🦋ትልቅ ችግር ተፈጠረ ሀይሚ እውነታውን አወቀች😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 4.8K

  • @ሪችየንግስቴእህትአትጠገብ
    @ሪችየንግስቴእህትአትጠገብ 18 วันที่ผ่านมา +716

    ወይኔ ሀይሚየ የኔ ናፍቆቴ💋💋
    ምንም ቢፈጠር ከሀይሚ ጎን እንሁን የሚል👍👍

  • @AdayAbebe
    @AdayAbebe 18 วันที่ผ่านมา +459

    እንዳቺ አይነት ሺ የወለድ ሀይሚዬ😘😘😘💗💗💗💗💗💗💗💗

    • @hulemadis2776
      @hulemadis2776 18 วันที่ผ่านมา +2

      እውነት ነው

    • @Alain8880
      @Alain8880 18 วันที่ผ่านมา +1

      ብሩኬ በቃክ ኸረ😮😮😮😮

    • @Widnesh-u8x
      @Widnesh-u8x 18 วันที่ผ่านมา

      ፕራክ ነው

    • @ሐገርሰላምyouTube
      @ሐገርሰላምyouTube 18 วันที่ผ่านมา

      ኮራሑባት ፈጣሪን

    • @nati1116
      @nati1116 11 วันที่ผ่านมา

      🥰🥰🥰

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 18 วันที่ผ่านมา +539

    ብርኬ በጣም ተጨማለክ ለተመልካች ክብር ይኑር አበዛከው

    • @tesfayekebede-iv1cd
      @tesfayekebede-iv1cd 18 วันที่ผ่านมา +2

      በትክክል

    • @MakiyaMakiya-j4u
      @MakiyaMakiya-j4u 18 วันที่ผ่านมา +7

      ፕራንነው አለቀ በቃ

    • @ZinabDd
      @ZinabDd 18 วันที่ผ่านมา +1

      👍👍👍​@@MakiyaMakiya-j4u

    • @Zenabeyene-d5p
      @Zenabeyene-d5p 18 วันที่ผ่านมา

      Biruke gin takayara yemitilut😢

    • @amartube7927
      @amartube7927 18 วันที่ผ่านมา

      😅😅ቢድወ ጨርሱ

  • @HayatTrk
    @HayatTrk 18 วันที่ผ่านมา +137

    እንደዚ አይነት ፓራንክ አነፈልግም የምትሉ ❤ 👍👍👍

    • @negestinina-dg6pi
      @negestinina-dg6pi 16 วันที่ผ่านมา

      እኔኮ ቀልዳቸው እንዴት እንደምያሰጠላኝ መጃጃል 😤😤😤ለብር ነው ኮ እንደዚ የሚጃጀሉ

  • @ShadensamiraAlbshri-ge5gl
    @ShadensamiraAlbshri-ge5gl 18 วันที่ผ่านมา +176

    ሀይሚዬ ሁሌም ከጎንሸ ነን የኛ ጨረቃ💪💪💪💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @Mami1-kr2gt
    @Mami1-kr2gt 18 วันที่ผ่านมา +219

    ሐይሚዬ እንደ ወርቅ ተፈትነሽ ነው የተወጣሽው ጎበዝ የሴት ጀግናቨ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን የኔ ጣፋጭ

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 18 วันที่ผ่านมา +727

    ብሩኬ ለሴትልጅ ክብር ይኑርህ ሀይሚን አታስከፍት😢😢😢ሀይሚዬ ሁሌም ከጎንሽነን የምትሉ😢😢😢👍👍👍

  • @Tekikile
    @Tekikile 18 วันที่ผ่านมา +108

    ጌታን እቺ ልጅ የእይቱብ ፕሬዘዳንት መሆን ነበረባአት በጣም እድለኛነህ ብሩኬ እንደቺ አይነት ጠንካራ ሴት በማግኘትህ ጌታን እንደ ሀይሚ አይነት እህት ቢኖረኝ ምንም ባይኖረኝ ደስተኛ እሆን ነብር አይዝሽ በሚወዱት ሰው መፈተን ከባድነው በጣም ያሳዝናል በዢህልክ በአንቺ ለይ መጨከኑ በጣም ነው የምንወድሽ የኛ ጠንካራ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @almazjanka8624
      @almazjanka8624 18 วันที่ผ่านมา +4

      ቢወዳት በዚህ ልክ አይጨቅንባትም ነበር ደሞ አያፍርም ልቀጥልበት ነበር አቋረጥኩት አላለም ? በጣም ያሳዝናል

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 18 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢

    • @TigistBirhanu-x9u
      @TigistBirhanu-x9u 18 วันที่ผ่านมา

      Asafary..minim..yikirta..bilatm..betam..new..yedaberegn​@@almazjanka8624

    • @ፍሬህይወትበላይ
      @ፍሬህይወትበላይ 18 วันที่ผ่านมา +1

      ሌላ ሰው እንዳይወስድበት

  • @RahmetAwel-s4q
    @RahmetAwel-s4q 18 วันที่ผ่านมา +131

    ኧረ ብሩኬ ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ ሀይሚዬ ሁሌም ከጎንሽ ነን

  • @ሰሙበሪጊን
    @ሰሙበሪጊን 18 วันที่ผ่านมา +619

    ከሀይሚ ሀሌም ከጉኑሺ ነን የምቱሉ😢❤ የኔዉድ ድምፅሽ ረሱ ረቃ ኢኮ ኢኔን ድክም ይበለኝ😢

    • @emu-n4l
      @emu-n4l 18 วันที่ผ่านมา +3

      አሁን ደሞ ምንልትይ ነው 😮😮

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ 18 วันที่ผ่านมา

      ​@@emu-n4l ደምርኒ❤🎉

    • @TamrwaDebebe
      @TamrwaDebebe 18 วันที่ผ่านมา +1

      ንፍቅ ብለውኝ ሀይሚና ብሩኬ ምን ሊሉን ይሆን ገና ላየው ነው

    • @Aminat725
      @Aminat725 18 วันที่ผ่านมา +1

      ተነገራትፕራክ መሆኑ

    • @ዩቱብ-d
      @ዩቱብ-d 18 วันที่ผ่านมา

      ደምሩኝ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 18 วันที่ผ่านมา +1473

    ሁሌም ከሀይሚ ጎን ነኝ የምትሉ👍👍

    • @abayuhansHh-yk9ns
      @abayuhansHh-yk9ns 18 วันที่ผ่านมา +4

      💝💝

    • @Maka-bc7iv
      @Maka-bc7iv 18 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤

    • @TaroTaro-h5c
      @TaroTaro-h5c 18 วันที่ผ่านมา +1

      awo❤❤💪💪💪💪💪

    • @AyishaZeenath-hq2jk
      @AyishaZeenath-hq2jk 18 วันที่ผ่านมา +2

      ጎንምናምን ቦራንክ ነውንቁ

    • @tmalitmali1243
      @tmalitmali1243 18 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤

