ለመብቶች ዋስትና የማይሰጥ ትግል የትም አይደርስም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 98

  • @AtriAtru
    @AtriAtru 29 วันที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ይጨምርልህ ፋኖን እና ደጋፊዎቹን ወይን ፍሬያማ እንዲሆን እንደሚገርዝ፣ቀራፂ ጥሩ ቅርፅ ለመፍጠር እንደሚጠርብ ጠራቢ ወዘተ...ፋኖን እና ደጋፊዎቹን ይልቁንም የፋኖ ባለዶርሻ አካላት ሁሉ ለማነፅ፣ለመጥረብ ወዘተ...እንደሆነ አላማህ አውንታዊ እና ገንቢ ብቻ መሆኑን እኔ ከከፍተኛ ፋኖ አመራሮች አንዱ እረዳሀለው ልላው ግን እንዲህ ላይረዳ ይችላል አንጋፋው ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ አስፋው። ምክንያቱም ጥቁሩ ፋሽስት አብይ እና ግብረ አበሮቹ ጥቃት ፈፅመውብህ ለእስር ሁሉ ተዳርገህ ታስረ በመጨረሻም ከአገር መሰደድህን ጥንቅቅ አድርጌ ስለማውቅ ።ዳሩ ግን አስተያየትህ WRIGHT AND WRONG ነገር አለው በWRIGHT በሆነው ነገር ሁሉ እኔም ሆንኩ መላው የፋኖ አባላት ብንገዛህም WRONG ነው ብለን ያመንባቸውን ያንተን PERSPECTIVE ( እይታ ) እና PERCEPTION ( ሐሳብ ) እንደ ፋኖ አካላት ተራማጅ ( PROGRASSIVE ) , ECONOMICAL ( የተመጣጠነ),POSITIVE ( አውንታዊ ),CONSTRUCTIVE ( ገንቢ ) ወዘተ...ከሆንክ የአስተያየትህን የኛ FED BACK ( ግብረ መልስ ) እንደሚከተለው ይሆናል።ዳሩ ግን LIKE AND UNLIKE ማድረግ ያንተህ ፈጣሪ የሰጠህ ነፃ ፍቃድ ነው።ይህንን ለግብሬ መልሴ መግቢያ ከሆነ ቀጥታ ወደ ዋና ዋና ፍሬ ነገሮች ( SUBSTANCES ) ላይ አስተያየት ወደ መስጠት ልለፍ።

  • @LiliAbera-w4r
    @LiliAbera-w4r 29 วันที่ผ่านมา +1

    እውነትህን ነው በስክድር በሀብቴ መከታው በኮሬነል ጥላቻ አብደው የወሉን ሁለት ሰው ጠርተው ሰባት ትውልድ አሉን በጎ😢ጃም ሰም የሚነግዱ ጎጠኞች ከፈኖ ተጠረገው መውጣት አለባቸው ካልሁነ የትም አይደርሰም ጎጤ ቢመርህም ዋጠው

  • @fetentareku5337
    @fetentareku5337 หลายเดือนก่อน +11

    ሚገርመው ነገር አዲስ አበባ ለመኖር ቀዝነህ የወጣህ ሰው ዘመነን ስትተች አታፍርም

    • @agdr895
      @agdr895 หลายเดือนก่อน +1

      ዘመነን መተቸትና አዲስ አበባ መኖር ምን አገናኘው? ይሔን ካልክ ዘመነ ራሱ መራዊ አካባቢ እየተርመጠመጠ ህዝብ ከሚያስጨርስ የሚመራውን ሀይል ይዞ ወደአዲስአበባ ለምን አይመጣም? በቅርብ ቀን በወራት በቅርቡ። ልክ የሆነ ምግብ ቤት እንደሚከፍት አባወራ።

    • @penafrica4321
      @penafrica4321 หลายเดือนก่อน

      ዘመነ ስው አይደለም ወይ? አሁን የአንድ የፋኖ መሪ ሆኖ ከአሁኑ ስባዓዊ መብትን ማክበርን፥ የህግ በላይነትንና ዓኩልነትን በተመለከተ ማንም መተቼት መሪ አለበት። አልተችም የሚል ሁሉ አምባገነን ነው እሱ ከአብይ በምን ይሻላል።

