I followed you because of Micheal please look after her she is a very good and quiet girl for this country God bless her parents. She is beautiful inside out.
It’s funny she doesn’t like holes. My daughter is the same. It is called trypophobia. I first learned the word from her then I had to Google it, but she eats injera no problem. She doesn’t think of it that way because she grew up eating it. At least for now. I am assuming she is expecting a baby so it is better not to feed her uncooked meat just for extra protection and safety. Congratulations and good luck with the baby! You are so cute together! ❤️❤️it is sad she can’t eat injera, Please get her a slice of bread so she can enjoy it too ❤
What is the name of the restaurant i am planing to come to London its beautiful and the food i like the way you blees the food God bless you10uot of 10 ❤🎉
Semuni 1 batch kene yemiyans 1 tmrt bet nw yetemarnew...Gulit sefer cherkos abren nw yadegnew...enem be sedet lela hager negn...teseden aleken ye cherkos lijoch. Kene jemaw engliz nw yalew...enmetalen le gubegne. Cherkos jema. intelligent and street smart nen. I am proud of my people all over the world.
Wow c'est fantastique les restaurants Éthiopien . C'est noté pour la prochaine vacances merci a tout les deux continuent comme ça .bref bon courage et fais nous rêves ancor 👍🥰✨️✨️✨️🩵
hey, kid i like your show, reasonable, sociable, great smiling, how you use the word to explain with detail. you just love the people around you. i wonder why you don't a dog, to carryout left over food. (just joking). awesome. keep up the spirit of our community.
Let’s go for 100K Luv my bro keep going ❤️🙌🏾
Ere smunjwa tefash!!!
Family + 🤎
@@EfiVLOGS Equals Bros Before Girls
Yoo, please contact me
How can I find you?
@@EfiVLOGSEfi mn hone new yxfakaw er vlogon
የተባረከ ይሁን የልጅቲቱ ስርአት የቤተሰብ አስተዳደግ ነው እመብርሀን ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ💛
አንተ እግዛብሄር የረዳህ ሰው፤እኛ የጥይት ድምጽ እያሳቀቀን! ፈሬንደህ በፀጉሯ ስለመጣች ደስ ብሎኛል
😥 አይዞን
እረ ጉድ ጉድ እኔ ያየሁትን ያየ አለ ሚካኤላ እርጉዝ ነች like 20minute 14 second
አዎ አንተ ነገርን በማርያም እርጉዝ
ዋው
ያራዳ ልጅ ልጅ በልጅነት ነው እንዳረገዘች ተስፋ አለኝ🎉🎉🎉🎉
እርጉዝ ናት🥰🥰🥰
ወሬ
ፍቅረኛው ነች❤
hodwa rasu yastawkal congra🎉🎉🎉 efi
lij alachewu eko
I followed you because of Micheal please look after her she is a very good and quiet girl for this country God bless her parents. She is beautiful inside out.
በጣም ነው የምታምሩት ሦስታቹንም አይለያቹ ልጅቷም አሪፍ ልጅ ናት እመቤቴ በሰላም ትግላግልሽ ምጥሽን ታቅልልልሽ ወንድማችን እናመሰግናለን ስላካፈልከን ።
Thanks!
