ህይወት በቃኝ ብዬ መሞትን ምርጫዬ ያደረኩባቸው 3 ጉዳዮች ገጥመውኝ ነበር … ሁሉም ያልፋል ክፍል 2 | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @selamsamueltube5490
    @selamsamueltube5490 ปีที่แล้ว +368

    ዘርሽ ይባረክ የትግራይ ህዝብ የክፋ ቀን ድምፅ የሆነች ሰው በሌለበት ሰው ሆና የተገኘች እንወድሻለን የልጅ አዋቂ

    • @anaabr6669
      @anaabr6669 ปีที่แล้ว +12

      Ya and she's amhara and know that everyone is not the same

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 ปีที่แล้ว +4

      ትክክል እፍፍፍፍ እኔም ከዛ ቡሀላ ነው በጣም ያወኳትና ያከበርኳት ቬሮኒካ ቆንጆ ❤❤❤👍

    • @seblet148
      @seblet148 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ቬሪዬ እንወድሻለን❤

    • @tigstAtebha
      @tigstAtebha ปีที่แล้ว +1

      betam enwedshalen ke tgray❤❤❤

    • @santemedical6802
      @santemedical6802 ปีที่แล้ว +3

      blame it on tplf not on anyone..

  • @nigesttesfaw4440
    @nigesttesfaw4440 11 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ይሕችን ልጅ ስሟ በአንዳንድ ነገር ሲነሳ ነው የምሰማው እዚሕ ያለሁበት አገር Dallas መጥታ ልትዘፍን ነው ተብሎ ታመመች ሲባል ግን እግዚአብሔር ምሕረት ያርግልሽ አልኩ ጌታ ያግኝሽ እግዚአብሔር በእውነት ልብን ያያል እግዚአብሔርን አባቴ ብሎ የሚጠራ ሰው ( እውነት አባትነቱ የገባው ነው )ከ17 እስከ18 ደቂቃ ያለው ንግግሯ እየሰማዃት ሳላስበው እንባዬ ዱብ አለ አስለቀሰኝ ንግግሯ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ለሱ ክብር የምትዘምሪበትን ፀጋ ይስጥሽ ዘፈን ሐጢያት መሆኑ ሲገባሽ እግዚአብሔር ከውስጥሽ ዘፈንን መውድድንና መዝፈንና ቆርጦ ይጣልልሽ
    ለክብሩ እንድትዘምሪ አንደበትሽን ለሱ ክብር ይለውጠው ይቀድሰው❤🙏 19:57

  • @meronmatiwos936
    @meronmatiwos936 ปีที่แล้ว +301

    አሜን ቤሮኒካ በመዝሙሩ እንጠብቅሻለን❤❤❤ እመቤቴ ትርዳሸ

    • @solabebe1283
      @solabebe1283 ปีที่แล้ว +2

      አሜን

    • @deboamare5171
      @deboamare5171 ปีที่แล้ว

      Ateredam , !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @ManeWo
      @ManeWo ปีที่แล้ว

      መዝሙር መቀለጃ አይደለም !!!

  • @የዳዊትልጅሆይማረኝየዳዊት
    @የዳዊትልጅሆይማረኝየዳዊት 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቬሮኒካ ዘግይቸ ቢሆንም በጣም አክባሪሽ ከሆኑት አንዱ ነኝ እናም ለስኬትሽ ሁሉ እግዚእግዚአብሄርን በማስቀደምሽ በጣም ካስደሰተኝ ዋነኛው ነው እግዚእግዚአብሐርን በማመስገንም እንደምንገናኝ እና እንደምንማርብሽ በጣም ተስፋ አለኝ። በእውነት ቬሮኒካ ገጽታሽ ሌላ ነሽ ውስጥሽ ሌላ ሁነሽብኛል!!!

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene ปีที่แล้ว +123

    እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ ለአባትሽ የኔ ውድ አታልቅሽ ጀግና አባት ነው ያለሽ ስታለቅሽ ይከፈዋል

  • @tefexe7882
    @tefexe7882 ปีที่แล้ว +99

    አዳነ ተካን የማይወድ ሰው የለም....ምርጥ ሰው ነው....ሲያወራም፣ሲዘፍንም የሚወደድ ሰው ነው

  • @ziy7130
    @ziy7130 ปีที่แล้ว +130

    ቬሮኒካ እንዲህ ግልጽና ፈታ ያለ ቃለመጠይቅ ስላሳየሽን እናመሰግናለን❤️❤️❤️

  • @maremichael2961
    @maremichael2961 ปีที่แล้ว +6

    አባትሽ ጀግና ነው እድሜና ጤና ይስጠው🙏 አዝማሪ መሆንን እንደ ስድብ የሚያይ ሰነፍ ገልቱ ካለ ዘሩን ያንዘርዝረዉ።

  • @ZemeZemaryam
    @ZemeZemaryam ปีที่แล้ว +235

    መዝሙሩን እንጠብቃለን፡፡የሰው ልጅ የተፈጠረበት አላማም ምስጋና (ዝማሬ )ስለሆነ ሀሳብሽን፡መድሀኔ አለም ያስፈፅምልሽ፡፡ለዚህ ላበቃሽ አምላክ ለመዘመር ቀጠሮ አያስፈልገውም፡፡ባይ ነኝ፡፡የአባትሽን እድሜ ያርዝምልሽ፡፡

    • @RiversideUSA
      @RiversideUSA ปีที่แล้ว +3

      የዘፋኝ interview ሊያዩ ገብቶ ይህ ሁሉ ምርመፃደቅ። ሰው ተሰዶ ሲሰቃይ እንጅ ሰርቶ ሲያፕፍለት አትወዱም። በዚ ኑሮ በከበደበት ዘመን እንደ አፄ ቴወድሮስ ጊዜ ታስባላችሁ።

    • @Truth-iz6hn
      @Truth-iz6hn ปีที่แล้ว +2

      @@RiversideUSA ምንድነው የምትቀባጥረው?

    • @ManeWo
      @ManeWo ปีที่แล้ว +2

      መዝሙር የሀጢአት መዝጊያ በር አይደለም ።

    • @ZemeZemaryam
      @ZemeZemaryam 11 หลายเดือนก่อน

      ምን ችግር አለው በንስሃ ከተመለሰች
      አናስገባም፡ሰርገኛ ልትል ነው?

    • @ZemeZemaryam
      @ZemeZemaryam 11 หลายเดือนก่อน

      ምነው ከፋህ?
      ይቅርታ መዝሙሩን ትተውልሃለች፡

  • @Tinafafi-mm6hb
    @Tinafafi-mm6hb ปีที่แล้ว +12

    የተገፉ የተናቁን የተጠሉን ሚያከብር የወላድተ አምላክ ልጅ ያነግሳል ወደድኩሽ ክብር በይ ከዚ በላይ ❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +69

    ደስ የምትል ልጅ❤❤❤ አባት ያሳደገው ልጅ በራስ የመተማመን ብቃቱ ልዩ ነው አባትሽን ያኑርልሽ🙏🏾❤️❤️❤️

    • @hanafisha1908
      @hanafisha1908 ปีที่แล้ว +2

      Exactly ename abata naw yasadgy

    • @meseretmandafro7491
      @meseretmandafro7491 ปีที่แล้ว +2

      በጣም

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +3

      እኔም እናት እያለኝ አባት ያሳደገኝ ነኝ ክብር ለደጋግ አባቶች ይሁን🙏🏾❤️

    • @Evahewi
      @Evahewi ปีที่แล้ว

      ewnet new abat kemnm belay yehiwot mesmern yemyasyz bemnm ena bemanm endatbeger yemiaderd yeras metemamenn yemiawers lyu stota new.
      thank you my dad love you for ever.

