- 10
- 40 198
PROPHET JOSHUA
United States
เข้าร่วมเมื่อ 25 พ.ย. 2024
This is the official You Tube Channel for Love TV Founded by Eyasu in 2021 LoveTV is a television station with one way and one job The way is Jesus Christ and the job is to tell others abut him Remember distance is not abarrier for the Holy spirit
Changing Lives! Changing Nations!! Changing The world!!!
Changing Lives! Changing Nations!! Changing The world!!!
วีดีโอ
የማይታመን_ትንቢት_ከነምስክርነት || PROPHET JOSHUA ANELEY || LOVE TV
มุมมอง 20917 วันที่ผ่านมา
#በፍጥነት_እዩ ETHIOPIA ምን ትሆናለች ?? PROPHET JOSHUA
มุมมอง 30524 วันที่ผ่านมา
ሳሚ ጉባኤውን አስለቀስ || ዘማሪ ሳሚ በአድስ ክብር || @officialsamuelnegussie#SAMUELABEBE
มุมมอง 36K27 วันที่ผ่านมา
#eritrean_NEWS #joshuatv #eritreanmusic #eritreanews MARSILTVWORLDWIDE @wolaytamazamuriyatube2567 @HannaTekleOfficial @prophethenokgirmajpstvworl8083 @HannaTekleOfficial @PRESENCETVCHANNEL @yosefkassajossykassaoffici1565 @ApostleYohannesgirmaJohnny @apostleyididiyapaulosminis8013 @yishaksedik @pastorendalewoldegiorgismi8191 @EyohaEntertainment @seifuonebs @EyohaEntertainment @LJtvchannelworldwi...
#በፍጥነት_ተመልከቱ #ኤርትራ_ምን_ሊፈጠር_ነው ||በኤርትራ አዲስ ፕሬዚዳንት? PROPHET JOSHUA #NEW_PROPHECY
มุมมอง 1.8Kหลายเดือนก่อน
#eritrean_NEWS #joshuatv #eritreanmusic #eritreanews MARSILTVWORLDWIDE @wolaytamazamuriyatube2567 @HannaTekleOfficial @prophethenokgirmajpstvworl8083 @HannaTekleOfficial @PRESENCETVCHANNEL @yosefkassajossykassaoffici1565 @ApostleYohannesgirmaJohnny @apostleyididiyapaulosminis8013 @yishaksedik @pastorendalewoldegiorgismi8191 @EyohaEntertainment @seifuonebs @EyohaEntertainment @LJtvchannelworldwi...
PREACHING TIME || PROPHET JOSHUA || LOVE TV CHANNE
มุมมอง 418หลายเดือนก่อน
#ሁሉም_ሰዉ_ልያየዉ_የሚገባዉ_ቭዲዮ || ያልገባዉት ጌስት ሀውስ የለም PROPHET JOSHUA ANELEY
มุมมอง 230หลายเดือนก่อน
#ሁሉም_ሰዉ_ልያየዉ_የሚገባ_ቪዲዮ #አስደንጋጭ_መልዕክት #ለድብረጽዮን_በፍጥነት_አድርሱለት || PROPHET JOSHUA ANEEY || LOVE TV
มุมมอง 1Kหลายเดือนก่อน
MARSILTVWORLDWIDE @wolaytamazamuriyatube2567 @HannaTekleOfficial @prophethenokgirmajpstvworl8083 @HannaTekleOfficial @PRESENCETVCHANNEL @yosefkassajossykassaoffici1565 @ApostleYohannesgirmaJohnny @apostleyididiyapaulosminis8013 @yishaksedik @pastorendalewoldegiorgismi8191 @EyohaEntertainment @seifuonebs @EyohaEntertainment @LJtvchannelworldwide @singerpauloskab atoofficial1917 @zerfiekebede @of...
አስደናቅ ትንቢት || ROPHECY TIME || #PROPHET_JOSHUA LOVE TV
มุมมอง 226หลายเดือนก่อน
November 25, 2024
มุมมอง 31หลายเดือนก่อน
አራ ለዘለአለም ተባረክ❤❤❤❤❤
God be with you same
Eyamemew eyasale mazmer men malet new 😢
Business atsrubet le view mejmriya hiwot u lay seru egna enwdwalen
Wendem Egzabhir kand hezb kemetu lelila hezb yemiset kemaja amlak aydelem
እጭ የናንተ በየኣመቱ ሚመጣ ውሸት ሰለቸን 😢😢😢 እኔ ምለው ዝምብላቹ የእግዚኣብሄር ቃል መስበክ ኣትቹሉም 😢😢😢 ሲጀመር ኢሰያስ ኣርጅተዋል መቀየሩ ማይቀር ነው 😢😢😢
Samiye Berta Wandime Geta yabertah Tseliylhalew
Ohh sami ewnet des bloghal...menfes kidus kante gar yhun
Yሰወች ያልታወየmental ሊኖባቸ ው ይችላል ብታሳክሙት
Yessss amen 🙏 blessed 😇 ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
ስለምድራቹ ጸልዩ ኤርትራ ኪዳን ያላት ሃገር ናት ለሱ ጌታ ኣለ ለጌታ ሃሳብ እና በውሸታቹ ኣይቀየርም!
