ዝነኞቹ የሙዚቃ ባለሙያዎች አበጋዝ ሺዎታ እና ሄኖክ ተመስገን ከልጅነት እስከ አሁን በጓደኝነት / Dagi Show SE 2 EP 6

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2021
  • ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Dagi_Show
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 246

  • @rediatyosef1923
    @rediatyosef1923 2 ปีที่แล้ว +82

    እዩኝ እዩኝ ሳይሉ የሚታይ አሻራ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ያሳረፉ ባለሙያዎች

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 2 ปีที่แล้ว +1

      እንዲት እንደገለፅሻቸው👏👏👌👌

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 ปีที่แล้ว +80

    ማንኛውም ነገር በ90ዎቹ እና ከዚያ በፊት ባሉት ትውልዶች ሁሉ ነገር ያምር ነበር💚💚
    በጣም ነው ደስ የምትሉት ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ❤️🙏

    • @samuelmulugeta3658
      @samuelmulugeta3658 2 ปีที่แล้ว +1

      በዘጠና ጥይት አናትሽን ነበር ማለት ዘባራቂ።

    • @danielabraham5901
      @danielabraham5901 2 ปีที่แล้ว +1

      Ye kedmo menafek lol. Zim bey eski.

  • @user-ew3nr5cf7y
    @user-ew3nr5cf7y 2 ปีที่แล้ว +8

    ሰአቱ አነሰ
    ሚዲያውን ማንም ውርጋጥ ተቆጣጥሮት የነዚህ አይነት ባለሙያ ከሚዲያ መራቃቸው ሁሌም ያበሳጨኛል
    በተለይ አበጋዝ የስራውን ያህል አላከበርነውም
    እድሜ ይስጣቹህ አቦ

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 2 ปีที่แล้ว +19

    እበጋዝ እና ሄኖክ እቤት ጨዋነት ከመከባበር ጋር ደስ የሚል ጋደኝነት 💕💕💕

  • @truth2232
    @truth2232 2 ปีที่แล้ว +24

    አበጋዝ አሜሪካን አገር high school እያለሁ ነው የማውቅህ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ፣ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ remain blessed both my beloved brothers

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 2 ปีที่แล้ว +18

    much love and respect for these two precious Ethiopians!
    Thank you Dagi!

  • @yanostube
    @yanostube 2 ปีที่แล้ว +5

    በልባቸዉ በሃሳባቸዉ በፀባያቸዉ በሙያቸዉ በኑሯቸዉ በሒወታቸዉ ሁሉ ትህትናቸዉ እርጋታና ስክን ያለ ማንነትና ፅናታቸዉ ሁሉን ያሸነፈላቸዉ ሃገራቸዉ በታላቅ ስሜትና እዉቀት ጋር ያገለገሉ ባለ ሙሉ ልብ ኢትዮጵያዊያን ናቸዉ

  • @freazerseifu5899
    @freazerseifu5899 2 ปีที่แล้ว +10

    ዋው ሄኖክም አበጋዝም የምወዳቹ የማከብራቹ ናቹ ትልቅ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ከዋክብት እንቁ ነቹ 💚💛❤️

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z 2 ปีที่แล้ว +9

    እንዴት ደሰ ይላል እዚህ ጋር ሰው መሆን ነው የምናየው ይሄን ነው ያጣናው ቀሙን ዘር እየመረጥን ሁሌ እንዲህ በዘር በዘር ውሰጥ 20አያመት ታመናል ከዚህ ያውጣን እንደዚህ ያማረ ጓደኝነት ሰው መሆን በቂ ነው ያማረ ቤተሰባዊነት ሚሰጥር ነው እረጅም እድሜ ይሰጣቹ

  • @natnaelmebratu2819
    @natnaelmebratu2819 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ደስ ከሚሉ የሙዚቃ ባለሙያዎች ጋር እናመሰግናለን።

  • @GNegasi
    @GNegasi 2 ปีที่แล้ว +27

    Talented and classic wish you guys the best!!
    A true friend gives you a totally freedom to be yourself!!