    • @TruthEz
      @TruthEz ปีที่แล้ว

      @@Evahewi
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

  • @sosotete425
    @sosotete425 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እህት እውነት መድረክ ላይ ሳይሽ የወረደ ማንነት ያለሽ ለራስሽ ክብር የሊለሽ ትመስይኝ ነበር ግን ስሰማሽ አስተሳሰቢ ስላንች ተቀየረ ንፁህ እና መልካም እንደሁንሽ ታስታውቂያለሽ በርች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adamuteferi5702
    @adamuteferi5702 ปีที่แล้ว +351

    ቪዮ ከዚህ በኋላ ስለእናትሽ ለሚጠይቅ ጋዜጠኛ ጀርባሽን መስጠት ነው ቆጆ

  • @hey_MekedsAbebe12
    @hey_MekedsAbebe12 ปีที่แล้ว +52

    የዛሬ አመት ፈጣሪ አግብተሽ ልጅ ታቅፈሽ ሀሳብሽ ተሳክቶ ያሳየኝ ፈጣሪ እመቤቴ ከመልካም ሰው ይስጥሽ የኔ መልካም ጎበዝ ሴት 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo ปีที่แล้ว +58

    የእኔ ቆንጆ ሀኪም ቤት ሁነሺ የፖሰትሽውን ፎቶ አይቼ ልብ ተሰብሯል እግዚአብሔር ይማርሽ 😢😢😢እውነት ነው አባትነት እዲሁም እናትነት መውለድ በቂ አደለም እኔም እዳንች በ8 አመቴ ነው አባቴ እያለኩ ያደኩትን ሰው የእጀራ አባትሺ ነው ተባልኩ አባትሺ ነው የተባልኩት ሰዎየ በጣም ሀብታም ነው እና አምስት አይረዳኝም. ነበር አሁን ለቁም ነገር በቅቻለሁ. ❤❤

  • @ytageslove
    @ytageslove ปีที่แล้ว +1

    ብዙ አርቲቶች ታዋቂ ከሆኑ በኋላ መናፍቅ ሆነዋል ተጠንቀቂ እንዳ ያስቱሽ እህቴ የአምላክ እናት ከአንቺ ጋር ትሁን🙏🙏

  • @አድራሻዬከመስቀሉስርነው
    @አድራሻዬከመስቀሉስርነው ปีที่แล้ว +80

    የኔ ቆንጆ ደስ ትያለሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው ለቤቱ አገልጋይ ያድርግሽ ❤🤲🤲🤲 ቤተሰብሽን መውደድሽ ደግሞ እጅግ ያስደስታል ❤

  • @sonia8691
    @sonia8691 ปีที่แล้ว +1

    የዘፈን ፀጋ እና እውቅና ከእግዚአብሄር አይደለም አትሳሳቺ ከዚህ አለም ገዢ እንጂ....ጌታ ይርዳሽ እና ዘምሪለት መፅሀፍ ቅዱሱንም በርችበት የሚለውጠው እሱ ነው

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 ปีที่แล้ว +73

    የኔ ፍቅር ዘማሪ ሁነሽ ለማየት ያብቃን❤።አሜን

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal5768 ปีที่แล้ว +41

    ፈታ ያልሽ ነሽ ደስስ ትያለሽ❤ እግዚአብሔርን ማክበርሽ ለሀይማኖትሽ ያለሽ ቀናይነት እና ፍፁም እምነትሽ ደስስ ይላል!

  • @eexx8265
    @eexx8265 ปีที่แล้ว +50

    እውነት ነው እናት መሆን ብቻ በቂ አይደለም አይዞሽ በርችልን

  • @MyloveEthiopen-wb3bd
    @MyloveEthiopen-wb3bd ปีที่แล้ว +67

    የዚች ልጅ ጥንካሬ 🙏 ዘፈን አልወድም ግን ስሰማሽ ዛሬ ❤❤አጀብ ነው የኔ ሴት❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 ปีที่แล้ว +45

    የጠራሽው መድኃኔዓለም ረድቶሽ ዘማሪ ሆነሽ ለምስክርነቱ ያብቃሽ ❤ስለእናቷ በጣም ተጎድታለችና በፈጠራቹ ኮሜንት ላይ የሚጎዳ ነገር አትናገሯት እሷንም ሆነ ሌላ ሰው የሰው ቅስም የሚነካ ነገር አንናገር Please ያለፈ የሰው ታሪክም ተዉ ወገን እራሳቹን አድኑ በትንታ ለምታልፍ ህይወት😢

  • @tessemabezabeh75
    @tessemabezabeh75 11 หลายเดือนก่อน

    በእውነት እንደዚህ ያለች ወጣት በስራ እምታምን ህይወቷን ታግላ እዚህ ያደረሰች ጎበዝ ልጅ ኢትዮጵያ አፍርታለች አንቺ ለሁሉም ወጣቶች ዓርዓያ የምትሆኚ ነሽ እናትሽ ደግሞ አጠገብሽ ባለመሆኗ አንቺ የበለጠ በራስሽ እንድትተማመኚ ሆነሽ አድገሻል ከአሁን በኃላ ከእናትሽ ጋር እንደእህት እንዱጓደኛ ሆናቹህ ቀሪውን ህይወታቹህን ብታሳልፉ ዱስ ይለኛል። ለአባትሽ የሚገባውን ክብር ስሉሰጠሽ ደስ ብሎኛል።

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq ปีที่แล้ว +53

    አዝማሪነት ክብርነው ምንድ ነው ጉድለቱ ሠውነን❤ ፈጣሪ እናትሽን ልቦና ይሥጣት🙏 አባትሽ ሽአመት ይኑርልሽ❤❤🙏

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu ปีที่แล้ว +1

      አዝማሪ ሌባ መሰላቸዉዴ ሰዉ ምን ነካዉ

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 ปีที่แล้ว

    ሰይፎ ፋንታሁን ምን አለ ያንተ አይነት ባህርይ መንፈሳዊ አለም በቤተክርሰትያን ውሰጥ ቢገኝ ሰው እንዲቆም እንዲረዳ እንዲበረታ እንዲታረቅ ማንኛውም የምታደርገው ነገር ቀናነትህ ያሳያል ያልተነገረለት ሰው ሰይፎ ፋንታሁን አክባሬህ ነኝ ረጁም እድሜ ከጤና ጋር❤❤❤

  • @monicadanial8977
    @monicadanial8977 ปีที่แล้ว +4

    ቬሮኒካ በዚ ድምፅሸ ብትዘምሪበት ጥሩ ነበር የምታመሰግኝው ፈጣሪ ሰትዘምሪለት በምሰጋና የጉደለሸን ይሞላልሻል ፡፡ ልክ እንደ ዘፋኝዋ ሰላማዊት ይዋንሰ ከሙዚቃሆቼ ቦአላ ዘማሪ መሆን ነው የምፈልገው የምትሉት ለሰው እንጂ ለፈጣሪሸ ቀጠሮ አያሰፈልግም የኔ ቆንጆ አለም ከንቱ ናት ግዜሸን ለመዳኒሐለም አድርጊው የጉደለሸን ይሞላዋል፡፡ፈጣሪ ጤናን ይሰጥሸ❤

