የእርግዝና መከላከያ እየተጠቀማችሁ ልታረግዙ ትችላላችሁ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 160

  • @fatmaa523
    @fatmaa523 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይስጥልን ዶክተር የምታስረዳበት መንገድ ዋው ነው

  • @MahlatAman
    @MahlatAman หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ሰላም ዶክተር እኔ የሶስት ወር መሪፊ ወስጄ ናበር አሁን የመጀመሪያዬ ናው እና አሁን ማርገዝ እችላለው ባቆመው

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  หลายเดือนก่อน

      Yes

    • @MahlatAman
      @MahlatAman หลายเดือนก่อน

      አመሰግንሃለሁ ስለቀና መልስክ

    • @MahlatAman
      @MahlatAman 29 วันที่ผ่านมา

      ሰላም ሰላም ዶክተር እኔ የሶስትወር መሪፌ የወስድኩት ለመጀመሪያ ጊዜ ናው እና ሁልቴ መጣ ቤሬዴ ከዛ ሶስተኛው ወር ላይ ቀር እስካሁን አልመጣም እርግዝና ሊፈጠር ይችላል ካልመጣ ማለት ናው ቼካብ አደርኩ ምንም የለም የእርግዝና ምልክት❤

  • @toyiba7644
    @toyiba7644 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @hawa8799
    @hawa8799 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ዶክትር እኔየሶስትወር መርፌወስጀነበር ግን አሁን የወርአበባየቀር ምንትመክርኛለህ መልስልኝ ስታየውእዳታልፍኝ

    • @senait-m3q
      @senait-m3q หลายเดือนก่อน

      ምን በጀሽ

  • @user-lu3ys8fu6v
    @user-lu3ys8fu6v 6 หลายเดือนก่อน +1

    Selam new ene ye art tetekami negn ena yemwesdew 1j new kezih ga ygenagnal

  • @baushmulat8254
    @baushmulat8254 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር በሌላ ጉዳይ ባገኞት እፈልግ ነበር አድራሻ ካላስችገርኩዎት

  • @foziyalove3984
    @foziyalove3984 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር መልስልኝ ግንኙነት ያረኩት አንድ ቀንነው እክብሉን እጠቀማለው ማቋረጥ አለብኝ ወይምመጨረስአለብኝ

  • @toyiba7644
    @toyiba7644 2 ปีที่แล้ว +3

    ጥያቄየን ስለመለስክልኝ ምስጋናየ ከልብ ነው

  • @meriamebrahim2082
    @meriamebrahim2082 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you

  • @BahiranDejene
    @BahiranDejene 2 หลายเดือนก่อน

    የ3ንመከላከያ ሁለት ቀን ሲቀረው ግንኙነት ብታደርግ ታረግዛለች ?

  • @hussenmohammed7478
    @hussenmohammed7478 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ደክተር መርፌ ከተከበረበት 5ኛ ቀን ግንኙነት ባደርግ እርግዝና ይፈጠራል ?

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  4 หลายเดือนก่อน

      >7 ቢሆን ይመረጣል

  • @Hawaii-mi2co
    @Hawaii-mi2co 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ደክተር እኔ 5አመቱን እክደ ላይ ያስቀበርኩኝ ግን 1አመት ሙሉ ምንም አይነት የወር አበባ አላየሁም ነበር አሁን ግን 3ወር ሞላኝ በጣም ደሞ ይፈሰኛል የምን ችግር ነው ዶክተር ንገረኝ

  • @ibsituibsa3477
    @ibsituibsa3477 ปีที่แล้ว

    Please doctor betam gera tegabaw erdagn pered lay salhon marfe tewegaw April 20 pered meta April 29 marfe tewegaw keza may 28 pered meta keza July 12 tinish dam faso bahuletgnaw qan qoma keza September 19 tinish ende meleket eyasayegn new bazi mehal gin ye ergezenan meleket berase lay say naber betam tewezagebebgn keteredahegn please

