ሳሚ ጉባኤውን አስለቀስ || ዘማሪ ሳሚ በአድስ ክብር ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 163

  • @eshetuashango9047
    @eshetuashango9047 24 วันที่ผ่านมา +1

    God be with you same

  • @lovetv.12
    @lovetv.12  หลายเดือนก่อน +45

    ⛔️አወ ሳሚ በሁሉ እግዚአብሔር አግዞት ማገልገል ጀምሮል ይህ የምትመለከቱት ዝማሬ የቅርብ ጊዜ ነው ሁለት ሳምንት አልሞላውም ሰሞኑን በድጋሚ ይባርከናል ሳሚ እደገና ተነስቶል ክብር ለኢየሱስ ይሁን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ምህረት የማያልቅበት ጌታ ይባረክ!!!🥰🥰🥰🙏🙏

    • @eyesusgetanew7338
      @eyesusgetanew7338 หลายเดือนก่อน +2

      @@lovetv.12 አሜን አሜን ሃሌሉያ ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @BersuBirhanu
      @BersuBirhanu หลายเดือนก่อน +2

      የእግዚአብሔር ስም ይክበር። እባካችሁ አትጠቀሙበት ጥቀሙት እንጂ

    • @haileabera9691
      @haileabera9691 หลายเดือนก่อน +2

      @@lovetv.12 ማን ሰዎች ቅርቡ እንዳላችሁ አላዉቅም የእግዚአብሔር ልጆች መባል በእኛ ምን ማለት እንደሆነ ለተረዳነዉ እና ለእግዚአብሔር ደግሞ በክርስቶስ የገለጠዉን የፍቅር ህይወት ይሄ ነዉ።
      ደግሞ ቢሄድ እና ቢመለስ ከትላንት በበለጠ ፍቅርና ትጋት እንቀበለዋለን። በሚያፀናዉ በክርስቶስ ሁሌ እንታመናለን። ስንቱን አይነት እኛን አፅንቷንል አንኳን ሳሚን💪

    • @betty4generation
      @betty4generation หลายเดือนก่อน

      ኦኦኦ እየሱስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤❤❤❤ክብር ለጌታ ይሁን

    • @loly1730
      @loly1730 หลายเดือนก่อน

      Begeta fit betam tselot aderegelet geta huy ebak eraralet ele neber yewenet betam dese yalegn geta keberun yewesed samiyee enwedehalen wed wedemachen

  • @FilimonSaleAshora
    @FilimonSaleAshora 11 วันที่ผ่านมา

    Amen amen

  • @BisratGegziabher
    @BisratGegziabher หลายเดือนก่อน +13

    የፀሎቴ መልስ ነህ እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋ ይብዛልህ

  • @eyobyelma1516
    @eyobyelma1516 หลายเดือนก่อน +4

    Geta yebarkacu samin bemegabezacu be sami bezu tebarkenal gata ye endegena amlak nw semu yebarek 😢😢😢❤❤❤❤

  • @haileabera9691
    @haileabera9691 หลายเดือนก่อน +28

    ሳሚ:- ክፉ አይደለ ሰዉ ጋር ደርሶ አያዉቅም ግን ብዙ ተገፍቷል።ከነገሮች መበላሸት በፊት ብዙ ጊዜ ሳገኘዉ መንገድ ላይ ሲሄድ እራሱ አየዘመረ ነበር የሚሄደዉ። እግዚአብሔር የልብ አምላክ ነዉ

    • @lovetv.12
      @lovetv.12  หลายเดือนก่อน +1

      @@haileabera9691 እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

    • @Eagle1503
      @Eagle1503 หลายเดือนก่อน +8

      ዝም ብሎ እንዲሆነ ተገፉ በማለት መሪዎችን ለመኮነን መጣር ትርጉም የለውም፣ ሂወቱ ድካሙ ያደባባይ ነበር ፣ ሲያሰኘ‍ው ይዘፍናል ፣ ሲያሰኝው ሃይማኖቴን ቀይራለው ይላል መፍትሄው አንድና አንድ ነው መመለስ ። መመለስ ጸጋ ነው። ይመስለኛል አሁን ማገልገል ሳይሆን ራስን ማየት ፣መገልገል ነበር ። ጸጋና ምህረት ይብዛለት።