  • @ethiopiaagere6761
    @ethiopiaagere6761 ปีที่แล้ว +13

    ልጅነትሽን የዋህነትሽን ቅንነትሽን አየሁት
    አይዞሽ በርቺ

  • @MekdesAshager
    @MekdesAshager ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ቬሪዬ ማርያምን በጣም የዋህ ነሽኮ የእውነት በቃ ንፁህ ልብ ነው ያለሽ ስስ ነሽ ፈጣሪ በልጅ ይካስሽ የኔ ውድ በጣጣጣጣምምምም ነው የምወድሽ 😍😍😍

  • @KuwKuw-r1z
    @KuwKuw-r1z ปีที่แล้ว +1

    እመአምላክ የአምላካችን እናት ወደቤቷ ትጥራሽ የልጁን ምስጋና የምታቀርቢበት አደበት ታርግልሽ አሜን ውድድ መሀተብሽን ጥብቅ ውበትሽ ነውና ደሞም ሲያምርብሽ መሀተብሽ ቃልሽ ተሳክቶም እደምናይ እዳቺ አንጠራጠርም የልቤሽን መሻት ይሙላልሽ አሜን🙏🙏🙏💚💛❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 ปีที่แล้ว +32

    ቬሮኒካ በራሷ ጥራ ለፍታ እየሰራች እያደገች ያለች ወጣትናት በርች እግዚአብሔር ይጠብቅሺ🙏አሜን🙏ያድርግልሺ

  • @hayatyenatwa2038
    @hayatyenatwa2038 ปีที่แล้ว +2

    እረ ተይ ፔሮኒካዬ እና አልጠጣም ግን ሚጠጣ አበረታታለዉ ነዉ አንዴ ንግስት ጋር ወይን ይዘሽ ስትሄጅ አንዴ ለበአል አባትሽ ቤት ይዘሽ ስቴጂ አንዴ መልካም ልደት ለኔ ብለሽ ይዘሻቸዉ የፖሰትሽዉ መጠጦች ማስታወቂያ ናጨዉ እንዳትይ

  • @mahletgetachew1347
    @mahletgetachew1347 ปีที่แล้ว +12

    ዋው እህቴ እንዴት ያለሽ የዋህ ና ግልጽ ሰው ነሽ የወደፊት ህይወትሽ የምትደሰችበት ህይወት ይሁንልሽ በዚህ ሞራልሽ ቀጥይበት እግዚያብሔርም ይረዳሻል ❤

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 ปีที่แล้ว

    በይ በይ ቬሮኒካ !
    የዘፋኝነት ጸጋ ለሰው አይሰጥም ጌታ አምላክ!!! ሲጀመር እግዚሃብሄርን ዘፋኝ አታድርጊዋ !! ወንጌል ካነበብሽ ከዘፋኝነት ትወጪ ነበር እላለሁ:: ልፋትሽ መልካም ግን ዘፍኖ እንደ ክብር ለፍቼ ነው ጸጋ ሰጥቶኝ ነው አይባልም!! ጥረትሽ መልካም ነው ይህ ትጋትሽ ለ ወንጌል እውነት ይሁን!!!

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 ปีที่แล้ว +3

    የእውነት የፈጣሪ አገልጋይ ፥አመስጋኝ ሆነሽ ለማየት ያብቃን!!!
    ፈጣሪ ጠንካራና ብልሕ አስተዋይ ሊያደርግሽ ስላሰበ ነው በዚሕ ሑሉ አስቸጋሪ መንገድ ያሻገረሽ ፥አይዞሽ!!!
    ገና እንደአልማዝ ዕንቁ ለብዙዎች ታበሪያለሽ፥የሌሎችን የሺዎችን ሕይወት ትቀዪሪያለሽ!!!ዕድሜ ጤና ይስጥሽ!!!ዕድልሽ ከዚሕ በሗላ ብሩሕ ነው!!!ፈተናሽ አበቃ!!!አንቺን እንዲሕ ሊሠራ ፥አሳለፈሽ በዚያ ሑሉ መከራ!!!✍
    ነገሮች ሑሉ ለበጎ ነበሩ!!!አይዞን!!!የእኔንና የሌሎችን አስቸጋሪ የሕይወት መስዋዕትነት ለወላጆቻችን እየከፈልን ያለነውን ብታዪ ደግሞ "እኔ መቼ ተፈተንኩ ትዪ ነበረ!!!
    ያውም እንዳንቺ የእናትነት ፍቅርን በደንብ ላልሰጠችኝ እናቴ የአባትነቱን ፍቅር ላልሰጠኝ አባት የሰጠኹት ክብር ፥ለእናቴ የከፈልኩት መስዋዕትነት፥ያቺ የከፈለች ሴት የእኔን ልጃቸውን ታሪክ ብትሰሚ ምንኛ ትፅናኚ ነበረ?!
    አሑንም በከባድ ውስብስብ ፈተና ውስጥ ነኝ!!! በዚሕ ውስጥም ሆኜ እግዚአብሔር ይመስገን!!! በእኔ ውስጥ ሆኖ ፈጣሪ የሆነ ድንቅ ስራ እየሰራ እንደሆነ ይሰማኛልና አመሠግነዋለሑ!!!
    እመብርሐን አማለደችኝ!!!
    አፅናናችኝ!!!
    ደገፈችኝ!!!
    ነገን የተሻለ ለሌሎችም የተሻለ መንገድ እንዳቀና ፈጣሪ እያበረታኝ፥ብዙ ነገር እያስተማረነኝ እንደሆነ ይሰማኛል!!!
    አይዞን እንበርታ!!!
    እኛ የተሻልን ሆነን መገኘት አለብን ማሰብ ለተሳናቸው ወላጆቻችን፥ማሕበረሰባችን ፥የትኛውም ሰው ሑሉ የተሻልን አስተሳሰብና መልካም ስራ ይዘን መገኘት፥ክፉን በበጎ መመለስ የተሻሉ መልካም ሰዎችን ለመስራት የእኛ ሐላፊነትን እንወጣ፥የክርስቶስ ነገር ከገባን!!!

