ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก
7ቱ ሊቃነ መላእክት መንፈሳዊ ፊልም አጭር ታሪክ በአማርኛ ከታሪክ ማህተም
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2022
- The story of the 7 Archangels is a tale of bravery, sacrifice, and the power of faith in the face of darkness. These mighty angels lead the armies of heaven against the forces of evil, fighting for the protection and salvation of humanity.
At the heart of this epic battle is the struggle between good and evil, light and darkness. The Archangels stand as beacons of hope, shining forth with the pure light of God's love and mercy. They are fierce warriors, skilled in the art of combat, but also wise and compassionate, always seeking to protect and guide those in need.
The Archangels are led by Michael, the greatest of them all, who wields the sword of righteousness and commands the armies of heaven with unwavering strength and determination. He is joined by Raphael, the healer, who brings comfort and solace to those who suffer, and Gabriel, the messenger, who carries God's word to all corners of creation.
Together with Uriel, Jophiel, Zadkiel, and Raguel, these mighty Archangels stand as a bulwark against the darkness, fighting tirelessly to protect humanity from the forces of evil.
At the heart of this struggle is Lucifer, the fallen angel who seeks to steal the throne of God and bring about the downfall of humanity. His dark powers are formidable, but the Archangels stand strong against him, guided by their faith in God's love and mercy.
The story of the 7 Archangels is a powerful reminder of the strength of the human spirit and the power of faith to overcome all obstacles. It is a tale of bravery, sacrifice, and hope that will inspire and motivate all who hear it. I encourage you to watch the movie made by this channel about Archangels, which brings their story to life in a professional, cinematic, and dramatic way, capturing all of the emotion and power of this epic battle between good and evil.
enjoy
አዳዲስ ቪዲዮዎች እንዳያመልጥዎት በቴሌግራም ቻናላችን ይከተሉን 👉 t.me/ketarik_m...
🔘 ይህ ቻናል አለማችን አይታ ካሳለፈቻቸው ተቆጥረው ከማያልቁ መንፈሳዊ, አፈታሪካዊ እና እውነተኛ ታሪኮች ምርጥ ምርጡን ጥራት ባለው እና ስታንዳርዱ በጠበቀ ሁኔታ በአጭር ታሪክ መልክ ወደእርስዎ የሚቀርብበት ቦታ ነው።
እንደምትዝናኑበት እና አዲስ ነገር እንደምትጨብጡበት በማመን እንዲሠራላችሁ የምትፈልጉት ታሪክ ካለ ወይም ላላችሁ ማንኛውም አስተያየት 👇 ከታች ኮመንት አድርጉ።
መልካም ቆይታ!!
አጭር ታሪክ
መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ
ethiopian movie
መንፈሳዊ ፊልም ኦርቶዶክስ በአማርኛ
ታሪካዊ ፊልም በአማርኛ
ከታሪክ ማህተም
music by
👼 Hopeful & Angelic (Royalty Free Music)
"Scott Buckley - Resolutions" is under a Creative Commons (CC BY 3.0) license.
creativecommon....
/ musicbys. .
Music promoted by BreakingCopyright: • 👼 Hopeful & Angelic (F...
Epic Classical (Royalty Free Music)
"The Cause - Celestial" is under a Creative Commons (CC BY-NC 4.0) license.
creativecommon....
Music powered by BreakingCopyright: • 👼 Epic Classical (Roya...
[Non Copyrighted Music] @ScottBuckley - Phoenix [Epic]
'Phoenix' is available under CC-BY, meaning you can use it freely in your own projects (including commercial) as long as you credit Scott Buckley.
/ musicbys. .
Music promoted by BreakingCopyright: bit.ly/phoenix...
መፅሐፈ ሄኖክ ሙሉ የድርሳኑ ቅጂ በቴሌግራም ቻናላችን ተለቋል። ከታች 👇ምታዩትን ሰማያዊ ሊንክ በመጫን እንድታነቡት ተጋብዛችኋል።
t.me/ketarik_mahtem/150
ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
ሰላም
እናመሠግናለን
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እንዴት እንደምወደው መዝሙሩን ስሰማ እንኳን እንባዬ ፊቴን ይሞላል ይጠብቀን።
እኔም ፎጥኖ ደራሼነው❤❤❤
የኔ አባት ልዩ ነው ፈጥኖ ደራሽ❤❤❤
@@saaara7869እኔም ነኞ የቅዱስ ሚካኤል ስም ጠረቸ አፍሬ አላቅም እግዚአብሔር ይመሰገን😢🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የኔ አባቴ እኔም
እኛምእንወደዋለንይጠብቀን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቀን
Amen
Erre befetereshi kidusi Mikaela inde ke egizabiher gari ?