  • @FatemaSraj-mu3oo
    @FatemaSraj-mu3oo 18 วันที่ผ่านมา +67

    ልጂቶ ሲጀመሪ ሲነሲራት የለትም ሰዉ ለፒራንክ እንደዚ ይሳደባል ሀይም የኔ ዉዲ ጀግና አቺን ያሳደጉ ቤተሰቦቺ ታደላዉ የኔ አሰተዋይ ተናደሺ እንኮን ሰዉ ምያሰቀይም ኒግግሪ አታወሪም

  • @genetmesfin4299
    @genetmesfin4299 18 วันที่ผ่านมา +344

    ፕራንክም ቢሆን በዚህ መጠን ያስጠላል ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ የኔ ጀግና በጣም በጣም ነዉ የምወድሽ እግዝአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ።በሁሉም ነገር ከጎንሽ ነን።

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl 18 วันที่ผ่านมา +11

      ባክሽ ሃይሚ ታውቃለች ለስራ ነው

    • @genetmesfin4299
      @genetmesfin4299 18 วันที่ผ่านมา +3

      አይመስለኝም

    • @RahelRahel-bv3ii
      @RahelRahel-bv3ii 18 วันที่ผ่านมา

      Yes Tawaqalachi Lashiqe New😅😅​@@KelemEshetu-ju3pl

    • @AfruMahmud
      @AfruMahmud 18 วันที่ผ่านมา

      Yesua ayetaychum ateshaqabetu

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 18 วันที่ผ่านมา

      ara​@@KelemEshetu-ju3plara ayqimi

  • @Tsegi
    @Tsegi 18 วันที่ผ่านมา +143

    እልልልልልልል መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ስለቴን ሰማኝ እልልልል🙏🙏🙏🙏የጨረቃዎች ፋሚሊ እንኩዋን ደስ አላችሁ💗💗💗🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂💐💐💐💐💐💐💐

    • @genetadhanom2532
      @genetadhanom2532 18 วันที่ผ่านมา +1

      Enem le fkiracjew betam imysichenki neber haym demo yikir beywina ena you must Demand ❤❤❤❤❤❤❤

    • @SansungA04e-g5w
      @SansungA04e-g5w 18 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ፡ጭራሽ ለሱም ትሳለማላቹ አረ ተዉ ስለት ለአንድ ፈጣሪ እንጂ ለማንም አይገባም ምመለከዉም አንድ ፈጣሪ አላህብቻ ነዉ ነዉ

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 18 วันที่ผ่านมา +1

      እንኳን አብሮ ደስአለን

    • @wqwsew6021
      @wqwsew6021 16 วันที่ผ่านมา +1

      እልልልል እንካን ደስ ኣለሽ እህት ላንቺ የሰማ ለኔም ይስማኝ😢😢

  • @Maskaram-c9k
    @Maskaram-c9k 18 วันที่ผ่านมา +173

    ሃይም. የኔ. ጃግና. የኔ ቂምም. ልባም. ሴት. ናሽ. 👍👍👍👍

    • @Ahedu-j7j
      @Ahedu-j7j 18 วันที่ผ่านมา

      በናትሽ ደምሪኝ

  • @lamrishwa9378
    @lamrishwa9378 18 วันที่ผ่านมา +21

    ሀይሚ ተመችተሽኛል የልብስ መስቀያ አላለችም 😂😂😂😂😂 ግን ብሩኬ ቅስሟን ነው የሰበርከው ፕራንክም ቢሆንም ሀይሚን የማይመጥናት ቦታ አውለህ አዋርደሀታል ተመልካች መጣም አዝነንበሀል 😢😢😢😢😢 ሀይሚ ዋጋውን አስከፍይው የኔ ወርቅ ሀይሚ ተጎንሽ ነን ❤❤❤❤ ብሩኬ ግን ተበርከህ ይቅርታ ጠይቅ 😢😢😢😢😢😢

  • @SwSw-iu7qu
    @SwSw-iu7qu 18 วันที่ผ่านมา +243

    ሀይሚዬ ደግሞ ዉበትሽ እየጨመረ ሄደ የኔ ቆጆ❤❤❤❤

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ 18 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ🎉❤

    • @saadaa6222
      @saadaa6222 18 วันที่ผ่านมา +1

      😅😅😅አየኮሜት😅

    • @jebdb
      @jebdb 18 วันที่ผ่านมา +1

      አር ከስታለች

    • @Xvbbddg
      @Xvbbddg 18 วันที่ผ่านมา +2

      ሜካቡን እየጨመረይመጥታለይ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 18 วันที่ผ่านมา +109

    ሀይምዬ ዋጋ አስከፍያው አንጀቴ ሲያሳርረነው በእውነት የከረመው ፕራንክም ልክ አለው ተንበርክኬ በሚዲያ ሕዝብ እያየ ይቅርታ ይጠይቅ በሙዲያነው ያሳቀቀሽ ብሩኬ አዝነናል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DhDg-yc4mq
    @DhDg-yc4mq 18 วันที่ผ่านมา +205

    አይ ሀይሚየ የኔ ጀግና የልብስ መስቀያ ነዉ እምትመስለዉ አላለችም😅😅😅😅😅❤😅😅የኔ ጀግና🎉🎉❤❤❤

    • @TUg-q3l
      @TUg-q3l 18 วันที่ผ่านมา

      ምን😂😂😂😂😂😂

    • @Ahedu-j7j
      @Ahedu-j7j 18 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ጋሻ ነኝ😊

    • @mulumulumohammed9630
      @mulumulumohammed9630 18 วันที่ผ่านมา +1

      እደት እዳሳቀችኝ

    • @MartaMeno
      @MartaMeno 17 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅

    • @BikiBiki-d7b
      @BikiBiki-d7b 17 วันที่ผ่านมา

      Min alisimawum alich inde😂😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @narikkunimullan2469
    @narikkunimullan2469 18 วันที่ผ่านมา +31

    የኔ ቅመም💕💋ንግግሮች እኮ ልብ ሰረሥረዉ ነዉ የሚገቡት የኔ ጀግና 💪💪💪💪💪❤️❤️❤️🎉🎉🎉💕💕💕💕

  • @MeskelaFekede
    @MeskelaFekede 18 วันที่ผ่านมา +404

    ተመስገን ማነዉ ፕራክ በመሆኑ እደኔ ደስ ያለዉ🙏🙏🙏🙏

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ 18 วันที่ผ่านมา +4

      ደምሪኝ🎉❤❤

    • @Weloyewa-r1o
      @Weloyewa-r1o 18 วันที่ผ่านมา +2

      ማርያምን ደምረኝ 🙋‍♀️ብሩኬ በጣም ተመቺቶኛል ወፈሉን ይመልስ እሰይ

    • @لنبتتببنه
      @لنبتتببنه 18 วันที่ผ่านมา +1

      አላመኩምምቅርምቅርስትልሳመቻትእኮሀይሚቆጆ❤❤❤❤❤

    • @Asada23-iv3wk
      @Asada23-iv3wk 18 วันที่ผ่านมา +1

      ኘራንክ እኩ የሰውን ማንነት ያሳውቃል የምርወገን ሥቱን ታዘበውያኔ ብሩኬ በርታ ሀይሚምእደዛው

    • @samerisweet2818
      @samerisweet2818 18 วันที่ผ่านมา

      ፕራንክም ቢሆን የሐይሚን ክብር ዝቅ ያደረገ ወራዳ ጅል ነዉ ::

