🦋Habesha Kemis /Ethiopian Traditional Clothes/ Habesha Dress New Style 2022 የሀበሻ ቀሚስ ዋጋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 35

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ፅጌ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ
    ዋውውውውው ምርጥ ጥበብ ቀሚስ ነው ሁሉም ያምራል ዋጋው ግን እንደት እንደት ነው ነገሩ በቃ አርቲስት ስሆን እለብሰዋለሁ 😂💚💛❤👌

    • @elsacell7331
      @elsacell7331 ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀሀ በትክክል እኔም አንዳቸው

  • @Kami-nq8my
    @Kami-nq8my 7 หลายเดือนก่อน +1

    የት ነው ?

  • @nomoretube
    @nomoretube ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ፅግየ ውደ እንደት አለሺልኝ ውደ ማሻአላህ ማሻአላህ የሚያምር አልባሳት ነው ውደ ስላሳየሺን እናመሰግናለን ማሻአላህ በጣም ያምራል

  • @frieyoutube
    @frieyoutube ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ፅግዬ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ በእውነት በጣም ደስ የሚሉ የሀበሻ ቀሚሶች ናቸው ብታይ እኔ አንድም የለኝም 😂😂😂

  • @hanayoutube4214
    @hanayoutube4214 ปีที่แล้ว

    Selam lachi yhun tijiye yene wudi ehet enkuwan dena metashi wawwww yamamralu leseteshin mereja enamesegnalen berchi

  • @selamtube7930
    @selamtube7930 ปีที่แล้ว

    Selam lazii betaa YeN Marre Enkuan Baselam Metesh Emaaa Wowww Wiwwww Betam Desii Yemal Naww yaa Habeshal Lebse Wuste Naww My Marr

  • @mayunegethio
    @mayunegethio ปีที่แล้ว

    waww betam new yemiyamrewu tgye gn wud new betam lega akm yemihon aymeslm😍😍😍😍

  • @Tube-yc7lj
    @Tube-yc7lj ปีที่แล้ว

    ሰላም በክርስቶስ ፍቅር ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ፅግዬ ሰላምና ፍቅር አንድነት እግዚአብሔር አምላክ ይስጠን ሰላም ለሀገራችንንን

  • @birukmekdi
    @birukmekdi ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ፅግየ እኳን ሰላም መጣሽ ዋዉ እደት አባቱ ነዉ የሚያምረዉ ዋጋዉ ግን ያቀጠቅጣል እደያ አቅማችን ቢሆን እድንገዛ😄😍😍😍👌👌👌👍👍👍💚💛💓💚💛💓💋

  • @yeshimengstutube5162
    @yeshimengstutube5162 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ትጅዬ ረላምሺ በክርስቶስ ይብዛልኝ ሰላም ለሁላችሁም ይሁን የምታቀርቢያቸዉ ልብሶች ያምራሉ ግን እደትነዉ ማዘዝየሚቻል በኦላይን ወይስ..

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun ปีที่แล้ว

    selam selam tena yesetelgi hulu selam new egezihber yemasegn betam arefi koyet neber❤❤❤😍👍😍

  • @zinashtsige2265
    @zinashtsige2265 ปีที่แล้ว +1

    Hi የት ነው አድራሻው

  • @rukiyatube
    @rukiyatube ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ፍቅር አንደነት ይስጠን ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን በተዛዘን መተሳሰብ ማስታዋል ይወፍቀን የእማማ ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን

    • @tensaylema6164
      @tensaylema6164 ปีที่แล้ว +1

      ስልክ ወይም አድራሻ የለም???

  • @bereketbissa9257
    @bereketbissa9257 ปีที่แล้ว

    Betam yamiral

  • @tube-du2ls
    @tube-du2ls ปีที่แล้ว +1

    አርፍ ነው ግን በጣም ተወዳዋል

  • @samuabdu6754
    @samuabdu6754 ปีที่แล้ว

    Where are you? traditionally clothes is very well and I am search 👀 i live in Khartoum sudan 🇸🇩

  • @workitua1733
    @workitua1733 ปีที่แล้ว +1

    ስልክ ፡ ቁጥርላኩልን ፡ ወይም ፡ አድራሻዉ

  • @selamawithabtegeorgis8969
    @selamawithabtegeorgis8969 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ አድራሻችሁን ንገሩን

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውው ይገዛልኝ😛😛😜😜

  • @mekdetube
    @mekdetube ปีที่แล้ว

    Selam Selam Selamshe Yebz Tsegey Endate Nashe Enaqane Dena Metashe wawe Seyamiru

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ብዝትትትት ይበል የኔ ውድ አሪፍ ነው ግን ዋጋው ውስጡ አልማዝ አለ መሰለኝ በተለይ 48 ሺው 🙈🙈🙈❤❤❤❤🕵

    • @Tsegi
      @Tsegi  ปีที่แล้ว

      😂ይሄማ ትንሽ

  • @gezalekulu6058
    @gezalekulu6058 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህት የት ነው በምን ላግኝሽ ስልክሽ የለም በፈጠረሽ እፈልግ ነበር

    • @Tsegi
      @Tsegi  ปีที่แล้ว +1

      +251969066071

    • @Tsegi
      @Tsegi  ปีที่แล้ว

      ልኬልሻለሁ ደውይ እና የምትፈልጊውን እዘዢ

  • @cyxhotyod
    @cyxhotyod ปีที่แล้ว

    አዲራሻ የት ነዉ

    • @Tsegi
      @Tsegi  ปีที่แล้ว

      ሰላም ባህርዳር

  • @abeniking8016
    @abeniking8016 ปีที่แล้ว

    ወቅታዊ ዋጋው ነው

  • @ellahamshow
    @ellahamshow ปีที่แล้ว

    Tsegiye selm lanch wudee wuye tawededuwa enj yamiralu man ende hager libs

  • @frehiwotkidane2963
    @frehiwotkidane2963 9 หลายเดือนก่อน

    Hi

  • @sofiaaraya5439
    @sofiaaraya5439 5 หลายเดือนก่อน

    Photo anesasu keshm new

  • @rahelworku5561
    @rahelworku5561 ปีที่แล้ว

    Betam yamrale