Anchor Media ''አብይ አህመድ ኢትዮጵያን አያውቃትም። ህዝቧንም አልተረዳም። ከዛሬው ይልቅ የነገው የከፋ ነው'' ፕ/ር ተሾመ አበበ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 176

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 11 วันที่ผ่านมา +12

    ፕሮፌሰር ተሾመ ሁሌም እመሰግናለሁ ይበርቱ አስተማሪና እውቀት ሰጪ ሃሳብዎን ስላካፈሉን ክብረት ይስጥልኝ

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 12 วันที่ผ่านมา +35

    እረፍት አልባው ታታሪው የሚዲያው ድሬን ጋዜጠኛ ፋኖ መሳይ መኮነን ለሀገርህ ለህዝብህ ያለመታከት ለምታደርገው ጉልህ ሚና ስላለህ ሁሌም በኢትዩጵያውያን ህዝብ ዘንድ ክብር ደስታን ጤናህን ይስጥህ ወንድሜ መላቤተስብህን አንተንም አላህ ይጠብቅህ 🤲🤲❤️❤️❤️❤️
    ፕሮፌስርን ጋብዘህ ለስጡን ሀሳብ እና ማብራርያ እናመስግናለን 🙏❤️
    ድል ለእምድር ድሮን ለሆነው ለአነበልባሉ ፋኖ ፋኖ ይቺላል 💪💪💪💪💚💛❤️

    • @road3941
      @road3941 11 วันที่ผ่านมา

      አትርሳ 4አመት ሙሉ ተጠቃሚ በነበረበት ስዓት አብይን ወጥሮ ይደግፍ ነበር። short memory eg are you.

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 12 วันที่ผ่านมา +26

    እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ጀግናው ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን እና እንግዳችን ፕሮፌሰር ተሾመ አበበ እናመሰግናለን እውነት ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesfinJ
    @MesfinJ 11 วันที่ผ่านมา +12

    ፕሮፌሰር ተሾመ ከልብ እናመሰግናለን። ብዙ ነገር ተምረንበታል።

  • @ashenafigebreyes3657
    @ashenafigebreyes3657 12 วันที่ผ่านมา +5

    Thanks!

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 12 วันที่ผ่านมา +23

    Welcome Professor Teshome Enkuan Aderesewot

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 12 วันที่ผ่านมา +29

    እንቅልፍ የለሹ ፋኖ መሳይ ወጥር 💪💪💪 💚💛❤️

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 12 วันที่ผ่านมา +20

    የቁርጥ ቀን ልጆች በርቱልን 💚💛❤️

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 12 วันที่ผ่านมา +17

    ፕሮፈሰር እናከብሮታለን እንወዶታለን እውቀቶትን እናደንቃለን።ክብር ይገባዎታል!!!

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 12 วันที่ผ่านมา +20

    መሳይ እናከብርሀለን በርታ

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 12 วันที่ผ่านมา +11

    ስለህፃናቶቹ የቫይታሚን እጥረት በትግራይና አማራ ክልል እነኝህ ሕፃናት እኛ ስናልፍ ሐገር ተረካቢዎች ናቸው ይረግሙናል ፣ይረግሙናል፣ይረግሙናል የሚቀጥለው ትውልድ እርግማን በሰማይ ፍርድ ጨለማ ሚያስወረውረን መሆኑን ባንዳ ይወቅ።ድል ለሕዝብ ልጅ ፋኖ!!!!!!!

  • @LeyelaShukra
    @LeyelaShukra 12 วันที่ผ่านมา +13

    የአዋሳ እንቂዋችነ ነህ አላህ ይጠብቅህ እውነት ያሸንፋል❤

  • @gudinakegna8581
    @gudinakegna8581 12 วันที่ผ่านมา +14

    ወንድም መሳይ እግዚአብሔር ይባርክህ! በጣም ጥሩ ውይይቶችን ታቅርብልናለህ አስተማሪዎችና ግንዛቤ ስጪ ናቸው: የሀገራችን ጉዳይ ተስፋ አስቆራጭ ነው አምላክ ብቻ በቃችሁ ይበለን

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 12 วันที่ผ่านมา +7

    Mesay blessed ❤❤❤

  • @samrawitmekonnen7590
    @samrawitmekonnen7590 12 วันที่ผ่านมา +7

    Thank you, professor 🙏

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 12 วันที่ผ่านมา +11

    God bless you Professor

  • @melkamwubie2930
    @melkamwubie2930 11 วันที่ผ่านมา +3

    Thank you Messay and the professor - as always we learn from the questions and analysis.

