ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሚመረጥ የለውም ሁሉም ጠቃሚ ነው 1-12 ሁሉንም በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
ስለ ዱባ የሰጠህን ትምህርት ጥሩ ነው።በልጅነት በበቆሎ ልጣጭ ተሽፍኖ አድሮ ጠዋት አየበላን አድገናል እኔ አሻሽዬው ዱባውን ፈጭቼ ሎሚን ጨምሬ እጠጣ ነበር የሚጣፍጥና የማይጣፍጥ አለው ወጡም መልካም ነው በፀሐይ ወይም በምጣድ ደርቆ መልካም ምግብ ነው።
ጥሎብኝ በጣም ነው የምወደው የምጥላው አትክልት የለም ዱባ እኔ እንደምውደው እንደምበላው እንጁ ጥቅም እንዳለው አላውቅም ነበር 😍tnx Bro
እናማስግናለን በእውነት ክበሪ
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ዱባ በጣም ነው ምዎደው
ባለሁበት ሃገር ያለው ዱባ ምንም አይጣፍጥም አልባላም ግን ወደ ሃገር ስሄድ ለናቴ አሪፍ ዱባና ገንፎ ስሪልኝ ነው ምላት
ዱባ ውስጤ ነው በልቸው የማይሰለቸኝ ምግብ ነው እሱ ካለ ሌላ ወጥ አይታየኝም
እናመሰግናለን ❤
እናመሰግናለን ለመረጃው ዶክተር
እና መሰግናለን 😍😍😍😍
እኔ ከሳምንት 3 4ጊዜ እበላለሁ በሾርባ መልክ በጣም አሪፍ ነው ያለሁበት ቦታ ሾርባ ነው የሚሰሩት ከላይ mozerella cheese ሞክሩት
ተባረክ ቆንጆ ትምህርት ነው
በጣም በጣም አመስግናለኡ ድባበጣም ነው የምወደው ግን እያማረኝ በስራ ተወጥሬ ሳልበላ ያልፈኛል ለአይን መጥቀሙን አላቅም ነበር Thank you 🙏
ከሕፃንነቴ ጀምሮ ከማምረት እስከ አዘውትሮ መብላት ልምድ ነበረኝ ።ጠቀመታውን ግን ከመውደድ በስተቀር አላወኩም ነበር ። አሁን ግን ለመረጃው አመሰግናለሁ ።
እኔ ባጣም በወጣህ ይካታተላለሁ አማርኛ መስማት ጥሩ ነኛ መናገር ግን ቡዙ አይደለሁም አምላክ ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ዶክተርዬ ያለሁበት ሀገር አለ ግን ተጠቅሜ አላቅም አሁን በላለሁ አያመልጠኝም አገላለፅህ በጣም ደስስስ ይላል ሰላምህ ይብዛልን
Enameseginalen wud ademachachin
Betam Amesegnalehu Tebareku
ያሜሪካ ዱባ ብዙ አብነት ነው እንዳገራችን አይጣፍጥም ዱባ ወጥ ስለምወድ አንዳንዴ እረጂሙንና አረንጓዴ ሰርክል የሆነውን ዱባ ድንች ቀላቅዬ ቀይ ወጥ እሰራዋለሁ እንዳገር ባይሆንም ጥሩ ነው ከጥቅሙ አንፃር በጣም ጥሩ ነው
organic try ይድርጉ ለጣእሙ::
እግዚአብሔር ይስጥልን
ያሳደገኝ ምግብ ከህፃንነት እስካሁን ድረስ አሁን ግን ያለሁት ሳውድ ነው በጣም ናፍቆኛል አያቴ በብዛት ትተክል ነበር ከመብላትም አልፈን እንሸጥ ነበር
እባክ ስለ ህፃናት ምግብና formula ስራልን
እናመስግናለን የተቆላው ስንት ፍሬ ነው የሚወስደው ከምግብ በፊት ወይስ በኃላ
አመሰግናለው ዱባ መብላት ለስኳር በሽታኛ ይቻላል ወይስ አይቻልም አመሰግናለሁ
እናመሰግናለግ እገላለፅህ የእቅልፍ ችግር ስላለብኝ በላለሁ ግን የኩላሊት ጠጠር አለብሽ ተብያለሁ ብበላችግር አለው?
Betam enamsgnalin soly tub
ተቀቅሎ ነበር እምወደው ወጡን አልወደውም ማር ማር ይለኛን በእጀራ ስበላው አልወደውም
ድባ አልወድም ለምን እንደማልወድ ግን አላውቅም ታላቅ እህታችን አልወድም ስለምትል እኔም እህችቼም አንወድም ወላጆቻችን ግን አልፎ አልፎ ይመገቡ ነበር እኛን እንድንበላ ግን አንገደድም
ወይ ዱባ
I heat squash, I don't know why. Now I have to change my mind, because of your valuable information. Thanks bro you are the best.
ለማህጸን ካንሰር ይጠቅማል?
While I eat pumpkin to be frank, i feel free to sleep and free of digestive
ዶ/ር መልስ እንጂ ለስኳር በሽተኛ ይሆናል ወይ?
አዎ ይሆናል እህቴ
ለመሀጸን ኢንሼክሽን መፍቴ ከሆነ ብታብራራልን
ለውፍረት እና ለእንቅልፍ እንዴት እንመገብ
ዱባ በጣም ይመቸኛል
ለስኳር በሽተኞችስ ይፈቀዳል?
🖐🖐🖐👉
Endet argenewnew lesegur mntekemew
ዱባ ዪህ ሁሉ ጥቕም አንዳለው ኣናውቅም በዚህ ላይ በኣገራችን በተለይ ልጆች ኣይውዱትም፡በዚህ ላይ አንየ ባለሞያ ነኝ ግን ኣገራችን ኣስውራሩን ኣናውቅበትም ከኣገር ከዎጣሁ በኋላ ግን ተምርየ በብዙ መልኩ አሰራለሁ
በልቼ አላቅም አልወደዉም እሞክረዋለዉ በቃ
ለሱኳር በሽተኞች ይጎዳል ወይ?
በጣም ነው የሚጠቅመው
amsgenalhu
ለስኳር በሽታስ መብላት ይመከራል
8
እናመሰግናለን ዱባ በጣም ነውየምወደው
ጥሎብኝ ደባ አልወድም