@@ElduErsumo አንተ ጭፍን ስለሆክ መቼም አይታይህም ለኛ ግን አይናችን ከመከራ የሚጠብቀን አባታችን ቅዱሰ ሚካኤል ነው ለአንተም ይገለጥልህ
እኔ ሙስሊም ነኝ እውነት እምነት ታሪክ እወዳለሁ
በርታልን❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡ ሊቃ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ይጠብቀን፡፡❤❤
አሜን የ7ቱ ሊቀነ መላእክት ምልጃ አይለየን
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ የቅዱሳን መላእክት ምልጃቸው አይለየን❤❤❤❤❤❤❤❤
የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችን ይጠብቅል
ቅድስሚካኤልይጠብቀንቃሎትያሰማልን
ቃለህይወትን ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ከእግዚአብሔር ያስታርቀን❤❤❤
አሜን ሚካኤል አባቴ ገናናው እሩህሩህ መልአክ የለመኑትን የጠየቁትን የሚፈፅም ለኔ የደረሰ ለናተም ይድረስ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ጥበቃው አይለየን ከእግዚአብሄር የተሰጠን ቸር ጠባቂ ነው ሚካኤል አባቴ ለስም አጠራሩ ምስጋና ይድረስ🙏🙏🙏
Amen
Amen abate Mikael abate Kali hiwet yasemlen amen egizabeher yemsgen amen
አሜን
Amen amen amen
የቅዱሳን መላኤክት በረከታቸው ይደርብነ🙏✝️⛪️✝️☘️🕊🕊🕊❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷
እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይባረክ ቸር ደግ አምላክ እነዚህን የመሰሉ መላዕክት ስለፈጠራቸው ። ቅዱስ ሚካኤል አባቴ
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የመላእክት በረከታቸው ረድኤታቸው ጥበቃቸው አይለየን❤❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህያወት ያሰማልን የቅዱሳን መላእክቲ ፆሎትና በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏
የመላእክታት በረከት በሁላችን ይደር 🙏🙏🙏🙏
amen
አባቴ ቅዱስ ሚካኤል አንተ ጠብቀን❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን የመላህክት ጥበቃ ከኛ ጋር ይሁን አሜን
Amen
🤲🤲አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የመላእክታት ጥባቁት በረክት ይደረብን 🙏🙏✝️✝️ሀገራችን ኢትዮጵያ ካለችበት ፈተና ያዉጡልን 🙏🙏😭😭😭ሰላሙን ያሰፈኑልን🤲🤲🤲
ኃያሉ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብረኤል የኔ ጠባቂዎቼ ቅዱሳን መላእክት እንደየመአረጋቹ ምስጋና ለመላእክት የፀጋ ስግደት ለቅዱሳን ይሁን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን በረከት እረዴት ይደርብን 🤲🤲🤲✝️🕯 ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን
እግዚአብሄር ይመስገን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የመላእክታት በረከታቸው ረድኤታቸው ጥበቃቸው አይለየን❤❤❤
አሜን ቅዱስ ገብርኤል መልካሙን ምስራች ያሰማን
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን መላእክት በረከታቸው ፆለታቸው በረከታቸው ፍቅራቸው ይደርብን አሜን
የኔ ጠባቂዎች ቅዱሳን መላይክት አንዴት እደምወዳቹ❤❤ 🙏🙏🙏🙏🙏
❤
አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን እግዚያብሔር ይመስገን እነኝህን የመሠለ መላእክት ስለሠጠን ይክበር ይመስገን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እግዚአብሄር ይመስገን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
አባቴሚካኤልአባቴ🙏🙏🙏❤
አባቴ ቅዱስ ሚካኤል አንተ ጠብቀን 😢😢ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን መላአክቶች ጥበቃ ከኛጋ ይሁን🙏
የቅድሳን ሁሉ በረከታቸው በኛላይደረብን 👏🙏🙏🙏
Amen
አሜን
አሜን
amen
Amen🙏
የቅዱስ ሚካየል በረከቱ በረከቱ ይደርብን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቅዱስ ሚካኤል የኔ አባት 😢 እወድሃለሁ
ቅዱሳን መላእክት በያለንበት ይጠብቁን 😢
ቅዱስ ሚካኤል አሳዳጊዬ አባቴ ❤🙏🙏🙏
ሊቀ መልእክት ድረስ ሚካኤል ሆይ ካመቱ በስም ሀገራችንን ቤት ክርስቲያናችንን ልጆችን ቤትስቦቻችንን ጠብቅንካመቱ በስም አድርገን አሜን
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ሆይ ክሀጢያት ሁሉ አርቀንጠብቀን
ቃለ ህይወት ያሰማህ ድንቅ ትምህርት ነው
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️
