መንግስት ሚፈራቸው ሰዎች!የጃዋርና የገዱ ስህተቶች ገዱና ጠቅላዩ ለምን ተቃቃሩ?- Ethiopia, Ethiopia news today

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 40

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 18 วันที่ผ่านมา +4

    Arif tintane newu Dr

  • @aberabeyene3802
    @aberabeyene3802 17 วันที่ผ่านมา +2

    በእውነትም ጀዋር የዚህች ሀገር ጨው ነውና
    አቶ ሲሳይ መንግስቴ በጣም ቀናተኛና የበታችነት ስሜት ስላሰቃየህ ነው ጀዋርን የምታጣጥል።
    ምንም አላችሁ ምን የቱን ያህል ህዝብን ማነሳሳት የሚችል ሰው እንደሆነ ልቦናህ ያውቀዋል።
    በጣም የገረመኝ በጀዋር ሰበብ ለማስመረቅ ያሰብከውን መፀሀፍ አድቨርቲዝመንት መሥራትህ ነው።
    ምቀኛ ነህ በጣም ይበልጥሃል ይሄን ያህል ስለጀዋር ማውራትህ ራሱ የሚያሳብቀው ነገር አለ ።
    ተንኮለኛ ።
    ወደድክም ጠላህም ትናንት ብቻ አይደለም ዛሬም ተፅዕኖ ፈጣሪ ነው።

    • @hanamarew
      @hanamarew 17 วันที่ผ่านมา +1

      ጃዋር ክፉ ሰው ነው። ልክ እንደ አብይ አህመድ።

    • @mantegboshwedajoyeshanew
      @mantegboshwedajoyeshanew 15 วันที่ผ่านมา

      አንተ ጀዋር ካደነቅህ ከአምስት ዓመት በፊት ሻሸመኔ ስትቃጠል እርጉዝ አሰላ ላይ ሆዷ በጩቤ ስሲቀደድ ተኝተህ ነበር ማለት ነው።ይህን ሁከት ያስነሳው የብዙ ጥፋት ዋነኛ መሪ የነበረው ማነው ?በOMN TV አማራና ኦሮሞ እንደ ሩዋንዳ እንዲተራረዱ ሲያስቀሰቅስ የነበረው ማነው ?

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 14 วันที่ผ่านมา

      Really???😂😂😂😂😂

  • @Huzeyfateha
    @Huzeyfateha 17 วันที่ผ่านมา

    Jewar King 👑

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 17 วันที่ผ่านมา

    ትክክል!

  • @TekluWerku-d9g
    @TekluWerku-d9g 17 วันที่ผ่านมา +1

    ጆዋር በጠም ረሱን የከብደል በጠም ለረሱ የታጋናና ግምት አለዉ

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 17 วันที่ผ่านมา

    Wengelegna

  • @Konelene
    @Konelene 17 วันที่ผ่านมา +1

    ግጨው የሚባለው ያጎቴ ልጅን ጓደኛው ለምን ስምህ ግጨው ተባለ ብሎ ሲሰልለው ነበር። ከዛም አባቴ ግጨው በሚባል ቦታ ከወንበዴዎች ጋር ሲዋጋ ስለተወለድኩ ብሎ መልስ ሰጠው። ከዛም ብዙም ሳይቆይ ድንገት ታሞ ሞተ ያጎቴ ልጅ። 🤔🤔🤔ይች ግጨው የምትባል ቦታ ሚስጥር አላት።

  • @JemsBond-d2n
    @JemsBond-d2n 18 วันที่ผ่านมา +3

    አሁን ይህም ዶር፣ነው?ሃይ የኢትዮጵያ ሙሁራን፣አሁን የአንድ ግለሰብ ወሬ ይዘህ ሚድያ ላይ ከምትወጡ ስለ ሀገሪቷ ችግር መብቴሄ ይዘህ ብትመጣ ምን አለበት?

