#ጀሃድ_ታወጀብኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 256

  • @AbiaziGirma
    @AbiaziGirma 3 หลายเดือนก่อน +6

    ለጌታ እየሱስ ክብር ይሁን አሜን ስሙ እዲት ይጣፍጣል የጌታ እየሱስ ልጅ ቁምላቸዉ ተባረኩ!!!!

  • @girmishjesus
    @girmishjesus 4 หลายเดือนก่อน +25

    ከሁሉ በላይ ትህትና እና ግልፅነቱ ይገርማል ከዚህ በላይ ክብሩን በአንተ ይግለፅ ተባረክ ወንድሜ::

  • @hiwotkasahun980
    @hiwotkasahun980 4 หลายเดือนก่อน +18

    ‹‹ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን›› ሲሉ እንዴት ደስ እንደሚሉ!! አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን የኔ አባት እድሜ፣ ጤና፣ ሰላም ፍቅር ይስጥዎት ለምልሙ!!!!! ቲጂዬ አንቺም ተባረኪ የኔ ቆንጆ እህት!!

    • @kumlachewamenu6805
      @kumlachewamenu6805 4 หลายเดือนก่อน

      Amen anchim tebareki

    • @mekdessebsibewoldemariam8977
      @mekdessebsibewoldemariam8977 4 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ለጌታ ክብር ሲሰጡ በጣም ልቤን እየነኩት ነበር!

  • @hewanbirhanu5768
    @hewanbirhanu5768 4 หลายเดือนก่อน +28

    እግዚአብሔር ግን በዘመናት ሁሉ መካከል ሰው አለው። ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን 🙏🙏🙏

    • @user-lk9xm4sx9k
      @user-lk9xm4sx9k 4 หลายเดือนก่อน +1

      Enem esun eyasebkugn, betam dessss alegn!

  • @gabrieltule3020
    @gabrieltule3020 4 หลายเดือนก่อน +41

    እህታችን ትዕግስት በጣም ስለምያስደንቀው አቅርቦትሽ ጌታ ይባርክሽ።

  • @hamdabanana9733
    @hamdabanana9733 4 หลายเดือนก่อน +31

    እኔ ስለቁሙላቸው ምስክሰክር በደብ አምናለው ወንጂ ሸዋ ነኝ ለእኔ አማንኡል ቸርች ተጋብዞ ለኔ ከጌታ ሰምቶ ተናግሮኘ ወር ሰይሞለ አካል ለብሶ ሲሆን አይቻለው

  • @SurafelSolomon-ef7yo
    @SurafelSolomon-ef7yo 4 หลายเดือนก่อน +5

    ቁምላቸው እግዚያቤር ይባርኮት ይህን መፅናናት እምነት የተሞላሁበት ምስክርነት🙏🙏

  • @DavidDoye-m5e
    @DavidDoye-m5e 4 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም በጣም በጣም ለሚያስተዉል በቂና አስተማር ምስክርነት ነዉ ዘመናቹ የተባረካና የተቀዳሳ ይሁን!!!❤❤❤❤❤

  • @JabesaEdema
    @JabesaEdema 4 หลายเดือนก่อน +17

    የእኛ ጌታ ዛሬም በሥር ለይ ነው ክብር ይሁንለት🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @beyenechdejenebirehanu7772
    @beyenechdejenebirehanu7772 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ለንቺ ይሁን ትግሰት እባከሸን የጋሸን ሰልካቸውን ባገኝ ጀሰ ይለኛል እባከሸን በየነች እባላለሁ

  • @mihretunikola8
    @mihretunikola8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይችላልልልል!!! እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት ዘመኖት ይባረክ! ቲጅዬ ለምልምልኝ!!!!❤❤❤❤

  • @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ
    @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርካቹ የኛ አባት ጌታ መገለጡን ፀጋውት ይጨምርላቹ እውነት የቤተሰብ አምልኮ እስከ ልጅ ልጅ ይመጣል እኔን በብዙ ነገር ይዋገኛል ብቻ ከእየሱስ ሃይል አይበልጥም ምንም ቢያጎራ አይበላኝም