    • @Joel-t9r
      @Joel-t9r หลายเดือนก่อน +1

      It doesn’t make sense
      ሰው ሲደክም ካልገባን ሲሞትም አናውቅም
      ተገፋ ተገፋ ወሬ ነው
      በአደባባይ መርጦ ሄደ
      አሁንም ከእ/ር ጋር ታርቆ ለእ/ር ይዘምር ጊዜ ይውሰድ ራሱን ይይ: ዋጋ የከፈሉ መሪዎችን ይቅርታ ጠይቆ የወደቀበት ቦታ ላይ ይነሳ: ካዛንቺስ ወድቆ ፒያሳ መነሳት ስህተት ነው: ( ቸርች መቀየር ስህተት ነው) አራጋቢዎች ፀጥ ይበል::

    • @haileabera9691
      @haileabera9691 หลายเดือนก่อน +1

      @@Joel-t9r እንግዲ የአንተን ድካም በጓዳ ላየብህ ለሚያዉቅህ አምላክ ከዚህም በኋላ መቼና ልኩን ለማታዉቀዉ ነገ ተወዉ። ለእሱ የሁሉ ድካም ትርጉም አለዉ። እንዴት እንደሚያነሳ ያዉቅበታል። ለማታዉቀዉ ነገ ወይንም እራስህን እይ እና ከሳሚ የከፋ እንደሆን መዝነዉ ብቻ እንዳትረሳ በጓዳ ቢሆን በሳሎን ግድ የለም ዋናዉ አንተንም ያነሳሀል።

    • @haileabera9691
      @haileabera9691 หลายเดือนก่อน

      @@Eagle1503 እንግዲ የአንተን ድካም በጓዳ ላየብህ ለሚያዉቅህ አምላክ ከዚህም በኋላ መቼና ልኩን ለማታዉቀዉ ነገ ተወዉ። ለእሱ የሁሉ ድካም ትርጉም አለዉ። እንዴት እንደሚያነሳ ያዉቅበታል። ለማታዉቀዉ ነገ ወይንም እራስህን እይ እና ከሳሚ የከፋ እንደሆን መዝነዉ ብቻ እንዳትረሳ በጓዳ ቢሆን በሳሎን ግድ የለም ዋናዉ አንተንም ያነሳሀል

  • @johnathantadesse8860
    @johnathantadesse8860 27 วันที่ผ่านมา +1

    Samiye Berta Wandime Geta yabertah Tseliylhalew

  • @AsmiRakeb
    @AsmiRakeb หลายเดือนก่อน +12

    አቤት የጌታ ምህረት እየደጋገፈ ያቆመን ጌታ ስሙ ይባረክዐ

  • @FamilyBrand-j9f
    @FamilyBrand-j9f 24 วันที่ผ่านมา

    Eyamemew eyasale mazmer men malet new 😢

  • @BirhaneBirhaneMinda
    @BirhaneBirhaneMinda หลายเดือนก่อน +7

    ሳሚ በርታ ነሮ ከእየሱስ ውጪ የለም ገና ከፍ ትላለህ በርታ ተባረክ

  • @user-ALOHA777
    @user-ALOHA777 หลายเดือนก่อน +6

    የጌታ ጸጋ በታላቅ ጉልበት ይገለጥብህ!!

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 หลายเดือนก่อน +4

    እልልልልልልልል ልልልልልል ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር አምላክ ይሁን ለዘለዓለም ስለ አንተ ወንድሜ ሳሜ።

  • @amanera5351
    @amanera5351 หลายเดือนก่อน +3

    Sam well come home we love you so much

  • @betibebe478
    @betibebe478 หลายเดือนก่อน +3

    Gena yagelegelale geta yeredewal samiye enewedehalen ❤❤❤❤❤ 😇😍😍😍😍😍

  • @fikregetu5956
    @fikregetu5956 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መልሰህ በማይጥለው እጅ መውደቅ መልካም ነው ወንድሜ ጌታ ጸንተህ የምትኖርበትን ጸጋ ይስጥህ እኔ ለራሴ አዘንኩ ከአንድ ሳምንት በፊት ገርጂ አካባቢ መንገድ ላይ አይቼው በጣም ላወራህ እየፈለኩ አልፌህ በመሄዴ ሳዝን ነበር ነገር ግን እንዲህ ስታገለግል በማየቴ በጣም ጌታን ባረኩ