ሣሚ አገልግሎት ጀመርክ እግዛብሄር ይመሥገን
እግዚአብሔር እንዃን ኤርዳክ ዳግም እንትቆም😢☦️🛐👏👏🙌🙌 ጌታ ሰሙ ይባረክ🙌🙌🙏🙏
ገንዘብ ቸግሮኛል ብሎ እዘፍናለው ያለው ልጅ ክርስትና ምቾት ብቻ አደለም መከራም እንደሆነ ንገሩት
wellcome back samiye...bante mewdek bizuwochachen aznen nbr egziabher gin yendegena amlak nw egna endemnanesaw dingay bihon yihen hulachenm teften teresten nbr😢😭😭....esu gin ke 99ኙ yilk sile tefachiw 1ዲቷ nefs yichenekal enkuan behiwet terfeh wede abatih ekif temelesk❤
Stage kemewtatu bfet betselelyt ayahelm😢
Bertalegn wendeme tabarek.. dess belogal ❤
th-cam.com/channels/PHBH3-OVhTQvXVjkdAM2NA.html
Egzabihar yimesgen amen amen❤
Esyy Geta yimesgen .😢 elllllllll nefs Alkerelgnm .hufff
ጉልበቱን በዝብዙ ትጠየቁበታላችሁ መቼ ተረጋግቶ በእምነት ፀና ቆይ ክብር ምናምን ....እግዚአብሔር ይፈርዳል ሚዘገይ መስሎዋችሁ ነው እነ ደላሎች
Amen Egziabher ybarek
Wede geta melesegn
የሚገርመው የሱን መመለስ ፈልጋችሁት ሳይሆን የጠረረባችሁን view ለመሰብሰብ ነው ከመድረክ ሲወርድ እዛው ሰፈር እንዲሄድ ትለቁታላችሁ😓😓
geta hoy kbr😢😢
Kemazemer bifit hiwotu lay siru mejemeriya wendimoch!agelgilot yetim ayhedibetim hewot yikedimal.
ሳሚን ከተወሰኑ ወራት በፊት ወደቀደመችዉ ሃይማኔት መጥችያለዉ እያለ ውነገላዊያንን ሲሳደብ አይቼ ለነፈሱ ሳዝን ነበር። ደግሞም ከአንድ ወር በፊት ቦሌ አከባቢ ጉስቅል ብሎ መንገድ ላይ ሲሄድ አይቼ ታክስ ዉስጥ ስለነበርኩ ለማናገር አልቻልኩም ነበር። ዛሬ ግን በእናንተ ሚዲያ አየሁ። በአንድ በሌላ ሳሚ ወደ በእ/ር ሥር ጸንቶ ይሄንን ጸጋ ቢጠቀም በጣም ጥሩ እንደሆነ አምናለዉ። ግን ይገርመኛል ልጁን ከመንገድ አግኝታችሁ እንደዉ ጺሙን እንኳ በአግባቡ ሳትሰተካከሉለት ለሚዳይ ፍጆታ ብላችሁ ወደ መድረክ አወጣችሁ። በርግጥ እናንተኮ Church ገንዘብ ለማሳደድ የተቋቋማችሁ PLC ስለሆናችሁ ከናንተ እንደዚህ አይነት ጥድፊያ የሚጠበቅ ነዉ። ንገሁኑ ደግሞ ነቢ አድርገን ሾመናል እያላችሁ እንደሚትመጡ ፣ምንም ጥያቄ አይኖርም ። ምን አለበት ለልጁ ትንሽ ጥሞና ጊዜ ብተሰጡ። ሳሚ በእግ/ር ቤትመጽናት እንደሆንለት ግን ዘዉትርጸሎተ ነዉ።
Amen 😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏💔
ተባረክ
አሜን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰♥️🥰እግዚአብሔር ይባረክ በረታ
ሁሉንም አየኸው መንገድ ላይ ጉስቁል ብለህ አይቼህ አልቅሼ ነበር ወንድሜ ያለእየሱስ ምንም ነን ጌታ እቤት መሬት መውደቅ ይሻላል
እባክህ ወንድማችን በጌታ ቤት ፅና ሁሉም ከንቱ ነው❤❤❤
