የእስልምናን ብርሃን አይነስውርነቴ አልጋረደብኝም! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 592

  • @ሙኒነኝሰለምቴዋ
    @ሙኒነኝሰለምቴዋ 2 ปีที่แล้ว +71

    አው እስልምና የልብ ብርሀንነው እኔም እውነቱ የገባኝ ቀን ሸሀዳን የያስኩባት ቀን በደስታ ለቅሶ😭 ሁሌ ቢደገም ደስይለኛል ሸሀዳ💞💞

  • @fyusuf3750
    @fyusuf3750 2 ปีที่แล้ว +165

    _ሱብሀንአሏህ ወጋቸው ጨዋታቸው ልክ እንደ አባቴ ናቸው አባቴም ጨዋታ አዋቂ ነበር አላህ ይዘንለት ቀብሩንም የጀነት ጨፌ ያድርግለት ትልቅ ሰው ሳይ አባቴ ይናፍቀኛል_

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe 2 ปีที่แล้ว +4

      አሏህ ይራህማቸው አንችንም አሏህ የሰብር ልብስ ያልብስሽ የሳቢሮችንም ምንዳ ይመንዳሽ ያኦክቲ

    • @fyusuf3750
      @fyusuf3750 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Zainab-ud3xe አሚን አሚን አላሁመ አሚን ጀዛኪላሂ ኸይረን

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 2 ปีที่แล้ว +2

      እዴት፡መታደልነው፡ሙስሊምመሆን፡እረጅም፡እድሜ፡ከጤናጋር

    • @نجماعدمالحمدلله
      @نجماعدمالحمدلله 2 ปีที่แล้ว +4

      ኢሻአላህ በጀነተል ፊርዶስ ያገናኛችሁ አላህ ይዘንላቸዉ መፅናናት ና ዳእዋ ማድረግ ነዉ ዋናዉ

    • @zehara605
      @zehara605 2 ปีที่แล้ว +1

      ወዴ ሰብሰክራይብ አርጊኝ

  • @ነዩሰለምቴዋ
    @ነዩሰለምቴዋ 2 ปีที่แล้ว +197

    ማሻሀላህ ወላሂ በጣም ምርጥና ራሳችንን እንድንፈትሽ ነው የሚያደርገን ያጀመሀ መንቃት አለብን እንደ ኢስላም ኑር ብርአን የሆነ እምነት የለም ማላገጥ ይብቃን ቅድሚያ ለዲን

  • @fyusuf3750
    @fyusuf3750 2 ปีที่แล้ว +77

    _ይህን ፕሮግራም እንደእኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ማነው ይህ ፕሮግራም ሱስ ሆኖብኛል ብዙ እየተማርንበት እና እራሳችንን እየገመገምንበት ነው_ 👍

    • @kksakksajksakksa8574
      @kksakksajksakksa8574 2 ปีที่แล้ว +2

      አኔ በጉጉት ነው እምጠብቀው

    • @onebyone2157
      @onebyone2157 ปีที่แล้ว

      Enay yalkeren show yelem Beken beken new mayew

  • @asma-r2b
    @asma-r2b 2 ปีที่แล้ว +97

    የተለዬ ስሜት የሚሰማኝ እዚህ ቤት ስገባ ነው እኮ

  • @hasnatube5214
    @hasnatube5214 2 ปีที่แล้ว +53

    ያረቢ ሙስሊምአድርገህ ፈጥረኸናል ሙስሊምአድርገህ በሸሀዳ ግደለን

  • @ልጂአብዱለአዚዝ
    @ልጂአብዱለአዚዝ 2 ปีที่แล้ว +59

    ምረጥአፍቃሪ🌹መረጥ መሪ🌺ምረጥ አዛኝ🌺ምረጥ አስተማሪ🌹ምረጥ አባት 🌹ማናቸው! ነብዩ ስለላህ አለይሂ ወሰለም 💐ኑፖሮፋይሌን በመጫን

  • @mubarkshfa7210
    @mubarkshfa7210 2 ปีที่แล้ว +28

    አሳቁን አስለቀሱን ሰው ከሚወደው ጋር ነው ሚቀሰቀሰው ብለዋል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ በጀነት ያገናኞት