ባለፈ የሰራቹህት ቢዲዩላይ እረጉዝ ሁናነው በገመድ ላይ ስትሸራተት የነበረ ወይኔ ለማንኛውም እራሱዋን ትጠብቅ ለልጁ ስትል አላህ በሰላም ይገላግልሽ ❤❤❤❤
ነገር ግን ፥
- ሰላምም በኔ (በኢየሱስ/ዒሳ] ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)። 📖👈🏾🤔
* ስለዚህ ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና መመለስ ትክክል እንደሆነ ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ጭምር ፡ በበርካታ አንቀፆቹ መስክሯል። 🤔
ሚካኤላ እርጉዝ ነሽ አደል ምርት ኢትዮጺያዊ ቆጆ ልጅ ነው እምትወልጂው👌
እኔ ምልህ ከማቀው ትንሽም ቢሆን ልምከርህ ወድሜ ልጅቷ እክብካቤ ያስፈልጋታል በዚ ቪዲዩ ሳይህ እዳላደክ አላፊነት የምትወስድ አይመስለኝም ነፍሰጡር ሴት የምትበላው የምጠጣው ጥንቃቄ ያስፈልገዋል ልጅነት ይዞህነው አቃለው እሷ ከበላህ በሀላ ወይም እያጉረስክ አጥግባት ከሀኪሞች ምክር ውሰድ ሌላው ደግሞ ጅል የምትለው ተወው በተረፈ እመብርሀን በሰላም ሁለት ታድጋት እግዚያብሄር ከናተ ጋር ይሁን❤❤❤
ኤፊ በጣም በጣም ደስ ይላል,ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪን አመስግኑት::እሷ ግን 1ኛ ነች መልኳ,ስርአቷ,እርጋታዋ ሁለነገሩዋ IT’S JUST WOWWWW 👍👍🏿.ፈጣሪ ፍቅርን ሰላምን ጤናን መተሳሰብን ጨምሮ ይስጣችሁ,ጏደኝነታችሁን/ትዳራችሁን ይባርክ🙏🙏🙏በተረፈ ከኢትዮጵያ እንደተመለስክ በናፍቆት ብዛት እንዳስረገዝካት ያስታውቃል የ6ወር እርጉዝ ትመስለኛለች 🤣🤣🤣 👉🏿እና ደሞ ለ JAHNNYም ምከረው ከሁለት ቀን በፊት አብራው youtube ላይ የሰራችውን i think (Maya) እሱ ደሞ ከሷ ጋር ቢሆን 👌🏿👌‼️በተረፈ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ BRO 🙏
ወንድሜ ለቤትህ አዲስ ነኝ የካብል ቪዲዮ ወይም እስቶሪ በጣም እወዳለው በተለይ በወጣትነት በሀይማኖቱ ጎበዝ ሰው ደሞ ይበልጥ ያስደስተኛል ግን አደራህን በእምነትህ ፅና በፍቅረኛህም ፀንተ ለመኖር ፀልይ በተለይ ውጭ ሀገር የምትኖሩ ፍቅረኛ መቀያየር ኖርማል ነው አተ ግን እውነተኛ ክርስትያን ከሆንክ ክርስቶስ የሚጠላውን አታድርግ በአንድ ፅና ጌታ ይርዳህ የድንግል ልጅ ሂወታችሁን ሁሉ በፍቅር ያኑራቹ❤❤❤❤
wow በጣም ደስ ይላል የምታደርጓቸው ነገሮች ሁሉ ከልባቹ ስለሆነ ትለያላቹ
80k congratulations efi 🎉🎉now let's go to 100k ena demo ke mikaela gar bezu video entebekalen we love her❤️❤️
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
☝🏾☝🏾☝🏾
@መክሊት ቢዲ ቪኤፍ
It’s funny she doesn’t like holes. My daughter is the same. It is called trypophobia. I first learned the word from her then I had to Google it, but she eats injera no problem. She doesn’t think of it that way because she grew up eating it. At least for now. I am assuming she is expecting a baby so it is better not to feed her uncooked meat just for extra protection and safety. Congratulations and good luck with the baby! You are so cute together! ❤️❤️it is sad she can’t eat injera, Please get her a slice of bread so she can enjoy it too ❤
Best video new efi yemechesh brother👌🔥
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
☝🏾☝🏾
@ብሩክጃኔ
ኤፊዬ ደስ ምትል ደርባባ ልጅ ናት አደራ እንዳታስቀይማት ያው ዝለቁ፣ ተጋቡ ውለዱ፣ ብለን መርቀናል🙏❤🎊
