ቅመሱት እኔም እደዚህ ነው የሆንኩት!!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 252

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473  ปีที่แล้ว +99

    th-cam.com/video/nB5eN1yJC0k/w-d-xo.html ///ባርች ፋም👈👍👍👍👈👈👈

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 ปีที่แล้ว +181

    እመቤትን የምትወድ በላይክ አሳዩ

  • @Maroha-wy5mz
    @Maroha-wy5mz ปีที่แล้ว +49

    እሙየ ደስ ከሚሉ ካራዳ ልጆች ጋር ሁነሽ ሰለሰራሽ ደስ ብሎኛ ጎበዞች ናቸው❤❤❤

  • @Bነኝየወሎዋእናቴንናፋቂ
    @Bነኝየወሎዋእናቴንናፋቂ ปีที่แล้ว +14

    ብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለድ ሀሀሀሀሀ ክክክክክ ሠራሽላቸውስወድሽ እኮ😂😂😂ያንችን ታሪክ የቀየረች እመቤቴ የኔንም ትቀይርልኝ❤ ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @maryamhussn2925
    @maryamhussn2925 ปีที่แล้ว +94

    ያችን ህይወት የቀየረ አምላክ ለኔም ይድረስልኝ የመዳም ቅመምች አስቡኝ በየምነታችሁ 😢

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 ปีที่แล้ว

      ምነው ወንዶች ከበቡሽ እንዳያስረግዙሽ ተጠንቀቂይ ሊላው ከንፈርሽን 30 ጊዜ ከመምጠጥ እንዲቀላልሽ ልብስቲክ ተቀብይ

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 ปีที่แล้ว

      ቅሌታም ምን ትመስላለች

    • @bzu4394
      @bzu4394 ปีที่แล้ว

      @@racheltakala7118 🙊🙊🙊

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 ปีที่แล้ว

      ዓይ ወንድ, ሴት በዓሉ ተባሉ, አሽሙር ናላዋን ሲያዞሩት ልክ ትገባ የለም ሁሉ ነገር ለጊዜው ነው!

    • @ጮቄዩቲዩብ2119
      @ጮቄዩቲዩብ2119 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሾ ጠንከር በይ ተስፋ አትቁረጭ ትግስተኛ ሁኚ

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 ปีที่แล้ว +47

    በጣም ታምራላችሁ እሙ ከሁሉም የሰው ፍቅር ይስጠን ነው አሁንም የሰው ፍቅር ይስጥሽ

    • @hyme7165
      @hyme7165 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን❤🙏❤

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 ปีที่แล้ว +15

    እንዴት ደስ ትላላችሁ። ስርአት ያላችሁ ናችሁ ትጥማላችሁ። የምትስራው እግዚአብሔር ይባርክላችሁ።

  • @melatatenafu-rl5zs
    @melatatenafu-rl5zs ปีที่แล้ว +7

    ደስ ከሚሉ ልጆች ጋር ነዉ እምት ሰሪዉ በዉእነት እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ❤❤❤❤

  • @ተስፋተስፋ-ጨ8በ
    @ተስፋተስፋ-ጨ8በ ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ልዑል እግዚአብሔር አይለያችሁ ሌሎችንም ጨምራችሁ ብዙ ሁኑ ለስራም ጥሩ ነው

  • @kimniguse9220
    @kimniguse9220 ปีที่แล้ว +2

    Emuya gin yihan zimtgawen lije ategujew ergexaga nage yiwadeshal baseset naw yamemlkateshe..dagemo irget yala...adenqehe nage👌🙏🙏

