"አሏሁ አክበር" ሲባል ከአሁን አሁን ያርዱኝ ይኾን ብዬ እፈራ ነበር! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ || Minber Tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 710

  • @ለድርሃምዘማቿነኝ
    @ለድርሃምዘማቿነኝ 2 ปีที่แล้ว +121

    ከተሰጠን ፀጋ ሁሉ በላጩ ፀጋ
    ኢስላም ነው።♥️✔️
    አልሃምዱሊላህ ያረብ!🤲

  • @kedirmoha7625
    @kedirmoha7625 2 ปีที่แล้ว +68

    ሶፊየ እባክሽ በተቻለሽ መጠን አባታችን ሀጅ የሚያደርጉበትን መንገድ ባለሀብቶችን በማነጋገር ቢመቻች እና ቢረዱ ጥሩ ነው ሲቀጥል አካውንትም ካለ መተቻለ መጠን ብንረዳዳ ጥሩ ነው ወላሁአለም

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 ปีที่แล้ว +172

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 2 ปีที่แล้ว +174

    ሙስሊሞች አሁን እንነሣ መስጊዱን እንስራላቸው እንተባበር አካውንት ክፈቱልን እንተባበር ዳኢዎች ተነሱ በዳእዋው

  • @b.6015
    @b.6015 2 ปีที่แล้ว +129

    የኔ ውድ አባት አላህ ይጠብቅሁ ወላሂ እድለኛ ነሁ አታልቅሱ

  • @GkVn-ye2ei
    @GkVn-ye2ei 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ሰለምቴወች ሸሀዳ ሲይዙ የሚያገጩት ደስታ ሳይ ምነው እኔም ሰለምቴ ሁኘ ይህ መግለፅ የማይቻለውን ስሜት ባየሁት ብየ ተመኘሁ ሱበሀን አላህ የኛ ጌታ ከጎዶሎው ሁሉ የፅዳ ነው ይህንን ደስታ ሁሉም ሰው ሰልሞ ቢያየው ደስታየ ነበር

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed3663 2 ปีที่แล้ว +27

    አረ ሶፊ ጠረጴዛ ላይ ሶፍት አስቀምጡ መንድነው ወይኔ!?
    አባታችን አላህ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይሙላሎት እድሜዎትን ያርዝመው!🤲😘

  • @CutenessFUN
    @CutenessFUN 2 ปีที่แล้ว +35

    የድካማቸው፡ ውጤት ፡ በሀፊዘል ፡ ቁርአን ፡ የሆነ ፡ ልጅ ፡ መባረክ ፡ ትልቅ ፡ መካስ ፡ ይመስለኛል ፡ አሁንም ፡ አላህ ፡ ሁሉንም ፡ ይባርካቸው

  • @sadaethio5900
    @sadaethio5900 2 ปีที่แล้ว +41

    የሚገርም ታሪክ ነው ልብ የሚነካ ነው ያረቢ ልብ ስጠን መጨረሻችንም አሳምርልን አላህ የፈለገው ይመራል ያልፈለገው ይጠማል

  • @b.6015
    @b.6015 2 ปีที่แล้ว +25

    የኔ ውድ አባት አላህ ያርግልሁ የሀበሻው ዛኪር ናይክ አላህ ያርግልሁ ኢንሻ አላህ ያረብ

  • @حليمهعلي-ب9ق
    @حليمهعلي-ب9ق 2 ปีที่แล้ว +8

    የዛሬው ለየት ይላል ወላህ ማሻአላህ አላህ ኢስቲቃማውን ይወፍቃችሁ አባታችንየቀሩትንበተሰቦቻችሁንም ቀጥተኛውን መንግድ ይምራቸው ድርብ
    ኡስማን ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ

