ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
It's very crucial Advice for Remedial students even for Freshman Students. 💌💌💌
ብዙወች ይሸወዳሉ። ይሄን ቪድዮ እስከመጨረሻው ተመልከቱት ። ከተመቻችሁ ቪድዮውን ላይክ አድርጉት። ስለ ትምህርትና ተያያዥ ጠቃሚ መረጃወችን ስለምንለቅ መረጃወችን ስንለቅ Notification እንድደርሳችሁ የምትፈልጉ የሰብስክራይብና የደወል ምልክቷን ON ማድረግ አትርሱ። 💌💌💌 ድፓርትመንት ከመምረጣችሁ በፊት ይሄን ቪድዮ ተመልከቱት
የሪሚዲያ ማለፊያ ውጤትን በሚመለከት ማወቅ ያለብን ከዚህ ቪድዮ ተመልከቱት th-cam.com/video/wmJWBvwOl18/w-d-xo.html
y
Remedial be gil memar yishalal weyis be mengist be temehert asetat lay
በመንግስት ብትገቡ ጥሩ ይመስለኛል። የመምህራኖቹ ሳይሆን የናንተ ጥረት ነው የሚወስነው። ሌላው ደግሞ በግል ተምራችሁ ወደ መንግስት ለመቀየር ሊያስቸግራችሁ ስለሚችል። ይህ የኔ የግል አስተያት ስለሆነ መረጃወችን አሰባስባችሁ በራሳችሁ እንድትወስኑ አበረታታለሁ
@@IdeaCraftery Please መልስልኝ module እናብብ ወይስ textbook ማንበብ ግድ ይለናል ?????
Be 2015 EUEE 205 nexibi yamexa temari ye gili remediql memaei yichilal zendiro
ትግራይ ውስጥ ነው የተፈተንኩት ግን ከ 700ነው የተፈተነው እኔ ያመጣሁት ደሞ 205ነው ሬሜድያን ያስገባኛል
College nw gibi be private yetu yeshalale ....
Thanks
You are Welcome Bernabas 💌
Remedial outline laytun topiche.bicha nw y minifetenew
Enemleh remedial eyetemaren scholar mnmn benemoker mn tlaleh mikebelun ymeselehal??
ይቻላል። ግን Scholarship እንደሚሰጡት መስፈርት ይወሰናል። 12ኛ የጨረሱትን የሚቀበሉ ተቋማት ከሆኑ ብትሞክሩ ሊሳካ ይችላል።
@@IdeaCraftery thanks antem ye scholar video Chen betrsers it would be perfect ❣️
Yikirta wondme and tiyake liteykih isum remidial bekfiya dorm iyaderku memar ichilalew?
Hawasa unversity remedal yikebelal?
ትክክለኛ መረጃ የለኝም። መረጃ ካገኘሁ አጋራችኋለሁ
Brother ku 186 belay yametu bu gel memar ychlalu
meche new wede gbi mngebaw rimidial malete mew
መጀመሪያ ምረጡ እንጂ🤭
malete eko bzu enkoyalen wes bezi wer hulet wer new bye new
@@SamrawitSamri-z9w የትምህርት ሚኒስትር ሁኔታወች እንደተመቻቹለት ነው ማስታወቂያ የሚያወጣው። ምናልባት ፍሬሾች ከገቡ በኋላ ሊጠሯችሁ ይመስለኛል። ዋናው ነገር ግን ቀድመሽ አንብቢ። በደንብ ተዘጋጂ
@@IdeaCraftery ante mindinew besirat atimelisim ende mejemeriya miretu minamin tilaleh ende demo minteraw ketahisas wer bohla new
@@KaleabKali-r1h 💌Boss ይቅርታ። ከእንደገና መልሻለሁኮ። ከታህሳስ በኋላ መሆኑን ከየት ሰማህ 🤟
Collage remidial memar ychalal
አወ ሪሚዲያል የሚሰጡ ኮሌጆችን አጣሩ
የ ሬሜድያን በክፍያ ዩኒቨርስት መግባት ይፈቀዳል ስንት ነው እንዴት እንመዘገባለን
አወ ይፈቀዳል ነገር ግን ስለ ክፍያውና የትኞቹ ግቢወች በክፍያ እንደሚቀበሉ ትክክለኛ መረጃ የለኝም። መረጃ ካገኘሁ የማሳውቃችሁ ይሆናል
@@ShushayNguse ግቢ የማታ መግቢያ ከቀን ጋር እኩል ነው
@@BezaBezi-j4z 700 223ከሆነ በመንግስት በክፍያ መማር ይፈቀዳል
ሬምድያ በዩኒቨርስት በክፍያው ተምረው ካለፈ በክፍያ ይቀጥላል ?????
Ke 186 belay yamexu temariwoch min yihun???
ቪድዮውን እየው ግልፅ ነው
6 month altbaleme ende
ምኑ?
Remidal ymnmarwe
College megbat yshalal wey remedial
Ovesily remedial yishalal
መማር የምትፈልጊው ነገር ይወስነዋል። ኮሌጆች ላይ የማይሰጡ ነገሮች አሉ። ቪድዮውን በደንብ ስሚው
@@SolomonHailemichale endet ltabraralgn tchlaleh