አስደንጋጩ ጥናት! በአረመኒያዊ ብሔርተኝነት "የኢትዮጵያ ሕዝብ ተሸውዱዋል"- Ethiopia, Ethiopia news today

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 53

  • @yehaluffisseha2254
    @yehaluffisseha2254 11 วันที่ผ่านมา +3

    I agree with Sebsbe

  • @tinsaeethiopia5411
    @tinsaeethiopia5411 12 วันที่ผ่านมา +2

    ትክክል!

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanew 5 วันที่ผ่านมา +2

    እኛ የአፍሪካ ህዝቦች ማወቅ ያለብን አሁን ያለው በአፍሪካ አገሮች መካከል ያሉትን የድንበር መስመሮች ያሰመሩልን ምእራባውያን ናቸው።ይህን በአፍሪካ መካከል ያለውን ድንበር ህጋዊ አድርገን ስንቀበል ባርነታችንነ ህጋዊ አድርገን ተቀብለናል ማለት ነው።ምእራባውያኑ አፍሪካን በድንበርና በቋንቋ መከፋፈላቸው ሳያንሳቸው በአገራችን ውስጥ ሰርገው ገብተው በጎሳ በባህል እና በቋንቋ ላይ የተመሰረተ ፌደራሊዝም በኢትዮጵያ እንዲተገበር በመለስ ዜናዊ በኩል አሳክተዋል።ምእራባውያኑ ዋነኛ ዓላማቸው የድንበርና የጎሳ ግጭት በአፍሪካ እንዲኖር በማድረግ የአፍሪካን የህዝብ ቁጥር መቀነስ ነው።

  • @ainitu3
    @ainitu3 12 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ዛሬ ገና ነው የሰማሁት ይሄንን ነገር እግዚአብሔር ይጠብቆት እንጂ የዚህ አለም ገዢዎች በፈለጉት ጊዜ ከዚህ ምድር ላይ ያጠፏቸዋል:: በጣም ነው የማመሰግኖት ትልቅ ክብር የሚገባቸው ፈላስፋ ናቸው መፅሃፉ ወጥቶ ኢትዮጵያውያን ባነበቡት የአለም ህዝብ በተለይ ተጨቆነው የአፍሪካን ህዝብ ነፃ የሚያወጣ ነው

  • @solomonseifu8633
    @solomonseifu8633 11 วันที่ผ่านมา +1

    This is the truth!!

  • @MeheretGetachew-u5u
    @MeheretGetachew-u5u 12 วันที่ผ่านมา +2

    Great mind.

  • @joy-qq2vp
    @joy-qq2vp 12 วันที่ผ่านมา +1

    ይህ ድንቅ ተመራማሪ አሻጋሪ ሀሳብ ነው ለሀገራችን ስለዚህ የጥናቱን ውጤት በተግባር እንዲውል ሁላችንም እንታገል

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 12 วันที่ผ่านมา +1

    We must hear the solid words,the firm words the bitter truth of the profound Person

  • @WubieChanyalew
    @WubieChanyalew 12 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ድንቅ ሳብ ነው ለሀገራችን መድሀኒት ይመስለኛል ጋዜጠኛውም ሀሳብን ሳያቆራርጥ ለበለጠ ማብራሪያ ይጋብዛላ። አቶ ሰብስቤ ይህን ድንቅ ብቃት በሰፊው ለኢትዮጵያ ህዝብ ማድረስ አለበት። በጠቅላላ የሀገሪቱ ሚዲያዎች መቅረብ አለበት። በብሄር ግጭት አገር እዬፈረሰች ባለበት ሁኔታ ዘገምተኛ ሂደት መጠበቅ የለበትም። ብሄርተኝነት ስልጣን ያጎናጸፋቸውና በስልጣን የተለዬ ጥቅም ያገኙ የመሰላቸው እስከ ማደናቀፍ ሊደርሱ ይችላሉ። አገር ስትፈርስ አብረው እንደሚጠፉ ሊገባቸው አይችልም። በስሜትና በጊዚያዊ ጥቅም ታውረዋልና። ስለሆነም በጣም በንካራ ትግል ያስፈልጋል።

  • @girmaasres2598
    @girmaasres2598 12 วันที่ผ่านมา +1

    እጅግ የዘገየ ትንታኔ ......

  • @NegashYifra
    @NegashYifra 12 วันที่ผ่านมา +1

    ሰብስቤ ምሁር ነው በርታ

  • @sapienview3131
    @sapienview3131 12 วันที่ผ่านมา +2

    His book with a title THE SAVAGE IDEOLOGY OF DELUSIONAL NATION IDENTITY, I can't wait to see it published. His book will save Ethiopia and Africa from neocolonialism by the western power and their allie tbe UN. The UN article Rights of Indigenous People, adopted 2007,, is supposed to propsed by Meles Zenawi and it is a window to western power and the UN, to intervine and assist their favourite war lord, and bring them to power.