  • @feriha4462
    @feriha4462 ปีที่แล้ว

    Dr aselam alikum yeseatats lyunt ergzna liftr ychlal end

  • @MoMo-es3vm
    @MoMo-es3vm 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶክተር እኔ 5 አመቱን ነበረ የምጠቀመዉ እክድ ላይ የሚቀበረዉን አሁን ታስወጠዉት 5 ወረ ሁነዉ የወር አባ በየወሩ ነዉ የሚመጣ እና ማርገዝ አልቺልምዴ

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  6 หลายเดือนก่อน

      ትችያለሽ

    • @MoMo-es3vm
      @MoMo-es3vm 6 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ዶክተርየ አመስግናለዉ 5 ወረ ታስወጠዉት እና በዝህ ወቅት የሚረገዝባቸዉን ቀን አልተጠቀምኩበትም እና ለምን አሁን እቀማለዉ ቀናቱቺን አመስግናለዉ

  • @MekdesDessalegn-u8m
    @MekdesDessalegn-u8m 5 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ዶ/ር በክንድ ላይ የሚቀበረው ሚያዚያ 10 /2016 ነበር ያስደረግሁት ። ሚያዝያ 20 እና ሰኔ1 ፔሬድ መጣ ሐምሌ ግን አልመጣም እርግዝና ይፈጠራል እንዴ ?

  • @እማዬናፈቅሺኚ
    @እማዬናፈቅሺኚ ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዶክተር እደምመልስልኚ ተስፍ አለኚ እኔ የምጠቀመዉ የሶስቶሩን መርፊነዉ የወሊድ መከላከያ ወደ አራተዜ ተወጋሁኚ ቬሬደ ይመጣል ነገርግን አይፈስም ሞደስ የማላደርግበት ግዜኮ አለ እኔ ባለፈዉ መቶ ሄደ ከዛ ባስርቀኑ ዝብሎ የደፈረሰ ዝብሎ የሚዝለገለግ ነገርነዉ አየሁ ምን ትመክረኛለሕ ልተወዉእደ መሪፌዉን ጪቀት ብስጪት ቶሎ መናደድ በቃ ቦርጪ መጨመር አስከትሎብኛል እባክህ መልስልኚ

  • @gjchvjdhj8793
    @gjchvjdhj8793 6 หลายเดือนก่อน

    ዴኩተር እባክህ መልስልኝ. ከገንኙት ቡሀላ ፔረድ አምጥቶል አዴየ. ለሁተለኛው ወር ቀረ. ምድነው ችግሩ. እርግዝና ነው መልስልኝ እባክህ

    • @DhhvFjhfg-xu7mt
      @DhhvFjhfg-xu7mt 5 หลายเดือนก่อน

      እንዴት ሆንሽ እህት

  • @Tsedale-s7g
    @Tsedale-s7g 4 หลายเดือนก่อน +1

    የክንዱን ነው የምጠቀመው በተከታታይ ነበር የሚመጣው አሁን ግን 20ቀን አለፈው እና እርግዝና ይፈጠራል

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  3 หลายเดือนก่อน

      ፔሬድ ሊቀር ይችላል

  • @AayaaAaya-h7o
    @AayaaAaya-h7o ปีที่แล้ว

    ሉብ የወልድ መቁጣጠራዉ እደትነዉ ማለቴ 12 አመቶ ግደታ አመቶ ሳልቅነዉ ማረገዝ የሚቻለዉ መልስልኙ ወድሜ

  • @visitraya7975
    @visitraya7975 2 ปีที่แล้ว +1

    ክኒን ስንጠቀም አጋጣሚ የደቀቃ ልዩነት ብኖር ልረገዝ ይችላል?

