That’s what you have been experiencing and it’s up to you my dear no offense 🙌Ene endeza ayenet abate alasadegegnem meret wendemoche guadegnoche alugne metefom endale hulu chefeleke gen wende hulu metefo new alelem yesetem metefo alena!
@@jordanblessed5441 I'm happy when a woman tells the truth about what men really want. The majority of relationships fail mainly due to unawareness and naivety about what the opposite sex needs in life.
@@jordanblessed5441unlimited life time respect for you baby እኔ እስከዛሬ ያላገባሁትና ያልወለድኩት ለወንድ ልጅ respect የሚሰጡና የሚያሣዩ ሴቶች ስላላጋጠሙኝ ነው I am very wealthy,educated and healthy good looking man ነኝ trust me 🧍♂️
ወንድ ማለት ከልጅ የማይሻል ለራሱ ጥቅም የሚያስቀድም ትእቢተኛና ራስ ወዳድ ነዉ አለቀ
ትክክል👌👍👍👍
😂😂😂አለቀ
That’s what you have been experiencing and it’s up to you my dear no offense 🙌Ene endeza ayenet abate alasadegegnem meret wendemoche guadegnoche alugne metefom endale hulu chefeleke gen wende hulu metefo new alelem yesetem metefo alena!
Very true
ውዳቂ አተላ አህያ
በጣም ትልቅ ምክር ነው እህቴ ወጣቶች ብዙ ነገር በሚቀባጥሩበት ዘመን ደካማ ጎናችንን አሳይተሽናልና ተባረኪ
Thank you 🙏
Thank you for shearing aidya
ሠላምእህት አለምየ እንኮዋን ሠላም መጣሸ በረች ጠፍተሻል አላህ ይጠብቅሸ ውደ
Amen Amen Amesegenalehu ❤🙏
ውዴ እንደውም ገደል ይግባ ወድ ልጅ ክብርም ሆነ ፍቅር አይወድም ሴትማ የእናትነት እና የሀገርነቱዋን ነው የምትሆነው ምንም ነገረኛ ብትሆን ለሱ ስትል የማትሆነው የለም የምትናገረውን እነኩዋን ማንም አይሰማትም ተይ የሴት ልጅ ስብራት ብዙ ነው አምላክ ግን ውብ አድሰጎ ስለፈጠራት እጂ ስንት ቁስሉዋን ተሸክማ የምትኖር እንዳለች እወቂ ያመኛል ሴት መጥፎ ሲነሳ እሱ የሌለውን ከሴት ይፈልጋል እንዴ
😅😅😅
ሁሉም ወንድ አንድ ነው ብለሽ ታስቢያለሽ? Including your dad brother every boy u know???
ወንድ ሁሉ ፅድቅ ነው፣ ሥነ-ምግባሩ የተስተካከለ ነው፣ አይዋሽም፣ ከዳተኛ አይደለም፣ አፍቃሪ ነው ማለትዋ አይደለም። ልጅትዋ ማሳወቅ የፈለገችው መልካም ወንዶችን ምን እንደሚፈልጉ ለመረዳት እና አብሮ በሰላም ለመኖር ነው። ጥሩ ነገር እንዳይበላሽ ነው።
@@birhanjommy that’s my point thanks 🙏
@@jordanblessed5441 I'm happy when a woman tells the truth about what men really want. The majority of relationships fail mainly due to unawareness and naivety about what the opposite sex needs in life.
❤ በርች ግን ወይ ሙሉ አማረኛ ወይ ሙሉ እንግሊዘኛ አድርጊው እኔ እንግሊዝ ሃገር እየኖርኩ ተሳስቼ እንኳ ቀላቅየ አላውቅም አማረኛ ከሆነ በዛው ጨርሽው የማይረዱ ይኖራሉ
Abezagnawen eko eteregumale it’s quite simple and I will try my best to make its more understandable
Waw yemr bexam mrx tmrtoch nachew kexybet
Absolutely you are right and thanks for your conversation.
Thanks for your respectful comments 🙏ሀሳብ ክቡር ነው ምትሉት ነገር ካለ እቀበላለሁ
I have never seen such a genius and genuine abesha girl…before
You nailed it 🎉
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
🙏
Excellent 👑
wow i like your idea
Thank you 😊
በርች ውዴ
Eshi betam Amesegenalehu 🙏
ትለያለሽ ልክ ብለሽልኛ ወንድ ልጅ ራሧን የምትወድ ሤት እና የምትማር ሤት ይወዳሉ እኔ በራሤ ሠላየሁት ነዉዉዉዉ ❤❤❤💋💋💋💋🌹🌹🌹
እራስሽ ላይ መስራትሽ ምን ያህል ጠቅሞሻል?
