"የባል ብትር ቅቤ ንጥር" ይባል ነበር የአርሶ አደር ወግ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024
  • "የባል ብትር ቅቤ ንጥር" ይባል ነበር የአርሶ አደር ወግ

ความคิดเห็น • 157

  • @alemaywld6120
    @alemaywld6120 5 ปีที่แล้ว +6

    ደከመኝ ጠቆርኩ ወፈርኩ ሳይል ፈጣሪውን አመስግኖ የሚኖር ምስኪኑና ጀግናው ወገኔ! እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 5 ปีที่แล้ว +11

    *አንተ የታደልክ የአብመድ ጋዜጠኛ ወንድማችን ሲበዛ እንዳንተ መሆን አማረኝ በእውነት ከንጹሃን ከደጋግ ከአማራ አርሶአደር አባቶቻችን ፣ እናቶቻችን ፣ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ጋር በተለያዬ ርዕሰ ጉዳይ ላይ የምትወያያያቼው ውይይቶችን እከታተላለሁ ደስተኛም ነኝ እንኳን ለአንተ ይቅርና ለእኔም የሳቅ ምንጭ እየሆነኝ ከእግዚአብሔር በታች ለእድሜየም መርዘም ምክንያት ሆኖኛል ስለዚህ አንተንና አብመድን ከልብ አመሰግናለሁ*

  • @zenized1071
    @zenized1071 5 ปีที่แล้ว +14

    ይኸን ጋዜጣኛ ስወደው ሲያዳምጥ የሚያወራውን ሰው በደንብ እያየ ቃላቶችን በደንብ ይሰማቸዋል ከልጨረሱ ሌላ ሀሳብ አይጠይቅም ወላሂ ባለህ ስነ መግባር ውድድድ

  • @HayatAli-qc6xp
    @HayatAli-qc6xp 5 ปีที่แล้ว +30

    ኸረ ያረቢ የሆዳችሁንንን እኮነዉ መምታወሩት ደስስትሉ 😅😅😅😅😅

  • @embatsarlo6970
    @embatsarlo6970 3 ปีที่แล้ว

    ወድማችን ስወድህ ምርጥጋዜጠኛ ነህ በስደት ነው ያለው ግን ፍሮግራምህን ሳይ ከደጉ የሀገሬ ህዝብ ጋ ያለው ይመስለኛል ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 3 ปีที่แล้ว +3

    ደጉ አማራዬ ዘርህ ይባረክ 🙏😻

  • @betibeti3720
    @betibeti3720 5 ปีที่แล้ว +2

    አንች ሴት ጎበዝ ነሽ ለልጆችሽ ብለሽ ትራርሽን መፍታትሽ እዉነት እኔም የአባት ልጂ አላዉቃችሁ አለን ከእናቱ ጋሁኖ ከቤታችን አስወጣን አንችን በጣም አደነኩሽ በእነሱ የተነሳ ሀገሬ አስጠላኝ የስራቸወን ይስጣቸዉ

  • @ematube
    @ematube 5 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ናእናት ና አባትስ ማሻ አላህ ፍቅራቸው ሲያስቀና እኔም ከባሌ ጋ እንደ ነሱ ፍቅር እድሰጠን ምኞቴ ነው አላህ መጨረሻቸውን ያሳምርላችሁ እማ ናፍቆቴ

  • @አልሃምዱሊላህአለኩሊ-ኸ3ጨ
    @አልሃምዱሊላህአለኩሊ-ኸ3ጨ 4 ปีที่แล้ว +12

    ወላሂ ይህን ሚሥኪን አማራ ተጫወቱበት ጋሎች ቀን አይዉጣላችሁ አላህ ያጥፋችሁ

  • @ramaahmar9259
    @ramaahmar9259 5 ปีที่แล้ว +4

    አሪፍ ፕሮግራም ነው ወንድማችን ቀጥልበት ደጉ የሀገሬ ሰው ክፏችሁን አያሰማኝ ውድድድድድድድድድድድድድድ የገጠር ልጅ ነኝ

  • @selamawitghebre6143
    @selamawitghebre6143 5 ปีที่แล้ว +15

    ደጉ ያገሬ ሰው ክፉ አይንካቹ።

  • @haweekwt7302
    @haweekwt7302 3 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው አላህ ይጠበቃችሁ ደሰ ይላል የገጣር ሰው እኮ ፍቅር ናቸው

