Ethiopia - ጦርነት ሆነ ብለው የሚፈጥሩት ተጋለጡ! | እስከመፈንቅለ መንግስት ተደርሷል!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 87

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 หลายเดือนก่อน +5

    Thanks Fetha Midya for sharing the truth news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tz2bq2iq6o
    @user-tz2bq2iq6o 2 หลายเดือนก่อน +6

    ይህን ሁሉ መከራ በቃይበልልን አሏህ 🎉يارب🎉

    • @dawiteliffe9027
      @dawiteliffe9027 2 หลายเดือนก่อน

      ኣላህ ምርጫ ሰጦናል፡ህጎቹን ልናገለግል ልንከተል እንጂ ፡ኣላህን የፍላጎታችን ኣገልጋይ ኣድርጎ ያለንን ኣስተሳሰብ ኣንዱ እና ትልቁ እገታ ለሰጠንን ሙላት መሆኑን ኣለማወቃችን እና ማስተዋላችን፡ኣኗኗራችን እንዲሁ ስንከፋ እንኖራለን።ያሁኑ ሁናቴዎቻችን ፈጽመው ሊቆሙና የምንመኘውን ምርጥ የህይወት ኣኗኗር እንድናይ እና ጣዕሙን እንድንጥመው ከዚሁ ኦርቶደሲ ኣላህን ኣገልጋያችን ኣድጎ ያለንን ኣስተሳሰብ ኣስተሳሰባችንን መቀየር ግድ ነው፣ካልሆነ ግን ይህንኑ የመከራ እና የጨለማ ኑሮ ራሳችን ላይ ራሳችን ያወረድነው እንጂ ከኣላህ ኣይደለም፡ውድ የኔ ውንድም። ኣስተሳሰባችን ካልቀየርን፡የሚቀየር ኣንድም ነገር የለም።

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ጦረነት ይብቃን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-hb2vm4fy3q
    @user-hb2vm4fy3q 2 หลายเดือนก่อน +5

    የአማራ ሀይሎች የጦርነች መነሻቸው የህዝብ ግፍ ብቻ ነው እደውም ዘግይተዋል ድርድርን ያልተቀበሉት በሰላም እጦት ውስጥ የመንግስት እጅ ከፍተኛውን እጅ ስለሚሸፍን ነው አስተውሉ ብዙ ነገሮች አሉ

    • @user-yr8lc1yq6t
      @user-yr8lc1yq6t 2 หลายเดือนก่อน

      እኛም መስሎን ነበር እውነታው ግን በስሙ የሚሰበሰበው ዶላር ጥሟቸው ይባስ ጣሩን አበዙበት።።።።።እግዚአብሔር ይየን።

  • @user-cx5sg8cx6h
    @user-cx5sg8cx6h 2 หลายเดือนก่อน

    ጦርነት በቃን

  • @eyasujoshua349
    @eyasujoshua349 2 หลายเดือนก่อน +2

    በቀጥታ ሆነ በተዘዋዋሪ የነጮች እጅ በወፍራሙ አለ

  • @amanuelghebrewoldbrixtonia9502
    @amanuelghebrewoldbrixtonia9502 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በቃ ይበለን። ሰላሙን ያውርድልን። ❤

    • @tadessehaile1503
      @tadessehaile1503 2 หลายเดือนก่อน

      ጦርነት ፡ ስራያለመስራት ፡ ሰራመጥላት ፡ ከሌብነት ፡ ቦዘኔነት። ከእነዚሀ ፡ ቀጥሎ
      ዘራፊነት ፡ ቀማኛነት።
      ሰውን ፡ መግደል ፡ ወንጀለኛነት። ሲበዙ ፡ ጠርነት
      ይከፍታሉ።
      ምሳሌ ፡ የሱማሌ ፡ ሸፍታ
      የኦረሞ ፡ ሽፍታ።
      የትግሬ ፡ ወያኔ