    • @tube-mv4tf
      @tube-mv4tf 2 ปีที่แล้ว

      በጣም አሚንንንንንንን

  • @famitube6801
    @famitube6801 2 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ባል🌹 ምርጥ አባት🌹 ምርጥ አፍቃሪ 🌹 አዛኝ ናፋቂ 🌹ምርጥ ነብይ ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም ። ቁረአን ና ፈትዋ 👈ኢሥላማዊ ጥያቄ ና መልሥ የኡሥታዞች ግብዣ አለ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ሙሥሊሞች እህቶቸ ወዲሞች 🌹ፍትህህህህ

  • @nureahmed3522
    @nureahmed3522 2 ปีที่แล้ว +31

    ሱብሃን አላህ የሚገርም ታሪክ ነው። አላህ እረጅም ሃያት ይወፍቃቸው

    • @zehara605
      @zehara605 2 ปีที่แล้ว +2

      ማሬ ዴምሪኝ

  • @abbabbabbabb2128
    @abbabbabbabb2128 2 ปีที่แล้ว +30

    ሶፊ ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን አለህ ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @iloveislam6161
    @iloveislam6161 2 ปีที่แล้ว +15

    ወላሂ ደሥ ሚሉ አባት አላህ ሀያታቹን ከሙሉ ጤንነት ጋር ያረቢ ሶፊ ጀዛ ኪላህ ኸይር ግን በዚህ ኸይር ሥራሽ ላይ ኒቃብ ለብሠሽ ሂጃብሽን ሙሉ አርገሽ ቢሆን አላላላላህ ማሻ አላህ ነበር አላህ ያግራልሽ

  • @ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ኰ6አ
    @ቁጥብሁኚውድትሆኛለሽ-ኰ6አ 2 ปีที่แล้ว +18

    እንኳን ደህና መጣቹ ምርጦቾ መጪው ረመዳን የሰላም የደስታ የሀገራችንን ሰላም የሚሚረጋጋባት ወር ያድርግልን አላህ ረመዷንን በሰላም ያድርሰን ያ ኡመተል ሙሀመድ

    • @karimaayman3519
      @karimaayman3519 2 ปีที่แล้ว

      أمن يارب

    • @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ
      @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      ا للهم أمين أمين أمين يارب يارب يارب

    • @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
      @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም 2 ปีที่แล้ว

      አሚንያረብ

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ይሁነን፤ ብዙ ሰው ኩላሊት እየታመመ ነው፡፡ እነዚህን ምልክቶች ካያችሁ ቶሎ ተመርመሩ፡፡
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

  • @እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ
    @እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ አባታችን ሲያምሩ ሺ አመት ኑሩልን

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 ปีที่แล้ว +17

    ምርጥ 🌷አባት ምርጥ ባል 🌷ምርጥ አፍቃሪ 🌷ምርጥ መሪ ምርጥ 🌷 አለ አዛኝ ናፋቂ 🌷ምርጥ ነብይ 🌷 መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ 🌷ወሰለም 🌷ኑ ወደቤቴ 🌷ፖሮፋይሌን በመጫ 🌷የተማሪዎች መልስ

    • @abeloabebaw2990
      @abeloabebaw2990 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/7rmhz4MauB8/w-d-xo.html

  • @ኡሙሀሲነትስልጤዋ-ዠ8ቐ
    @ኡሙሀሲነትስልጤዋ-ዠ8ቐ 2 ปีที่แล้ว +11

    ጨወታቸው ፈገግታቻው ምን ያህል ያምርል ሶፊዬ ያኔ ልእልት ትህትነሽ ወዉ ነው😍😍😍😍😍😍

  • @LSAN-bh4vl
    @LSAN-bh4vl 2 ปีที่แล้ว +11

    ደስ የሚል አስተማሪ ፕሮግራም ፣ አላህ ረጅም እድሜ ይስጣቹ።

  • @hikmahikma4277
    @hikmahikma4277 2 ปีที่แล้ว +3

    አበታችን አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ገር ይስጥልኝ መሻ አላህ ሰምንት ቂዳሜ አላህ በሰለም የድርሰን የረብ