Amen amen amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 kedusi mekayeli ayelyine 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ተባቂዬ ቅዱስ ሚካኤል ለኔ ስሙን መስማት በቂ ነው አባቴ❤❤❤
Amen Amen Amen Xabqachew Ayilayan Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት የስመዐልና ቅድሳት መልኣካት ኣቦታትና ይቅር በልልና🙏🙏🙏 ❤
መላአኩ ቅዱስ ሚካኤል እንዴት እንደምወደው ስሙ ሲጠራ ነፍሴ በሀሴት ትሞላለች🙏🙏🙏❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን💞💓
ተባረክ ወንድሜ
ይቅድሳን ባራካት ይዳርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🌹
የቅዱሳን እርዳታ ከኛ አይለየን 🙌🙌🙌🙌🙏
አቤቱ ማረን🙏🙏🙏🙏🙏
ቅዱስ ሚካኤል ሚ
ልበምልጃው ይርዳንአመሜን🙏🙌👐🤲ሚካኤልበምልጃውይርዳንአሜን
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እንደት እንደምወድህ ታውቃለህ አንተ አስበኝ በምልጃህ አሜን
Tank you michael
አሜን ቃለህ ይወት ያሰማልን የመላዕክት ሁሉ በረከት ይደርብን🙏❤️
የአሳደገኝ መልአክ ክንፉን ዘርግቶ ሰይፉን ይዞ ዛሬም ከኔ ጋር ነው ጠላቶቼን ፈጥኖ ሚያስገዛልኝ የሚደመስስልኝ ያሳደገኝ መላእክ ቅዱስ ሚካኤል ክብር ይገባካል ጠባቂዬ መላእክ
ቃልህይወትየስመዐልና❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏❤ ጥበቃቸው አይለየን ቃለሂወት ያሰማልን
የመላክቶች በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏
አሜን❤❤❤🙏🙏
በጣም ደስ ይላል በዚሁ ጥል ወንድማችን
አሜን የመላዕክቱ ጥበቃቸ አይለየን።
ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏
የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን
Amen
አሜንአሜንአሜን፡ቃለህይወት፡ያሠማልን፡የሠማነውን፡በልባችን፡ያሥድረብን
ቅዱስ ሚካኤ ረዲኤቱና በረከቱ ይደርብን
አሜን አሜንአሜን❤❤❤
ገብርኤልዬ ❤❤የኔ አባትትትትት❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚካኤል አባቴ አሜን
❤❤ kale hiwot yasemaln ....ye melaktochu bereket yederbn
የመላእክቱ ጥበቃ አይለየን
ደስ የሚል ትርካ ቃለ ህይወት ያስማልን!!
አሜን
አሜን❤❤❤
እናመሰግናል ያላወቅነውን ስላሳወከን በርታ ይልመድብህ እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን የመላዕክቱ በረከት ረድኤት ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
የመላእክቱ ጥበቃ አይለየን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን
Amen
የቅዱሳን በረከት በእኛ ሌይ ይደርብን አሜን
በረከታቸው ይደርብን
አባቴ ቁዱስ ሚኪኤል ጠብቀን❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
አሜን አማላጂነታቸዉ አይለየን
ለቅዹሳን መልዕክት የተሰጠው ትምህርት ግርማ ነው። ቃለህይወት ያሰማልን፡/፟
Kale hiwot yasemaln
Yasadegne abtee atelyine melakuu gebrale🙏🙏🙏🙏🙏⛪🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሜን አሜን
እንዴት ደስ ይላሉ በረከታቸው ይደርብን🥰🥰🥰😍😍😘😘🥰🥰🥰
የሊቀ መላእክቶቹ በረከታቸው ይደርብን
አሜን
ቃለሂወት ያሰማልን በርከታቸዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
የቅዱሳን በረከት ከኛጋ ይደርብን 🙏
Amen
ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
አራቱ ሊቃነ መላእክት የሚባሉት ኦርደራቸው
1ቅዱስ ሚካኤል
2ቅዱስ ገብርኤል
3ቅዱስ ሩፋኤል
4ቅዱስ ፋኑኤል ናቸው
መፅሐፍ ሔኖክ ላይ እደተፃፈው
ስለ መላእክት ብዙ ማወቅ እፈልጋለሁ ❤
እወነት ነው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ቃል ሂውት ያስማልን
ወድሜ ተባርክ ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የሊቀ ቅዱሳን ምልጃቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen❤❤❤
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ረደት🙏🙏🙏💕💕💕💞💞💞 👏👏👏
አናመሰግናለን ወድማችን
ቃለህይወትያሰማልን
BETAME DESE YELAL YE KEDUSANOCACENE TARIK MESEMATE DENKE NEWENA TEBAREKU 🙏🙏🙏
This the best youtube channel i ever see we must popler this you tube channel and the graphics is so nice you are the best bro
Amen❤❤
❤❤❤AMÈNE
ለምን አሜን እንዳላችሁ ነው ያልገባኝ ሌሎቻችሁ Please አሜን ትልቅ ቃል እና ትርጉም ያለው ነው ። በገባችሁም ባልገባችሁም ነገር አሜን አትበሉ
የቅዱሳን መላእክቶች በረከታቸው ይደርብን
ገብርኤል አባቴ