  • @user-wn3qy5gx7e
    @user-wn3qy5gx7e 2 หลายเดือนก่อน +3

    እርስ በእርስ ግጭት የትም ሀገር ሊታደግ አይቻልም ይብቃ ጦ----

  • @user-th7ex2cg2w
    @user-th7ex2cg2w 2 หลายเดือนก่อน +3

    You are really joniralist bro I love you so much

  • @zenuwoldemichael1631
    @zenuwoldemichael1631 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላምን የማይወድ በልቡ የፀብና የጦርነት መንፈስ ያለው እና በዘረኝነት ትምክህት ያበደውን ሁሉ የእግዚአብሔር ሠይፍ ቀድሞ ይብላው

    • @Nigus616
      @Nigus616 2 หลายเดือนก่อน

      ፈሳም

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 2 หลายเดือนก่อน

      አለህበት እደ​@@Nigus616

  • @eyasujoshua349
    @eyasujoshua349 2 หลายเดือนก่อน +2

    የትግራይ ጦርነት አስጀማሪው ማን ነበረና?

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 2 หลายเดือนก่อน

    ለምን ይመሰልሀል ?ምክንያቱም ኢትዮጲያ በተፈጥሮ ሀብቷ የበለፀገች ስለሆነች ልጆቿን አጥፋተው
    እነሱ ለቦጠብጧት አስበው ነበር ነገርግን ኢትዮጲያ በሀይማኖቷ የተገነባች ሀገር
    ነች ፈጣሪ ምንግዜም ይጠብቃታል በፈጣሪ አምላክ በእምነታችን እንበርታ ለሀገራቸው በለው
    አንድሁምምኑንም ሳያውቁ
    በገፋ ! ለተጨፈጨፉት ወገኖቻችን ፈጣሪያችን በገነት ያኑራቸው አሜን።

  • @zamzamali8900
    @zamzamali8900 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህየ በቃ በለን የኢላሂ😢

  • @KillorBeKilled-kh3vqdes
    @KillorBeKilled-kh3vqdes 2 หลายเดือนก่อน +3

    🎉🎉🎉

  • @Siidona
    @Siidona 2 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ኢትዮጵያዊ ጦርነት አይፈልግም

  • @alifoayichew9846
    @alifoayichew9846 2 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ዝባዝንኬ ከመደርደር ከ1520አዠዓም ጀምሮ ያለውን ብናይ የጦርነት መሰረት መዘራረፍ መሬትን ለግል ቡድን መፈለግና ያለምህረት ሰራ የሰራን የመኖር መብት አለማክበር ነው ፨

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 2 หลายเดือนก่อน +2

    እነ ድንኩል የህወሓት ጀነራሎች ከትግራይ ወርቅ እያወጡ በሱዳን በኩል ወደ ውጭ እየላኩ ነው

  • @sarajemalosman9301
    @sarajemalosman9301 2 หลายเดือนก่อน

    The most important point that you told us thank you

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል! እኛው እራሳችን እራሳችንን መመፈተሺ ይበጀናል ? ይህን ካወቅንበት ? አውቃናል ማለት ነው!!!!

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 2 หลายเดือนก่อน

    መልካም ትንታኔ

  • @mihretmolla6551
    @mihretmolla6551 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያሳዝናል።ሁሌም ማዘን ብቻ!!! በቃችሁ በለን ጌታችን ❤❤❤

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሶማሊያ ቤተክርስቲያን ብቻ ታየክ እሳ የሞጣስ ያሁሉ የመስጊድና የሙስሊሙ ሀብት ውድመት አይታይም አይደል

  • @eyasujoshua349
    @eyasujoshua349 2 หลายเดือนก่อน

    ይደመደማል፡፡ ምንም ጥያቄ የለውም፡፡ አትሞኝ፡፡

  • @user-zv2qb7xu4y
    @user-zv2qb7xu4y 2 หลายเดือนก่อน

    ምንም አልል 😢😢

  • @user-hz2mt2lc4h
    @user-hz2mt2lc4h 2 หลายเดือนก่อน

    ከመንግሰት ችላ በይነትና እያሰሩ ከመልቀቅ የተናሳ ችግሩ የሰፋዉ

  • @yosephmelese9088
    @yosephmelese9088 2 หลายเดือนก่อน

    excellent

  • @eyasujoshua349
    @eyasujoshua349 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምስኪን እስካሁን አታውቁም እንዴ?