  • @MuluGidey-m8u
    @MuluGidey-m8u 18 วันที่ผ่านมา +98

    ሀይሚ ቆንጆ እንዴት እደምታምሪ የኔ ውብ ጀግና ሴት ነሽ ስለአንቼ መናገር ቃላት ያጥረኛል ብሩክ ታድለሀል እሷን የሰጠክ እናትክ በደንብ መርቀውሀል ሀይሚ ቤተሰቦችሽ እዴት ነው ያሳደጉሽ የነሱ ውጤት ነው🎉🎉🎉

    • @Grgc-y6l
      @Grgc-y6l 18 วันที่ผ่านมา

      ኣልቀረብሽም😂😂😂😂

    • @sil-fikifu9j
      @sil-fikifu9j 18 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ልክ ብለሻል

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 18 วันที่ผ่านมา +466

    ሀይሚን የነካ የለዉም በረካ የሚል 👍👍👍😂

    • @shwayacake4834
      @shwayacake4834 18 วันที่ผ่านมา

      Ye sewe chanal batetekemu teru nwe

    • @FateYimam-k2s
      @FateYimam-k2s 18 วันที่ผ่านมา

      👍👍👍👍🥰

    • @elyasGerma
      @elyasGerma 18 วันที่ผ่านมา

      አረ ወንዲምየዉ ማሥታረቅህ ነዉ ደግሞ በረካ የለዉም ይላልደ

    • @MominaaMominaa-gd8vt
      @MominaaMominaa-gd8vt 18 วันที่ผ่านมา

      ክክክክክክ

    • @naxijesus3741
      @naxijesus3741 18 วันที่ผ่านมา

      @@AbGrace138 😂😂😂😂አዎ

  • @Meron374
    @Meron374 18 วันที่ผ่านมา +73

    የኔ ኩራት ጀግናዬ ሁሌም የምተማመንበሽ ሁሌም ከጎንሽ ነን አደራ ኘራክ ይቅር የተዛዛ ጥሩ አይደለም በዚህ ይብቃችው በእለት የሚያልቅ ነው ጥሩ ይህ ከባድ ነው❤❤❤🎉🎉🎉✌

    • @ኘኘ
      @ኘኘ 18 วันที่ผ่านมา +1

      የኔ ዉድ እህት አንቺም ልዩናሽ🔥💪💪❤❤

    • @Ahedu-j7j
      @Ahedu-j7j 18 วันที่ผ่านมา +1

      በናትሽ ደምሪኝ ጀማሪ ነኝ

    • @ኘኘ
      @ኘኘ 18 วันที่ผ่านมา

      @@Ahedu-j7j እሽ አንቺም መልሽ😒

  • @Meazafikru
    @Meazafikru 18 วันที่ผ่านมา +63

    ሃይሚ ቆንጇ አይክፋሽ ከብሩኬ ጋር ወደ ፊት ❤❤❤❤❤ፍጼ እናመሰግናለን

  • @KsaKk-hz9yh
    @KsaKk-hz9yh 18 วันที่ผ่านมา +36

    ብሩኬ ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ ሀይሚን አታሰከፍት 😢😢😢😂😂 ሀይሚዬ ሁሌም ከጎንሸነን የምትሉ😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍

  • @DeseMan-m3x
    @DeseMan-m3x 18 วันที่ผ่านมา +122

    ለሴት ልጂ ክብር ይኑርህ😢ትክክል አይደለህም የምትሉ

    • @Ahedu-j7j
      @Ahedu-j7j 18 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማር

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 18 วันที่ผ่านมา +1

      @@Ahedu-j7j Demerign Wode Swedish

  • @abebuch3675
    @abebuch3675 18 วันที่ผ่านมา +15

    ሐይምየ የእውነት በዚህ ዘመን አንች የመሰለች የሴቶች ተምሳሌት መኖርሽ ደስ ብሎኛል ጥንካሬሽ ስርአትሽ ሁሉንም አሟልቶ የሰጠሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያማረ የተዋባ ያድርግልሽ ምንም ቃል አይገልጽሽም ❤❤

  • @MuluGidey-m8u
    @MuluGidey-m8u 18 วันที่ผ่านมา +50

    ሀይሚ ቆንጆ እንዴት እደምታምሪ የኔ ውብ ጀግና ሴት ነሽ ስለአንቼ መናገር ቃላት ያጥረኛል ብሩክ ታድለሀል እሷን የሰጠክ እናትክ በደንብ መርቀውሀል ሀይሚ ቤተሰቦችሽ እዴት ነው ያሳደጉሽ የነሱ ውጤት ነው

  • @zenshbalgo524
    @zenshbalgo524 18 วันที่ผ่านมา +85

    አራ በጣም ያስጠላል ፈጣር ይቅርታ ይበልክ ብሩክ ሀይም የኔ ቆንጆ ጀግና ክብርሺን ያስጠብቅሽ ጀግና ሴት

  • @BbHh-um3zn
    @BbHh-um3zn 18 วันที่ผ่านมา +49

    ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ የኔ ጨረቃ የኔ ጅግና ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ብሩክ ለሀይሚ ክብር ይኑሩ እደዚ አይደረግም አዛ❤❤😢😢😢

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 18 วันที่ผ่านมา +79

    ብሩኬ ፕራንክም ቢሆን የዚህን ያህል ያስጠላል ኤጭ አበዛህው ክብር ስንሰጥህ ተከበር😡😢 ሀይሚዬ የኔ ጀግና የጋሽዬ ልጅ ጥሩ ቤተሰብ ያሳደገሽ ሀይሚዬ ኑሪልኝ❤❤

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 18 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

    • @MerfaBajgimv
      @MerfaBajgimv 18 วันที่ผ่านมา

      ❤❤🥰🥰

    • @GoogleId-h9n
      @GoogleId-h9n 18 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ያስጠላል የድሮው ብሩኩ አይደለም 😢😢

  • @TYy-xc7bu
    @TYy-xc7bu 18 วันที่ผ่านมา +470

    ማነዉ እደኔ ከመጀመሪያዉ ጀምሮ ፖራክ አደሆነ የጠረጠረ😅😅😅😅😅

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 18 วันที่ผ่านมา +25

    ሀይሚዬ እንደወርቅ ነዉ ተፈትነሽ ያለፍሽዉ የኔ አበባ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @araguaragu1859
    @araguaragu1859 18 วันที่ผ่านมา +129

