የዓለም ባንክ ለምን ጋበዘኝ? የሀብቴ ምስጢር እዉነታዉ ሲገለጥ፡፡ ይህ ማንም ያላገኘዉ እና ያልታሰበ ክስተት ነዉ! World Bank Invitation.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 21

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn 4 หลายเดือนก่อน +2

    በርቱ መሻአላህ ብያለሁ ለኛ ጠቃሚ ነገር ስለምታቀርብ እናመሰግናለን አከብርሀለሁ በቀጣይ ባዮ ጋዝ እዴት እደምንጠቀም አቅርብልን

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም አመሰግናለሁ! እኔም አከብርዎታለሁ፡፡ በባዮጋዝ ዙሪያ ጥሩ ሃሳብ ነዉ ያነሱት፡፡ ልምድ ለማካፈል እጥራለሁ፡፡

  • @MuazHaileslase-lo3qv
    @MuazHaileslase-lo3qv 4 หลายเดือนก่อน +1

    አንካን ደስ ኣለህ በታም በታም ጎበዝ ይገባሃል አንወድሃለን አናከብርሃለን በታም ተንካራ ሰው ነህ ከ መቀለ ነው ሁለ አከታተልሃለው በቅርቡ አነም ወደዚ ስራ ለመግባት ጥናት አያረግኩ ነኝ ለዚም zenabel chere you tube respect አናመሰግናለን ቀጥልበት

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน

      ስለ ሃሳብ አስተያየትዎ በጣም አመሰግናለሁ! ያሰቡት እንዲሳካም ምኞቴ ነዉ፡፡

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 4 หลายเดือนก่อน

    Great 👍

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ! ወደፊት በምን ርዕሰ ጉዳይ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? Thanks!

  • @2345heleneritrea
    @2345heleneritrea 3 หลายเดือนก่อน

    Betam Betam begugut nw yemetebekew bekinenet selemetakafelun timirtun enamesgenalen

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  3 หลายเดือนก่อน

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ! እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሁልጊዜ ለእናንተ ይጠቅማሉ ብዬ የማስባቸዉን ሃሳቦች አካፍላችኃለሁ፡፡ በቀጣይ ጊዜያት በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ እንድሠራልዎ ይፈልጋሉ?

  • @abugida794
    @abugida794 4 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ! ወደ ፊት በምን ርዕስ ዙሪያ ቪድዮ ልሥራልዎ?

    • @abugida794
      @abugida794 4 หลายเดือนก่อน

      @@WuqawZeleke አመሰግናለሁ: በዚህ ስራለመሰማራት አስቤአለሁ ነገርግን ያልገባኝ አለ
      _ላሞች ወተት እንድሰጡ ከሳርእና ፍርሽካ ሌላ ምንማብላት አለብን

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน

      @@abugida794 እኔም አመሰግናለሁ! ጥሩ እቅድ ነዉ እንዲሳካልዎም እመኛለሁ! ላሞች ብዛት እና ጥራት ያለዉ ወተት እንዲሰጡ ከተፈለገ በፕሮግራም በታገዘ መልኩ የተለያዩ የፋብሪካ እና የተፈጥሮ ምግቦችን መመገብ አለባቸዉ፡፡ ለምሳሌ ከተፈጥሮ ምግቦች ብንጀምር ሳር፣ አልፋልፋ፣ ዝሆኔ ሳር እና ትሪ ሉሰርንን መጥቀስ ይቻላል፡፡ ከፋብሪካ ምግቦች ደግሞ ፉሩሽካ፣ ፋጉሎ፣ ሞላሰስ እና የቢራ አተላን መጥቀስ ይቻላል፡፡

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ!

  • @aminakader5745
    @aminakader5745 4 หลายเดือนก่อน

    Wow

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ! ወደ ፊት በምን ርዕስ ዙሪያ ቪድዮ ልሥራልዎ?

  • @NazrawiTesfaye4567
    @NazrawiTesfaye4567 4 หลายเดือนก่อน

    i like this dude,😅

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน

      Thank you!

  • @lamboo273
    @lamboo273 4 หลายเดือนก่อน

    በቀጣይ 1 meter በ 1 meter አሳ አረባብ ብታሳየን

    • @WuqawZeleke
      @WuqawZeleke  4 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ፡፡ የአሳ አረባብን በተመለከተ ከባለታሪኬ ያገኘሁትን ልምድ ከታች ባስቀመጥኩት ሊንክ ገብተዉ ሙሉዉን ቪድዮ ይከታተሉ:: th-cam.com/video/aIIDbjeVro8/w-d-xo.html
      ተጨማሪ ልምዶችን ወደፊት አካፍልዎታለሁ፡፡