  • @repblicmedia2023
    @repblicmedia2023 10 วันที่ผ่านมา

    የሚያብራሩት እንግዳ በትክክል አስቀምጠውታል። በዚህ ጉዳይ ላይ ጥልቅ ትንተና የሚሰጥ መፅሀፍ አለ ፍትሐዊ ሪፐብሊክ ይባላል። አዲስ አበባ በተለያዩ መፅሀፍት መደብሮች ውስጥ ይገኛል።

  • @meleseberehannu2861
    @meleseberehannu2861 4 วันที่ผ่านมา

    ባህል የሚባልየለም ትክክል ጭቅጭቅ ነው የተረፈን

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 12 วันที่ผ่านมา +1

    አቶ ሰብስቤ በሚሉት እስማማለሁ።ወያኔ ህወሀት የተከሉብን ካንሰር ነው።ራሳቸውም ባመጡት በሽታ ተበሉ።ካደሳባ 30 ኪ ሜ መውጣት እንዳንችል ያደረገንን ሲስተም ምን ብዬ ልውደደው።it is really delusion
    Thank you both

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 12 วันที่ผ่านมา +1

    We must hear the man, the distinct profound Scholar, the Great Natual Philosopher
    he precisely concretely analysis in detail points by points in dialogue, argument bitter facts, wholistic ,in natural connection

  • @hajera-z1m
    @hajera-z1m 12 วันที่ผ่านมา

    አይደንቲ ክራይስ

  • @hajera-z1m
    @hajera-z1m 12 วันที่ผ่านมา

    በሚሊዮን የሚቆጠር በመሬት ላይ ያሉ ብሔር ብሔረሰቦች የሉም ከማለት ውጭ ዴሉዥን የለም😂

  • @MohammedAli-qd4mp
    @MohammedAli-qd4mp 12 วันที่ผ่านมา

    How about language

  • @hajera-z1m
    @hajera-z1m 12 วันที่ผ่านมา

    ለነፃነት ለፍትህ ለእኩልነት የሚታገልን ቅጥረኛ በማለት በአውሬነት መፈረጅ የባልቴቷ ጦቢያ ጠቅላይ አግላይ አሐዳዊ ፌክ ጦቢያኒስቶች መለያ ነው

    • @AstedeSemage
      @AstedeSemage 11 วันที่ผ่านมา

      ከታጠረብን የሀሳብ ግንብ ድምዳሜ ወጣ ማለት የዘመኑ አስገዳጅ ሁኔታ ሆኖአል ።
      ሀሳቦችን ከተለያየ ሁኔታ እና አቅጣጫ መቃኘት ደምድሞ ለተቀመጠ ይደክማል ።ምክንያቱም በፊት የተቀበልከውን ድምዳሜ በማናጋት ሌላ ሀሳብ ልታንሸራሽር ሊሆን ነው።
      human mind resists change ,its natural.

  • @MohammedAli-qd4mp
    @MohammedAli-qd4mp 12 วันที่ผ่านมา +1

    EGYPT+SHABIYA +=WEYANE +SHENE +FANO

    • @Haile-Gebriel
      @Haile-Gebriel 12 วันที่ผ่านมา

      ዞሮብሀል?

    • @AstedeSemage
      @AstedeSemage 11 วันที่ผ่านมา

      ያልዞረበት የዞረ አያይም።

  • @saudisaudi4871
    @saudisaudi4871 11 วันที่ผ่านมา

    ቤሄርሺ ምን እደሆን ከንግግርሺ ተረድተናል ግፋ በለፎጣዉ

  • @filmongirmay9820
    @filmongirmay9820 12 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂 yasazenale

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 12 วันที่ผ่านมา

    ቀትክክል በብሔርተኝነት ተደብቀህ መዝረፍ ማጫረስ መንግስት ሕገወጥ ከሆነ ሕዝብ ምን ሊሆን ይችላል ትንታኔ አይሻም አ1983በቡድን ተደራጅተው በብሔር ተደብቀው ስንቱን ዘረፋት ስንቱን አጠፎት ።

  • @sapienview3131
    @sapienview3131 10 วันที่ผ่านมา

    All guys you should listen to his points of factual argument. If you dare you can have a debate with him. What he argue is in human history human being have never had and will not have the delusional nation identities based on the so called cuture, language, tradition folklore , religion and so on identities. If you heard ato Sebsibe, human is individually or collectively is an economic being since his existance on planet earth. Ato Sensibe's asserts, that all soscities are constracts of the existing dynamic economic network or ties"

  • @BeNegashti
    @BeNegashti 12 วันที่ผ่านมา +1

    No way Amhara was killed because he is amhar . Before Amhara was said Ethiopia . Now you are not fool Amhara any more I don’t care what kind of tribe you come from .