    ፕራክም ቢሆን ልክ አለው የሴት ልጅ ክብር አለው ስትል አልነበር በዚህ ልክ ሀይሚኮ እዳተ እየተለጣጠፈች አይደለም ፕራክ እምሰራው ሀይሚዬ የኔ ጀግና ሴት

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl 18 วันที่ผ่านมา +1

      ክብር የሚነካ ነገር መቼ ሰራ

    • @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ
      @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ 18 วันที่ผ่านมา +6

      እረባክሽ እጣገቦ እየተሳሳመ አትስደቢያት እያለ ቅስሞን ሲነኩትአልነበር እስኺጂ ና የሀይሚ የሰራችዉን ፕራክእይ እሷ እድህ ብትላላጥበት ከሌላወድጋ በቅናት ያብድነበር😌

    • @FbdbEhe
      @FbdbEhe 18 วันที่ผ่านมา +1

      እረ ስራ ቾው ነው እካ ፕራክም ነው

    • @ዲናረይ
      @ዲናረይ 18 วันที่ผ่านมา

      ኣረ ባክሽ ኣይንሽን ደና ነው😮​@@KelemEshetu-ju3pl

  • @saadajamal977
    @saadajamal977 18 วันที่ผ่านมา +15

    ቡሩኬ ለተመልካችም ይሁን ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ እኛ ልጅቷ ተከፍታ ማየት አንፈልግም ታሳዝነኛለች አይዞሽ ሃይሚየ አንች ጀግና ሴት ነሽ😢😢😢😢 አንተ ደግሞ በዚህ ልክ ክብርህን አትጣ ሰው ሲያከብርህ ተከበር ሃይሚ ለአንተ ተበቂም በላይ ናት ስራአት የሌላትን ሴት እያመጣህ ድብርት ውስጥ አትክተተን ስራ ነው እናውቃለን ግን መልካም ነገር ስራ

  • @ቲቲዕባይዉቅሮ-ጨ5ነ
    @ቲቲዕባይዉቅሮ-ጨ5ነ 18 วันที่ผ่านมา +89

    ሀይሚ ናፍቀሽኝ ነበር የኔ ጨረቃ የኔ ጅግና ሴት💜💪💪

  • @EyerusTadesse-f2c
    @EyerusTadesse-f2c 18 วันที่ผ่านมา +38

    ሀይሚ የኔ ቆንጆ ደስ ብሎናል የኛም ልብ ነበር የተሰበረው አሁን ግን እኛ ፊት እንደውነተኛ ፍቅረኛ ስሩ የውነት ሁኑ በደንብ አሳውቁን የልተሳለ አለ እንዴ ምን ያህል አንደምትወደድ ይሄ ትልቅ እድል ነው ተመስገን ❤❤❤❤❤

  • @amalali9768
    @amalali9768 18 วันที่ผ่านมา +31

    ሃይሚ, የሴት ተምሳሌት ወርቅ ሴት ! ሴትነትን ያስከበርሽ! ለሚዲያ ካልሆን ይህ ባህሪሽ አምላክ በህይወትሽ ሙሉ በዚሁ እንድትቀጥይ ምኞቴ ነው! ሴትነትሽን ከፍ ስላደረግሽና በተቃራኒው የሴትነትን ክብር ዝቅ ላደረጉ ጥሩ ትምህርት ይሆናል!

  • @wuwjusdjdjdhh7176
    @wuwjusdjdjdhh7176 18 วันที่ผ่านมา +26

    ብሩክ ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ እደዚ አይደረግም ።ሀይሚዬ የኔ ጅግና።ግን ሰው አትመኝው እዳትጎጅ

  • @ኤፋይቱብ
    @ኤፋይቱብ 18 วันที่ผ่านมา +82

    ሀይሚየይ የኔ ጅግና ሁሉም ከጎንሽ ነው
    የኔ ማር ስወድሽ 🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @WasKan-pl3be
    @WasKan-pl3be 18 วันที่ผ่านมา +135

    ዋው ዛሬ የመዳብ ቅመም ጀግና ሁናለች አንደኛ ነኝ ይመቸኝ❤❤❤😂😂

    • @AlmazAlmaz-ys6ff
      @AlmazAlmaz-ys6ff 18 วันที่ผ่านมา

      ይመችኝ ብልጥ😅😅😅😅😅

    • @WasKan-pl3be
      @WasKan-pl3be 17 วันที่ผ่านมา

      @@AlmazAlmaz-ys6ff እንደት ተሳሳትኩ

    • @AlmazAlmaz-ys6ff
      @AlmazAlmaz-ys6ff 17 วันที่ผ่านมา

      @@WasKan-pl3beሳቂልኝ😍😍 😁😂😂😁

  • @MuluGidey-m8u
    @MuluGidey-m8u 18 วันที่ผ่านมา +50

    ሀይሚ ቆንጆ እንዴት እደምታምሪ የኔ ውብ ጀግና ሴት ነሽ ስለአንቼ መናገር ቃላት ያጥረኛል ብሩክ ታድለሀል እሷን የሰጠክ እናትክ በደንብ መርቀውሀል

  • @Hyef-g9x
    @Hyef-g9x 18 วันที่ผ่านมา +11

    ወይ ብሩኬ እዴት ደሜን እዳፈላሃው አልበላ አልጠጣ እዚህ የመዳም ጭቅጭቅ እዴት እደዝህ ታደርጋለህ ወይ ሀይሚ አይዞሽልኝ ግን እራስሽ ጠብቂ ከሳሽብን አታስቢ ደግም በተክርሲታን ሂጂ ሁለዬ ሌላ አታስቢ ሀይሚ የሴቶቼ ጂግና የሰዉ መውደድ ይስጥሽ እድለኛ ነሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tigist-q4i
    @Tigist-q4i 18 วันที่ผ่านมา +45

    ሀይሚየ የኔ ቅመም የኔ ጣፋጭ የኔ ጀግና በጣም ነው የምወድሽ በርችልኝ የኔ ደርባባ የኔ ትንሽየ ጀግና ጀግና የሴት በላይ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alika-l2g
    @Alika-l2g 18 วันที่ผ่านมา +60

    ሀይሚዬ የኔ ጀግና ሁሌም ከጎንሽ ነን የምትሉ❤❤ብቻ

  • @baidaredwan5185
    @baidaredwan5185 18 วันที่ผ่านมา +59

    እፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ውድ ሀይሚዬ ጀግኒት የሴቶች አበሳ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አይዞሽ

  • @KoudessKoudess
    @KoudessKoudess 18 วันที่ผ่านมา +9

    ስጀመር እንደዝ አይነት ፍራንክ በፍፁም የለም ደግሞ አሳዘንሽኝ ይላል እንደ ምን ታዝናለ ትደስታለ እንጅ ሆን ብለ ሀይሚን ለመጎዳት ነው እንጂ ያአቀድከው

  • @Madinaimar-r9y
    @Madinaimar-r9y 18 วันที่ผ่านมา +94

    ማነው እዴኔ በረበረ ሲመለከት የዋለ በመጣታችሁ ዴስብሎኛል ግንታረቁ ሀይሚየ ሁሌም ከጎንሺነን የምትሉ👍 እኔንም አበረታቱኝ❤❤❤❤❤