  • @AminMohamed-oe8ry
    @AminMohamed-oe8ry 2 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል

  • @eyasujoshua349
    @eyasujoshua349 2 หลายเดือนก่อน

    አሁን ሕወሓትን ተቀበሉ ብሎ አስገድዶ ያሳካው ማን ነውና?

  • @kasimmahamudmahamud9729
    @kasimmahamudmahamud9729 2 หลายเดือนก่อน

    አላቸው የለቸው ማለት አይቻልም፣

  • @ashebir9960
    @ashebir9960 2 หลายเดือนก่อน +1

    በውጭ አታሳቡ አሜሪካ ነች ኦሮሞማ እያለች ምደነፋው

  • @abulazizjuhar4114
    @abulazizjuhar4114 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንደታ አይነት ስላለ ነው ሰላም ያጣ ነው ሁሉን ስታነሳ ሰለመስጊድ ውድመት ምነው ዝም አልክ አለቅላቂ

  • @PhilmonPhila
    @PhilmonPhila 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሳይገባቹ አትኮምቱ 😊

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ ሰላም ከሆነች ስለምትበለጽግ እድገቷን የማይፈልጉ የዉጪ ሀይሎች በእርግጥም አሉ እግዝአብርር ይምታቸዉ፣፣

    • @Teyboawlou
      @Teyboawlou 2 หลายเดือนก่อน

      ጣትህን ወደ ውጪ አትቀስር አንድም አገር በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ የገባ የለም በመረጃ አታቀርቡም የስልጣን ጥማት ነው

    • @Teyboawlou
      @Teyboawlou 2 หลายเดือนก่อน

      የአፍሪካ ጦርነት ዋናው ምንጩ የስልጣን ጥማት ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአንደበታቸው በግልጽ ህወሃት ብልፅግናን ቢቀበል ቢያንስ የያዘውን ስልጣን ይዞ ይቀጥል ነበር ብለዋል ትግራይ የተመታችው ብልጽግናን ስላልተቀበሉ ነው ተቃዋሚ ሆኖ መቀጠል የራስን ሃሳብ ማንፀባረቅ አይቻልም ማለት ነው

    • @TemesgenShanko
      @TemesgenShanko 2 หลายเดือนก่อน

      @@Teyboawlou የሉም ብለህ 100% ልትደመድም አትችልም ፡፡አንቴ ካላወክ የምያቁ ብዙወች ጠይቀህ ተረዳ፡፡

  • @tesfaweldewah1278
    @tesfaweldewah1278 2 หลายเดือนก่อน

    Enante kaltefachu selam aymetam wshetam midia hlina bis

  • @dawiteliffe9027
    @dawiteliffe9027 2 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያን እና የኢትዮጵያን ልጆች የማያከብር ስርኣተ መንግስት እና የስርኣቱ ቅጥረኞች፡ ለኢትዮጵያም ኣይበጁ ለልጆቿም ኣይበጁ፡ ለባእዳውያን እንጂ።

  • @Siidona
    @Siidona 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለካ ሀገሬም አስር የሚሆኑ አማጺያን አሏት። ፗ ፗ ፗ እርጉሞች

  • @habtishtsegay8967
    @habtishtsegay8967 2 หลายเดือนก่อน

    Ye Africa hagerat ejachewun wede America 🇺🇸 eskezeregu dres selam yelem beteley ye Ethiopia 🇪🇹 meriwech lmenan mexeyef alebachew.