  • @b.6015
    @b.6015 2 ปีที่แล้ว +38

    የቀራው ቁርአን ሥለ ኢሣ አለይሂ ሰላም ማሻ አላህ አለሀምዲሊላህ

  • @zainzain-en3qb
    @zainzain-en3qb 6 หลายเดือนก่อน +1

    መሸአሏህ አለሁ አክበር አሏህ ይጨምሪሊክ የረብ

  • @ነኝየሙስሊምልጅ
    @ነኝየሙስሊምልጅ 2 ปีที่แล้ว +27

    የእስለም ጀግኖች አላህ የፅናቹ ቅዋውን ይስጠቹ እኛ ልበችን ደርቆዋል አላህ የበርተቹ

  • @missrehima3078
    @missrehima3078 2 ปีที่แล้ว +24

    አላህዬ ጥበብህ ድንቅነው ለምትወደው መርጠህ እስልምናን ትሠጣለህ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 2 ปีที่แล้ว +34

    ወላሂ ልብ ይነኮል ታሪኮቸው በዛላይ ልጃቸው ሀፊዛል ማሻ አላህ😢😢💐💐💐💐

  • @b.6015
    @b.6015 2 ปีที่แล้ว +60

    የኔ አባት የርሥወንም እናት የኔንም እናት አላህ ይመልሥልን ያረብ

    • @إنشالله-م8م
      @إنشالله-م8م 2 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ እናት አላቸው

    • @halimatube2299
      @halimatube2299 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔንም መላው ቤተሠቤን አላህ ቀጥተኛውን መገድ እዲመራልኝ በዱአችሁ አስቡኝ

    • @firdowstube789
      @firdowstube789 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ የሁላችንንም

    • @ሰሚራ-ረ9ቘ
      @ሰሚራ-ረ9ቘ 2 ปีที่แล้ว

      አላህ ሂድያ ይስጥላችው

    • @aliibrahim5229
      @aliibrahim5229 2 ปีที่แล้ว

      Allahuma ameen ya rabb al3alamin Allah yiqebelen

  • @abukassultan9705
    @abukassultan9705 2 ปีที่แล้ว +17

    በእምባ ጀምረው በእምባ ጨረሱት ያኢላሂ ማለና ሲዋካ አደራህን መጨረሻችን አሰምርልን

  • @gfugfyfyg6575
    @gfugfyfyg6575 2 ปีที่แล้ว +20

    ማሻአላህ ፊታቼው ኑሩ ያንፀባርቃል ትልቅ መታደል ነው አላህ መጠረሻችንን ያሳምርልን

  • @emuabukiemuabuki5224
    @emuabukiemuabuki5224 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻ አሏህ አሏህ ተባረክ አላህ አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርል

  • @abukassultan9705
    @abukassultan9705 2 ปีที่แล้ว +59

    ኢሄስ የአሊ ያስር ቤተሰብን ያስተውሳል
    የዘመናችን ሙሀጅሮች. አላህ እኛንም እናንተንም መጨረሻችን ያሰምርልን ያረብ።

    • @fatmamohammad8611
      @fatmamohammad8611 2 ปีที่แล้ว +1

      ماشاء الله اللهم أعزالإسلام والمسلمين
      من جد الآية تنطبق عليهم إن الله اصطفاهم من بين خلقه وهداهم إلى دينه اللهم ارزقهم الثبات ولنا معهم يارب العالمين
      جزاك الله خير أخت الغالية صفو

    • @faithgem893
      @faithgem893 2 ปีที่แล้ว

      Allahuma Ameen 🤲

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 ปีที่แล้ว

      አሚን

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላሕ የኔአባት እረጂም እድሜ እና ጤና ይሥጠወ አላሕ መርጦወታል እድለኛነው

  • @AzizaAhmed-j6o
    @AzizaAhmed-j6o 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰሉ አለነቢ ሰ ዐ ወ

  • @aymaansamuel
    @aymaansamuel ปีที่แล้ว +1

    ጀግና አባት አላህ ይጠብቃቹ

  • @rahimatube2982
    @rahimatube2982 2 ปีที่แล้ว +16

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል እኔም ወደ ሳኡዲ ከመጣሁ በኋላ ነው የሰለምኩት ቤተሰቦቼ ክርስቲያን ናቸው አባቴም በጦርነቱ ከሞተ አመት ሆነው እናቴን ለማስለም እቅድ አለኝ አላህ ካገናኘን እንሻአላህ