  • @ሀሚ..2
    @ሀሚ..2 18 วันที่ผ่านมา +37

    የኔ ፍቅር ሀይሚ ወላሂ ነፈስ ነገረነሽ እኮ አላህ ይጠብቅሽ ማማዬ❤

  • @safihatbi3588
    @safihatbi3588 18 วันที่ผ่านมา +34

    ሃይምየ የኔጀግና የምር ኣች ኣለማድነቅ ኣይቻልም በመጥፋትሽ ከፍቶኝነበር ቡርኬ ደሞ እደዝኣነት ብራክ የምር ያስጠላል እደ ከምንምበላይ የሰው ክብር የምባል ኣለ ገባክ በተረፈ አደዝብላቹ ሰለመጣቹ ደስብሎኛል❤❤

  • @HiwotGizaw-b9l
    @HiwotGizaw-b9l 18 วันที่ผ่านมา +9

    ብሩክ አስጠላህኝ ሐይሚ አሰድቦሽ አስደፍሮሽ ለወደፋትም አይጠቅምሺም በቀልድ አስንቆሽ አሰድቦሺ ዝም ያለ ተይው የኔ ኮፍጣና ቅመም ነሺ

  • @ASYAENDRIS-pw4zl
    @ASYAENDRIS-pw4zl 18 วันที่ผ่านมา +50

    ሀይሚየ የኔ ጀግና የኔ ነብር እንዳች አዪነት ሺ ቢወልዲ አዪቆጪም❤❤❤❤❤❤❤

  • @hana.19..21
    @hana.19..21 18 วันที่ผ่านมา +25

    አይ ቡራ ከምር በዚክ ደረጃ ፕራክ ባታደርጋት ደስ ባለኝ ብቻ ግን ፕራክ እንደሆነ እኔም እረገጠኛ ነበርኩ ግን ሀይሚ ልባ ተሰብሯል😥 ሀይሚዬ የኔ እስማርት ትለያለሽ 😍🤗100%❤

  • @HehHeye-tb4ir
    @HehHeye-tb4ir 18 วันที่ผ่านมา +48

    ሀሚየ የኔ ጆግና ወደፊት አች በጣም ጆግናና አሰተዋይ ልባም ሴትነሸ ንግሰቶየ❤❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @RayaTube-ur6lw
    @RayaTube-ur6lw 18 วันที่ผ่านมา +7

    ሀይሚየ መጣሽልን የኔ ቆንጆ ❤❤❤
    ብሩክ ደግሞ በዚህ አልጠብቅህም ነበር ሀይሚን በዚች ዶቄት ትቀይራት አለህ ደነዝ😂😂

  • @abebaasefaw
    @abebaasefaw 18 วันที่ผ่านมา +28

    ሀይሜዬ የኔ ልጅ ምን ግዜም ብሆን አስተማሪ ተማሪ አይሆንም ከአላሜሽ ፍንክች አይልም በዙሪያሽ ያለውን ማን ምን እንደሆነ የታየበት ነው አሁንም እመብርሀን ከክፋ ምቀኛ ወሪኛ አሰመሳይ ትጠብቃችሁ የኔ ልጅ ፍቅር ይቅር ባይ ነው አንች ደግም መልካም ልብ አለሽ አይለያችሁ እድገታችሁ ጤናችሁ ያማረ ይሁን

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 18 วันที่ผ่านมา +213

    ቡሩክ ይህንን ይሀክል የወረድክ መሆንክን ዛሬ እርግጠኛ ሆነናን በጣም ባለጌ አስመሳይ😢😢😢😢

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 18 วันที่ผ่านมา +4

      Achi wusha zimi pirakineu

    • @ማህሌት1
      @ማህሌት1 18 วันที่ผ่านมา

      እስከመቼነው ፕራኩ​@@TryH5DFG

    • @Aminat725
      @Aminat725 18 วันที่ผ่านมา +4

      ምን አዴረገ ፕራክመሆኑንተናገረ እኮ

    • @Hamelmalyoutube
      @Hamelmalyoutube 18 วันที่ผ่านมา +3

      እጭ በቃቹ አሁንስ አበዛቹ ከመሳደብ ተማሪበት

    • @yasewchu
      @yasewchu 18 วันที่ผ่านมา +3

      ብልግናው ምኑ ላይ ነው ስለተሰደበ

  • @EmebetAwel
    @EmebetAwel 18 วันที่ผ่านมา +31

    ሀይሚ ከዚህ የበለጠ ጠንክረሽ ማየት እንፈልጋለን ብሩክ እያደረክ ያለው ነገር ደስ አይልም ካንተ አይጠበቅም ኦዴንስ አንተን በዚህ ልክ አያቅህም ተው ብሩክ ፈጣሪ ይሁንህ ከባድ ነው

  • @MazaNoor-hn9pk
    @MazaNoor-hn9pk 18 วันที่ผ่านมา +4

    እቺ ግን ምን አይናት ባላጊ ነት አሳዳጊ የባዳላቺ ዳዳብ 🥲🥲🥲😭😭😭ብሩክ ዳግሞ ላኦደስ ክብር ይኑር 😭😭ሃይምዬ ቆንጆ ዎደፍት ብቻ 🥰🥰🥰

  • @fiker1816
    @fiker1816 18 วันที่ผ่านมา +67

    ማነዉ የሀይሚን ኮፊደስ የወደደዉ የኔ ጀግና ❤🎉🎉🎉👌👍

    • @drr8432
      @drr8432 18 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ ሀይሚዬ የሴት ጀግና💕💕💪💪💪

    • @gddg8196
      @gddg8196 18 วันที่ผ่านมา +2

      እኔ

  • @BIRKE-01የናቷ
    @BIRKE-01የናቷ 18 วันที่ผ่านมา +93

    ድሮም ቀብራራው እንደማያረገው አውቄ ነበር የናቱ ልጅ የሀይሚ ሸጋ ባል❤❤🔥🔥💪💪💪

    • @jebdb
      @jebdb 18 วันที่ผ่านมา

      ሳህ

  • @MjmmMjkkk
    @MjmmMjkkk 18 วันที่ผ่านมา +110

    ሀይሚየ የኔጀግና💪💪💪🔥🔥

  • @rhamtistore9583
    @rhamtistore9583 17 วันที่ผ่านมา +2

    ሀይሚ አታግኛቸው በቃ ስልክም አታንሽላቸው የራስሽን ሂዎት ኑሪ 😢😢እሱም ሰው ሆነና ጎድቶሽ ሄዴ ቀርቀቦፍ

  • @ዩቱብ19
    @ዩቱብ19 18 วันที่ผ่านมา +44

    ልብስ መስቀያ አሻጉሊ😂😂😂ት አለች የኔ ጀግናፏ በይልኝ ሀይሚዬ❤

  • @HrPl-m8c
    @HrPl-m8c 18 วันที่ผ่านมา +24

    ሃሚየ የኔ ጅግና የኔ ንግስት ኣይዘሽ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👌👌💊💋💋💋💋💋💋💝💝💝💝💝💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @ሀዪ-ደ7ቈ
    @ሀዪ-ደ7ቈ 18 วันที่ผ่านมา +90