  • @igo1071
    @igo1071 12 วันที่ผ่านมา +6

    💚💛❤️🙏ትክክል በፍጹም ያወቀ አይመስለኝም እርሱብቻ ሳይሆን ሽመልስ, አበቤ ሌሎችም ምንም አያውቋትም ኢትዮጵያና ህዝቦቿ በጣም ሲቪላይዝድ ዝቅ ብለው ለፍቅር የተገዙ ሀቀኞች ናቸው::ድንቅ ብላችሗል::

  • @meronwoldemariam7921
    @meronwoldemariam7921 วันที่ผ่านมา

    አብቹዬ ተባረክልኝ ❤❤እግዚአብሄር እድሜህን እንደ ምድር አቨዋ ያብዛልኝ❤❤❤

  • @solomonbekele2498
    @solomonbekele2498 11 วันที่ผ่านมา +4

    My comment here is for Mesay Mekonnen. I have said he is a jewel of Ethiopia. He is not just a jewel, Mesay is the man of the year, if not beyond that. For bringing to us such knowledgeable persons like Professor Teshome Abebe, Geletaw Zeleke, and incredible people like Mesfin Aman and others on Anchor Media, he is a highly respectable person, we should galvanize around. In that spirit, Mesay, I respect you and adore you dearly. May you achieve the beauty and Grace you deserve among all Ethiopians. Best regards.

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 12 วันที่ผ่านมา +6

    መሳይ ወንድሜ የኛ ጀግና!?እንኳን "ለብርሃነ ጥምቀቱ"አደረሰህ!ዛሪ ወዳጂህ ዘውዱ ሾውን በአካል ዮኬ ሊድስ መዳህኔዓለም ቤተክርስትያን ብርሃነ ጥምቀቱን አብረን አሳለፍን!!አድናቄችሁ አክባሬችሁ እንደሆንኩ ዝቅ ብየ በአካል እጂ ነሳሁ ዴንቬር ኮሎራዶ እንደመጣሁ አሳወኩ!!!

  • @astermogos3105
    @astermogos3105 12 วันที่ผ่านมา +10

    Eritrea 🇪🇷 for ever

    • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
      @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 12 วันที่ผ่านมา +1

      ገደል ግባ ወይም ቀይ ባሕር ቅርብ ነው 😂😢😅😂

    • @AT-ut7yx
      @AT-ut7yx 12 วันที่ผ่านมา

      Say Ethioia for ever instead . why not❤​@@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt

    • @felimingo52
      @felimingo52 12 วันที่ผ่านมา

      Hungry. Get out of this page.

    • @astertsegaye1357
      @astertsegaye1357 12 วันที่ผ่านมา

      ሰውይው አሚልውን ኣትስማም ድንቁና መቼም የናተነ ማፈሪያ ሁሉ​@@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt

    • @astertsegaye1357
      @astertsegaye1357 12 วันที่ผ่านมา

      ​​​​​​​​@@felimingo52ተው ባክህ ግም ለግም አብርህ አዝግም ማለት አንደ አይነቱ ነው ስንዴ አይለመኑ ርሃብተኛ ብሎ መሳዳብ ማፈሪይ ሁሉ ሰርቶ መቀይርን መቼ ይሆን አምትማሩት መለምንን ባህላቹህ ያደራጋቹህ ደነቆርት

  • @BirtukanAlamrew
    @BirtukanAlamrew 12 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤ጎበዙ❤

    • @demismuktar
      @demismuktar 12 วันที่ผ่านมา +3

      ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @GuleleBetle
    @GuleleBetle 12 วันที่ผ่านมา +15

    መሳይ መኮንን የእንከር ሚዲያ አቅራቢ ንቁው የህዝብ ልጅ አገር ወዳድ ዜጋ ታታሪ የህዝብ ልጅ የሆንክ በንቃት የአገርህንችግሮች ነቅሰህ በማውጣት የተለያዩ ሙያዎችና ዕውቀት ያላቸውን በመጋበዝ እንድንረዳ በማድረግ ጉልህ አስተዋፅዖ በምድረግ የበኩልህን በማድረግ የሚገባህን እያደረግክ ነህ ክብር ይገባሃል❤❤❤❤