  • @sablework6012
    @sablework6012 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ምርጥ ጋዚጠኛ እደህ ነው የገሮን ባህል ማወቅ ቁጭ በለህ ተርጋግታችሁ ሰታወሮ አሰደሰታችሁኝ እኔም ታሪክ ወሬ መጠየቅ እወዳለሁ እዳተ

  • @ሸጊቱ
    @ሸጊቱ 4 ปีที่แล้ว +2

    የውድ ባለቤቴ ልጆች አልሽ የምር ከሚወዱት ሰው መውለድ ደስ ይላል

  • @zedmanale8809
    @zedmanale8809 5 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ስትሉ በቃ የልባችሁን ነው እኮ እምትናገሩት አቶ ጋዜጠኛው ሀሪፍ ነው ቀጥልበት

  • @seadifozitube3972
    @seadifozitube3972 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣ ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
    እኔ ግን በቤተሰብ የሚመሰረት ትዳር እመርጣለሁ የአሁኑ ተፋቀሩ ተጋቡ ተፋቱ ነው ብቻ ነው

  • @bisictobisicallow961
    @bisictobisicallow961 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል በዚመልኩ መንቃት ነው የሚያስፋልገው ለእዝባችን በርቱ።

  • @GONDARTUBE
    @GONDARTUBE 5 ปีที่แล้ว +10

    የሐገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ፣ ባህል ነክ ቪዲዮዎችን እለቃለሁ፣

  • @tgtg8418
    @tgtg8418 5 ปีที่แล้ว

    ደጉ ያገሬ ሰው ስወዳችሁ ጋዜጤኛው ስወድህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @ወሎገራገሩደስይላልሲጠሩት
    @ወሎገራገሩደስይላልሲጠሩት 4 ปีที่แล้ว

    በረታ ወንድማችን
    ደስ ሲል አቦጤና ይስጥህ

  • @bero431
    @bero431 5 ปีที่แล้ว +2

    I love Amhara!!!!!!!! It is idiotic not love them. Honest and kind people.

  • @samuelworku1862
    @samuelworku1862 5 ปีที่แล้ว

    AMM ...you'r number one ...I love all your programs. bertu

  • @khalafalotaibi5643
    @khalafalotaibi5643 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ደጎ የገጠር ሠው የዋህ እኮ ናቸው ክፉ አይንካቹ

  • @ኢዘዲንፈይሠል
    @ኢዘዲንፈይሠል 4 ปีที่แล้ว

    አዬ የኛ አባቶች ይመቻችሁ ደስ ስትሉ በጣም ደስተኛ ናችሁ ጤናችሁን ይስጣችሁ

  • @ስወድህእኖራለሁልዬነህለኔ
    @ስወድህእኖራለሁልዬነህለኔ 5 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ምረጥ ሰውነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ገጠር ውስጤነው❤❤😘

  • @saedasaeda9999
    @saedasaeda9999 5 ปีที่แล้ว +23

    ክክክክክክክ ደስ ሥትሉ ደጉ የሀገሬ ሠው

  • @merig627
    @merig627 5 ปีที่แล้ว +1

    This is the best program I have ever watched. Thanks to Amhara TV. I did subscribe! Please keep up the great work so authentic

  • @MaryamMaryam-jd2zx
    @MaryamMaryam-jd2zx 5 ปีที่แล้ว

    የተባረከጋዜጠኛ ያገራችንንየጋዳ ችግሮችን እያወጣህእያየህነው

  • @Yshshshs33333
    @Yshshshs33333 5 ปีที่แล้ว +4

    I appreciate amhara tv for this program.

