መገን የራያ ሰዉ ፍቅር ነው እኮ........

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 147

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ኈ5ሐ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ኈ5ሐ 4 ปีที่แล้ว +10

    ዋው ስታምሩ ወላ አሁን ግን እዴዝህ አለ የሄ የቆየ መሰለኝ አሁን እንዴዝህ ፍቅር አለ ያገሬ ልጆች ስታምሩ አሁንስ ማግባት አመረኝ

    • @mahitube2434
      @mahitube2434  4 ปีที่แล้ว

      የኔ ቆንጆ አሁን ከሁለት ወር በፊት ነው አሁንማ ጥሩ ኣይደለም አንድ ቀን ኣይቀርም ፣

  • @ፍቅር-ነ5ዀ
    @ፍቅር-ነ5ዀ 3 ปีที่แล้ว +17

    የመዳም ቅመሞች እኛሥ ለማየት እንጂ ለመንቀሳቀስ አንሆንም እኔማ ጪራሺ ሥነሳ ወገቤ ካአሥራሁለት ተለያይቶ ነው የማገኘው

  • @muhammedmike1909
    @muhammedmike1909 4 ปีที่แล้ว +16

    የዋሁሚስኪኑ ያገሬህዝብ ከኮሮናይጠብቃችሁ መልካም ጋብቻ

    • @bisratbisrat8661
      @bisratbisrat8661 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/kRPU0x2Netg/w-d-xo.html

  • @gdhdhhdhdj8580
    @gdhdhhdhdj8580 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔውዶች ገኒየ አረጋ አሹየ ሸጋ ሢሣይ ልጆች ልዩናቹህ

  • @seaditube8595
    @seaditube8595 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ማስጠላት ኢትዮጵያ__ ያለ ፈሳድ አላህ ይህድና የተፈጠርንበትን አላማ የሳትን የማናቅ ጂህልና የማይላቀቀን እኛ ኢትዮጵያዊ ነን

  • @zenashberhanu6412
    @zenashberhanu6412 3 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል ጭፈራችሁ ክፉ አይንካችሁ ኑሩልን

  • @tegstakele8692
    @tegstakele8692 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉዉዉዉዉ በጣም ታምራላችሁ ያገሬ ሰዎች እግዚሀብሄር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @najateeberaheme4720
    @najateeberaheme4720 4 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ወገብ እረ ዛሬስ ሀገሬ ናፈኝኝኝ እፍፍፍፍፍ ያረብብብብ ሀገርንም ሰላም ያርግልንና እኛም አብረን እንደሳ።

  • @መቅዲነኝየሮቢቶ
    @መቅዲነኝየሮቢቶ 4 ปีที่แล้ว +1

    ታናሽ እና ታላቅ የኔ ዉዶች የኔ ባኮኑ ይቆጨኝ ነበር

  • @HiHi-go4wn
    @HiHi-go4wn 4 ปีที่แล้ว +9

    የመዳም ሥራ ያልነካው ወገብ ክክክክ

  • @african8846
    @african8846 4 ปีที่แล้ว +1

    Beautiful and kind people
    Love you

  • @ራሒማአሊራሒማአሊ
    @ራሒማአሊራሒማአሊ 4 ปีที่แล้ว +2

    ስላም የሀገሬ ልጆች ስላማችሁ ይብዛ እዲሁም ለኢትዮጲዬ ሀገሬ ስላም ሙን አላህ ያብዛላት እባካችሁ አላህንም አስታውሱ የተፈጠራችሁበትን አላማ አትርሱ ሤቶች ያለ ጉፍታ ከወዲ ጋ አላህ ያአይን። ረሱል ሱለላሁ አለይሂ ወስለም ወዲልጂ የራስህ የምታዴርጋት ሴት እስትታገኝ ዲርስ አይንህን ስበር ብሎል ሴትም ያች ያልሆነን አጂነብ ይ ወዲ አጨብጪ አተም እዴዛው ነገሩ የዝሙት መነሀራ አርጋችሁታል አላህ ይሱትር

