ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አብሲንያ ባንክ118412109. ሰላም ሙሉዬ
ንግድ ባንክ ቢሆን ጥሩ ነበር
ታድያ እግዚአብሔር በምን ምንገድ ምህረት ያምጣ ከአገልጋዮቹ እስከ እኛ ተራው ምመን ተመካክረን በደልን እኮ
Welcome እግረኛው!ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን💚💛❤️
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤🙏
እንኳንአብሮአደረሰን
አሜን
Amen Enkuan abro aderson
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ
እንኳን ለአብሳሬዉ መልአክ ለቅዱስ ገብረኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ የአመት ሰዉ ይበለን❤❤❤
ይህች ሴት በንስሃ ያለች ነች። ተፀፅታለች። ይሄ ወንበዴ ዲያቆን በአስቸኳይ ልጁን ይርዳ።
ዘማዊ በዙ በቤተክርስቲያን አሰተዳደሩም ።።ማሰረጃ አምጪ በ video ማለታቸው ያሳዝናል ባለጌ ዘልዛላ የበዛበት ዘመን ይቅር የበላቸውጨ😢
ለምን ሞራል የሚነካ ነገር ትናገራለህ እሷ እኮ ተቸግራ ነዉ አደባባይ የወጣችዉ ጥፋተኛ ብትሆንም
@@KidstAraya-bl4ck ምንድን ነው የምታወሪው ማማዬ? ምን ብዬ ሞራሏን ነካኋት?
ሲጀመር ይች ሸርሙጣ ነች @@JAsperEudaimonia
ገዳሟን የሚወክል አይደለም
ቅዱስ ገብሪኤል ልጅሽ ይጠብቅልሽ ቅዱስ ገብሪኤል ብስራት ይሰማሽ ኣይዞሽ እህቴ ልጅሽ በርትተሽ ኣሳድጊ ❤
ተክለሀይማኖት አቀራረብህ፣ ሚዛናዊነትህ፣ ለተመልካች እና ለአድማጭ ያለህ ከበሬታ እና ብዙ ነገሮችህ ለአብዛኛው ጋዜጠኞች አርአያ የምትሆን ነህ! ቀሪ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁንልህ! እህታችንም ፍትህን የምታገኝበት መንገድ እግዚአብሔር ያፍጥንላት!
የቻለ ህፃኑን ይርዳ ይፀድቅበታልየህፃኑ መጎዳት ያስታውቃል
እመብርሃን ህይወትሽን በደስታ ትቀይርልሽ እህቴ ኣይዞሽ
እባኳችውን እህቶች እራሳችውን ጠብቁ መጨረሻ እናተነው የምታለቁሱት ምንምየማያውቁ ህፃናትንም አናሰቃይ😢😢
ህፃኑ በምግብ ማጣት የተጎዳ ነው ሰውነቱ ያሳዝናል።
በቤተ ክህነት ዙሪያ የምታገለግሉ ዲያቆናት ቀሳውስት በዚህ አይነት ስህተት ውስጥ ስትወድቁ በክህደት ወደ ተደራራቢ ጥፋትና ሃጢያት አትግቡ ወዲያው እመኑ ንስሃ ግቡ።
ልክ ነው። የሰይጣን ሀሳብ ደጋግሞ ሀጢአት ማሠራትና ተስፋ ማስቆረጥ ነው።
She is a very truthful and strong woman. Amazing woman. She keeps fighting back against everyone.
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ጤነኛ ልጅ ሰጠሽ አንችንም ጤና ይስጥሽ እንዴው ከጅምሩ ስህተት እንደሆነኮ ታውቂ ነበር እህቴ ይህ ስህተት ሳይሆን ፍቅረኛ ሁናችሁ ነው ያደረጋችሁት እንጋባ ብትይው ምን ነበር?ብዙ ስህተቶች ነበሩበት ብለሽ ነበር ።እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
እውነት እህቴ ከባድ ነው አች በጣም ጡሩ ልጅ እደሆንሽ ንግግርሽ እራሱ ይለያል ፃድቅ ሰባት ጊዜ ይወድቃል ሰባት ጊዜ ይነሳል ሰው ሁኖ እማይሳሳት የለም ሁካችንም ሀጢያተኞች ነን አይዞሽ እመብርሀን ታበርሽ ልጅሽንም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እድህ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሁነው የሚያተራምሱትን ወንበደወች እግዚአብሔር ይገስፅልን ቤቱን ፅድት አድርጎ ያሶታቸው
አይይይ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉትን ባለጌውቹን አጋልጥልን ብዙዎች አሉና እባካችሁ የቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪዎች የቅድስት ቤተ ክርስቲያን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠቃችዋል እንዴት አንደ ወንድ ልጅ ከሴት ጋር ተኝቶልጅ ወልዶ በቅዱስ ተክሊል ያገባል ኧሪ ልዑል እግዚአብሔር እንዴት ይታረቀን አጋኀይስት አለም ቅድስት ስላሴን ፍሩ
እግዚአብሔር ሆይ ለሃበሻ አባቶች ምህረት አፍርግላቸው እባክህን ፍትህ ለሃገሬ እናቶች እና ህፃናት ፍትህ ፍትህ ፍትህ !!!
መልካም አባቶች እንዲበዙ ፡ መልካም እናቶች ፡ በጥሩ ስነምግባር ታንፀውና አንፀው ፡ ወንድ ልጆቻቸውን ማሳደግ እንዳለባቸው ልብ በሉ።
እግዚአብሄርን ማመስገን አለብሽ ጤነኛ ልጅ የሰጠሽ ችግር ያልፋል ልጁም ያድጋል ይብላኝ ለከሀዲው የአበሻ ወንድ አእምሮ ለሴት ልጅ ያላቸው አመለካከት በጣም ነው የሚያስጠላው አትቀደሚ ሲጀመር ችግሩ የኛ የሴቶች ነው ከጋብቻ ውጪ የሆነ ግንኙነት በእግዚአብሄርም በሰውም ዘንድ አሳዛኝ ነው በመሀል የሚፈጠሩት ህጳናት ያሳዝናሉ
ዊይ ይሄን የመሰለ ልጂ በምግብ ማጣት ክስት አለ ፈጣሪ ይርዳሺ እህቴ
ትሹ ጠረቤዛ ላይ አስቀምጥ ተክልዬ በአማረኛ ሶፍት ሰዋች ሲያለቅሱ እንዲጸጻድ ልጅቱ በጣም ታሳዝናለች እመብርሀን ትርዳሽ
አይ ሶፍት😂😂😂
😂@@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 😂😂😂
ገንዘብ እየከፈሉ ዳይቆን እና ክህነት የሚቀበሉና ስርዓተቤተክርስቲያንን ምንም የማያውቁ በበተክርስቲያን ተስግስገው ቅድስት በተክርስቲያንን የሚያስድቡ በዚህ ዘመን ብዙዎች አሉ እግዚአብሔር እምላክን እየበደልን ነው ይህ ሁሉ መአትም እንዲህ በኢትዮጵያ የወረደባት በእኛው ሐጢያት ምክንያት ነውአይዞሽ እህት ሁሉም ያልፋል ጠንክሪእግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይቅር በለን
ይህ ነገር እኮ በየፀበል ቦታው የተለመደ ስራ ከሆነ ዘመናት አልፎታል።በዚህ ዋና ተጠያቂ አገልጋዮቹ ብሆኑም ለፀበል ብለው የሚሄዱ እቶቻችንን ለዚህ ነገር ተገደው ሳይሆን በገዛ ፈቃዳቸው ወደው እንደሚያረጉት የተለመደ ሆኗል ወገኔ
ፈጣሪ ይቅር ይበለን አረ ይሄም አለ 😳
Lehulachnm asteway lbona ysten
እረ እህቶቻችን እንንቃ ይሄ መከራ እንደሚመጣብን የምናደርገው እኛው ሴቶች ነን ዲያቆን ጋር ስንተኛ ተገቢ እዳልሆነ እያወቅን ለምን ጭናችንን እንከፍታለን ደግሞ ከሌላ ሰው እደሚማግጥ እያወቅሽ የወለድነውን ልጆች ካሜራላይ እያወጡ ፍትህ ነው የምፈልገው አናስብ ወንድ ስንይዝ
ትክክል ሴት ልጅ ቤተክርስቲያን ስትሄድ የራሳ የሆነ ከአለባበስ ጀምሮ ማድረግ ያለባት ነገር አለ ግን ፈራጅ ላለመሆን ዝም ብየ ልለፍ
በመተት አደንዝ ዟት ቢሆንስ
አትፍረድ ይፈረድብናል ምን እዳላት አናቅም??