ኤፊ ሚስትህ በጣም ከምልህ በላይ ምርጥ እና ጥሩ ልጅ ነች ይመቻቹ ልጅ ቀልጅነት እዴትያምራል ሌላው ኤፊ የጨርቆስ ልጅ ፍቅረማርያም የሚባል ልጅ በስደት ወደሱ ከገባ አቢኒን ጠይቀው ብዬነበር ምላሹን ካንተ ሳላገኝ ባጋጣሚ እየተዝናናው ሲገባ ማመንነው ያቃተኝ በህልምነው በእውኔ ብዬ በጣም ደነገጥኩ ከዛ ተረጋጋውና ፍቅረማርያም ብዬስጠራው እራሱነው ይሔን የምልህ በጣም ከብዙ አመታት በኃላነው ያገኘውት ቢያንስ ከ20 አመት በላይ ይሆነናል ለዛነው እና እግሊዝ በሱዳን ሔጄ ነው ብሎ እኔም ከሰውጋር ነበርኩ እሱም ከሰውጋር ነበር አላወራንም አድሬስ ተለዋውጠን ተለያየን ያለሁት ማቺስተር ነው ስላለኝ ማቺስተርን በደብ ብታሳየኝ ኤፊ ደስ ይለኛል እሱ የጨርቆስልጅ የተገናኘነው ኮተቤ ነው በተረፈ ይመቻቹ።
😢
በሰላም ያገናኛቹ❤
ፍቅረ ማርያም ማን ያባቱን ስም ታቂዋለሽ
@@MelatTsegaye-by8edእሺ እዳልሳሳትነው በቅርቡ ስለምንገናኝ ጠይቄው እነግርካለው እና ማቺስተርን በደብ ቀርፀኸ ባየው ደስተኛነኝ ካላስቸገርኩህ በተረፈ ሚካኤላ ባለቤትህ ምርጥዬነች ይመቻቹ ኤፊ
@@Etyoppiya እሺ ቆይማ አሁን ኢትዮጵያ ነው ያለው አይደል እንደውም አሁን በቅርቡ ነው ያገባው መሰለኝ
ምርጥዬ ይመችሽ ልጅ በልጅነት ባናና🎉🎉🎉
ኤፊ 100k እናሰገባው
አቦ ምቸት ይበልህ አቀራረብህ ሁሉ ነገር አሪፍ ነው በርታ
You positive guy thank you for including Eritrean as well!
አስጭነህ ሳትነግረን😂😂እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤❤የሀበሻ ወንድ የምወድላቸው ነገር ባህላቸውን ይወዳሉ ❤❤❤ልጅት ሀበሻ ነው ምትመስለው በዛ ለይ እርጋታዋ👌በደንብ ያዛት
ሀበሻ አይደለችም እንዴ
@@መዲነኝየጃእፈርእናት አደለችም ግን ትመላለች
@@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
ኢትዮጵያውያን መልካችን በየአይነቱ ነው፦
እርግዝናዋ ያምራል በጣም እንኳን ደስ አለህ ኤፊ 🥰🥰🥰
Really good GoBaz nahw 🎉😊
efi I love it bero gondar yezkat naaaa
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
☝🏾☝🏾☝🏾
@መላኩተረፈ
የኔ ዉድ ስታሳዝን ♥️😂😂♥️♥️♥️
ልጅቷን በጣም ነው የወደድኳት❤❤❤ቋንቋ አስተምራት
Wowww Betam temarelchiw getan ergatwu me to tekabekbt bro ❤❤
በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት😊
Efi congratulations bro i am so happy for you ❤
እቺማ ገጠር ተወልዳ ገጠር ያደገች ጨዋ ወልዳ ጨዋ ያሳደጋት ምርጥ የጎንደር ልጅ ነው ምትመስለው
ጥፉ ከዚ ባላገር ..ሗላ ቀርነት ጨዋነት አይደለም። የከተማ ሰው ነው ሁለ ገብ.. ገጠሬ
Jil komeche
ገጠር የተወለደ በሙሉ ጨዋ አይደለም
😂😂😂@@Hableelias
@@SamsonG-jn5kl zegemete gala
ante tefa kebte eze min yeseral🤐🖕
ስማማ በስስት እያት ስታያት ደግሞ በጣምታምራለች
I am proud of you for being my generation, I have respect my brother💯✌
የሚከባበር ትውልድ ያኮራል ፦ 🫡
3:08 Congra she is pregnant 😂🎉🎉🎉
gobez nehe seteqeda 🤗esuwam menem atelem gobezoch🤗
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
☝🏾☝🏾
@ኦሊአበራ ዩአይ ኢኤስ
I know that views and subscribers have increased a lot, but please, at least one Vlog
በጣም ምወዳት ልጅ ስታምር
ታምራላችሁ
❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ወንድሜ ሲበላ ኮፍያ ትደጎ ሸርፕ ተከናንቦ አይበላም ምግብ ክቡር ነው ይችን ነገር አስተካክል በተረፈ በርታ
አንተን ለማስደሰት አይደልም ሚኖረው.. ኮተት. , ከሱ ምን ተማርክ?