  • @raz9561
    @raz9561 2 ปีที่แล้ว +9

    እንኳንም የሰይፍ እንግዳ አልሆናቹ የጥያቄም ስነ ስርአት የለውም ጋጠ ወጥ ባለሙያ እድለኛ ነን በዳጊ ሾው ማየታችን አስተማሪ ጥሮግራም !!

    • @user-zx3og9jd5s
      @user-zx3og9jd5s 2 ปีที่แล้ว +1

      👏

    • @wondante
      @wondante 2 ปีที่แล้ว +1

      😀😀😀👊👊

    • @hantehaato9838
      @hantehaato9838 2 ปีที่แล้ว +1

      Right

    • @sefanithailegiorgis9570
      @sefanithailegiorgis9570 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ብለሻል እህቴ ሰይፉ የጥያቄ ስርአት የለውም ቁምነገርም አያወራም

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 2 ปีที่แล้ว +15

    ዋው ደስ የሚል ጓደኝነት ትልቅ የሙዚቃ ባለሟዬች!!!

  • @dawitg25
    @dawitg25 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል አዝናኝና አስተማሪ ፕሮግራም ነው። እንደ እነዚህ አይነት የቴሌቪዝን ፕሮግራሞች መልካም ስነ ምግባር ያላቸውን ዜጎች ለመስራት. ትልቅ አስተዋጾው ያደርጋል።
    የሁለቱ ሰዎች (አበጋዝና ሄኖክ) ታሪክም በእጅጉ ደስ ይላል።
    በርቺልን እግዜር ያክብርሽ!

  • @hailubelete4598
    @hailubelete4598 2 ปีที่แล้ว +15

    I knew them both from way back since I also attended St Joseph school. I will never forget it in 1985 their band played music at our wedding in the DC area for free as a gift. Through out the years they haven’t changed they remained the same humble human beings more power to them. Thanks for the program and we thank them for participating and taking us back 🙏

    • @frehiwotrube2762
      @frehiwotrube2762 2 ปีที่แล้ว +1

      Henoke and Abegaze i have no idea about your personal life but when i see you on tv or live always I appreciate you specially in US . I have some experience..you guys are "" different "" so talented, gifted so respectful, blessed...i love music since i was kid but I didn't get a chance to get out to show my talent also very shy.. ....anyway stay blessed we love you guys 💚💛💚💛💚💛🧡💛🧡💛

    • @hailubelete4598
      @hailubelete4598 2 ปีที่แล้ว

      @abba ab
      Amen yes indeed 🙏

  • @cirawok4541
    @cirawok4541 2 ปีที่แล้ว +13

    Civilised people and I appreciate the respect they have to each other even if they have spent so long time together. you won't find one in million Ethiopians who keeps friendship and respect for so long time, good old values of Ethiopians & Ethiopia. beautiful both of you!!

  • @zack1388
    @zack1388 2 ปีที่แล้ว +8

    አቤት ጨዋነት በጣም እንወዳችኋለን አበጋዙ & ሄኖኬ❤❤❤ኢትዮጵያዊ ምሁሮቻችን ለሰራችኋቸው ድንቅ ስራዎች ሁሌም እናመሰግናችኋለን💚💛❤️

  • @essayt.habteselassie7464
    @essayt.habteselassie7464 2 ปีที่แล้ว +14

    Very talented and humble artists. You remind me of my dad and uncle who were best friends both not alive. Henock and Abegaz keep on the good work and the friendship.

  • @yosephgebremariam1392
    @yosephgebremariam1392 2 ปีที่แล้ว +10

    Henok and Abegaz they are my legend may God bless rest of their life.

