ሚካኤላ ኤፊን ተጣላችው | ፕራንኩ ወደ እውነት ፀብ ተቀየረ 😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 มิ.ย. 2024
  • ሚካኤላ ኤፊን ተጣላችው | ፕራንኩ ወደ እውነት ፀብ ተቀየረ 😭
    like and subscribe ማድረግ እንዳትረሱ ቤተሰብ 🙌🏽
    ⬇️ FOLLOW ME 👇🏽👇🏽👇🏽 .
    Instagram | efigboy?igshid=...
    TikTok I vm.tiktok.com/ZMNS3DyqV/
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 329

  • @melmeja
    @melmeja หลายเดือนก่อน +278

    ሚካኤላ መኖሯን ሲያይ ቶሎ ብሎ እንደኔ ከፍቶ ማየት የጀመረ 🔥

    • @Sona-zaza
      @Sona-zaza หลายเดือนก่อน +4

      Lemn

    • @Mavo2020
      @Mavo2020 หลายเดือนก่อน +3

      Yup

    • @SamuelKerie
      @SamuelKerie หลายเดือนก่อน +1

      that's why i am watching him

    • @zainabyzz
      @zainabyzz หลายเดือนก่อน +2

      እኔ

    • @sirakgetnet6141
      @sirakgetnet6141 หลายเดือนก่อน +1

      Me

  • @merd24
    @merd24 หลายเดือนก่อน +39

    ሚካኤላን ባየሁ ቁጥር አጭበርባሪ የኢትዮ ሴቶች እንዴት እንደሚያስጠሉኝ የምር
    ዕድለኛ ነህ ደግሞም ክብር ልትሰጣት ይገባል == አታስከፋት == ፍቅር ከላይ የሚሰጥ ነው አባቴ

    • @yop_gamer8515
      @yop_gamer8515 17 วันที่ผ่านมา +1

      were becha

    • @user-qf5ky4eh7c
      @user-qf5ky4eh7c 14 วันที่ผ่านมา +1

      አራም ብርሲኖርክ እኮነው የምትወደደዉ የሴቶች ሀግ ነው ማለቴ በኢትዮጵያ 😅

  • @Beniyas33333
    @Beniyas33333 หลายเดือนก่อน +36

    አማሪኛ አስተምራት ግን እንዲ እያደረቃት ሳይሆን fun ይሁን በተጨማሪ ፕራንክ እንኳን ቢሆን be genuine don’t forget ኢትዮጵያዊ አይደለችም ,all i can see በጣም እደምትወድህ ነዉ ያማለት ግን take her for grant ማለት አይደለም በጣም ተንከባከባት የኛ ሰዉ ሲተርት ''በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል'' ዋ አቶ ኤፊ

  • @SaraSara-vf5cq
    @SaraSara-vf5cq หลายเดือนก่อน +76

    ኤፊ አረ አታናዳት በማርያም ደስ የምትል ልጅ ናት ❤❤

    • @wubneshadmase7815
      @wubneshadmase7815 หลายเดือนก่อน +1

      አጉል ስልጣኔ ይላል የሀገር ሰው!!! አዲሰ አበባ ለምትኖሩ በተለይ አታደባቁ ... አማረኛችሁ ምያምር እየመሰላችሁ ሁለት ያጣች እንዳትሆኑ ሀሀሀ😂🎉😢😅

    • @tenubekele5553
      @tenubekele5553 หลายเดือนก่อน +2

      @@SaraSara-vf5cq ትንሽ ልጅነት ያጠቃዋል

  • @user-fo3ci1mg1m
    @user-fo3ci1mg1m หลายเดือนก่อน +17

    በጣም ሆዳምና ገና ህፃን ነህ እሷን ተንከባከባትእስኪ

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 หลายเดือนก่อน +94

    እርጉዝ ሆና አታናዳት

    • @omegasmindset
      @omegasmindset 25 วันที่ผ่านมา +2

      Who says she is pregnant

  • @MaslatMaslat
    @MaslatMaslat หลายเดือนก่อน +29

    ግን ማርያምን ለምንድን ነው ሁሌ ምግብ ላይ አታበላትም ጌታን ትብላበት ከቻልክ ቀንሰህ ካተ ስጣት ካልቻልክ የራሳን ትብላ አትብላባት