  • @Mike-b6j2b
    @Mike-b6j2b 11 วันที่ผ่านมา +4

    You nailed it out, Professor.
    Many thks and GBU

  • @tewachewahadu
    @tewachewahadu 11 วันที่ผ่านมา +1

    ፕ/ር እናመሰግናለን ለተራው ሰው ሁሉ የሚገባ የኢኮኖሚ ትንታኔ ነው። መሳይ ተባረክ።

  • @amlakukefyalew6612
    @amlakukefyalew6612 11 วันที่ผ่านมา +3

    የኢትዮጵያ ኑሮ ሰልችቶን በሞተ የምንቀናበት ዘመን ላይ ነን።

  • @mezgebufassil6035
    @mezgebufassil6035 12 วันที่ผ่านมา +4

    Mesay mekonin genius jornalis t!!!

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 12 วันที่ผ่านมา +9

    ላይክ ሼር በርቱ🎉❤

  • @1Amhara1Fanno1
    @1Amhara1Fanno1 12 วันที่ผ่านมา +4

    በመጨረሻ በአማራው ላይ እየደረሰ ስላለው ሁለንተናዊ ጭፍጨፋ ስለተናገሩ እናመሰግናለን ፕሮፌሰር ቶሾመ አበበ!!🙏

  • @eyobabule6444
    @eyobabule6444 12 วันที่ผ่านมา +9

    Victory for fano❤

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 12 วันที่ผ่านมา +4

    ስላም መሳይ መኮንንና ፕሮፌስር ተሾመ አበብ !!

  • @saralakew1201
    @saralakew1201 12 วันที่ผ่านมา +7

    መሳይ እንደ እኝህ እይንት እንቁ ደግሞም ከእርጋታ ጋር ተንትነው የሚያስረዱ ምሁር ስላቀረብክልን እናመሰግንሃለን ህዝቡ ያለውን ሁኔታ መረጃና እውቀት እንዲኖረው ምሁሮችን እቅርብልን በዚህ ሰዓት በጣም ያስፈልጉናል::
    ክቡር ፕሮፌሰር ስለሰጡን ሐሳብና ትንታኔ እጅግ እናመሰግናለን::

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh 11 วันที่ผ่านมา

    በርታ መሳያቺን ኑርልን❤❤❤

  • @HaiTess-b7s
    @HaiTess-b7s 11 วันที่ผ่านมา +5

    በርታ መሳይ ይህን ሽፍታ የወንበዴ አገዛዝ እርቃኑን አስቀረው።

  • @HabtaCherer-g7s
    @HabtaCherer-g7s 12 วันที่ผ่านมา +3

    ዲል ለፋኖ❤

  • @imperialguard12-k6r
    @imperialguard12-k6r 11 วันที่ผ่านมา +1

    I really enjoyed professor Teshome Abebe's explanation. I wish the government uses his experience.

  • @aden9663
    @aden9663 11 วันที่ผ่านมา +1

    ፕሮፌሰር ለሰጡን ሙያዊ ግንዛቤ ማስጨበጫ ማብራሪያ ከልብ እናመሰግናለን እረጅም እድሜንም እንመኝሎታን መሳይ እንደሁል ግዜው በርታልን

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 12 วันที่ผ่านมา +4

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @mohammedabdella7064
    @mohammedabdella7064 12 วันที่ผ่านมา +5

    ኢትዮጵያውያን በምኞት የህልም መርከብ ተሳፍረው ጥልቅ እንቅልፍ ዉስጥ ወድቀው የአብይና የአዳነች አቤቤንን ህልም እየተጋሩ እያደገን ነው በማለት ወደ ምድር ሲኦል እየገቡ ነው።

    • @mohammedabdella7064
      @mohammedabdella7064 12 วันที่ผ่านมา

      ፕሮፍ. ሂሳቡን ሳያውቁት ቀርተው አይደለም። እነሱ አካባቢያችቸውንማየትና መስማት አቁመዋል። "አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም" የተባለው ነው እየሆነ ያለው።

