ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንዴት ታላቅ ሚስጥር ነው የዳንኩበት መዳን ??❤❤❤ተባረክልኝ ወንድሜ ጸጋው ይብዛልህ❤❤❤ዴቭዬ
am blessed with your preaching....teaching
ብቻ የሆነ እዉቀት ዉስጤ እየገባ ነዉ በክርስቶስ ስም እወድሃለዉ ዳዉዬዬዬ
ትምህርቶቹ ቶሎ ቶሎ ቢለቀቁ መልካም ነው፡፡ፀጋ ይብዛልህ
በመስቀል ላይ በሰራው ስራ ከሞት ለዋጀን ጌታ ለእየሱስ ክርስቶስ ክብር ይሁን
tinishu Timiriti Layi.Bizu Tibabina Iket.Tekibiyenewu Yemitawu Ine Wawu❤❤❤❤❤❤❤
Amen God bless you all 🙏. Amazing preach I thank God for you 🙏
ዴቭዬ ፀጋ ብዝዝዝዝዝት ይበልልህ።ቶሎ ቶሎ ብቅ ብትል፣ መጽሀፍ ቅዱሳዊ በሆኑት ትምህርቶች ብታንበሸብሸን ደግሞ የዘወትር ፀሎቴና ምኞቴ ነው።
ዴቪዬ ፀጋ ይብዛልህ♥♥♥
ዴቭ ፀጋ ይብዛልህ ብክክክክክክክክ ❤❤በል
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
ፀጋ ይብዛልህ
አሜን
ፀጋው ይብዛልህ።
ተባረክ ዴብየ ❤❤❤
የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ድንቅ ትምህርት ነው።
ተባረክ በጣም ደስ ይላል ተምረበታለዉ
Thank you father God
Bleesed. brother ❤
አግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
Tnx deveye
የህይወት ውሀ ምንጭ ከሆድህ የሚያፈልቅ እርሱ ይባረክ
ዋው ዴቭ እንደ አዲስ ነው የሰማሁት ጌታ ይባርክክ❤❤❤❤
Tebark tsegawn ychemrlk
Blessed
ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ
የጌታ ሰላምና ፀጋ ይብዛልህ
Amenn
Dave❤
i have never heared this typ of teaching, but it is very true! thank you Jesus for your servant pastor Dawit
ከአክብሮት ጋር፤እግዚአብሔር አዳምና ሔዋንን ረገመ የሚለው አባባል አልተስማማኝም። እግዚአብሔር ከአዳም የተነሳ ምድርን ረገመ። እባብንም ረግሟል። በእግዚአብሔር የተረገመ የመጀመሪያው ሰው ቃየል ይመስለኛል።
Tebarek…..😢😢
Stega yebezaleh pastor 🙏🙏
Great
Egziabher Abzito Abzito ybarkachu tsegaw yabzalachu
Wawwwww Tebarek Dave.
wayne dawit bexam migermi timirt temiralewww liben nektognat
ሰላም ወንድም ዳዊት። ስለ ስላሴ ያስተማርከው ቪዲዮ ካለ እባክህን ልቀቅልን። ከሌለ ብታስተምር ሀሳብ ለመስጠት ነበር። ተባረክ።
BLESS YOU
ወንድሜ ዴቭ ፀጋ ይብዛልህ
👏👏💕💕❤💕💕👏👏
Wow Jesus you are christ
በጣም አመሰግንሀለሁ የምትገኝበት አድራሻ ቢኖር
Jimma
ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ለእግዚአብሔር ልጅ ይሁን ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን እግዚአብሔር አብ አባቴ ሆይ እናመሰግናለን እንወዳለን ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤ወንድማችን ፀጋው ያብዛልህ እናመሰግናለን በጣም በርታ ቀጥል❤
Wow genius teaching I fall in love with the word of God
Wow What can I say!!!!
