"እኔ ቫይረሱ አለብኝ፤ ባለቤቴ ነጻ ነው፤ አብረን እንኖራለን።" የአርሶ አደር ወግ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 เม.ย. 2019
  • ክፍል ሁለት • "ቫይረሱ እንዳለብኝ እያወቁ ለግንኙ...

ความคิดเห็น • 480

  • @AmharaMediaCorporation
    @AmharaMediaCorporation  5 ปีที่แล้ว +36

    ክፍል ሁለት th-cam.com/video/6Yai9lYup5g/w-d-xo.html

    • @nooraallah7399
      @nooraallah7399 5 ปีที่แล้ว +2

      Amhara Mass Media Agency Masha Allah...Dess Ylal... Ketlubet 👌👌👏👏👏✌✌✌

    • @selamselam9727
      @selamselam9727 5 ปีที่แล้ว

      አባታችን አባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያም ይሰሩት ገዳም ይሂዱ ይድናሉ
      ተባበራቸው የተዋህዶ ተከታይ ከሆንክ በእግዚአብሔር እዛ ይሂዱ ወንድማችን

    • @user-re1ds8el4t
      @user-re1ds8el4t 5 ปีที่แล้ว

      E

    • @musaumare9622
      @musaumare9622 5 ปีที่แล้ว

      እኔ ምለው ኪንታሮት ያለበት ሰው ኤች አይ ቪ አለበት ማለት ነው

    • @fatuma4521
      @fatuma4521 5 ปีที่แล้ว

      ሠላም

  • @user-st8ok4xz9y
    @user-st8ok4xz9y 5 ปีที่แล้ว +61

    ጋዜጠኛዉ በጣም ጎበዝ ነው ትእግስተኛ በዛላይ ከልቡ ነው ሚሰማቸው :: 💐 ተባርክ
    እግዚአብሔር ለበሽተኞቹ ሀይል ይብዛላቹ በጣም ነው ያዘንኩት :: ጎበዞች ናቹ ♥️

  • @sadahali8723
    @sadahali8723 5 ปีที่แล้ว +29

    ውይ ጋዜጠኛው ደስ ስትል የተመቻችሁ እስኪ እደእኔ ቆጆ ድምም ያልክ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 5 ปีที่แล้ว +24

    በጣም ጠንካራ ናችሁ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ
    ኤች . አይ. ቪ ቫይረስ እንዳለባችሁ ወጣችሁ መናገራችሁም ጀግና ናችሁ።
    ጋዜጠኛው ዋው ከልብህ ምስጥ ብለህ ነው ምታዳምጣቸው ተባረክ

  • @addisufetene7263
    @addisufetene7263 5 ปีที่แล้ว +23

    አይዞችሁ መድሐንያለም ይጠብቃችሁ ፈጣሪ አምላክ

  • @user-yv1fd8ze8t
    @user-yv1fd8ze8t 5 ปีที่แล้ว +31

    ለኢለህኢለላህ ሙሀመደን ረሱልላህ አላህ ይጠብቀን አላህ ይርዳቹ ያረብ

  • @cell4864
    @cell4864 5 ปีที่แล้ว +21

    አብሽሩ ሁሉም ይሞታል በምንም ይሁን. አላህ የቀደረው ነው

    • @hayatbintislam3264
      @hayatbintislam3264 5 ปีที่แล้ว

      ,tekekeli ehita yawo yewosenawo ken ayalefi sebebu new ejyi

    • @cell4864
      @cell4864 5 ปีที่แล้ว

      ሽኩረን

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 5 ปีที่แล้ว +12

    የአመቱ ምርጥ ጋዜጤኛ አላህ አፊያችሁን ይስጣችሁ

  • @siifanharmeekoo665
    @siifanharmeekoo665 5 ปีที่แล้ว +21

    የኔ ማርች ደስ ስትሉ
    ኤድስ እንደ ማንኛውም በሽታ ነዉ እስከ መጨረሻ መዳን በይቻልም በመዳንት መጠቀም ይኖራል
    ምንም አይደለም ማንም ያለ ቀኑ አይሞትም