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  ปีที่แล้ว

      ችግር የለኣዋም በደቂቃ

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 ปีที่แล้ว

      @@TenayenMedia ዶክተር በአላህ መልስልኝ ባሌ እኔ የምወስደውን ክኒን እየተደበቀ ይውጣል ደርሸበታለሁ ለምን ስለው እድታረግዥ ነው አለኝ መዳኒቱ ላሸላሽብሽ አለኝ እኔ ውጨ እሱም ከዋጠ አረግዛለሁ

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 ปีที่แล้ว

      @@TenayenMedia ዶክተር እባክህ መልስልኝ ፔሬዴን በጨረስኩ 9 ኛው ቀን ባሌ ጋር ተገናኘሁ ኪኒንን እየዋጥኩ እያለሁ ባሌ ደግሞ በ10ኛው ቀን የእኔንን ኪኒንን ውጦብኛል እዳረግዝ አረግዝ ይሆን

    • @fafiyasinhara5180
      @fafiyasinhara5180 ปีที่แล้ว +1

      ​@@aminamohammed3808 እረ ጉድ እሱ ቢውጠው ምናሻሽ አንቺ ከዋጥሽ አታረግዢም

    • @jemalabdu6962
      @jemalabdu6962 ปีที่แล้ว

      ​@@aminamohammed3808ግን ወድ ይዉጣልእደ

  • @FevenZeleke-z8d
    @FevenZeleke-z8d 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንዴት ናቹ አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ የምጠቀመው የ3ወር የእርግዝና መከላከያ ነው ከዚህን በፊት ስጠቀም ለ3ወር ያህል የወር አበባዬ አይመጣም ነበር አሁን ግን በየሳምንቱ ይመጣል እንደገና ጥቁር ደም ነው የሚፈሰኝ ምን ሲህነው መደኒቱ ይሰራል ግራ ገብቶኝል ዶክተር?

    • @Seadayemam-dr7ln
      @Seadayemam-dr7ln 5 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የተጠቀምኩት ግን ፔረደ ቀረ ወር አለፈው😢

  • @gdhdg3660
    @gdhdg3660 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር በፈጣሪ መልስልኝ የአምስት አመት መርፊ አስቀብሪ ሶስት አመት ተኩል ሴሆነው አስወጣሁት ከወጣ ወር አለፈኝ እናም ፔሪዴ አልመጣ አለኝ። ምን ልጠቀም እንዴመጣ በጣም ወገቤን ያመኛል

    • @Hayat-o3f
      @Hayat-o3f 5 หลายเดือนก่อน

      ዶክተር ኧረ መልሱልን የምታቁ የኔም እንደዛው ነው ከሳምንት በፊት ግንኙነት አድርጌ በሳምንቱ አሰወጣሁት እርግዝና ይፈጠራል እንደ

  • @simegnmaru
    @simegnmaru 7 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር መልስልኝ የወሊድ መከላከያ ክኒን ከምግብ.እና ከመጠጠ አይነት የሚከለክል አለው

    • @MdEt-is4nc
      @MdEt-is4nc 3 หลายเดือนก่อน

      አወ

  • @mxm5616
    @mxm5616 ปีที่แล้ว

    ክኒን ስንጠቀም 1ሳዓት ካለፍን መልሰን ካወስድ መድሀኒት ይረገዛል እንዴ

  • @selamtikue9638
    @selamtikue9638 ปีที่แล้ว

    ስላም ደክተር አኔ የክንድ ሰር ነበረ ያደረክት እና እርግዝና ተፈጠረ ግን ከዛ ውጭ የጥርስ ማደንዘጃ ወስጄ ነበረ እና የእንፌክሽን መዳሓንትም ወስጄ ነበረ ችግር ምን ያክል ነው

  • @Kanza-yz8nc
    @Kanza-yz8nc 9 หลายเดือนก่อน +1

    የ3 አመት የእርግዝና መርፈውን ማስወጣት ይቻላል ወይ

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  9 หลายเดือนก่อน

      ይቻላል

  • @EndalkkibretMLT
    @EndalkkibretMLT 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ባልተቤቴ የሶስት ወር (ድፖ) ወስዳ ነበር ግን ጊዜዉ አልቋል ግን የወር አበባ አልመጣም እና መዉለድ ፈልገን ነበር ግን የወር አበባ አልመጣ አላት

  • @abentminda
    @abentminda ปีที่แล้ว

    የኔ ጥያቄ 3አመት ሚቀበር አስቀብራ ነበር ግን 8 ወር በዋላ ግንኙነት ስናረግ ግንኙነት ከተቋረጠ 15 ቀን በዋላ ስሜቱ እየታየባት ነዉ እና እርግዝና ሊፈጠር ይችላል ወይ?