  • @mimo4537
    @mimo4537 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እ/ር ሁሌ ከፊትሽ ይቅደም ። ስለደረሸበት ነገር ሁሉ እ/ር ክብሩን ይውሰድ።

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 ปีที่แล้ว +6

    Share God's Word
    2ኛ ቆሮንቶስ 6
    2፤ በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ፡ በመዳንም ቀን ረዳሁህ፡ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው። መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ! ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል

  • @hagoslemlem6655
    @hagoslemlem6655 ปีที่แล้ว +1

    ቨሮኒካ ኣንድ እንተርቪው ላይ መቀለ እንደተማርሽና ስለ መቀሌ ህዝብ የሰጠሽው ጥሩ ምስክር በጣም በጣም ነው የወደድኩሽ ያክብርልኝ። ስለ ስከትሽ ደግሞ በጣም ደስተኛ ነኝ ።ስለ ኢናት ወላጅሽ ነገር ያማል ግን forgive her፤ ኢሮብ ትግራዋይ ነኝ ። ኢወድሻለሁ።

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 ปีที่แล้ว +25

    ❤❤ አይዞሽ ወልደሽ በልጆችሽ እናትነትን ታይዋለሽ በጣም ድንቅ ነው እናትነት እሷ ናት ክብር የቀረባት አይዞሽ ዋናው አንቺ ደህና አባትሽ ደህና 🎉🎉🎉❤❤

  • @mariamawetdegineh9294
    @mariamawetdegineh9294 ปีที่แล้ว +2

    አንዳንዴ የቤተሰብን ችግር ልብቻን ውሰጥ ይዘን እንኖራለን ብናለቀስ ብናነባ እንኳን ልብ ውስጥ ተቀርቅሮ አልወጣ ያለ ጥቁር ድንገይ አይነት ስሜት ነው ያለው የመታፈን አይነት የደረሰበት ነው የሚያውቀው ጀግና ነሽ የኔውድ የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ይማርሽም የልፍተሽን ዋጋ ይክፈልሽ መድሀኒያለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethaa1971
    @Ethaa1971 ปีที่แล้ว +17

    የዚችን ልጅ ፍላጎት ድንግል ማርያም ታሳካልሽ፤ መድኃኒያለም ይባርክሽ!

  • @mikado5545
    @mikado5545 11 หลายเดือนก่อน +1

    ውዴዴዴዴዴዴዴዴ
    በጣም ነፃ ሴት ነሽ

  • @atsedemaryam7345
    @atsedemaryam7345 ปีที่แล้ว +3

    የጎቴ ልጅ የኔ የዋህ ጠንካራ ፈጣሪ ያሰብሽበት ቦታ ያድርስሽ❤

  • @tangotubesea9699
    @tangotubesea9699 ปีที่แล้ว

    ቬሪ ጀግና ነሽ!!!
    ስለ አባትሽ ያለሽ ፍቅር በደስታ ያስለቅሰኛል።
    እድለኛ አባት ወንድም የተከበርክ ድምፃዊ አዳነ እድለኛ ነህ።
    ቬሪ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ይሁን

  • @Rozy908
    @Rozy908 ปีที่แล้ว +15

    የኔ እናት በጣም ውስጧ ተጎድቷል😥ብቻ ፈጣሪ ይመስገን ስኬትሽን እያሳየሻቸው ነው በርቺ ቬራዬ በጣም ነው ምወድሽ በጣም ነው ማደንቅሽ💙

  • @zeleke3635
    @zeleke3635 11 หลายเดือนก่อน +1

    ከእናት በላይ የሚወድ ጌታ አለ
    God loves you unconditionally
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GraceTube
    @GraceTube ปีที่แล้ว +11

    I love your personality...አባትሽን አመስግኚ አትቆጪ በእናትሽ...የሰው ልጅ አስተሳሰቡ የሚገነባው በልጅነቱ ነው...ኮንፊደንስሽን እና ይሄን ፐርሰናሊቲ የሰጠሽ አባትሽ ነው...እናትሽ አጠገብሽ ብትኖር ኖሮ በእርግጠኝነት እንደዚህ አይነት ፐርሰናሊቲ ላይኖርሽ ይችላል

  • @tigisttengenge1658
    @tigisttengenge1658 ปีที่แล้ว

    ቬሮኒካ አታልቅሽ ከቫድ ጊዜወችን አልፈሽ እግዚአቭሔር አቫት አግዞሽ እዚህ ስለቨቃሽ አቫትሽንም ስላገሽ ደስ ይበልሽ ሰዉ ይሄን አለ አላለ አይግረምሽ አንች እየሰራሽ ነዉ ሌላዉ ስለ ግል ነገር ማውራት እና ማልቀስ የለብሽም ለጠየቀሽ ጥያቌ ተናግረሽ እራስን መረቨሽ የለቭሽም ይሄን አልችልም ማለት መቭትሽ ነዉ መተንተን አይጠቨቅቭሽም አቫትሽን እስከ 120 አመት ቨጤና ያኑርለሽ ያሰቭሽዉን አምላክሽ ይሙላልሽ ዉይ የምን ማልቀስ የሆነው ሁሉ እንኳን ሆነ ለቨጐ ነዉ ቆጅየ !!👍

  • @melonmerkato1732
    @melonmerkato1732 ปีที่แล้ว +12

    ግልፅነትሽ በጣም ደስ ይላል
    የልብሽን መሻት እግዚያብሔር ይሙላልሽ። አሜን

  • @bilustar5505
    @bilustar5505 11 หลายเดือนก่อน

    ቬሮኒካዬ እስከ ዛሬ ኣደንቅሽ የነበረዉ በዉብ ስራዎችሽ ነበር ዛሬ ግን ይህንን ኢንተርቪዉሽን ካየሁ በኋላ ብስለትሽን,ዲስፕሊሽን,ሰዉ ኣክባሪነትሽን,ግልፅነትሽን ......... ባጠቃላይ ጣፋጭ ኣንደበትሽን ቃላት የለኝም ጥበብ በሞተባት ሀገር የጥበብ ትንሳኤ ኣብሳሪ ነሽ የኔ ዉድ ቬሮኒካ ካንቺ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ፈጣሪ መጪዉን ዘመን ይባርክልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 ปีที่แล้ว +11