  • @girmishjesus
    @girmishjesus 4 หลายเดือนก่อน +15

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን::የሚገርም ነገር ነው ወንድሜ የአንበሳው ነገር መንፈሳዊ መሆኑ አሁን ነው የገባኝ ሁሌ ጥያቄ ይሆንብኝ ነበር እንዴት ወንጂ አንበሳ ይገባል ከየት እንዴት እንል ነበር ይገርማል በአይኔ አይቼዋለሁ ሞቶ በመኪና ተጭኖ ክብር ለኢየሱስ ይሁን::ቲጁ ተባረኪ::

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 4 หลายเดือนก่อน +7

    አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት አስደናቂ ነው ስሙ ይባርክ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመኖትን ይባርክ ቲጅዬ ተባረኪ

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 4 หลายเดือนก่อน +6

    ዋው ዋው ዋው ብዙ ቃለ መጠየቅን አይቻለሁ የዛሬው ግን ለየት ከሚሉት መካከል ነው ብዙ ነገርን ተምረናል በእውነት ትጅዬ ዘመንሽ ይባረክ ከፍለን የማናገኛቸውን ጥቅሞች ጌታ ባቺ ተጠቅሞ እየሰጠን ነው ለነኚህ አባት ቃል የለኝም ክብሩን እራሱ ጌታ ይውሰድ ያላፈውን ቃለመጠየቅ በእባ ነበር የጨረስኩት የዛሬው ደግሞ ብዙ ተማርኩበት❤

  • @MamaBarokKaleb-zt3mp
    @MamaBarokKaleb-zt3mp 4 หลายเดือนก่อน +10

    ስለተረሳው የፅድቅና የቅድስና ህይወት የስበኩን አባት ተባረኩልን የበረከት የፈውስ ቁልፉን ያሳዩን አባት ተባረኩልንንን

  • @777-Jesus.
    @777-Jesus. 4 หลายเดือนก่อน +7

    ጌታ ኢየሱስ ምን ልበልህ?ማን ልበልህ? ብሩክ ሁን!! ከቸርነትህ የተነሳ በብዙ መንገድ እያባበልከን እዚህ አደረስከን።ተባረክ!!

  • @KhanAli-j3w1q
    @KhanAli-j3w1q 4 หลายเดือนก่อน +6

    ቅንነትህ በግልጽ ይታያል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።እህቴ ትእግስት ዘመንሽ ይባረክ

  • @zelalemlimenih8599
    @zelalemlimenih8599 4 หลายเดือนก่อน +8

    ክብር ሁሉ ስለ ሰው ልጆች ልጁን ለላከልን ለእግዚአብሔር አብ ነፍሱን ለወዳጆቹ ለሰጠ ለጌታ ኢየሱስ ወደ እውነት ለሚመራው ለጌታ መንፈስ ቅዱስ ይሁን ።

  • @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
    @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 4 หลายเดือนก่อน +9

    ጌታ እኮ መልካምና ታማኝ ነው ድንቅ ምስክርነት ነው

  • @melakumenji9846
    @melakumenji9846 4 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው።እ/ር ይባርካችሁ ።ትዕግሥት ተባረኪ ህያዉ ምስክርነት ያላቸው ወንድሞቻችን እየጋበዝሽልን ነው።አንዲህ ያሉት ያብዛልን አሜን ።

  • @kifleayana7273
    @kifleayana7273 4 หลายเดือนก่อน +5

    What a powerful testimony! Praise the Lord!God bless you abundantly,both!🙏🏾

  • @FelekechAsefa
    @FelekechAsefa 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጣፋጭ ሴት ነሽ ተባረኪ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 4 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር ሲሰራ ያውቅበታል ማንስ ሊያቆመው ይችላል ክብር ምስጋና ለዘላለም ለእሱ ብቻ ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን!!

  • @mihretunikola8
    @mihretunikola8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይችላልልልል!!! እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት ዘመኖት ይባረክ! ቲጅዬ ለምልምልኝ!!!!❤❤❤❤.

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 4 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ይባርክሽ እህቴ ትዕግስት የምታቀርቢአቸው ሰዎች ጥሩ ጥሩ ምስክርነት በጣም የሚባርክና የሚያስተምሩ ናቸው። ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!!!