    • @user-kz1xh6ny2w
      @user-kz1xh6ny2w 2 ปีที่แล้ว

      ጸበል ሥለማይፈልጉ እንጅ ጸበል ቢገቡ ይጠፋል ኤድሥ እኮ ሠይጣን ነዉ የኔ የአክሥቴ ልጅ ኤድሥ ነበርባት በጸበል ነዉ የተፈወሠችዉ ባሏ ግን ሣይታወቅ ቀድሞ ሞተ

  • @zzzz5083
    @zzzz5083 5 ปีที่แล้ว +6

    ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ነው ከልቡ ነው የሚያዳምጠው አላህ ሆይ ከእደዚህ ያለ በሽታ ጠብቀኝ ያረብ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 5 ปีที่แล้ว +7

    እውነት ለመናገር ይህ ነገር አሁን ተዘንግቷል አላህ ይጠብቀን ያረብ ስንት መጥፎ ስው አልኮ ሊበክል ሚፈልግ አጎቴ ኢትዮጵያ ስሄድ የመከረኝ ምክር አሁን ነው የገባኝ ተጠንቀቂ ስው ወንድም ሆነ ሴት ብዙ አትቅረቢ ግድ ብለው ነው በሽታ ማስተላለፍ ሚፈልጉት አደራ አለኝ አላህ ነው ጠባቂው ግን እንጠንቀቅ የሀገሬ ልጆች

  • @bintislam3081
    @bintislam3081 5 ปีที่แล้ว +11

    ያአላህ ከአሥጨናቂ በሽታ አንተ ነጠብቀን ለተያዙትም አንተው ድረሥላቸው

  • @formethiopian6960
    @formethiopian6960 5 ปีที่แล้ว +4

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ HlV እኮ የሚፈራው ስለሚተላለፍ ነው አሁን የባሰው የማይተላለፈ ብቻ አምላክ ይጠብቀን

  • @hilemayimemehilemayimeme6730
    @hilemayimemehilemayimeme6730 5 ปีที่แล้ว +26

    ሱባሀን አላህ አላህ ይጠብቀን አላህ እነተንም ያሽራቹሁ አይዞቹሁ

  • @user-fr1ub7kw8y
    @user-fr1ub7kw8y 5 ปีที่แล้ว +8

    አረግየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እዲሜሽን ያርዝመው በጣም ጎበዝ ጠካራ ሴት ነሽ የኔ አስተዋይ

    • @bvvb4056
      @bvvb4056 5 ปีที่แล้ว

      በጣም ወላሂ ጠንካራ ሴት ናት
      ጦሳ ፈላና ሰማር ሰዎች ያገሏት ነበር

  • @user-db9re2fk3p
    @user-db9re2fk3p 5 ปีที่แล้ว +53

    አልቡኮወች ሥወዳችሁ የዛሬ ሁለት አመት ወንድሜ ጋር ሂጀ አይቸዋለሁ ሠወቹ ደጋጎች ናቸው በአጠቃላይ አማራ ፍቅር ነው

    • @nooraallah7399
      @nooraallah7399 5 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም ሠላም Eneam Guadegnoch Eza Aluuu. ..I Love You....Albuko,..Eni Akesta Negn ... ok

    • @user-db9re2fk3p
      @user-db9re2fk3p 5 ปีที่แล้ว +1

      ለሠው ያላቸው ክብር እና ፍቅር ልክ የለውም ማሬ ወንድሜ እዛ ይሠራል እኔ የሀይቅ ልጂ ነኝ ወደፊት እዛ የመኖር እቅድ አለኝ

    • @ThaibahThaibah
      @ThaibahThaibah 5 ปีที่แล้ว

      እናመሰግንአለን

    • @user-qt3mh6yn2f
      @user-qt3mh6yn2f 5 ปีที่แล้ว

      እረ እኔም አድስ አማች አለኝ እንዴት ነው አገሩ

    • @user-wf7dz7gb9z
      @user-wf7dz7gb9z 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔ የ ይአልብኮ ልጅ ነኝ እኮራነታለሁ በሀገሬ