  • @Nati-c8r
    @Nati-c8r หลายเดือนก่อน +3

    እስይይ ክብር ለጌታ ይሁን ሀሌሉያ ወንድማችን እንኳን ተመልስ ወደ አባት ቤት

  • @fasikafasiko1118
    @fasikafasiko1118 28 วันที่ผ่านมา

    Bertalegn wendeme tabarek.. dess belogal ❤

  • @haregmasreshaalemu218
    @haregmasreshaalemu218 หลายเดือนก่อน +2

    እሰይ ሳሚ enka ጌታ ረዳህ ምንም ቢሆን ጌታ ጋር ይሻላል eshi ወንድሜ

  • @የእውነትወንጌልሕይወትዓለ
    @የእውነትወንጌልሕይወትዓለ หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም እና ፀጋ የበዛልህ ወንድሜ ነብይ ጆሽ ይሄ ልጅ ሚገርም ፀጋ አለው ግን የሚከታተለው ሰው ይፈልጋል እና እባክህ ከቻልክ ተረዳው እና ዋጋ ክፈልለት ጥቂት ግዜ ብቻ ብትደክምበት ነው ነገሮቹ ሁሉ መስመር ይይዛሉ ፀጋም ይበዛለታል:: ትናንቱን ትተን ነገውን እንይ አመሰግናለሁ:: አንተ ብሩክ ነህ!!

  • @DavidHaileMichael-eo4iu
    @DavidHaileMichael-eo4iu หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @dawitfekede3362
    @dawitfekede3362 28 วันที่ผ่านมา

    wellcome back samiye...bante mewdek bizuwochachen aznen nbr egziabher gin yendegena amlak nw egna endemnanesaw dingay bihon yihen hulachenm teften teresten nbr😢😭😭....esu gin ke 99ኙ yilk sile tefachiw 1ዲቷ nefs yichenekal enkuan behiwet terfeh wede abatih ekif temelesk❤

  • @fanataye7334
    @fanataye7334 หลายเดือนก่อน +2

    Essye keber le geta yehun

  • @netsanetoffical1232
    @netsanetoffical1232 หลายเดือนก่อน +3

    Samiye enkuan geta redak

  • @AldaKassa
    @AldaKassa หลายเดือนก่อน +13

    Sami enwedehalen

  • @Gaga-v4b
    @Gaga-v4b 29 วันที่ผ่านมา

    Esyy Geta yimesgen .😢 elllllllll nefs Alkerelgnm .hufff

  • @MessiFan2023Official
    @MessiFan2023Official 28 วันที่ผ่านมา

    ሣሚ አገልግሎት ጀመርክ
    እግዛብሄር ይመሥገን

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 หลายเดือนก่อน

    ሁሉንም አየኸው መንገድ ላይ ጉስቁል ብለህ አይቼህ አልቅሼ ነበር ወንድሜ ያለእየሱስ ምንም ነን ጌታ እቤት መሬት መውደቅ ይሻላል

  • @AsterGirma-cn1ob
    @AsterGirma-cn1ob 29 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ

  • @betty4generation
    @betty4generation หลายเดือนก่อน +2

    ኦኦኦኦ እየሱስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤❤

  • @senasafikre
    @senasafikre หลายเดือนก่อน +1

    እባክህ ወንድማችን በጌታ ቤት ፅና ሁሉም ከንቱ ነው❤❤❤

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed หลายเดือนก่อน +3

    እባክችሁ ደግፉት ሳሚ ❤😢😢😢😢 ጠላት ወሽታም ነው እግዚአብሔር እንድገና አምላክ ነው

  • @ethiopianmarket1911
    @ethiopianmarket1911 29 วันที่ผ่านมา

    ጉልበቱን በዝብዙ ትጠየቁበታላችሁ መቼ ተረጋግቶ በእምነት ፀና ቆይ ክብር ምናምን ....እግዚአብሔር ይፈርዳል ሚዘገይ መስሎዋችሁ ነው እነ ደላሎች

  • @sasehamesso9315
    @sasehamesso9315 หลายเดือนก่อน +2

    Silehulu geta yibarek.bebetu yatsinah.

