Why is this comment being copied to every of his worship posts, he don’t need your help, please stop that duplication of comments on every post in the bid to get more like and subscribe, let the grace alone work , he doesn’t need such support
ene eskahun deres helem helem yomeslegna ye ant ngr,,,,beka melewun nw matawu kebrun hulu geta yiwusedewu be zalay ye bezalah ye geta tsega betam yigermegnal yihen moges manem lay alayehutem ,,,,,,,,betam des des blognal,,,,,tebarek gena bezuwoche be ant wust eyesusen ayitewu ayitewu yimetalu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Oh yagzbher barya tebabe warkeye talyahlenal ba anointing oil 2020 thank you so much God blessed amazing yagzbher magenta ba church west Batam nabara wada Europe eskmlase ezy abata yagzbher bata Mandes yamlakut. Wonderful job mon of God Weldon. God blessed more and more thank you so much warship group and children of God.
God bless you. You have no idea how God is changing my life through His words, which come through your blessings! I am finally able to sense the Holy Spirit after many years of hardship and obstacles
አቤት መታደል ከአለም ወጥቶ እንደዚህ ለጌታ መዘመር ጥብዬ እወድሃለሁ ተባረክ❤❤❤❤❤❤
ጸጉር ቤት ሆኜ እየሰማሁት ነው ጮኬ እንዳልረብሽ ፈርቻለሁ ሃሌሉያ ኡኡ❤❤❤❤❤
መዝሙሩን ከአንተ አንበት ስሰማው አዲስ ሚሆንብኝ ነገርስ ሌላ ታሪክ❤
በጣም❤
ማቆም አቃተኝ እኮ የዚህን አለም ክብር እንደ ጉድፍ የቆጠርክ የበለጠው ክብር ጠንቅቆ የገባህ የእምነት አርበኛ ተባረክልኝ !!!!
እኔ በቃ እሁድ ደርሶ ሳምልክ ነፍሰ አይቀርልኝም ምን አይነት መንፈስ እንዳለ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ከማለት ውጭ ጥቤ ዘመንህ ይለምልም
ፍሬ ጌታን ለማምለክ እሁድን መጠበቅ እይጠበቅብንም እኔ ሁልቀን ቤቴ ጌታን እያመለኩኝ እውላለው ለእሁድ እያሟማኩኝ።
ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ያባቴ ብሩካን
መቼ መቼና በስንት ሰዓት ነው ፕሮግራሙ ያለው እባክሽ ካወቅሽ?
ጥቤ ገና የብዙ ወጣቶች አባት ያደርግሀል ጌታ በሙዚቃዎችህ የቃመ የጠጣ ያጨሰው ወጣት በዝማሬዎችህ ያመልካል ይዘምራል ከጨለማ ወደ ብርሀን ይመጣሉ ተባረክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራ እግዚአብሔር የታመነ ነው።
ከጌታዬ ጋር እንደ አዲስ ነው ፍቅር እንዲይዘኝ ነው ምታረገኝ አንተ ስትዘምር
እውነት ነው ጌታ በደብ ሲገባን እና ሰናውቀው እንዲሁም በደብ በተጠጋጋነው ቁጥር እየጨመረ የሚሂድ ፍቅር እንጂ የሚቀንሰ ፈቅር የለም
Thank you Jesus.❤❤❤❤what a voice and power!!
ከቤት ልወጣ ስል ስልኬን ከፈትኩ ቁጭ አልኩ ማምለኬን ቀጠልኩ የተፈጠርኩበት አላማ እሱ ነው
የ እግዚአብሔር ሰው በአምልኮ መንፈስ ተባርከሃል!ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ስላንተ
እግዚአብሄር ሆይ ስለዚህ ወንድም በውስጡ ስላደረከው ፀጋ ተመስገን በድሜው ፍፃሜ ሁሉ አይኖቹም ልቡም በአንተ ላይ እንዲሆን እርዳው አሜን።
አሜን አሜን
ኢየሱስስስስ የአለም መድኃኒት እሱን ደማግኘት እንደ ማወቅ ምን የሚያስደስት ነገር አለ? ምንም!!!❤❤❤❤ ተባረክ ወንድም።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እየሱስ ጌታ ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen
ጥቤ ጌታ ብርክ ያርግህ ። ቃሉም ዝማሬውም ጌታ እንደሚወደው በአንደበትህ መንቆርቆሩን ይቀጥል ።
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
- ዮሐንስ 3፥16
AMEN!!!