  • @ابوعبدالطيف-ذ6ن
    @ابوعبدالطيف-ذ6ن 2 ปีที่แล้ว +31

    ቀን መፃፍ አለባቹ ሊቪ የሚቀርብበት ጊዜእና ሳአት ንገሩን ፕሮግራማቹ ምርጥ ነው በዚሁ ቀጥሉ

    • @zahrahassan2312
      @zahrahassan2312 2 ปีที่แล้ว +5

      ይናገራሉኮ ቅዳሜ ማታ በኢትዮ ሰአት 3:00 ምሽት ይቀርባሉ ያው ሰው በየሀገሩ አቆጣጠር ይለያያልጂ

    • @ፋፊየሀላባዋ
      @ፋፊየሀላባዋ 2 ปีที่แล้ว +1

      ሁሌም ቅደሜ ቅደሜ ነው የምቀርበው ፖሮግራሙ

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 2 ปีที่แล้ว +1

      የታወቀ ነው ቅዳሜ 3 :00 Pm

    • @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ
      @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

      ያኔም ጥየቅ ነዉ ለምድ ነዉ ቅደም ቅደም ይለሉ ብዙሙ አይገበኝ እረፊት ነዉ ወይስ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 2 ปีที่แล้ว +25

    አህለን ወሰህለን ሶፊዬ በርች 😍
    የኔ መንገድ ፕሮግራም ምርጥ
    ሁሊየም በጉጉጉት የምጠብቀው
    ገና አላዳምጥኩም #ሱበሃን አላህ ልብ ብርሃን 😍
    ሰሌምቴዋች እወዳችኃለሁ 😍

  • @መርየምየተታዋየተታዋ
    @መርየምየተታዋየተታዋ 2 ปีที่แล้ว +10

    የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሥጠወት ያረብ

  • @ያኢላሂያላንተማንአለኝ
    @ያኢላሂያላንተማንአለኝ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ፡ የኔ ፡ ፡ ውዲ ፡ አባት ፡ እረጅም ፡ እድሜ ፡ ከሙሉ ፡ አፊያ ፡ ጋር ፡ ያረብ ፡ ፡ ሁሌም ፡ ባዳምጠው የማልሰለቸው ፡ ፡ ፕሮግራም ፡ ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ

  • @MohammedAhmedteka
    @MohammedAhmedteka 2 ปีที่แล้ว +19

    Subhane’Allah, Wollahi I never cried like today , Ya rub , what a gift! What a humbled personality!!! This is a hub given from Allah !!! Ya Allah bestowed them Jenetel Firdouse !!! May Allah grant both of them the noor of Allah in the hereafter, and Unite at the highest rank of Jennah !!! I have no words to explain what I feel when I look this episode !!!!

  • @zuzu2641
    @zuzu2641 2 ปีที่แล้ว +3

    ምንም ቃል የለኝም የዛሬው ደግሞ ልቤን ሰበረው አሏህዬ ሙሉ አካል ሰቶን አልተጠቀምንበትም😭 በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም 🌷 ያረብ አይነወትን የመለሠው ጌታ ልቦወትን ያብራርልሁ የኔ አባት😥

  • @thfy8294
    @thfy8294 2 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ ወላሂ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላሂ ይወፍቃቹሁ🥺🥰🥰🥰🥰

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 2 ปีที่แล้ว +5

    አልሃምዱሊላህ የእስልምናን ፀጋ የያዘውና የሚኖረው ብቻ ነው እሚያቀው

  • @Fatima-sp7qi
    @Fatima-sp7qi 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ትባርካላህ ብርቱ ልቡዙውቹ ትምህረት ይሆናል እንዲሁም ብስም ብቻ ሞስሊም ሁነው ምንም ልማያውቁ እውቅት ያስጭብጣል የነሱ ፅናት ብርታት ያስቅናል ውላሂ