  • @fatumakassawfatumakassaw2291
    @fatumakassawfatumakassaw2291 5 ปีที่แล้ว +6

    ውድ ወገኖቸ አላህ እድሜ ጤና ውን ያብዛላችሁ

  • @atsede881
    @atsede881 5 ปีที่แล้ว +10

    ውይ ይህ መናጢይ አይዛችሁ እግዚአብሔር አምላክ እርጂም እድሜ እናጤና ይስጣችሁ አይዛችሁ ውይ እሱ ይማራችሁ

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m 5 ปีที่แล้ว +14

    ሱበሀነ አሏህ አላህ ያሽራችሁ
    አላህ ይጠብቀን አጂብ ነው

  • @mekkayesuf1822
    @mekkayesuf1822 5 ปีที่แล้ว +12

    አላህ ያሺራቺሁ ጨርሶ አላህ ከጎናቺሁ ይሁን

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo 5 ปีที่แล้ว +35

    ያአላህ ያሳዝናሉ ደግሞ ሙስሊም ናቸው
    አላህ እድሜ ይስጣችሁ ከባድ ነው የሰው ማግለል ያሳዝናል

    • @rabiarabia8161
      @rabiarabia8161 5 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ያሽራችሁ ግብዞች ናችሁ ጤነኛ ስው የለም የስሙ ብዛት

    • @user-kj7ny1ik1d
      @user-kj7ny1ik1d 5 ปีที่แล้ว +1

      ሙስሊም ሁሉ ደህናነው ማለትሺ ነው

    • @user-yg3ru9mk4z
      @user-yg3ru9mk4z 5 ปีที่แล้ว

      "

    • @Ethiopiawollo
      @Ethiopiawollo 5 ปีที่แล้ว +1

      @@user-kj7ny1ik1d አልወጣኝም ሀያቲ ሁሉም መሆናቸው አስገርሞኝ ነው

    • @user-kj7ny1ik1d
      @user-kj7ny1ik1d 5 ปีที่แล้ว +1

      አላህ መጨረሻችንንን ያሳምረው ከዝሙት ያሰብ

  • @mulugebreselassie3800
    @mulugebreselassie3800 5 ปีที่แล้ว +2

    Excellent reporter. You are very patient-understanding and I can tell you are kind. God bless you. Very educational report. It’s a lesson for everyone. God bless you! Keep up the good work.

  • @sss-io5zl
    @sss-io5zl 5 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀን አላህ አረጉ ይመር በሷ የደረሰ በሌላ ሰው እንዳይደርስ ብላ ህዝቡ ቢያገላትም እየዞረች ስታስተምር የነበረች አስተዋይ ሴት ናት አላህ ሰላምሽን ያብዛው ባለሽበት

  • @mulufentaye7383
    @mulufentaye7383 5 ปีที่แล้ว +9

    አይዟችሁ ወገኖቸ ከምንም በላይ የመንፈስ ጥንካሬ ነው የሚያስፈልገው ይሄ በሽታ የእኔም ወንድም ባለማወቅ እራሱ እያታለለ ከሞት አፋፍ ነው በእግዚአብሔር ቸርነት እና በቤተሰብ እርብርብ ወደህይወት የተመለሰው እግዚአብሔር ፈውስን ይላክላችሁ