  • @kefagnabeqa2348
    @kefagnabeqa2348 หลายเดือนก่อน +9

    ችክ አትበል ኤፊ። ለአንተ እጅግ ትበዛብሃለች፣ ፈጣሪህን አመስግን። ደሞም እያሰለቸሃት መሆኑ አልገባህም። እንዲህ በይ፣ ይህን አድርጊ ምናምን እያልክ ቡሊ እያደረግሃት መሆንህ አልገባህም።Cut it out ዱድ

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 หลายเดือนก่อน +37

    ኧረ ተው አንተ ሰው አይባልም አታናዳት ይሄ እንደ እኛ አገር አንዳንድ ወንዶች ጣትህን አትወዝውዝ ልክ አይደለህም እንግዲህ እርጉዝ ከሆነችም ማናደድና የማትፈልገውን ነገር አታድርግ ጥሩ አይደለምና አማርኛውን ለማስተማር ሞክር

    • @JesusisComingsoon-hl5ee
      @JesusisComingsoon-hl5ee หลายเดือนก่อน +3

      ረጋ ብለህ በፍቅር አስተምራት መጀመሪያ የቤትህን ሰላም ጠብቅ Overnight የሚሆን ነገር የለም
      እርጉዝ ናት ሚስትህን ተንከባከባት መጀመሪያ

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 หลายเดือนก่อน +28

    If Mikala leaves, I will leave too 🙂 Take care of her as a queen...

  • @SintayehuEshetu-hg8us
    @SintayehuEshetu-hg8us หลายเดือนก่อน +23

    ወይኔ ግን ደስ ስትል እሷ የራሷን ሀገር ወንድ ይሻላት ነበር የኛ ወንዶች ዱዝ ናችሁ አቃጣዮች

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 หลายเดือนก่อน +1

      ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

    • @gdhdg3660
      @gdhdg3660 หลายเดือนก่อน

      በጣም አቃጥሎ ሌደፋት ነው ለራሱ ነው ሜበላ አያጎርሳትም

  • @tesfahop8496
    @tesfahop8496 หลายเดือนก่อน +12

    Please don't show us how to disrespect our girl.
    Show us how to love and respect them.

    • @THE100SFAMILYs
      @THE100SFAMILYs หลายเดือนก่อน +5

      He hasn't done anything wrong; he's simply trying to teach her Amharic and demonstrate how challenging it is to speak in Amharic all day without mixing in English words. Let's not interfere with his efforts.

  • @umuaymentube1893
    @umuaymentube1893 หลายเดือนก่อน +4

    እዉነት ነዉ ኤፊ በጣም አስተማሪ ቪደዎ ነዉ ሁላችንም ጋር ያለ ችግር ነዉ ወላ በተረፈ በጣም ነዉ ምወዳችሁ ጎበዝ ነህ በርታ

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 หลายเดือนก่อน +29

    አንተ ተረጋጋ ነፍሰጡር ሴት አታበሳጫት:: እንደሕፃን አያርግህ :: ይይህችን ዉብ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 หลายเดือนก่อน +7

    Efi let me tell you something! Before you start eating your food feed to Mikayela first (ጉርሻ)

  • @beneyamdaniel9391
    @beneyamdaniel9391 18 วันที่ผ่านมา +2

    በእዉነት በሚዲያ ላይ መቅረቡ ምቾት የሚሰጣት አይነት ልጅ መሥሎ አልተሰማኝም በግሌ። እባክህን ምቾት አታጣት 🙏🙏🙏

  • @EthoMoneyAcademy
    @EthoMoneyAcademy 28 วันที่ผ่านมา

    wow bro i can see the love u have for her bro, ere efi man mnshe new mtasdebriyat aynafam yesuwa beteseboch siyayut yhen