    የልብስ መሥቀያ አሻጉሊት አላለችም ኧረ ሀይሚየ ደብሮኝነበር😂😂😂😂😂😂

    • @Mirfa123-bt5cp
      @Mirfa123-bt5cp 18 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @EiveShv
      @EiveShv 18 วันที่ผ่านมา +4

      እውነቷ ነውኮ ወላሂ ዲቄታም ናት😂😂

    • @ZainZain-k2q
      @ZainZain-k2q 18 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @Bshf-r1g
      @Bshf-r1g 18 วันที่ผ่านมา

      😂😂የሰውን ልጅ ልብስ መስቀያ እንዴትይባላል አወቅሁ አወቅሁ ታበዛለች ሀይሚደሞ ማናትእሷስ

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 18 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂yet abatua yechi duketame

  • @walatsalase4662
    @walatsalase4662 17 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ባሩኬ እንዳዝ አያራጋም በዬ ናባር እንካን ፓራንክ ሆን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Tiggi-hk5gk
    @Tiggi-hk5gk 18 วันที่ผ่านมา +72

    ሀይሚየ የኔጀግና ምናለ ይሄን የፈረስጭራ የመሠለ አውልቃ ብጥልላት😂😂😂

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 18 วันที่ผ่านมา +1

      😅😅

    • @Yohh-r6o
      @Yohh-r6o 18 วันที่ผ่านมา +1

      😅😅😅😮😮

  • @wasihunbelay6231
    @wasihunbelay6231 18 วันที่ผ่านมา +85

    በመጀመሪያ እንኳን ኘራንክ ሆነ ሲቀጥል ብሩኬ የሚያምር የፍቅር አበባ ይዘህ ይቅርታ ጠይቃት ዛሬ ተኝቼ አድራለሁ ተመስገን

    • @ZeleKassa
      @ZeleKassa 18 วันที่ผ่านมา +2

      ቆመሽ ነበር የምታደሪው 😂😂😂😂😂ጭቀት ይጥፋ ❤

    • @mawaysh
      @mawaysh 18 วันที่ผ่านมา

      ጠይቂልኝማ​@@ZeleKassa

    • @helimahelima5706
      @helimahelima5706 17 วันที่ผ่านมา

      የምን አበባ ነዉ ከፍ ያለ ነገር ነዉ የምንፈልገዉ

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube 18 วันที่ผ่านมา +162

    የሀይሚዬ እና የብርኬ ሠላም እደኔ የናፈቀው ስቀው በደስታ በሳቅ የሚመጡበት ቀን ናፍቆኛል 😭

    • @asnaqu-rw1gb
      @asnaqu-rw1gb 18 วันที่ผ่านมา +1

      Enem😢😢😢

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 18 วันที่ผ่านมา +1

      እኔፉፀአላማረኝም😂

    • @silasila926
      @silasila926 18 วันที่ผ่านมา

      አበዛ ቡሩክ ጋዳልይ ይጊበ ከፈላጋ😮

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 17 วันที่ผ่านมา +3

    ብሩኬ ትልቅ ጥፋት ነው የሰራሗው አይሚ ላንተ ያላትን ስሜት ማወቅ የምትፈልገውን ሁሉ ያወቅ ይመስለኛል አንተም ትወዳታለህ እና ፍቅርህን ግለፅላት አሳርፋት ❤❤❤❤❤❤

  • @naxijesus3741
    @naxijesus3741 18 วันที่ผ่านมา +50

    ሃይሚ የንየ ጀግና በአዳዲስ ነገሮች በየቀኑ ነይ

  • @RhmhAli-b2x
    @RhmhAli-b2x 18 วันที่ผ่านมา +41

    እልልልልልልልል ሀይሚ የኔ ቅመም ብሩክ እደዝህ አይነት ፕራክ እዳይለመዲ ወላሂ ስት ሰው አለቀሰ ስት አዘነ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 18 วันที่ผ่านมา +233

    ዬኔ አደኛዎች❤h👑👑👑

    • @ThxJkr
      @ThxJkr 18 วันที่ผ่านมา +4

      አልሚዬ የኒጀግና❤❤❤❤

    • @شمسيةاث
      @شمسيةاث 18 วันที่ผ่านมา

      አለሜእንኮንደሥአለንእህቴ😢😢❤❤

    • @semiraseid1706
      @semiraseid1706 18 วันที่ผ่านมา +4

      አልሚዬ❤❤❤የኔጀግና❤እድ ክፉ ሳትናገረ ሁሉም ነገረ አለቀ😢ከምረ ትለያለሽ😢❤❤❤የቀብራራው. እና የሀይሚዬ❤እህት❤🎉🎉🎉❤ልዩነሽ❤የኔቆጆ❤🎉❤🎉❤

    • @halupm4n
      @halupm4n 18 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤

    • @ሀሊመት-ተ6አ
      @ሀሊመት-ተ6አ 18 วันที่ผ่านมา +2

      ሀይሚም ታቃለች

  • @سعادة-ح6ت
    @سعادة-ح6ت 17 วันที่ผ่านมา +2

    ወሏሂ ግን በጣም ነዉ የምትስቀዉ ነገር ስታቃጥል ወይኔ የፕራንክ ጥጉን ነዉ ያሳየን ብሩኬ እናመሰግናለን😂😂❤❤

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 18 วันที่ผ่านมา +235

    ሀይሚ በያት የኔ ጀግና ስወድሽ😢ፕራክ ነው ተባለ😂

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ 18 วันที่ผ่านมา +2

      ደምሪኝ🎉❤

    • @Seni1617Abe
      @Seni1617Abe 18 วันที่ผ่านมา +1

      ትጠፈጥፋታ ለች

    • @Kamila-tm2rd
      @Kamila-tm2rd 18 วันที่ผ่านมา +1

      ኧረ አችላትም ያችኮ አህያ ናት😂😂😂

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 18 วันที่ผ่านมา

      ​@Kamila-tm2rd 😅😅

    • @ሀዩነኝ-ቨ4ተ
      @ሀዩነኝ-ቨ4ተ 18 วันที่ผ่านมา

      ኧረ በቢላ ብትላት እራሱ ደስታዬ አልችል😁😁😁

  • @SalauddinSalah-u7s
    @SalauddinSalah-u7s 18 วันที่ผ่านมา +58

    ሀይሚየ ነብስሽ አይማርም የልብስ መስቀያ አሻንጉሊት ነው ምትመስለኝ አላለችም 😂😂😂😂😂ይመችሽ❤

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 18 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅

    • @Sosiyeyetadelij-fw4dz
      @Sosiyeyetadelij-fw4dz 18 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @drr8432
      @drr8432 18 วันที่ผ่านมา