  • @aishaaisha2337
    @aishaaisha2337 ปีที่แล้ว +1

    እባክህዶክተር መልስልኝ

  • @MersiMeheret
    @MersiMeheret 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @madinaabdullah9255
    @madinaabdullah9255 4 หลายเดือนก่อน +1

    አንዲ ቀን ግንኙነት አዲርጎ 10ቀን ወስጄ ብተወው ቺግር አለ

  • @የውርጃመዳኒት
    @የውርጃመዳኒት 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሳውዲ ያላቹ ያልተፈለ ፅንስ ያጋጠማቹ መዳኒቱ አለ ዜሮ አምስት ዘጠና ሰወስት ሰማንያ አምስት ዜሮ ስምንት 62

    • @Hawaii-mi2co
      @Hawaii-mi2co 7 หลายเดือนก่อน +1

      ኽረ ደህና ነገር ተናገሩ ለም አስወርዱትላላችሁ

  • @Teyba-lq7iu
    @Teyba-lq7iu 8 หลายเดือนก่อน

    አትለፈኝ ዶግተር የትኛዉ የመዉሊድ መከላከያ ይመከራል ብዙ ጊዜ

  • @TemesgenHaile-xl3rx
    @TemesgenHaile-xl3rx 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከ ኣንድ ዓመት ሁለት ወር የስወስት ወር የእርግዝና መከላከያ ወስጀ ነበር ግን ላረግዝ ኣልቻልኩም

    • @Seadayemam-dr7ln
      @Seadayemam-dr7ln 5 หลายเดือนก่อน

      በየወሩ ፔሬድ ይመጣሽ ነበር ወይ ግራ ስለገባኝ ነው

  • @sujeet4040Sujeet
    @sujeet4040Sujeet 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር እኔ የ3 አመት አስቀብሬ አሁን አለፈበት ፔሬድም 3ትአመቱ የለም ግንኙነት ቢደረግ እርግዝና ይፈጠራል መልስልኝ በእግዚአብሔር 😢😢😢😢

    • @MoMo-es3vm
      @MoMo-es3vm 5 หลายเดือนก่อน

      አትጨነቂ አስወጥተሺዉም ብዙ ትጨነቃለሺ

  • @Alfahd-tc1bs
    @Alfahd-tc1bs 5 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር የኔሚሥት የ3 ወር ተወግታ ከወር አሥርቀንበላይ ቆይተን ግንኙነት አረግን ከዛአረገዝኩአለቺኝ እደት አረገሽ ተጠቅመሽ አልኳ ሳንገናኝ ታማሕክም አርጋለቺ እና ከኔአደለምብያት ተጣልተናል ምንትመከረኛለሕ በፈጠረሕ እዳታልፈኝ?????

    • @amm4537
      @amm4537 4 หลายเดือนก่อน

      ምን በጀህ ወንድም

  • @weynshetadem6583
    @weynshetadem6583 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም እናመሰግናለን አድጥያቂ ነበርኝ ከይቅርታጋ እዳየኸው መልስልኝ እኔ ኪኒን እጠቀማለሁ ግን አሁን 1 ወር ከ15 ቀን ሆነኝ ፔሬደ ከቀር እና ነብሰጡር እደሆኩ ተጠራጠርኩኝ በብዛት ምልክቶችንም እያየሁ ነው ፔሬደ ከቀረ ወድህ 4 ቀን መቆጣጠርያውን ኪኒን ወስጀአለሁ ግን አልመጣም ፕሬደ አሁን በዚሁ ቢቀጥልና እርጉዝ ብሆን ያ4 ቀን የወሰድኩት ኪኒን በፅሱ ላይ ወይም በኔ ላይ ችግር ይፉጥርብናል እደ ? ጥያቄየን እድትመልስልኝ በትህትና እጠይቃለሁ