    በመጀመሪያ ሴይፍ እንኳን በሰላም አንተም እህቴም በሰላም መጣችሁ በማለት ኢቢኤሰ ሁሌም ጥሩ ትምህርት የምትሰጡን ባለቤቶችም ሰራተኞች አንተንም ልጅቷንም ሳላመሰግን አላልፍም እና በጣም የልጅትዋ ሰሚት እኔ ደግም የሷ አይነት በእንጀራ አባት ብዙ እናቴ እኔም ብንሰቃይም ግን በአሁን ሰዓት አሜረካ በአትላንታ ምድር እኖራለሁ በአባቴ የመናዊ በናቴ ኢትዮጵያዊ የምኖረው አሜሪካ እናቴ መታ እዚህ ታማ ኢትዮጵያ ውሰጥ ብትምትም በሃገርዋ ይሁን ብዬ በካንሰር በሸታ አላህ ነብሰዋን የጅነት ያድርግልኝ እና የሷ ታሪክ በሙሉ ተገልብጦ የኔ የእውነት ታሪክ ነው ትንሸ የኔም ከበድ ይላል ግን እሷን ሰሰማ ሰሰማት እንባዬ መቆሚያ የለውም ልቤን ነካኝ እናት አባት ሸንታቸውንም ቢሸኑብን ለነሱ ምንም ብታደርግ ከፍለን አንጨርሰውም በተለይ የእናት ነገር እና አያችሁ ሰንት አይነት አባት አለ ሰው አባት ኩፍ ይላል ኩፍ ሆነውም አባትና እናቴ ቢኖሩ ይህ ሁሉ በእንጀራ አባት በጎልበት አይሆንም ነበር ደግምም ሰንት የእነጀራ አባት እናት ሌላም ጥሩ አለ ሁሉንም ማለት አልችልም ግን የደረሰበት እንደ እሷ እና እኔ በጣም ያማል ሰዎች ሆኖም ለአላህ ሰጥቸዋለሁ እኔ እንዳለችው ለፍቼ ከዜሮ አሁን እሰከአለሁበት ደርሻለሁ የኔ ታናሸ እህት ብዬ ልጀምርና ሰይፍ በጣም ያማል ይህ አይነት ታሪክ ይህች ልጅ ይህ ሁሉ ሆነሸ ለዚህ አለም በቃሸ ዛሬ ውድ አባትሸን ሰታሰጠሪ በማንነትሸ ሳታፍሪ በጣም የጀግና ልጅ ነሸ ሳይሸ ባለቅሰ እንባዬ መቆጣጠር አቃተኝ የውሰጤን የልጅነቴን ሰየደረሰብኝን ተናገርሸ ጭንቅላቴን መታሸው ግን ከሁሉ ያደነኩሸ የአላህን ሰምበየተናገርሸ ቁጥር እሱ አለኝ ማለትሸ ተሰፋ ሳትቆርጪ በሱ ተመክተሸ ለዚህ በቃሸ እና ለአባትሸ መከታ ሆንሸ ጀግና ሴት አለ ለካሰ የጨዋ ልጅ ጨዋ ያሳደገው ጥሩ ያወራል ሰለ ቤተሰብ አንቺም ምንም ብታደርግ እናት እናት ነች ገበነዋን አሳልፈሸ አልሰጠሸም ምንም ብታጠፋ እናት እናት ነች ገነትም የሚገኘው ከእናትና አባት ነው የአንቺ አይነት ልጅ ባህልዋንና ቤተሰብ የእንጀራ እናት አክብረሸ እህቴ ብለሸ መናገር የጨዋ ልጅ ነሸ ሰንቱ እህትና ወንድም ለገንዘብ ለሃብት ብሎ በሚያሰገድልበት ዘመን አንቺ ጥሩ ንግግር ተናገር ሁሉንም ለአላህ ሰጪው አላህ ከፍ አደረገሸ ከፍ በይ በሂወቴ የዚህን አይነት ታሪክ አልሰማሁም ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ትምህርት ነው እናትሸ እናት ነች ምንም ብትሆን እናትሸ ነች ሁፍ ብለን መናገር እንኳን አንችልም እናትና አባት የምመክርሸ እህቴ ሁሉንም ትተሸ እንደኔ ሳያመልጡ በፊት ይቅርታቸውን ተቀበይ ቢበድሉሸም ለምን የእናትና የአባት ምርቃታቸው ለ ልጅ ልጅ ይተርፋልእና ይህ ያልኩሸ የአላህ ቃል ነው የኔ አይደለም አንቺም የተባረክሸ ማንነትሸን ፈልገሸ እናት እንደ ልጅ ባታደርግም በማህፀንዋ ተሸክማ ለፍታ ወልዳሻለች ሁሉንም ለአላህ ሰጭው ሰትወልጅ ለካ ይሄ ነው ወይ እናትና አባት ትያለሸ ትንሸም ቢሆን ሰታውቂው እናትም ባደረገችው ትፀተታለች እንዳይመሰልሸ እና እህቴ አይዞሸ በይ ለናትሸም ነገ የዘራነውን እናጭዳለንና ምነው እናቴ አባቴ ኖረው ሸንታቸውንና አረቸውን በሸኑብኝ በጣም ሳያመልጡሸ ሁለቱንም ይቅርታቸውን ተቀበይ አንቺ በጣም ጎበዝ ሃይማኖትሸን የያዥ ልጅ ተደሰትኩብሸ አባትሸም ትልቅ እድሜና ጤና ይሰጠው ከእናትሸም ጋር አላህ ይቀላቅልሸ የአንቺን ታሪክና የኔን ታሪክ እድሜ ሰቶኝ በመፀሃፍ እናሳትማለን ይህ የምልሸ የእውነት ታሪክ ነው ልክ እንደ አንቺ እኔም አንድ ወንድም ከእናት ነው እና ለንብረት ለሃብት ተብሎ ወንድምሸ አራት ሰው ያጣሁ ነው አንድ ቀን ይህ ታሪክ አላህ ካለ አሜሪካም ሆንኩ የመን ወይም ኢትዮጵያ በኢወት ካለሁ ከአንቺ ጋር ይህን ታሪክ ቁጭ ብለን እናወራለን እውነት ሴይፍ ኢቢኤሰ በጣም ጀግኖች ኢቢኤሰ ይህን ሰላቀረባችሁልን እናመሰግናለን አይዞሸ እህቴ አላህ ይጠብቅሸ እናትሸም ልቡዋ ተመልሶ ልጄ ብላ ፀፅትዋት ባረገችው ነገር ትክሰሻለች ግን እናት እናት ነች አይለወጥም ሰውች አባትና እናት የፈለገ ቢያደርጉ ቂም አይያዝም እሺ ለልጆቻችን ፊት መጥፎ ነገር አለመክተት በተለይ በልጅነት ልጅና ሸማግሌ የያዘው አይለቅም ታሪክሸ ታሪኬ ነው ግን ይህው አልፍ በአሁን ሰዓት የአራት ልጆች አባት ነኝ ከአገባሁ ሰላሳ አንድ አመት ሦሰት ድሬ አንድ ቀርቶኛል ያ ሁሉ ሰቃይ ከአንቺም የበለጠ አሳልፊ ለብቻዬ የአባቴ ሃገር የመን ሄጄ ለዘር ማዘር ተርፌ ለኢትዮጵያ ን ተርፌ በመጨረሻም ከየመን ወደ አሜሪካ በዲቪ መጥቼ ዜግነት ይዥ አግብቼ ልጆቼን አምትቼ ለዚህ በቃሁ ሁሉ አለፈ እኛ ካለን ሁሉ ይሆናል በየሄድኩበት ሃገር እናቴን ይዤ ሃብትም ሆነ ያደረጉኝን ኢትዮጵያ ትቼ ተመልሼ አላውቅም ካለየመን በስተቀር ሁሉ ቤተሰቤን ኢትዮጵያ ቀብሬ እና አንድ ቀን ይህ ታሪክ በአንቺና በኔ ለትውልድ የሚጠቅም ፊልም ይሰራበታል አላህ ይጠብቅሸ አሁንም ከአላህ ጋር ሁኝ ግዴለሸም ጥሎ አልጣለንም የደሃ ልጅ ሁሌም ድህነታችንንና ማንነታችንን እንኮራለን በጣም አደነኩሸ ብዙም ባዝን የምታኮራ እህት አለኝ አልኩ አባትዋን ያኮራች ጀግና ሴት ብዬሻለሁ ግን ማን እንደ እምዬ እና አብዬ መከታወቼ ናቸው የምኮራባቸው እናቱን የማይወድ ሰው አለ ቢሉኝ ሰው ነው አልለውም አውሬ ባይ ነኝ እና አባትዋን ቤተሰብዋን ያሳደጉሸን በሙሉ በጣም አመሰግናለሁ ማን እንደ ቤተሰብ ይባል አይደል ሰይፍ በጣም የማመሰግነው ይህን ፁፍ ኢቢኤሰ ሆነ ሌላም ያነበበ ለልጅትዋ አድርሱልኝ ይህን ቃል እድሜ ከሰጠ እኔና አንቺ በኢቢኤሰ ሰም ፈልምም መፀሃፍም አሰርተንና አሳትመን በኢቢኤሰ ሰም ለደሃ ልጅናለተቸገረ ሰው ይሆናል ለሰው ልጅ ለዚህ ጄኔሬሸን ትልቅ ትምህርት ይሆናል በተለይ ለአባት ለእናት ለእንጀራ አባትና እናት የሚሆን ትምህርት አሰተማሪ ነው አለ ደግም ም ከእናት አባት የበለጠ በጎረቤት በጓደኛ አድጎ ለቁም ነገር የበቃ ሁላችሁንም በአላህ ሰም ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ አንድ ሰው መጥፎ ሲሰራ እኛ ጥሩ መመኝት ባዶ ተወለድን ባዶ እንሸኛለን ይዘን የምንሄደው አንድ ጥሩ ሰራችንን ነው አላህ ሲፈቀድ ሁሉ በሰሃቱ ይሆናል ሁሉ ነገር ያልፋል ፍቅር ያሸንፋል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሃገረችንን ሰላም እመኛለሁ