  • @tsegawalene2669
    @tsegawalene2669 หลายเดือนก่อน +12

    ሳሚ ጉባኤውን አስለቀስ
    ምን አይነት ቃል ነው ምትጠቀሙ ተው ምትናገሩትን ምረጡ

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ หลายเดือนก่อน +4

    እሰይ ጌታ ይመስገን እንኳን ጌታ እረዳክ❤❤😢😢😢

  • @-singer_surafel_koshe
    @-singer_surafel_koshe หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰♥️🥰እግዚአብሔር ይባረክ በረታ

  • @Hop930
    @Hop930 หลายเดือนก่อน +1

    😭😢😢

  • @MeronYekiya
    @MeronYekiya 28 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር እንዃን ኤርዳክ ዳግም እንትቆም😢☦️🛐👏👏🙌🙌 ጌታ ሰሙ ይባረክ🙌🙌🙏🙏

  • @SaraAl-i6n
    @SaraAl-i6n หลายเดือนก่อน +3

    ዋዉ ሳሚ በርታ በሚያስፍልግህ ሁሉ አለን❤

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 หลายเดือนก่อน +3

    እሰይ እልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን
    እየሱስን አይቶ ቀምሶ ሰው ከክርስቶስ ተለይቶ ሊቀጥል አይችልም ❤❤❤❤❤

  • @Bezawitz
    @Bezawitz หลายเดือนก่อน +3

    የምህረት እጆቹ ባንተ ላይ ናቻው 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🥹🥹🥹🥹

  • @misikrlekrstos1404
    @misikrlekrstos1404 หลายเดือนก่อน +11

    በጌታ ሥር መስደድ ፣ ጌታን ማወቅ ፣ ጌታን ለመሞት ቆርጦ መከተል ደቀመዝሙርነት ነው። አሁንም ከአገልገሎት በፊት ሕይወት ይቀድማል እና ወደ መድረክ ማንደርደሩ ልክ አይሆንም። ኢየሱስ የምንሞትለት እንጂ ሲቸግረን ጥለነው የምንሄደው አምላክ አይደለም። እያባበሉን ካገለገልን አደጋ ላይ ነን። ወንጌል ባህርዩ ፍቅር ነው ግን ፍቅር በፍቅር የታሰረ እንጂ መለማመጥ የሌለበት ነው። ስለዚህ እንዲጸና ከፈለግን ከመድረክ አውርደን በሕይወት መሰጠትን ማስተማር አለብን። ቤተክርስቲያን ታስፈልገዋለች የምታስጮኸው ሳይሆን የምታኖረው።

    • @dawitfekede3362
      @dawitfekede3362 28 วันที่ผ่านมา +1

      አስተያየቱ ተገቢ ሆኖ ሳለ ደምድሞ ወደ መፍረድ ከመግባት ይልቅ በመፀለይ እንዲበረታ ማድረግ ተገቢ ነው....ዛሬ እንዲህ የምንል ሰዎች ነን ነገ መከራ ሲመጣ ትለን ለመፈርጠጥ የምንቀድመው so በኛ ያላየነውን ሰው ላይ ከመፍረድ እንቆጠብ🙏

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 27 วันที่ผ่านมา

      ​@@dawitfekede3362እውነትህ ነው ያቆመን ፀጋው ብቻ ነው ሰው ሀይል የለውም 😢የኛ ህዝብ ጌታ ይቅር ካለ በሆላ ሲከስህ ይኖራል። ፍቅር በደልን አይቆጥርም ።

  • @demistigistu5385
    @demistigistu5385 หลายเดือนก่อน +2

    Sami enwadhalne ❤❤❤
    egzabharie yalbe amlak nw wedkatachenen wda heywate temrte yekayeral.keep going God almighty bless forever

  • @SonsanddaughtersofPMT
    @SonsanddaughtersofPMT 28 วันที่ผ่านมา

    Ohh sami ewnet des bloghal...menfes kidus kante gar yhun

  • @yesahakabraham7343
    @yesahakabraham7343 29 วันที่ผ่านมา +1

    geta hoy kbr😢😢

  • @betibebe478
    @betibebe478 หลายเดือนก่อน +1

    አጠገቡ ያላቹ ሰዎች በሚያስፈልገው ke geta betach ke genu hunu pls😢❤ bederatachun ke geta tekebelalachu 🙏🙏🙏🙏