  • @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ
    @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ አባትዋ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ያረብ 🤲🤲🤲

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 2 ปีที่แล้ว +11

    በኔ መገዲ ሠበብ ቀን ቆጠራ ጀመርኩ
    እሥከዛሬ የደመወዜን ወር ነበር የምቆጥረው አሑን ግን ሠኞ ማሥ ከኞ እያልኩ እቆጥራለሁ ቅዲያሜን ፍለጋ😒🙁🤔🤔

  • @ጀሚላቱዩብ
    @ጀሚላቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +8

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅልን ያረብ ሶፊ ቆንጆ ጀግናው እህታችን አላህ ይጠብቅልን ያረብ👍👍👍👍

  • @medinaseidm.d5605
    @medinaseidm.d5605 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ሁሉም ነገር ለበጎነው አላህረጂም እድሜ ጤና ይወፈቃችሁ አባታችን ❤👈🙏

  • @m..m1814
    @m..m1814 2 ปีที่แล้ว +25

    አህለንንንንን ላይክ አርጉኝ የመዳም ቅመሞች ስወዳችሀሀ🌹🌹🌹

    • @meditube4525
      @meditube4525 2 ปีที่แล้ว

      ላይክ እር ያው ውሰጂውውውው ላይክክክክክክ

    • @m..m1814
      @m..m1814 2 ปีที่แล้ว

      @@meditube4525 ሽኩረን ሁቢ

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 2 ปีที่แล้ว

      @@meditube4525 ጥቅም አለወዴ ላይክ ወይስ ሰብ ነዉ የጠየቅሽዉ

    • @meditube4525
      @meditube4525 2 ปีที่แล้ว

      @@rukiya6481 ማር ላይክ ስናደረገው ሌሎችም ያይታል ውደ

  • @ፍትህፍትህለንፁሀንደም
    @ፍትህፍትህለንፁሀንደም 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጉጉት ምጠብቀው ፕሮግራም አባታችን አላህ ረጅም እድሜ ከአፊያጋ

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 2 ปีที่แล้ว +16

    በጣም የምዎደው በጉጉት የምጠብቀው ፖሮግራም ነው

    • @zehara605
      @zehara605 2 ปีที่แล้ว +1

      ማሬ ሰብሰክራይብ አርጊኝ

  • @ፋፊነኝሰለምቴዋ
    @ፋፊነኝሰለምቴዋ 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህህህ ሶፍዬ እኳን ደና መጣሽልን ይህ ብሮግራም ለኔ ጥንካሬ ብርታቴ ሁኖልኛል እራሴንም የምፈትሽበት ዬኔም መንገድ ነዉ በርቱልን አባታችን አላህ በጀነት ብረሃን ያስዉባችሁ ያረቢቢቢ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 ปีที่แล้ว

    ማአሻአላህ አላህ ጨምሮ ልባቸውን ያብራላቸው
    እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @hasnahasna3634
    @hasnahasna3634 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀነላህ አላህዬ የቀልብ ኑር ብርሀን ስጠን

  • @hasnitubetube6515
    @hasnitubetube6515 2 ปีที่แล้ว +4

    አህለን ቅዳሜን በጉጉት ነው ምጠብቀው የኔ መንገድ ምርጥ ፕሮግራም የሳምንቱ ልዩ ነበር የኸዲጃ የዛሬው ታድመናል በአላህ ፍቃድ ጀዛከላህ ኸይር

  • @ricyanetelgtube7846
    @ricyanetelgtube7846 2 ปีที่แล้ว +3

    ስጠብቅ ነበር ማሻአላህ🥰🥰ስወዳቸው

  • @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
    @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሡባነክ /ጥራት ይገባህ ይህ ሁሉ የአንተ ጥበብ ነው ።።። አንተ የመራኸውን ማንም አያጠመው ረጅም እድሜ ይስጠዎት ደስ የሚሉ አባትትትትትት