  • @UnicellDoughman-ue1tx
    @UnicellDoughman-ue1tx ปีที่แล้ว +8

    😂😂😂የኔ ፍልቅልቅ ደስ ብሎታል ደስ ትላላቹህ❤❤❤❤❤❤

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 ปีที่แล้ว +53

    ከሴት ጋር ከመስራት ከወንድ ጋር መስራት ይሻላል እሙዬ በርቺ ወንድ ጥሎ አይጥልም

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው ปีที่แล้ว +1

      ሁሉቱም ጥሩ አለ መጥፎ ከጥሩ ያጋጥመኝ

    • @merhaba9036
      @merhaba9036 ปีที่แล้ว +5

      ወንድ መሰለኝ አስረግዟት የካዳት 😂😂😂😂

    • @love-ep6tg
      @love-ep6tg ปีที่แล้ว +1

      ​@@merhaba9036 😂😂😂አምላኬ ድረስ😂😂😂

    • @teghestshemilis6384
      @teghestshemilis6384 ปีที่แล้ว +2

      መጥፎ የሆነ እራሱ ነው በጅምላ ሰውን የሚፈርጅ ከሴት ተወልዶ ሴትን የሚጠላ ይገርማል ሴትን በመጥፎ የሚያዮ ሰዎችን ዝም ብሎ ማለፍ አልችልም ጥሎብኝ ሴት ፍቅር ናት ከፍቅር ሁሉ የላቀውን እናትነት የምትሰጥ።!!!!

    • @kokobaalbehewali6323
      @kokobaalbehewali6323 ปีที่แล้ว

      😂😂

  • @yenu5076
    @yenu5076 ปีที่แล้ว +5

    እሙየ እፈልግሻለሁ ግን በምን ላግኝሽ በተረፈ በጣም እወድሻለሁ❤❤❤❤ ከቻላችሁ እርዱኝ በጣም አስፈላጌ ሰለሆነ ነው

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam ปีที่แล้ว +13

    አለባበሳቸው እራሱ ስረአታቸው እግዚአብሔር የልባችሁን ሙላት ይፈጽም በርች እሙዬ🥰

    • @zeritessema9182
      @zeritessema9182 ปีที่แล้ว

      ወንድ ታድያ እንዴት ነው ሚለብሰው😂

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 ปีที่แล้ว

      በጣም ያልተንጨባረሩ ያልተቦጫጨቀ ልስ ያለበሱ ስርአት ያላቸው መሆኑን ያስታውቃሉ

  • @kmobilekmobile3026
    @kmobilekmobile3026 ปีที่แล้ว +15

    እሙዬ እግዛብሄር ሲወድሽ ቀሽት ከሆኑ ልጆች ጋር አገናኛሽ የገባቸው አራዶች ❤❤❤❤❤

  • @qatarqatar5008
    @qatarqatar5008 ปีที่แล้ว +1

    Aree imuyee bariyen daring bamryam❤❤❤❤ fikiir yizognal kasu

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m ปีที่แล้ว +19

    እሙየ የምትለብሻቸው ቀሚሶች ሲያምሩ 👌👌

  • @teje7615
    @teje7615 ปีที่แล้ว +8

    እኔ ስራችው ያስቀኛል በርቱ👍👍

  • @እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ
    @እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤❤❤ እውነተኛ ፍቅር ብዙ መስዎት ያስከፍላል ለሰው መልስ አትስጡ እመብርሀን ትጨመርላችሁ ❤❤ቤቢየ የኔ ውድ እንወድሀለን❤❤❤❤

  • @bzu4394
    @bzu4394 ปีที่แล้ว +27

    እረኡኡኡኡ የመስቀል ፍቅር ሌደፍኝነው 😭😭😭😭

    • @Hኛየደራዋ
      @Hኛየደራዋ ปีที่แล้ว

      የት ነሽ ልግዛልሽ ሳውዲ ሪያድ ከሆንሽ

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 ปีที่แล้ว

      ​@@Hኛየደራዋ❤❤

  • @kidistkasa
    @kidistkasa ปีที่แล้ว +9

    ዋው አሙዬ የኔ ውድ ሠራሽለቸው ጎበዝ❤ በርች እህት አለም

    • @MuktarAbdu-vr2wq
      @MuktarAbdu-vr2wq 9 หลายเดือนก่อน

      ዋውውውው እሙየ 😅😅😅😅 ሠራሺላቸው

  • @kalkidankalkidan8424
    @kalkidankalkidan8424 ปีที่แล้ว +2

    ስታምሩ የድንግል ማርያም ልጅ አይለያችሁ አደራችሁን እንዳትለያዩ ❤❤❤❤❤

  • @endateww6889
    @endateww6889 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውው ግን የነ ባርች ይብሳን የመልስ ምት በቅርቡ እንፍልጋለንንንን

  • @ራቢአዩቱብ
    @ራቢአዩቱብ ปีที่แล้ว +5

    አሙበጣም እምሮብሻል የኔውድ

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግን የእሙ የቡዋህነት ሳቅዋ በቃ በጣም እወዳታለሁ ታሳዝነኛለች እውነት ጎበዝ ብድር ሽፋን ተወተሻል እንደዛ አስለቅሰውሽ