B yeta fker yeteneka sew geta ybarkh
ጩኸትና ጭፈራ ማየት ለደከመው እውነተኛ የአምልኮን መንፈስ ይዘህ ብቅ ያለክ ማረፊያ ነህ ዘመንህ ይባረክ
በጣም ነው እንጂ የሰለቸን ። ለነሱም ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጣቸው🙏
Why is this comment being copied to every of his worship posts, he don’t need your help, please stop that duplication of comments on every post in the bid to get more like and subscribe, let the grace alone work , he doesn’t need such support
😊😊😊😊😊😊😊😊
👍👍👍🤌
@@yididiyagebredingel3768tell them
ኢየሱስ ፍቅር የማይጎልበት ሰም ፣ ሀይል የማይታጣበት ስም ፣ አብ ማንነቱን ያኖረበት ስም ፣ መንፈስ ቅዱስ የሚሰራበት ስም ፣ ሰዎች መንግስተ ሰማይ የሚገቡበት ስም ፣ መርገም ሰባሪ ስም ፣ የታመመ የሚፈወሰበት ሰም ፣ ተአምራት የሚሆንበት ስም ፣ ጊዜ የማያልፍበት ስም ፣ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
❤
አሜን ሃሌሉያያያያ ጌታ እኮ ነው ኢየሱስስስስ❤❤❤❤❤❤
አሜንን ክብር ለሰሙ ይሁን❤
Amen ❤
ወንድሜ ተባረክ እዉነተኛ ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ አምልኮ ❤❤❤
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
- ዮሐንስ 3፥16
📖💕✅️
😊lpppppppl
😊😊0p9l😊😊
ለካ ምረትነው የሚደጋግፈይኝ
ለካ ይቅርታነው እንየን የምያኖረኝ
ለካ ፍቅርነው የምያጠነክረኝ
ለካ ክብር ነዉ ውበት የሚሆነኘ ሌላ ምንኣለን ያለ የሱስ !! ክብራችን ውበታችን ድምቀታችን ብርቃችን ብቸኛው ገናናው የሰማይና የምድር ጌታ ❤❤ እንወድሃለን ጠበቡየ ጸጋ ይጨምርልህ
G
eebbifami nama Waaqaa ( Bless You)
እንዴት እንደምወድህ ስሰማህ እንባዬን😢 ማቆም አልችልም የተባረክ ሰው አለምን የናቅህ የዘመናችን ጀግና ነህ አንተ ያለህበት አብሬህ ለማምለክ የሁል ጊዜ ናፍቆቴ ነው ብሩክ ሁን ❤
ሞኚናት ብመስላት ላዓለም ድንቅ ነው ዘለለም ሃሌሉያ እየሱስ 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት መዝሙሩን ሳዳምጥ መንፈስ ቅዱስ ነካኝ ጌታ ዘመንህን ይባርከው
ወንድሜ እግዚአብሔር ጨምሮ አብዝቶ ይባርክህ ምን አይነት ድንቅ ፀጋ ነው ጌታ በአንተ ያኖረው ክብር ሁሉ ለአምላካችን ይሁን
በእውነት እ/ር በአንተ ላይ እየሰራ ነው ተባረክልኝ
እኔ ብቻ ነኝ ይህን መዝሙር መስማት ማቆም ያልቻልኩት ተባረክ የእውነት ብርክ በልልኝ አይወሰድብህ🙏🙏🙏😊
እኔም አለው ሁሌም የምሰማው
ከወርቅ ከዕንቁ ይልቅ ቤትህ ይሻለኛል❤❤❤❤❤
ሞኝ ነው ይሉኛል ሳይረዱኝ ቀርተው
ተመለስ ይሉኛል ዋጋቢስ አድርገው
አልፈልግም ካልኩኝ ጭቅጭቅ ምንድነው
እምቢ አሻፈረኝ ኢየሱስ ጌታ ነው 🙌🙏💔 😢😢😢
Ygatoche gata newu
እንቢ አሻፈረኝ ኢየሱስ ጌታ ነውው።
Geta sw serda endezi nw
አንተን የሰራ አምላክ እኔንም ይስራኝ አስመለጠክ ደግ አባትክ ❤
Geta zemnikin yebarikwi
Ebaki tolo tolo likekilin tebareki
ጥብዬ የተቀባህ እና የክርስቶስ ፍቅር በተግባር የገባህ ወንድሜ በአንተ በጣም ነው የምቀናው እናም እባክህን ዝም ብለህ ያለማቋረጥ አምልክ በመጨረሻም በየትኛውም አቅጣጫ ከሚላክ የጠላት ፍላፃ ትኩሱ የክርስቶስ ደም ይሸፍንህ እወድሃለሁኝ 🙏🙏🙏
አሜን❤❤❤❤
ታድለህ!