  • @wubalemmetadel2380
    @wubalemmetadel2380 4 หลายเดือนก่อน +2

    Honestly ምልክት ሕይወትዎ በጣም ይባርካል። ❤❤❤

  • @tamirutafa
    @tamirutafa 4 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ ምስክርነት ክብር ለጌታ ይሁን

  • @AyalneshWoldemariam
    @AyalneshWoldemariam 4 หลายเดือนก่อน +3

    በማዳመጤ እጅግ እጁግ በጣም ደስ ብሎኛል ቲጂ ተባረኪልኝ

  • @BaytuHordofa
    @BaytuHordofa 4 หลายเดือนก่อน +3

    የኛ ጌታትልቅ ነወ❤❤❤❤❤

  • @yonamesfin926
    @yonamesfin926 4 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ በጣም ገራሚ የሆነ ምስክርነት ነዉ ክብሩን ጌታ ይውስድ

  • @kibebew
    @kibebew 4 หลายเดือนก่อน +1

    Hawassam yemnagegnibet menged ymechachln...stay blessed❤

  • @gebrehiwotzegiorgis240
    @gebrehiwotzegiorgis240 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይባርካችሁ ኑርልን።

  • @tesfayealemu9929
    @tesfayealemu9929 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቁምዬ

  • @berutasfea161
    @berutasfea161 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሚገርም ምስክርነት ነው የአባታችን በጣም ይገርማል

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 4 หลายเดือนก่อน +2

    ፓስተር ቁምላቸው ድንቅ ሰው ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @shenbelelshiferaw5951
    @shenbelelshiferaw5951 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርካቹ የአባቴ ልጆች።

  • @kumlachewamenu6805
    @kumlachewamenu6805 หลายเดือนก่อน +3

    አድማጮች ስለ ሰጣችሁን መልካም አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ።

    • @ZufanAyalew
      @ZufanAyalew หลายเดือนก่อน +1

      Amen!!!!!!!!

    • @BiruktiReda
      @BiruktiReda 20 วันที่ผ่านมา

      Prophet slkotn magegnt felge nbr?

  • @bizualemalemu1508
    @bizualemalemu1508 4 หลายเดือนก่อน +1

    እህታችን ትዕግስት እግዚአብሔር ይባርክሽ በብዙ እየተጠቀምን ነው

  • @GetahunGech-ih8oq
    @GetahunGech-ih8oq 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ተባረኩ ❤❤❤

  • @777-Jesus.
    @777-Jesus. 4 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ መጀመሪያ ለራስ ነው የሚናገረው።ከዚያ ለማረጋገጫ በሰው ይናገረናል

  • @yonatanbekeletakiso1404
    @yonatanbekeletakiso1404 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይባርካቹ ብዙ አስተማሪ ነው ቲጂ ከምትጋብዣቸው አገልጋዮች ብዙ እየተጠቀምን ነው ጌታ በዚ ዘመን ያስነሳሽ ድንቅ ሴት ነሽ ጌታ ይባርክሽ❤

  • @tigi886
    @tigi886 4 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ጌታ ከስንቱ ጉድ አስመልጠህ ታድናለህ ተባረክ። እንደዚህ አይነት አስደናቂ ምስክርነት በግሌ ሰምቼ አላዉቅም። ሰለ ዘንዶዉ ሰለ አንበሳዉ ሲናገሩማ ከመፍራቴ የተነሳ እራሴን ከፍርሀት መንፈስ በደሙ ሸፍኜ ነዉ ሰምቼ የጨረስኩት። ዘመኖት ይለምልም🙏

  • @zedu6045
    @zedu6045 4 หลายเดือนก่อน +12

    እህቴ በ ጌታ ነብይ ገርቦሌን ጌታ ከፈቀደ አቅርቢልን

  • @Hachalu-l3y
    @Hachalu-l3y 4 หลายเดือนก่อน +1

    TIG your program is very excellent

  • @learner3906
    @learner3906 4 หลายเดือนก่อน +2

    ልብ የሚነካ ምስክርነት ጌታ ዘመናችሁን ይባርካችሁ ❤❤❤

  • @abebech3154
    @abebech3154 4 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ዘመን ጳዉሎስ ኖት ተባረኩ
    ዘመኖት ይለምልም❤❤❤❤

  • @hanamikahel6385
    @hanamikahel6385 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴት ድንቅ ምስክርነት ነው ጌታ ይክብረ ይመስገን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @genetyoseph4101
    @genetyoseph4101 4 หลายเดือนก่อน +1

