Everlasting memories he left behind Really I feels sad about his passed I remember years back When I was a high school he was so wonderful great popular person Rest in peace brother
Elluye yene wede ❤ , yene melkam, Yene geta,I thought the grief due to ur passing would fade away a little bit through time but I Guess It ain't gone happen.I cry everytime I think of u 💔,Losing you really broke me inside ,you were such a wonderful person indeed. I Will Love and admire you to the moon and back for the rest of my life .May God rest your soul In peace.
Yena geta efesune ye mare wendemachne guitarist Mengesha yohannes selasetaweskew be heywete batenorem la mesgenke ewedalhu. Eliyas beruke ye EGZABEHARE sewe dege nebreke nefesehene be genet yanurewe .🙏🙏🙏
I only know Elias by name! This is the first time I am seeing him. More than that I didn’t know he passed away. It is so sad. What an interesting and intelligent artist! Gone too soon! RIP brother 🙏🏼
@undermysaviour No one tried to judge him Whatever said is true, a word of God is true. Btw the person himself never denied of making bad choices in his interview....,
ቆንጅዬ አይና አፋር ኤልዬ ምርጥ ሰው ልታይ ልታይ የማትል አጣንህ ነብስህን በአፀደ ገነት ይኑረው ወንድሜ እንደሞተ ያህል ነው የዘገነነኝ የተሰማኝ
Nefisi yimar
የምሬን ነው ምላቹ ፈጣሪ ወንድ ልጅ ሲሰጠኝ ኤልያስ ነው ምለው አምላክ ይስጠኝ እጂ ይሄ ታላቅ ሰው መረሳት የለበትም በግሌ እወደዋለው ኤልያስ መልካ ነብስህን በገነት ያኑረው ወድሜ ሚያሳዝን ኢትዮጽያዊ ነው
ኤልያስ መልካ
አሻፈረኝ ብሎ አንገቱን ገትሮ
በሃጥያት ጎዳና ሲመላለስ ኖሮ
ሞት ከተፍ አለበት ቀጠሮን አክብሮ
ሞት ከተፍ ካለ ቀጠሮ አክብሮ
ማቅረብም አይቻል ለእግዚአብሔር እሮሮ
ነብስ ይማር ምንድን ነው
ነብስ ይማር ማለቱ ከንቱ ልመና ነው
በሞት ሳይቀደሙ በፊት ነበር እንጂ አሁን ኪሳራ ነው
@@mahiafrika2992 ትክክል ፈጣሪ የወደደውን አድርጔል ፈጣሪ ደሞ አይሳሳትም ስለዚህ አፈሩን ያቅልለት ነው ምንለው
አደራ አደራ እምዬን እናቴን አደራ ትክክል👍🏾 ምናለ ሁላችንም እንደሱ ፍቅር ቢሰጠን ደስተኞች ሆነን እንኖር ነበር
@ቅን ልብ ብርሐንና ጨው ወጣቶች እንሁን
ምን ኣይነት ጨካኝ ልብ ነው ያለህ/ ያለሽ
You are so rude rude
@@mahiafrika2992 ??? ርህራሔ አይሻልሽም?? ብድር እንደተመለሰለት አርገሽ እርክት ብለሽ የገጠምሽበት የፀሎትሽ መልስ ነው እንዴ?? የመጨረሻ ደቂቃዎቹን ሰአቶቹን ከአምላኩ ጋር የነበረውን ቆይታ ታውቂያለሽ እንዴ? የእንደገና አምላክ የፍቅር አምላክ እንደሆነስ ታውቂያለሽ? እናንተ ጴንጤ ነን የምትሉ ምነው ጨካኖችና ፈራጆች ሆናችሁ?? Hypocrite ሁላ
ኤልዬ ያንተስ ነገር እንደ እሳት አቃጠለኝ የኔ መልከ መልካም በሽታህን ደብቀህ ውስጥህን ጎድቶ ከሰውነት ተራ ወተህ ወንድሜ እኔ ምን እደምል አላውቅም አልቅሼም አሎጣልኝ አለኝ ፍጣሪ ነብስህን በአፀ ገነት ያኑረው ኤሉዬ 😭😭😭😭
አሜን
ኤልያስዬ እግዚብሄር ነፍስህን በገነት ያኑራት ወንድሜ የኢትዮጺያ ህዝብ ምን ያህል እንደሚወድህ አውቀህ ቢሆን ምን ያህል ደስ ይለኝ ነበር።
እ/ር ምርጥ ልጆቹን ይሰበስባል አንተም ምርጥ ነህ የደሁች እና የምስኪኖች ምታዝን እንወድህ አለን
ወንድማችን ንፍስህን በገነት ያኑራት
the legend....the king of Ethiopian music. you may rest in peace.