    • @yasminseeed-xo9em
      @yasminseeed-xo9em ปีที่แล้ว

      እንዴት ሆንሽ 😢

    • @Sarah-li3sz
      @Sarah-li3sz 5 หลายเดือนก่อน

      በየ ከኑ ከሆነ የወሰድሽዉ ምንም ጉዳት አያመጣም ነገር ግን 4ተንም በአንዴ ከወሰድስዉ ትንሽ ጉዳት ሊኖረዉ ይችላል ግን ብዙም አያሰጋም /ላይጎዳ ይችላል❤

  • @weynshetadem6583
    @weynshetadem6583 ปีที่แล้ว

    እባክህን ደግተር ጥያቄየን መልስልኝ

  • @woeyneshw1422
    @woeyneshw1422 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍😘

  • @MeskermTerefe
    @MeskermTerefe 7 หลายเดือนก่อน

    መርፌዉን ከተወጋዉ ከ13 ቀን በዋላ ትንሽ ትንሽ ደም ይፈስኛል 15 ቀን ሆነኝ ምን ሊሆን ይችላል ወያስ የመርፌዉ ባህሪ ነዉ በጣም ስለጨነቀኛ ነዉ ዶክተር

  • @GhvFjc-px3uw
    @GhvFjc-px3uw 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሠግናለንዶረ፦እኔአድጥያቄነበረኝየወሊድመከላከያበቬሬድያዛባልደ

  • @chhd5437
    @chhd5437 ปีที่แล้ว +1

    መደሀኒቱን ካቆምን በስንተኛው ቀን ፔሬዳችን ይመጣል እኔ መዳኒቱን 7ቀን ተጠቅሜ አቆምኩት ግን ይሄው 9ቀኔ ፔረዴ አልመጣም

    • @HiwiLove-je2kv
      @HiwiLove-je2kv ปีที่แล้ว

      መጣልሽወይ እህቴ

    • @chhd5437
      @chhd5437 ปีที่แล้ว

      @@HiwiLove-je2kv አዎ ወሩን ጠብቆ መጣ

    • @zeharaendris8175
      @zeharaendris8175 ปีที่แล้ว

      ​@@chhd5437 ግኑኝነት ባይኑርም መድሀኒቱ እስከሚያልቅ ድረስ ነው የሚወሰደው እህት መልሽልኝ

  • @ChriseGecho
    @ChriseGecho ปีที่แล้ว

    በየ 3 ወር የምወሰደውን እርግዝና መከላከያን ለረጂም ግዜ ብጠቀም ለ6 አመት ብጠቀም እና ለማርገዝ ከፈለገን ምን ያህል ጊዜ ልቀጣን ይችላል?

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 ปีที่แล้ว

    ወንድም መልስልኝ በናትህ እኔ በወረዴ በሁለተኛ ቀኑ የወሊድ መከላከያ ከኒን ተጠቅሜ ግኑኝነት አዴረኩ ሁለተኛ እርግዝና ይፈጠርብኝ ይሆን

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  ปีที่แล้ว

      ከፔሬድ ወይንስ ከውርጃ በሃላ??

    • @ameensuiij8076
      @ameensuiij8076 ปีที่แล้ว

      @@TenayenMedia ከውርጃ ቡሃላ ነው

    • @ameensuiij8076
      @ameensuiij8076 ปีที่แล้ว

      @@TenayenMedia ባባየ ተጨንቄያለሁ ላስቸግርህ መልስልኝ

  • @azmeratelma2256
    @azmeratelma2256 ปีที่แล้ว

    የምጠቀመው የመርፌውን ነበር እና ወሩ እዳለቀ አልተወጋሁም ነበር በመሀል የ72 ሰአቱን ተጠቅሜ ነበር ከዛ ከትንሽ ቀን ቡሀላ መርፌውን ተወጋሁ ከዛ ፅንስ ተፈጥሮ ነበር እና አስወገድኩት መርፌው ያገለግላል ወይስ አያገለግልም ልወጋ?????? እባክህ መልስልኝ

