Mr Soly, your information is wrong or incomplete on both brown rice brown white rice or any type of rice. None of them are not safe to eat equally unless properly tereated and washed before came to the public consumtion. Rice by nature has arsenic (which is violently posionous white compound) and other harmful camicals from pestiside on farming. You are trying your best what you know the most, but, do more research and reading and you will find out better information if you wanted to inform and teach the amharic speaker viewers, Okay? Bravo! Gobeze!
የፈጣሪ ያለህ ፈጣሪ ይጠብቀን ፈጣሪ ሆይ እኔንም ወገኖችንም የኢትዮጵያ ህዝቦችን በሙሉ ከመጥፎ በሽታ ጠብቀን።
አሜንያረብ
አሜን
አሚንን
አሚንንን
አሚንን ያረብ
እግ/ር ይባርክ ጥሩ ት/ት ነው እጅግ አስፈላጊ ነው።
Thanks ኣምላክ ይባርክህ ሰለ ጥሩ ትምርትህ
እኛ ስናድግ ያገኘነውን በልተን እጅግ ጤናማ ሆነን ነውእየትፈላሰፋችሁ እኛ ነን እምናውቀው እያላችሁ ፈጣሪር አታስቀይሙ እማትበን እንበላለን አምላክ ይጠብቀን
አርፈሽ ገንፎሽን ብይ
ዱሮ እኛ ስናድግ የነበረው ነገር አሁን ካለው ይለያል። ዱሮ ሁሉም ነገር ኦርጋኒክ ነበር አሁን ግን በማዳበሪያ የሚያድግና መዳኒት የሚረጭበት ያለ ወቅቱም የሚደርስ ይበዛል። ስለዚህ መማሩ ይጠቅማል እንጂ ጉዳት የለውም።
ሀቅ
@@fun-loving7625😂
ድሮ እኮ በተፈጥሮ መሬት እየበቀለ ነው እየበላን ያደግነው ? እንጀራ እንኳን ሲጋገር የትናዬት ነበር የሚሸተው ? አሁንኮ የማዳበሪያ ምግብ ስለምንበላ ነው የበሽታ ጎተራ የሆነው ? በተለይ የኩላሊት በሽታ ?
እነኳን ደህና መጣክ ዶክተር ከልብ እናመሠግናለን
ጠቃሚና ወሳኝ ነገር ነው ያካፈልከን ሰላምክ ይብዛልኝ🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ወንድማችን።
Thanks 👍 Doctor
እንኳን በሽሮ አልመጣህብን ወዳጄ
😂😂😂
ሽሮው. ምግብ ነው. እንዴ ????
@@ayelebaharu7747 ጤነኛነሽ?
@@ayelebaharu7747ያውም ያሳደገን ነዋ ያለምንም ህመም
@@hawamohammed9949ወይኔ ኮሜንት አሳቅሽኝ
እናመሠግናለን ጠቃሚ ትምህርት ነዉ
Demirgn Wude
Thank you so much 💓 💗 💛
እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው ጤና ይስጥልኝ እናመሰግናለን።
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
Your videos are helpful thanks
ጥሩ፣ትምህርት፣ነው።እናመሰግናለን።
እናመሰግናለን በጣም
እናመሰግናለን ዶክተር
አመሰግናለሁ ይመሽልህዶክተር
Worke th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html
እናመሰግናለን🙏
ተባረክ እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ❤️🍀
ቱሪ ናፋ
ይህ ሁሉ ኢትዮጵያዊ ውስጥ እንደልብ ይገኛል የሚበላ ጠፍቶ ቱልቱላ
@@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ ቱልቱላ ለምን ስድብ ይቀድማል መማር ሲቻል ድንች ና አደንጓሬ ስለ ድንች ቤተሰቦቹን ያውቁም እንዳንድ ኢትዮጵያውያን በውጪ ሀገረ ያሉ ባብዛኛው ማንበብ መፃፍ አይችሉም ስለዚህ ወንድማችን ያስተማረን እንደትማርክ ይገባኛል እንደ ብልፅግና ብልግና አፍህን አትክፈት 😂😂🤣🤣🤣
Bethi, Tebareki
th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html
Demirgn Wude
Thanks brother
Thanks Doctot
አምላክ ይጠብቀልን እናመሰግናለን
እናመሰግናለን
God bless you!!