  • @tigestteklemariam
    @tigestteklemariam 2 ปีที่แล้ว +10

    Abagaz & Hanok you two so amazing personalities we love you guys 💚💛❤

  • @saronhailu53
    @saronhailu53 2 ปีที่แล้ว +4

    ጨዋነት,መከባበር ,መዋደድ,አቤት መታደል እድሜ ይስጣችሁ❤

  • @jojolove791
    @jojolove791 2 ปีที่แล้ว +2

    ጎደኝነት ሰጦታ ነው እኛ ሰለፈለግን ሰለጣርን ቢሆን ጥሩ ብቻ የእንደዝህ አይነት እድል ያገኙ መታደል ነው ክብር አለኝ ሰላቀረብሽልን አበጋዝ እና ሄኖክ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ባለውለታ ናችሁ እናመሰግናለን❤🙏

  • @Enkokelish
    @Enkokelish 2 ปีที่แล้ว +5

    Love it and thank you for the interview.
    አበጋዝ ክብረወርቅ ሁሌም ደግነቱ, ቅንነቱ, የሙያው ብቃትና ችሎታው እጅግ በጣም ያስደንቀኛል።
    የአበበ መለስን ትጋትና ትኩረት ስለሚያስታውሰኝ እኮራበታለሁ!

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 2 ปีที่แล้ว +4

    ስወዳቸው እነዚህን ሰዎች… ዳጊ ሾው የሚባለውን ፕሮግራምም ለመጀመሪያ ጊዜ ማየቴ ነው… አዘጋጇ ደስ ትላለች

  • @kng4900
    @kng4900 2 ปีที่แล้ว +8

    ሁለቱም አንበሶች ናቸው በጣም ነው የምንወዳቸው የምናከብራቸው እስከመጨረሻ አብራቹ ኑሩልን በተለይ ሴንጆ ለብዙ ሙዚቀኞች መፍለቂያ ት/ቤት ነው

  • @yalewmamo4707
    @yalewmamo4707 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጦቹ ለኢትዮጲያ መዚቃ ትልቁን ስፍራ የሸፈኑ።ምርጥ ጓደኞች

  • @bloobloo402
    @bloobloo402 2 ปีที่แล้ว +3

    የምታስቀኑ የሀገር ልዮ ሀብቶች።
    ሁሉ ነገራችሁ ደስ የሚል የሀገሬ ኩራቶች እረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጣችሁ።

  • @user-bq6fz3iz4c
    @user-bq6fz3iz4c 2 ปีที่แล้ว +12

    እንዲ የሚፀና ወዳጅነት ድስ ይላል!

  • @abyatarseyoum2769
    @abyatarseyoum2769 2 ปีที่แล้ว +4

    እናንተ የትውልድ ውዶች። ክብር ይገባቸኋል። ሔኖክ አወራሩ የማይጠገብና ደስተኝነት የሞላበት ሰው ነው። አበጋዝ ራሱን ቀለል አድርጎ የሚያይ ሥርዓት ያለው ሰው ነው።

  • @Gg35114
    @Gg35114 2 ปีที่แล้ว +19

    Thank you Dagi you got us the best guests ever much respect to both of them❤️

  • @zeki.9114
    @zeki.9114 4 หลายเดือนก่อน

    I love and respect these two guys. They don't often appear in public and speak about themselves. That makes you long to hear them talk about their personal lives. This one is one of those rare moments. I thank you, Dagmawit, for bringing these very humble living legends! Over the past four decades, they gave us a lot of joy. I grew up with their music. I love their commitment to their profession. I thank them for their generosity.❤❤❤

  • @tadleche6974
    @tadleche6974 2 ปีที่แล้ว +18

    ጓደኝነት በመጽሐፍ ቅዱስራሱ ትልቅ ቦታ አለው 👌

  • @hilinateshome9302
    @hilinateshome9302 2 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ኑሩልን እንዴት እንደምወዳቹ እኮ እናንተን ሳስብ እና ሳይ ተተኪ ትውልዶች እንደናንተ ይሆኑ ይሆን እላለው ፡እናንተ እኮ ከትልልቅ ሙዚቀኞች በስተጀርባ ያላቹ የኛ እንቁ ናቹ ተባረኩ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ በእውነት ኑሩልን

  • @user-lf4jm7fn8x
    @user-lf4jm7fn8x 2 ปีที่แล้ว +7

    የቴዲ ታደሰ ዝምታ አልበም አይረሳም አቤጋ እና ሄኖኬ

  • @Koki1993
    @Koki1993 2 ปีที่แล้ว +4

    Both are great musicians. 🙏🙏🙏 Long time to y’all! ❤️ Thanks Dagi for inviting these two amazing people!