    • @إنشالله-م8م
      @إنشالله-م8م 2 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ይምራቸው ያረብ አይዞሽ

    • @فوزيهحبشي-ت8ك
      @فوزيهحبشي-ت8ك 2 ปีที่แล้ว +2

      አላህ አችንም ያጠክርሽ በተሠቦችሽንም አላህ ሂድያ ይስጣቸው

    • @ALHAMDULILAH-b4p
      @ALHAMDULILAH-b4p 2 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ይምራልሽ እህቴ

    • @rahimatube2982
      @rahimatube2982 2 ปีที่แล้ว

      @@فوزيهحبشي-ت8ك አሜን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው

    • @rahimatube2982
      @rahimatube2982 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ALHAMDULILAH-b4p አሜን የኔ ውድ

  • @አቡኢልሐም
    @አቡኢልሐም 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏሕ ደሥሥ ይላልል ሲቀጥል ጋዜጠኝነት አጠያየቅ አንደኛ ብጠይቀው ብዬ ማሥበውን ነበር ምጠይቂው

  • @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
    @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn 2 ปีที่แล้ว +33

    ያሰላምምምምምምምም አሏህ መልካም የሻለት ሰው በድኑ ያስገነዝበዋል ማሻአሏህ ተባረከሏህ ሶፊዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ የኔ ውድድድ ስወድሺኮ🥰💋🌹🌹🌹💘💘💘

  • @irjfijigjfjfjkgkkt7875
    @irjfijigjfjfjkgkkt7875 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @Tube-py6lb
    @Tube-py6lb 2 ปีที่แล้ว +8

    ያአላህ መታደልነዉ ከጨለማ ወደብራሀን አላህ ይጨምርልህ አባታችን

  • @ፎዚያብንትበባ
    @ፎዚያብንትበባ 2 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ የድን ጀጊና አባት አብሽሩ አየልቅሱ አለህ ኡሉንም ብርሃን የድረጋወል ኢንሻ አለህ

  • @shura-c8p
    @shura-c8p ปีที่แล้ว +1

    አልላሁመ ሶ ሊ ወሰሊም አላ ሙሃምመድ ወዓላ አሊሕ ወሰህቢህ አጅመኢን

  • @sarahmanal9614
    @sarahmanal9614 ปีที่แล้ว +1

    ሱባሀን አላህ ስት ነገር አለ

  • @neimatemam1204
    @neimatemam1204 2 ปีที่แล้ว +1

    አብሽሩ አባታችን አለህ መጨረሻቹን ያሳምርላቹሁ

    • @neimatemam1204
      @neimatemam1204 2 ปีที่แล้ว

      ጀግና አባት ኖት በሂወት እያላቹሁ ሃፊዘል ቁራኣን ልጅ አውጥታቹሃል

  • @rahmamohd4916
    @rahmamohd4916 2 ปีที่แล้ว +1

    ሡባአንላ አላህ ወክበረ
    አላህ ወክበረ የሚገረም ታሪክነው

  • @mominaayale2771
    @mominaayale2771 2 ปีที่แล้ว +1

    ሡበሀን አላህ ዒነህ የሀዲ መይሻ አላሁ አክበር

  • @missrehima3078
    @missrehima3078 2 ปีที่แล้ว +16

    የእስልምናን ብርሀን በቻልነው መጠን ሼር በማድረግ ግዴታችን እንወጣ የሂዳያ ሰበብ እንሁን

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 ปีที่แล้ว +1

    ኢሻአላሕ ኡሥማን ኢሻአላሕ ትሖናለሕ ደክተር ዛኪር

  • @Naeema11-c7i
    @Naeema11-c7i 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማሽአላህአላህያግዛችሁ ፈጣሪአይቸግረውም