ሲያወራ አፉ እንዴት ደስ እንደሚል አታንህ😭😭😭😭ሰው ማለት እንዳንተ ነው የሰፈሬ ልጅ ነፍስ በአጸደ ገነት ትኑር ትኖራለችም🙏🏾😢😢😢😢
You will never be forgotten
What a humble guy he was!! so saddened by his passing, I have been listening most of his interviews today #Elisa #Melka
The legendary and one of the most influential Ethiopian modern music composer #Elias #Melka Thank you for your great work 👏👏👏👏👏👏 rest in peace ✌️
ወንድሜን ሳጣ የተሰማኝ ስሜት ነው የተሰማኝ የኔ ጌታ ነብስህን በገነት ያኑረው
Everlasting memories he left behind
Really I feels sad about his passed
I remember years back
When I was a high school he was so wonderful great popular person
Rest in peace brother
እኔን የኔ ጌታ እኔ ለሙዝቃ ብዙም ግድ የለኝም ይሄ ልጅ እንዴት ያምር እንደነበረ አላውቅም በጣም አሳዘነኝ
አይ አንተ ልጅ ቆጨህን ወጣትነትን ምንም ሳያጣጥመው በጤና ምክንያት አስረጅቶክ እንደ ወጣት ህይወትን ሳያጣጥመው እንዲህ ሆነክ በማየቴ እውነት አላመንኩም በፊት ሙዚቃ ህይወት ውስጥ እያለሁ ነበር እማቅህ ይቺ አለም ከንቱ ናት ያሳዝናል እንዳየሁክ ልክ አበበ ተካ ነው የመሰልከው በጣም ይገርማል ወንድሜ አፈሩን ገለባ ያርግልክ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርክ ሁሉም በርሱ ሆነ
ከዛሬ 4አመት በፊትነው የተፖሠተው አዲሥ አይደለም አትሣሣቺ አንቺ ትላንት ይሆናል ያየሽው
ኮመት የምትፅፉ አስተውሉ ኤልያስ ጌታን በደብ ያቃል ጌታም ያቀዋል
Sara Alsara የትኛውን ጌታ ነውወይዘሮ Sara አትቀፍይ እሺ ደፋር
ነፍስህን ይማረዉ ወንድሜ እኔጃ በጣም አንጀቴንነዉ የበላኸኝ መልካም ሰዉየማይበረክትበት ዘመን ኧረ ያሳዝናል
I don’t know him in person but so difficult to get him out of my mind. I wished I was there for you to help. RIP brother.
I feel the same
በጣም መጥኖ ቁምነገር ሳይዛነፍ መልእክት አስተላልፎአል ኤልያስ የተዛነፈ አብሮን የኖረ እምነትና አስተሳሰብን መንቀስ እንደሚቻል አሳይቶአል ለሙያ አጋሮቹ መብት መጣስ ህግን መሰረት አድርጎ በተሻለ አስተሳሰብ ሲደግፈው ሉሲን እና ደጋፊዎቹዋን በምክንያት ተችቶአል ከምንም በላይ ግን ጠያቂውን ቃኝቶታል አታቁመኝ ሳንሱር ሉሲ ድንቅ ኤልያስ
Rip
ነብስህን በገነት ያኑራት💔😢
አንቺ ልጅ ጠፋሽ??
ኤልያስዬ እኔ እሳካሁን ማመን አቅቶኛል😭 ፈጣሪ ነፍስህን በአጸደ ገነቱ ያኑራት የኔ ቆንጆ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ❤❤
Develop a culture of celebrating heroes while they are alive!!!