  • @EyaelYeneneh
    @EyaelYeneneh หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ይባረክ የፀጋው ባለቤት አኔን ስንት ግዜ አነሳኝ❤❤❤❤❤

  • @genilovetubege12ni12
    @genilovetubege12ni12 หลายเดือนก่อน

    እሳይ የኔ ጌታ 😰😰😰

  • @EvanaPeter-xl8hg
    @EvanaPeter-xl8hg 29 วันที่ผ่านมา

    Kemazemer bifit hiwotu lay siru mejemeriya wendimoch!agelgilot yetim ayhedibetim hewot yikedimal.

  • @ሩትውበትናፋሽንዲዛይንማሰ
    @ሩትውበትናፋሽንዲዛይንማሰ หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይክበር

  • @mulunesheliyas3113
    @mulunesheliyas3113 29 วันที่ผ่านมา

    Amen 😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏💔

  • @andinetasefa
    @andinetasefa หลายเดือนก่อน +1

    🎉Praise Lord❤

  • @raheltadesse8445
    @raheltadesse8445 29 วันที่ผ่านมา

    Egzabihar yimesgen amen amen❤

  • @senayhabtemariam
    @senayhabtemariam 29 วันที่ผ่านมา

    Amen Egziabher ybarek

  • @ShitaBedhaso
    @ShitaBedhaso หลายเดือนก่อน +1

    የደገና ኣምላክ እካን ረዳ ተባረክ ዘመን ከእግሮሰር ይለቅ

  • @Ethiopianew-p
    @Ethiopianew-p หลายเดือนก่อน +1

    ውይይይ ጌታታታ ይመስገን ስለ መንድማችን ሳሚ በጣም ነው ደስ ያለኝ።

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed หลายเดือนก่อน +1

    እባክ ሳሚ ብ አባት ቤት ኑር ክ እየሱስ ጋር ጸንት ኑር እግዚአብሔር ጸጋ ይብዝሃል ❤😢

  • @TsegayeGetachew-no6tm
    @TsegayeGetachew-no6tm หลายเดือนก่อน +1

    እሰይ ጌታ ኢየሱስ።

  • @ZerihunSamuel-m9r
    @ZerihunSamuel-m9r หลายเดือนก่อน +1

    ቸር ነውና ምህረቱም ለዘላለም ናትና🙏

  • @adonayi
    @adonayi หลายเดือนก่อน +2

    Fully mercy, fully glory in my jesus...GOD bless you sami

  • @israel.12_a
    @israel.12_a หลายเดือนก่อน +2

    እኔ እንደምሰማኝ ከሆነ ይህ ዘማሪ በማንኛዉም ሁኔታ ተጎድቶ ልሆን የችላል ወይም ወድቆ ልሆን ይችላል ወደቀ ማለት በወደቀበት ይቅር ሳይሆን የደከመውን እያበረታን ያዘነውን እያጽናናን ነዉ እንጅ …………….. ይህ ሚድያ በተቻለ መጠን ሁሉ ከጎኑ በመሆን እንድታገዙ እላለው በኮሜንት የማይሆን ተምሳሌት የምትሆኑ እባካችሁ መልሳችሁ ራሳችሁን እዩ የሁላችንም ሀጥያት ብበዛ አንጅ አያንስም ሳሚ ሁሌም እንወድሀለን

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku หลายเดือนก่อน +3

    ሳምዬ ደስታዬ ወደር የለዉም

  • @alemheaven
    @alemheaven หลายเดือนก่อน +1

    ፅና በርታ ጌታ ይያዝህ

  • @sntenehtensay619
    @sntenehtensay619 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢እንኳን ጌታ እረዳህ

  • @TaraWold
    @TaraWold หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባረክ!!! ልናግዘውና ልንጸልይለት ይገባል።

  • @derejemuskrat2978
    @derejemuskrat2978 หลายเดือนก่อน +2

    የምትገርሙ ናችሁ መዝሙር ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይደለም ወይም ጉባኤ ማድመቂያ አይደለም ልጁ ከተመለሰ ሳያገለግል ትንሽ ቢቆይ አብራችሁ ብትፀልዩ ብትመክሩት አይሻልም ህይወት አይበልጥም