    • @Tgraway27
      @Tgraway27 24 วันที่ผ่านมา

      አንተ ምንም ሀሳብ ስለሌለህ ነው ንግግርህ የሚያምረው

    • @gatentsalih6117
      @gatentsalih6117 17 วันที่ผ่านมา

      @@fetentareku5337 አይዘመነ የታጠቀ ወታደር ሲመጣ እሩጡ ንፅሁሃን ግደሉ ሚል ዘመነ ሰዉ ነው እንዴ?

  • @jumakhamis344
    @jumakhamis344 หลายเดือนก่อน +3

    አዛዥ ነኝ እያሉ እየወጡ መግለጫ የሚሰጡ ፋኖ አመራሮች የፖለቲካዊና ዲሞክራሲያዊ ንግግር እጥረት አለባቸው። ቴዲ ልክ ልኩን ንገርልኝ

  • @teddy7551
    @teddy7551 หลายเดือนก่อน +4

    the voice of banda media!

  • @AtriAtru
    @AtriAtru 29 วันที่ผ่านมา +1

    2.ጥበብ ማለት በጥቅሉ በሁለት ይከፈላል አንደኛው ነገረ መለኮት ( THEOLOGY ) ጥበብ ሲሆን ሁለተኛው ነገረ ሰብ ወይም ነገረ ምድር ( SECULAR OR SINCE ) መሠረት ያደረገ ጥበብ ነው።እርግጥ ሁለቱም ጥበብ ምንጩ ፈጣሪ ቢሆንም የሰው ዋነኛው ጠላት ይልቁንም የፈጣሪን ሕግ እና ስርአት ሰዎች እንዲመሩ እነ የማይፈልገው

  • @tg-qj1di
    @tg-qj1di หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ

  • @getachewuregeha6202
    @getachewuregeha6202 หลายเดือนก่อน

    በሳል አመለካከት በማቅረብህ አመሰግነሃለሁ ወንድሜ ።we expect such mature comments from others who stand for peace,unity,development ,
    prosperity and democracy growth in Ethiopia.

  • @Humnna
    @Humnna หลายเดือนก่อน +3

    እነዚያን ፕሮፌሰር ተብዬ ደናቁርቶችን ልክ ልካቸውን ንገራቸው። የአማራ ህዝብ ብቻ ሳይሄን እነዚህን ኋላቀሮች የሰው ልጅ ሁሉ አር እንደነካው እንጨት መፀየፍ አለበት

  • @MrKiruam
    @MrKiruam หลายเดือนก่อน

    Teddy pls work on the echo and pummelingthe table . Otherwise, your program is truthful and humane

  • @abuayman2920
    @abuayman2920 หลายเดือนก่อน +1

    በጫጫታ የሚቀለብስ ትግል የለም ፋኖ ሰብአዊነቱን በግልፅ ያሳየ ጀግና ነው። እናቱን የገደለውን እህቶቻችንን የደፈረ ንብረት ያወደመን ወራሪ ሀይል በሰላምና በክብር ነው የደረገ ሀይል ነወረ

  • @አለማወቅ
    @አለማወቅ หลายเดือนก่อน +3

    Teda እርተው በርግጥ ፕሮፌሰር ስህተት ሰርቷል አድ ባጠፋ ሁሉንም መፈርጅ አግባብ አደለም አስተካክል

  • @Korebta-LM
    @Korebta-LM หลายเดือนก่อน

    የዚህ ሰዉ መርዝነት የሚገባን በአመቱ ነዉ!