    እህታችን ትዕግስት ጌታ ይባርክሽ

  • @naomiberhanu7147
    @naomiberhanu7147 4 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ለጌታ ይሁን
    የመፅሐፉ ርዕስ ንገሩኝ

    • @kumlachewamenu6805
      @kumlachewamenu6805 4 หลายเดือนก่อน +3

      ከሰይጣን አገልጋይነት ወደ ኢየሱስ አምባሳደርነት

  • @yordanosweldemichael5685
    @yordanosweldemichael5685 4 หลายเดือนก่อน +3

    ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ
    ቲጂየ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ ከዚህ በበለጠ አገልግሎት ተባረኪ ወሰንሽ ይስፋ እንደዚህ በትክክል ለእግዚአብሔር ያደሩ በትክክል የጌታ መንፈስ ቅዱስን ድምፅ እየሰሙ የምያገለግሉ በእግዚአብሔር ቃል የሚገስፁን ከራሳቸው ካሳለፉት ህይወት እያስተማሩ ከስህተታችን የምያርሙን በዚህ ዘመን በእየሱስ ስም እየተነገደ ያለውን በትክክል በጌታ መንፈስ ቅዱስ ምሪት ስህተቱን ስህተት እውነትን እውነት የሚሉ አባቶች ይብዙልን እድምያቸውን ያለምልምልን እየሱስ ክርድቶስ ለዘልአለም ጌታ ነው ተባረኩልኝ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታችን ኢየሱስ የቀረ ክልን መፅፉን ገዝቼ ለማንበብ ቸኩያለሁ

  • @abenezertesema
    @abenezertesema 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይባርክሽ!!

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 4 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ ወንድማችን ቁምላቸው:: ❤

  • @MisgeAse
    @MisgeAse 4 หลายเดือนก่อน +1

    ትጅዬ የፓስተር ቁምላቸዉን አድራሻና /የሚያገለግሉበት ቸርች የት አንደሆነ ብትገልጭልን ና የመፃ ፋቸዉ እርስ ምንይባላል ስልካቸዉ ብትሰጭን አኔ ከሕፃንነቴ ጀምሮ አጋንንት ይቻወትብንጋል አንድፀልዩልንግ አፈልጋለህ ❤❤

  • @getachewhabtemariam8891
    @getachewhabtemariam8891 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይባርካችሁ እህቴ ትእግስት ድንቅ ምስክርነት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክህ ይገርማል (ምንም ቅርብ ቢሆን እግዚአብሔር ህዝቡን በፍልስጤም መንገድ አልመራቸውም)የኔ ጌታ ስራው ድንቅ ነው::

  • @nani-pe3ip
    @nani-pe3ip 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው!❤❤❤

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እድሜና ፅጋ ይስጥልን

  • @zinashtesfayetesfaye5606
    @zinashtesfayetesfaye5606 4 หลายเดือนก่อน +2

    Yene abat mesikirineton b enba new degagime yesemahut geta zemenotin yebark🥰🥰

    • @kumlachewamenu6805
      @kumlachewamenu6805 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን እህቴ ተባረኪ

  • @TenagneAlemu-od1bg
    @TenagneAlemu-od1bg 4 หลายเดือนก่อน +4

    አሰይ ደሙ ኃይል አለው❤

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

  • @joshualamboro6095
    @joshualamboro6095 4 หลายเดือนก่อน +4

    የጌተ ፀገነ ሰለም ይብዘልሽ አገልገይ ትዕግስት ኢጅጉ ወንድሙ መልከም አገልገዮችን እዬገበዝሽ በኤልሸደይ ቴሌቬዥንነ በንቆድሞስ ሾዉ የምተስተለልፋ ማልኢክት ህይወትን የምገነበ ነዉ ጌተ እግዝአብሔር አብዝቶ ይበርክሽ!! ምነልበት
    ከተቸለ የፓስተር ቁምለቸዉን ቁጡር ብትሰጭኝ ደስ ይለኘል ምክንያቱም እንድጸልይልኝ የምፈልገዉ ሀሰብ አለኝነ ተበረክ!!