    • @tinalove9491
      @tinalove9491 5 ปีที่แล้ว

      አ ን ተ ሽ ማ ግ ሌ አ ቷሽ

  • @ለአላህብለንእንዋደድ
    @ለአላህብለንእንዋደድ 5 ปีที่แล้ว +4

    እኔ አንድ ባል ነበረኝ 100ብር ጥዬ አስከፍሎኛል የባለዛው ጌታ 60ሺህ ብሬን ቀማኝ የለፋሁበትን ሳይበላው ይሙትና😢😢😢

    • @እሙረያንነኝ
      @እሙረያንነኝ 4 ปีที่แล้ว

      እረ አይባልም ውደ ልቦና ይስጠው

    • @ለአላህብለንእንዋደድ
      @ለአላህብለንእንዋደድ 4 ปีที่แล้ว

      @@እሙረያንነኝ ያልተወጋ እንድህ ይላል

    • @እሙረያንነኝ
      @እሙረያንነኝ 4 ปีที่แล้ว

      በእርግጥ ነው እህት እኔ ያልኩት ለሱም ልቦና ይስጠው አንችም ለፈጣሪ ስጭው አላህም ሁሉን አዋቂ ነው

    • @ሀረግነሽየረህማንባሪያ
      @ሀረግነሽየረህማንባሪያ 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ውድ እህት አይዞን አላህ አለን መበርታትነው አይዞሽ ሁሉም ተከፍተነው ወንድ እባብ ሆነ

  • @Yshshshs33333
    @Yshshshs33333 5 ปีที่แล้ว +6

    Wow our ppl are changing.

  • @manallaaa1651
    @manallaaa1651 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ደጉያገሬ ሰው ደስስትሉ እግዛብሄር ይጠብቃችሁ የዋሆች

  • @solyirtese3602
    @solyirtese3602 5 ปีที่แล้ว +7

    ከማይረባ ንትርክ ይሄ ፕሮግራም ይሻላል።

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ሲያስቁ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ እናቴ አባቴን ገላምጣ ነዉ ምኖረዉ ግልፀኝነታቸዉ ደስ ሲል ሰሜን ሸዋ ሄድ አተ ጋዜጠኛ ይፋት መንዝ ብዙ

  • @enatbaye689
    @enatbaye689 5 ปีที่แล้ว +14

    ወንድሜየምታቀርበውፕሮግራምውሥጤነውያርሶአደርወግአሪፍነውበርቱ

  • @fatimasuleman9686
    @fatimasuleman9686 4 ปีที่แล้ว

    Well done very very good I like it

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
    @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሴቶቻችን በርቱልን። ሴትን በሴትነትዋ ትከበር ወንድም በወንድነቱ ይከበር ።እግዚአብሔር ተከባብርው ተሳስበው ይኖሩ ዘንድ ፈጥርዋቸዋልና። ሁለቱም በህግ ይመሩ።

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 5 ปีที่แล้ว

    Amazing, Gojjam farmers are smart and modern!!!

    • @sdff613
      @sdff613 5 ปีที่แล้ว

      😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @እሙእንድሪሥሀቢቢኑሪልኝመ
    @እሙእንድሪሥሀቢቢኑሪልኝመ 5 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ አባታችን ትክክል ነው
    የለለውን እየሰጡነው
    አንዳድ ሴቶች ናቸው ሁሉም አይደለም

  • @ኦርቶዶክሳዊትልጅ
    @ኦርቶዶክሳዊትልጅ 5 ปีที่แล้ว +2

    ምንምኮ አይስለችም የገጠር ወሬ ክክክክክ እያሳቃችሁ ቁም ነገር አላችሁ እኛ ሴቶች መብት አልበዛብንም እንዳውም ወንዶች ሲገፉን ስለኖሩ ያስናል

  • @seniseni165
    @seniseni165 5 ปีที่แล้ว +10

    ወይ አንተ ጋዚጠኛ ስወድህ እኮ

  • @አማራይቱኢትዮጵያዊ
    @አማራይቱኢትዮጵያዊ 5 ปีที่แล้ว +4

    እንደ እናንተ ሁሉም የዋህና ደግ ቢሆን ውድድድድድድድ

  • @rahmarahma5680
    @rahmarahma5680 5 ปีที่แล้ว

    ሚስኪኖች ገጠር መወለደ ኩራት ነው
    ( ጀሚ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ) ጀዛኳ አላሁ ኸይርን በአሁን ሰአት አመት ተመፈቅ ማነው የማስቀምጠው

  • @mekidesschere5209
    @mekidesschere5209 5 ปีที่แล้ว +1

    ደጉ ያገሬ ሠው ክፉ አይንቀዐው የአምላክ ሠላም በነሡ ላይ ይሁን

  • @todtod5393
    @todtod5393 5 ปีที่แล้ว +1

    Botawww Symrrrr !!! Ufffffffffff im 4 generation in Addis ,,, this days Addis really horrible ,,, pls give me some Land i wanna live in Denbochaa ,,, the scene really beautiful