  • @ኦሮቶዶክስ
    @ኦሮቶዶክስ หลายเดือนก่อน

    ተዲ ሚዛናዊ ሰው በርታልን ከጎንህ ነኝ ወንድሜ ለኔ ጅግናዬ ነህ ከጨፍጫፊ ቡድ ጎን አለመሰለፍህ ምርጥ ስው ነህ በተለይም በትግራይ ጦርነቱ ላይ የነበረህ አቋም ድስ ይላል ሰለዚ ከጎንህ ነኝ ወንድሜ በረታ እንደሁሌም ለህልና ታመን

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li หลายเดือนก่อน

    ሚዲያ ላይ ወጥቶ የለፈለፈ ነው ታጋይ የሚመስልህ ስንት ምሁርና ጀግና አለዉ የአማራ ሕዝባዊ ድርጅት ዝም ብሎ ሥራዉን እየሠራ ነዉ ከፍተኛዉ የፋኖ ኃይል ያለዉ ድርጅቱ ዉስጥ ነዉ

  • @solomondesta6891
    @solomondesta6891 หลายเดือนก่อน +2

    No more political correctness on the part of Amhara. በዚህ አንድ ጉዳይ ላይ ስንት ፕሮግራም ትሠሩበት!!?? TPLF አማራን ሲጨፈጭፍ ፣ እነ በቀለ ገርባና እዝቅኤል ወለጋ አማራን ሲያስጨፈጭፍ ፀጥ ያላችሁ፣ ዛሬ ጥቂት ግለሰቦች ስለተናገሩት የምትንጨረጨሩ። ስለፈኖ ስትራተጂ የተጨነቅ መስላችሁ አትቅርቡ። ሜዳው ላይ ላሉት ተውላቸው።

  • @Utopia2121
    @Utopia2121 หลายเดือนก่อน +2

    ምን እንደምታወራ ግን ገብቶሃል? በወርና በወራት መጀመሪያ ለየው። ሲቀጥል በወራት እናሸንፋለን ሲባል ምን ምን conditions ሲሟሉ እንደሆነ በግልጽ አስቀምጧል። እና ያንን ሳትሰማ ነው እንደፈለገህ የምትተነትን እንደዚህ biased ሆነህ አይሃለሁ ብዬ አላስብም ነበር።

    • @nurityimer4474
      @nurityimer4474 หลายเดือนก่อน

      @@Utopia2121 ዝባም

  • @getieandualem6456
    @getieandualem6456 หลายเดือนก่อน

    Gemedaf

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w หลายเดือนก่อน

    ለመብቶች ዋስትና የማይሰጥ የትም አይደርስም ።የሚለው በጣም ትክክለኛ ነው ።ቢደርስም ይመለሳል !!

  • @frazertadesse8678
    @frazertadesse8678 29 วันที่ผ่านมา

    ቴዲ አንዳንዴ በምታቀርባቸው ትንንሽ False equivalenceኦች የማልስማማባቸው ነገሮች ቢኖሩም ነገር ግን ያንተ አይነት ጥሩ Mediators በቁጥር በዛ ቢሉ ኖሮ የፋኖን አንድነት ማምጣት የሚቻል ይመለኛል። የዛሬው ትንታኔህ ላይ ግን "ለነገሩ መሬት ላይ ያሉትም እነሱ ናቸው" ብለህ የአማራ ፋኖ በጎጃምን ያነሳህበት መንገድ ፍጹም ስህተት ነው። እነሱ ያሉት መሬት ላይ ያለ ትግል ላይ ሳይሆን ፍጹም ሀሰተኛ የሆኑ የሚዲያ ፕሮፓጋንዳ ላይ ብቻ ነው፤ አብዛኛው ፋኖም ከእነሱ ጋር ያልተሰለፈው ለዛ ይመስለኛል።

  • @kidanemariambekele-k9k
    @kidanemariambekele-k9k หลายเดือนก่อน

    zim bileh tilalataleh endie ,Kifit 😂

  • @omo-o1b
    @omo-o1b หลายเดือนก่อน +1

    ወጥ እረገጥክ ሰውላይ ስጋት መፈጠር ፈልገካል ።ማንምይምጣ ከብልፅግና አይብስም

  • @AlazarZelalem
    @AlazarZelalem หลายเดือนก่อน

    Tiketaleh feri

  • @teddy7551
    @teddy7551 หลายเดือนก่อน +1

    no one stopped Amara people Fano freedom fighters, case closed !