  • @meryembantali2476
    @meryembantali2476 2 ปีที่แล้ว +12

    ሱብሃን አሏህ አልሃምዱሊላህ አሏሁ አክበር🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @zebibanuru5880
    @zebibanuru5880 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ 😘🙏🙏🙏 ይገርማል ግን የሌላ እምነት ያላቸው ሰዎች ሰለእሰልምና ያላቸው ጥላቻ የህዝብ የሚያስተምሩት ክፋት ይገርማል

  • @temrali
    @temrali ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ሲመራ እንኳን ከጨለማ ወደብርሀን ወጣችሁ

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p 2 ปีที่แล้ว +9

    አላህ የመራውን ማንም አያጠመውም አላህ ያጠመመውን ማንም አይመራውም አላህ ከመራቸው ያድርገን መጨረሻችንንም አላህ ያሳምርልን

  • @bintmohammed6965
    @bintmohammed6965 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ወላይ ለአላህ ምን የሚያቅተው አለ ሱበሀን አላህ ወላይ ዶርዜዎች ቢሞቱ አይሰልሙም እኮ የኛ ሰፈር ወጣቶች በብዛት ሰልመዋል ከዶርዜ ግን አንድ እንኳ የለውም የዶርዜ ጓደኞቼን ሳይ ይገርመኝ ነበር አላህ ውላችንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ

  • @foziyaibrahim2007
    @foziyaibrahim2007 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashaa Allah
    Mashaa Allah

  • @ኡሙአማርእትዮጲያዊትነኝ
    @ኡሙአማርእትዮጲያዊትነኝ 2 ปีที่แล้ว +13

    ሀገረችን አልፎም አለምን ጨርሶ ሙሲሊም የረገቸዉ ኢኛንም በዲነችን ጠንከረ የርገን አሚን የሚትሉ ለይክ አርጉ

  • @jemilazewdu8196
    @jemilazewdu8196 2 ปีที่แล้ว +1

    AllahuAkber!!!!!!!.

  • @misbahabdala8295
    @misbahabdala8295 8 หลายเดือนก่อน +1

    ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ربنا يحفظكم ويبارك فيكم جميعا بخير دامك

  • @kesanetrustu2656
    @kesanetrustu2656 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah Mashallah ❤❤❤

  • @jhhk4650
    @jhhk4650 7 หลายเดือนก่อน +1

    ماشاءالله❤❤😭😭

  • @Seidtaha
    @Seidtaha 2 ปีที่แล้ว +1

    اللهم صلي على نبينا محمد صلى عليه وسلم

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 2 ปีที่แล้ว +9

    እዴት ደስ ይለል አላህ ትልቅ ቦታ የድርስላቹው ልጀቹን ማሻ አላህ

  • @nejatbushra8620
    @nejatbushra8620 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah Mashallah

  • @aminatadem9931
    @aminatadem9931 7 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ እ ረጅም እድሜ ይስጥዎት🤲
    ሀጅም ይወፍቅዎት🤲መስጂድም ስርተው ለብዙ ስው ሂድያ ስበብ ያድርጋችሁ🤲

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 2 ปีที่แล้ว +11

    አላህ አክበር
    አላህ አክበር
    አላህ አክበር
    አባታችን እንካን ደህና መጣህልን ወደ ዲነል ኢስላም አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ

  • @ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ
    @ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ 2 ปีที่แล้ว +6

    አላሁ አክበር የሚገርም ታሪክ እድሜና ጤና ይስጠልኝ አላህኮ ባሮቺ አሉት ሱበሀን አላህ

  • @sfgyggfd4521
    @sfgyggfd4521 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ምንኛ መታደል ነው የኔ አባት አብሽሩ ኒያዎትን ያሳካሎት ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @zeibatube950
    @zeibatube950 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ተባረከላህ በጣምደስይላል