  • @sofiyaeshete7368
    @sofiyaeshete7368 5 ปีที่แล้ว +1

    የአላህ ያሣዝናሉ አላህ እድሜያችሁን ያርዝምላችም ጀም እናመሠግናለን

  • @tigesttefera5922
    @tigesttefera5922 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ምህረት ይላክላችሁ ለእሱ የሚሳነዉ የለም ውንቅሽት ገብርኤል ገዳም ሄዱ ትድናላችሁ ዋነው እምነት ነዉ የገጠር ስው ግልፅ ነዉ ጋዜጠኛዉ በጣም ጎበዝ ነህ ስላም ብዚት ይበልልኝ

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 5 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah...Ayzuachihu. Allah Allachihu....Abshiruu.... thanks 😘☺️

  • @user-tu3lm1li8x
    @user-tu3lm1li8x 5 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀነላ አላህ ኩል ሸይኢን ቀዲር አብሽሩ ሁሉም ያልፋል

  • @user-kz1xh6ny2w
    @user-kz1xh6ny2w 3 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ብቸኝነት አጥቅቶኝ ነበር አለ ኡፍፍፍ ሁሉም ያልፋል ብቻ አሁንም ሙሉ ጤናችሁን እግዝአብሔር ይመልሥላችሁ ለእግዝአቤሔር የሚሣነዉ የለምና

  • @user-ex2ti8ss7t
    @user-ex2ti8ss7t 5 ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ አላህ ይጠብቀን

  • @reemyousef8248
    @reemyousef8248 5 ปีที่แล้ว

    አላህ በረህመቱ ይድረስላችሁ አብሽሩ አላህ ሙሉ አፊያችሁን ይመልስላችሁ ጋዜጠኛው አላህ ይባርክህ ማሻ አላነህ ምሥጥ ብለህ ነው እምታዳምጣቸው ምረጥልጅነህ

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 5 ปีที่แล้ว +6

    በአሁን ሰአት ቫይርስ መድሃኒት ተገኝቶለታል ያውም በነፃ ኩላሊት በሽታ ነውጅ አስጊው በአሁን ጊዜ ያርቢ አንተው ጠብቀኝ

  • @zenized1071
    @zenized1071 5 ปีที่แล้ว +4

    ወላሂ ይህ ጋዜጠኛ ያለው ስነምግባር የሰዎቹን ሀሳብ በደንብ ነው የሚያዳምጣቸው ይመችህ
    አይዞችሁ ወላሂ እግረ ቀጭን ተቀምጦ እግረ ደንዳና ይሞታል ሰው ያለቀደሩ አይሞትም የሁላችንንም መጨረሻ አላህ ያሳምርልን ዋናው ነገር ራስን አውቆ ሰውን ክስተት መመለስ ነው አላህ አፍያ ይስጣችሁ።

  • @user-un2xp6rg8h
    @user-un2xp6rg8h 5 ปีที่แล้ว +2

    ያኢላሂ አንት እረድልን ያአላህ አብሽሩ

  • @user-lt9pf4ip3g
    @user-lt9pf4ip3g 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማራችሁ ዋናው ፍቅር ነው ለ እግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል በቀኑ ነው ሁሉም የሚጠራው ቢቻል በሀይማኖታችሁ መጠንከር ነው እይዞአችሁ እግዚአብሔር ያበርታችሁ

  • @semiraseid1127
    @semiraseid1127 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀሙካየ በጣም ጎበዝ ልጅ እነሱም አላህ አፍያ ያድርጋችሁ

  • @user-yk5xw3cu3k
    @user-yk5xw3cu3k 5 ปีที่แล้ว +7

    ደግሞ ጋዜጠኝነት ችለህበታል በጣም ማሻ አላህ

  • @Daabbaalla
    @Daabbaalla 5 ปีที่แล้ว +1

    አይዞአችሁ! እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነው! እርሱ ይፈውሳችሗል!