  • @YismaAmerga
    @YismaAmerga 11 วันที่ผ่านมา +2

    ይህንን ምሁር እና መስፍን አማንን በብዝት ጋብዝልኝ

  • @tsigiekumssa7972
    @tsigiekumssa7972 10 วันที่ผ่านมา

    I am an investor in USA. I was planning to invest in Ethiopia 🇪🇹 hearing this makes me question my plans 🤔

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 12 วันที่ผ่านมา +6

    FANO my 💎

  • @MelesYambalege
    @MelesYambalege 12 วันที่ผ่านมา +2

    መሳይዬ ከቻልክ ነገ ትኩረትህን አዲሳባ ብታረገው ጥሩነው በተለይ ሁልግዜ ለጥምቀት እረብሻ የሚነሳበት ቀን ነገ በ 12 ሚካኤል ታቦቱ ሲገባ ስለሆነ ድባቡም ያስፈራል ስለዚ መረጃዎችህን በጉጉት እንጠብቃልን በርታልን ወንድማችን መሳይ የህዝብ ልጅ

    • @eduedu5758
      @eduedu5758 11 วันที่ผ่านมา

      በጥራቃ

  • @louisT-qv6jl
    @louisT-qv6jl 12 วันที่ผ่านมา +5

    ለ International community በዚህ ልጅ ላይ የተፈፀመው አሰቃቂ ግድያና በጠቅላላ በህዝብ ላይ genocide መፈፀሙን ሪፖርት ማድረግ ያስፈልጋል አብይ ለስልጣኑ ሲል ዝናሽ የልጆቹን እናት የሚገድል አረመኔ ነው::

    • @eduedu5758
      @eduedu5758 11 วันที่ผ่านมา

      ደደብ ቆሻሻ

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 11 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያን ተጨባጭ ኹኔታ በሌላ አገር የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአገር ውስጥ የተሻለ እንደሚገነዘቡ ተገምቶ የሚዲያ እንግዳ እየሆኑ መስማትና ይልቁንም ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመራትን አያውቃትም ብሎ በድፍረት መወያየት ግብዝነት ነው። ነገር ግን ኹኔታዎች እየተወሳሰቡ የመጡ በመሆናቸው ከመራሔው ዐቅም በላይ ሁነዋል ቢባል ሐቅነት ይኖረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩማ ኢትዮጵያንና የሕዝብን አጠቃላይ ኹኔታ ያውቀዋል። ለዚህም ሥፍራ እየመረጠ ረመዞርቶችን ማሰገንባቱ፣ በሱማሌና አፋር የግብርና ልማት ማስለመዱ ምሥክር ነው። በአገሪቱ አማፂ ስለበዛ ውድመትና የኑሮ ውድነቱ ጫፍ ደርሷል። ስለዚህ ሕዝቡም የየበኩሉን አገራዊና ግለሰባዊ አስተጽኦ ለሰላምና ለሥራ ማድረግ ያስፈልጋል። የተዘፈቅንበት ተግዳሮት በመንግሥት ብቻ መስተካከል አይችልም። ባል በሚስቱ መንግሥት በመንበሩ አይደራደርም። እስከተቻው ድረስ መንበሩን ለማስቀጠል ቅድሚያ በመስጠት በፖሊስና መከላከያ ሠራዊቱ እንደሚመካ ግልጽ ነው። ስለዚህ ሁላችንም ሕግንና ሥርዓትን አክባሪና አስከባሪ ብንሆን ብዙ ተግዳሮቶች ይቀረፋሉ። ከመንግሥት ክፉ እርምጃዎች ዋናው የወጣቶችን ሞራል መስበሩ ነው። ይኸውም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለተከታታይ ዓመታት ከ5% በታች ለማሳለፍ አቅድ መተግበሩና ተጨማሪ ዩኒቨርሲቲ አያስፈልግም ብሎ መወሰኑ ነው። ይኼም ከኤርትራ መንግሥት የተኮረጀ ይመስላል። የወጣቶችን ሞራል መስበር ወላጆችንና አገር ተስፋቢስ ለማድረግ ካልሆነ በቀር አዎንታዊ ገፅታ የለውም። ይኼ በዚህ ዐመት ሊቀለበስ ግድ ይለዋል። ካለበለዚያ ተሰፋቸውን የተነጠቁ ወጣቶች ያላቸው አማራጭ ዝርፊያ እና ውትድርና ነው። ይኸም አደጋ ነው።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 12 วันที่ผ่านมา +7