  • @family5677
    @family5677 2 ปีที่แล้ว

    የኔ መንገድ አንድ ሰው እንደትገብዙ ጠቁመዋለው ስሙ ተርኩ ይበል ነበረ የእስራኤል ደንሰ ጋር አብሮ ይሰራ ነበረ የአሁኑ ስሙ አብድልወሃድ መሐመድ ይበላል የምኖረው ሀላባ ቁልቶ ከተማ ነው የኔ መንገድ እንድታቀርቡ እጠቁማለሁ

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 ปีที่แล้ว +2

    ሱብሀን አላህ አልሃምዱሊላህ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን ሶፊ አላህ ይጨምርልሽ በርቺ💐💐💐👍👍👍

  • @Hayat-bc1bw
    @Hayat-bc1bw 2 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ታሪክ ያአላህ ታአምር ሳያለቅሱ ውስጤን ነው የነካኝ ሱብሀነከ ኡፍፍፍ ቀጣይ በጉጉት ነው የምጠብቀው በጣም ጠንካራ አባት ናቸው

  • @family7910
    @family7910 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ የፈገግታ ምንጭ ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ እኔም ኢንሻ አላህ ኢትዮ ስገባ የሂወት መንገዴን ከሶፊጋ እናገራለሁ በኢዝን አላህ

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p 2 ปีที่แล้ว +3

    ምን ብዬ ልኮምት ሱበሀን አላህ የልብ መታወርጅ የአይን መታወር ለካ ምንም አይዴል እስኪ ውዶቸ አላህ ልብሽን ይክፈትልሽ በሉኝ

    • @إنشالله-م8م
      @إنشالله-م8م 2 ปีที่แล้ว

      አላህ አንችም እኛንም ይምራን

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p 2 ปีที่แล้ว

      @@إنشالله-م8م አሚን ያረብ

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ይሁነን፤ ብዙ ሰው ኩላሊት እየታመመ ነው፡፡ እነዚህን ምልክቶች ካያችሁ ቶሎ ተመርመሩ፡፡
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

  • @zeharamohammed165
    @zeharamohammed165 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ የአላህ እንዴት መታደል ነዉ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን

  • @neimatuben5355
    @neimatuben5355 2 ปีที่แล้ว +2

    ኢስላም የልብ ብርሀን ነው አላህ ለሁላችንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጣቸው እጂግ የምወደው ፕሮግራም ነው ሶፊ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሺ እህቴ ሚበር ቲቪ ጥሩ ፕሮግራም ነው የምታቀርቡት አላህ ኸይር ስራችሁን ይቀበላችሁ

  • @loveethiobia3099
    @loveethiobia3099 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ እኛ ራሳችንን እንድንፈትሽ ነው ያገረገን سبحان الله العظيم

  • @1212-t2s
    @1212-t2s 2 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀን አሏህ ማሻአሏህ የአሏህ ስራ ግሩም ነው አልሃምዱሊላህ ያረቢ

  • @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ
    @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወለህ በእስልምን ስለተወለድን ቀለለ መስሎነለ አይ ያኔ ነገረስ የዘዘነል ወለህ ይገረመል አለህ ልበችን አረጥበት አይ በበዬ ፈገገተቸዉ የአለህ ወለህ

  • @salesale2542
    @salesale2542 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ
    ይህፕሮግራምበጣምደስየሚል
    እህትየኔቅመምሁሉነገርሺደስየሚል
    ቀጥይበት
    አልሐምዱሊላህ
    አለኒኢመተልኢስላም

  • @የሩቅተጓዤ
    @የሩቅተጓዤ 2 ปีที่แล้ว +1

    የምወደው ፕሮግራም ነው ሶፊ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ውድ

  • @baraduu7374
    @baraduu7374 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ እኝ አባት በጣም ጠንካራ ናቸው አላህ ይጠብቃቸው በሌላ ፕሮግራም አይቻቸው ነበር