  • @Henok.G11
    @Henok.G11 หลายเดือนก่อน +3

    efi g እንኳን ደስ አለክ ሚኬኤላ ኡርጉዝ ናት❤

  • @user-zg8gd3pf6u
    @user-zg8gd3pf6u หลายเดือนก่อน +3

    efi g እንኳን ደስ አለክ ሚኬኤላ ኡርጉዝ ናት

  • @MisaSt-hz8tr
    @MisaSt-hz8tr หลายเดือนก่อน +1

    Geramy Video Nw Efisha 😂 Videohun bemulu eyasaku neber 😂😂 endemeker egnan eyaznanahen lesua geze mestet endat zenega #We Love u both isin jaallanna

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 หลายเดือนก่อน

    Mikala speaks English, her heritage may be from Caribbean, but her soul is Ethiopian. Thank you Efe bringing her back to her roots!!! Take care of her as a queen...!

  • @user-nv1kx2mq2v
    @user-nv1kx2mq2v 2 วันที่ผ่านมา

    ሚኪየ በርታልይ።ላሀገር የምስታታወቀው ነገር ምስጋና ይገባሀል ቴኪው😘😘😘😘😘😍😍

  • @hematology_oncology_tube
    @hematology_oncology_tube หลายเดือนก่อน +3

    she is sooo sweet don't make her sad man,, we can hear u if you both in english eko, u can speak the whole vid in english when u are with your freinds do it in english u got it Efi? need answer

  • @user-dj1jf4ui9c
    @user-dj1jf4ui9c หลายเดือนก่อน +1

    I swear this is so much fun, I enjoyed it, u made my night😂😂😂I know the freedom it gives to switch to amharic and talk ......she is nice though. U r lucky u found such girl,, she is sooo patient oh my God

  • @user-nl3uf2wr8d
    @user-nl3uf2wr8d หลายเดือนก่อน +1

    ትለያልህ የምር big respect yemr🎉❤❤❤❤

  • @AbeloTamirat
    @AbeloTamirat หลายเดือนก่อน

    I See mikela is super sis ❤❤❤❤but don't warn Ef.g ..ps support mikela in bab❤❤❤

  • @user-Nys973
    @user-Nys973 26 วันที่ผ่านมา +1

    ምርጥ ያራዳ ልጅ ብሮ ትመቺኛለሽ ብሮ በርቺልን 👍

  • @kidushk2525
    @kidushk2525 หลายเดือนก่อน

    To day she look so cute god damn❤❤❤❤ tutu ke eye yawetalesh papnt😮😮😮

  • @simonbrhane2231
    @simonbrhane2231 หลายเดือนก่อน +1

    Wow congratulations bro she's pregnant🤰🎁

  • @lemlemtsegaye1202
    @lemlemtsegaye1202 หลายเดือนก่อน +1

    Is she pregnant? Since the last video I have been noticing her belly...I am happy for you guys.

  • @user-es3kx2ie5h
    @user-es3kx2ie5h หลายเดือนก่อน +11

    ማትፈልጋት ከሆነ ከኔጋ አስተዋውቀኝ❤

    • @user-qr8db8bn9g
      @user-qr8db8bn9g หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅😅

    • @arifkays141
      @arifkays141 28 วันที่ผ่านมา

      መለት 😂😂😂😂😂 ትለያለ

    • @Localaspect
      @Localaspect 23 วันที่ผ่านมา

      💀💀💀

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @efulavibe
    @efulavibe 9 วันที่ผ่านมา