  • @rukiyabintseid4100
    @rukiyabintseid4100 5 ปีที่แล้ว +6

    እስኪ የአብልኮ ልጆች ብቅ በሉ ልያችሁ.
    አላህ ይፈውሳችሁ

    • @azizaaziza4171
      @azizaaziza4171 4 ปีที่แล้ว +1

      አለንአልብኮወች

  • @user-ol4vz7pc7l
    @user-ol4vz7pc7l 5 ปีที่แล้ว +28

    አይዟችሁ ቀዷ ወልቀድር ነው ሁሉም የተፃፈለትን ነው የሚኖረው

    • @hayatmekonenealhumeiniasal6655
      @hayatmekonenealhumeiniasal6655 5 ปีที่แล้ว +1

      ሪሪሪ ብንት ባቢ ስደተኛ ሣህ ሁቢዋ እኛንም አላህ ይጠብቀን ሁቢዋ🌷🌷🌹🌹

    • @user-ol4vz7pc7l
      @user-ol4vz7pc7l 5 ปีที่แล้ว

      @@hayatmekonenealhumeiniasal6655 አሚን ሀቢቢቲ

  • @iloveyoufather7956
    @iloveyoufather7956 5 ปีที่แล้ว +8

    እህህህህ በጣም ያሳዝናል 😢😢አላህ እረጅም ጤና ይስጥልን

    • @sainabag3125
      @sainabag3125 5 ปีที่แล้ว

      አላህያሽራችሁ።ይርዳችሁ።ጀማል።ጀዛኩምላህ

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 5 ปีที่แล้ว

    they are so brave to come out and talk.

  • @user-iv1gx6eh7h
    @user-iv1gx6eh7h 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማራችሁ አነጋገራችሁ ጎበዞች ናችሁ ከምንም በላይ ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ያክብርህ በትእግስት ነው የተከታተልካቼ

  • @dubaizoom6063
    @dubaizoom6063 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዛቤሔርይማራችሁ

  • @bero431
    @bero431 5 ปีที่แล้ว +7

    It is a GREAT show. It can save millions. Please take care of yourself, people.

  • @user-yk5xw3cu3k
    @user-yk5xw3cu3k 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጀማሉ ስላየኩህ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @haytelove5466
    @haytelove5466 5 ปีที่แล้ว +1

    Allah Afeya yesetachawe Yarebi yarehimu Yakermu ya Allah
    Yarbe esu hulume be eju nwe

  • @user-ck2mn4hg8b
    @user-ck2mn4hg8b 5 ปีที่แล้ว +8

    እድሜችሁን አላህ የርዝምላችሁ ካረጉይመር ውጭ ያላችሁትን ማወቅ አልቻልኩም እሷግን መሻአላ ነበረች ትንሽ ብሆንም ሀሙስ ሀሙስ ገባየውላይ ስታስተምር አውቃለሁ መሀበራችሁም የሚበረታታነው በዚህ ሰአት ምንም አይነት መገለል እደለለ እናውቃለን አብሽሩ አላህያግዛችሁ

    • @user-vb5wi7in5d
      @user-vb5wi7in5d 5 ปีที่แล้ว

      Z feker ።አልብኮበይትነው

    • @user-gq3ss9qe2y
      @user-gq3ss9qe2y 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ከሷውጭ ያሉትን አላወኳቸውም
      ያአላህ አላህ ይርዳቸው
      ወላሂ ያኔ አድስ እንደያዛት አድስ ነበርና የሰው ወሬ ብቻ አጃኢብ ነበር ያኔ ጦሳነበር የምማርወወ አይ አገሬ 7 አመቴ ካየሁዋት ያርቢ አንተጠብቀንነ ለሀገራችን አድረሰን ያርብ

  • @iloveyoufather7956
    @iloveyoufather7956 5 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ሰወች ግን ፍቅራችው ደስ ይላል 😗😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @faizajemal1328
    @faizajemal1328 5 ปีที่แล้ว