  • @AlemayehuDejene-gz7mb
    @AlemayehuDejene-gz7mb 2 หลายเดือนก่อน

    The map you used fir your documentary is not Map of nation you briefng about ,rathe neighbour Republic of Congo

  • @SsSs-jn3uk
    @SsSs-jn3uk 2 หลายเดือนก่อน

    betam neber yemketatlh endatorthodox ena amhara bicha telalih hulum ethiopiawei nr eyetegoda yalw

  • @fentax111
    @fentax111 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ አፍሪካ 55 ሐገሮች ወይ ጣሊያን እንግሊዝ አሜሪካ ህንድ ቻይና ሩሲያ ካናዳ ስጠራቸው እኮ ቀድሞ ለመድረስ ይንጓጓሉ ምክንቱም ለእርስ በእርስ ጦርነት ብድር እርዳታ ለመቀበል ! ነገር ግን አፍሪካ ሰፊ ህዝብ አለው ሰፊ ሪሶርስ አለው የአፍሪካ መሪዎች አንድ ሆኑ ጦርነት አቁሙ ህዝቡ ይስራ ብትል አይሰማም ለድጉማ ለእርዳታ ይሮጣል እንጅ

  • @user-us8oz7lf8o
    @user-us8oz7lf8o 2 หลายเดือนก่อน

    ሞጣና ጎንደር ላይ የሚሞተውን ሙስሊምስ የሚቃጠለውን መስጂድ ለምን አትናገር መቼም እናተ የምትገሉት እንደ በግና ፍየል እንደ ማረድ ነው የሚመስላችሁ

  • @tekleabebe2391
    @tekleabebe2391 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለው ጦርነት መንግስትና ፖለቲከኞች የፈጠሩት ግፍና በደል ኢፍትሀዊነት የወለደው ነው

  • @540963
    @540963 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከፋይህን ጠቅላዮን ላለመንካት ዝም ብለህ ትዘላብዳለህ

  • @KillorBeKilled-kh3vqdes
    @KillorBeKilled-kh3vqdes 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኛን ሐገር ጦርነት የቀሰቀሰው ግለሰብ ነው:: እሱም አብይ አህመድ ይባላል🤔🤔🤔

    • @mimy9301
      @mimy9301 2 หลายเดือนก่อน

      FANDYA, fesam, komata! ANTE ZERAFE, YEZERAFE LIG! NEFTEGNA LEB YELUM! YEGERED LIG, BOZENE!

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 2 หลายเดือนก่อน

    ፖለቲከኞቹ ባለጌዎች ስለሆኑ ብቻ ነው

  • @kd_obsu
    @kd_obsu 2 หลายเดือนก่อน

    OROMOO s aleqm be Weloo Indeza yalqows taw inj. feta daily . 1 bicha atwrh menw 😢