  • @ababaababa310
    @ababaababa310 ปีที่แล้ว +2

    የማዳንም ቅመም ነኝ ግን ያች የፍጹ ሚስት የሀረብ ፍርድ ነው የማይሽ ያለችኝ በጣም እንድንል ግን በርች እንችላለን ወደዋላ እትበይ ወደፍት እሙዬ

  • @makbellakew
    @makbellakew ปีที่แล้ว +9

    እሙየ ማር እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @yemaryamlij1056
    @yemaryamlij1056 ปีที่แล้ว +5

    እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ በጣም ነው የምወድሸ❤😘😘😘

  • @Hiranalemu23
    @Hiranalemu23 ปีที่แล้ว +3

    ስጨርስ እኮምታለው ያየሁት ነው😂😂😂😂ሳቂ እየመጣ

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
    @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክ አረ እዴት እዳዝናናችሁኝ እሙን የሚደግፍ በሙሉ ቀላል ወድጄ ነው ሰብ አደርጋቸዋለሁ በርቱ ቅኖች ናችሁ

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ እሙዬ እንዳስለቀሱሽ ሰራሽላቸው፣ጀግና ነሽ የኔ እህት

  • @munatesema6060
    @munatesema6060 ปีที่แล้ว +5

    እሰይ ደግ አረግሻቸዉ ባለፈዉ አሳዝነሽኝ ነበር የኔ የዋህ😂😂😂😂

    • @AlamAlam-um5sr
      @AlamAlam-um5sr ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂አገኝታችዋለች እሙየ

  • @seada-rq7pm
    @seada-rq7pm ปีที่แล้ว +3

    እሙ ከወዶችጋ ስትሰሪ አለባበስሽን አስተካክይ❤

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ ปีที่แล้ว +5

    ሠላም እሙዬ እንኳን ሠላም መጣሽ ደግ አደረግሻቸው ብድር በምድር

  • @elshadaymekuriaw8469
    @elshadaymekuriaw8469 ปีที่แล้ว

    እሙየ ደናናችሁ ቤቢ ደና ነው,,,እሙየ አግዥኝ እባክሽ ስልክሽን ጻፊልኝ

  • @AzmiralAzmiral-u9c
    @AzmiralAzmiral-u9c ปีที่แล้ว +1

    የእውነት በጣም ደስ ይላል

  • @wisechange5910
    @wisechange5910 ปีที่แล้ว +9

    ደስ ትላላችሁ

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +5

    እሙየይ ሰወድሸ እንኳን ብድርሸን መለሰሸ

  • @hihe9344
    @hihe9344 ปีที่แล้ว +18

    ይሄ ፀይሙልጀ ከሙጋ ፈቅር ይዟዞታል በሥሥት ነወ የሚያያት የምረ ወዷታል❤😊😊

    • @KaleNate-eq8xc
      @KaleNate-eq8xc ปีที่แล้ว +1

      ትንቢትሽ ደርሷል🙈😃

    • @hayutihayati1398
      @hayutihayati1398 ปีที่แล้ว +1

      ትቢትሽ ደርሷል😂😂😂

    • @MaryMary-xx9bi
      @MaryMary-xx9bi ปีที่แล้ว +2

      ግምትሽ እውን ሆኗል😅😅😅😅😂😂😂😂

    • @hihe9344
      @hihe9344 ปีที่แล้ว +1

      @@KaleNate-eq8xc ክክክክ

    • @hihe9344
      @hihe9344 ปีที่แล้ว +2

      @@MaryMary-xx9bi ሠረጋቸወንገካላየሁአላምንምክክክ

  • @saraahmd5897
    @saraahmd5897 ปีที่แล้ว +6

    የእሙቤተሰቦች እዴትናችሁ የማዳም ቅመሞች እረመዳን እዴትይዟችሃል. አይዟችሁበርቱልኝ.
    ወይኔ መጨረሻውን እስካየውቸኮልኩ

    • @khalilcell8560
      @khalilcell8560 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ዋጤናኖ በርች። እህቴ

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ልጆች ግን ትግስታቸው እሙየ በርች ብድር በምድር