    ያረበነ እዝነት አይለያችሁ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😓

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፣ይጠብቀን፣ከዚህበሺታ

  • @fikerdaniel2301
    @fikerdaniel2301 5 ปีที่แล้ว

    እግዚሐብሔር ሀያልነዉ ወንድም እህቶቼ ሰዉ ስለታመመ አይሞትም ደስ ያለኝ ነገር ግን በክፍለ ሀገር እንደዚህ ግልጽ የሆነ ዉይይት መጀመሩ ይበል ደስ ይላል ቀጥሉበት ሊበረታታ ይገባል

  • @fouad4821
    @fouad4821 5 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ሀገሬ ከተወለድኩበት ካደኩበት ቦታ ይኋዛል አልብኮ ልቤ በትዝታ የፍቅር አውድማ ክስ ማው ያለብሽ ለምለሟ ሀገሬ አልብኮ እንደነሽ

  • @zainabahmad3397
    @zainabahmad3397 5 ปีที่แล้ว +10

    አላህ ብርታቱን ይስጣችሁ አሁን አሁን ሌላዉ በሽታ ነው ሰዉን እየገደለ ያለዉ ካሰር የኩላሊት በሽታ ደም ግፊት የመሳሰሉት ስቱን አጣን በድገት
    በጥንካሪያችሁ አድናቂያችሁ ነኝ እናም በርቱ

    • @hayaksa6748
      @hayaksa6748 5 ปีที่แล้ว +1

      እንደው ደም ግፊት አለብኝ አላህየ አንተው ጠብቀኝ በስደት ላይ አልሃምዱሊላህ አለኩልሃል

    • @zainabahmad3397
      @zainabahmad3397 5 ปีที่แล้ว

      @@hayaksa6748
      አብሽሪ አላህ ያሽርሽ እህት

  • @yemekdelalj1726
    @yemekdelalj1726 5 ปีที่แล้ว

    Allah yashirachhu gazetegnawu betam gobez neh

  • @user-gk7zk5sh2i
    @user-gk7zk5sh2i 5 ปีที่แล้ว +1

    Allah eshifikum

  • @user-uf5fz9nx8s
    @user-uf5fz9nx8s 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይፈውሳቸው

  • @user-ul5rb5jc7v
    @user-ul5rb5jc7v 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማራችህ ህክምናችሁን ተከታተል

  • @Mn-di5ur
    @Mn-di5ur 5 ปีที่แล้ว

    አይዞችው እግዛቤር ይፈውሳችው ወገኖቼ

  • @zeyetutaju1705
    @zeyetutaju1705 4 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛ በርታ ደስይላል ቀጥልበት
    ብዘወጎችአሉ

  • @user-kx3mu2od8d
    @user-kx3mu2od8d 5 ปีที่แล้ว

    ያሳትር አላህይጠብቀን

  • @zebibaalqahtani6840
    @zebibaalqahtani6840 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ጋዜጠኛ አላህ የፃፈልን እዲሜ ነዉ ነዉ አብሽሩ ቀዳ ወልቀዲር

  • @romrom8115
    @romrom8115 5 ปีที่แล้ว

    Allah yashrachu Huluadrage

  • @user-jh2nr9ul2e
    @user-jh2nr9ul2e 5 ปีที่แล้ว

    ሀይ ጀማል ማሻአላህ አላህይጠብቀህ. ልዚህደርሰክ

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 ปีที่แล้ว

    አላህ"አፊችሂን"ይመልሣችሁ "አይዛችሁ"የኔማሮች አላህይሰጣችሁ"ወላሒ"ጥሩትምህርትነው"አሏህየሻው አይቀርምእናአይዞችሁ"አሏህያግዛችሁ"አይዞችሁ

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 5 ปีที่แล้ว

    Gazeategnaw Allah Ystih...Gobez Neh.. Eski Leganbon Asayegn...Hideh... thanks) 😘☺️😘

    • @lkjh9309
      @lkjh9309 5 ปีที่แล้ว

      አብሺሩ ሀባይቢ አላህ ይራዳቹሁ

  • @melkamwultaw7104
    @melkamwultaw7104 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማራቹሕ ወገኖቸ ጠካሮች ነቹሕ