  • @WediBelay12
    @WediBelay12 2 หลายเดือนก่อน +2

    Feta daily የትግራይ ህዝብ ጠላት
    እንተን ብሎ የህዝብ media

    • @user-yy8ww5xe4z
      @user-yy8ww5xe4z 2 หลายเดือนก่อน

      የትግራይ ጠላት የትግራይ ተወላጅ ነዉ ።

  • @user-ry5qt5mj5z
    @user-ry5qt5mj5z 2 หลายเดือนก่อน

    አፍሪቃ የሚባል የለም ሰውዬ

  • @user-ni2gf7sf2f
    @user-ni2gf7sf2f 2 หลายเดือนก่อน

    Kiijiiba oromon yoom namatiirorisee hin rorifamee

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 2 หลายเดือนก่อน

    እኛ ሃያ ሰባይ አመት አስር ሰው ብጅምላ ሲገደል አላየንም የሱማሌን ቤ /ክ ጠቀስክ አብዲ ጊሌ ነው የፈፀመው የክልሉ መንግስት አሰራ በአማራ ክልልከአርባ በላይ መስጊዶች ጋርተዋል ንፁሃን ሙስሊሞች ዛሬም ድረስ እየተገደሉ ነው ብፕአረመኔው ፋኖ የክልሉ መንግስትም ያደረገው መከላከል የለም በቤንሻጉል መጀመሪዬ አዳምነው ጽጌ በመተከል ፋኖን ይዞ 450ንፁሃን ጉምዞችን ጨፈጨፈ ጉምዞች ቀስታቸውንም ጦራቸውንም ይዘው ተነሱ የወለጋው ቭፍጨፋ መከላከያ በአቅራቡያው እያለ ለቆ እየወጣ ነው ሆን ተብሎ ታቅዶ የተፈፀመ ነው እጅህን ወደ ውጪ አትቀስር ሞትን አታዳንቁ አሜሪካም ሞት አለ መርዶ ነጋሪ በዛ እየተባለ በመሪያችን ሞታችን አልታያቸውም ሞታችንን ይፈልጉታል መሰለኝ ሰላም ማስከበር የመንግስት ፋንታ ነው የትግራይን ጭፍጨፋ የውጪ ጦር ጭምር የተሳተፈበት ታስቦ ታቅዶ የተደረገ ነው ወደ ድጪ አታማትር

    • @user-zv2qb7xu4y
      @user-zv2qb7xu4y 2 หลายเดือนก่อน

      ኤጭ ጦይባ የምትባይ አሽቅባጭ ነሽ ለፋኖ ያለሽ ጥላቻ ጥግ ነው ☹️ ወለጋ ላይ ግማሽ ሚሌን የአማራ ሙስሊም ሲያርድ ፀጥ ያልሽ ሁሉ ተንጠባጣቢ የጎደር ሙስሊም እቆረቆራለው ስትይ አታፍሪም ⁉️የሆንሽ ቀሽም ❗️ሲቀጥል አሳምነው ፅጌ ጉምዝን አልነካም ማንነቱን ነው ያስከበረው ለማንኛውም እኛ የጎንደር ሆነ ጥቅል የአማራ ሙስሊምሞች አናተ አስመሳዮች ጋር አንድ አይሆንም የናንተን ምንም ነገራችሁ አንፈልግም አርፋችሁ ተቀመጡ‼️💯❗️ ያልበላችሁን አትከኩ

  • @aqsaanes9414
    @aqsaanes9414 2 หลายเดือนก่อน

    Anta wushetam le 1 haymanot ena biher yakomk nek enkuwan awaknik yamir wagagn nek

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 2 หลายเดือนก่อน

      እውነቱን ሲነገርህ ትክዳለህ

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 2 หลายเดือนก่อน

    በመጨረሻው ሀሳብክ እናጠፋቸዋለን የምን ድርድ ያልከው ወድጄልካለው በቀጥታ ያአ እመጫት የመሰለ ዘመነ ካሴን ይመለከታል ኩታል

  • @gizework
    @gizework 2 หลายเดือนก่อน

    Ye Abiy Trumba

    • @mimy9301
      @mimy9301 2 หลายเดือนก่อน

      YEWUSHA,YEGERED, YESHERMUTA LIG, FANDYA, KOMATA, ERGUZ SET GEDAY, WUSHA!

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 2 หลายเดือนก่อน +1

      ዝም በል እውነቱ ሲነገርህ የአብይ ጡሩንባ ትላለህ

  • @Horabedada
    @Horabedada 2 หลายเดือนก่อน

    የዛሬው አቀራራባችሂሁ ከወትሮው በተለየ ሁኔታ እውነትን ይዛችሁኋል ለሀገራችን ካሰባችሁ እንደዚ ትክክለኛውን ነገር ቁጭ ቁጭ ማደረግ ነው.....ይሄ ሁላ የሆሚሆነው በመርዛሞች ሴራ ነው