ሃገራችን ማለት ኤርትራ ሃገራቹ እንዴ ጎረቤት ሃገር በል። ስልጣን መረከቡ ለኛ ጥሩ ነው። ግን ደሞ ኤርትራ ራሳ የቻለች አገር ናት። ግን ደሞ ሰልችቶኛል በጣም ብዙ ትንቢት አመጣቹ ግን አይፈጸምም እንዴ፧
አንተ ደንቆሮ ሀገራችን የሚለው ሀሳብ አገልጋዩ እራሷን የቻለች ሀገር አደለችም ለማለት ፈልጎ ሳይሆን ወንድማዊነትን ፍቅር እደሀገሩ ቆጥሮ ነው የፀለየው እንጂ የኤርትራን ሀገርነት ስለማያው አደለም ደንቆሮ አትሁን ስለሀገር ካነሳህ መልካም ሀገር አለን እሷም ኢትዮጵያ ትባላለች የምነወዳት የምናከብራት የምፀልይላት ሀገር አለችን አንተም አሁን በእደዚህ አይነት ድንቁሪና ተይዘህ ክርስቲያን ነኝ ትላለህ አደል?? ኤሪትራዊያን ዜጎቻችን ናቸው ወንድሞቻችን ናቸው አንተ የማትረባ ሁነህ እዳሰብከው አደለም ነብዩ የተናገረው ኤርትራ ሀገራችን ናት ሕዝቡም ሕዝባችን ነው እንፀልይለት ነው የአገልጋዮ ሀሳብ እሽ ውንድሜ ማፈሪያ ነህ
Geta yebarkacu samin bemegabezacu be sami bezu tebarkenal gata ye endegena amlak nw semu yebarek 😢😢😢❤❤❤❤
እሳይ የኔ ጌታ 😰😰😰
Wow
እልልልልልልልል ልልልልልል ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር አምላክ ይሁን ለዘለዓለም ስለ አንተ ወንድሜ ሳሜ።
ጌታን የቀመሰሰው በፍፁም አለም አትሆነውም ትርፉ መቅበዝበዝ ነው ክርስትያኖች ሳሚ ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው በቃኝ ብሎ ይሄዳል አለምውበቱን ወዙን ትመጠዋለች ደግሞ ይመጣል ተመልሶ ይሄዳል ጠንካራ ካልሆንን የጠላት መሳሪያው ነው የምንሆነ
❤❤❤❤❤❤❤❤
Medrek lay bicha awtitachihu follow up kaladeregachihulet iyetekemachihut ayimselachihu, Because I already experienced very bad life , he needs follow up above all
አጠገቡ ያላቹ ሰዎች በሚያስፈልገው ke geta betach ke genu hunu pls😢❤ bederatachun ke geta tekebelalachu 🙏🙏🙏🙏
Gena yagelegelale geta yeredewal samiye enewedehalen ❤❤❤❤❤ 😇😍😍😍😍😍
Silehulu geta yibarek.bebetu yatsinah.
እሰይ ሳሚ enka ጌታ ረዳህ ምንም ቢሆን ጌታ ጋር ይሻላል eshi ወንድሜ
Essye keber le geta yehun
እግዚአብሔር ይመስገን መልሰህ በማይጥለው እጅ መውደቅ መልካም ነው ወንድሜ ጌታ ጸንተህ የምትኖርበትን ጸጋ ይስጥህ እኔ ለራሴ አዘንኩ ከአንድ ሳምንት በፊት ገርጂ አካባቢ መንገድ ላይ አይቼው በጣም ላወራህ እየፈለኩ አልፌህ በመሄዴ ሳዝን ነበር ነገር ግን እንዲህ ስታገለግል በማየቴ በጣም ጌታን ባረኩ
😭😢😢
እኔ እንደምሰማኝ ከሆነ ይህ ዘማሪ በማንኛዉም ሁኔታ ተጎድቶ ልሆን የችላል ወይም ወድቆ ልሆን ይችላል ወደቀ ማለት በወደቀበት ይቅር ሳይሆን የደከመውን እያበረታን ያዘነውን እያጽናናን ነዉ እንጅ …………….. ይህ ሚድያ በተቻለ መጠን ሁሉ ከጎኑ በመሆን እንድታገዙ እላለው በኮሜንት የማይሆን ተምሳሌት የምትሆኑ እባካችሁ መልሳችሁ ራሳችሁን እዩ የሁላችንም ሀጥያት ብበዛ አንጅ አያንስም ሳሚ ሁሌም እንወድሀለን
🎉Praise Lord❤