atemekegne, mekegna
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
#አሌክስ ኢቲ ቪኤም ዩኤክስ
@@AlexEt-vm5ux
Tikikil
Alright
I can say anything I say congratulations both of you 👨👩👧
ሚካኤላ እርጉዝ ነች ላይክ አምሮዎት ነው video wn like adrgulat❤
ቺኮ ግን በስማም ስርዓት ብትል መልከኛ አንደኛ ይመቻቹ 💚💛❤️✌️
Nice video 👌
U r charismatic, funny & polite 👌
Young charming kids ; beautiful couples
👌👌👌
Wow she’s pregnant congratulations 🎉🎉
What is the name of the restaurant i am planing to come to London its beautiful and the food i like the way you blees the food God bless you10uot of 10 ❤🎉
እየበላክ ኪስ ገጨካት አይ የሸገር ልጅ ይመቻችሁ ችኳ ወርቅ ነች ❤❤❤❤እመብርሀን በሰላም ታገላግልሽ
መሳም = [ኪስ]
ጎበዝ ባርክ መብላትህ
bro it's good work go to next vedio
10/10 ልጅቷ ግን በእናቷ ወይም በአባቷ ሃበሸናት አለበት ነጭ ሆነው እንደዚህ ዓይነት ጨዋ ሴት አይቼ አለውቅም ፕልስ ተንካበካበት i am proud of you thank you for sharing ❤❤❤❤❤❤
Wow happy family
Oh she is pregnant 🎉🎉🎉 God help you ❤❤ I wish baba come soon 🎉🎉🎉
በርቱ ኢትዮጵያዊያን
ጥሬ ስጋ ፈረንጆች የናቅሃቸው ይመስላቸዋል ጥሬ ስጋ ብሉ ስትላቸው አውሬ ነው ጥሬ የሚበላው ይላሉ ይባላል
ውሻ እና ድመት አውሬ ናቸው እንዴ ፧ 🤔
Don’t laugh when you pray Efi , other than that you’re doing great and Congratulations about your cute girl friend pregnancy 🤰
Day by day this man is coming my favorite ...and he will be daddy sonn😅
ኤፊ በጣም የምታምር ልጅ ነህ girlfriendህም ደስ ትላለች ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ
ኢፊቾ ያራዳ ልጅ ይመችሽ
እሷላረገዘችው አተን ጥሬ አማረህ😂 አስረጋዡም ያምረዋል😅
Amen Amen Amen. So proud of you 🙏🏾
Awwwwww... sitamiru efi lucky boy...
Raw meat not good for pregnant lady. And she didn't eat much.. take care of her.
I love you አላትኮ ከምግቡ በፊት ያላላትን ወንድ ልጅ ትኩረቱ ሆዱ ላይ ነው ከጠገበ ቦሃላ ነዉ I love you የምልለዉ
አሜን ይህን አተዉ ለሚንከራተቱ ወገኖቼ ትሰጥ ዘንድ እንለምንሀለን አሜን
She is pregnant 😮
i js check it when u say she is
ወላሂ እዴት እዴወዲዲኳት ሥትሺኮረመም በጣም ነዉ የምታምር ❤❤❤
1st 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Semuni 1 batch kene yemiyans 1 tmrt bet nw yetemarnew...Gulit sefer cherkos abren nw yadegnew...enem be sedet lela hager negn...teseden aleken ye cherkos lijoch. Kene jemaw engliz nw yalew...enmetalen le gubegne. Cherkos jema. intelligent and street smart nen. I am proud of my people all over the world.
Tnxs Efi, i know the small Ethiopia in London due to U!!!
Oh am z first one 🎉
She looks Ethiopian ❤❤❤❤ beautiful
ወይኔ አበሻ ነው እምትመሥለው❤
Editing papa ✌👌👌
Day by day this man is coming my favorite ...and he will be daddy soon😅
Teray Tsega= Tapeworm. That's why we have Kosso for medicine. Also, like Japanese and other cultures, traditionally you drink alcohol with it.