  • @bemnetgebremariam1101
    @bemnetgebremariam1101 หลายเดือนก่อน

    Geta Hoye temsgen😢

  • @meretechwolda-v1j
    @meretechwolda-v1j หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢❤❤amen ameeen Tabaraki

  • @goldnat4976
    @goldnat4976 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ምን ቃለ ለጌ ክብር ክብር ክብር እልልልልልልልልልል❤

  • @Dagi-d2x
    @Dagi-d2x หลายเดือนก่อน +1

    እንኩዋን ጌታ ረዳ

  • @AmanuelAbiraham-sr5io
    @AmanuelAbiraham-sr5io หลายเดือนก่อน +1

    Wow geta yibarek Samiye enkuan egziabher reda!!!! Tebarekialew

  • @TsigeTesfatsion-pg3th
    @TsigeTesfatsion-pg3th หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በልጁ ደም አይቀልድም ደሙን ካክፋፋ በኋላ በንስሀ ማደስ አይቻልም

    • @senaitgebeyhu5021
      @senaitgebeyhu5021 หลายเดือนก่อน +1

      ተሳስተሻል እግዚአብሔር ለምህረት ሆሌም በሩ ክፍት እየሰቀሉትም ይቅር በላቸዉ ብሎል አትፍረድ አንተም እንዳይፈረድብህ የወደቀዉን በትህትና አቅናዉ ይላል ቅዱስ ቃሉ ሳሚዬ ፀጋ ይብዛልህ

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 หลายเดือนก่อน +1

      ስትተት ነሽ እግዚአብሔር መሃሪ ነው። ሀጥያት አልሰራንም ብትሉ ትዋሻላችሁ ግን ንስሃ ብትገብ በደሙ ሊአነፃችሁ የታመነ ነው። የጌታ ደሙ ዛሬም ሀይል አለው።

  • @mesayseifu6457
    @mesayseifu6457 หลายเดือนก่อน

    Enkuan e/r redah sami
    E/r yanasal

  • @AyanoAbaye-r8z
    @AyanoAbaye-r8z หลายเดือนก่อน

    WoW❤ Amen Tabarkiii ❤❤❤❤♥️🙏🙏

  • @abenezerhailu9007
    @abenezerhailu9007 หลายเดือนก่อน

    ያነሳል ሰው ከወደቀበት
    ያነሳል አለው ምህረት
    ❤❤❤
    Praise God!!!

  • @MahletLakew
    @MahletLakew 28 วันที่ผ่านมา

    Yሰወች ያልታወየmental ሊኖባቸ
    ው ይችላል ብታሳክሙት

  • @Mesker-xc5kh
    @Mesker-xc5kh หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ስሙ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ

  • @ganethailu7156
    @ganethailu7156 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @Sool-yq4us
    @Sool-yq4us หลายเดือนก่อน

    በጌታ መቸም ቢሆን ብቻዉን አትታዉት ውስጡ ላይ የታቃማጣ የእግዚአብሔር ማንፋስ አላባት ላዛ ነው ፋታና ምባዛባት 🥹😥

  • @kassahun1998
    @kassahun1998 หลายเดือนก่อน

    Egzabher melkam mehonun bezih lij eyayehut new

  • @filmonweldemariam5242
    @filmonweldemariam5242 หลายเดือนก่อน +1

    Egzabiher yebarek wendem Sami Ewedahlew begtafeker ❤❤❤❤

  • @WubalemWubalem-s6k
    @WubalemWubalem-s6k หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልል ጌታ ሆይ ስም ይባርክ ❤❤❤❤

  • @MisganaDesta-v5m
    @MisganaDesta-v5m หลายเดือนก่อน

    Bewunet enidet enidemalekise ye samiyen mezemuroche eyasemahu gn geta bewunet deg amilak new