  • @ድርማማ
    @ድርማማ 4 ปีที่แล้ว +16

    ቤተሰቦቸ በአን ስጋ እንዲህ ተሰብስባችሁ ለማዬት ያብቃኝ ሙሽሮቻችን የአብርሀም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ ካሜራ ማን በጣም ላመሰግንህ እወዳለሁ አባቴን ስላሳያከኝ እንዲሁ ዘመዶቸን

    • @merrarisaman519
      @merrarisaman519 4 ปีที่แล้ว

      አይ ዎያኔ ታሪክ የምትሆንብት ቀን ሩቅ አይደለም ይህንን ደስታ ከራያ ህዝብ ላይ ለማጥፋት ብዙ ሞከርክ አግዚአብሔር ይመስገን አለን

    • @bisratbisrat8661
      @bisratbisrat8661 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/kRPU0x2Netg/w-d-xo.html

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +6

    ኮረና ጠፍቶ እኔም ሀሳቤን አሳክቼ አገሬ ገብቼ🇪🇹🧖‍♀️ ለሠረጌ እሰክሰሰሰሰሰሰ💃💃💃

    • @essijhh5710
      @essijhh5710 4 ปีที่แล้ว +1

      አረጋሀኝ ወራሽ የፍቅር ዘፈኖች

    • @essijhh5710
      @essijhh5710 4 ปีที่แล้ว +1

      ያአረጋህኝ ወራሽ የስብስብ የፍቅር ዘፈኖች

  • @አማራውተራራውእውነት
    @አማራውተራራውእውነት 4 ปีที่แล้ว +8

    እረ እረ ስላሳ ድቂታም ማየት እደኔ የስለቸው በላይክ ያሳየኝ

    • @bisratbisrat8661
      @bisratbisrat8661 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/kRPU0x2Netg/w-d-xo.html

  • @sadeseid742
    @sadeseid742 3 ปีที่แล้ว

    ካሜራ አማኑ ተመቸህኝ ሰራ ሰረተህ ሞላረ ሰተህ ጎሸ ወንድሜ እኛንም ዘና አረክ ተባረክልን 🥰

    • @mahitube2434
      @mahitube2434  ปีที่แล้ว

      ምርጥ የራያ ጭፈራ
      👇👇👇👇👇
      th-cam.com/video/iXrNObDpvUc/w-d-xo.html

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
    @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 ปีที่แล้ว +12

    ማሂቲ የኔ ቀበጥ ሱሴ😍😘😘
    በለዉ አስነካችዉ የኔ ወገብ ጎበስ ካለ ቀና አይልም 😂😂😂

    • @mahitube2434
      @mahitube2434  4 ปีที่แล้ว +1

      ናፍቆት 😭😍😘 i miss you የኔ ወገብማ ተንቋቁቷል 😂😋

    • @yeshbelay8372
      @yeshbelay8372 4 ปีที่แล้ว

      😁😁❤️

    • @የማርያም.ልጅየማርያም.ልጀ
      @የማርያም.ልጅየማርያም.ልጀ 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂👍👍💛🧡❤

    • @sobatti7355
      @sobatti7355 4 ปีที่แล้ว

      sah wallah

    • @جمالجميل-ه7و
      @جمالجميل-ه7و 4 ปีที่แล้ว

      አሁንይህስርግ ሙስሊሙ ክሪስቴያኑ ድብልቅልቅያለያገራቺን ባሀልያደግነበትነው ታዳተየትየመጣዘረኚነት መከፋፈል አሁንመጣብን ይህነውእሚያምርብን ዘረኚነትይዉደም አንድእንሁን አንድስንሆን መቀኛይከሳል አገርትለማለች ጡሩትውልድይወለዳል ኢንሻአላህ

  • @alexadise2873
    @alexadise2873 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላን ሚዜየ

  • @alemtsehayendeshaw9432
    @alemtsehayendeshaw9432 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ሳጋባ እደዝ በገጠር ደስ ይለኛ በሰላም ወደ ሀገሬ ልግባ

  • @bzjshhshshsjjs8317
    @bzjshhshshsjjs8317 4 ปีที่แล้ว +3

    አይይይይይይ ትዝታየን ቀስቀስከው አይ ስደት አይኑ ይጥፋና

  • @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ
    @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው ይችላሉ ጎበዞች 👍👍👍