    man keep her safe don't paly by her feeling She deserves more than you

  • @kedejaa
    @kedejaa หลายเดือนก่อน +4

    ልጅቶ የሀበሻ ዝርያ አለባት መሰለኝ የሀበሻ ቆጆ ነው ዩምትመስል

  • @AbduMan-uj4zk
    @AbduMan-uj4zk หลายเดือนก่อน +6

    Efi እባክህ አታስቀይመት ፍቅር የሆነች ልጅ ናት ሁሌ ፈገግ እንዳለች

  • @semiramohamed1458
    @semiramohamed1458 หลายเดือนก่อน +5

    Respect her dude

  • @Kalsew
    @Kalsew หลายเดือนก่อน +2

    Efi si jaalanna 🔥

  • @meri-qj1nq
    @meri-qj1nq หลายเดือนก่อน +3

    ere yhe lje gen men honek new erguz nat tenkebakbat atanadat enje besmab menu lay new yetalat menm eko keber mibal yelewm endezi aynet prank yastelal::

  • @user-ss9dw2qi8u
    @user-ss9dw2qi8u 24 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ንወድሃል ምርጥ ሚስት

  • @user-qf5ky4eh7c
    @user-qf5ky4eh7c 14 วันที่ผ่านมา

    በጣሞ ትመቸኛለህ ግን በጣም ፈጣን ነህ ሀሳብ ግን አሪፍ ነው😂😂

  • @ቤዛዊት
    @ቤዛዊት 25 วันที่ผ่านมา

    የሀገሬን ልጂ ፈልጌ ወደ ሀገሬ አልክና ገባትዴ አላለም😂😂😂

  • @rooftopentertainment640
    @rooftopentertainment640 หลายเดือนก่อน +6

    I understand what you doin from a content wise but would you
    like it if she trolls you in her language for a whole day at least
    cut the type of pranks that are harmful for your relationship you don't have to do them all

  • @yohi9
    @yohi9 หลายเดือนก่อน +6

    Efi stoooopp it please🙄🙄🙄🙄🙄🙄😣

  • @kaleabtube2258
    @kaleabtube2258 หลายเดือนก่อน +1

    First 🖐 efiiiiiii

  • @meseleaschenaki4794
    @meseleaschenaki4794 9 วันที่ผ่านมา

    Mistih nat ende efi gena zare slehone new videown say

  • @Efig_ethio
    @Efig_ethio หลายเดือนก่อน +1

    Cukur sefer asayen man😢😢😢

  • @user-ns2sh2hz9v
    @user-ns2sh2hz9v 5 วันที่ผ่านมา

    Wow gobez neh

  • @lultube1969
    @lultube1969 หลายเดือนก่อน

    እረ ይደብራል በደምብ እንዲታይልህ ሮማንቲክ አብዛበት

  • @Ismail-rg8oo
    @Ismail-rg8oo 29 วันที่ผ่านมา +1

    😊😊😊ስታምር እሶ

  • @makde171
    @makde171 หลายเดือนก่อน

    ሚካኤላ ስትኖር ቡዙተመልካች አለህ ደስትላለች አማረኛ ግን አስለምዳት

  • @kalkidankat6222
    @kalkidankat6222 หลายเดือนก่อน

    Queen is back 😂❤❤❤ with kingo

  • @user-kb3bm5zp7c
    @user-kb3bm5zp7c หลายเดือนก่อน

    Efi ere echin tenkebakebat ylele nw des mtlew man

  • @MonetizeHive
    @MonetizeHive หลายเดือนก่อน +1

    Efi crazy man 🔥🔥🔥

  • @YabseraYabu-if8uk
    @YabseraYabu-if8uk 26 วันที่ผ่านมา +1

    Ere egnam techegerenal efig boy men yeshalenal 🤔😂

  • @selamawitabebe9604
    @selamawitabebe9604 หลายเดือนก่อน +1

    You need to grow up man. I feel like she loves you. I hope it is only for a joke. But If you're treating her the same as you treating her in camera, she will leave you eventually. Show us how should a man treat his girl nicely not a childish thing like you did on this episode.