    Welcome again Jegnachin tireless Messay

  • @GenetAbate-ed7gh
    @GenetAbate-ed7gh 11 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን ኢትዮጵያ የምትመራዉ በብዙ መሀይሞች ሰለሆነ ነዉ እንዲህ ማጥ ዉሰጥ ገብተን መዉጣት ያቃተን. እነደ ፕሮፌሰር ተሾመ አይነት ምሁሮች ነዉ ኢትዮጵያ በአሁን ሰአት የሚያሰፈልጋት.🙏🏾

  • @Solomon-r6f
    @Solomon-r6f 11 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያን ለማወቅ መጀመሪያ እንደ ኢትዮጵያዊነት ራስን ማወቅ እና በፍጹም ልብ ራስን መፈረጅ ግድ ነው።

  • @smartcityfool
    @smartcityfool 12 วันที่ผ่านมา +3

    “Passengers in a plane” the most idiotic analogy 😏

  • @meyesawdage1156
    @meyesawdage1156 12 วันที่ผ่านมา +2

    አይ ኤም ኤፍ እና ዎርልድ ባንክ ኢትዮጵያን መጥቀም ሳይሆን የአማራ ህዝብ ተጨፍጭፎ እንዲያልቅ ለናዚው አብይ ድርን ገዝቶ እንዲጨፈጭፍ ነው ፍላጎታቸው። ይህ ደባ ከምን እንደመጣ የአማራ ህዝብ ጠንቅቆ ያውቃል።ስለዚህ የአማራ ህዝብ መዳኛህ ነፍጥህ ነው።

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 12 วันที่ผ่านมา +3

    ፕሮፊሰር እንዳሉት አቢይ የግሉ ድብቅአጀንዳ ስላለው ነው የሌላን ምክር የማይቀበለው ይህን ድበቅ እቅድ እንዳይከሽፍበት ስለሚፈራ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ነቅቶ የሚገባውን እርምጃ በመውስድ ቦታውን ሊሰጠው ይገባል።

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 12 วันที่ผ่านมา +5

    አረቦቹ ቋንቋ አስተምረው የላኩብን ግራኝ መሀመድ ቁጥር ሁለት ነው አብይ አህያ አሊ ።

    • @eduedu5758
      @eduedu5758 11 วันที่ผ่านมา

      ደጋደረጉ

    • @GirumZewdu
      @GirumZewdu 11 วันที่ผ่านมา

      @eduedu5758 ምን ደጋረጉ ፣ ደግአረጉህ ሶዬ።

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 11 วันที่ผ่านมา +3

    ትክክል አያቃትም በሻሻን ብቻ ነው የሚያውቀው

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 12 วันที่ผ่านมา +2

    Fanooo power ❤❤❤❤

  • @germamegetaneh7613
    @germamegetaneh7613 11 วันที่ผ่านมา

    Prof broke it down for us common folk.

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 12 วันที่ผ่านมา +3

    ፕሮፌሰር ተሾመ 🙏

  • @AmareLemma-fl8nr
    @AmareLemma-fl8nr 12 วันที่ผ่านมา +2

    ግሩም ትንታኔ

  • @ethiopiaaddis9352
    @ethiopiaaddis9352 12 วันที่ผ่านมา +2

    እንዲያው ይኼ መሪ ሲማር የነበረው ተረትና ንግሮችን አቀናብሮ ለህዝብ ማቅረብና ማማለል ነው በጣም ይገርማል ያልሆነውን የሆነና እውነት ማስመሰል ጉድ ነው

  • @AsterAligaz-gh5th
    @AsterAligaz-gh5th 11 วันที่ผ่านมา

    እኛስ ደንዝዘናል መከራችን በዜቶ እናንተው በነፃነት አገር ስለምትኖሩ ንገሩልን እንጅ የኢትዮጵያ ህዝብ ውጋት ውስጥ ያለ ህዝብ ነው ያለው ነገር ከቀን ወደ ቀን እየባሰ ነው😢 ለማንኛውም እንኳን አደረሳችሁ ወንድም መሳይ