  • @fitseethio
    @fitseethio 2 ปีที่แล้ว +7

    ምርጦች ... የሙዚቃው ፈርጥ አበጋዙ
    የቴዎድሮስ ታደሰ ዝምታ አልበም ለኔ ማስተር ፒሱ ነው ::

    • @Htownkid-ot8uf
      @Htownkid-ot8uf 4 หลายเดือนก่อน

      Esu new enday yeseraw? What a talented dude

  • @talentworldwide9767
    @talentworldwide9767 2 ปีที่แล้ว +3

    አበጋዝ ሺዎታ እና ሄኖክ ተመስገን LEGENDS.

  • @Delight-74
    @Delight-74 2 ปีที่แล้ว +16

    I don't not if this was done intentionally or it happned accidentally or (የመዋሃድ ምልክት), they have matching outfits and shoes. Me and my best friend of 21 years try to match when we take picture:). Bless you and your friendship Abegaz and Henok.

  • @emuarega5225
    @emuarega5225 2 ปีที่แล้ว +2

    መወለድ ቋንቋ ነው , እዉነተኛ ጓደኛ ከምንም ይበልጣል , ለአዲሡ ትዉልድ ምሳሌ ናችሁ በጣም ጨዋዎች ናችሁ , በአጠቃላይ ደስ ትላላችሁ ,

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 2 ปีที่แล้ว +6

    Beautiful Friendship Soul!! Wishing you both more blessings!!🙏💚💛❤

  • @mikiasbaba8460
    @mikiasbaba8460 2 ปีที่แล้ว +6

    I am so happy to see you guys...your contributions to the Ethiopian music is priceless ..😍😍 much love and respect

  • @ethiomo2033
    @ethiomo2033 2 ปีที่แล้ว +1

    Still they kept their sense of humor,wow I can tell.Wow,they r flawless!!

  • @africaspeaks7227
    @africaspeaks7227 2 ปีที่แล้ว +5

    It's great; I've always had a lot of respect for these two experts, but it's grown to the point where I idolise them.

  • @ayalnehalemayehu5298
    @ayalnehalemayehu5298 2 ปีที่แล้ว +2

    I really enjoyed this interview. Both so accomplished but yet so humble. So much respect for eachother. They are so inspirational not only in their professional success but also as genuine humble beings. God Bless you both and wish you long and healthy life.

  • @netsanetmolla4828
    @netsanetmolla4828 2 ปีที่แล้ว +2

    ይጭዋ ኢትዮጵያውያን ምልክቶች ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ::

  • @rebka5068
    @rebka5068 2 ปีที่แล้ว +3

    ዳጊ በጣም ጎበዝ ነሸ በደንብም ትቺይበታለሸ ቆንጆ
    ፕሮግራም ነው ወደሆላ ሂጂ ጓደኞቺን እዳሰታውሰ
    አርገሸኛል አመሰግንሻለሁ ሰላም ሁኚልኘ

  • @eyobbekele1039
    @eyobbekele1039 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ተወዳጅጅጅጅ ሰዎች ናቸው ሁለቱም!wow!እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!