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  ปีที่แล้ว

      መርፌውን ከተወጋሽ 3ወር ካለፈው መወጋት አለብሽ። የሚያገለግል ለ 3ወር ብቻ ነው

    • @azmeratelma2256
      @azmeratelma2256 ปีที่แล้ว

      አይ3 ወር አልሆነኝም

    • @hanah7561
      @hanah7561 ปีที่แล้ว

      😂😂eniam endanchi honku gin alaswetawm

  • @MohammedAdnan-dv7nd
    @MohammedAdnan-dv7nd ปีที่แล้ว

    የሶስት ወር መርፌ ስንጠቀም ግደታ የውር አበባላ መሆን አለበት ወይ የወር አበባ ላይ ሳንሆን ብንወጋ እርግዝና ይፈጠራል ወይ ወድሜ እባክህን መልስልኝ

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  ปีที่แล้ว +1

      ግዴታ አይደለም ነገር ግን የወር አበባ ከሌለ እርግዝና ላይ ልትሆኝ ትችያለሽ ተብሎ ስለሚታሰብ ነው::

    • @hanah7561
      @hanah7561 ปีที่แล้ว

      እርጉዝ ሆኘ ተወጋው ችግር አለው dr

    • @ወሎየዋ46790p
      @ወሎየዋ46790p หลายเดือนก่อน

      ​@TenayenMedia እኔ ፖረድ በጨረስኩ ባስር ቀኔ መርፌ ተወጋሁ በተወጋሁ በ 4ቀኔ ግንኙነት አረኩ እርግዝና ይፈጠራል

  • @AyaldawutAyaldawut
    @AyaldawutAyaldawut 9 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እናመሰግናለን ግን በጣም የጨነቀኝ ነገር አለ የሰወስት ወር መርፌ ተጠቅሜ ነበር መርፌው ትክክለኛ ሰወስት ወር ይከላከላል ማለቴ ሙሉውን ወር እና እስከ ዛሬ ምንም መርፌ ተጠቅሜ አላቅም ግን አሁን በተጠቀምኩ በሁለት ወሬ ላይ ተባሌጋር ተገናኘሁ ግን ለምን ሊቀር ይችላል የወር አብባ አንደኛው ወሬ ላይ መቶ ነበር አሁን አልመጣም ልኝም ከዶክተር ስተት ነው ወይስ ከምንድን ነው ከይቅርታ ጋር መልስልኝ❤🙏

    • @Seadayemam-dr7ln
      @Seadayemam-dr7ln 5 หลายเดือนก่อน

      እምን ደረሽ መጣልሽ ወይ😢

  • @EtsubDink-q1b
    @EtsubDink-q1b ปีที่แล้ว

    ዳክተርዬ በክንድ የሚቀበረውን የ5 አመት መከላከያ ተጠቅሜ በ ስድስተኛው ቀን ግንኘነት አረኩ እርግዝና ሊፈጠር ይችላል

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  ปีที่แล้ว

      ከ5-7 ቀን በሃላ ይከላከላል

  • @sofiyayesuf-l2k
    @sofiyayesuf-l2k 9 หลายเดือนก่อน

    በፈጠረህ መልስልኝ መርፌ ተወግቸ የዛኑቀን ግንኙነት አረጉ ግን 72 ሠአት ከኒን ወሰርኩ እዝና ይፈጠር ይሆን 2ወር ሆነኝ

    • @Hawaii-mi2co
      @Hawaii-mi2co 7 หลายเดือนก่อน

      አይፈጠርም ምክንያቱም ኪኒኒ ወስሻል ባትወስጂም መሬፍ ገተወጋሽ አይፈጠርም አትስጊ የወር አባባ ስለሚያስቀር ሰግተሽ ይሆናን መሬፍው ሲያልቅ የወር አበባ ይመጣል ከዛ ግኑኝነት ካደረግሽ ፅስ ይፈጠራል እሽ

    • @Seadayemam-dr7ln
      @Seadayemam-dr7ln 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@Hawaii-mi2coእንዳፍሽ ያድርግልኝ እኔንም😢