  • @bushman3946
    @bushman3946 2 ปีที่แล้ว +2

    ባባዬ አላህ እድሜዎን ያርዝምሎት ሞተውም ጀነተል ፍርዶስ ይውፍቆት ማሻአላህ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ይሄ ፖረግረም በጠም ነው ደስ የምለኝ ሶፍ በርች አላህ ይጠብቅሽ ።አበባ በጠም ደስ የምሉ ነቻው አላህ የቆዮት

  • @حايةاحمد
    @حايةاحمد 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሥታወቂያው በጣም ይረዝማል

    • @Reyyanmedia
      @Reyyanmedia 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/play/PLF62qNRCB16aem5v4ZzPMJ61e6yQYd_Eb.html

    • @hayatmohmmed4763
      @hayatmohmmed4763 2 ปีที่แล้ว

      Barame

  • @حليمةعبدالقدير
    @حليمةعبدالقدير 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ እድመወን ያስረዝሚ የርሳቸው ማልቀስ ውስጠን ጎዳኝ ሶፊ ላችሚ እድመና ጠና ተመኘው ሚርጥ ልጂ

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 2 ปีที่แล้ว +1

    ሡባሀን አላህ ደሥ የሚሉ አባት ናቸው እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሥጠወት

  • @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
    @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሶፊ በሌላ ቻናልም ነይ እንከተልሻለን የኛ ዉድ አባቢ ደሞ ግርማ መጎሳቸዉ ብቻ ይበቃል ረዥም እድሜና ጤናን ይስጦት

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    ማሻአላህ ተባረክ ረህማን
    ድምፃቸው ራሱ ገና ወጣት ነው የሚመስሉት አላህ ይጠውል ኡምርኮም

  • @negash7146
    @negash7146 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻኣላህ ኣላህ ይጨምርሎት
    ላንቺም ኣላህ ይጨምርልሽ ምርጥ ፖሮግራም ከምርጥ ጋዜጠኛ

  • @سعدياسعديا-ه3ن
    @سعدياسعديا-ه3ن 2 ปีที่แล้ว +1

    ይግራማል የአላህ ታአምር 😭😭😭😭😭😭

  • @anisaanisa3926
    @anisaanisa3926 2 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ሶፊ እኳን ደና መጣችሁ አባ አላህ እድሜና ጤና ይስጡሁ

  • @رحمهالمحمد-ع7ض
    @رحمهالمحمد-ع7ض 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይቸምርላችሁ. ለሁሉም አልሃምዱሊላ. አባታቺን በጣም ነው ደስ ይላልሉ. ማሻአላህ ሶፍዬ ትህትናሽ. በጣም ደስ ትያለሽ. ለ አላህ ብዬ ውድድ ጎበዝ ዛሬስ. ሶፍት አስቀምታቹዋል

  • @googg2182
    @googg2182 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት አላህ በጀነትብርሀን ይተካህ እድሜህን ያርዝመው

  • @sitiselahudin2823
    @sitiselahudin2823 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ሶፊ አላህ ይጨምርልሽ ሀሳቦቹ የምታቀርቢበት መገድ በጣም ጎበዝ ነሽ አድናቂሽ ነኝ ይህ ቻናል ሰብስክራብ ያረግኩት ወላሂ ያንቺን ፕሮግራም ብቻ ነው ምከታተለው ምታቀርቢያቸው ሰዎች ብጣም የሚገርሙ ናቸው በርቺ

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 2 ปีที่แล้ว +2

    _አላህ በጀነት ያገናኛችሁ ያብ ሰው ከሚዎደው ጋር ነው ብለዋል ሀቢቡና ሙሀመድ ሰ አ ወ_

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ አባት አላህ እረጂም እዲሜ ከጤናገር ይስጦወት የልብ ብርሀን ይበልጣል የሚባለዉ እዉነት ነዉ

  • @mubarkshfa7210
    @mubarkshfa7210 2 ปีที่แล้ว +4

    ሀቢቢ አላህ እድሜዎን ያርዝመው

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 2 ปีที่แล้ว +1

    _አህለን ወመርሀበን ሚበሮች ጀዛአኩም አላህ ኸይር ጀዛአ የኔ መገድ ምርጥ ፕሮግራም ነው የኔ አባት ደስ ሲሉ ረጅም እእድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጠዎት ያረብ_