🤭🤭🤭🤭🤭🤭
እዚህ ላይ በቀኝና በግራ መቀመጥ ነው የሚለው ። እንዴት ነው ታዳ መቀመጥን ወደ መሰቀል ያመጣኸው ስላልገባኝ ነው ።መቀመጥና መሰቀል መችም አይገናኝም ብዬ ነው ዳዊቴ። ትክክለኛው ትርጉም ይሄ ነው?Matthew 20 (አማ) - ማቴዎስ23: እርሱም፦ ጽዋዬንስ ትጠጣላችሁ፤ በቀኝና በግራ መቀመጥ ግን ከአባቴ ዘንድ ለተዘጋጀላቸው ነው እንጂ እኔ የምሰጥ አይደለሁም፡ አላቸው።
እንዴት ታላቅ ሚስጥር ነው የዳንኩበት መዳን ??❤❤❤ተባረክልኝ ወንድሜ ጸጋው ይብዛልህ❤❤❤ዴቭዬ
am blessed with your preaching....teaching
ብቻ የሆነ እዉቀት ዉስጤ እየገባ ነዉ በክርስቶስ ስም እወድሃለዉ ዳዉዬዬዬ
ትምህርቶቹ ቶሎ ቶሎ ቢለቀቁ መልካም ነው፡፡
ፀጋ ይብዛልህ
በመስቀል ላይ በሰራው ስራ ከሞት ለዋጀን ጌታ ለእየሱስ ክርስቶስ ክብር ይሁን
tinishu Timiriti Layi.Bizu Tibabina Iket.Tekibiyenewu Yemitawu Ine Wawu❤❤❤❤❤❤❤
Amen God bless you all 🙏. Amazing preach I thank God for you 🙏
ዴቭዬ ፀጋ ብዝዝዝዝዝት ይበልልህ።
ቶሎ ቶሎ ብቅ ብትል፣ መጽሀፍ ቅዱሳዊ በሆኑት ትምህርቶች ብታንበሸብሸን ደግሞ የዘወትር ፀሎቴና ምኞቴ ነው።
ዴቪዬ ፀጋ ይብዛልህ♥♥♥
ዴቭ ፀጋ ይብዛልህ ብክክክክክክክክ ❤❤በል
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
ፀጋ ይብዛልህ
አሜን
ፀጋው ይብዛልህ።
ተባረክ ዴብየ ❤❤❤
የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ድንቅ ትምህርት ነው።
ተባረክ በጣም ደስ ይላል ተምረበታለዉ
Thank you father God
Bleesed. brother ❤
አግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
Tnx deveye
የህይወት ውሀ ምንጭ ከሆድህ የሚያፈልቅ እርሱ ይባረክ
ዋው ዴቭ እንደ አዲስ ነው የሰማሁት ጌታ ይባርክክ❤❤❤❤
Tebark tsegawn ychemrlk
Blessed
ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ
የጌታ ሰላምና ፀጋ ይብዛልህ
Amenn
Dave❤
i have never heared this typ of teaching, but it is very true! thank you Jesus for your servant pastor Dawit
ከአክብሮት ጋር፤
እግዚአብሔር አዳምና ሔዋንን ረገመ የሚለው አባባል አልተስማማኝም። እግዚአብሔር ከአዳም የተነሳ ምድርን ረገመ። እባብንም ረግሟል። በእግዚአብሔር የተረገመ የመጀመሪያው ሰው ቃየል ይመስለኛል።
Tebarek…..😢😢
Stega yebezaleh pastor 🙏🙏
Great
Egziabher Abzito Abzito ybarkachu tsegaw yabzalachu
Wawwwww Tebarek Dave.
wayne dawit bexam migermi timirt temiralewww liben nektognat
ሰላም ወንድም ዳዊት። ስለ ስላሴ ያስተማርከው ቪዲዮ ካለ እባክህን ልቀቅልን። ከሌለ ብታስተምር ሀሳብ ለመስጠት ነበር። ተባረክ።
BLESS YOU
ወንድሜ ዴቭ
ፀጋ ይብዛልህ
👏👏💕💕❤💕💕👏👏
Wow Jesus you are christ
በጣም አመሰግንሀለሁ የምትገኝበት አድራሻ ቢኖር
Jimma
ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ለእግዚአብሔር ልጅ ይሁን ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን እግዚአብሔር አብ አባቴ ሆይ እናመሰግናለን እንወዳለን ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድማችን ፀጋው ያብዛልህ እናመሰግናለን በጣም በርታ ቀጥል❤
Wow genius teaching I fall in love with the word of God
Wow What can I say!!!!
🤭🤭🤭🤭🤭🤭
እዚህ ላይ በቀኝና በግራ መቀመጥ ነው የሚለው ። እንዴት ነው ታዳ መቀመጥን ወደ መሰቀል ያመጣኸው ስላልገባኝ ነው ።መቀመጥና መሰቀል መችም አይገናኝም ብዬ ነው ዳዊቴ። ትክክለኛው ትርጉም ይሄ ነው?
Matthew 20 (አማ) - ማቴዎስ
23: እርሱም፦ ጽዋዬንስ ትጠጣላችሁ፤ በቀኝና በግራ መቀመጥ ግን ከአባቴ ዘንድ ለተዘጋጀላቸው ነው እንጂ እኔ የምሰጥ አይደለሁም፡ አላቸው።
Dave❤
Great