Wow c'est fantastique les restaurants Éthiopien . C'est noté pour la prochaine vacances merci a tout les deux continuent comme ça .bref bon courage et fais nous rêves ancor 👍🥰✨️✨️✨️🩵
yabede fiqr yizoshal bro
😝😝😝😝
Congrats bro she looks pregnant 🎉
የት ሀገር ነዉ ንገሩን ቦታዉን?
ኤፊ ዛሬ ገና የመጀመሪያው viewer እና የመጀመሪያው ኮሜንተር ሆንኩኝ እና ይሄን በተመለከተ የቼልሲ ሜዳ ብትሄድ ደስ ይለኛኝ please 🙏🙏🙏🙏
100% Cap
@@ZEZU_Gaming 😥😥😥😥🙆🙆🙆
Efi ,Mikyla 25 cent 😂 I love you all 🥰❤️
እርጉዝ ከሆነች congratulations!!!!!
Congregation 🎉efi❤😊
ላኔ የታያ ላማን ታይቶሃል እርጉዝና ታያ 🤭😂😂♥️♥️♥️
She is pregnant 🎉😍😍
እርግት ያለች ጉደኛ እግኝተአል
በደንብ እንደጨዋ ያዛት
እበሻ ይባላል ስንት የሚያስጠሉ አሉ
ግን አንትንም አደንቅሃለሁ።
Betam Tamralachuh mechereshchuhn yasamrlachuh
Lilgtu Meskel eserlat yegeter lig new yemtmesl ergatawa batam yamral
Befkr yanurachuh🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ኢትዮጵያ ስትሄድ እዘሀት ሂድ አስጎብኛት የኔ ማሮች ስወዳችሁ❤❤❤
Mikaela argzalech look at this 3:18
Yeah 🥺
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
☝🏾
@ጋጋሪአክሽን
Hey bro what is the difference between Ethiopian and ሀበሻ ?
እርጉዝዬ ❤❤❤❤❤❤
🧶Efi, enkuwan des aleh! Please, temeherthen University/College gebteh mecheres alebeh! Begon eyeserah temar! Ahun ye memariah gize new! Be huwala endaykocheh. Goodluck both! 👍😁
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
☝🏾☝🏾☝🏾
@ኤልሳቤጥሃይለሥላሴ
አስረገዚክ😂😂😂 ጥሩ
hey, kid i like your show, reasonable, sociable, great smiling, how you use the word to explain with detail. you just love the people around you. i wonder why you don't a dog, to carryout left over food. (just joking). awesome. keep up the spirit of our community.
ሚስትህን አማርኛ አስተምራት ቆንጆዬ አማርኛ ተባሪ በላት😅😂😊❤
Holes fear is called trypophobia. As ethiopians used to eat injera, we don't have that fear when we see injera. 😅
Habsha kemis lemaslebs beal kemtetbk lemn church atwsdatm netela menamn aslbseh please
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ኢዙሳም ቪሲ ኤንኤን
Efi yerade liji baxami new metimachegne efi ?
Gin 1tiyake alhegne efi ?liji wolidehali ende
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@አቡሽደሳለኝ
ልጅ ጠብ ልታረግ ነው ያርግልህ Efi
EFI yimechish bro
ዋዋዋዋ ብና አቀዳዷ ልዩ ነዉ❤❤❤
እግዚአብሔርዬ ይህንን ልጅ ህበሻ አጋባው 🙏 አይ ፍቅር ወስዶ ከምን ጋ እነደሚያላትም ባንተ እይሁ በዚህ እድሜህ ሀይማኖትህን አገርህን የምትወድ ድንቅ ልጅ ነህ ግን ያገባህው 🫤🫤
Mn agebah fesam
@@YeabsraYeab-li8eb
አንትስ ምን አሀባህ የፈለኩትን አስተያት መጻፍ መቴ ነው ሹጣም
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
☝🏾☝🏾☝🏾
@@YeabsraYeab-li8eb
ወይኔ ኤርትራዊን ቆጅየ አይን አፋር ናት 🎉🎉🎉😂😂😂ተሽኮረመመች ዋውው
ህልም😂
ካሬቢያን ብርቲሽ ናት❤
@@adanchetesfaye285 አልገባኝም
Pathetic 🚮🚮