  • @Abbatobia
    @Abbatobia 12 วันที่ผ่านมา +2

    የዐቢይ አንጎል ዕውቀት እንደሚጎድለው ላስረዳ። የአውሮፕላኑን ወይም የኤኮኖሚውን ፍጥነት ተሳፋሪው ሳይሆን ውጭ ሆኖ አንጋጦ የሚያየው ተመልካች ያውቀዋል ብሎ ዓቢይ አህመድ ተናግሯል። ዓቢይ አህመድ የማያውቀው ነገር ኤኮኖሚው ባደገ ቁጥር የቢዝነስ ክላስና ፈርስት ክላስ ተሳፋሪ ቁጥር እንደሚጨምር ነው። የዕድገቱ መስካሪም ራሱ ተሳፋሪው ነው ማለት ነው። ዐቢይ አህመድ 100% መሐይም ነው። እመኑኝ፣ የዐቢይ ዕውቀት ተረትና ምሳሌ ነው።

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 12 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የምንለዉ በምክንያት ነዉ 😂ብሩ ወረቀት ሆነ 😂😂😂😂😂

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 11 วันที่ผ่านมา +2

    መሳይ! ስራ እንደሚበዛብህ ይታወቃል። አንድ በመሰብሰብና በማጠናቀር የሚያግዝህ ብታገኝ ሰለኦሮሚያው ወጣት ርሸና የኦሮሚያ ተቃዋሚ ሚዲያዎች ምን አስተያየት እንደሰጡ ብታሰማን የርሸናው ፖለቲካዊ ትርጉም ይገባን ነበር።

  • @Alemu-h5h
    @Alemu-h5h 11 วันที่ผ่านมา

    መሣይ በጣም እናመሠግናለን የሕዝብ ድምፅ ስለሆንህ በፖለቲካው በኢኮኖሚው በአጠቃላይ ችግር ላይ ነን ፕሮፌሠር ተሾመ እንዳሉት ብር ወደ ባንክ ማስገባት ትቶ እየደበቀ ነው ባክ ቤት ብር ለማውጣ ሠዎች ሲሄዱ ብር የለም ንግድ ባንክ ከ 5000 ብር በላይ አይሠጡም ለችግሬ ብሎ የቆጠበውን ገንዘብ በፈለገው ጊዜ ማውጣት አይቻልም ።

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 12 วันที่ผ่านมา +2

    Inflation ይወጣል ደግሞ ይወርዳል የኛ ሐገር ግሽፈት ግን የሚያስፈራና የሌለ ነው ።እንደውም የከፋ ደረጃ እንደሚደርስ አንብቢያለሁ ።አብይ የዋጋ ግሽፈት ሲቆልልበት ሕዝቡን። የዜጎቹን ሕይወትም ግን ከመቼውም ዘመን በላይ አርክሶታል።ዋናከተማዋን በድሮን አስከብቦት እርፍ ይሕ ሕዝብ ባዶሆዶን ከተኛ ሰላማዊ ሰልፍ interested እንደማያደርገው ያወቀ ፣የገባው ይመስላል ።

  • @AbebaDessie
    @AbebaDessie 12 วันที่ผ่านมา +2

    መሳይ እስከመቼ ነው ስለዚህ ናዚ አብይ እያወራን የምንዘልቀው። አውቅ ነው ምን ማድረግ አለብን በምን መንገድ ነው ይሄንን ናዚ የምናስወግደው ይሄ የተኛ የኢትዮጵያ ህዝብ በሃገር ቤቱም ያያየው ዲያስፖራውም ሁሉም ፈዞአል

    • @totit_t1445
      @totit_t1445 12 วันที่ผ่านมา

      በምን መንገድ? 🤔 አንድነት ብቻ!!
      ሁሉም ኢትዮጵያውያን። ትግራይ ክልል፣ ኦሮሞ ክልል፣ ኮንሶ ወዘተ ማለት አቁም። እነዚያን ክልሎች አፍርሰህ አንድ ሁን።
      ያኔ ነው ድል የሚመጣው።🤗🙌🫶👏🤛👍🫵✌️👌

  • @tsigiekumssa7972
    @tsigiekumssa7972 10 วันที่ผ่านมา

    China, Vietnam, Korea, Japan, and Thailand people are very hard-working people in USA

  • @ethiopiaaddis9352
    @ethiopiaaddis9352 11 วันที่ผ่านมา +3

    መሳይ እባክህ ስለኢትዮጵያ ህዝብ ዝም ማለት ይሻላል አብይ የኢትዮጵያን ህዝብ ቦቅባቃነት ብደንብ ገምግሞ ታክስ ብቻ አይደለም ጥሬ ካካውን እየዘፋዘፋበት ነው ምንም አባቱ እንድማያምጣ ጠንቅቆ ያውቅል የ