  • @Tube-sg9vf
    @Tube-sg9vf 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አባየ አላህ በጀነት ብረሀነውን ይመልስለወት አላህ ያሻውን የገራል ሀቅ ነው

  • @jemiladawood4910
    @jemiladawood4910 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ብርሀንህን አላህ ይመልሥልህ እድሜና ጤና ይሥጥህ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአሏህ የኔ አባት አላህ እድሜና ጤና ይስጠዎት ሶፊ የኔ ቆንጆ አላህ ይጠብቅሽ

    • @zehara605
      @zehara605 2 ปีที่แล้ว

      ማር ዴምሪኝ

  • @saadaarbe8538
    @saadaarbe8538 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እንዴት ልብ ይነካል ትልቅ ሰው ሁሌም ትልቅ ነው ዉዴታቸው እስከ ጀነተል ፍርዶስ ያርግላቸው ስሜቱ ከባድ ነው እኔም ተጋባብኝ ከሚወዱት ጋር የው ሚቀሰቀሱት የአላህ አንተ ትችላለህ

  • @withoutislamnolife6949
    @withoutislamnolife6949 2 ปีที่แล้ว +1

    ሶፊ ግን በጣም ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ወላሂ

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 2 ปีที่แล้ว +18

    ወይ ፈጥጬ ቀረሁ ሱብሃንአላህ አላሁማ ሆይ! በሚጠቅመኝ በምጠቅምበት ነገር ላይ መሽጉሽጉል አድርገኝ በምናየው የምንጠቀም አርገን

    • @meymunabelay7229
      @meymunabelay7229 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ

    • @irjfijigjfjfjkgkkt7875
      @irjfijigjfjfjkgkkt7875 2 ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ይሁነን፤ ብዙ ሰው ኩላሊት እየታመመ ነው፡፡ እነዚህን ምልክቶች ካያችሁ ቶሎ ተመርመሩ፡፡
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

  • @አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ
    @አቅምስጠኚእናአብዝቼልገዛ 2 ปีที่แล้ว

    سبحان الله አላህየሚወዳቸዉን ባሮቹንሲመርጣቸዉ ሱባሀንአላህ የምናሳዝነዉ አይንእያለንየታወርነዉ ነንየምናሳዝነዉ

  • @Hayuti-Selemtewa-Tube
    @Hayuti-Selemtewa-Tube 2 ปีที่แล้ว +3

    ሱበሀናላህ የኔ አባት እፍፍፍፍ 😭😭😭☝መታደል እኮነዉ ወላሂ ያረብ ቤተሰቦቸን ምራልኝ ያረብ ያረብ 😭😭😭😭

  • @መርየምቢትኢብራሂምመርየም
    @መርየምቢትኢብራሂምመርየም 2 ปีที่แล้ว +1

    ሶፊ እኒህን አባተ ተባበሯች በጣም ያሳዝናሉ እኔ ብችል ኖሮ እረዳቸው ነበረ 👈👈👈👈👈

  • @ጀሚላ.ማማንናፋቂ
    @ጀሚላ.ማማንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +1

    ስባሃነ አላሃ🤲🤲🤲🤲🤲😭

  • @ETHIO889
    @ETHIO889 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄንን ፕሮግራም የሚመራው ወንድ ቢሆን አሪፍ ነው ብዬ አስባለሁ 🧕

  • @مريم-ظ7ض8و
    @مريم-ظ7ض8و 2 ปีที่แล้ว +10

    اللهم صلى وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين

  • @umuebrahimumusemira1607
    @umuebrahimumusemira1607 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ የኔ አባት አላህ ይጠቅልኝ

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 2 ปีที่แล้ว +2


    አህለን. የኔ. መንገድ. እንካን ደህና መጣችሁ. የኔ አባት. እድሜያችሁ እርዥም ያድርግላችሁ

  • @mknl1888
    @mknl1888 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የኔ አባት ደስሲሉፈታያሉ አላህ እረዥም እድሜይስጥልን