  • @MmM-m2b7m
    @MmM-m2b7m 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔምርጦችየሸጋሲሳይልጆይስወዳችሁአሹየናገንየ

    • @mahitube2434
      @mahitube2434  8 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/LDcdZzb9DDU/w-d-xo.html

  • @almashalmash1235
    @almashalmash1235 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ እንኳንደስስስስአላችሁ

  • @shawuwalo2241
    @shawuwalo2241 4 ปีที่แล้ว +4

    ያገሬ ሰርግ ናፈቀኝ እረ አምላኬ አገሬ መልሰኝ
    ያገሬ ትዝታ ሳር ቅጠሉ ውል ውል አለኝ እረ ወሎ ናፈቀኝ

  • @TgsitLove
    @TgsitLove 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው❤❤❤❤❤❤❤

    • @mahitube2434
      @mahitube2434  9 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/zmBMUxDvvA0/w-d-xo.html

  • @zainasied615
    @zainasied615 2 ปีที่แล้ว

    ሴቶ ውብነሺ ካይን ያውጣሺ የኔየ ቆጁ ❤❤❤

  • @ሀናአድማሱ
    @ሀናአድማሱ 3 ปีที่แล้ว

    ኦ ማይጋድ የሚገረም ሴቶቾ ሲችሉ ጭፍራ በሰመአብ

  • @zainasied615
    @zainasied615 2 ปีที่แล้ว

    ያበደነው አይትዝታ😘😘😭😭😭😭

  • @aasddfghko91
    @aasddfghko91 4 ปีที่แล้ว +1

    ገንየ የኔማር በጣም ትችይበታለሽ

  • @ሀይሜነኝከራያ
    @ሀይሜነኝከራያ 4 ปีที่แล้ว +2

    ያብራሀም እና የሳራ ያደሪግላቹ ዋዉ ብለዉ ዝም ነዉ

  • @جنهالقحطاني
    @جنهالقحطاني 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉ

  • @hiwotyemedehanialemlejefii7586
    @hiwotyemedehanialemlejefii7586 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰብስኩካ ገጨሁሽ ተመቸኝ ያገሬ ባህል

  • @aragasharagash7046
    @aragasharagash7046 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉወ ያምራል

  • @rhmarahma5951
    @rhmarahma5951 2 ปีที่แล้ว

    ገጠረ ዉስጤ ነዉ

    • @mahitube2434
      @mahitube2434  2 ปีที่แล้ว

      ዲጋሜ ጋበዝኩሽ የገጠር ሰርግ
      👇👇👇👇👇👇👇👇
      th-cam.com/video/ZVAkzTFqaA4/w-d-xo.html

  • @FatmaFatma-ll5ts
    @FatmaFatma-ll5ts 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ያምራል

  • @saasaa4646
    @saasaa4646 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ወለዩውች ግን በየሰፈሩ የሚያሰለጥን አላችሁ እዴ ጭፈራ ስትችሉ

  • @pathupathu1938
    @pathupathu1938 4 ปีที่แล้ว

    ልልልልልልል ያዝግድህ እራያዉ ስጤነዉ

  • @LematTube
    @LematTube 4 ปีที่แล้ว +5

    ቤተሰብ ነንከድሮ ሞኒ ሆናችኋል እንዴ?

  • @tirhasagw5728
    @tirhasagw5728 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👌👌👌👌🎊🎉

  • @salimaltuniji4577
    @salimaltuniji4577 4 ปีที่แล้ว

    ዉይ እደዚህ ቤተሰብጋ የምናሳልፈዉ መቸ ነዉ አይ ስደት

  • @werketube7635
    @werketube7635 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው

  • @aasddfghko91
    @aasddfghko91 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ እሹየ

  • @kderhwsan6937
    @kderhwsan6937 4 ปีที่แล้ว +1

    ቂጧ ወደትሊበርነ ዉይ ተወዘወዘኮ

  • @meselech3703
    @meselech3703 3 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️❤️🇬🇼🇬🇼🇬🇼