    • @DhhvFjhfg-xu7mt
      @DhhvFjhfg-xu7mt 5 หลายเดือนก่อน

      ​@Seadayemamመጣልሽ-dr7ln

    • @Seadayemam-dr7ln
      @Seadayemam-dr7ln 5 หลายเดือนก่อน

      @@DhhvFjhfg-xu7mt የለም 😥

    • @Seadayemam-dr7ln
      @Seadayemam-dr7ln 5 หลายเดือนก่อน

      @@DhhvFjhfg-xu7mt የለም 😥

  • @allfoottube7910
    @allfoottube7910 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ከፍቅረኛዩ ጋር የሶስት ወር በመርፌ የሜወሰደውን የእርግዝና መከላከያ ከወሰደች በስምንተኛው ቀን ግንኙነት ፈፀምን የማርገዝ እድል ይንዎራታል?? ምን ያህል % ነው የማርገዝ እድልዋ ??

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  ปีที่แล้ว

      ከ5_7 ቀን በሃላ ሙሉ ይከላከላል

    • @MdEt-is4nc
      @MdEt-is4nc 3 หลายเดือนก่อน

      ከንቱ

  • @ማሂየተዋህዶልጅ
    @ማሂየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድም እኔም ጥያቄ ነበርኝ አትለፈኝ የሶስት ወሩን መርፌ ጧት ተጠቅሜ እለቱን ማታ ግንኙነት ተፈጠረ እና ግን ወር ሁኖኝ ፔሬድም ቀረ በጣም ቁርጠት ያመኛል እና መዳኒቱ አጠቃቀም ይጠይቃል ማለትነዉ ዶክተር

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  ปีที่แล้ว

      ከ5_7 ቀን በሃላ ነው ሚከላከል

    • @zd9022
      @zd9022 ปีที่แล้ว

      እኔም ነኝ መጣልሽ

    • @zd9022
      @zd9022 ปีที่แล้ว

      ምን ደርሽ የኔ ቢጤ

    • @ማሂየተዋህዶልጅ
      @ማሂየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +1

      @@zd9022ክክክ ከብዙ ጭንቀት በዃላ ነፃነት አገኘሁ ነፍሰጡር አይደለሁም።ያዉ ከላመጣጡ ሲመጣ በስደት ከሆንሽ ስሜቱ ይገባሻል ዉደ

    • @aayoooBh
      @aayoooBh 7 หลายเดือนก่อน

      እኔ የ 5አመት አስቀብሬአለሁ ነገር ግን በስደረኩት በ3ሳምንት ታምሜ ወደ ፀበል ቦታ ሄደ የባህል መድሀኒት ወሰድኩኝ እና ውስጤ ሰላም የለውም ነበር መድሀኒቱን ስወስድ አሁን እየፈራሁ ነው ድንገት ሊሽረው ይችል ይሆን በማለት ምክር ቢጤ ነው አመሰግናለሁ ዶክተር ሲቀጥል በፀባዬ ገብቷል ፣ክብደቴ ቀንሷል

  • @MareMeno-n4x
    @MareMeno-n4x 7 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር
    አራትአመትሆነኚ
    አላሰወጣሁም
    እናቺግርዪፈጥራል

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 7 หลายเดือนก่อน

      እዴ አሞሻል እዴ አገልግሎቱ ካለቀ ምን ሊሰራልሽ አስቀመጥሽው አረ ጥሩ አይደለም አስወጪ

  • @teyibadawed3812
    @teyibadawed3812 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር የ3ወር መርፌ ወስጀ ከአንድ ቀን በሗላ ግነኙነት አድርጌ ፔሬደ ቀረ

    • @teyibadawed3812
      @teyibadawed3812 ปีที่แล้ว +1

      እርግዝና ሊፈጠር ይችላል??