    • @GulumeAlemu
      @GulumeAlemu 4 หลายเดือนก่อน

      Eleeeeeeeeeee eeeeeeee Amen ❤❤❤❤

    • @NikodimosShow
      @NikodimosShow  4 หลายเดือนก่อน +1

      +251 91 308 1070

    • @metitizazu9446
      @metitizazu9446 4 หลายเดือนก่อน

      @@NikodimosShow ke ehet etalem mesgana gar yaregshew enterview felege neber? Bless you

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 4 หลายเดือนก่อน +2

    Amen your Blessed Amazing testimony ✝️🙏🏽

  • @ArayaselassieZemichael
    @ArayaselassieZemichael 4 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ ትዕግሥት ስለምታቀርቢው ምስክርነት ጌታ ይባርክሽ

  • @TsionEshete
    @TsionEshete 4 หลายเดือนก่อน +1

    Bewunet yegetan fkir min yakil stilk endehone bezi miskrnet aychalehu Geta Zemenotn Yibarkew Tebebareku

  • @TebebuYirga
    @TebebuYirga 4 หลายเดือนก่อน +3

    ኢየሱስ ጌታ ነው!

  • @atnatiyosgebre9247
    @atnatiyosgebre9247 4 หลายเดือนก่อน +3

    Jesus loves you all, Jesus saved me from the hell to the heaven 🙏, thanks God

  • @azebderege5393
    @azebderege5393 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው
    ክብር ምደቨጋና ለፈጣሪ ይሁን

  • @tamasagenmohammad
    @tamasagenmohammad 4 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩልን ❤❤❤❤

  • @mekdessebsibewoldemariam8977
    @mekdessebsibewoldemariam8977 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቲጅዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @FelekechAsefa
    @FelekechAsefa 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ውድድ አረግሻለው

  • @yaredotadesse
    @yaredotadesse 4 หลายเดือนก่อน +2

    Pastor kumlachew geta eyesus yibarkh bante agelglot bzu tetekmialew you are amazing❤❤❤

  • @rahelhailu-t1p
    @rahelhailu-t1p 4 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ለጌታ ይሁን🙏

  • @degenehailemariam7044
    @degenehailemariam7044 4 หลายเดือนก่อน +1

    እየሱሰ.ጌታ.ነዉ.መዳን.በእየሱሰ.ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯

  • @MHailu
    @MHailu 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow Glory to God. What a name we have the name of Jesus more powerful than anything. 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ruthrutheyassu2857
    @ruthrutheyassu2857 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቲጅ ሠላም ሠላም ይሁንልሽ እባካሽን የነቢዩ እድነቃቸው አድራሻቸውን ብትልክልኝ በእግዚአብሔር ፍቅር እጠይቅሻለው አጠብቅሻለው ደግሞ አመሰግናለው

  • @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
    @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቲጂዬ ተባረኩ መልካም ጌዜ ነበር።ብዙ ተጠቅሚያለው❤❤❤❤

  • @girmamamo7572
    @girmamamo7572 4 หลายเดือนก่อน +2

    እያቀረብሻቸው ያለው ምስክርነቶች በጣም በጌታችን ላይ ያለንን እምነታችንን የሚያሳድጉ የሚያፀኑ ናቸው፤ ሆኖም በጅማሬው ላይ የሚታቀርብ ሃይ ላይት የምያሰለች ባይሆን!

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 4 หลายเดือนก่อน +1

    keber le egzabher yehun wow egzabher yebarkachew tebarku

  • @desta5885
    @desta5885 4 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩ።

  • @ሃይለኪዳነማርያም
    @ሃይለኪዳነማርያም 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing testimony God is good

  • @AMER0521
    @AMER0521 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ቲጂዬ የእግዚአብሔርንም አገልጋይ ጌታ ይባርካቸው ክፍል 2 ትን በጉጉት ስጠብቅ ነበር ቲጂዬ እባክሽ ነብይ መስፍን ንጉሴን እንግዳ አድርገሽ ጋብዥልን ስለ እርሱ የትም ኢንተርቪ አልሰማሁም አመሰግናለሁ

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን❤

  • @ShimelisAbateOfficial
    @ShimelisAbateOfficial 4 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩ

  • @ZerihunAyele-zl8lt
    @ZerihunAyele-zl8lt 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @hanayegeta103
    @hanayegeta103 4 หลายเดือนก่อน +2

    እንደኔ የቸኮለ 😮 እየሱስ ጌታ ነው

  • @ashenafia5046
    @ashenafia5046 4 หลายเดือนก่อน +1

    A real-life testimony. Jesus, you are great and can change the unchangeable.