ይህ ለመስማት እጅግ የሚከብድ ቢሆንም ይህንን እውነታ መረጃው ደርሷቸው እውነቱን ከማውጣት ይልቅ ለእርሱ በመወገን የቤተክርስተያኒቷን ክብርና ልዕልና በዚህ ደረጃ እንዲወርድ ላደረጉ እና ይህን ያህል በወረደ ሥነ ምግባር የሚገኘውን ዲያቁን ተብዬው ለወገኑ አባት ተብዬዎች እንደዚሁም ለፖሊስ አባላቱ ተጠያቂ መሆን አለባቸው።
እውነቱ እውነት ይመስላል። ሌሎች ሰዎችንና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ማነካካቷን አልወደድኩላትም። በተለይ የደብሩን አስተዳዳሪ በዚህ መልኩ መፈረጇ ትክክል አይደለም። ታፍርበታለች።
የዘንድሮ ድይቆን, እግዚአብሔር ብቻ ይማረን... በዝህ ዘመን ሰው የላም...በትክርስቲያን አስዳብዎች ናቸው የዘማናችን አግልጋይ እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ እንጂ 🥲🥲
መጽሐፍ ቅዱስ "ሁሉ ሀጢአትን ሠርተዋል የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሏቸዋል" ይላልና ሁላችንንም ይማረን።
እኔ እፈር ልብላ ራብ ብሏታል ኡፍፍ ስታሳዝን 🙏🏽❤️
አይዞሽ አላህ ያሳድግልሽ
ተክልዬ የኔ ውድ ወንድም እንዴት እንደምወድህ ጎበዝ ጋዜጠኛ አንዴ እየሳኩ አንዴ እየተገረምኩ የማየው እግረኛው🎉
ወንዶቹ ካሀዲ ናቸው ወልደው አልወለድንም አሰርገዘው ካድ አዮዞሺ እህቴ የሰራውን ይገኛል
እባካችሁ ዲያቆናትን አታሳስቱ እነሱም ሰው ናቸው መላእክት አይደሉም መጀመር የጋብቻ በፊት አይፈቀድም የቤተክርስቲያን ህግና ስርዓትን የሚያውቅ ሰው አይጠበቅም ሴቶች ልትጠነቀቁ ወንድሞችን ልትጠብቁ ይገባል 😢
ይሄንን ሰምተው ቪዲዮ ለመረጃ የጠየቁት አባት ነገር አስደንግጦኛል ያውም የደብር አተዳዳሪ :: ምእመናን ወድቀን ከእግዚአብሔር ፍርዱን እንጠይቅ ማንው የሚታመነው?
እውነቱ እውነት ይመስላል። ነገር ግን ሌሎች ሰዎችንና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ማነካካቷን አልወደድኩላትም። በተለይ የደብሩን አስተዳዳሪ በዚህ መልኩ መፈረጇ ትክክል አይደለም። ታፍርበታለች። ባንቸኩል። አጣርተን ለእውነት ብንወግን አይሻልም ? በቅርበት ስለማውቃቸው ነው። እንዲህ ዓይነት አባት አይደሉም። የጻድቃኔዋን !!!
Praying for the kid who has nothing to do with problems created by his parents. The only solutions for such parental allegations is to challenge the alleged father to get DNA tests.
እኔ ግን እውነት ለመናገር እንደዚህ ያለ ችግር ውስጥ እያለን ባንወልድ ቢቀርብንስ። ልጆችም እነሱ ፈልገው ስላልሆነ የሚወለድት የህይወት ፈተና ውስጥ ነው የምንጥላችው። በአድሉ ያድጋል እኮ ፈፀሞበ የተሳሳተ እመለካከት ነው። እንዲ ለምን። ምንስ ይጠቅማል። የችግሩ ፈጣሪ እኮ ልጃች እይደሉም። እኛ ነን። በፍፁም እየፈረድኩ እይደለም። ግን ሰው እራሱ ጠንክሮ ሳይቆም በፍፁም መውለድ የለበትም።
ለህግ እንዲቀረብ ማድረግ ነው ለዛውም በቅድስት ጻድቃኔ ማረያም ገዳም 😢 የስንቶቻችን ህይወት መስመር የያዘበት የተፈወስንበት መጠለያችን ነች እመብርሀን ስለዚህ የቦታው ክብር በዚህ ደረጃ እሚነሳ አልነበረም እስካሁን ካደረገው ነገረ ዎጋ እንዲከፍል ባለበት እገዳ እንዲሠጥ ቢደረግ አሁንም እየቀደሠ ስለሆነ 😢😢
እግዚአብሔር ምክንያት አለው ይሄን የመሰለ ልጅ ሰቶሻል በልጅሽ ይክስሻል አይዞሽ ፈጣሪን አመስግኚ
ትልቅ ሐሳብ ነው።
.እኔ እረዳታለው ስለማውቀው ቤተክርስቲያን ውስጥ ሁሉንም ባይወክሉ በእግዚአብሔር ስም ተጠቅመው ብዙ ነገር ሰርተዋል ይሔ ከኦርቶዶክስ ጋር አያገናኘውም እንክርዳዶች ግን ሞልተዋል
በወጣ ይተካ
አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ እግዚአብሔር ብቻ ነው ታማኝ።
የኔ እህት አትሳሳች ስብከት በሕይወት ነው እንደዚህ አይነት ሰው ስብከት መሰበክ የለበትም ምክንያቱም ምን አለውና ምኑን ይስበክ ነው የምትይው ።
ይህ ዲያቆን የተባለው እንኳንሰ ለቅዳሴ ለመምህርነት ብቁ አይደለም ምክንያቱም እሱ ለሕዝብ ምን ሊያሰተምር ቅድሚያ ልጅን መቀበል አለበት 😂😂😂😂😂
ቤተክርስቲያን ስንቱን አለሌ ወንበዴ እንደተሸከመች ነው የሚያሳየው እግዚኦ!!!
እግረኛ ሚድያ ስለ እማሆ የተጀመረ ጉዳይ መድረሻው የት ነው? ምክንያቱ መነኮሴው የኔኣደለም ብለዋል እሺ ዴኤንኤ ተደርገዋል ውጥቱስ ምን ሆነ? 2:46 2:51
Betam hulae yamiastawesawe tarik
አደንቂህ ነኝ እግረኛው ሚድያ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ጌታ ሆይ ማረን😢😢😢
የቁዋንቁዋ አጠቃቀምህ አንዳንዴ ከስነምግባር ያፈነገጠ ነው:ዌንቀልቅሎሽ" የሚለው " ከንክኖሽ ወይም አበሳጭቶሽ" ብትል ይመረጥ ነበር: እባክህ ለቃላት ምርጫህ ትኩረት ስጥ
እንደሱ አይነት የረከሱ ዳቆናት በብዛት አሉ ፈጣሪ እንደዚህ ያጋልጣቸው ኦርቶዶክስ ፈተናዋ በዛ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
ከምንም በላይ ልጁ ያሳዝናል ከምግብ እጦት ሰውነት የተጎዳ ነው
በቅድስት ቤተ ክርስቲያን አታሳቢ እህታችን! ቤተ ክርስቲያን የምትለው አንድ ሴት ላንድ ወንድ ነው! ሁለታችሁም ታሪኩን ስታወሪ ስንሰማ አንችም የመጀመሪያሽ አይደለም እሱም እንደዛው ለዛውም ዲያቆን??? ችግሩ የግላችሁ እንጂ የቅድስት ቤተ ክርስቲያን አይደለም አስተምሮዋን በደንብ ሰምተሽ ተምረሽ ቢሆን ኖሮ በዚህ መልኩ ወደ ሚዲያ አትመጭም ነበር?!
በትክክል እህቴ በአንድ ግለሰብ ችግር ቅድስት ቤተክርስቲያን ያውም ጻድቃኔ ማርያም መለሳት የለብም
ከመቼ ጀምሮ ነው ደሞ የቅድስት ብርክት ልጆች 1 ብቻ የሚያገቡት😂😂😂
True
Eunet nau
Yelilaw bione noro taganenu nebern le enante sione degmo lemen wetashe mideya lay 😂😂😂😂
እርሱም ቢቀርብ እውነቱን ከሁለት ወገን ብንሰማው መልካም ነው
እውነቱ እውነት ይመስላል። ያልወደድኩላት ሌሎች ሰዎችንና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ማነካካቷን አልወደድኩላትም። በተለይ የደብሩን አስተዳዳሪ በዚህ መልኩ መፈረጇ ትክክል አይደለም። ታፍርበታለች።
በሴቶች ህይዎት እንቅፋት የሆኑ ወንዶች ለምን ደግመኛ ጥቀት እንደይፈጥሩ የመኮለሸት ህግ አይወጠም😥😥😥😥 የስንቱን አውሬ ተግበር እየሰማን እንቀጥል🤔🤔🤔
ጉድ አይዞሽ ጨእህቴ. እግዚያብሄር ይርዳሽ የኔ ናት.