  • @shkuriyashkuriya5134
    @shkuriyashkuriya5134 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ምን ይሳነዋል ብርሀኖት ይክፈትሎት ያረቢ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 2 ปีที่แล้ว +3

    ሡብሀንአላህ መልካቸዉ ጨዋታቸዉ አባቴን መሠለኝ የእኔም አባት በወጣትነቱ አይነ ስዉር ሁኖ ቁጪ ብሏል አላህ በጀነት ያብራላቸዉ በዱንያ የጨለመበትን ሁሉ ያርብ

  • @MohammedIsmail-gp6ht
    @MohammedIsmail-gp6ht 2 ปีที่แล้ว +3

    ሱብሃን አላህ

  • @ስወድህልኑር-አ2ዸ
    @ስወድህልኑር-አ2ዸ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አባት አላህ እድሜ ጤና ይስጠውት

  • @sadawndawek5919
    @sadawndawek5919 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ከዘሂ በፉት ውድ ዝሚች ለይ አይቸቹውልሁ ማሻ አላህ ምርጥ መከኒከ ናቸው

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 2 ปีที่แล้ว

    ሶፊ የምመክርሺ ሰወቺን የሚያስለቅሳቸውን አትደጋግሚ ባቸው በደብ እዳለቅሱ ነውደ የምፈልጊው ያረቢ

  • @kadijasod1362
    @kadijasod1362 2 ปีที่แล้ว +2

    Mashalla mashalla mashalla mashalla mashalla jzk ❣️❣️❤️❤️❤️❤️❤️😭🙏

  • @lailaethio6578
    @lailaethio6578 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ አላህ እድሜና ጤና ይሥጠወት

  • @كريمهمحمد-ظ3م9ز
    @كريمهمحمد-ظ3م9ز 2 ปีที่แล้ว +4

    ወአሊኩምሰላምወረህመቱላይ ወበረካቱሁ ውድእህታችን ሶፈ& እንግዶችሽንም እስኪ እንደኔ በኔመንገድ ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ አልሀምዱሊላህ ዲኔን እንድጠነክር አድርጎኛል

    • @selman456
      @selman456 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ይሁነን፤ ብዙ ሰው ኩላሊት እየታመመ ነው፡፡ እነዚህን ምልክቶች ካያችሁ ቶሎ ተመርመሩ፡፡
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

  • @ኡሙሀሲነትስልጤዋ-ዠ8ቐ
    @ኡሙሀሲነትስልጤዋ-ዠ8ቐ 2 ปีที่แล้ว +1

    አለህ ለወደደው ሁሉ እስልምነን ያገርለታል ማሸአለህ አበታችን

  • @اكرامحراميوتيوب
    @اكرامحراميوتيوب 2 ปีที่แล้ว +2

    سبحان الله العظيم والحمد لله الذي فضلنا على كثير من خلق تفضيلا اللهم لك الحمد ولك الشكر على نعمه الاسلام على نعمتك على كل السماوات وما في الارض الارضي لك الحمد بعد الرضا ولك الحمد اذا

  • @shemsmohamed4279
    @shemsmohamed4279 2 ปีที่แล้ว +2

    መጨርሻሽንንንን አሳምርርርርርልልልልልንንንንን

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረካላህ አባዬ ወላሂ ቁም ብለን እራሳችንን እንድንፈትሽ የሚያዴርገን ትልቅ ትምህርት ነዉ የኔ መንገድ አሪፍ ፕሮግራም

  • @ኒዛሊያሰኢድ
    @ኒዛሊያሰኢድ 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ የኔ አባት አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ☝ አላህ የወደደውን ይመራል እስልምናን መርጠህ ለሰጠኸኝ ጌታ ምስጋናየ የላቀ ነው አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 2 ปีที่แล้ว +1

    ቢስሚላህ ማሻአላህ አባቴ የእኔ አባት ገልቢ አዩኒ ወይኔ አባቴን አስታወሱኝ ሁሉ ነገሩ እፍፍፍ ኢላሂ እተዥም እድሜ