Amennnnn elelelelelelelelel
ያንተን መዝሙር ስሰማው እጅግ እገረማለሁ ፈጣሪ ከነመላው ቤተሰብህ አብዝቶ ይባርካችሁ
በዘመኑ ዘማሪዎቻችን ተስፋ ወደመቁረጥ ደርሼ ነበር እነዳተ ያለውን ያብዛልን ተባረክ።
ጌታ የረዳዉ ሰዉ. ጌታ ሆይ እኔንም እጅህ እረዳችኝ ለዘላለም አመሰግንሀለሁ
❤“እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥23 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
📖💕✅️
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋውን ይጨምርልህ
Tibarke
በምንም ቃላት የማንገልጸዉ እየሱስ ክብርችን እና ዉብትች ነው ሁለታክ ቡዙ ነው የኔ ጌታ ተባረክልን👏👏🙏🙏
ጌታ ሆይ ሕልወናህ አይወሰድብኝ በሕይወት እንድኖር የሚያረገኝ ያባቴ ሕልወናው መገኘት ብቻ ነው. ከህልውናህ ውጪ መኖር እኔ አልችልም ለኔ የሰላሜ ምንጭ እየሱስ አንተ ነህ. አለኝ ብዬ ለሰው የማሳየው እየሱስ አንተ ብቻ ነህ. የነገሬም ፍፃሜም እየሱስ አንተ ነህ. ወንድሜ ጌታ የጅህን ሰራ ያንድበትህን ቃል ይባርክ በጨለማውስጥ በክርስቶ ብርሃን ጌታ እየሱስ ይግለጥህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አሜን እቢ አሻፈረኝ እየሱስ ጌታ ነው
ወንድም ጥበቡ ተባረክ
ከወርቅ ከዕንቁ ይልቅ ጌታ ይሻለኛል
God is Great ❤❤❤❤❤❤❤
Egziabhar eko kasehko blessed for ever bro zmenatochih yilemlimu tibebina mastewal egziabharn bezmenun yemfratina yemtazezin menfers yabzalh are ke betu ymtaswegd ymitatera yadirgih blessed 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
ፈቃድህ ቢሆን በስሙ ላይ ክብር አለ የሚለዉን የበረከት ተስፋዬን መዝሙር ብትዘምርልን
ወየውውው❤❤ ይሄንን መዝሙር ቀድሞ የማላቀው እሰከማይመስለኝ ነው የሠማሁት 😢 ጉባኤው ለይ የነበራችሁ ታድላችሁ😢😢😢
Huuuuuuuuuiu
ዋው ተባረክ
ድንቅ ነው ለኔ ጌታ
ድንቅ ነው ለኔ እየሱሰ
ለካ ክብርህ ነው ውበት የሚሆነኝ💛
ከወርቅ ከእንቁ ይልቅ ጌታ ይሻለኛል
ማለዳ ማለዳ ፍቅር ያጠግበኛል
በምን ቃል ልናገር በምን ቋንቋስ ላውራ
ከአይምሮ በላይ ነው ጌታ የአንተ ስራ
በከበረው በልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም አጥበህ አንጽተህ ልጅህ ያደረከኝ ቅዱስ እግዚአብሔር ስምህ ለዘልአለም ይክበር!
Tibe tebark
ene eskahun deres helem helem yomeslegna ye ant ngr,,,,beka melewun nw matawu kebrun hulu geta yiwusedewu be zalay ye bezalah ye geta tsega betam yigermegnal yihen moges manem lay alayehutem ,,,,,,,,betam des des blognal,,,,,tebarek gena bezuwoche be ant wust eyesusen ayitewu ayitewu yimetalu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኣው ለካ ምህረትህ ነው የምያኖረኝ
ኣሜን ኢየሱስየ!!!!
የፍቅርህን እና የምህረትህን ብዛት 'ብዙ' ሚለው ቃል ኣይገልጠውም፡ ካይምሮየ በላይ ነው!!
እልልልልልልልልልልልልልልልል፣ እንዴት ያለ መነካት ነው! ጌታ ሆይ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን! ወንድሜ ጌታ ጨሁንም ፀጋውን ያብዛለህ!
መስማት ማቆም አልቻልኩም 🥹🥹ጌታን መዝሙሩን አዲስ ሆነብኝ እኮ❤️❤️ ጌታ ብርክክክክክ ያድርግህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው ድንቅ ነው ለኛ ጌታ ደንቅ ለኔ እየሱስ መኝነት ቢመስላት ለአለም ድንቅ ነው ለኛ ዘላለም!