      @@SalauddinSalah-u7s 😂😂😂😂

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 18 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @ሙሉደምሴ
      @ሙሉደምሴ 18 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @ሰላም2112
    @ሰላም2112 18 วันที่ผ่านมา +163

    የልብስ መስቅያ ኣሻንጉሊት ነዉ ምትመስለዉ 😂😂😂 እዉነት ነዉ የሴት ጀግና❤❤❤❤

    • @drr8432
      @drr8432 18 วันที่ผ่านมา +1

      ያሳቀኝ ፓርት😂😂😂😂😂

    • @ሀዪ-ደ7ቈ
      @ሀዪ-ደ7ቈ 18 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @MartaMeno
      @MartaMeno 18 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅

    • @Pnice-vp2nu
      @Pnice-vp2nu 18 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅

    • @danaaklilu-l6p
      @danaaklilu-l6p 18 วันที่ผ่านมา +1

      ሀሚየ❤❤❤

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 18 วันที่ผ่านมา +3

    ብሩኬ በጣም ወረድህ ያስጠላል
    ሃይሜ ጀግኒት በርች የፈጣሪ ጥበቃ
    አይለሽ ስወድሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YirgalamYitatek
    @YirgalamYitatek 18 วันที่ผ่านมา +44

    እንኳን ደስ አለችሁ ማነው እንዳ እኔ በእንብ🥲🥲🥲 ቪዲዮውን የጨረሰው ሃይሚዬ ♥️♥️♥️የኔ ጀግና ♥️♥️ሃይሚና ቡሩክ መቸም አይላያዩም የሚትሉ የት ናቸው እባካችሁ 👍👍👍👍👍የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁ ያብያላችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏የነገዋ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቀችሁ 👏👏👏👏ደሞ እኮ ማርያምን ❤ብላችሁ ስትሚሉ ደስስ ስትሉ ❤ማርያምን ብሩኬ ❤❤ትልቅ ትምህርት ነዉ የሰጠህን ለእኛ ለተመልከች እውነት ለሴት ሊጅ የአለክ ክብር ትልቅ ነዉ ❤🙏እናመሰግናለን ቢሮ 🙏🙏🙏🙏

    • @አሀምዱሊላ
      @አሀምዱሊላ 18 วันที่ผ่านมา +1

      ቡሩኬ በላጌ ነዉ

    • @SaraAlqahtany-y4q
      @SaraAlqahtany-y4q 18 วันที่ผ่านมา

      ​@@አሀምዱሊላአችነሽባለጌ

    • @ShoshySs
      @ShoshySs 18 วันที่ผ่านมา

      ​@@አሀምዱሊላኣንቺ ነሽ ባለጌ ሴትየዉ

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 18 วันที่ผ่านมา

      ​@@አሀምዱሊላአንቺ ነሽ ባለጌ

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 18 วันที่ผ่านมา +47

    ፕራንክም ቢሆን በጣም ያሥጠላል ሀይሚ ከአሁን ቦሀላ ከልክ ያለፈ መጠጋጋት ዮቅረብሽ

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 18 วันที่ผ่านมา +3

      ከሱ አትቀርቢም ምን አገባሽ በነሱ መሀል አንቺ አትቀርቢም

  • @Wudeyemaryiamleg
    @Wudeyemaryiamleg 18 วันที่ผ่านมา +44

    ሀይሚ ግን ጀግና ነሽ የሚወዱት ሠው ደሥታ የሚያሥደሥታት ዋው በተግባር 👌👌👌💪💪💪❤❤❤

  • @rhmaa1257
    @rhmaa1257 17 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ጠካራ እኔ ሀይሚን በምን ቃል እደምገልጣት ተቸገረኩን ሴቶችየ ከሀይም እነማረ ገፍቶን ለሚሂድ ከማልቀስ ይልቅ እደሀይሚ ማስተናገድ ነው በጣም ድንቅ ልጂ ሀይሚየ ከሰው አይን ያውጣሽ ጀግና ነሽ❤❤

  • @Naima13Naima13
    @Naima13Naima13 18 วันที่ผ่านมา +103

    ቡርኬ ክብርይኑርህ ለሀይሚ ተጃጃላችሁ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ስለምንወዳችሁነው የምታሠቃዩን😢😢😢😢

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ 18 วันที่ผ่านมา

      ደምርኝ🎉❤

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 18 วันที่ผ่านมา

      እስኪ ዝምበይ ፕራክነው መጀመሪያ መጨረሻውን እይ

    • @Aminat725
      @Aminat725 18 วันที่ผ่านมา +1

      ዝምምምምምምምም ሥራነው አይባችሁም እዴ

    • @ዩቱብ-d
      @ዩቱብ-d 18 วันที่ผ่านมา

      ልደምርሸ ደምሪኝ​@@ሶሲናግሬስ

    • @halupm4n
      @halupm4n 18 วันที่ผ่านมา

      ​@@SSenaytgonderwaሳያዩ ነው የሚኮምቱት

  • @NesantMenber
    @NesantMenber 18 วันที่ผ่านมา +15

    እደዛሬው ደስ ብሎኝ አያቅም በጣም አዝኘ ነበር ሀይሚ የኔ ጀግና ሴት ብሩኬ እደዚህ አይነት ፐራክ ይቅርብህ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @tube3531
    @tube3531 18 วันที่ผ่านมา +30

    ❤ሀይሚ ማንም አደለችም❤❤❤ቢገባህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድምቀትህ❤ቀኝጅህ ነች❤❤መኪና ግዛላት ተበርክከህይ ቅርታ ጠይቅ❤❤ቅስሞን ሰብርህዋል❤እሶን ለማስቀናት ይህ ያክል መገድ መጎዝ ❤❤የለብህም ነበር አሳፈር ነክ😮❤❤❤❤❤የኔ ቀዳማዉይት እረስሽን አረጋጊ የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤ሀይምነት❤

    • @elsaa1582
      @elsaa1582 18 วันที่ผ่านมา

      Keseme sebare negegere enndegena hill lemaderege assechegary newe 🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️

  • @ShoshySs
    @ShoshySs 18 วันที่ผ่านมา +5

    ሀይሚየይ የኔ ቆንጆ 💋 እንደ ወርቅ ተፈትነሽ ነው እየተወጣሽ የሴት ጀግና ቡሩኬ ወንድሜ ዶሞ እንዳይለመድህ ለተመልካቶች ክብር ይኑርህ ኣታስጨንቀኝ😮ይበቃሃል ፋ ድምቅ እያላቹ ኑ b&h በፍቅር ኑሩልኝ 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kስደተኛዋ-w9d
    @Kስደተኛዋ-w9d 18 วันที่ผ่านมา +37