    • @ethiopiayena1178
      @ethiopiayena1178 11 วันที่ผ่านมา

      Betam yemeasazen asteyayet new yemesetut erasen chemer mesedeb new

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 11 วันที่ผ่านมา

    ከሃዲው እና ዘረኛው አብይ እናፈርሳችኋለን በማለት አፈረሰ እናቃጥላችኋለን ብሎ አቃጠለን ገና ምን አይታችሁ በኛ በተረኞቹ ግዜ የምናደርገው ጭፍጨፋ ከደርግ ግዜው በጣም የባሰ ነው በማለት ከተናገረ በኋላ ይኸው በአደባባይ ኦጅና እግር አስሮ ወላጆች ፊት አሰቃሐ ግድያ በመፈጸም ለሕዝባችን ምንም አታመጡም ከጀሌዎቼ ጋር ሆኜ እገላችኋለሁ የሚል መልእክት ነው ያስተላለፈው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ነገ በየቤቱ ግድያው እንደሚመጣ አውቆ ይህን ጨፍጫፊ ስርአት በመቃወም አደባባይ መውጣት አለበት።

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 12 วันที่ผ่านมา +2

    መሳይ ወጣቶችን በእናት አባት ፍት መረሸኑ ሚሊታሪው እንዳይመስልህ ቀጥታ ከአብይ የተሰጠ መመሪያ ነውሊላው ወጣቱ ትግልን እንዳይቀላቀል የስነልቦና ስርቆት ነውበልስጣኔ ብትመጡብኝ ከመንግስቱ ሀይለማርያም እበልጣለሁ ያለ ነውግን የትምአይደርስም ቀኑኖ ደርሶለታልይገረሰሳል 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @bekeledejene1409
    @bekeledejene1409 12 วันที่ผ่านมา +2

    IMF =International Mafia Foundation

  • @tsigiekumssa7972
    @tsigiekumssa7972 10 วันที่ผ่านมา

    I think all Ethiopians need to read " Ethiopia Incorporated " book and learn to improve their skills and lives, please 🙏

  • @LeyelaShukra
    @LeyelaShukra 12 วันที่ผ่านมา +1

    ፋኖ ያሸንፋል

  • @falkmayer1723
    @falkmayer1723 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤🎉

  • @s.8681
    @s.8681 12 วันที่ผ่านมา +2

    😭😭🙏🏾🙏🏾

  • @summerhoney431
    @summerhoney431 12 วันที่ผ่านมา +1

    imf and world bank እኮ የታዳጊ አገሮችን የሰውር ኮናለዚ ሲስተም ነው በተጨማራ አንድ አግር እንዳታደግ የመቆጣጠራ ማሽን ነው

  • @Askutezu1977
    @Askutezu1977 12 วันที่ผ่านมา +1

    ብድር ስሰጡ ነወ ሥራ መስራታቸዉ የሚታወቀዉና ሪፖርት የሚቀርበው ።ስለዚህም የደሞዝ ና የሥራ ዕድገት ሠራተኞቹ የሚያገኙት ስለ የህዝብ ጉዳት አይገዳቸዉም።
    የዓለም የዕርዳታ ፖሊትካን መረዳትን ይጠይቃል ።

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 11 วันที่ผ่านมา

  • @fessahayeloul9976
    @fessahayeloul9976 11 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ግማሹ ትንታኔ ትክክል ኣይደለም :

  • @Biniyam-y5e
    @Biniyam-y5e 11 วันที่ผ่านมา

    እራሱን የሚያጠፋ ሰው እየበዛ ነው

  • @JesikaFischer-ip4nr
    @JesikaFischer-ip4nr 11 วันที่ผ่านมา

    👍🎉

  • @PeterosMiroche
    @PeterosMiroche 11 วันที่ผ่านมา

    PM Dr A.A he news well about Ethiopian

  • @Truth-12
    @Truth-12 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @TirsitGetachew-l2k
    @TirsitGetachew-l2k 11 วันที่ผ่านมา +1

    Ok Abiy, are you in the airplane or autsaid ? How do you now? Why don't I ??? 🤔.