  • @ashenafimelese21
    @ashenafimelese21 หลายเดือนก่อน

    ሁሉን ነገር ከፋኖ ትግል አታያይዘው

  • @hanamola4362
    @hanamola4362 หลายเดือนก่อน

    ሰለኛለይነትአተትነግርንተብሽቅወዲማብትሆንእደዉዶቹበረሃበወረደህነበርአስርየምላስህእየደረቀወዶችንለመተቸትወድሁኖመገኘትያስፈልጋል

  • @bubufano4427
    @bubufano4427 หลายเดือนก่อน +1

    You are yong tplf

  • @MeklitAmanuel-wf8yj
    @MeklitAmanuel-wf8yj หลายเดือนก่อน

    wow

  • @fernusferedeferede5081
    @fernusferedeferede5081 หลายเดือนก่อน

    No one is asking anyone to support Fano including you. Thank you.

  • @dagneenyew1626
    @dagneenyew1626 หลายเดือนก่อน

    Tinishu lidetu kidetu

  • @Utopia2121
    @Utopia2121 หลายเดือนก่อน +1

    ምንድን ነው የምትቀባጥር እኛ አንተን ልናስደስት አይደለም የምንታገል? ግለሰቡ ያንን ስላለ ፋኖ ወክሎ ነው'ዴ የላካቸው። የማይገናኝ ትንታኔ ነው የምትዘበዝብ ማን ነውሌላ ጎሳ ሲገፋስ ያየኸውስ? የአገው ማህበረሰብ በአንድ ክፍለጦር ተደራጅቶ እንደሚሳተፍስ አታውቅም? እስኪ አገዛዙን በየትኛው ሀይማኖት ተከሰሰ? ማንስ ከሰሰው በማስረጃ አቅርብልን! ስለምንስ ተስፋ መቁረጥ ነው የምታወራው እስኪ ማስረጃህን አቅርብ ዝም ብለህ የራስህን አስተሳሰብ እየተረጎምህ ነው የምትመልሰው።

  • @lucyamarawit3662
    @lucyamarawit3662 หลายเดือนก่อน +2

    ሚዲያዬ ሚያድገው አሚራን ሳዋርድ ነው ብለህ ነው ልክ ነው አማራ መሳደብ አብታም ያደርጋል

  • @kebedeabebe-ql5fv
    @kebedeabebe-ql5fv หลายเดือนก่อน

    manm manm sayshenanef beselam meftat tru new ይህ ጦርነት እራስንም ማስገደል ንብረት ማስጨረስ እና ለላውንም መጨረስ ተያይዞ ማለቅ ነው ይህ ጦርነት እንደማያሸንፉ እርግጥ ነው እንደውም እንዲሸነፉ ነው የኢወስደው እነሱ የሃገሩ ንብረት መጨረሻ ነው የሚሆኑት የዛኔ የነበርው ጊዜ በጣም ይለያል ሁሉም ነገር ውዳያውኑ ይታወቃል ለዚያውም በዘር የሚካሄድ ጦርነት መጨረሻው የትም አያደርስም

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w หลายเดือนก่อน

    ቴዲ ውለህ አድረህ ከህሊናህ ጋር መጋጨትህ አይቀርም ።

  • @Wubetu-zv4pm
    @Wubetu-zv4pm หลายเดือนก่อน

    ገረድ አይመለከትህም ።ብልፅግና አንድ ወር አስሮ የላከህ ለዚህ እንደሆነ ሁሉም ስላወቀ ማንንም የብልፄ አለቅላቂ የሚሰማበት ጆሮ የለውም ።

  • @motywolo8773
    @motywolo8773 หลายเดือนก่อน

    ወፈፌ እስኪ ወደህክምና ጎራ በል ሾጥ ያጀረገህ ትመሥላለህ ?

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet หลายเดือนก่อน

    የአማራ ፋኖ በጎጃም ብሎ የለበጣ ሳቁ ።አይ የሕወሓት ሽንት የተረገመ ነው እኮ።

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh หลายเดือนก่อน

    Galana segera eyder yigemal Ethiopia gemach be gala ashebari!!!!!!!