    ብሩኬ በቃ ከዚህ በኋላ ተራው ያንተ ነው በደንብ ለምን ፈርዶብሀል 😂😂😂😂😂
    ሀይሚዬ በቃ ይቅርታ አድርጊለት 😢😢❤

    • @tadalugetachew6360
      @tadalugetachew6360 18 วันที่ผ่านมา

      Axaqaliloo butajiraa yigabali isuu 😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @FatmaAljasmi-yq4fo
      @FatmaAljasmi-yq4fo 17 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

  • @gusr6797
    @gusr6797 18 วันที่ผ่านมา +62

    ሀይሚየ እባክሽ እኛንም አታስጨን ቂን ወድ ሞችሽጋ ብትመጭልን ምናለ እኛንም ደስእድለን በማርያም ነይልን ሆድየ አብርሽጋ ኤፍሬምጋ ሩታጋ ሙቤጋ በማርያም እኔም ይህን ጥያቄ ስተየ ጻፍኩ ለኛ ስትሉ ኑልን ሀድላይ 😢😢😢

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 18 วันที่ผ่านมา

      Pirakineu video meceresha iye

    • @fskghksv7956
      @fskghksv7956 18 วันที่ผ่านมา +1

      ቪዶወን እሥከመጨርሻ አዳምጡ

    • @soos6412
      @soos6412 18 วันที่ผ่านมา

      😊

    • @MerfaBajgimv
      @MerfaBajgimv 18 วันที่ผ่านมา

      @@gusr6797 🥰🥰

  • @SofyeSofye
    @SofyeSofye 18 วันที่ผ่านมา +61

    ሀይሚየኔ.ጀግና.ዉዉዉዉዉዉ👍👍👍👍👍👍👍😥😥😥😥

  • @martateketele7376
    @martateketele7376 18 วันที่ผ่านมา +11

    ህምየኤ ምነኤ ላርግልሽ ቃላት የለም ሁለም ጃጅና ሁላም ሃባሳ ናሺ ሁለም ዎደ ፍትሺኖ ምማና ዉዷ ትላያለሽ 💞💞💞💞🫶🏻🫶🏻🫶🏻👍🏻👍🏻👍🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💋💋💋💋👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @GadiseeHayiluu
    @GadiseeHayiluu 18 วันที่ผ่านมา +110

    Hayimii bareduu koo dhisii atii Burkii balageedhaa namni Hayimii jalatuu akka koo like godhii❤❤..micayoon sunis balagedhe😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @TsMm-p9j
      @TsMm-p9j 18 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MomnAls
      @MomnAls 18 วันที่ผ่านมา

      ❤❤🎉🎉

    • @Samera11-w6d
      @Samera11-w6d 18 วันที่ผ่านมา

      Dhugaa ketii

    • @ayantoayantoo
      @ayantoayantoo 18 วันที่ผ่านมา

      Piranki

    • @RahmaRahma-z8v
      @RahmaRahma-z8v 18 วันที่ผ่านมา

      Bidira ba midira jedhani halobahate ini

  • @amiyeetijoo6056
    @amiyeetijoo6056 18 วันที่ผ่านมา +25

    ወይኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ ብታያቸው ቤት ውስጥ ሩጪ በደስታ ጮኸ ዘላልኩ
    አለቀስኩ😢❤❤❤❤ ኦፍ

  • @EmuSumeya-z7q
    @EmuSumeya-z7q 18 วันที่ผ่านมา +30

    እንኳን ደስ አላችሁ አይዞሽ ሀሚወይ የኔ ጀግና ሴት ልቦ ተስብሮ የኔ ውድ ተርጋጊ ብሩክ ደሞ በደንብ እግር ላይ ወድቀህ ይቅርታ ጠይቅ እንድህ ያለ ፕራክ ግን ይቅርባችሁ የተመልካችም ልብ መስበር ነው
    አንተም ከተመልካች አይን ትወርዳለህ
    ያለፈው አልፎል በምቀጥለው ታርቃችሁ እንደምትመጡ ተስፋ አለኝ
    H&B መቸም አትለያዩም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
    ሀይሚየም የይቅርታ ልብ ይስጣት

  • @FjfVngjf
    @FjfVngjf 18 วันที่ผ่านมา +3

    ወላሂ ሴቶች ከሀይሚዬ ተማሩ ጀግንነት አትበገርም ምግዜም ተጎንሽ ነን የኔ አስተዋይ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jeedaslaliyas5540
    @jeedaslaliyas5540 18 วันที่ผ่านมา +121

    ቡሩኬ ሁለት መቶሺ እገባለሁ ብለህ ተጃጃልህ ፕራክም ቢሆን ለተመልካች ክብር የለህም ኖሯል
    ሀይሚ ጨዋ ወልዶ ጨዋያሣደገሽ የኔ ቅመም ሀይሚ

    • @hulemadis2776
      @hulemadis2776 18 วันที่ผ่านมา +1

      ሀይሚ ጀግና

    • @zorilaeolsv1901
      @zorilaeolsv1901 18 วันที่ผ่านมา +3

      ታጃጃልክ ብቻ ላሌላዎች you tub ቂርንጫፍ ያስራ ባሪ ሆና ያርሱን ቤት አቃዝቂዞ ክብሩን አውርዶ ሃይምዬ ልብ ያኦደንስ ልብ ሳብሮ ብቻ በጣም አስጣል ፕርንክ ነበር ሃይምዬ ሁል ጊዜም ምርጫዬ ናሽ ዋድሻልው ♥️♥️♥️

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 18 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤😢

    • @AbadeitTigersway
      @AbadeitTigersway 17 วันที่ผ่านมา

      ተቀነሰ እኳን ልጨምር😮

  • @YeDehwakru
    @YeDehwakru 18 วันที่ผ่านมา +32

    ማርያምን ይች ሶስ ተብየ ሰላምታዋ ሳስጠላ😩😩😩ሃይምየ የኔ ሙሉ ሴት❤❤

    • @aziza-c8g
      @aziza-c8g 18 วันที่ผ่านมา

      ብራክነው በቃዝምእንበል😂😂😂

  • @zedoTubi
    @zedoTubi 18 วันที่ผ่านมา +505

    ሀይሚ የኔ ጀግና 🥹🥹🥹💪💪💪💪

    • @murshidahaumad863
      @murshidahaumad863 18 วันที่ผ่านมา +2

      H❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹💪💪💪

    • @Kidisiti
      @Kidisiti 18 วันที่ผ่านมา +2

      H💪💪💪💪❤️❤️❤️

    • @IrosIros-k9v
      @IrosIros-k9v 18 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤

    • @TigistBirhanu-x9u
      @TigistBirhanu-x9u 18 วันที่ผ่านมา +1

      H.💪💪💪💪

    • @HadiyaHadiya-v5d
      @HadiyaHadiya-v5d 18 วันที่ผ่านมา +3

      እድ ወርቅ ተፈትነሽ ነው ያሽነፍሽ ነሽ ጀግና ❤❤

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 17 วันที่ผ่านมา +1

    ሐይሚ የኔ ቆጆ እኔም እንዳች ነው የተናደድኩ በእውነት ብሩኬ ለሴት ክብር ይኑረህ