ትልቁ የሙዚቃ ጠቢብ አለፈ ኢትዮጵያ ትልቅ የሙዚቃ ጠቢብ አጥታለች እኛም ልባችን ተሰብሯል ። ኤሊያስ መተኪያ የማይገኝለት በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ላይ ትልቅ አሻራ በደማቅ ሁኔታ ያተመ ድንቅ እና ውድ የኢዮጵያ ልጅ ነው !!! ወንድማችን ባልታሰበና ባልተጠበቀ ሁኔታ ለሁላችን የማይቀረውን ሞት ቀምሶ ዜና እረፍቱን ስንሰማ ልባችን በሐዘን ደምቷል በቃ እንዲህ እንደቀላል አንዱና ትልቁ የሙዚቃ ጠቢብ ግንድ በሞት ቢለየንም ሥራው ከመቃብር በላይ ሆኖ ሲያዘክረው ይኖራል። አዎ ዛሬ ኢትዮጵያ በጣም አዝናለች ግን ምን ያደርጋል ጠቢቡን በአንድ ላይ ልንሰናበተው ግድ ሆኖብናል ስለዚህ በመጀመሪያ ለመላው ቤተሰቦች እና ዘመድ አዝማዶች ቀጥሎም ለመላው ኢትዮጵያን መፅናናትን እመኛለሁ። በመጨረሻም የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ነፍሱን ይማርልን አሜን አሜን አሜን።ኤልያስ መልካ አረፈ፡፡
ሞተ እንዳትሉ አረፈ ነው የሚባለዉ ሲደከም ሲለፋ የኖረን ሰው ሞተ አይባልም፡፡
እግዚአብሔርን ፖለቲከኛ እንዳታደርገኝ ፍቃድህ ከሆነ የጥበብ ሰው አድርገኝ እለዋለሁ ምክንያቱም ጥበበኛ ዘመኑን ይዋጃል ፡፡
፡አንተ የጥበብ ሰው የነበሩን አሁንም ያሉን የነዚያ የጥበብ ሰዎች ነፀብራቅ ጥበብ ስለልጇ ትመስክር ስለ እዉነተኛ ልጇ ትናገር እኛም እድሉን ካገኘን ስላየነዉ ስለሰማነዉ ለመመስከር ያብቃን ፡፡ መልካም እረፍት ለጥበበኛዉ ኤሊያስ መልካ ፡፡
በጣም እየደ ጋገምኩኝ ስሰማው እያለቀስኩኝ ነበር በጣም ነው አገርን የጋዳው በቁም ሰውልጅ እያለ ኡሉም ቢረ ባረብ ይድነበር ኤልያስ ብዙነገር አቶነው የሞተው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏
My Hero rest in peace we love you very very sansative heart broken 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔lost my land Ethiopia big big man!
Elluye yene wede ❤ , yene melkam, Yene geta,I thought the grief due to ur passing would fade away a little bit through time but I Guess It ain't gone happen.I cry everytime I think of u 💔,Losing you really broke me inside ,you were such a wonderful person indeed. I Will Love and admire you to the moon and back for the rest of my life .May God rest your soul In peace.
ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት ለቤተስብህም መፅናናትን ይስጣቸው ሁሌም በልባችን ትኖራለህ
ነፍስህን ከፃድቃን ጎን ያኑረው።ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጣቸው ኡፍፍፍ
ኤሉዬዬዬዬዬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔስ ተቃጠልኩ💔💔💔💔
ነብሥህን በገነት ያኑረው ወንድሜ ይቺ አለም ቀሪ ከንቱ ናት ፍቅር ሰላም ስጠን
የኔ ውድ የኔ አንደኛ ምን አባቴ ላርግህ
Yena geta efesune ye mare wendemachne guitarist Mengesha yohannes selasetaweskew be heywete batenorem la mesgenke ewedalhu. Eliyas beruke ye EGZABEHARE sewe dege nebreke nefesehene be genet yanurewe .🙏🙏🙏
ለምን ሲሞት ትለቁታላቹ ሁሌ ሙት አወዳሽ አትሁኑ እኔ እየው ዛሬ ገና ሳውቀው በየፌስ ብኩ ሲለጠፍ እሄ ሁሉ ስራ ሰራ የተባለለት ሰው ሲሞት እንደ ባንዲራ ፎቶውን ስራውን ንግግሩን አታራግብ በቁም እያለ አድርጉት
ክብሬ ነሽ ሀገሬ ይህ ቪዲዮ የተለቀቀው ከሁለት አመት በፊት ነው
Published on Feb 8, 2017
አዎ ፖስቱ ላይ ጥር 27 /2009ዓ.ም ይላል ማለት የፈለኩት የ ፌስ ብክ ላይ እና በዚም ባለሚዲያዎቹ ያመናፈሳቹት አሁን ሲሞት ነው ለማለት ፈልጌ ነው ሲሞት አስተዋወቃቹን
ወርቅነት እንዲ ነው....