  • @zeyetutaju1705
    @zeyetutaju1705 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝነክ አቡሽ በርታ

  • @ematube
    @ematube 5 ปีที่แล้ว +2

    የገጠር ሰው እኮ ልባቸው ንፁህ ነው ተዉግን ጀማል ተው ይሻልሀል ተው አስተማርክበት ሀገር ሂድና አሳየን በራራ በግደ ሙሜ ኧረ ግደለህም ተው

    • @sadamekonen2627
      @sadamekonen2627 5 ปีที่แล้ว

      ነይ እስኪ የበራራ ልጂ
      በጣም ደስ ይላል
      ማሻ አላህ
      አላህ መጨርሻችሁን
      ያሳምርው እንሽ አላህ
      የእኔ ውድድድድድድድ
      ምንግዜም ትናፍቀኛለህ ሀላሌ
      ስዴት መሮኛልልልልልልልልልል
      ከሁቢ ጋር እምሆንበት ቀን
      ናፈቀኝ

    • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
      @MulualemShowሙሉዓለምሾው 4 ปีที่แล้ว

      @@sadamekonen2627 ማር እስቲ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ

  • @teklitfeshakebede2890
    @teklitfeshakebede2890 5 ปีที่แล้ว +3

    Gazetagnaw batam das yilal gobez naw !!!!!!!

  • @الال-ل3غ8ش
    @الال-ل3غ8ش 4 ปีที่แล้ว

    ትክክልነው ያሉትአባቶቻችን

  • @ወለተጊዮርጊስ
    @ወለተጊዮርጊስ 4 ปีที่แล้ว

    የዋሁ ህዝቤ ከነቃው ህዝብ ጋር ከመኖር ከአርሳዶሩ ጋር መኖርን እመርጣለው።

  • @mtu887
    @mtu887 5 ปีที่แล้ว

    ወይ:ጋዜጤኛው:በርታአ:ምርጥ:ውይይት:ነው

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 5 ปีที่แล้ว

    Look at beautiful Gojjam!!!

  • @hikmamusma2175
    @hikmamusma2175 5 ปีที่แล้ว +1

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ በሳቅ ወይኔ ምንም አያፍሩምስ ከ 10 ልጆች በሀላም ግንኙነት ያስፈልጋል አይ ወንዶች አያረጁ

    • @tringotringo1664
      @tringotringo1664 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክ ወይኔ

  • @soliyanatubep6104
    @soliyanatubep6104 5 ปีที่แล้ว

    Degu yageresewu egziabher ytebkachhu

  • @zenatyuseef9038
    @zenatyuseef9038 5 ปีที่แล้ว +2

    ደስሥትሉ ማሮች ገጠርውስጤነው

  • @hayutaha993
    @hayutaha993 5 ปีที่แล้ว +2

    🌷Selam🍃 ena🍃 feker🍃 lehulachu💞🌷!😍😍😍😍😍😍🙏

  • @igghjffghfjk3204
    @igghjffghfjk3204 5 ปีที่แล้ว

    ወይ አንተ ጋዜጠኛ ፎንቃየ ነህ የሴቶች መብት በዛ እያሉ ነው ወንዶች ፍትህ ለወንዶች ፍትህ ለሴቶች ክክክክክክክክ እውነት ደስ ስትሉ
    ፎንቃየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ ጋዜጠኛ

  • @ሠሚራየወሎልጅያውምየ-ወ9ሸ
    @ሠሚራየወሎልጅያውምየ-ወ9ሸ 5 ปีที่แล้ว +4

    ሁሌ ብር አይንሽ ይብረር አለ 😂😂😂

    • @almahi37
      @almahi37 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

  • @derejetlahun3388
    @derejetlahun3388 4 ปีที่แล้ว +2

    ወግ ማለት ይሄ ነው

  • @yesheretyesheret3052
    @yesheretyesheret3052 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ የት አካባቢ ነዉ ፍኖተሰላም ዙሪያ ነዉ ግን የት ነዉ