  • @themane9894
    @themane9894 8 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል ጓደኝነት ምርጥ ሙዚቀኞች እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 ปีที่แล้ว +2

    ደሬ ደረጀ ሀይል በሚገባ ተዘጋጅቶ ሊላ ዝግጅት ላይ በዛ እያዋዛ በሚያቀርበው ቃለመጠይቁ ላይ እንደማያቹ🙏🙏🙏
    ደረጀ ሀይሌ እባክህን አንተ አቅርባቸውና አሰደምመንን🙏🙏
    ዳጌ አመሰግናለሁ ስላቀረብሻቸው ግን ,,,,,,

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 ปีที่แล้ว +7

    ያሁኖቹ:-ከነዚሕህ ከጥንቶቹ Artist እውቀትን ቅስሙ!
    how they are disciplined and educated.Live life longer!🙏🏾👍🏾🕊✌🏽💚💛❤️🇪🇹

  • @mekedestekeste7019
    @mekedestekeste7019 2 ปีที่แล้ว +2

    Waw Dagi you are so different! I really love the issue that u are raising in ur show! Keep on shining and sharing! Happy to be ur viewer!

  • @addisabeba5623
    @addisabeba5623 ปีที่แล้ว

    አበገዝ እና ሄኖክ ሙዚቃን ሲሠሩ በጣም ነው የሚመስጡኝ

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 2 ปีที่แล้ว +9

    ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶ በፍቅር ያኑራችሁ ጓደኝነታችሁ በጣም ነው ደስ የሚለው🙏❤ዳጊዬ ስወድሽ እኮ የኔ ደርባባ💕💕💕

  • @nardosamakele6298
    @nardosamakele6298 ปีที่แล้ว

    አዘጋጇ ዳግማዊት የሙዚቃ ጠበብትቹ አበጋዝና ሄኖክ እጅግ የሚያምር መከባበር የታየበት ለሁላችንም ትምህርት የሰጠ ፕሮግራም ነበር ። እናንተ ጨዋ ኢትዮጵያውያን ዕድሜና ጤና ይስጥልን። አገራችሁ ብቅ ብላችሁ ልናያችሁ እንጓጓለን !!!

  • @Lezemen
    @Lezemen 2 ปีที่แล้ว +2

    music was passion, skill, talent and legacy and their Generation lived it. Today music is Money and only for money too bad.

  • @meserettegegn9412
    @meserettegegn9412 2 ปีที่แล้ว +2

    True friend we love you all the way back we have a good time thank you God bless you your family both of them🙏🏻🙏🏻🙏🏻🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 2 ปีที่แล้ว +4

    What a nice show. I am happy for all.

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky 2 ปีที่แล้ว +1

    From Us !Guys I am glad to see you
    We had a good time in America!!

  • @TseganehKuma
    @TseganehKuma 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ዳጊ! Thank you for presenting these great guys.

  • @yednekfikru5902
    @yednekfikru5902 2 ปีที่แล้ว +1

    long live to this living legends....thanks for the beautiful music u made and hope to listen more

  • @assegedbeyene9147
    @assegedbeyene9147 2 ปีที่แล้ว +1

    አበጋዝና ሄኖክ የአንድ ጀነሬሽን ሰዎች ነን፣ በጣም መረቅ የሆነ ቃለ መጠይቅ ነው።

  • @yenesewadal329
    @yenesewadal329 2 ปีที่แล้ว +2

    Good job very nice program we need program like this love them both I use to see them in Adams Morgan at mr Henry’s bar

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አሪፍ ኘሮግራም ነው እና እናመሰግናለን በጣም

  • @minyahilbekele660
    @minyahilbekele660 2 ปีที่แล้ว +1

    The great musician and teachers. i appreciate them how they give what they have in Ethiopian music .

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 2 ปีที่แล้ว +10

    የቀረ የመሰለኝን ትልቅ ርዕስ ነው ይዘሽ የመጣሽው ።እኔ ከኢትዮጵያ ከወጣሁ ቆየሁ ጓደኛ ለመሆን ዝግጁ ሆኜ እንዲያውም በእጅጉጉጉ የተጎዳሁበት እንጅ ጓደኝነትን አላገኘሁም፤ ጓደኝነት ብቻ ሳይሆን የፍቅር ጓደኛ ማግኘትም እንኳ ከባድ ነው

    • @user-mx8sx1wb4j
      @user-mx8sx1wb4j 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

    • @tewodorll6596
      @tewodorll6596 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-mx8sx1wb4j አንቺም ከሀገር ውጭ ነሽ እንዴ በእምኒ?