    • @WoseneMulatu
      @WoseneMulatu ปีที่แล้ว

      batm yamigrm tarik naw sew lak fatari kayz yamyichl nagr yelm lant yadrs amlk lanym yidrs

    • @WoseneMulatu
      @WoseneMulatu ปีที่แล้ว

      ane yamgny ba arb hagr naw ba madm kushin

  • @Wasanmiles
    @Wasanmiles ปีที่แล้ว +2

    ቦታ አትስጫቼዉ የኔ ቆንጆ አይዞሽ በርግጥ የናት ፍቅር ከባድ ነዉ

  • @tibaremu1357
    @tibaremu1357 ปีที่แล้ว +9

    ንግግርሽ ሁሉ ብዙ መልዕክት አለው ዘመንሽ ይባረክ እህቴ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @romandeneke1651
    @romandeneke1651 ปีที่แล้ว

    ቬሮኒካ አንቺ ብዙ የተጎዳሽ ልጅ ነሽ የውስጥ ቁስል አለብሽ ይህንን የውስጥ ጉዳትሽን የሚጠግንና በጣም የሚወድሽ ለአንቺ ሲል ህይወቱን የሰጠ የሰላም ጌታ የውስጥ ቁስልሽን ይፈውሳል ነይ ወደ እዚህ የእረፍት ጌታ እኔ የምሰጣችሁ ሰላም አለም እንደሚሰጠው አይደለም ይላልና

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 ปีที่แล้ว +34

    አባትሽን በእድሜ በጤና ያቆይልሽ😍አንዳንድ አባቶች ከእናት በላይ ናቸው😘👌

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
    @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ በራስ ጥረት እዚ መድረስ በራሱ ድንቅ ነው ወሬኞችን ተያቸው ማውራት አንጂ መስራት አይችሉም ደስተኛ ሁኚ ስለ እናትሽ ሁለተኛ ኢተርቨው አታሪጊ እሳን ሲቆጫት ይኖራል አባትሽን እድሜና ጤና ይሰጠው ፈጣሪን ያመነ አይወድቅም

  • @wubittadesse5762
    @wubittadesse5762 ปีที่แล้ว +27

    ለአባትሽ ያለሽ ፍቅር በጣም ያስቀናል በፊትም አከብርሽ ነበር አሁንም ይበልጥ እግዚአብሔር ይርዳሽ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ ውዴ❤

    • @MemeKassa
      @MemeKassa ปีที่แล้ว

      የኔ ኮጆ ደእስ የምል አደበት ነያስብሽ ሁሉ ነይሳካልሽ ጌቲን የታመነ ያለበት ይደርሳል አሜን

  • @DagmawitYuhanes
    @DagmawitYuhanes 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት የኔ እድል ነው የገጠመሽ አይዞሽ ድንግል ማርያም አለችልሽ.

  • @Rahel-jb4rp
    @Rahel-jb4rp 11 หลายเดือนก่อน +3

    አንቺ ታድለሻል የአባት ፍቅር እንኳን አግኝተሻል እኔ አለዉ አይደል የናትም የአባትም ፍቅር ያማላቅ😭😭😭😭💔💔💔💔💔

    • @GiltsuaNegn
      @GiltsuaNegn 3 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ የኔ ውድ

  • @mahlethallegebriel7827
    @mahlethallegebriel7827 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት አይዞሸ ቀጣም ነው ያሰለቀሸኝ ልቤን የነካሸው ያሳለፍሸው እይወት ያሳሰዝናል መዳንያለም የልብሸን ሁሉ ያሳካልሸ ❤

  • @mindayeneshhailu7910
    @mindayeneshhailu7910 ปีที่แล้ว +3

    መልካም የዋህ እና ቅን ልጅ እንደሆንሽ ታስታውቂያለሽ እወድሻለሁ የልብሽን መሻት ሁላ ፈጣሪ ይፈፅምልሽ ❤🙏

  • @jdjfjjkdkdk861
    @jdjfjjkdkdk861 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ ባች ብቻ አደለም እኔም እዲህ ነው እምትለኝ ግን በጣም ነው የሚከፋኝ ጎድቶኛል

  • @merontemesgen4450
    @merontemesgen4450 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆንጆ ድንግል ማሪያምንየመሰለች እናት❤ አለሸ ለምን ታለቅሻለሸ አይዞሸ እግዚአብሄር ወደ ቤቱ ይመልሰሸ ለምሰጋና ያብቃሸ 🙏በዝማሬ ያገናኝን እግዘአብሄር የጠፋውን በግ ሊፈልግ ነውየመጣው

  • @eyasuhagos1471
    @eyasuhagos1471 ปีที่แล้ว +1

    I think በአባትዋ ነው የወጣችው አባቱዋም እንዲህ ቀለል ያለና ተግባቢ እና የዋህ ነው። ቬሮኒካ በጣም ነው ደስ ያለኝ እዚህ ደረጃ ደርሰሽ ለአባትሽ መከታ በሆንሸ።
    ከአፍሪካ ዳቦ ቤት ከፍ ብሎ ወደ ግቢ ገብርኤል መታጠፍያ ላይ ይወዳል የባህል ምሽት ሁሌም አልረሳው ሰፈሬም ስለሆነ ሚኒሳታ
    ስትመጪ እናገኚሽ አለን።

    • @RyGhh-lz9ji
      @RyGhh-lz9ji ปีที่แล้ว

      Lejenatan asetawesekegh masetika yeza eshet neber

  • @Aendys-wx8pb
    @Aendys-wx8pb ปีที่แล้ว +3

    የኔ ጠንካራ ፈታ ግልፅ የሆንሽልጅ እመቤቴ ከቁምነገር ታድርስሽ አይዞሽዉዴ

  • @dawithayth6338
    @dawithayth6338 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር እግዚአብሔር የተባረከውን ትዳር ይስጥሽ እና ልጅ በልጅ ያድርግሽ። አሪፍ እናት ከናትም በላይ ትሆኛለሽ ❤❤
    ከዚህ በኋላ እናትሽን ለሰከንድ እዳታስነሻቸው አንቺም እዳታነሻት። አሁን እስኪበቃሽ አልቅሰሻል እያለቀሽ እዚህ ደርሰሻል ከዚህ በኋላ በዚህ ምክንያት ደግመሽ በጭራሽ እዳታለቅሽ። በቃ ወደፊት ገስግሺ የመጣሽበትን ዞር ብለሽ እዳታይው በጣም እርቀሻል። እደፀሀይ ፍክት ብርት በይ። ❤❤❤❤