ጌታ ሆይ. የቤትህ. አገልጋዮች. ቤትህን. አረከሱ. አምላኬ. ሆይ. ቶሎ ና
አድምተህ ነው እኳ የምጠይቅአይ ተክሌ
እግዚአብሔር ከእምነቱ አስተማሪዎች እስከ ተራው ህዝብ በሴቶች እህቶቻችን ላይ በደል እየፈፀምንባቸው እንዴት ይቅር ሊለን ይችላል አቤቱ አምላክ ሆይ እንደ በደላችንን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ❤
ጤና ይስጥልኝ ይቅርታ እየታወቀ ስህተት ውስጥ ለምን ኢትዮጵያውያን ፈተናችን ጥፉት ቤተሰብ እጃችን ነው አይማኑትን በፍፁም አይደለም አይመለከትም ኑሩ ተወደደ መንግሥት ምናምን እባካችሁ ንስዓ በመላው አገራችን እባካችሁ እግዚዓሁ እግዚህኦ
ጋዜጠኛው ሲጠይቅ የቤተክርስቲያን ተወካይ ይመስላል። ሲቀጥል ልጅቷ ያለባትን ችግር መጋራት ነው ወይስ ልጅቷነ በጥያቄ ማስጨነቅ? ሌላው ድያቆን ለተባለው ጠበቃ ይመስላል።
አቤት ጉዳችን 😢😢😢😢😢 እግዚኦ አድነን
በዳቆኖች እኮ ይሄ ተለምዳል እኔም ይሄ ቁስል አለኝ
@emebetdesalegn2167 💔 በጣም ያሳዝናል
ሴቶች እባካችሁ የቤተክርስቲያን አገልጋዮችን አታሳስቱ። ራሳችሁን ጠብቁ።
kkkkkkkkkkkk
እግር ኛው ዘመንህ ይባረክ
ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ ሴት ሆኜ አልፍራድም ሴቶች ምናለ ብትስበሰብ ከጋብቻ በፊት 😢
ይሐ ሰውየ ግን ምን አይነት ሰው ነው ሑሌም ቤተክርሰትያንን የሚሰድብ ክብሯን ዝቅ የሚያደርግ እርዕሰ ነው የሚመርጠው ለብር ብለሕ ቅድሰት ቤተክርሰትያንን አታሰደብ ምን ይመሰላል ሲያሰጠላ 😢😢😢
ዲያቆን ምን ነካው ያለጋብቻ ከዘሞቱ እና ከአስረገዙ በኋላ ራስሽን አጥፊ ኧረ ጉድ ነው አንድ ጊዜም የገዳሙ ኃላፊ ከመለኩሴዋ ወልዶ ካደ ቤተ እምነቷ ለሴቶቾ ፍትህ ያስፍኑ
መንፈስ አለበት ዳቆን ተብዮው😢😢😢😢 ቀልዱ በቤተክርስቲያንስ ስም
ማን ፈራጅ አደረገህ ታውቃቸዋለህ ሰዋቹን?
ይች እራስዋ ባለጌ ናት ሲጀመር ዱርየነቱን አእቃ እግሯን ከሰቀለች እራሷ ጊልቲ ናት ምንም አታሳዝንም የሚያሳዝኑት ከእንደዚህ አይነት ሴቶች የሚወለዱ ልጆች ናቸው ለዲያቆኑ እባብ ሆነው ያሳቱት
እውነት ለመናገር ህፃኑ ፍትህ ያስፈልገዋል አባትም ምግብም ማግኘት አለበት ሌላ አንቺ ስለሴት ክብር ስለቤተክርስቲያን የመናገር ሞራል የለሽም አልተገደድሽም ወደሽና ተባብረሽ ቤተመቅደስ ስታረክሱ ነበር የጥፋቱ ዋና ሰሪ ተባባሪ አንቺ ነሽ እማይገባ ቦታ አትገኙ በፀበል በቤተክርስቲያን አታሳቡ ቤተክርስቲያን ወንጌል ስርዓት ስታስተምር አትገኙም በራሳችሁ ፈቃድ እየዞራችሁ ችግር አትፍጠሩ
በስመአብ ዲያቆን ያሳዝናል 😢 አረባካቹ ሰቶች ከዲያቆናት ኣትጠጉ
እህቴ ልጅሽን እግዚአብሔር በጸጋ በሞገስ ያሳድግልሽ ይቅርታ አድርጊልኝና እኔም ሴት ነኝ ልፈርድብሽ አየደለም ግን ታሞ ከመሟቀቅ አስቀድሞ መጠንንቀቅ ይባላል በመጀመራ ስትታገሪ የሰማውት ወደ ጻድቃኔ የሔድሽው በጸበሉ አምነሽ ለመዳና ሳይሆን ዝናውን ስለሰማሽ ነው ይሔ ደግሞ እምነተ ጎዶሎ ያደርግሻል ሲቀጥል ከብዙ ሴቶች ጋር ግንኙነት እናዳለው እያወቅሽ ከሱ ጋር ምንማይነት ጓደኝነት መመስረት አልነበረብሽም ዛሬ ሚዲያላይ ወጥቶ ፍርድ ማለቱ ምንም ፍይዳ አያመጣም ስንዱ የሆነችውንቅድስት ቤተክርስቲያን ከማስነቀፍበቀር በጣም አዝኛለው ጻድቃኔ ማርያም በሚዲያ በማንሳታቸሁ ዳቆን ተቤዬው ግን እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥህ
እውነቱ እውነት ይመስላል። ነገር ግን ሌሎች ሰዎችንና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ማነካካቷን አልወደድኩላትም። በተለይ የደብሩን አስተዳዳሪ በዚህ መልኩ መፈረጇ ትክክል አይደለም። ታፍርበታለች። ባንቸኩል። አጣርተን ለእውነት ብንወግን አይሻልም ? በቅርበት ስለማውቃቸው ነው። እንዲህ ዓይነት አባት አይደሉም። የጻድቃኔዋን !!! መብቷን በሕግ ማስከበር ትችላለቾ።
ይሄ ከሃዲ ይሄን የመሰለ ቆንጆ ልጅ መጎዳቱ ያሰታዉቃል በጃንሆይ ጊዜ ያሳዩትን የወሎ ድርቅ ልጆችን አሰታወሰኝ😢
ትክክል አላልክም ደስ የሚል መልካም ልጅ ነው
"በጃንሆይ ዘመን ያየሁትን ..." ወሬኛ! ምን ለማለት ፈልገህ ነው 50+ ዓመት ወደኋላ ተመልሰህ አምሳያ እምትፈልገው ዛሬ ዓይንህ ካልታወረ በስተቀር "ቡግና" ወረዳ በረኀብ የሚሰቃዩ ሕፃናት ለምን ማየት አልቻልክም?"በሬ ፈላጊ ቆላ ይወርዳል " እንዲሉ!
የባለፈው ታሪክ ቤታቸው ለአባ ለመርዳት ሄዳ ተደፍራ ምን እንደደረሰ ሳይታወቅ ደደሞ ሌላ?