የመዳፍ ላይ ባሪያ የትዋን ንቅሳት
በቁም እየጠፉ ሲሞቱ መወሳት
ዘላለም አስጊጠው ዘላለም መረሳት
ክብሬ ነሽ ይሄ እኮ የቆየ ቪዲዬ ነው መታየትም አለበት ለማያውቁት እና ማወቅ ለሚፈልጉት አስፈላጊ ነው ሳይሞት መድረስ ላልሽው እጋራለሁ👍🏾
ኤልያስየ እግዚአብሔር ንፍስህን በገነት ያኑራት 🙏
ያለእድሜክ ተቀጠፍክ 😭😭😭
ስሙ እራሱ ሞገስ አለው ታላቅ ሰው ነህ በእውነት አጣች ኢትዮጵያ
ነብስ ይማር🙏🙏🙏🙏
I only know Elias by name! This is the first time I am seeing him. More than that I didn’t know he passed away. It is so sad. What an interesting and intelligent artist! Gone too soon! RIP brother 🙏🏼
ነብሰ ይማር አሊያሰ እንደታዋቂ የመድረክ ሰዉ አይደለም አይናፍር ነዉ ምሰኪን እርጋታክ ደሰ ይላል
God Bliss you
ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭
የኔ ጌታ ሲያዝን
ELIAS MELKA MUSICAL GENUS.
ስናገር ስኮላተፍ እንዴት እንደምያሳዝን እኮ እና ስብዕናውን ፊዚካሉ ይናገራል ነፍስ ይማር ኤላዬ።🤎🥺
ነፍስ ይማር
Elayaaaaaaaaaaaa never forget yo REAL ones💯
ኤልያስ ሞት አይቀርም ግን አለመውለድሕ ቆጨኝ ነፍስሕ ይማር
elias melka betam betam gobeze musikegna new ..adnakiwe negne
ነብስ ይማር
ይገርማል እውነት እላችኃለሁእስከዛራ አንድ ኢንተርቪዩ የሰጠው አልተራባም ነበር አሁን ግን የዩቲዩብ ጡረተኞች አሁን ለመሸቀጥ የሱ ስም ያለበትን እየገተታችሁ አወጣችሁት ሰው ሲሞት አንገቱን የማስረዘም እንወዳለን ነፍስህን ይማረው ፈጣሪ ብሎት በነበር ለስምህ መጠሪያ ራስህን ሳተካ በመቅረትህ ይብለጥ አዘንኩ
አልወለደም እንደ ?
This was an old interview ... 2 years old bro!
ይሄ ቪዲዩ ከወጣ ቆይቶአል ለምን ለስድብና ለማንቂዋሸሽ እንቸኩላለን
ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑር። ለቤተሰቦችህ መጽናናትን ያድል።
our legend we love you yamaleeeee
“ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?”
ማርቆስ 8፥36
ዝና፡ ገንዘብ፡ ስልጣን ሁሉም እንዲህ ያልፋሉ፡፡
ይልቅስ ቃሉ ፡-“አንተ ጐበዝ፥ በጕብዝናህ ደስ ይበልህ፥ በጕብዝናህም ወራት ልብህን ደስ ይበለው፥ በልብህም መንገድ ዓይኖችህም በሚያዩት ሂድ፤ ዳሩ ግን ስለዚህ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ወደ ፍርድ እንዲያመጣህ እወቅ።”
- መክብብ 11፥9
Don't judge ok.
Well said!