  • @hayubintali705
    @hayubintali705 5 ปีที่แล้ว +1

    ♥♥♥♥♥ ደሥ ስትሉ I Love you ገጠር 😘😘

  • @Locaoffivjsl
    @Locaoffivjsl 3 ปีที่แล้ว +1

    ሴቶችዬ ጥሩ አድርጋችኹአል😘😘😘

  • @todtod5393
    @todtod5393 5 ปีที่แล้ว +1

    I really Love this program !!! Go to hell with politics

  • @ልኑርካተጋራልኑርካተጋራል
    @ልኑርካተጋራልኑርካተጋራል 5 ปีที่แล้ว

    የዋሃ ያገሬ ሰዉ ደስ ሲሉ

  • @agertuanteneh4573
    @agertuanteneh4573 3 ปีที่แล้ว

    ሴቶች ተማሪዋች የቤት ሥራ ስለሚበዛባት ፣ የማጥኛ ጊዜ አይኖራትም ።

  • @jemilakendalem5502
    @jemilakendalem5502 5 ปีที่แล้ว +9

    ስታስቁ ደጉ ያገሪ ሰው

    • @ኡምፋጡማ
      @ኡምፋጡማ 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክአሳምሩአዪዝምነበርእ

    • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
      @MulualemShowሙሉዓለምሾው 4 ปีที่แล้ว

      @@ኡምፋጡማ ማር እስቲ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኘ

  • @እናቴለኔሲልያኑርሽ
    @እናቴለኔሲልያኑርሽ 5 ปีที่แล้ว

    እኔስ ፈራሁ የወደፊት ባሌ እደመጀመሪያው ያልሆነደሁ የተሻለ አገኛለሁ ብየ ስጠብቅ

  • @madinamadina6878
    @madinamadina6878 5 ปีที่แล้ว

    አቤት ደስሲሉ ወላሂ

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว

    *በስመአብ ምን ጉድ ነው በትንታግ አይች ስምች አላቅም እዋይ ጉድ በል ጎንድር እኔ ግን ውንድ ልጅ ቤት ቤት ሲል ያስጥላኝል አሁን የመዳም ባል ጥዋት እንቁላል ሲቅቀል ያስጠላኝል አልውድም ውንድ ልጅ ኩራ ሲል ነው!*

    • @مسترسعاده-ث3ه
      @مسترسعاده-ث3ه 5 ปีที่แล้ว

      በቤቱ ታባሪ እንደ እዛዳ ጥሩ ወንድ ነው ይኸን እማረገው የሰው ልጁ ሁልጊዚ ጠና አይሆንም ወንድ ልጅ የሴት ስራ ቢለምድ ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም

    • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
      @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว

      @@مسترسعاده-ث3ه እሱማ እውነት ነው ሚስቱ በእግራ አትሂድም እና ጥዋት ጥዋት ፍጡር እራሱ ይስራል ።እኔ ግን ድስ አይልኝም እዛው

    • @مسترسعاده-ث3ه
      @مسترسعاده-ث3ه 5 ปีที่แล้ว

      @@አይናችንነሽማሪያምአንችን ሀሀሀሀሀ አሁን አንቺ እንደዚህ እማቅብጥ ባል አወጅም እረ እኔስ ደስታውን አልችልም ጣት ቁርስ ሰርቶ ባበላኝ እንኳን ለሱ ለኔም አልጠላም

    • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
      @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว

      @@مسترسعاده-ث3ه እዝይት እዝይት ይሽታል ቲሽ ይቅርብሽ ማርየ ክክክክክክክክክክክ

    • @مسترسعاده-ث3ه
      @مسترسعاده-ث3ه 5 ปีที่แล้ว +1

      @@አይናችንነሽማሪያምአንችን ሀሀሀሀሀሀ አይሸትም ተጥዶ አይውል ቀለል ያለ ቁርስ ነው እሚሰራው እና ቁርስ ብቻ ነው እንድሰራ እምፈቅደለት

  • @hattadubai5852
    @hattadubai5852 5 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ ስወዳችሁ💔