ውይ ጉድ ቡዙ ብንል ካንቺ የባሰ ሃጥያት ውስጥ ነን ግን ዝም ላለማለት ስህተትሽ ብዙ ነው። መጀመሪያ ከአገልጋይ መተኛትሽ። ሁለተኛ ደንግል ሳይሆን ለቤተክርስትያን ያልታመነ ማመንሽ ሰውስተኛ ንስሃ ሳትገቢ ውድ ልመና መምጣትሽ ሳያንስ የቤተክርስትያ ተቆርቃር መምሰልሽ ብዙ ብዙ
ደደብ ፈራጅ ነሽ አንቺ ደሞ
ወንድ ነኝ ላዛም ክርስትያን በጣም ያባሻጫል ያሳዝናል ደሞ ካህን ወንዶች እግዙኣብሔር ኣትበድሉ
በጣም ያሳዝናል ዲያቆን ነው ይህን ያልተገባ ድርጊት እየፈጸመ በቤተክርስቲያን ደግሞ ገብቶ ያገለግላል እጅግ በጣም ያሳዝናል እንዲህ አይነት ድርጊት ፈጽሞ ለማገልገል ሲገባስ እንዴት ባላዬ ባልሰማ ይታለፋል ነውር እጅግ ከፍቷል ግን እስከመቼ በአገልጋዮች የሚፈጸሙ ድርጊቶች እስከመቼ በዋዛ ይታለፋል ያሳዝናል ያማል ፤ ሕፃኗም ጉዳይ እጅግ አሳዛኝ ነው ።
ልጅ በጣም ያሳዝናል። ጥፋተኞች ሁለቱም ቢሆኑ መቸ እንዳረገዘችው ቀኑን ስትናገር አውቃና አስባ ልጁን ለስቃይ ያመጣች እሷም ናት።
አጥያት በዛ በቤቱ ያሳዝናል ጨለማ ዘመን 😢 የሚያደርጉቱን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ።።።
እውነት ነው ልጁ በእርሀብ የተያዘ መሆኑ ያስታውቃል ተክልዬ
እናትየዉም ልጁም በጣም ተጎድተዋል እናትየዉ መናገር አቅም አታለች እይ መድሀኒአለም ቤትህን አፅዳ ደሞ በቤተ አስተዳዳሪዋች እናንተም የክርስቶስን ቤተአስከብሩ እባካችሁ ፍርዱ ከባድ ነዉ😢
ምንብዬ ኮሜት እደምፅፍ አላውቅም ግን ለምድነው በሴት ብቻ እሚፈረደው😭💔
Wey egziabger hoy men lay deresen egziabher yerdash enate enatenet kebade new 😢😢😢😢
diacon huno yerasun emotionun control aladeregem ena betekrstian mesedb yelebatm..respect orthodox tewahdo church
አቶ ተክለሀይማኖት ህጋዊ እንዳልሆነ እረስተኀው ነው የሰውን ፍቃድ ሳትጠይቅ ድምፁን የምትቀርፀው በህግ እንደሚያስጠይቅህ ማወቅ አለብህ ወንድሜ
እና ከዘሞተ እንዴት መቅደስ ይገባል ተጠያቂው ቤተክህነቱ ነው። 🎉
እግዝአብሔር የስራውን ይስጣው😢😢😢😢
አንተ የጠፋ ሰው እውነተኛ ጌታ እየሱስ ያስፈልጋሀል ተመለስ
ሌላው እባካችሁን እህቶች ዲያዕቆን የሚባሉትን አትመኑ ይሄን ሰል መንፈስ ቅዱስ የቃኛቸውም እንዳሉ ሳልዘነጋ
እባካችሁን እህቶቼ ቤተክርስቲያን አካባቢያሉትን ካህናትም ሆነዲያቆናት ስንቀርብበገደብ ሰዏች ናቸው ባናሰናክላቸው ባናሳስታቸው ወንድልጂ በተፈጥሮ ፈሪነው ጋብቻ ከሆነ መልካም አለበለዚያ ግንንን
ይገርማል
የመምህር ተስፋየን ትምህርት አዳምጭ 😢
😂😂😂 ምን አገናኘዉ😂😂😂
😂😂ተርቧን ልጀ እኮ ነው ያለችው የእናተስ ከፋ በስመአብ
Tesfayasatachu
እኛ ኢትዮጵያውያን ራሳችንን " አበሸ" ብለን እንጠራለን ? ስማችን ኢትዮጵያ ነው ። እግረኛው ሚድያ እውቀቱ ይኖራችህዋል ብየ በጥብቅ አምናለሁና የሃገራችሁን ስም ጠብቁ ። አበሻ ስማችን አይደለምና ካአእምሮዋችህ አውጡ ። ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያውያን ነን የምንባለው ።
በአስቸኳይ ይህ ገለሰብ ለህግ መቅረብ አለበት እደነዚህ አይነቶች ዲ/ን ነኝ ባዮች ናቸው የቤተክርስትያን ሸክም የሆኑት ደግሞ የገረመኝና ያሳዘነኝ ነገር ቢኖር ከእርሷ በፊት ጓደኛ እዳለው እደግና ደግሞ ከእርሷ ጋር ልጅን ያክል ተወልዶ ከእርሷ ጔደኛ በጥር በስርአተ ተክሊሊል ሊያባ አቤት ድፍረት የዚህስ ይለያል በእውነቱ ትክክልእደሆነ ያመንኩት ስልክ ሲደወልለት እውነት እደሆነከአነጋገሩ ያስታውቃል ይሄ ደግሞ ግልፅ ያለ ጋጠወጥ ነው ልጁ 😠😠😠😠
ልክ ነው። እውነቱ እውነት ቢሆንም ነገር ግን ሌሎች ሰዎችንና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ማነካካቷን አልወደድኩላትም። በተለይ የደብሩን አስተዳዳሪ በዚህ መልኩ መፈረጇ ትክክል አይደለም። ታፍርበታለች። እንዲህ ዓይነት አባት አይደሉም።
ለኮንዶሚኒየም ስጦታ አይመጥንም እንጅ ድርሰቱ ጥሩ ነበር።
እኔ ምለዉ ገዳም ብላቹ ልጅ እዛቹ የምትመጡ እህቶች ገዳምን ለናንተ መቀለጃ አረጋችሁት እኔ በቤቴ እንደዚ አይነት ገጠመኝ ስላለ ነዉ
ደግሞም ሌሎች ሰዎችንና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ማነካካቷን አልወደድኩላትም። በተለይ የደብሩን አስተዳዳሪ በዚህ መልኩ መፈረጇ ትክክል አይደለም። ታፍርበታለች። ባንቸኩል። አጣርተን ለእውነት ብንወግን አይሻልም ? በቅርበት ስለማውቃቸው ነው። እንዲህ ዓይነት አባት አይደሉም። የጻድቃኔዋን !!!
እሱ ብቻ ለምን ይወቀሳል ከጋብቻ በፊት ለምህመን የተፈቀደ አስመሰላቹሁት እሶም ጥፋተኛ ነች
እሷምኮ ተሳስችለሁ አጥፍቻለሁ አለች ።በደንብ እናዳምጥ ከመፍረድ በፊት
Ayezosh.GOD will help you
እውነት ነው በኔም የደረሰ ነው እስካሁን አንድቀን ጠይቆ አያውቅም በጣም ነው የማዝነው የምበለው የምጠጠው አላጠውም ግን አባትነቱን መቀበል አልቻለም
ግን አታፍሩም ሰይጣን ሁላ በአምላካችሁ ፊት ዋጋችሁን ታገኛላችሁ
የሴቶች ፈተና ህጻኑሰ በምን ጥፋቱ 😢😢😢
ዲ/ን ይሳሳታልእንዴ ??ለምን ዲኤንኤ ይመርመርላት ሕፅኑ ፈጣሪሆይ ማረን‼‼‼
Betam konjo nat , zemenawi set bthon betam tamr nbr😮
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦✍🏾@ረዲእትታደስሰ፳፰፳፰
የሌሎችን እንባ እያየሽ ምን ልትሰሪ ገባሽ ነግ በኔ ማለት አይገባም
Yesudegafinachuhdegadereku
Ligeu akfa eyanebach kerasa limker ayfrim
ቆለጣም ዲያቆን በህግ መጠየቅ አለበት እሷን ትክክል ነች
እኛ ምእመናን ነን እንጂ ትንሽም ቢሆን ፈሪሀ እግዚአብሄር ያለብን የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነን የሚሉ ብዙ ወንበዴ ቄሶች ዲያቆኖች መርጌቶች እንዳሉ እኔም አውቃለሁ የእኛ ሴቶች ደግሞ እነሱን ታምናላችሁ እውነታው ግን በጣም እንደዚህ ቤተክርስቲያንን የሚዳፈሩ የቆሸሸ ስብእና ያላቸው ሰዎች ስላሉ ቤተክርስቲያኒቱም እንደነዚህ አይነት ቆሽሸው የሚያቆሽሹ ሰዎችን ተገቢውን ቅጣት መስጠት አለባት እባካችሁ የቤተክርስቲያኒቱም አባት ተብየው ማስረጃ አንጪ ማለታቸው ከእሱ ያልተሻሉ አጭበርባሪ ሰው ናቸው በአስኳይ ፍትህ ይሰጣት
አብሲንያ ባንክ
118412109. ሰላም ሙሉዬ
ንግድ ባንክ ቢሆን ጥሩ ነበር
ታድያ እግዚአብሔር በምን ምንገድ ምህረት ያምጣ ከአገልጋዮቹ እስከ እኛ ተራው ምመን ተመካክረን በደልን እኮ
Welcome እግረኛው!