  • @abatlanta-xg5fm
    @abatlanta-xg5fm ปีที่แล้ว +4

    እሙ ሰኔ ፩፪ ሰኞ ነው ባባ ፮አመት ሊሞላው ነው❤

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 ปีที่แล้ว +2

    ደስ። ትሌላችሁ

  • @EyerusEyu-tg6qi
    @EyerusEyu-tg6qi ปีที่แล้ว +2

    ሱሪን አበረታቱት😍😍

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 ปีที่แล้ว

    2:37

  • @መድናmedina
    @መድናmedina ปีที่แล้ว +6

    ብድር በምድር ነው እሙዬ😄😄😄😄

  • @MiseAnam
    @MiseAnam ปีที่แล้ว +3

    ውላችውም በጣም ነው የምታምሩት ስነስራታቹ እራሱ በጣም ደስ ይላል

  • @cellcell277
    @cellcell277 ปีที่แล้ว +1

    አንደዚአይነት ፖራንክ ቢቀር መልካሞ ነው

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 ปีที่แล้ว +1

    እምታቀርብት መርጃ እርፍ ነው በርቱ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ሠላም ሠላም ለመው ዘር በሙሉ

  • @malikmajid2034
    @malikmajid2034 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ደስስስስስስስ ስትሉ እሙዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +5

    ደስ ሲሉ በጣም ትህግስተኞች ናቸው እሙዬ ብድርሽን መለሽ እንደዛ አስለቅሰውሽ 😅😂

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 ปีที่แล้ว +2

    እቤት እትጫውቱበት ልጅ

  • @nemian2923
    @nemian2923 ปีที่แล้ว +1

    እሸ እሙ እደትነሸ እና በርች በጣም ነወ የም ወድሸ

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እሙዬ በርች ❤❤❤

  • @sdhsddh8427
    @sdhsddh8427 ปีที่แล้ว +3

    የመደም ቅመሞች እሙየን እምትወዱ በለዪክ አሰዩን

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ...የእሙዬ ለቅሶ በሳቅ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @bzu4394
    @bzu4394 ปีที่แล้ว +2

    እሙመስቀልሽ😘😘😘👍👍👍👍👍♥️🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Ekramekram443
    @Ekramekram443 ปีที่แล้ว +4

    ግን ስራ አገኝን ብለው ሰፍ ብለው ፍራክ ሲሆ ያናድዳልን እመቤት ክክክክክክክክክ❤❤❤❤❤

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ እሙ

  • @HiwotKal
    @HiwotKal ปีที่แล้ว +1

    Des setelu pranku waw nw bertu

  • @mimisimrat963
    @mimisimrat963 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ፍልቅልቅ🥰🥰🥰የኔ ዘናጭ💃💃💃
    የኔ አስተዋይ ምርጥ ሴት እሙቲ🙏❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji ปีที่แล้ว +2

    እሰይ እሙዬዬ ብድርሽን መለሰሸ ብድር በምድር

  • @ድንግልማርያምእናቴናት
    @ድንግልማርያምእናቴናት ปีที่แล้ว +3

    እሙ ጀግኒት በርቺ ውዴ😍

    • @bzu4394
      @bzu4394 ปีที่แล้ว

      @ድግልማርያም እናቴናት
      ደምሪኝውድድድድ💓💓💓💓💓💓

  • @panshapanshaa6042
    @panshapanshaa6042 ปีที่แล้ว

    Wow des slu Emu berchi gobez

  • @fahedali632
    @fahedali632 ปีที่แล้ว +1

    የኔጀግነበርቺ❤❤❤

  • @sasulishaynegda-pu5bw
    @sasulishaynegda-pu5bw ปีที่แล้ว +2

    መቸም ፕራክ አልደረግም ያለውን ልጅ በፖሊሥ ባላሰበው መንገድ ፕራክ አድርጉት

  • @momloveyou-c8w
    @momloveyou-c8w ปีที่แล้ว +1

    እሙየ ሳቅሽአስቻለሽ😂

  • @tube5986
    @tube5986 ปีที่แล้ว +2

    🥰🥰🥰እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @SadiyaSadiya-ut1ed
    @SadiyaSadiya-ut1ed ปีที่แล้ว +1