  • @halimagessi1357
    @halimagessi1357 2 ปีที่แล้ว

    መሻላህ መሻላህ አላህ አክር አላህ አክበረ

  • @foursisters3582
    @foursisters3582 2 ปีที่แล้ว +1

    ባባዬ እኔ ላልቅሰ ቢሰሚሏህ ውድሜ አብሸር አሏህ ይገዝክ አሏህ ይጠብቅህ።

  • @hawaha6567
    @hawaha6567 2 ปีที่แล้ว +5

    ያረብ ደስ ሲሉ አላህ መጨረሻችንን ያሳምረዉ
    ኢላህ ምርጥ ሞደሎች አባትና ልጂ

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 2 ปีที่แล้ว +28

    ,ላኢላሀኢለላህ ትላንት ተሸወድኩኝ ቅዳሜ መስሎኝ ስፈልግ መች ተኛሁ በግዜ ለማየት እቅድ እዤ ስለነበር ሰፈልግ ችክ አልኩኝ የአላህ እርሱ በያገራልን የማስታወስ አቅሙን ባይሰጠን ሱብሃንአላሂ ወቢ ሀምዲሂ ሱባሃንአላሂ አል አዚም ጓደኛዬን እሲቲ ሊንኩን ላኪልኝ መግኘት አልቻልኩም አስከማለት አሷም አላስታወሰች
    የአላህን ፍላጎቱን እዝነቱን ቁድራውን ተፈኩር የማደርግበት ዝግት ነው አላህ ከመራቸው ከመረጣቸው ውድ ደጋግ ባሮቹ ያድርገን

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡስማን ለየት ያለ ድምፅም አለው ኑሩን ዓላ ኑር አላህ ለኚህ አባታችን የላቃ ስጦታ አበረከተላቸው በብርሃን ላች ብርሃን አላሁ አክበር ልጃቸውን ሃሚለል ቁርኣን አደረገላቸው የቂያማ እለት ታጅ የሚለብሱት አባት ምነኛ ታደሉ ማሻ አላህ ተባረክአላህ አላህ የፈለገውን ይመረጣል ሱብሂን አላህ አባትም ልጅም ምኞታችሁን አላህ ይሙላላችሁ ትምህርቱን ግን ቢቀጥል ምኞቴ ነው አላህ ይወፍቃችሁ

  • @الاال-م8ظ
    @الاال-م8ظ 2 ปีที่แล้ว

    አሚንለሁላችን

  • @hateyhabsesa7167
    @hateyhabsesa7167 ปีที่แล้ว

    መሻአላ ታባረካ አለያኔ አባት😘😘😘😍😍😍😍😍😘😘

  • @Bd-xi7pc
    @Bd-xi7pc 2 ปีที่แล้ว

    ሱቡሀን አላህ

  • @tofikmussa7221
    @tofikmussa7221 2 ปีที่แล้ว +2

    ma sha Allah

  • @رابيهمحمدامان
    @رابيهمحمدامان 2 ปีที่แล้ว

    አሚን ያረብ

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 ปีที่แล้ว +10

    ያረብ አባየ ርዳታ ያስፈልጋቸዋል ያጀማኣ ??

  • @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
    @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ 2 ปีที่แล้ว

    ሱባሀን አሏህ

  • @myplaystar6593
    @myplaystar6593 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ዴስሲሉ አልሀምዱሊላህ ማሻአላህ

  • @እሙሀያትYouTube
    @እሙሀያትYouTube 2 ปีที่แล้ว

    ማሻኣላህ ተባረክ አላህ

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 ปีที่แล้ว

    ማአሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልህ
    አባቻችንም እንኳን ደስያላችሁ
    የወለደሁሉ ይደሰት በጣም ደስ ይሚን አቀራር ድምፅ ይህፈዝክ ላህ!!!!