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን💚💛❤️
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤🙏
እንኳንአብሮአደረሰን
አሜን
Amen Enkuan abro aderson
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ
እንኳን ለአብሳሬዉ መልአክ ለቅዱስ ገብረኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ የአመት ሰዉ ይበለን❤❤❤
ይህች ሴት በንስሃ ያለች ነች። ተፀፅታለች። ይሄ ወንበዴ ዲያቆን በአስቸኳይ ልጁን ይርዳ።
ዘማዊ በዙ በቤተክርስቲያን አሰተዳደሩም ።።ማሰረጃ አምጪ በ video ማለታቸው ያሳዝናል ባለጌ ዘልዛላ የበዛበት ዘመን ይቅር የበላቸውጨ😢
ለምን ሞራል የሚነካ ነገር ትናገራለህ እሷ እኮ ተቸግራ ነዉ አደባባይ የወጣችዉ ጥፋተኛ ብትሆንም
@@KidstAraya-bl4ck ምንድን ነው የምታወሪው ማማዬ? ምን ብዬ ሞራሏን ነካኋት?
ሲጀመር ይች ሸርሙጣ ነች @@JAsperEudaimonia
ገዳሟን የሚወክል አይደለም
ቅዱስ ገብሪኤል ልጅሽ ይጠብቅልሽ ቅዱስ ገብሪኤል ብስራት ይሰማሽ ኣይዞሽ እህቴ ልጅሽ በርትተሽ ኣሳድጊ ❤
ተክለሀይማኖት አቀራረብህ፣ ሚዛናዊነትህ፣ ለተመልካች እና ለአድማጭ ያለህ ከበሬታ እና ብዙ ነገሮችህ ለአብዛኛው ጋዜጠኞች አርአያ የምትሆን ነህ! ቀሪ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁንልህ! እህታችንም ፍትህን የምታገኝበት መንገድ እግዚአብሔር ያፍጥንላት!
የቻለ ህፃኑን ይርዳ ይፀድቅበታል
የህፃኑ መጎዳት ያስታውቃል
እመብርሃን ህይወትሽን በደስታ ትቀይርልሽ እህቴ ኣይዞሽ
እባኳችውን እህቶች እራሳችውን ጠብቁ መጨረሻ እናተነው የምታለቁሱት ምንምየማያውቁ ህፃናትንም አናሰቃይ😢😢
ህፃኑ በምግብ ማጣት የተጎዳ ነው ሰውነቱ ያሳዝናል።
በቤተ ክህነት ዙሪያ የምታገለግሉ ዲያቆናት ቀሳውስት በዚህ አይነት ስህተት ውስጥ ስትወድቁ በክህደት ወደ ተደራራቢ ጥፋትና ሃጢያት አትግቡ ወዲያው እመኑ ንስሃ ግቡ።
ልክ ነው። የሰይጣን ሀሳብ ደጋግሞ ሀጢአት ማሠራትና ተስፋ ማስቆረጥ ነው።
She is a very truthful and strong woman. Amazing woman. She keeps fighting back against everyone.
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ጤነኛ ልጅ ሰጠሽ አንችንም ጤና ይስጥሽ
እንዴው ከጅምሩ ስህተት እንደሆነኮ ታውቂ ነበር እህቴ ይህ ስህተት ሳይሆን ፍቅረኛ ሁናችሁ ነው ያደረጋችሁት
እንጋባ ብትይው ምን ነበር?
ብዙ ስህተቶች ነበሩበት ብለሽ ነበር ።
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
እውነት እህቴ ከባድ ነው አች በጣም ጡሩ ልጅ እደሆንሽ ንግግርሽ እራሱ ይለያል ፃድቅ ሰባት ጊዜ ይወድቃል ሰባት ጊዜ ይነሳል ሰው ሁኖ እማይሳሳት የለም ሁካችንም ሀጢያተኞች ነን አይዞሽ እመብርሀን ታበርሽ ልጅሽንም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እድህ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሁነው የሚያተራምሱትን ወንበደወች እግዚአብሔር ይገስፅልን ቤቱን ፅድት አድርጎ ያሶታቸው
አይይይ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉትን ባለጌውቹን አጋልጥልን ብዙዎች አሉና እባካችሁ የቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪዎች የቅድስት ቤተ ክርስቲያን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠቃችዋል እንዴት አንደ ወንድ ልጅ ከሴት ጋር ተኝቶልጅ ወልዶ በቅዱስ ተክሊል ያገባል ኧሪ ልዑል እግዚአብሔር እንዴት ይታረቀን አጋኀይስት አለም ቅድስት ስላሴን ፍሩ
እግዚአብሔር ሆይ ለሃበሻ አባቶች ምህረት አፍርግላቸው እባክህን ፍትህ ለሃገሬ እናቶች እና ህፃናት ፍትህ ፍትህ ፍትህ !!!
መልካም አባቶች እንዲበዙ ፡ መልካም እናቶች ፡ በጥሩ ስነምግባር ታንፀውና አንፀው ፡ ወንድ ልጆቻቸውን ማሳደግ እንዳለባቸው ልብ በሉ።
እግዚአብሄርን ማመስገን አለብሽ ጤነኛ ልጅ የሰጠሽ ችግር ያልፋል ልጁም ያድጋል ይብላኝ ለከሀዲው የአበሻ ወንድ አእምሮ ለሴት ልጅ ያላቸው አመለካከት በጣም ነው የሚያስጠላው አትቀደሚ ሲጀመር ችግሩ የኛ የሴቶች ነው ከጋብቻ ውጪ የሆነ ግንኙነት በእግዚአብሄርም በሰውም ዘንድ አሳዛኝ ነው በመሀል የሚፈጠሩት ህጳናት ያሳዝናሉ
ዊይ ይሄን የመሰለ ልጂ በምግብ ማጣት ክስት አለ ፈጣሪ ይርዳሺ እህቴ
ትሹ ጠረቤዛ ላይ አስቀምጥ ተክልዬ በአማረኛ ሶፍት ሰዋች ሲያለቅሱ እንዲጸጻድ ልጅቱ በጣም ታሳዝናለች እመብርሀን ትርዳሽ
አይ ሶፍት😂😂😂
😂@@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 😂😂😂
ገንዘብ እየከፈሉ ዳይቆን እና ክህነት የሚቀበሉና ስርዓተቤተክርስቲያንን ምንም የማያውቁ በበተክርስቲያን ተስግስገው ቅድስት በተክርስቲያንን የሚያስድቡ በዚህ ዘመን ብዙዎች አሉ
እግዚአብሔር እምላክን እየበደልን ነው ይህ ሁሉ መአትም እንዲህ በኢትዮጵያ የወረደባት በእኛው ሐጢያት ምክንያት ነው
አይዞሽ እህት ሁሉም ያልፋል ጠንክሪ
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይቅር በለን
ይህ ነገር እኮ በየፀበል ቦታው የተለመደ ስራ ከሆነ ዘመናት አልፎታል።በዚህ ዋና ተጠያቂ አገልጋዮቹ ብሆኑም ለፀበል ብለው የሚሄዱ እቶቻችንን ለዚህ ነገር ተገደው ሳይሆን በገዛ ፈቃዳቸው ወደው እንደሚያረጉት የተለመደ ሆኗል ወገኔ
ፈጣሪ ይቅር ይበለን አረ ይሄም አለ 😳
Lehulachnm asteway lbona ysten
እረ እህቶቻችን እንንቃ ይሄ መከራ እንደሚመጣብን የምናደርገው እኛው ሴቶች ነን ዲያቆን ጋር ስንተኛ ተገቢ እዳልሆነ እያወቅን ለምን ጭናችንን እንከፍታለን ደግሞ ከሌላ ሰው እደሚማግጥ እያወቅሽ የወለድነውን ልጆች ካሜራላይ እያወጡ ፍትህ ነው የምፈልገው አናስብ ወንድ ስንይዝ
ትክክል ሴት ልጅ ቤተክርስቲያን ስትሄድ የራሳ የሆነ ከአለባበስ ጀምሮ ማድረግ ያለባት ነገር አለ ግን ፈራጅ ላለመሆን ዝም ብየ ልለፍ
በመተት አደንዝ ዟት ቢሆንስ
አትፍረድ ይፈረድብናል ምን እዳላት አናቅም??