  • @tizazukassa9848
    @tizazukassa9848 หลายเดือนก่อน

    ለማረምም እኮ ስህተቱን ስትነግረው የሚሰማ ሲገኝ እኮ ነው።

  • @Hemi-xc4yg
    @Hemi-xc4yg หลายเดือนก่อน +3

    ጥያቄ ቴዲ
    ያለህበት ሀገር ጫት አለ እንዴ? ሀገር ውስጥ ወይስ የመን ነው ያለኸው ? እንደመረቀነ ሰው ከንፈርህን የምትልሰው ምርቃና ነው ወይስ አመል ነው ?

    • @Mohammedarebu-s6w
      @Mohammedarebu-s6w หลายเดือนก่อน

      ምናልባት ከአገር ቤት ገለምሶ ጯት ልከውለት ይሆናል

    • @brouktawitefettene177
      @brouktawitefettene177 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hanamola4362
    @hanamola4362 หลายเดือนก่อน

    አተልጋጋምለላይክእናሸርነዉእድህየምትበጠረቀዉሰርተህብላ

  • @berhanunegahunegnaw8669
    @berhanunegahunegnaw8669 หลายเดือนก่อน +1

    ልደቱ አየለ ቀባጠረ

  • @arefaynemesfen2111
    @arefaynemesfen2111 หลายเดือนก่อน

    Yhewnew

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu หลายเดือนก่อน

    የላናለ ተንታኝ😂😂😂😂😂😂

  • @AlazarZelalem
    @AlazarZelalem หลายเดือนก่อน

    Tnchercher

  • @biniyamengidaw9159
    @biniyamengidaw9159 หลายเดือนก่อน

    ቴድሮስ እምትባል ወንድሜ እማከብርህ እምወድህ ወንድሜ ነበርክ ግን አሁን ሚዲያ ላይ ወጠህ እንዲህ ማለትህ የፋኖን ሰራዊት መበታተን ማጋጨትህ አሳዝኖኛል አንተ እሱ ሁነህ እንደምታስበው አይደለም ትግሉ ህልውና እንጂ ፓለቲካ ብቻ አይደለም

  • @mairegkebede184
    @mairegkebede184 หลายเดือนก่อน

    You are a TPLF member.

  • @Buke-kh8zf
    @Buke-kh8zf หลายเดือนก่อน +3

    በጋዜጠኛ እና በሚዲያ ጫጫታ አልተጀመረም የፉኖ ትግል የራሱ ነው

  • @Lij-emeshaw
    @Lij-emeshaw หลายเดือนก่อน +3

    የቄስ ሚስት አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት መፃፍ አጠበች አሉ። አፍህ መሽተት ጀምሯል።

  • @AntenehGetasew
    @AntenehGetasew หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ በደምብ አድምጥ
    ጠህ ተናገር ፕሮፌሰሩ የአማራ ጀግናችን ነው እናንተ የምትፈልጉት የአማራ ተለጣፊ ነው ወይም ኢትዮጵያኒስት ነው እኛ ግን በቃን ከእናንተ ጋር እኛ የአማራዎች መቼም አንቆምም ተውን ፕሮሴሰራችን የአማራው ዳግማው አስራት ወልደየስ ነው እኛም ከጎኑ ነን ደነዝ ብቻ

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ስለ አማራ ትግል አመራር ሰጪ ማን አደረገህ አማራ ወያኔን ተሸክሞ እንዳስገባዉ ሌላዉን ተሸክሞ እንዲያስገባ ትፈልጋሐህ ይህ አይሆንም

  • @geregirmay4261
    @geregirmay4261 หลายเดือนก่อน

    Professor Habtamu cant proof his ideas.