እውነት ነው ሁሉም የሚያልፍ ነው የሰው ልጅ የከበረውን ከተዋረደ ቢለይ መልካም ነው።
አቅም አጥቶ ከቀዘቀዘው ይልቅ
እግዚ አብሔር ለብ ያለውን አምርሮ ይጠላልና ላራሳችሁ አልቅሱ። ትኩስ ስትሆን በራዱን ወንድም ታነሳለህ እንጂ አትጠቅስበትም። እግዚ አብሔር ሰው እንዲያይ ሳይሆን፡ልብና አይምሮን ነው አይቶ ነው የሚፈርደው። አስታውሳችሁት የማታውቁት ሰው ላይ የፈጣሪ ሚና ለመጫወት አትሞክሩ፨
@undermysaviour
No one tried to judge him
Whatever said is true, a word of God is true. Btw the person himself never denied of making bad choices in his interview....,
ምርጥ ሰው የኔ ቆንጆ ንፍስህን ይማረው ምን ይባላል
የኔ ሚሥኪን ፈጣሪ ነፍሥህን ይማረው አይ ሞት ጨካኙ
ነፋስ ይማር🙏🏽😭😭😭
ለምንድነው ግን የአገሬ ሰው! ሰው ከሞተ በሃላ የሚያደንቀው? ታሪክህ አሳዛኝ ነው በወጣትነትህ ሰለአረፍክ ፣ ደግሞም ጥሩ ታሪክ ሰርተሀል፣
ሀበሻ ሲሞትና ሲሄድ ነው መልካም ስሙ የሚነሳው። አይገርምም??
Gone too soon . Love you ❤️🥲🥲
ነፍስ ይማር ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑራት
ነብስ ይማር ወድሜ😭💔💔😢
ግን ቀረጻዉ አዲስ አይመስለኝም ለምን ሲሞት ለቀቃችሁት በህይወት እያለ ለምን አለቀቃችሁትም በቃ ሰዉ ሲለይ ብቻ ነዉ ደግነቱን ጡሩነቱን ምዘረዝሩት እሱ እደሆን ላይመለስ ሄዷል ምን አለ እደዚህ አይነት ሰዉች በህይወት እያሉ ቢመሰገኑ እና ማንነታቸዉ እያሉ ቢወደሱ ያሳዝናል😭😢💔💔
😭😭😭 በጣም የሚያሳዝነኝ ልጅ
መፅናናት አቅቶኛል ኡ !!
Elaye አንጀቴን በላከው እኮ የኔ ውድ አንተ እኮ ትለያለክ ስንቱ ባንተ ከበረ አንተ መልክህ ሁሉ ተቀይሮ ተደብቀህ አለፍክ ሰው ሲሞት የሚተወስባት ሀገር አሳዘንከኝ የምር ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ያኑራት
you're a hero
ነፍስ ይማር ወንድሜ
My model for the composition of music, #keyboard. May God rest your soul@heaven.😭
we miss you a lot we never foget you
ነብስ ይማር ኤልያስ መልካ😭
ነብስ ይማር ወንድሜ
የኔ ኤልያስ
ኤልያስዬ እስካሁን ውስጤ እየተቃጠለልክ ነው የኔ ቆንጆ መኖር እንዳስጠላኝ 7 ወር አለፈኝ መኖን ቀፈፈኝ ኤልያስዬ ሆዴ
Nebeseh begenat yanurew🙏🙏🙏
They should have a statue for him… Without him, Teddy Afro, Michael Belayneh, Abinet Agonafir and so on they won’t exist
Menalebet Satemot befit metamemken Social Media lay bengeren 💔💔💔😭😭😭Betam Betam yasazenal!
ናፍስህን በገናት። ያስቀምጥልህ። ናፍስ። ይማር።
R.I.P ma king
መቼም አደገምም ሄሉ❤❤❤
እኛ እኮ ሰው ከሞተ በኋላ ነው የምናከብረው የምናሞግሰው ኤሉ ነፍስህን ይማረው
ኤላዬ ነብስክን ይማር ሌላ ምንም አልልም 💔💔💔💔😢እናንተ ሾካኮች እስከዛሬ ለምን አለቀቃችውትም ሙት አድማቂዎች 😏😏😏😏😏😏
ከ ህልፈትህ በሁዋላ ሙዚቃ በቃኝ ዘወትር ያንተን ስራዎች ብቻ ሳደምጥ ከርማለሁ ኤሊያችን ነፍስህ በ አፀደ-ገነት ትረፍ
ነብስሕን ይማረዉ
Yene geta egziabher nefskn be axede genet yanurat. Ye anegagerk sinesreat erasu endet des yilal . Sanawkik sanatatmik atanik 😭
ቆይ እስካሁን የት ነበራችሁ? ?????