    • @user-mx8sx1wb4j
      @user-mx8sx1wb4j 2 ปีที่แล้ว

      አዎ በጣም ቆየው

    • @tewodorll6596
      @tewodorll6596 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-mx8sx1wb4j እኔ አውሮፓ ነው ያለሁት አንቺስ

    • @user-mx8sx1wb4j
      @user-mx8sx1wb4j 2 ปีที่แล้ว

      @@tewodorll6596 ናበውስጥ

  • @nehemiahmekonnen3276
    @nehemiahmekonnen3276 2 ปีที่แล้ว +4

    አበጋዙ እና ሔኖክ ምርጦች

  • @selameadm5985
    @selameadm5985 2 ปีที่แล้ว +2

    የአውነት በጣም የምወዳቸው ጨዋ አከብራችዋለው

  • @videoroom485
    @videoroom485 2 ปีที่แล้ว

    It's fulfilling to hear such an amazing friendship story of these legendary Musicians. Thank you for sharing your story A&H, and Dagi for creating the platform. 🙏🏽

  • @ethiopiangirl447
    @ethiopiangirl447 2 ปีที่แล้ว +3

    He doesn’t even have social media account oww I respect you abegaz

  • @bigpicture9662
    @bigpicture9662 2 ปีที่แล้ว

    Thanks for hosting the show so beautiful to watch 😍

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 ปีที่แล้ว +2

    The legends respect ኑሩልን🙏

  • @glorytogod7071
    @glorytogod7071 2 ปีที่แล้ว +4

    አበጋዝዬ I love you ❤️

  • @habkiros4881
    @habkiros4881 2 ปีที่แล้ว +2

    My favorites musicians

  • @dawit5033
    @dawit5033 2 ปีที่แล้ว

    በህይወቴ የምወዳቸው ሰዎችን በአንድ ላይ በማየቴና የማይጠገበውን አንደበታቸው በመስማቴ ደስ ብሎኛል። ያኑራችው። አይለያችው።

  • @kenatubeonlypositive417
    @kenatubeonlypositive417 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ነው Wow... Dagi keep it up...

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 2 ปีที่แล้ว

    Beautiful, Amazing 🙏🏾🙏🏾👍🏽♥️

  • @hailemestesalem308
    @hailemestesalem308 2 ปีที่แล้ว +3

    Very polite always smile , I have big respect for you. we use to work together. Good to see you Hene.

  • @ESU05
    @ESU05 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!!!!!!!!

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 2 ปีที่แล้ว +1

    I have seen Abegaze before, but I always wondered who Henoke is; thanks for the introduction.

  • @takecho2024
    @takecho2024 7 หลายเดือนก่อน

    Exemplary life and friendship. Thank you for a great interview sharing such a beautiful story.

  • @Birkti2728
    @Birkti2728 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘመናችሁ ይባረክ። ጓደኝነት ለእኔ እ... ቃል ይገልፀው ይሆን። 15 አመት አብረን አሁን እኔ በስራ ከሀገር ከወጣሁ ወደ 4 አመት ልጄን እያሳደገችልኝ ነው ።ጓዳዬ ገበናዬ ጓደኛዬ ስለ እርሷ ቃል የለኝም "የእዚህአለም "ወይም ሚቾይዬ ትባላለች እወድሻለው ጓደኛዬ ስለሆንሽ አመስግናለሁ

  • @ethiopiahagere8408
    @ethiopiahagere8408 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

  • @marakia.7991
    @marakia.7991 2 ปีที่แล้ว

    My two favourites artists love their work of art ❤, very decent human beings.....may God bless you more.