ይህ ለመስማት እጅግ የሚከብድ ቢሆንም ይህንን እውነታ መረጃው ደርሷቸው እውነቱን ከማውጣት ይልቅ ለእርሱ በመወገን የቤተክርስተያኒቷን ክብርና ልዕልና በዚህ ደረጃ እንዲወርድ ላደረጉ እና ይህን ያህል በወረደ ሥነ ምግባር የሚገኘውን ዲያቁን ተብዬው ለወገኑ አባት ተብዬዎች እንደዚሁም ለፖሊስ አባላቱ ተጠያቂ መሆን አለባቸው።
እውነቱ እውነት ይመስላል። ሌሎች ሰዎችንና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ማነካካቷን አልወደድኩላትም። በተለይ የደብሩን አስተዳዳሪ በዚህ መልኩ መፈረጇ ትክክል አይደለም። ታፍርበታለች።
የዘንድሮ ድይቆን, እግዚአብሔር ብቻ ይማረን... በዝህ ዘመን ሰው የላም...በትክርስቲያን አስዳብዎች ናቸው የዘማናችን አግልጋይ እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ እንጂ 🥲🥲
መጽሐፍ ቅዱስ "ሁሉ ሀጢአትን ሠርተዋል የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሏቸዋል" ይላልና ሁላችንንም ይማረን።
እኔ እፈር ልብላ ራብ ብሏታል ኡፍፍ ስታሳዝን 🙏🏽❤️
አይዞሽ አላህ ያሳድግልሽ
ተክልዬ የኔ ውድ ወንድም እንዴት እንደምወድህ ጎበዝ ጋዜጠኛ አንዴ እየሳኩ አንዴ እየተገረምኩ የማየው እግረኛው🎉
ወንዶቹ ካሀዲ ናቸው ወልደው አልወለድንም አሰርገዘው ካድ አዮዞሺ እህቴ የሰራውን ይገኛል
እባካችሁ ዲያቆናትን አታሳስቱ እነሱም ሰው ናቸው መላእክት አይደሉም መጀመር የጋብቻ በፊት አይፈቀድም የቤተክርስቲያን ህግና ስርዓትን የሚያውቅ ሰው አይጠበቅም ሴቶች ልትጠነቀቁ ወንድሞችን ልትጠብቁ ይገባል 😢
ይሄንን ሰምተው ቪዲዮ ለመረጃ የጠየቁት አባት ነገር አስደንግጦኛል ያውም የደብር አተዳዳሪ :: ምእመናን ወድቀን ከእግዚአብሔር ፍርዱን እንጠይቅ ማንው የሚታመነው?
እውነቱ እውነት ይመስላል። ነገር ግን ሌሎች ሰዎችንና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ማነካካቷን አልወደድኩላትም። በተለይ የደብሩን አስተዳዳሪ በዚህ መልኩ መፈረጇ ትክክል አይደለም። ታፍርበታለች። ባንቸኩል። አጣርተን ለእውነት ብንወግን አይሻልም ? በቅርበት ስለማውቃቸው ነው። እንዲህ ዓይነት አባት አይደሉም። የጻድቃኔዋን !!!
Praying for the kid who has nothing to do with problems created by his parents. The only solutions for such parental allegations is to challenge the alleged father to get DNA tests.
እኔ ግን እውነት ለመናገር እንደዚህ ያለ ችግር ውስጥ እያለን ባንወልድ ቢቀርብንስ። ልጆችም እነሱ ፈልገው ስላልሆነ የሚወለድት የህይወት ፈተና ውስጥ ነው የምንጥላችው።
በአድሉ ያድጋል እኮ ፈፀሞበ የተሳሳተ እመለካከት ነው።
እንዲ ለምን። ምንስ ይጠቅማል። የችግሩ ፈጣሪ እኮ ልጃች እይደሉም። እኛ ነን።
በፍፁም እየፈረድኩ እይደለም። ግን ሰው እራሱ ጠንክሮ ሳይቆም በፍፁም መውለድ የለበትም።
ለህግ እንዲቀረብ ማድረግ ነው ለዛውም በቅድስት ጻድቃኔ ማረያም ገዳም 😢 የስንቶቻችን ህይወት መስመር የያዘበት የተፈወስንበት መጠለያችን ነች እመብርሀን ስለዚህ የቦታው ክብር በዚህ ደረጃ እሚነሳ አልነበረም እስካሁን ካደረገው ነገረ ዎጋ እንዲከፍል ባለበት እገዳ እንዲሠጥ ቢደረግ አሁንም እየቀደሠ ስለሆነ 😢😢
እግዚአብሔር ምክንያት አለው ይሄን የመሰለ ልጅ ሰቶሻል በልጅሽ ይክስሻል አይዞሽ ፈጣሪን አመስግኚ
ትልቅ ሐሳብ ነው።
.እኔ እረዳታለው ስለማውቀው ቤተክርስቲያን ውስጥ ሁሉንም ባይወክሉ በእግዚአብሔር ስም ተጠቅመው ብዙ ነገር ሰርተዋል ይሔ ከኦርቶዶክስ ጋር አያገናኘውም እንክርዳዶች ግን ሞልተዋል
በወጣ ይተካ
እውነቱ እውነት ይመስላል። ነገር ግን ሌሎች ሰዎችንና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ማነካካቷን አልወደድኩላትም። በተለይ የደብሩን አስተዳዳሪ በዚህ መልኩ መፈረጇ ትክክል አይደለም። ታፍርበታለች። ባንቸኩል። አጣርተን ለእውነት ብንወግን አይሻልም ? በቅርበት ስለማውቃቸው ነው። እንዲህ ዓይነት አባት አይደሉም። የጻድቃኔዋን !!!
አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ እግዚአብሔር ብቻ ነው ታማኝ።
የኔ እህት አትሳሳች ስብከት በሕይወት ነው እንደዚህ አይነት ሰው ስብከት መሰበክ የለበትም ምክንያቱም ምን አለውና ምኑን ይስበክ ነው የምትይው ።
ይህ ዲያቆን የተባለው እንኳንሰ ለቅዳሴ ለመምህርነት ብቁ አይደለም ምክንያቱም እሱ ለሕዝብ ምን ሊያሰተምር ቅድሚያ ልጅን መቀበል አለበት 😂😂😂😂😂
ቤተክርስቲያን ስንቱን አለሌ ወንበዴ እንደተሸከመች ነው የሚያሳየው እግዚኦ!!!
እግረኛ ሚድያ ስለ እማሆ የተጀመረ ጉዳይ መድረሻው የት ነው? ምክንያቱ መነኮሴው የኔኣደለም ብለዋል እሺ ዴኤንኤ ተደርገዋል ውጥቱስ ምን ሆነ? 2:46 2:51
Betam hulae yamiastawesawe tarik
አደንቂህ ነኝ እግረኛው ሚድያ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
ጌታ ሆይ ማረን😢😢😢
የቁዋንቁዋ አጠቃቀምህ አንዳንዴ ከስነምግባር ያፈነገጠ ነው:ዌንቀልቅሎሽ" የሚለው " ከንክኖሽ ወይም አበሳጭቶሽ" ብትል ይመረጥ ነበር: እባክህ ለቃላት ምርጫህ ትኩረት ስጥ
እንደሱ አይነት የረከሱ ዳቆናት በብዛት አሉ ፈጣሪ እንደዚህ ያጋልጣቸው ኦርቶዶክስ ፈተናዋ በዛ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
ከምንም በላይ ልጁ ያሳዝናል ከምግብ እጦት ሰውነት የተጎዳ ነው
በቅድስት ቤተ ክርስቲያን አታሳቢ እህታችን! ቤተ ክርስቲያን የምትለው አንድ ሴት ላንድ ወንድ ነው! ሁለታችሁም ታሪኩን ስታወሪ ስንሰማ አንችም የመጀመሪያሽ አይደለም እሱም እንደዛው ለዛውም ዲያቆን??? ችግሩ የግላችሁ እንጂ የቅድስት ቤተ ክርስቲያን አይደለም አስተምሮዋን በደንብ ሰምተሽ ተምረሽ ቢሆን ኖሮ በዚህ መልኩ ወደ ሚዲያ አትመጭም ነበር?!
በትክክል እህቴ በአንድ ግለሰብ ችግር ቅድስት ቤተክርስቲያን ያውም ጻድቃኔ ማርያም መለሳት የለብም
ከመቼ ጀምሮ ነው ደሞ የቅድስት ብርክት ልጆች 1 ብቻ የሚያገቡት😂😂😂
True
Eunet nau
Yelilaw bione noro taganenu nebern le enante sione degmo lemen wetashe mideya lay 😂😂😂😂
እርሱም ቢቀርብ እውነቱን ከሁለት ወገን ብንሰማው መልካም ነው
እውነቱ እውነት ይመስላል። ያልወደድኩላት ሌሎች ሰዎችንና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ማነካካቷን አልወደድኩላትም። በተለይ የደብሩን አስተዳዳሪ በዚህ መልኩ መፈረጇ ትክክል አይደለም። ታፍርበታለች።
በሴቶች ህይዎት እንቅፋት የሆኑ ወንዶች ለምን ደግመኛ ጥቀት እንደይፈጥሩ የመኮለሸት ህግ አይወጠም😥😥😥😥 የስንቱን አውሬ ተግበር እየሰማን እንቀጥል🤔🤔🤔
ጉድ አይዞሽ ጨእህቴ. እግዚያብሄር ይርዳሽ የኔ ናት.