እኔ ግና ዛሬ ሲሞት ነው ስሙን የሰመሁት
ይገርማል
ነብስ ይማር
እዳህን ከፈልክ ነብስክ በገነት ያሳርፍ አምላክ እኛም ተሸክመነዉ እየዞርን ነዉ ሞት የሚሉት ክፉ አሟሟታችን ብቻ ያሳምርልን ማንም የቆሞ ቢመስለዉ እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ!
ወይኔ አምላኬ ያን የመሰለ ውበት እንዲ ይሁን አይ ሰው ከንቱ 😭ነብስህን ይማረው
ኤልያስ መልካ
አሻፈረኝ ብሎ አንገቱን ገትሮ
በሃጥያት ጎዳና ሲመላለስ ኖሮ
ሞት ከተፍ አለበት ቀጠሮን አክብሮ
ሞት ከተፍ ካለ ቀጠሮ አክብሮ
ማቅረብም አይቻል ለእግዚአብሔር እሮሮ
ነብስ ይማር ምንድን ነው
ነብስ ይማር ማለቱ ከንቱ ልመና ነው
በሞት ሳይቀደሙ በፊት ነበር እንጂ አሁን ኪሳራ ነው
የኤልያስ የሁለት አለም ሞት ለተመላላሾች የማንቂያ ደውል ነው
እውነት እንናገር እውነቱ ይሔ ነው
ካልተመለሳችሁ ቀጠሮ አክባሪው አንተ ጋር መምጣቱም የማይቀር ጉዳይ ነው
Sew kalhede weyem kalmote ayemesegenem kemote behala bezu kemenawera ya sew behewet eyale ketemelkach alfo bale tarekum endemeleketew azowetrachehu yemakereb lemed benorachehu melkam new
Elias 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙋🙏👍
Eliy ewdhalw my eyes
Allah yimaraw
RIP bro. Somehow, somewhere We all die... there are a lot of bad people out there supposed to die.
Cool rlp brother
Rip Elias, gone too soon. Very sad. ):
ምስኪን... ኤልያስ የከነ ወድንም.. ወገን ..ነፍስህን ከ አዕደ ጎን ያሳርፍህ
ነፍስ ይማር 😭😭😭💐👈
አይ አበሻ አቦ ምን ይሻለን ይሆን
ስውን ብቁመና
በህመሙ
በችግሩ
ስው ወገን..በሚያስፉልገው ስአት ሳንደርስለት... ካለፈ ብዋላ ፓስት
ማረጉ... ወየው ማለቱ
እንደ ሽኮራ ከንፈርን መምጠጡ
ለምን እስፈልገ .. አይ እኝስ አበሾች
አቦ ተረግመናል 😳😳😳😳😳?????
የቆመ ተረሥቶ ሙዋች የሚከበርባት ሀገር የሚወደሥባት የሚዘከርባት ሀገር መልካምነቱ ደግነቱ የሚነገርባት ሀገር ብቸኛዋ ሀገር እምዬ ኢትዮጵያ ብቻ
Rip😢😢
አንተን ያጣህ ቤተሰብና ሀገር ብቻ ሳይሆን ኪነጥበብም ጭምር ናት ፡ ርቃኗን ጥለሃት ነው እስከወዲያኛው ዬጠፋሃው ። አምላክ ነብስህን በአፀደ ገነት ያሳርፋት ። ደህና ሁን ወንድሜ ።
በጣም ያሳዝናል
R.I.P king of Music.
ነፍሰህን በአጸደ ገነት ያኑረው።
😢😢😢😢😢 ወይኔ
ገና ወጣት ነበርክ ብዙ መስራት የምትችልበት ግዜ ነበር ጥሩ ስራዎችህ ከመቃብር በላይ ሲነገር ይኖራል ነብስህን ይማረው!😥
ነፍስህን ይማረው
weyeww Elias Melka arejebegn😯
Rip😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
May your soul rest in peace.