  • @Danielabrha70
    @Danielabrha70 หลายเดือนก่อน +1

    You have to translate all you say to her each word correctly efi ❤ cause am reading some bad comments that she might read them and feeling bad man ❤❤❤

    • @SintayehuEshetu-hg8us
      @SintayehuEshetu-hg8us หลายเดือนก่อน +1

      ሁሉም ኮመንት ስለሷ ጥሩ ነው ሚያወራው

  • @מולואלמיהו
    @מולואלמיהו 15 วันที่ผ่านมา

    Part 2 temachtognn man esat demo arif eka nw bifa nw

  • @merertuabera2765
    @merertuabera2765 หลายเดือนก่อน

    ሚኬኤላ ጥሩ ልጅ ናት በጣም ❤️♥️❤️♥️

  • @krmilk3770
    @krmilk3770 หลายเดือนก่อน

    ሚካኤላ የኔ ምስኪን ❤

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 หลายเดือนก่อน

    የልጅ ትልቅ ሰው ኤፊ

  • @billgatez8627
    @billgatez8627 หลายเดือนก่อน

    Next vid give her gifts🎉

  • @abiyata_
    @abiyata_ 27 วันที่ผ่านมา

    እሳን በምን አዉረተሀት ነዉ ምግቡን 9/10 rate ያደረገችዉ??😁😁😁 ተበላሽ Efi

  • @BirukeFredaweke
    @BirukeFredaweke หลายเดือนก่อน

    አድናቂሽ ነኝ

  • @MaskemAbye
    @MaskemAbye หลายเดือนก่อน

    ሁሌም አማረኛ ብታወራ ደስትላለሕ እመብርሀንን

  • @yitbarekzewdu5862
    @yitbarekzewdu5862 24 วันที่ผ่านมา

    አፈር ስሆን part😂😂🔥

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h หลายเดือนก่อน

    እኔ ለመጀመሪያ ከጠለብ ስወጣ በአረበኛ ነበር የማናግራቸው ሀበሻወቹን እየስቁብኝ አንድ ጊዜ ከለመዴ ሌለኛው ሰው ትዝ አይለንም

  • @tameHD369
    @tameHD369 หลายเดือนก่อน +4

    kengdih yalesua viedio endatsera ....wa wa wa

    • @TiruuuHab
      @TiruuuHab 23 วันที่ผ่านมา

      Tselotik desss yilal

  • @YitbarekYitba
    @YitbarekYitba หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ብዙ አታብዛ ተጣላን ምናምን ዝም ብለህ እንደበፊትህ ስራ

  • @DHDtech837
    @DHDtech837 หลายเดือนก่อน +2

    Love you mikela

  • @menderin4228
    @menderin4228 24 วันที่ผ่านมา

    አንተ ይህችን የመሠለች ኬክ ዝም ብለህ እየሸከሸክ እንደመኖር አማረልኝ ብለህ የራስህ ቋንቋ እየተዘባነንክ disrepect በማድረግ ፕራንክ ነው እያልሽ ስትፎንኝ እስከመጨረሻው የፈነገለች ለት ታዝናለህ ጩጬ ነሽ።

  • @zekiman-sj2bc
    @zekiman-sj2bc หลายเดือนก่อน +1

    በ ሚስት እና በርስት ቀልድ የለም ብሮ ጠበቅ አርግ አታስቀይማት አታናዳት plz

  • @DawitAraya-bt6lh
    @DawitAraya-bt6lh หลายเดือนก่อน +1

    She is so cute❤

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 24 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አንተ አብረህ እየኖርክ አይደለም ሳይኖሩም እንግሊዝኛ መናገር የሚያበዙ ሞልተዋል እውነትህን ነው ሊታሰብበት ይገባል ቋንቋችን እየጠፋ ነው::

  • @APPTUKI
    @APPTUKI หลายเดือนก่อน

    ere like adrgu feligewu newu

  • @User43127
    @User43127 หลายเดือนก่อน

    Bro ydebral endi atargat

  • @user-hv6sx3ov9x
    @user-hv6sx3ov9x หลายเดือนก่อน

    Esun tawuna anen shalimegn😢

  • @maki4470
    @maki4470 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ነው የደበረኝ ዛሬ የምር አበዛሀው