    እናምሠግናለነ

  • @fikrbesufiqad4752
    @fikrbesufiqad4752 ปีที่แล้ว +7

    ላግኝሸ ደስ ብሎኛል ምክንያት እንባሽ ከፊቴ የዛሬ አልጠፋ አለ ❤የኔ ምልካም

    • @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ
      @አልሀምድሊላህስለሁሉምነገ ปีที่แล้ว +1

      💙💙 እሙን የወደደሰው እኔም እወደዋለሁ በጣምነው የምወዳት የምሳሳላት ሲከፋት ይከፋኛል ስተደሰት እደሰታለሁ💙

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 ปีที่แล้ว +2

    ሠላም ፍቅር ለኢትጰያ

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 ปีที่แล้ว +2

    እመቤት ፀጉርሽን በወግ አርጊ

  • @הבטםהבטם
    @הבטםהבטם ปีที่แล้ว +1

    Embet yene marrr❤❤sewdsh

  • @Belaynesh-zb9cf
    @Belaynesh-zb9cf 10 หลายเดือนก่อน

    የኔውድድህት በርችልኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 ปีที่แล้ว

    here endw wediya mech yisemal

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ ปีที่แล้ว +7

    ዋናው ብድርሽን መመለስሽ😊ነው እኔምየምበቀለው አድሰውነበር❤❤❤❤😂

  • @leilayetra4842
    @leilayetra4842 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦች ናቹሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😊

  • @sabanizgi4131
    @sabanizgi4131 ปีที่แล้ว +1

    Esey serashilachew❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @ሰብለሰብለ-ቈ6ቨ
    @ሰብለሰብለ-ቈ6ቨ ปีที่แล้ว +2

    ደስ ስትሉ

  • @Barch_Fam_entertainment
    @Barch_Fam_entertainment ปีที่แล้ว +13

    ብድር ለመመለስ ያብቃን😢😂

    • @yarsamyaligneg
      @yarsamyaligneg ปีที่แล้ว

      እጠብቃለን ከሙጋጰሁናችሁ ባርሜጣ ያረገዉን ልጅ

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እሙዬ

  • @FirdousFirdous-wl9yp
    @FirdousFirdous-wl9yp ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤እንወድሻለን እሙዬ

  • @ayutube2041
    @ayutube2041 ปีที่แล้ว

    Weyena emu gobez neshe

  • @NoorNoor-gj3gr
    @NoorNoor-gj3gr ปีที่แล้ว +2

    እሙየውዲዲዲዲዲዲ❤❤❤❤

  • @trenshjemal3970
    @trenshjemal3970 ปีที่แล้ว +3

    ምንም አይሰማም የድምጽ እጥረት አለ

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 ปีที่แล้ว +4

    ስትንፐረፐሪም ስትስቂም ደስ ትያለሽ

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 ปีที่แล้ว

    ትገርማላችው

  • @AmsalAmsal-b7o
    @AmsalAmsal-b7o 8 หลายเดือนก่อน

    ወንድ ነሽ በርች❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbuRokan-v2m
    @AbuRokan-v2m ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @firehiowatteka8634
    @firehiowatteka8634 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 ปีที่แล้ว +1

    እንባ እና ብድሬን መለስኩ ለማለት መሰለኝ

  • @saraayman1293
    @saraayman1293 11 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክክሠረው,ቅረ,አላልምእሙ,በረች

  • @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
    @የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 9 หลายเดือนก่อน

    አይወድሽም በግድ ነው ያለው😂😂

  • @hayathayati4011
    @hayathayati4011 ปีที่แล้ว +1

    እሙየ ጣፍጫ😅😅😂😂

  • @ፎዚነኝየገነቴዋከርታታ
    @ፎዚነኝየገነቴዋከርታታ ปีที่แล้ว

    ነባየ ተቀየረብኝሳ

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 ปีที่แล้ว +2

    አንተ ግን ሁሉንም ነው የምታግዘው ክክክክክክ😊

  • @ሰላም-ፀ3ቈ
    @ሰላም-ፀ3ቈ 10 หลายเดือนก่อน

    Mert yearada lijoche❤

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 11 หลายเดือนก่อน

    እመቤት፡ምን፡የሚጠላ፡አላትና!!።

  • @AmalAmal-kg1qb
    @AmalAmal-kg1qb ปีที่แล้ว +2

    ❤❤ በርች እህት አለም