  • @Tirunesh1219
    @Tirunesh1219 ปีที่แล้ว +30

    የመዝሙሩን ነገር አስቢበት ያመመሽ ለምክንያት ነው እባክሽ ፈጣሪ እድል እየሰጥሽ ነው እማ ተማራበት😢😢 እግዚአብሔር መጨርሻሽን ያሳምረው

    • @TruthEz
      @TruthEz ปีที่แล้ว +1

      እየዘፈኑም እግዚአብሔርን ማመስገን እንደሚቻል እንሆ ፥
      - በከበሮና በዘፈን አመስግኑት ፤ …. ይላል (መዝ. ዳዊት ፩፻፶ ፡ ፬)። 👉🏾📖

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 ปีที่แล้ว

    ዋ አንቺ ትለያለሽ ዉድ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ ይባርክሽ ከሀጥያት በስተቀር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ይፈጽምልሽ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @አሃሚድያAhaMideya
    @አሃሚድያAhaMideya ปีที่แล้ว +4

    ይሄ ድምፅ ተጠቀሚበት ቬሮኔክ ልዩ ነዉ ድምፅሽ ፈጣሪን አመስግኝበት በተስፋ እንጠይቃለን እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤️❤️❤️

  • @yibelamak
    @yibelamak 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቬሮኒካ እኔ ሙዚቃ አልሰማም ግን አንቺነትሽን በጣም አከበርኩሽ ወደድኩሽ በጣም ንፁህ ልብ ነው ያለሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ፡፡ እግዚአብሔር የሰጠሽን ይህንን ጥበብ ደግሞ መልሰሽ ለእርሱ ክብር እና አምልኮ ተጠቀሚበት! "ከኔ የሆነ አንዳች የለም የሰጠኸኝን ሰጠውህ" ብለሽ በአውደ ምህረቱ እስክትዘምሪለት i can't wait! እንዳልሽው ስጋ ለባሽ ደካማ ነን እና እንግዲህ እግዚአብሔር በንስሀ እንዲመልስሽ መቼም ትፀልያለች ብዬ አምናለሁ፡፡ Dallas,TX ላይ የተፈጠረውን እያሰብሽ ያ የመጨረሻዬ ቀን ሆኖ ቢሆንስ በዛው ሄድኩ ማለት አልነበር? በማለት እለት እለት ዝግጁ ሆኖ በንስሀ መጠበቅ ያስፈልጋል እና እህቴ የሁሉ እናት ድንግል ማርያም ትርዳሽ! ደግሞም እግዚአብሔር ያደርገዋል ምክንያቱም ንፁህ ልብ ስላለሽ! በርቺ!

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 ปีที่แล้ว +57

    ባባት ያደገ ልጂ እናት እናትሺ ነኚ ብትል ፍፁም እንዳባት አሳዳጊ አትህንም ያባት ፍቅር ልዩ ነው ! 🙏🏾✌🏽🕊️

  • @heluta3878
    @heluta3878 ปีที่แล้ว

    ውዴ በጣም ትለያለሽ ሰው ሚልሽ እና ያንቺ ማንነት በፍፁም አይገናኝም ፈጣሪ ከዚ በላይ ሞገሱን ያብዛልሽ ይጠብቅሽ 😍😍😍

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw ปีที่แล้ว +13

    የኔ የዋህ በጣም የዋህ እኮ ነች እመብረሀን የልብሽን መሻት ሁሉ ትፈፅምልሽ የመጀመርያዋ ፈርያ እግዚአብሔር ያለዉ የምፈልግ ያልሽ አንችን አየሁ ሁሉም በገዘቡ ነዉ ፍቅርን የሚለካዉ የኔ ዉድ በዝማሬ እንጠብቅሻለን እመብረሀን ትርዳሽ

  • @MesiMesi-jy2rt
    @MesiMesi-jy2rt ปีที่แล้ว

    የኔቆንጆ ይህንን ተናግረሽ አምላክ ዝንባሌህሽን ያያል እየዘፈንሽም ይወድሻል መፅሀፍ ቅድስን ስታነቢ በመረዳት ፅልየሽ አንብቢ መንፈስቅድስ ያስተምርሻል እውነተኝውን መንገድ ያሳይሽ ልታገለግይው ያብቃሽ

  • @sameeradxb1830
    @sameeradxb1830 ปีที่แล้ว +14

    የኔ ቆንጆ እንደዚህ የዋህ መሆንሽን አሁን ነው ያወኩት ጀግና ሴት ነሽ ቬኖርየ 😍😍😍😍😍

  • @azizaredwanmohammed5466
    @azizaredwanmohammed5466 ปีที่แล้ว +3

    እናትሽ ለራሷ ነው የቀረባት አንቺ ኢንሻ አላህ አንቺ እናት ሆነሽ ፊሊንጉ ሲገባሽ የቀረባት እሷ እንጂ አንቺ እንዳልሆንሽ ይገባሻል ❤❤❤

  • @Emamimami
    @Emamimami ปีที่แล้ว +3

    ምን ዓይነት ስብዕና ነው ያለሽ አባትሽ በምን ዓይነት ስርዐት እንዳሳደገሽ ያሳያል ከምንም በላይ ሰዎች ላይ አለመፍረድሽ

  • @Mebadt2016
    @Mebadt2016 ปีที่แล้ว

    እንደ ዘርፌ ታሃድሶዎች የወላዲተ አምላክን ፍቅር እንዳይነጥቁሽ እግዚአብሔር መልካም የበረከት አባቶችን ይስጥሽ

  • @betty-2121
    @betty-2121 ปีที่แล้ว +25

    እውነት ነው ሁሉም ነገር ያልፋል የማያልፍ የለም ይህው አልፎ ዛሬ እዚህ ላይ ደርሰናል ፈጣሪ ይመስገን 🙏

  • @ardiboardibo3079
    @ardiboardibo3079 ปีที่แล้ว

    ቬሪ የእውነት ነው የምልሽ ከኢንስታግራም ስራዎችሽ ጀምሮ እከታተልሻለሁ በራስ መተማመንሽ ግልፅነትሽ እብደትሽ😂 እወድልሻለሁ ከትንሽ ነገር ተነስተሽ እዚህ ደረጃ ላይ በመድረስሽ በጣም ደስ ይላል ከዚህም በላይ ትሰሪያለሽ ብዬ ተስፋ አለኝ አንችን መምከር ባይንብኝ እንጅ ለሰው ወሬ ስድብ ምንም አይነት ቦታ እንዳይኖርሽ የሚሰራ ሰው ሁሌም እንድህ ነው ብቻ አንች ሰርተሽ አሳያቼው ሆነሽ ተገኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nestibornagaininchrist8284
    @nestibornagaininchrist8284 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ከዚች አለም ዘፈን ያውጣሽ አይጠቅምሽም ሁሉም ከንቱ ነው እግዚአብሔር ግን የዘላለም ህይወት ነው ሠው አለምን አትርፎ ነፍሱን ቢያጎዲል ምንድነው ጥቅሙ ይላል ተመለሽ እህቴ መቼ እንደምንሞት አናቅም