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo หลายเดือนก่อน +1

    Love you guys ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:17

  • @DagmawitFhantahun
    @DagmawitFhantahun 3 วันที่ผ่านมา

    ስታማትብ እና ስጸልይ❤❤ሰብ አደረኩ ለቤት አዲስ ነኝ ልጅቷን ግን ብዙ አታበሳጫት እንደወንድ ቆፍጠን በል እንደፍቅረኛ በደንብ ተከባከበት🎉🎉

  • @ummuarkantube2906
    @ummuarkantube2906 หลายเดือนก่อน

    ባይገርምክ እኔም ከልጆቼ ጋር መግባባት አቅቶኛል😅

  • @Allaboutlove-e4b
    @Allaboutlove-e4b หลายเดือนก่อน

    Mikaela you’re beautiful and we love you ❤

  • @user-fj5qr5vw9m
    @user-fj5qr5vw9m หลายเดือนก่อน

    How is it test?

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw หลายเดือนก่อน

    መቼ ነው እምትወልደው።ቺኳ ኤፋ

  • @KebronAklilu-vl4xf
    @KebronAklilu-vl4xf หลายเดือนก่อน +1

    Ara efi erguz set atand trw ayedalem mariyamn

  • @nagabulicha3551
    @nagabulicha3551 หลายเดือนก่อน

    Living in UK don't forget that

  • @shegabesta909
    @shegabesta909 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም እንዴት ነው ወንድሜ ሰላም ነው ወይ ሰላም ይብዛ ቀስ እያልክ አማርኛን አስመላሽ ሊከፋቴ የሚችለው እኮ እንደ ሰው ቀስ በቀስ ማስለመድ ያለበት ሊከፋ ትችላለህ በርታ🎉🎉🎉

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ይህ ልጂ ትንሽ ይመሥለኝነበር ለማሥረገዚምደርሶልእዋይ😂😂

  • @mathiasgebreegziabher5431
    @mathiasgebreegziabher5431 หลายเดือนก่อน +2

    you have absolute love for your country and identity. keep it up!!

  • @habengerezgiher6982
    @habengerezgiher6982 หลายเดือนก่อน

    Atera bak adame setwetu agere enate mnamn tashkualetaleh ende eski gebana nur man kelekeleh

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t หลายเดือนก่อน +9

    😂😂😂😂ገብቷት ነው እንዴ በየሱስም 😂😂😂እውነትም ያስብላል አስታየቷ

  • @Jesus-4721
    @Jesus-4721 หลายเดือนก่อน

    please make it on captions

  • @tigisttasew899
    @tigisttasew899 หลายเดือนก่อน

    I love her she’s so cute ❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 หลายเดือนก่อน +2

    Efi please respect Mikayla !!!

    • @anantsfu2567
      @anantsfu2567 หลายเดือนก่อน

      Haha I think you virgin, he knew what she like that is his girl and everything he was doing that she love it

  • @Haymitatube
    @Haymitatube หลายเดือนก่อน

    ደስ ስትሉ😂

  • @UsmiHD
    @UsmiHD 12 วันที่ผ่านมา +1

    Hule kesuagar Sera benatek

  • @yayehenok
    @yayehenok หลายเดือนก่อน

    Tew ataskefat endezi atarg esu lay

  • @DagmeAbayneh-ye4jj
    @DagmeAbayneh-ye4jj หลายเดือนก่อน +1

    Aye efig 😂😂😂😂

  • @ma9546
    @ma9546 หลายเดือนก่อน

    I think she is pregnant❤❤

  • @samiwedi2021
    @samiwedi2021 หลายเดือนก่อน

    London no yetnoru

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 หลายเดือนก่อน

    6 hours 10k well ,🤸🤸🤸🤸🤸🤸