ልጆቼ ተባረኩ በርቱ ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን፣
❤❤❤❤Amen 🙏 🙌 Amen 🙏 Amen ❤❤❤❤Amen ❤❤❤❤❤Amen ❤❤❤❤Amen 😊😊😊
እየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤❤
ወየው ወየው እንዴት ተባረኩበት እየሱስ ጌታ ነው !!🙏🙏🙏🙏
Elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelel
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥበቡ የድሮ ጴንጤ ነዉ:: ያ ትሁት : ቅን :ሀገሬ በሰማይ ነዉ የሚለው ትውልድ ጊዜ ያሉ ጴንጤ ነዉ:: 🙏🙏🙏🙏 በርታ i wish ወደ ቤቱ ብመልስህ
አሜን ቸርነትህ ብቻ ነው የሚያኖረኝ 😊😢
ያከበርከው እግዚአብሔር ያክብርህ
አለምደውም ስጠራው ኢየሱሴ ስለው ተስማምቶኛል ለህይወቴ ስሙ ነው መድሀኒቴ😭😭🙇♀️
ትነሽ አሞኝ አልጋዬ ላይ ተኝቼ እምባዬ እየፈሰሰ አዳመጥኩት ። ክብር ሁሉ ለአባታችን ለእግዚአብሔር ለልጁም ለጌታ ኢየሱስ ይሁን ። ደግሞም በመገረፉ ቁስል ተፈውሻለሁ ። (1ኛ ጴጥሮስ 2:24)
አንተ ( አንቺ) ) በእየሱስ ስም ከዚ ደቂቃ ጀምሮ አምናለው ፈውስ
ተላልፏል።
God is good. You will be ❤ok
አዎ ጥቤ ጌታ ይሻለናል❤❤❤
Bante tesabkugn wed chirstina hiwot 🙏😭❤️
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
እየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless u man of God I always come to ur church so much love😍😍😍😍😍😍
ከወርቅ እንቁ ይልቅ ጌታ ይሻለኛል
እየሱስ ከሁሉ ይበልጣል፡፡
ክብር ክብር ሀያል ክብር ለዘላለም ይምትኖር አምላካችን እግዚአብሔር
Ellllllllllllllllllllllll hallelujah hallelujah Ellllllllllllllllllllllll hallelujah
Oh yagzbher barya tebabe warkeye talyahlenal ba anointing oil 2020 thank you so much God blessed amazing yagzbher magenta ba church west Batam nabara wada Europe eskmlase ezy abata yagzbher bata Mandes yamlakut. Wonderful job mon of God Weldon. God blessed more and more thank you so much warship group and children of God.
ሲጀምር እንደ አዲስ ይሆንብኛል ደጌታ መንፈስ
😭😭😭🙇♀️Almedawum setarhu eyesus silahu ❤❤
ድንቁ አምላካችንና አባታችን እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ወንድሜ
አሜን ተባረክ የኔ አባት
አሜን ❤አሜን❤አሜን ❤አሜን ኢየሱስ የኔ ኢየሱስ ጌታ ይመስማ ነው ተባርክልኝ ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😮😊😊
ለካ ምሬቱ ነው ያቆመኛል❤❤❤
በአምልኮ ብቻ እንዲ ከተባረክን የራስህን ዝማሬ ስትለቅማ አሰብኩት....
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
ኦ ኦ ኦ አባዬ በፍቅርህ መንደድ እንዴት መታደል ነው ውይ 👏👏👏
Namaa Waaqayyo eebbifamaa!
Amen Amen Amen. 🙏🏽
Ameeeeeen ameen ameen ❤❤❤❤❤
ሀሌ ሉያ እግዚአብሔር ዘመህን ይበርከው
❤love this
God bless you. You have no idea how God is changing my life through His words, which come through your blessings! I am finally able to sense the Holy Spirit after many years of hardship and obstacles
Geta yebarekeh unet denknow yengna geta i love you jesus❤
Geta sirawu gin yigerimegnal 😮😮😮😮😮 bicha bewededewu yikiber..... 💖😱🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️
Amen
በቃ አበቃለት በተባለው ላይ፣ እረዳቴ መጥተህ የለም ወይ ፣ ልታከብረኝ መጥተህ የለም ወይ።የ ሞተ ነገሬን ጎበስ ነስ ያለው -ማነው፤ የጠፋነገሬን ጠርቶ ያመጣው -
ማነው፤እየሱስ ነው ።
Orthodox negn gn betam des belogn temesche new eyesemahu yalhut❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
geta fitun yabralshi
በጨነቀኝ ጊዜ የሰማሁት 😂😂😂😂😂