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l 12 วันที่ผ่านมา +1

    አብይ፣ልማት ማለት ምን ማለትነው? የነዋሪውን ህዝብ ያሳተፈና የህዝብን ኢኮኖሚ ለውጥ የሚያመጣ ነው።
    ምን ያህል ስራ ፈጠረ።
    ለአገሪቱ ምን ያህል የ ኢኮኖሚ እድገት ተገኘ።
    በብልጽግና መንግስት ስራ ምንም አልተፈጠረም።
    ምንም አይነት የ ኢኮኖሚ እድገት የለም።

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs 12 วันที่ผ่านมา +1

    ከጌዴለሸነት ፋሸሰት መሆኑ በሚለው ቢሰተካከል ፕሮፌሰር ምን ይመሰለወታል

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 11 วันที่ผ่านมา

    የትኛዉ. ሕዝብ. ነዉ. የሚጠይቀዉ. ?
    የሚጠየቀዉ. ሕዝብ. አለ ብሎ. ለሕዝብ. ትኩረት. ቢሰጥ. /የኢትዮ. ሕዝብ. ንቀት. ባይኖረዉ/ ጦርነቱንም. የትኞቹንም. ችግሮች. ከማድረግ. የቆጠብ. ነበር. !

  • @Sndew-q8i
    @Sndew-q8i 11 วันที่ผ่านมา

    መሳይ እነሱ የሚያወሩት የህዝቡን ሳይሆን የራሳቸውን ኑሮ ነው ህዝቡ በርበሬ ቅንጦት ሆኖበታል

  • @OmerEdris-p2c
    @OmerEdris-p2c 11 วันที่ผ่านมา +1

    የታባቱ ያውቃታል ውሻ አብይ ጨቅላው።

  • @Ethiopiafreedom777
    @Ethiopiafreedom777 12 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም አሳፋሪ መሪ !

  • @KefeYebelesendekesh
    @KefeYebelesendekesh 12 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏👍👍💚💛❤️

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 11 วันที่ผ่านมา

    የአብይ ሁለተኛ ማጭበርበሪያ በደንብ ነው የተረዳነው የመጨረሻ ሰዓቱ እስኪ ደርስ እያጮበረበረ አይገባችሁም እያለ ዘረፋ ሲጨርስ አምልጦ ሊጠፋ ነው

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 12 วันที่ผ่านมา +1

    ኦሮሞ ይንቃ

  • @mesfinayele4337
    @mesfinayele4337 12 วันที่ผ่านมา

    መሳይ ቃለመጠይቅ አበዛህ ምነው?

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 11 วันที่ผ่านมา

    ያዉም. የአገር. ዉስጥ. ምርቶች.
    ዜጎች. ሰላም. በማጣታቸዉ. ምክንያት
    ማምረት. ወ/ የተመረተዉ. ተንቀሳቅሶ. ማዳረስ. ባለመቻሉ. ከዉድቀትም. ዉድቀት
    ኢትዮ. አገራችን. ወድቃለች. ሽጧታልም
    ኢትዮ. የወላድ. መሃን. ነችን. ? አንድ. አብይ. አሕመድ. አገርጠሉ. ና. አዉዳሚዉ
    ሰላም. ነሹ. ብቻ. ነዉን. ያፈራችዉ. ?

  • @yoseftsion7667
    @yoseftsion7667 11 วันที่ผ่านมา

    Ethiopia has so many educated children, but most of them are not contributing any positive impact to the country.

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 11 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ኢትዯዽያን በሻሻንም ኣያውቃትም

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 12 วันที่ผ่านมา

    Bertuln jegnochchn wendm Mesay ethiopian jegna

  • @BirukMesfn-f8j
    @BirukMesfn-f8j 11 วันที่ผ่านมา

    ጉድ እኮ ነዉ መሳይ እየ ሰዉየዉ 666ተመችቶታል

  • @KasahunWR
    @KasahunWR 12 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር ተሾመ፣
    ስለየትኛው *መንግስት" ነው የሚያወሩት? አካፋን አካፋ ማለት ምነው ከበደወት?

    • @makdessolomon6799
      @makdessolomon6799 12 วันที่ผ่านมา

      ምን ላይ ነው ያልገባህ
      ዘርዝረው እባክህ🙏🏽