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  ปีที่แล้ว

      አዎ ይችላል መጀመሪያ ከሆነ ከ7ቀን በሃላ ነው ሚከላከል

    • @zd9022
      @zd9022 ปีที่แล้ว

      ​@@TenayenMediaውንድሜ መልስልኝ በእናትህ እኔ የወር ውርዶብኛል በውርድ የፈስስኝ በአምስት ቀኔ መርፌ ተውግቸ ነበር ግን በማሀል ትንሽ ደም ይፈስኝ ነበር አሁን አቁሞል አራት ወርን ይቻለሁ ሀዱም ቀር ግን ስሜት አለኝ ስከዛሪ ሊመጣ የሚስማኝ ስሜት ግን ሆድን በጣም።ይቆርጠኛል አልቻልኩም

    • @zd9022
      @zd9022 ปีที่แล้ว

      ምን ደርሽ

    • @LuLu-c7j
      @LuLu-c7j 5 หลายเดือนก่อน

      እህቴ እምን ደረሽ

  • @ሰአዳእናሙባ
    @ሰአዳእናሙባ ปีที่แล้ว +4

    እረ ወላሂ የ3ወር መርፌ ከተወጋችሁ ወድያዉ ብትገናኙ ምንም አይነት እርግዝና አይፍጠርም እኔ በጣም ብዙ ግዜ ተወግቸ ምኮሮዋለሁ ግን አሁን ከተዉኩት 3አመት ሆነኝ ምንም እርግዝና የለም በተከታታይ 9ወር ተጠቅሚለሁ

    • @alhamdulilah755
      @alhamdulilah755 ปีที่แล้ว

      ፔሬድ ከቀረስ እህት

    • @ሰአዳእናሙባ
      @ሰአዳእናሙባ ปีที่แล้ว

      @@alhamdulilah755 ፔሬድሽ እሚቀርዉ የመርፌዉ ይሆናል እጁ እኔ ዛሬ ተወግቸ ዛሬዉን እግናኛለሁ 4ሰአት 5ሰአት ቆይቸ ማለት ነዉ

    • @MeskermTerefe
      @MeskermTerefe 7 หลายเดือนก่อน

      እንደዚ አያነት ነገር ያጋጥማል ማለት ውዴ

    • @Seadayemam-dr7ln
      @Seadayemam-dr7ln 5 หลายเดือนก่อน

      እንደ አፍሽ ያድርግልኝ እኔ በተወጋሁ ማጊስት ግንኙነት አድርጌ ነበር ግን ፔረደ አልመጣም በወሩ

    • @DhhvFjhfg-xu7mt
      @DhhvFjhfg-xu7mt 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም እንዳንቺ ነበርኩ በወሩ መቶ በሁለተኛው ወር ቀረ የምን ሊሆን ይችላል እባክሽን

  • @fhgcgg8397
    @fhgcgg8397 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይስጥህ ወድም አለም

  • @SadSad-h1h
    @SadSad-h1h 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ሳኡድ መርፌ በቂጥ ነዉ የሚሠጡት መርፌዉን በወሰድኩ ከ2 ሰአት በሀላ ግንኙነት አርጌ ነበር እርግዝና ይፈጠር ይሆን

    • @የውርጃመዳኒት
      @የውርጃመዳኒት 8 หลายเดือนก่อน

      አወ ይፈጠራል አናግሪኝ ቁጥሬን ልላክልሽ ሳውዲ ከሆንሽ

    • @NeimNeima
      @NeimNeima 6 หลายเดือนก่อน

      እኔ መድሀኒት እየወሰድኩ ነበር ግን ሀይደ ቀረ አርግዥይሆንዴ ​@@የውርጃመዳኒት

    • @fozyaadem
      @fozyaadem 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምንድነው የምትልከው😊​@@የውርጃመዳኒት

  • @bishawzemeneambelu3332
    @bishawzemeneambelu3332 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር እንክብል ስውጥ ቅደም ተከተሉን ተሳስቸ ወስጄ እንደገና ትክክለኛ ቅደም ተከተሉን ጠብቄ ዋጥሁ በ1 ሰዓት ውስጥ2 ዋጥሁ ምን ችግር ያስከትላል

  • @azmeratelma2256
    @azmeratelma2256 ปีที่แล้ว +1

    ይቅርታ ጥያቄ ነበረኝ