  • @michaelalazar2680
    @michaelalazar2680 2 ปีที่แล้ว

    I know them both in wash DC and NYC they were very humble talented young musicians. The best part of it all is they are trying their best to coach and teach younger generation musicians both musically and be becoming roll model back in Addis A once we spent night out in ny going from club to another jazz club. As a new yorker
    I was lucky to be their host and they were very humble and omly interested in music offcourse jazz. I loved them.
    .

  • @bellaethio4426
    @bellaethio4426 2 ปีที่แล้ว

    Betam yemiasiqena guadegninet. Tebareku abo

  • @oxideamaizingvideos4676
    @oxideamaizingvideos4676 2 ปีที่แล้ว +1

    Abegazu,the Legend of Music!!!

  • @ethiokemsha9947
    @ethiokemsha9947 2 ปีที่แล้ว +1

    You guys are making a gud thing for sharing your friendship for the next generation

  • @edent5080
    @edent5080 2 ปีที่แล้ว +1

    May God bless us too 🙏

  • @yohannesb5716
    @yohannesb5716 2 ปีที่แล้ว +1

    Both of them are respect mean

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 ปีที่แล้ว

    Oh my God!!! Our Legend very happy to see you!!!

  • @gman7833
    @gman7833 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ጏደኝነት ነው! በቃላት ሊገለፅ የማይችል ስውር ትስስር ያለው ደስ የሚል ጥልቅ የሆነ ወንድማማችነት ነው:: ከምንም በላይ በሙዚቃ አለም ያበረከቱት አስተዋፅኦ ቀላል አይደለም::ትልቅ አሻራ ጥለዋል:: አስተናጋጇን ላመሰግናት ወደድኩ::

  • @dawitbahregraphics4014
    @dawitbahregraphics4014 2 ปีที่แล้ว

    Glad to see this interview and happy to see such a friendship... your friendship is more responsible not advantage that's great

  • @oc1owiliam356
    @oc1owiliam356 2 ปีที่แล้ว

    Best friendship has it own quality you guys are the example .God bless you.....

  • @wagibelete4163
    @wagibelete4163 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል መቸም ቢሆን በገንዘብ ሊገዙት/ ሊያገኙት የማይችሉት ምርጥ ትዝታ ዛሬም ብደስታ እያስታወሱ ይኖራሉ ብዙዎች የማያገኙት እድል ነው!

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል!

  • @djhabtomentertaiment7545
    @djhabtomentertaiment7545 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ነሽ ማጫወት ትችያለሽ በርቺ

  • @fitunreditgiorgis4184
    @fitunreditgiorgis4184 2 ปีที่แล้ว

    ኒወርክ ቤት ክራይ ውድ ሆኖብን መሬት ላይ ተኝተናል ያሉት በሳቅ ጦሽ ነው ያደረጉኝ ስለታማኝነታቸው አክብሮት አለኝ እኔም Virginia መሬት ላይ ተኝቼ ነው ይህንን ፕሮግራም ያየሁት። ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቺ

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ የመጀመርያ ግዜ ኢንተርቪው ላይአየሁዋችሁ::በጣምደስ የምትሉ ወንድማማች ነው የምትመስሉት ውስጣችሁ ቅንነት እውነተኝነት እንዳለያስታውቃል:: አሁንም ውበታችሁ እንዳለ ነው ወጣቶች ናችሁ ስልጣኔያችሁ በጣም ያስደስታል:: ያላችሁ መከባበር አሁን ላሉት ወጣቶች አርአያ መሆን የምትችሉ ናችሁ:: እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁአይለያችሁ🙏🏾

  • @newyorkistannewyorkistan8966
    @newyorkistannewyorkistan8966 2 ปีที่แล้ว

    Much respect for both of them.👍

  • @user-bq6fz3iz4c
    @user-bq6fz3iz4c 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰው መሆን ዘራችን ፍቅር ሀይማኖታችን!!!! ዋዉ!!!