  • @bulaetube2848
    @bulaetube2848 ปีที่แล้ว +2

    ቀበጥ የአብታም ልጅ ነበር ምትመስለኝ ጠንካራ ነሽ ይኔ ውድ ፈጣሪ ካንቺ ይሁን❤

  • @marthamamo7875
    @marthamamo7875 ปีที่แล้ว +6

    የኔ እናት የኔ እንባ ይፍሰስ ማርያምን አብሬሽ ነው ያለቀስኩት አይዞሽ የግል ሂወትሽን ማብራራት አይጠበቅብሽም የኔ ናት ሂወትሽን ኑሪ ሰውን ለማስረዳት አሞክሪ ምክንያቱም ሁሌም ሰዎች የራሳቸውን ሀሳብ እንጂ ያንቺን ሀሳብ አይረዱም ይሄ ደሞ ተፈጥሮ ነው ቬሮኒካ ሂወትሽን ዘና ብለሽ ኑሪ እግዚአብሔር እያመሰገንሽ እንኳን አንቺ ሰርተሽ ኢትዮጵያ ውስጥ ሌቦችም ዘና ብለው እየኖሩ ነው!!

  • @promobile1638
    @promobile1638 ปีที่แล้ว +1

    እመብርሀን የልብሽን መሻት ትሙላልሽህ.በእውነት በመዝሙር እጠብቅሻለው.የቤቱ አገልጋይ ያርግሽ።

  • @YET64
    @YET64 ปีที่แล้ว +74

    She embraced life's journey despite the pain, shining authentically through her words. Keep smiling, pursue your passions, and remember your uniqueness has something valuable to offer the world

    • @kasuanteneh8028
      @kasuanteneh8028 ปีที่แล้ว

      I love her authenticity ❤❤❤
      More blessings Veronicaye

    • @addishode1541
      @addishode1541 ปีที่แล้ว +1

      Very well said ❤️

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 ปีที่แล้ว

    ወይ ፀጋ ? 😢በይ የሰጠሽ ፈጣሪን እንድታገለግይው ነው ሰይጣንን እንድታገለግይ አልተጠራሽም አስተውይ የዚህ አለም ነሀር እንደ ንፋስ ነው

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር በደንብ ያያል እውነትሽን ነው በልፋትሽ በጉልበትሽ ያገኘሽው ሀብት ነው ዝናሽም በላብሽ ነው የአባትሽም ምርቃት እረድቶሻል በርቺ 🎉🎉🎉❤❤

  • @HeavenHasset-lw8ou
    @HeavenHasset-lw8ou ปีที่แล้ว

    የምትገርሚ ቆንጆ መልካም ሰው ነሽ
    እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽተባረኪ!!!

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 ปีที่แล้ว +24

    ያከበርሸው አምላክ ከዚህም በላይ ያክብርሸ ትህትናሸና ቅንነትሸን ያብዛልሸ እህቴ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @linaenuofficial9919
      @linaenuofficial9919 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂😂😂 በዘፈን ያክብራት ቅዘታም ያንችስ ይባስ😂😂😂

    • @leleyimer8783
      @leleyimer8783 ปีที่แล้ว

      ነገርን እንደ ጋሪ ፈረሰ ፊለፊት ከማየትና ለሰድብ ቀመሮጥ እይታሸን አሰፊ (አሰፋ )ወገኔ ማሰተዋሉን ያድልሸ ያድልህ

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 ปีที่แล้ว

      ​@@linaenuofficial9919😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @adanemelese2042
    @adanemelese2042 ปีที่แล้ว +1

    አስተማሪና የሚወደድ ውይይት ነው። በጀመርሽው በልዑል እግዚአብሔር መንገድ በእናቱ አማላጅነት ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ።

  • @hodanamen7083
    @hodanamen7083 ปีที่แล้ว +20

    She is so genuine and authentic!!

  • @martamergagebremariyam6462
    @martamergagebremariyam6462 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ዉድ በጣም ነው የምወድሽ አሁንም እግዚአብሔር ከፉ ያርግሽ ቬሮኒካ ጐበዝ በርቺ❤❤❤❤

  • @EthioSador2
    @EthioSador2 ปีที่แล้ว +22

    አስተዋይ ግልጽ እና ጨዋታ አዋቂ ልጅ ነች። ትባረክ።

  • @mariamaria8168
    @mariamaria8168 ปีที่แล้ว

    ስለእውነት አላውቅሽም ትላንት በቲክታክ ሰይጣን አምላኪ 666 ምናምን የሚል ነበር ዛሬ ግን ያየውት ሌላ ደስ የምትል ግልፅ ሴት እግዚአብሔርን ተስፋ የምታደርግ ነገ በቤቱ ማገልገል የምትመኝ የልቦናሽን ፈጣሪ ይሙላልሽ በአውደ ምህረቱ እንደምናይሽ እርግጠኛ ነኝ ተባረኪ 🙏

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl ปีที่แล้ว +3

    ሰይፉ በሚዲያዉ ላይ ለሳየኸዉ ብቃትና ፅናት ልዩ ክብር አለኝ::በእርሻ ኢንቨስትመንት ላይ ብትሳተፍና ከሶስት እስከ አምስት አመት ባለዉ ጊዜ ለመሳይ መኮንን ቦታህን በልዩ ስነስረአትና ሲመተ በአል ብትሸጋገር ደስ ይላል::የሚዲያዉ ፔሌ ነህ...ቬሮኒካ ይመችሽ

  • @DagneArega-d5q
    @DagneArega-d5q ปีที่แล้ว +2

    አንች እናትሽ ብትክድሽ በእግዚያብሄር ከበረሻል ፈጠሪ በቤቱ ያፅናሽ የኔ ጀግና !!!

  • @aemeroalemu9715
    @aemeroalemu9715 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይማርሽ የሀሳብሽን እግዚአብሔር ይሙላልሽ አባትሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ዘመንሽ ይባረክ !!!!!!

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 ปีที่แล้ว +1

    ጥበብ ማለት ፈጣሪ የትም፥መቼም፥ሑልጊዜም ማነን እንደሆነ የገባው ነውና የእውነት ከፈጣሪ ጥበብ ተሰጥቶሻልና ጠብቂው!!!ይጠብቅሽ!!!ለእርሱ ዝማሬ ምስጋናና አገልጋይ ያድርግሽ!!!ታላቅ ፥በዕድሜ ግን ገና ሚጢጢዬ ሳለሽ አስተዋይ አድርጎ ሊሰራሽ ፥በአስቸጋሪ ሕይወት አሳልፎ ተጠበብሽ!!!ለሌሎችም ነገን እንድታበሪ ነውና በርቺ አንቺ ድንቅ ሴት!!!

  • @fdbmNgffm
    @fdbmNgffm ปีที่แล้ว +29

    በጣም ጀግና ነሽ እግአዚብሄር ይርዳሽ።

  • @marebelu
    @marebelu 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ❤ እኔም አባቴን እጅግ በጣም እወደዋለሁ ❤ ልክ እንዳንቺ ❤ በርቺ 😘