  • @mehariyohannes2326
    @mehariyohannes2326 4 หลายเดือนก่อน +1

    This is one of the few people of God who is speaking the Truth. Listen carefully and May God Bless You all! By the way I don’t even know this person.

  • @LetinaHai
    @LetinaHai 4 หลายเดือนก่อน +1

    Glory to jesus

  • @zelalembanjaw9687
    @zelalembanjaw9687 4 หลายเดือนก่อน +3

    This testimony is blessing. Ehit Tigist, please try to find Prophet Garbole for interview.

  • @seifuasfaw-f3j
    @seifuasfaw-f3j 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ነው ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ ደግሞም ከዚህ በሁዋላ ለሰዎች ኑር እሺ

    • @berhetesfay3945
      @berhetesfay3945 4 หลายเดือนก่อน

      You are very lair person so bad

    • @kumlachewamenu6805
      @kumlachewamenu6805 3 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

  • @filmonzekarias5421
    @filmonzekarias5421 4 หลายเดือนก่อน

    ብዙሕ ተማሂረ ኣምላኽ ኣገልግሎትኩም ይባርኽ!

  • @BaytuHordofa
    @BaytuHordofa 4 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱ ጌታ ነው ሀሌሉያ

  • @salilishtefera8025
    @salilishtefera8025 4 หลายเดือนก่อน +1

    Gashe Amanu betam yemtegerm sew new bageng ena betselyelnge

  • @ZamaribiniamEfrem
    @ZamaribiniamEfrem 4 หลายเดือนก่อน +1

    Be oromonga alew wayi wayim be qube❤❤❤❤❤❤

  • @TesfayekebedeNiguse-u8x
    @TesfayekebedeNiguse-u8x 20 วันที่ผ่านมา

    ጌታይባርክሽ😮😮😮😮😮😮

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 4 หลายเดือนก่อน +2

    My God bless you more ❤❤❤love you both ❤❤❤

  • @TsigeredaJesus
    @TsigeredaJesus 4 หลายเดือนก่อน +2

    ስለሁሉም ነገር ጌታ የባረክ አንቱን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብረሀን ያመጣወት አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ነገር ግን ሲናገሩ ትንሽ የሆነ ቦታ ላይ ተሰስተዋል ወያኔ ወይስ ኢሀዲግ ገዢ የነበረው ቤተክርስቲያን ስደት ላይ የነበረችው በደርግ ወይስ በኢሀዲግ ? እንደውም አማኙ ከሌላ እምነት ወደ ወንጌላውያን ህብረት ህዝብ የፈለሰው ሲቀጥል የአገልጋዩ ብዛት የአማኙ በየመንደሩ የተከፈተው የቸርች ብዛትይሄ ሁሉ ነገር እንደ አሸን የፈላው በኢህአዴግ ወይስ በደርግ ማመስገን ያለብንን እናመስግን መንቀፍ ያለብንን እንቀፈፍ ለጠንቋይ እና የጴንጤ ከብሔር ብሔረሰብ እኩል መብት ያገኙት በኢህአዴግ መስሎኝ ደህና መጥተው መጥተው ነገሩን ወያኔ ሲሎ ገረመኝ እንደምን አደራችሁ ሲባል ከእግዚአብሔር ይልቅ ኢትዮጵያ ትቅደም የሚያስብለውስ ስረአት ተረሳ ? ለማንኛውም ጌታ ፀጋውን ያብዛሎት ተባረኩ ቲጂዬ ሁሌም እንደነዚህ ያሉ የእምነት አርበኛ ሰለምታቀርቢ ጌታ ይባርክሽ አገልግሎትሽ ይስፋ🥰🥰🥰👏👏👏👏

  • @MamaBarokKaleb-zt3mp
    @MamaBarokKaleb-zt3mp 4 หลายเดือนก่อน +2

    ነብይ መስረት ታዬን ብታቀርቢልን ብዙ አገልጋዬች ፅጋን ይካፈላሉ እባክሽሽ

  • @hanamikahel6385
    @hanamikahel6385 4 หลายเดือนก่อน +3

    shalom shalom