  • @bemax7854
    @bemax7854 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እምነታቸው ጥልቅ ነው አላህ ይጠብቆት

  • @ibrahimmohamedali1695
    @ibrahimmohamedali1695 2 ปีที่แล้ว +13

    ماشأ الله تبارك الله) الله أكبر الحمدلله على نعمة الإسلام ، اللهم إنا نسألك علما نافعا ورزقا طيبا وعملا متقبلة 🤲🤲

  • @የወሎፍቅር
    @የወሎፍቅር ปีที่แล้ว

    ሱባሀነ አላህ ይገርማል ወላሂ

  • @userautbe7047
    @userautbe7047 2 ปีที่แล้ว

    አሚን

  • @fozihanegash476
    @fozihanegash476 2 ปีที่แล้ว

    maashallah maashallah maashallah maashallah maashallah

  • @ሰአዳእዲሪሥይቱብ
    @ሰአዳእዲሪሥይቱብ 2 ปีที่แล้ว +28

    በኔ መገዲ ላይ እሥኪ ተሥደት የተመለሱ ሴትም ሆነ ወዲ በኔ መገዲ ላይ ጋብዠልንማ እህት ግን ብዙ የምንማረበት ያለ ይመሥለኛል በተለይ ተሳወዲ ተመላሾች

  • @zaydzidi942
    @zaydzidi942 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @عبدالرحمنسالم-خ1ح
    @عبدالرحمنسالم-خ1ح 2 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ

  • @ሙአዝሀቢቢ
    @ሙአዝሀቢቢ 2 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ ተባርከላህ

  • @RgffhgTtyt
    @RgffhgTtyt 6 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ❤❤❤❤❤

  • @ahaduahad9903
    @ahaduahad9903 2 ปีที่แล้ว +13

    Masha Allah አላህ ይጨምሪላቹሁ ጀግኖች አላህ ይጠብቃቸሁ ሶፍዬ ጀዛኪላህ ኸይረን

  • @HgftGhr
    @HgftGhr 7 หลายเดือนก่อน

    መሻ ኣለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zebibataher9681
    @zebibataher9681 2 ปีที่แล้ว

    MashAllah tebarekallah Allah yibarikh .abatachin abshiru

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና
    @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና 2 ปีที่แล้ว

    ሱባሀንአላህ

  • @MN-pk9dj
    @MN-pk9dj 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah tabarakallah

  • @fjfj3428
    @fjfj3428 2 ปีที่แล้ว +1

    ما شاء الله ما شاء الله

  • @rodaa7946
    @rodaa7946 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላተበረከላህ

  • @habibamuktar7612
    @habibamuktar7612 2 ปีที่แล้ว

    ምሻአላህ

  • @xhhdhhdhd6714
    @xhhdhhdhd6714 2 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ፣አላሁ፣አኩበር

  • @እራህማ-ቨ2ኈ
    @እራህማ-ቨ2ኈ 2 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ ተባረክ እረህማን አላህ ይጨምርላችሁ ውይ በጣም አሣዛኝ ታሪክ ነው

  • @alhamduzakir7420
    @alhamduzakir7420 2 ปีที่แล้ว

    Mashaa Allah ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @Fatya-qt8ob
    @Fatya-qt8ob 2 ปีที่แล้ว

    ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 2 ปีที่แล้ว +9

    ሱብሀን አላህ ይገርማን የክርስታን መምህሮች ውሽት ነው የሚሰብኩት እስልምናን እንዴት ለልጆቻቸውና ለህዝባቸው እንመሚያስተምራቸው ውስጥ አቸው ላይ የሚጡሉት ጥላቻ አላህ ይሂድያ ይስጣቹህ

  • @zebibataher9681
    @zebibataher9681 2 ปีที่แล้ว

    MashAllah usman barekallah fik yenelij.

  • @kedbinteslam64
    @kedbinteslam64 2 ปีที่แล้ว +3

    Mash Allah እኛንም ሀፊዘል ቁራን ያርገን አላህ ጉሉ አሚን

  • @dhvdhv3594
    @dhvdhv3594 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላሕ

  • @ሰሙካስልጤዋያአለህበሪያ
    @ሰሙካስልጤዋያአለህበሪያ 2 ปีที่แล้ว

    አለሀምድልለህ

  • @ytb9516
    @ytb9516 2 ปีที่แล้ว

    መሻአላለለህ