Demirgn Wude
Wow betam des yemil timehert
Geta yebarkhe thank you
Thank you so much dr 🙏💕
ኘአወወጰከአረቷቷበ።ከኸቨ፡ሀሀዘሰሰወኸኸቨቨጨጠጨጨጨጨጰኸኸጸፈጰጠጠጠኴረኘኘኘደተ
እናመሰግናለን ወንድሜ
እንደ በአሁን ዘመን በሽታ በጃችን ነው ምናመጣው ኧረ እንኳን አራንኳድ ድንች ቀርቶ አፈር በልተን ነው ያደግነው እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ጤነኛዎች ነን የዩቱበሮዎች ማትሉት ኤለም እግዚኦ
እኔ ሁሌ ነዉ የምሰራዉ አረንጉዋዴ ድንች አልሞትኩም ክክክ ብዙም መስማት
እኔ የማምነው እግዝያብሄር እንድንበላው ሁሉንም ባርኮ ሰጥቶናል ይህ ስል ልንበላቸው ከተሰጡን ማለቴ ነው እና ባርከን በእምነት ከበላነው ምንም አንሆንም የማያውቁ ብዙ ምስኪኖች አሉ በገጠር በተለየ ቦታ ግን እድሜያቸው 90 እና ከዛ በላይ ይኖራሉ:
ኖረዋልም:: ስለዚህ ባርካችው ብሉ::
Betasb adirgign Wude
ከባድ ነው እግዚአብሔር ይባርክልን እና ይህን አባባል ይቀይረው
እናመሰግናለን ውንድማችን በጣም ሐሪፍ ትምህርት ነው
እናመሰግናለን
Thanks for the great lesson. Noted well for the care.
Thanks 👍💕💕
ወጌኔ የትምህርቱን መነሻ ያደረካቸውን ዋቢ መጸሐፍትን ብትጠቅስልን ጥሩነው ምክንያቱም ደሀ ከመሆናችን የተነሳ በጌታ በኢየሱስም የማይባረክ የለምና ባርከን እየበላን አድገናል
Thank You
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ አለማወቅ ከባድ ነው
እናመሠግናለን በርታ
እግዚአብሔር ይ ባርክህ
አመሰግናለሁ
thank you so much
Best information but how many of us (Ethiopians)are effectively applying these?
Betam enamsegenaln Doc
Waw mawaq qonjo New Merci
እናመሠግናለን
አላህ ይጠብቀን ሁላችንንም ያረብ ከልብ እናመሠግናለን ወድማችን ሺኩራን ሀቢቢ
ጥሩነው ቀጥልበት
Enamesegenalen tebarek
እኔ እምለው አባቶቻችን ጥሬ እንቁላል በጥብጠው እየጠጡ ነው ያደጉት ታድያ ለምን አልሞትም?ደግሞም መዳኒት ነው ተብሎ በብዙ ነገር ጋር ተበጥብጦ ይሰጣል ይጠጣሉ እስከዛሬ ግን ማንም የሞተ አላየውም አልሰማውም ምናልባት የተበላሸውስጥ ሊኖር ይችላል እሱ ሲጀመር ስለሚገማ ማንም ይጠቀማል ብዬ አላስብም
Mesi, that is good question. Here is the answer
th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html
በትክክል ፈጣረ የፈጠራትን ነብሰ ምንም ምግብ ሊግለው አችልም ቀኑ የደረሰ ቢሆን እጂ እደዛ ከሆነ የግጠሩ ሰው ያልቅ ነበረ
ሁሉም ከፈጠሪ በለይ አቃለሁ አለ
አትፍረዱበት የቸገረው እርጉዝ ያገባል እንደምባለው ሆኖበት ነው:: ጎብዝ ሃብሻ ጥይት ብቻ ነው ምገለው::
Thanks
እናመሰግናለን ትክክለኛ መረጃ ነው እኛም የተለያዩ የጤና ምክሮችን ለመስጠት ዝግጅታችንን ጨርሰናል እየገባችሁ ቤተሰብ በመሆን ስለጤናችሁ ተከታተሉ 🙏
Thanksso
ዶ,ር እናመሰግንሃለን
olive oil ዘይት ምግብ እንድንሰራበት ንገረን
Where did you get the source?