    • @Konelene
      @Konelene 17 วันที่ผ่านมา +1

      ቅድሚያ የፃፍከው ግልፅ አይደለም። ውጥንቅጥ ነው። 😆

  • @Konelene
    @Konelene 17 วันที่ผ่านมา +1

    ጁሀር ራሱን ሰቅሎ ነው የሚያወራው። 😂😂😂እሱ ያዘጋጀው ነገር በሀገር ደረጃ ችግር ይፈጥራል ብሎ ተብሎ እንዲታሰብ ይፈልጋል😂😂😂

  • @AmareMekonnen-dw7lx
    @AmareMekonnen-dw7lx 17 วันที่ผ่านมา +1

    ዶክተር ሲሳይ መንግሥቴ፣ የአቢይ መንግስት
    በኬንያ መንግስት
    በኩል ትጽእኖ አያደርግም ብለህ
    መናገርህ በጣም
    ይሳዝናል። የአቢይ ደጋፊ መሆንህን ያሳያል። በሌላ
    ዓለም የሚገኙ
    ምሁራን ከተገፋው ሕዝብ
    ነው የሚስለፉት።

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 18 วันที่ผ่านมา +1

    Juwar,Gedu, Bekele Gerba sle Ethiopia siaweru tenshi ayafrum?

  • @Tesfalatethiopia
    @Tesfalatethiopia 17 วันที่ผ่านมา

    That is your.perpective

  • @robaoddaa2362
    @robaoddaa2362 17 วันที่ผ่านมา +1

    Yes he is influential men
    Weather you like or not but
    Who gives you a right to undermine someone’s right
    Be fair
    Media has to be neutral

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 14 วันที่ผ่านมา

      Oh really ???😂😂😂😂😂

  • @MekonenHeshe
    @MekonenHeshe 17 วันที่ผ่านมา +1

    ይኸ ሰው የራሱን እያስተዋወቀ ነው? ምሁር ተብየ!!

  • @ProEthiopia
    @ProEthiopia 17 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ኢትዩጵያ እንደነዚህ አይነት በገንዘብ ተገዝተዉ የመንግስት apologists once and for all get kicked out away from from politics, Ethiopia people will always be subjected to Dictators….

  • @mulugetabiazentakele
    @mulugetabiazentakele 17 วันที่ผ่านมา

    ደረቅ ሰው፣ ሰሜት የሌለው ፣አጉል ገለልተኛ ነኝ ባይ!

  • @DinkneshAbdisa
    @DinkneshAbdisa 18 วันที่ผ่านมา

    😮

  • @Memher
    @Memher 17 วันที่ผ่านมา

    አንተን ብሎ አማራ ሆዳም የትግራይ ሰው ሆነህ ስለአማራ ልትቆረቆር ነው በ27 ዓመቱ አብረህ ትግራይ ነኝ እያልክ ስትዘርፍና ስታስገርፍ አሁን ደግሞ አማራ ነኝ ብለህ መጣህ በጣም ያሳዝናል ?

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 18 วันที่ผ่านมา +1

    The Kenyan government and the Ethiopian government relations nonsense Jawar is tal king about emanates from Jawar's self importance syndrome that runs through all his talks

  • @KemalAbabulgue
    @KemalAbabulgue 17 วันที่ผ่านมา

    ጀዋር በመጽሐፍት ሽያጭ የምኖር ይመስልሃል?? ስማኝማ ጀዋር አንተን ሚሊዮን እጥፍ ይበልጥሃል።

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 17 วันที่ผ่านมา

    አንተ አለህ እድሜ ልክህን ያለሰተፀፀትክና አገልጋይነትህን የቀጠልክ። ገዱ በእንዳንተ አይነቱ አድር ባይ የሚነሳ አይደለም። ለአማራ ህዝብ ስንት ጥሩ ነገር እንደሰራ እንዳንተ አይነቱ በልፃጊ ሳይሆን የአማራ ህዝብ ያውቃል። አንተ ደግሞ የደነዘዝክ ጋዜጠኛ መጀመሪያ በትክክል አዳምጥ አስተያየት ከመስጠትህ በፊት። 23:46

  • @alg7524
    @alg7524 17 วันที่ผ่านมา

    ሲሳይ
    ለምን ገዱ ብቻ? በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የኢህዲን አባላት አንተን ጨምሮ የማይጠፋ ጥቁር አሻራ አሳርፈዋል።

  • @HeyhtvgHsgbnm
    @HeyhtvgHsgbnm 17 วันที่ผ่านมา

    Jawar.mihur.nawu.aniten.gin.sinit.sawu.yawuqahsl?

  • @MohedeguWelo
    @MohedeguWelo 17 วันที่ผ่านมา

    አንዴ ሰውየው ተገዶ ወዶ ፣ጁሄ እያራገፈ ነው ትልቅ የተባለው ሁሉ ወረደ ጉድ በል ጎንደር

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 17 วันที่ผ่านมา

    666 midya

  • @amiryahya1360
    @amiryahya1360 18 วันที่ผ่านมา

    ሲሳይናገዶ አንድ ናቸው