  • @teferimekonnen4185
    @teferimekonnen4185 12 วันที่ผ่านมา

    በስያሜው ላይ መነጋገር ይቻላል እንጂ የለም ማለቱ ከእውነታው ጋር መጣረስ ያስከትላል።ይልቅስ ብሔርተኝነት ከማነቶች ሁሉ ተነጥሎ መራገቡ አስፈላጊ አይመስለኝም። ከውጭ ጠላቶች ጋር ማያያዙ በመረጃ ተደግፎ ሊቀርብ ስለማይችል እንደወረደ ህዝቡ እንዲቀበለው ማድረግ አስቸጋሪ ነው።

    • @AstedeSemage
      @AstedeSemage 11 วันที่ผ่านมา

      የፈረንጆቹን antropology ከጠረጴዛው ካነሳህው ወይንም አፍሪካዊ የዳበረ መሀበራዊ ስልጣኔን ዘልቀህ ካስተዋልክ ።
      ምናልባት ማለት መጀመር አለመደምደም።

    • @sapienview3131
      @sapienview3131 10 วันที่ผ่านมา

      I think you didn't listen to his points of factual argument. If you dare you can have a debate with him. What he argue is in human history human being have never had and will not have the delusional nation identities based on the so called cuture, language, tradition folklore , religion and so on identities. If you heard ato Sebsibe, human is individually or collectively is an economic being since his existance on planet earth. Ato Sensibe's asserts, that all soscities are constracts of the existing dynamic economic network or ties"

  • @BeNegashti
    @BeNegashti 12 วันที่ผ่านมา +2

    Where ware you when all Amhara was killed . That is true there is agenda behind Sean especially stupid wayene and orom . But still now amhar is killing by stupid Abi Ahmed Ali . Are you selling your book is that why you are speeking now ?

  • @BasitA-s6q
    @BasitA-s6q 12 วันที่ผ่านมา +2

    አሁን ሰው አቀረብክ ይህንን ሰው አታርቀው። አቶ ሰብስቤ ማን ነው? በቃ። አቶ ሰብስቤ ወይም እከሌ እከሊት ምንድ ነው ምንድናት ተብሎ አይጠየቅም ከተፈጥሮ ጋር ይጋጫል። ሚዲያ ሆነ ስታበቃ አቶ ሰብስቤ ምንድነው ብለህ ትጠይቃለህ? ሰው መሆኑን እያየህ ያሳፍራል።

    • @AstedeSemage
      @AstedeSemage 11 วันที่ผ่านมา

      እግዚያብሄርም ሰውን በአምሳያው ፈጠረ።

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 12 วันที่ผ่านมา

    ግራ የገባው ሰው ከፍቅር ሲዝም ጋር. ነው እንዴ ሚውሉት ???? 😂😂😂😂

    • @AstedeSemage
      @AstedeSemage 11 วันที่ผ่านมา

      Confusion is better than idiotic conclusions.

  • @sameM-tu6rg
    @sameM-tu6rg 12 วันที่ผ่านมา

    የአሻንጉሊት ቻነል 🤣

  • @Lemishe
    @Lemishe 12 วันที่ผ่านมา

    አይ አሸብር እንዴው ያንተ ሙህርነት የት ጋር ነው ድስት አፍ እክክ ጎማሬ

  • @getachewkebede9582
    @getachewkebede9582 12 วันที่ผ่านมา

    Ethinc refers to the common racial,tribal,national,language and culture these are international accepted but sebesbe completely ignored of he is an engineer does not know social science specially anthropology and racial history.

    • @sapienview3131
      @sapienview3131 12 วันที่ผ่านมา

      You don't listen to ato Sebsibe, what all you are stating is delusional, don't you know that it is not professional who changed the world, but naturally tallented. You are parrot or photocoy of western powers delusional ideology.

    • @AstedeSemage
      @AstedeSemage 11 วันที่ผ่านมา

      እያለህ ያለው የምትፅፍበት ቋንቋ ወሬህ አውቃለሁ የምትለው ተጭኖብሀል ነው።

    • @sapienview3131
      @sapienview3131 10 วันที่ผ่านมา

      Don't you know that they are not professionals but it is naturally tallented individual who changed the world. Professionals like you are parrots or photocopies of their deludional masters not origionals. It is like ato sebsibe who is skeptic, thinks critically and differently who solves human problem

    • @sapienview3131
      @sapienview3131 10 วันที่ผ่านมา

      Don't you know that they are not professionals but it is naturally tallented individual who changed the world. Professionals like you are parrots or photocopies of their deludional masters not origionals. It is like ato sebsibe who is skeptic, thinks critically and differently who solves human problem