  • @user-qi8ei6un5l
    @user-qi8ei6un5l 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃቹ

  • @makaadam3125
    @makaadam3125 5 ปีที่แล้ว

    አላህያሺራቹህ

  • @user-tv4ss1hg6e
    @user-tv4ss1hg6e 5 ปีที่แล้ว +2

    አይዞቻሁ ወገኖቸ አላህ የቀደረው አይቀርም

  • @ngdfnhgf480
    @ngdfnhgf480 5 ปีที่แล้ว

    አሏህ ያሽራችሁ ያረብ

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 ปีที่แล้ว +9

    የሸሆቹ ሀገር ወሎ ኡኡ ሀገሬ.

    • @salihaaman7693
      @salihaaman7693 5 ปีที่แล้ว

      ምን ኡ ኡ ያስብላል

  • @MonaMona-db2tb
    @MonaMona-db2tb 5 ปีที่แล้ว

    Ya allah allah hayatchihun yarzamaw

  • @user-ut1yh3lv9k
    @user-ut1yh3lv9k 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ አስተማሪ ነው ቀጥሉበት

  • @hayatmoha4118
    @hayatmoha4118 5 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛው ፍቅር የሆነ ልጅ ነው ያሰላም

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 5 ปีที่แล้ว

    Allah afiya yadirgachihu yareb egnamnm Allah yitebken

  • @Hhh-lw9mb
    @Hhh-lw9mb 5 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ጤናችሁንይመልስላችሁች

  • @user-ve4ul9ug2u
    @user-ve4ul9ug2u 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ያገሬ ሰዋች እንኳን ብቅ አላችሁ አላህ ያግዛችሁ ዘቦየ ሙሄ ቀዮ ሀዋ የሰፊር ልጆች አይዟችሁ የተያዘዉ ሲታሰብ. ያልተያዘዉ ይሞታ ኢንሸአላህ ትድናላችሁ ግን ጋዘጠኛዉ ሀሳባቸዉን ጠቅላላ መረዳትህ አስደስቶኛል:::::::::::::::::

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 5 ปีที่แล้ว

      አላህይጠብቃችሁይርቢአላህይሽራችሁ

  • @hhuuu7433
    @hhuuu7433 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሽራችሁ

  • @user-qy7fv4lf1m
    @user-qy7fv4lf1m 5 ปีที่แล้ว

    አላህእድምሚያችሁን. ያርዝምላችሁ ያለቀድራችን እንሞት እየመስለን ነውእጂ አላህመዳኒቶን ይቆጠር ልንያርብ. ከመሙ ይልቅ የስውአፈነው እሚያሣመው.

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 5 ปีที่แล้ว

    እግዛአብሄር፡ጨርሶ፡ይማራቹሁ፡አይዛቹሁ፡በርቱ፡፡

  • @user-ru4zd2cu7b
    @user-ru4zd2cu7b 5 ปีที่แล้ว

    የአረብ አላህ ይጠብቀን

  • @foziamangistu9805
    @foziamangistu9805 5 ปีที่แล้ว

    Alaha Afeachun yemalesachu

  • @user-jw7we6yg4n
    @user-jw7we6yg4n 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ጋዜጣው

  • @hikmamusma2175
    @hikmamusma2175 5 ปีที่แล้ว

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ጅኡን አብሽሩ ለአላህ ሚሳነዉ ነገር የለምና ተስፋ አትቁረጡ

  • @Tube-tb5zy
    @Tube-tb5zy 5 ปีที่แล้ว

    አላህዬ እደው ይህን ነገር አደራህን

  • @samiyaabubeker6114
    @samiyaabubeker6114 5 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ትምርት ነዉ ከናተ የተማርኩት አይዞችሁ ደግሞ በጣም ታምራላችሁ ያለባችሁ አትመስሉም ጭራሽ

  • @sitiseman4728
    @sitiseman4728 5 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ነፃ ያርጋቹ