  • @motywolo8773
    @motywolo8773 หลายเดือนก่อน

    ቴዲ ምን ሆነህ ነው እንደዚህ እየወረድህ መጣህ ሳ ? እንደ ኤርሚያስ ለገሰ ልትሆን ነው እንዴ ? ሥራ የለህም የቀን ሥራ አትሠራም ? ውትፍትፍ ሥለ ፋኖ ምንም አያገባህም ሲጀመር

  • @Temsgen-d1w
    @Temsgen-d1w หลายเดือนก่อน

    የፋኖ መስራቾች ምን አቅደው እንደተነሱ ለራስህም የገባህ አይመስለኝም ።አንተ የዘመኑ ፖለቲከኛ ነህ ።የፋኖ ጠንሳሾች ለምን ፍኖተ ካርታ አላስቀመጡም ?አቅቷቸው መስሎህ ነው ?ጥያቄአቸው ለዚህ ዘመን የማይመጥን ስለሆነ ነው ።በውጪና በውስጥ ስለማያገኙ ነው ።

  • @blossoming224
    @blossoming224 หลายเดือนก่อน

    ልደቱ ማለት ውሻ ነው

  • @yosefaragaw2936
    @yosefaragaw2936 หลายเดือนก่อน

    አንተ ስለ አማራ ትግል አመራር ሰጪ ማን አደረገህ

  • @tayetibebu7758
    @tayetibebu7758 หลายเดือนก่อน

    ይሄን ሴረኛ ጨምሮ ፋኖ የትጥቅ ታጋይ ሳይሆን ሦስቱ የመንግስት አካላት እንዳሉት ተቋም ቆጥረው ነው የማተቹት። ልክ ህግ አውጪ፣ ህግ አስፈጻሚና ህግ ተርጓሚ ኖሮት check and balance እንዳለው ተቋም። ብልጽግናን በዚህ ልክ ሲተች አይቸው አላውቅም ይሄን ጀዝባ🤣🤣🤣

  • @Mickoman239
    @Mickoman239 หลายเดือนก่อน

    ንግግሩን ባልደግፍም የአብይ አህመድ እናት ወሎየ ነች.ልደቱ ላይ የተነገረው ንግግር አብይ ላይ በተደጋጋሚ ተነግሯል. አብይ ላይ ሲነገር ወሎን ማጥፋት የማሆነዉ እንዴት ነዉ???😂 ለልደቱ ዉለድለት ከፈለግህ, ከዚህ በኋላ እኛ የምናቃቸዉን ግልፅ ችግሮች እንኳን አንተ ስታነሳቸዉ መስማት ወደማልፈልግበት ደረጃ ደርሻለሁ.ሁሌም ሚዲያ ላይ የፋኖ ችግር እንዲወራ አበረታታለሁ.አንተ ግን ልደቱን ለመከላከል ፋኖን እንደምትታገል ግልፅ ያደረክበት program ነዉ. በግልፅ አስረስን ጠምዝዘህ professor ሀብታሙን እንዲያወግዝልህ አሳሰብህ😂 ወኪላቸዉ መሆኑንንም አናዉቅም.ሰከላ ስላወራኸዉም propoganda እየሰራህ ካልሆነ ማስረጃ አቅርብ.

    • @Utopia2121
      @Utopia2121 หลายเดือนก่อน

      የሰከላው ምንድን ነው ወንድም?

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh หลายเดือนก่อน

    Ante weeds koshaha tultula mehayem wagahn tagegnalah!!!

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 หลายเดือนก่อน

    አቋም የለሽ በመሆንህ ይሆን ከርእዮት ሚዲያ የለቀከው? ለመብቱ እየታገለ ያለውን አማራ ነው የሌላውን መብት የማያከብር የምትለው? ጮርቃ ነገር ነህ። ተበለሻሸህ!

  • @hailearnafilgule8240
    @hailearnafilgule8240 หลายเดือนก่อน

    Ante gen alamah mndenow lemen beamara hezb lay tekeledaleh beka lekekw hezebachinen lekek

  • @WendeAmare
    @WendeAmare หลายเดือนก่อน

    ዝም በል የሸርሙጣ ልጅ ።

    • @nurityimer4474
      @nurityimer4474 หลายเดือนก่อน

      ደደብ መጀመሪያ አንዲነት ይኑረን ቀሽም