ተባረክ
Enamesegenalen enqualae teriewen yettale
ህንዶች እንዴት ሊሆኑ ኘው😮
እናመሠግናለነ
አንተ ደግሞ አማትበህ እየበላህ እግዚአብሔርን አታሳዝን። እንዳታልፈዉ ብርቱ ምክር ነዉ። ቆም ብለህ በእግዚአብሔር ፊት በጸሎት ሆነህ በእግዚአብሔር ቃል ራስህን ፈትሽ። የተሰጣህን ይህን ጊዜ በእግባቡ ተጠቀም። የዮሓንስ ወንጌል 3:16/3:1-21/ተረጋግቶ ከሃማኖተኝነት በፀዳ መንፈስ አንብበው።
Shukran
Thanks so much 🙏🥲
ደወሏን ተጫኑልኝ። ስንት ሳንቲም ታገኛለህ በአንድ ላይክ?
ዋና ዋናዎቹን ሽግር አለባቸው አልካቸው ብዘዎቹን የምጠቀማቸው ምግብዎች ናቸውና በምንስ የለያል፡፡
Berita bravo
እናመሰግናለን ከብዙ ስህተት ተመልሰናል አዲስ ገብ ነኝ ደስ ብሎኛል በርታ
Tanks.uuuuu
Batm Yamegrm Temhrt Agenchlahug Alah Yetabkh. BARTH
ሰላም Soly❤❤🙏🙏🙏
ስለ ሮማንም ስራልን???
እግዚአብሔር ይስጥልን
አረጓዴ ድንች ብዙ ግዜ እመገብ ነበር ላለመጣል ስል ጌታ ነው የሚጠብቀን
በየቀኑ ውይስ በሳምንት አንዴ? ተባረክ እናመሰግናለን.
ለምክርህ አመሰግናለሁ ግን በሞትክ ጨረስከን አንድ ሰውያለቀኑ ወይ ፍክች ቀኑ ከደረሰ ግን ለሰከድ ወደፊት መቅደም አይችልም ወደኋላም መቅረት አይችልም
Arif tmirt nw yesteheu
ለማንኛውም የምግብ አይነት አማትበን መብላት ይበጀናል።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤🎉❤❤❤
ዷክተርዬ ጉሮሮኤን አሞኛል ወፍራም አክታ ያስተፋኛል እባክክ መዳኒት ንገረኝ
በጣም እናመስግናለን
ምግብ ሰው አይገልም እረሀብና ማጣት እንጅ የሚገለው
ክብደት ለመጨመር ፈልጌ ነበር ምን ላርግ አንድ ቪድዮ ስራልኝ plz
ዶክተር
እስፖርት እየሰራህ የከብት ስጋ ብላ
ተባርክ አንተ ልጅ
ሀሪፍ ትምህርት ነው ውድ እህት ወንድሞቸ ቤተሰብ አድርጉኝ
Demirgn Wude
🙏🙏🙏
E/g yekr yebelh yetefeterw lemgbinet enjii yesewn nebs siyatefa ayten semtenm anawekm
ለምንድነው ይቅር የሚለኝ?