  • @hanan7573
    @hanan7573 5 ปีที่แล้ว

    አንተ ጋዜጠኛ የውነት እምወደው ፕሮግራም ነው የኔ የዋሆች ክክክክክክ

  • @sahapapdo7432
    @sahapapdo7432 5 ปีที่แล้ว

    የዋህ ናችሁ ደስ ስትሉ

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 5 ปีที่แล้ว

    Desss stlu enamsegnalen

  • @umuabdurezaq6136
    @umuabdurezaq6136 5 ปีที่แล้ว

    የባል ብትር ቅቤ ንጥር ከከከከከከከከከ መሳኪን

  • @solomongerma2406
    @solomongerma2406 3 ปีที่แล้ว

    የሴትና የወንድ አመለካከት አመለካከት የተለየው ነው።

  • @susubintbaba1414
    @susubintbaba1414 5 ปีที่แล้ว

    ሲያስቁ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ጎረቤቱ አጋለጡ

  • @mtu887
    @mtu887 5 ปีที่แล้ว

    ብችሉው:ለማስተማር:ጎጅይ:በገሮችን:እደማይጠቅሙው:ማስተማር:ብቻል

  • @መሲሙሴላምሳኤል
    @መሲሙሴላምሳኤል 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ድስ ትላላችሁ

  • @abebemelku3528
    @abebemelku3528 3 ปีที่แล้ว

    BADEAN ajenda hizbun syadenkur oromo ena tgrea hizbachewn eysebsebu amaran gidel eyal btmhirtbeat yasmralu BADEAN YHEAN yewahe hizeb aschersew

  • @መሳቅነውአመሌ-ገ5ፈ
    @መሳቅነውአመሌ-ገ5ፈ 5 ปีที่แล้ว

    Waw አቦ ይመቻችሁ

  • @ትንሳኤለሀገሬይሁን
    @ትንሳኤለሀገሬይሁን 5 ปีที่แล้ว

    ፍቅር እኮ ናቹሁ ግልጽነት ደስ ስትሉ

  • @mulugeremew8084
    @mulugeremew8084 5 ปีที่แล้ว +1

    እሺ አመት ኑሩልን ግልፅ ያግሬ ሰዉ

  • @fantafulla9489
    @fantafulla9489 3 ปีที่แล้ว

    lovey

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 5 ปีที่แล้ว

    kakakakaka ከላካለችኝ ምኑኑ kakak የገጣር ሰው ነጭ ወርቅት ነው ኦኮ

  • @ዱንያደዋር
    @ዱንያደዋር 4 ปีที่แล้ว

    !!! Amhara'tvsb

  • @toybata8596
    @toybata8596 5 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ልዩዎች

  • @kiyakerim
    @kiyakerim 5 ปีที่แล้ว

    1degna program!!!

  • @rozakassaw5043
    @rozakassaw5043 5 ปีที่แล้ว

    Waweeeeee betam dese setelu

  • @fatumakassawfatumakassaw2291
    @fatumakassawfatumakassaw2291 5 ปีที่แล้ว

    ብሶታቸውን አስወራሀቸው

  • @Galaxy-vf9pj
    @Galaxy-vf9pj 5 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @susubintbaba1414
    @susubintbaba1414 5 ปีที่แล้ว

    ሲነጥር የረቅር የዱላ ቅቤ ንጥር ሀሀሀሀሀ

  • @birhanugebayew7010
    @birhanugebayew7010 5 ปีที่แล้ว

    ygeter sew fikr new eko yelbachewn yaweralu

  • @ህሌናዳኛቸዉ
    @ህሌናዳኛቸዉ 4 ปีที่แล้ว

    መንግሥት ሚያደላ ወደሤቶች ነዉ አሉkkkkkkk

  • @መቅደስየወሎልጅ
    @መቅደስየወሎልጅ 5 ปีที่แล้ว +4

    😍😍😘😘😘

    • @baha9065
      @baha9065 5 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏

  • @እምየኢትዮጵያለዘላለምኑሪ
    @እምየኢትዮጵያለዘላለምኑሪ 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ሚስቴን ስመታ ደስ ይለኛል ክክክክክኮ

  • @eliasgizaw9684
    @eliasgizaw9684 3 ปีที่แล้ว

    Ay wegenoche anbesoch eko nachu

  • @unsucessfulman3340
    @unsucessfulman3340 4 ปีที่แล้ว

    ere wshet set kekesesech mnm drdr yelem

  • @አልሃምዱሊላህአለኩሊ-ኸ3ጨ
    @አልሃምዱሊላህአለኩሊ-ኸ3ጨ 4 ปีที่แล้ว

    አልጋየን ልቀቄ ክክክ

  • @sbefekadu607
    @sbefekadu607 5 ปีที่แล้ว

    አይ ቅንነት

  • @afnanhmh6644
    @afnanhmh6644 5 ปีที่แล้ว

    አይ ሥታሣዝኑ