  • @israelzewude3795
    @israelzewude3795 29 วันที่ผ่านมา +1

    ሳሚን ከተወሰኑ ወራት በፊት ወደቀደመችዉ ሃይማኔት መጥችያለዉ እያለ ውነገላዊያንን ሲሳደብ አይቼ ለነፈሱ ሳዝን ነበር። ደግሞም ከአንድ ወር በፊት ቦሌ አከባቢ ጉስቅል ብሎ መንገድ ላይ ሲሄድ አይቼ ታክስ ዉስጥ ስለነበርኩ ለማናገር አልቻልኩም ነበር። ዛሬ ግን በእናንተ ሚዲያ አየሁ። በአንድ በሌላ ሳሚ ወደ በእ/ር ሥር ጸንቶ ይሄንን ጸጋ ቢጠቀም በጣም ጥሩ እንደሆነ አምናለዉ። ግን ይገርመኛል ልጁን ከመንገድ አግኝታችሁ እንደዉ ጺሙን እንኳ በአግባቡ ሳትሰተካከሉለት ለሚዳይ ፍጆታ ብላችሁ ወደ መድረክ አወጣችሁ። በርግጥ እናንተኮ Church ገንዘብ ለማሳደድ የተቋቋማችሁ PLC ስለሆናችሁ ከናንተ እንደዚህ አይነት ጥድፊያ የሚጠበቅ ነዉ። ንገሁኑ ደግሞ ነቢ አድርገን ሾመናል እያላችሁ እንደሚትመጡ ፣ምንም ጥያቄ አይኖርም ።
    ምን አለበት ለልጁ ትንሽ ጥሞና ጊዜ ብተሰጡ።
    ሳሚ በእግ/ር ቤትመጽናት እንደሆንለት ግን ዘዉትርጸሎተ ነዉ።

  • @mihretuyacob4350
    @mihretuyacob4350 หลายเดือนก่อน

    አቤት ፍቅር በመገፋት መሐል የእግዚአብሔርን የፍቅር ጥልቀት ሲታይ እንዲህ ነዉ የሚያደርግህ ❤❤❤❤

  • @rabiyazewedu843
    @rabiyazewedu843 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ጌታ ረዳህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nebiyatn8739
    @nebiyatn8739 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልል በጌታ መሆን የሚጠቅመው የወደቀው የሣተው ይመለሳል

  • @Desalegn-rz5ge
    @Desalegn-rz5ge หลายเดือนก่อน

    Samiiiiii geta yibarkih🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku หลายเดือนก่อน +1

    ሳሚዬ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yeshi-zx8tb
    @Yeshi-zx8tb หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KibruLima
    @KibruLima หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helengebremedhin7164
    @helengebremedhin7164 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታን የቀመሰሰው በፍፁም አለም አትሆነውም ትርፉ መቅበዝበዝ ነው ክርስትያኖች ሳሚ ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው በቃኝ ብሎ ይሄዳል አለምውበቱን ወዙን ትመጠዋለች ደግሞ ይመጣል ተመልሶ ይሄዳል ጠንካራ ካልሆንን የጠላት መሳሪያው ነው የምንሆነ

  • @Wisdomleads6838
    @Wisdomleads6838 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ አይኔም በእምባ ተሞልቷል። እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው ስንወድቅ የሚያነሳን እንደ ሰው ያይደለ የህይወታችን ደጉ ሳምራዊ ኢየሱስ ተመስገን ስንቴ ማርከን አነሳኸን ጌታ❤❤❤❤

  • @masaratababa2012
    @masaratababa2012 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen kibre yhune🙏🙌💯

  • @genettechale2783
    @genettechale2783 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል

  • @MetsinanatZegeye
    @MetsinanatZegeye หลายเดือนก่อน

    ክብር ለጌታ ይሁን

  • @EliasSirna-nu7hx
    @EliasSirna-nu7hx หลายเดือนก่อน

    እንኩዋን ጌታ ራዳው

  • @YelamMesela
    @YelamMesela หลายเดือนก่อน

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😭😭😭ክብር ላጌታ ይሁን ክዱሳን tebareku ❤❤❤

  • @AldaKassa
    @AldaKassa หลายเดือนก่อน +1

    Sami God bless you

  • @MesfinmarkosMarekos
    @MesfinmarkosMarekos หลายเดือนก่อน

    getta yagisahali berritta wondem ehe Alem bexami kiffu new getta yirredahali❤❤❤❤