  • @ethiopiahagerie2679
    @ethiopiahagerie2679 2 หลายเดือนก่อน

    እናንተ ደግሞ አጉል ትንተና ዉስጥ አትግቡ የኛ ጉዳይ ግልፅ ነው ጉዳያችን ሀገር ዉስጥ ነው ያለው እሱም ዘረኝነት እና ስልጣን ወዳድነት ብቻ ናቸው.... ዋናው ግን ዘረኝነት ነው ስልጣን ወዳዱ ዘረኝነትን ይጠቀምበታል

  • @dd51199
    @dd51199 2 หลายเดือนก่อน

    ሥማ የማታቀውን ሀገር ታሪክ አታዉራ ያሳየከው ካርታ የኮንጎ ብራዛቪል ነው የምታወራው ግን ስለ ኮንጎ ኪንሻሳ ውይም ዛየር ነው።
    ጂኦግራፊ ተመልስህ ፭ ኛ ክፍል እንደ ጠ/ሚኒስትርህ ግባና ተማር ምን አይነት ትዉልድ ናችሁ ጥራዝ ነጠቆች

    • @mimy9301
      @mimy9301 2 หลายเดือนก่อน

      AMARA MALET, MAYEM, SEDEB MOYAW, AGERAFRASH, BUDA HEZB! ENANTE YETEMARACHT , SETEM WONDEM, SHERMTNA NEW! BALEGE YEBALEGE LIG!

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 2 หลายเดือนก่อน

    እኛን ማንም የውጭ ሀይል አያፋጀንም የሚያፋጀን አብይነው አብይ ትክክለኛ የመግስት አቋም የለውም በተናገረው አይፀናም እራሱ ህግን አያከብርም ታዲያ ከጨካኝ መግስት ምንትማራለክ ያውጭካኔነው

  • @HamadiMuhammad
    @HamadiMuhammad 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ታስቃላቹ እናንተ አይደላቹህ የጮር ነጋሪት ምታውጁ ዬት ነው የሰማሃው የታጠቀ አካል በምርጫ ህዝብ የመረጠው መንግስት ጋር ግብግብ ሲያደርግ የሰማኸው

  • @KadirooMuhammed
    @KadirooMuhammed 2 หลายเดือนก่อน

    🐕 only about amhara boqbaqaa . Oromo walloo is killing by ......special in Ambulance !😭 we don't forget

  • @laylalayla4722
    @laylalayla4722 2 หลายเดือนก่อน

    እናተም ሀገር አፍራሽ ናቹህ

  • @stm6284
    @stm6284 2 หลายเดือนก่อน

    ሲጠቃለል ከዘገባህ እነደተረዳሁት "የማንም ተልኮ ሳይኖረው አገርን ለማቅናትና ለሀይማኖቱ(ለኦርቶዶክስ) ወግኖ እየተፋለመ ያለው እውነተኛ ታጋር ፋኖ ብቻ ነው" ለማለት ነው ዙርያ ጥምጥሙን የተንከራተትከው😜😜😜🖕

    • @be-liever
      @be-liever 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሃገሪቷ የአማራ ብቻ ማን አረጋት 🤔
      ሃገሪቷን የኦርቶዶክስ ብቻ ማን አደረጋት ። ዘረኝነትና የሃይማኖት አክራሪነት አንድላይ የተምታቱበት ፋኖ ብቻ ነው።

  • @Nigus616
    @Nigus616 2 หลายเดือนก่อน

    ተረት ተረት

  • @abrahamkifile3516
    @abrahamkifile3516 2 หลายเดือนก่อน

    ዘጊ ጋዘጠኛ ነህ ቆፍጠን ብለህ አንብብ ዝጋታም

  • @SsSs-jn3uk
    @SsSs-jn3uk 2 หลายเดือนก่อน

    betam neber yemketatlh endatorthodox ena amhara bicha telalih hulum ethiopiawei nr eyetegoda yalw

  • @SsSs-jn3uk
    @SsSs-jn3uk 2 หลายเดือนก่อน

    betam neber yemketatlh endatorthodox ena amhara bicha telalih hulum ethiopiawei nr eyetegoda yalw