  • @werketube7635
    @werketube7635 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል

  • @jemalaesres7437
    @jemalaesres7437 4 ปีที่แล้ว

    ትዝታቀስቃሽመጣነውምታምሩት

  • @akbhai1343
    @akbhai1343 4 ปีที่แล้ว

    ገንየ ሠላምሽ ይብዛ ነካሽዉ

  • @mxm262
    @mxm262 4 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @ልደታ-ዘ1ወ
    @ልደታ-ዘ1ወ 4 ปีที่แล้ว

    እይ እዴት ነው እም ችለው አልጅ የስው ዳሌ አት ይ በልልኝ ስታምሩ

  • @ማህደር-የ1ጰ
    @ማህደር-የ1ጰ 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍ አገራ ናፈቀኝ አሁንስ

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 4 ปีที่แล้ว +3

    በለው እስታ ወገባቸው ተበጠሰ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ቨ8ሠ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ቨ8ሠ 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ደስ ስትሉ 💕💕💕💕

  • @SSs-py7wf
    @SSs-py7wf 3 ปีที่แล้ว

    Oh

  • @neza6422
    @neza6422 3 ปีที่แล้ว

    ቁመታቸዉ ያምረል ሸቅጥ ናቸዉ

  • @HdjdhHfjdg
    @HdjdhHfjdg 4 ปีที่แล้ว

    ምንም አይችሉም እሥፑን አይጠብቁም

  • @mxm262
    @mxm262 4 ปีที่แล้ว

    እሮቢትነውእዴ?

  • @አማራውተራራውእውነት
    @አማራውተራራውእውነት 4 ปีที่แล้ว

    ወግ ማርጉ ናፈቀ ወሎ ባልልወለድ ይጨኝ ነበር

  • @fafilove2367
    @fafilove2367 4 ปีที่แล้ว

    🥀 💃 🕺 ይችላሉ 💃🤗🤗

  • @መሃልኣምባይቱብ
    @መሃልኣምባይቱብ 4 ปีที่แล้ว +1

    አመታታቸው ትክክል አይደሉም

  • @የትምይመቸኛል-የ1ኀ
    @የትምይመቸኛል-የ1ኀ 4 ปีที่แล้ว

    💃💃💃💃💃💃😛😜😛😜

  • @berhanrayatube416
    @berhanrayatube416 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው እስቲ ቤተሰብ እንሁን

    • @meselech3703
      @meselech3703 3 ปีที่แล้ว

      Education 💕💕💕👍👍

    • @meselech3703
      @meselech3703 3 ปีที่แล้ว

      Really ❤️❤️

  • @hawaendris4501
    @hawaendris4501 4 ปีที่แล้ว

    ማፊይ ኮረና

  • @መኖርበተስፋነው
    @መኖርበተስፋነው 4 ปีที่แล้ว

    ግን ጭፈራሁሉ ራያ ነው ስትሉ የምሰማ ሸዋ ተመሳሳይ ነውኮ

    • @Jana-fh9sl
      @Jana-fh9sl 4 ปีที่แล้ว +1

      ስላምይብዛላቹሁ የአገሬስው ኩሆት እኛምበሰላምያብቃን ገኒ ራያ

  • @kimjong7860
    @kimjong7860 4 ปีที่แล้ว

    Waw Des Yelal

  • @ማሬማሬYouTube
    @ማሬማሬYouTube 4 ปีที่แล้ว

    wowwww👍👍👍👍👌👌💜💜💛

  • @eskedareskedar2748
    @eskedareskedar2748 4 ปีที่แล้ว

    Masefaret amolecha matechalehu endemamere bakenenate

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ሲያምሩ የኔማሮቺ

  • @asdfsfasdfh2727
    @asdfsfasdfh2727 4 ปีที่แล้ว

    ማኛብቻ

  • @munuraya9173
    @munuraya9173 4 ปีที่แล้ว

    ሰው ከነ ወዙ እንካንም ራያ ሆንኩ የአይስስስስስስስ

  • @aazaaza8984
    @aazaaza8984 4 ปีที่แล้ว

    ዉይየኔአጎት

  • @ፀሀይየተዋህዶልጅበጎ
    @ፀሀይየተዋህዶልጅበጎ 4 ปีที่แล้ว

    የሚገርመኝ የቄሱ አይ ከቱ አለም

  • @lubabaseid98
    @lubabaseid98 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ❤❤❤