  • @user-gp4fn7vx6b
    @user-gp4fn7vx6b 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔናቶች ሲሳዝኑ የአላህ አላህ ይደረስላችሁ

  • @umuhuda3379
    @umuhuda3379 5 ปีที่แล้ว

    አላህ እድማችሁ ያርዝመው

  • @user-tu3lm1li8x
    @user-tu3lm1li8x 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ምህረቱን ያውርድላቹ

  • @naeemanaemma258
    @naeemanaemma258 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ደስ ነው ያለኝ ሀገሬ ወሎ ሳልመኔ አልብኮ ማይባር ጦሳ ፈላና ትምህርት ቤቴ የኔናት እትየ ተዋበች መሠለኝ ስምሽ ባልሳሳት አብሽሪ እናት ጥሩ ሠው ነሽ

  • @user-xb1lo3hx4s
    @user-xb1lo3hx4s 5 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪይማራቸሁ

  • @user-qi8ei6un5l
    @user-qi8ei6un5l 5 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው ጀግና ነው ጎበዝ በርታ

  • @user-zd4kv9qg9i
    @user-zd4kv9qg9i 5 ปีที่แล้ว +22

    እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድላችሁ ፃድቃኔ ማርያም ሸንኮራ ዬሐንስና ወንቅሸት ገብርኤል ሂዳችሁ ተፀበሉ ትድናላችሁ

    • @user-hb7kl7qd4l
      @user-hb7kl7qd4l 5 ปีที่แล้ว +2

      ሂጅ ቆሻሻ መስቀላም

    • @aminatmohammed7467
      @aminatmohammed7467 5 ปีที่แล้ว +1

      ቲሽሽሽ ጣኦታም

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 ปีที่แล้ว +1

      @@user-hb7kl7qd4l ስድቡን ምን አመጣው ምናለ ልብስሽን ከምታፀጂ አፍሽን ብታፀጂ መልካም ነበር የስድብ ፋብቲካ ስታሳዝኑ እኮ

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 ปีที่แล้ว

      @@aminatmohammed7467 በቃ እናንየ በስድብ አትታሙም አደል አይ እስላም ታሳዝናላችሁ ስድብ ለእናንተ ሱና ነው አደል ምስኪኖች

    • @tgtg2020
      @tgtg2020 5 ปีที่แล้ว +1

      @@user-hb7kl7qd4l ቆሻሻማ አንች ነሺ እዴ ሰድብ ምን አመጣወ ኦሆሆ

  • @miruethio3059
    @miruethio3059 5 ปีที่แล้ว

    አይዞቹህ ከዚህ የባሰ ስንት ነገር አለ እንደወጡ የሚቀሩ

  • @meryk2402
    @meryk2402 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጣብቃችው አይዞወችው

  • @weyzoroweyzoro6285
    @weyzoroweyzoro6285 5 ปีที่แล้ว

    Allah afiya yarigachuh abshiru

  • @taybatayba7511
    @taybatayba7511 5 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቀን አላህ አፊያችሁን ይመልስላችሁ

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 ปีที่แล้ว +9

    ወላሂ እኛ ሰፈርየማይጠቀምየለም. አባታአችን. በጣምይጨነቅ ነበርለልጆቹ. ከዛደሴ ቤትሰርቶ. እዛአመጣን

    • @toybaassen1182
      @toybaassen1182 5 ปีที่แล้ว

    • @user-vd6ng8ms4l
      @user-vd6ng8ms4l 5 ปีที่แล้ว +3

      የኔ ማር አባትሽ የዋህ ናቸዉ ኤድስ ደሴ የለም እደ ለታማሚወቹ እግዚአቤሔር ይፈዉሳቸዉ

    • @meyanyoutube2222
      @meyanyoutube2222 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአቤሔር ፍቅር ነዉ እግዚአቤሔር ፍቅር ነዉ ሀሀሀሀምን አውቃለሁ አሚን