የተፈጠረ ሁሉ ጠቃሚ ነው ያለሽ ማነው? በመቀጠል ቪዲዮን በትክክል ሰምተሻል? ለምሳሌ የደም ግፊት አለብሽ እንበል...በመጽሕፍ ቅዱስ ጨው ተጠቅሷል ይህ ማለት ጨውን እግዚአብሔር ለምግብነት ፍጥሮታል ብልሽ አላግባብ ብሉ ልትይ ነው? ማንኛውም ምግብ ከመጠን በላይም ሆነ አላግባብ ከተመገብነው ገዳይ ይሆናል።
@@Effoy manem sewe bemegib moto ayawekm zemnachin yametabintat new enji limisale yetinti abtochachin indzi aynet filsifinan yawku neber? Yalelik ena yale agibabi manm litekm aychilm
ዋቢ ያደረከውን መጽሐፍ ብትነግረን ጥሩ ነበር።
እሩዝን በአረብ አገሮች በየቀኑ እንደውም በቀን ሁለቴ የሚበሉት እንዴት አልገደላቸውም? 🤔🤔🤔
ነጭ ሩዝ ነው በብዛት የሚጠቀሙት
አለመሞታቸውም ይገርማል ግን እነሱ በየሳምንቱ ሀኪቤት ሳዬዱ አይሆንም ምናሳዝነው እኛ ስደተኞች ነን ፈጣሪ ይጠብቀን
Kefeta, That was brilliant question and here is the answer
th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html
እንጃ ፡ ግራ ፡ ገብቶኛል ?
@@ياسرالشحي-ذ7ط አሜንያረብፈጣሪነዉጠባቃዉ
Yigermal bizu gize beltenal gin silemanawuk geta redtonal enamesegnalen
ድንቹንስ በልጅነቴ በልዩ ሁኔታ ነበር ምበላው አልገደለኝም እናመስግናለን
እኔም
የጀግ ና ልጅ ንግ ግሩ ም ጀግና ነው አይዞ ሽ በር ች ል ን
እንቁላል በጣም ሲጠበስ ወይም ሲቀቀል ኮሎስትሮሉ ከፍ ይላል: ነጮች አስኩአሉ ሳይበስል ይመገባሉ እና በድጋሚ ብታስረዳን?
Sophi, this is the answer for you question
th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html
እኔም ይሄንጥያቄ መልስ ፈልጋለው አስኩዋሉን ይወዱታል እኔ ሳየው ገና ያስጠላኛል
ከሊቡ።አመሰጊንሎ
Mr Soly, your information is wrong or incomplete on both brown rice brown white rice or any type of rice. None of them are not safe to eat equally unless properly tereated and washed before came to the public consumtion. Rice by nature has arsenic (which is violently posionous white compound) and other harmful camicals from pestiside on farming. You are trying your best what you know the most, but, do more research and reading and you will find out better information if you wanted to inform and teach the amharic speaker viewers, Okay? Bravo! Gobeze!
ስበላውነው ያደግናው እረሀብእጅ ምግብሰውአገልም ምድረፈላስፋ።ገዳይምአንዋሪም አድአሏህብቻናብቻነው
ወይ መፈላሰፍ ስትፈላሰፉ አምላክን እስከ መካድ ደረስን ከዚ በላይ ምን አለ እግዚኦ
ሁሉንም ምግብ በሽታ ነዉ አላችሁ ምን እንብላ ክክክክ ኢሄን ድንች እየበላሁት ነዉ
ክክክክክክ ውነትሽን
ስለ ገንቢ ትምህርትህ ምስገነዬ ከልብ ነው
Demirgn Wude
Yekr yebelachihu migb sewn ayegelm bayehon tseleyenbet meblat ye Egziabher sm keteterabet merz binorbetm enkoan ayegelem
ለማንኛውም ምክር እንቀበል
👍👍👍
🎉🎉🎉🎉
እሚገለውምእሟኘሣውምአላህነውብዙአመታትአለፈንሥበላ። ኤጭ