ጌታ ሆይ. የቤትህ. አገልጋዮች. ቤትህን. አረከሱ. አምላኬ. ሆይ. ቶሎ ና
አድምተህ ነው እኳ የምጠይቅአይ ተክሌ
እግዚአብሔር ከእምነቱ አስተማሪዎች እስከ ተራው ህዝብ በሴቶች እህቶቻችን ላይ በደል እየፈፀምንባቸው እንዴት ይቅር ሊለን ይችላል አቤቱ አምላክ ሆይ እንደ በደላችንን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ❤
ጤና ይስጥልኝ ይቅርታ እየታወቀ ስህተት ውስጥ ለምን ኢትዮጵያውያን ፈተናችን ጥፉት ቤተሰብ እጃችን ነው አይማኑትን በፍፁም አይደለም አይመለከትም ኑሩ ተወደደ መንግሥት ምናምን እባካችሁ ንስዓ በመላው አገራችን እባካችሁ እግዚዓሁ እግዚህኦ
ጋዜጠኛው ሲጠይቅ የቤተክርስቲያን ተወካይ ይመስላል።
ሲቀጥል ልጅቷ ያለባትን ችግር መጋራት ነው ወይስ ልጅቷነ በጥያቄ ማስጨነቅ?
ሌላው ድያቆን ለተባለው ጠበቃ ይመስላል።
እውነቱ እውነት ይመስላል። ነገር ግን ሌሎች ሰዎችንና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ማነካካቷን አልወደድኩላትም። በተለይ የደብሩን አስተዳዳሪ በዚህ መልኩ መፈረጇ ትክክል አይደለም። ታፍርበታለች። ባንቸኩል። አጣርተን ለእውነት ብንወግን አይሻልም ? በቅርበት ስለማውቃቸው ነው። እንዲህ ዓይነት አባት አይደሉም። የጻድቃኔዋን !!!
አቤት ጉዳችን 😢😢😢😢😢 እግዚኦ አድነን
በዳቆኖች እኮ ይሄ ተለምዳል እኔም ይሄ ቁስል አለኝ
@emebetdesalegn2167 💔 በጣም ያሳዝናል
ሴቶች እባካችሁ የቤተክርስቲያን አገልጋዮችን አታሳስቱ። ራሳችሁን ጠብቁ።
kkkkkkkkkkkk
እግር ኛው ዘመንህ ይባረክ
ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ ሴት ሆኜ አልፍራድም ሴቶች ምናለ ብትስበሰብ ከጋብቻ በፊት 😢
ይሐ ሰውየ ግን ምን አይነት ሰው ነው ሑሌም ቤተክርሰትያንን የሚሰድብ ክብሯን ዝቅ የሚያደርግ እርዕሰ ነው የሚመርጠው ለብር ብለሕ ቅድሰት ቤተክርሰትያንን አታሰደብ ምን ይመሰላል ሲያሰጠላ 😢😢😢
ዲያቆን ምን ነካው ያለጋብቻ ከዘሞቱ እና ከአስረገዙ በኋላ ራስሽን አጥፊ ኧረ ጉድ ነው አንድ ጊዜም የገዳሙ ኃላፊ ከመለኩሴዋ ወልዶ ካደ ቤተ እምነቷ ለሴቶቾ ፍትህ ያስፍኑ
መንፈስ አለበት ዳቆን ተብዮው😢😢😢😢 ቀልዱ በቤተክርስቲያንስ ስም
ማን ፈራጅ አደረገህ ታውቃቸዋለህ ሰዋቹን?
ይች እራስዋ ባለጌ ናት ሲጀመር ዱርየነቱን አእቃ እግሯን ከሰቀለች እራሷ ጊልቲ ናት ምንም አታሳዝንም የሚያሳዝኑት ከእንደዚህ አይነት ሴቶች የሚወለዱ ልጆች ናቸው ለዲያቆኑ እባብ ሆነው ያሳቱት
እውነት ለመናገር ህፃኑ ፍትህ ያስፈልገዋል አባትም ምግብም ማግኘት አለበት ሌላ አንቺ ስለሴት ክብር ስለቤተክርስቲያን የመናገር ሞራል የለሽም አልተገደድሽም ወደሽና ተባብረሽ ቤተመቅደስ ስታረክሱ ነበር የጥፋቱ ዋና ሰሪ ተባባሪ አንቺ ነሽ እማይገባ ቦታ አትገኙ በፀበል በቤተክርስቲያን አታሳቡ ቤተክርስቲያን ወንጌል ስርዓት ስታስተምር አትገኙም በራሳችሁ ፈቃድ እየዞራችሁ ችግር አትፍጠሩ
በስመአብ ዲያቆን ያሳዝናል 😢 አረባካቹ ሰቶች ከዲያቆናት ኣትጠጉ
እህቴ ልጅሽን እግዚአብሔር በጸጋ በሞገስ ያሳድግልሽ ይቅርታ አድርጊልኝና እኔም ሴት ነኝ ልፈርድብሽ አየደለም ግን ታሞ ከመሟቀቅ አስቀድሞ መጠንንቀቅ ይባላል በመጀመራ ስትታገሪ የሰማውት ወደ ጻድቃኔ የሔድሽው በጸበሉ አምነሽ ለመዳና ሳይሆን ዝናውን ስለሰማሽ ነው ይሔ ደግሞ እምነተ ጎዶሎ ያደርግሻል ሲቀጥል ከብዙ ሴቶች ጋር ግንኙነት እናዳለው እያወቅሽ ከሱ ጋር ምንማይነት ጓደኝነት መመስረት አልነበረብሽም ዛሬ ሚዲያላይ ወጥቶ ፍርድ ማለቱ ምንም ፍይዳ አያመጣም ስንዱ የሆነችውንቅድስት ቤተክርስቲያን ከማስነቀፍበቀር በጣም አዝኛለው ጻድቃኔ ማርያም በሚዲያ በማንሳታቸሁ ዳቆን ተቤዬው ግን እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥህ
እውነቱ እውነት ይመስላል። ነገር ግን ሌሎች ሰዎችንና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ማነካካቷን አልወደድኩላትም። በተለይ የደብሩን አስተዳዳሪ በዚህ መልኩ መፈረጇ ትክክል አይደለም። ታፍርበታለች። ባንቸኩል። አጣርተን ለእውነት ብንወግን አይሻልም ? በቅርበት ስለማውቃቸው ነው። እንዲህ ዓይነት አባት አይደሉም። የጻድቃኔዋን !!! መብቷን በሕግ ማስከበር ትችላለቾ።
ይሄ ከሃዲ ይሄን የመሰለ ቆንጆ ልጅ መጎዳቱ ያሰታዉቃል በጃንሆይ ጊዜ ያሳዩትን የወሎ ድርቅ ልጆችን አሰታወሰኝ😢
ትክክል አላልክም
ደስ የሚል መልካም ልጅ ነው
"በጃንሆይ ዘመን ያየሁትን ..." ወሬኛ! ምን ለማለት ፈልገህ ነው 50+ ዓመት ወደኋላ ተመልሰህ አምሳያ እምትፈልገው ዛሬ ዓይንህ ካልታወረ በስተቀር "ቡግና" ወረዳ በረኀብ የሚሰቃዩ ሕፃናት ለምን ማየት አልቻልክም?
"በሬ ፈላጊ ቆላ ይወርዳል " እንዲሉ!
የባለፈው ታሪክ ቤታቸው ለአባ ለመርዳት ሄዳ ተደፍራ ምን እንደደረሰ ሳይታወቅ ደደሞ ሌላ?