  • @heyuweloyewa4304
    @heyuweloyewa4304 4 ปีที่แล้ว

    ምድነዉእስክሳዉ

  • @minimensur962
    @minimensur962 4 ปีที่แล้ว

    Uuuuuuuuuuufffffffffff ye wendimen serg astawesachuny des silu

  • @gahheh2095
    @gahheh2095 4 ปีที่แล้ว

    Www

  • @princesrain5203
    @princesrain5203 4 ปีที่แล้ว

    የኔማሮች እንኳ ደስአላችሁ

  • @reba222ajmanreba9
    @reba222ajmanreba9 4 ปีที่แล้ว

    በለው ከከከከከከ

  • @mahitube2434
    @mahitube2434  4 ปีที่แล้ว +3

    10q all

  • @mareytesfay5033
    @mareytesfay5033 4 ปีที่แล้ว

    Er robitoy des setlu

  • @farhimafathi5455
    @farhimafathi5455 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቀሽት አበጠርው እኮ

  • @يوسفخلدي-ذ9غ
    @يوسفخلدي-ذ9غ 4 ปีที่แล้ว

    በምደስይላል

  • @mapyma2991
    @mapyma2991 4 ปีที่แล้ว

    Meroch swedish

  • @eezxxs178
    @eezxxs178 3 ปีที่แล้ว

  • @አለምየፍቅርጉዶማርያምንይ
    @አለምየፍቅርጉዶማርያምንይ 3 ปีที่แล้ว

  • @tegstakele8692
    @tegstakele8692 4 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ እስክስ የሚሉቱ ካይን ያዉጣችሁ አስነኩትኮ

  • @ehvshb9404
    @ehvshb9404 4 ปีที่แล้ว

    አተውቁም እረአያያዝንአሰምሮት

  • @የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ
    @የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ 4 ปีที่แล้ว

    ይኸ ራያ ማለት ምንድነው ሚሥጥሩ

    • @ddsuu4083
      @ddsuu4083 4 ปีที่แล้ว

      ብቅ በሉ ወደ ራያ ሚሰጥሩን ለማወቅ

  • @tfj1444
    @tfj1444 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ሲምሩ

  • @eezxxs178
    @eezxxs178 3 ปีที่แล้ว

    ቅቅቅቅቅቅቅቕቅ

  • @انامحمد-ظ5د
    @انامحمد-ظ5د 4 ปีที่แล้ว

  • @שרהאסרס-ס5ו
    @שרהאסרס-ס5ו 4 ปีที่แล้ว

    ק

  • @lifeofamir1560
    @lifeofamir1560 4 ปีที่แล้ว

    Aref nw aref nw Al mahaba tube ሰብስክራይብ yadergu

  • @ዜድነኝጢባራሟሸሌዜድነኝጢ
    @ዜድነኝጢባራሟሸሌዜድነኝጢ 4 ปีที่แล้ว

    በጣምነዉ,እሚያምሩት,ዋዉዉዉዉብሎ,ዝምነዉሆ

  • @የኢትዮጵያዋቀበጥ
    @የኢትዮጵያዋቀበጥ 4 ปีที่แล้ว +3

    አንተ ቀውጢ የሆንክ ልጅ ያንተ እስክታ መቼ ነው የሚታየው

    • @mahitube2434
      @mahitube2434  4 ปีที่แล้ว +2

      እኔን ለማየት ሊንኩን ተጭነሽ ሳስነካው ማየት ትችያለሽ
      th-cam.com/video/pg09sdv4b5Y/w-d-xo.html

  • @אניישפרדה
    @אניישפרדה 3 ปีที่แล้ว

    👎👎👎👎

  • @muhammedmike1909
    @muhammedmike1909 4 ปีที่แล้ว +2

    የዋሁሚስኪኑ ያገሬህዝብ ከኮሮናይጠብቃችሁ መልካም ጋብቻ