ውይ ጉድ ቡዙ ብንል ካንቺ የባሰ ሃጥያት ውስጥ ነን ግን ዝም ላለማለት ስህተትሽ ብዙ ነው። መጀመሪያ ከአገልጋይ መተኛትሽ። ሁለተኛ ደንግል ሳይሆን ለቤተክርስትያን ያልታመነ ማመንሽ ሰውስተኛ ንስሃ ሳትገቢ ውድ ልመና መምጣትሽ ሳያንስ የቤተክርስትያ ተቆርቃር መምሰልሽ ብዙ ብዙ
ደደብ ፈራጅ ነሽ አንቺ ደሞ
እውነቱ እውነት ይመስላል። ነገር ግን ሌሎች ሰዎችንና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ማነካካቷን አልወደድኩላትም። በተለይ የደብሩን አስተዳዳሪ በዚህ መልኩ መፈረጇ ትክክል አይደለም። ታፍርበታለች። ባንቸኩል። አጣርተን ለእውነት ብንወግን አይሻልም ? በቅርበት ስለማውቃቸው ነው። እንዲህ ዓይነት አባት አይደሉም። የጻድቃኔዋን !!!
ወንድ ነኝ ላዛም ክርስትያን በጣም ያባሻጫል ያሳዝናል ደሞ ካህን ወንዶች እግዙኣብሔር ኣትበድሉ
በጣም ያሳዝናል ዲያቆን ነው ይህን ያልተገባ ድርጊት እየፈጸመ በቤተክርስቲያን ደግሞ ገብቶ ያገለግላል እጅግ በጣም ያሳዝናል እንዲህ አይነት ድርጊት ፈጽሞ ለማገልገል ሲገባስ እንዴት ባላዬ ባልሰማ ይታለፋል ነውር እጅግ ከፍቷል ግን እስከመቼ በአገልጋዮች የሚፈጸሙ ድርጊቶች እስከመቼ በዋዛ ይታለፋል ያሳዝናል ያማል ፤ ሕፃኗም ጉዳይ እጅግ አሳዛኝ ነው ።
ልጅ በጣም ያሳዝናል። ጥፋተኞች ሁለቱም ቢሆኑ መቸ እንዳረገዘችው ቀኑን ስትናገር አውቃና አስባ ልጁን ለስቃይ ያመጣች እሷም ናት።
አጥያት በዛ በቤቱ ያሳዝናል ጨለማ ዘመን 😢 የሚያደርጉቱን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ።።።
እውነት ነው ልጁ በእርሀብ የተያዘ መሆኑ ያስታውቃል ተክልዬ
እናትየዉም ልጁም በጣም ተጎድተዋል እናትየዉ መናገር አቅም አታለች እይ መድሀኒአለም ቤትህን አፅዳ ደሞ በቤተ አስተዳዳሪዋች እናንተም የክርስቶስን ቤተአስከብሩ እባካችሁ ፍርዱ ከባድ ነዉ😢
ምንብዬ ኮሜት እደምፅፍ አላውቅም ግን ለምድነው በሴት ብቻ እሚፈረደው😭💔
Wey egziabger hoy men lay deresen egziabher yerdash enate enatenet kebade new 😢😢😢😢
diacon huno yerasun emotionun control aladeregem ena betekrstian mesedb yelebatm..respect orthodox tewahdo church
አቶ ተክለሀይማኖት ህጋዊ እንዳልሆነ እረስተኀው ነው የሰውን ፍቃድ ሳትጠይቅ ድምፁን የምትቀርፀው በህግ እንደሚያስጠይቅህ ማወቅ አለብህ ወንድሜ
እና ከዘሞተ እንዴት መቅደስ ይገባል ተጠያቂው ቤተክህነቱ ነው። 🎉
እግዝአብሔር የስራውን ይስጣው😢😢😢😢
አንተ የጠፋ ሰው እውነተኛ ጌታ እየሱስ ያስፈልጋሀል ተመለስ
ሌላው እባካችሁን እህቶች ዲያዕቆን የሚባሉትን አትመኑ ይሄን ሰል መንፈስ ቅዱስ የቃኛቸውም እንዳሉ ሳልዘነጋ
እውነቱ እውነት ይመስላል። ነገር ግን ሌሎች ሰዎችንና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ማነካካቷን አልወደድኩላትም። በተለይ የደብሩን አስተዳዳሪ በዚህ መልኩ መፈረጇ ትክክል አይደለም። ታፍርበታለች። ባንቸኩል። አጣርተን ለእውነት ብንወግን አይሻልም ? በቅርበት ስለማውቃቸው ነው። እንዲህ ዓይነት አባት አይደሉም። የጻድቃኔዋን !!!
እባካችሁን እህቶቼ ቤተክርስቲያን አካባቢ
ያሉትን ካህናትም ሆነዲያቆናት ስንቀርብ
በገደብ ሰዏች ናቸው ባናሰናክላቸው ባናሳስታቸው ወንድልጂ በተፈጥሮ ፈሪነው ጋብቻ ከሆነ መልካም አለበለዚያ ግንንን
ይገርማል
የመምህር ተስፋየን ትምህርት አዳምጭ 😢
😂😂😂 ምን አገናኘዉ😂😂😂
😂😂ተርቧን ልጀ እኮ ነው ያለችው የእናተስ ከፋ በስመአብ
Tesfayasatachu
እኛ ኢትዮጵያውያን ራሳችንን " አበሸ" ብለን እንጠራለን ? ስማችን ኢትዮጵያ ነው ።
እግረኛው ሚድያ እውቀቱ ይኖራችህዋል ብየ በጥብቅ አምናለሁና የሃገራችሁን ስም ጠብቁ ። አበሻ ስማችን አይደለምና ካአእምሮዋችህ አውጡ ። ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያውያን ነን የምንባለው ።
በአስቸኳይ ይህ ገለሰብ ለህግ መቅረብ አለበት እደነዚህ አይነቶች ዲ/ን ነኝ ባዮች ናቸው የቤተክርስትያን ሸክም የሆኑት ደግሞ የገረመኝና ያሳዘነኝ ነገር ቢኖር ከእርሷ በፊት ጓደኛ እዳለው እደግና ደግሞ ከእርሷ ጋር ልጅን ያክል ተወልዶ ከእርሷ ጔደኛ በጥር በስርአተ ተክሊሊል ሊያባ አቤት ድፍረት የዚህስ ይለያል በእውነቱ ትክክልእደሆነ ያመንኩት ስልክ ሲደወልለት እውነት እደሆነከአነጋገሩ ያስታውቃል ይሄ ደግሞ ግልፅ ያለ ጋጠወጥ ነው ልጁ 😠😠😠😠
ልክ ነው። እውነቱ እውነት ቢሆንም ነገር ግን ሌሎች ሰዎችንና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ማነካካቷን አልወደድኩላትም። በተለይ የደብሩን አስተዳዳሪ በዚህ መልኩ መፈረጇ ትክክል አይደለም። ታፍርበታለች። እንዲህ ዓይነት አባት አይደሉም።
ለኮንዶሚኒየም ስጦታ አይመጥንም እንጅ ድርሰቱ ጥሩ ነበር።
እኔ ምለዉ ገዳም ብላቹ ልጅ እዛቹ የምትመጡ እህቶች ገዳምን ለናንተ መቀለጃ አረጋችሁት እኔ በቤቴ እንደዚ አይነት ገጠመኝ ስላለ ነዉ
ደግሞም ሌሎች ሰዎችንና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ማነካካቷን አልወደድኩላትም። በተለይ የደብሩን አስተዳዳሪ በዚህ መልኩ መፈረጇ ትክክል አይደለም። ታፍርበታለች። ባንቸኩል። አጣርተን ለእውነት ብንወግን አይሻልም ? በቅርበት ስለማውቃቸው ነው። እንዲህ ዓይነት አባት አይደሉም። የጻድቃኔዋን !!!
እሱ ብቻ ለምን ይወቀሳል ከጋብቻ በፊት ለምህመን የተፈቀደ አስመሰላቹሁት እሶም ጥፋተኛ ነች
እሷምኮ ተሳስችለሁ አጥፍቻለሁ አለች ።በደንብ እናዳምጥ ከመፍረድ በፊት
Ayezosh.GOD will help you
እውነት ነው በኔም የደረሰ ነው እስካሁን አንድቀን ጠይቆ አያውቅም በጣም ነው የማዝነው የምበለው የምጠጠው አላጠውም ግን አባትነቱን መቀበል አልቻለም
ግን አታፍሩም ሰይጣን ሁላ በአምላካችሁ ፊት ዋጋችሁን ታገኛላችሁ
የሴቶች ፈተና ህጻኑሰ በምን ጥፋቱ 😢😢😢
ዲ/ን ይሳሳታልእንዴ ??ለምን ዲኤንኤ ይመርመርላት ሕፅኑ ፈጣሪሆይ ማረን‼‼‼
Betam konjo nat , zemenawi set bthon betam tamr nbr😮
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦✍🏾
@ረዲእትታደስሰ፳፰፳፰