Tebarekilen🎉🎉🎉
🙏 Amen
Yesssss
🌹🌹🌹🥰🥰
🙏
ትክክል ጥሩ ትምህርት ነው በርቺ❤😘
Merry Christmass, God Bless you.
Merry Christmas 🎄🎁 Amen dear 🙏
መናባቴ ላርገሽ የውስጤን ነው የነገርሸልኝ 🙏🙏🙏🙏
Respect 🙏
@@jordanblessed5441unlimited life time respect for you baby እኔ እስከዛሬ ያላገባሁትና ያልወለድኩት ለወንድ ልጅ respect የሚሰጡና የሚያሣዩ ሴቶች ስላላጋጠሙኝ ነው I am very wealthy,educated and healthy good looking man ነኝ trust me 🧍♂️
Thanks, dear Jordan u teach me wonderful wisdom
It’s my pleasure 😇
Musicaw yrebeshal
እስከዛሬ ከሰማሁት ሁሉ ድንቅ ምክር ነው የሰጠሽልን በትክክል የወንዶችን ጸባይ ተረድተሽዋል እህቴ ድንቅ መልክት ነው 🎉
Amesegenalehu 🙏
ተሎተሎ ነይልን ኣትጥፊ😍
🥰
Yawe teneshe busy selemehon new betechalegne akem tolo tolo lekalehu sel degafachu betam new mamesegenew🙏
Eski set min endemititela awuri
I will come with that next, Do you have any suggestions?
Wow! I see beauty and wisdom in one body (under one head)
Thank you 😊
We love you Jordan ❤️❤️❤️
ምንም ማለት አልችልም እችን ሴት ወኜለት ከሚገባዉ በላይ ሰንከባከበዉ ሰባብሮ ጥሎኝ ሄደ😢😢😢😥😥ሜካብ አልጠቀምም ያ ብቻ አይደለም ታዣዥ ነበርኩኝ ለሱ ግን አልወነም
Esu fekereshe yemayegebawe sew selehon new tesfa atekurechi negem lela ken new yeteshale sew yemetale!
ውሸታም አጭበርባሪ ቀጣፊ ነሽ😏 ማንም አያምንሽም እንዳውም ገሎሽ ቢሄድ ጥሩ ነበር
እራስ ወዳጅ ናቸዉ
Gerat Jobs ❤
Thank you 🙏
btam gobez nesh berchi 😍
Eshi yene wede Amesegenalehu ❤
እናመስግናለው የኔ ውብ አድስ ነኝ በርቺ❤
Betam Amesegenalehu Adisye🙏
ጀግና ሴት ሙሉ የሆንሽ ነሽ።
Thank you 🙏
ዱቄት በዱቄት ሆነን ቀረን😂😂😂😂😂😂😂😂😂
good idia
Thank you 🙏
Tbrki teru hasb new ykflzhen❤
🙏 Amen thanks for your support
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
waw berchi
😳አላለችም ውንድ በር ዘግቶ እንደሚውጣና በ ንግግር አያምኑም ጭቅጭቅ 😳ብለው ሚርቁት 😳😳ምን ትቀባዥራለች 😳
ገደል መግባት ይችላል ባክሸ ስለወንድ የማስብበት የምጨነቅበት ጊዜ የለኝም 😂😂😂😂😂😂
😂ለምን እነዲ ልትዪ ቻልሽ?
💃 - ⏰ - 😫🤣
አንቺስ ገደል ብትገቢ ማን ይቸገር ይሆን ? ያጣ ሌባ ተሳድቦ ይሄዳል እንዳይሆን ነገሩ ትምህርቱ እኮ ለሴቶች ነው 😢
😂😂😂😂
አንቺ ወንዶችየ የምትይው ልጅ ነሽ
Ayedelehum😂 menachen temesaselebeh?
ትክክል ነሽ አነቺን በጥፊ ማጮል ነበር
ግን ለመሆኑ ነካ ያደርግሃል?
@@birhanjommy what the fuck u said i have right to say something
@@brunofernandes310 ሥርዓትና ሕግ ባለበት ዓለም ሳትወድ በግድህ ለሕግና ለሥርዓት ተገዝተህ፣ መብትና ግዴታህን አውቀህ ትኖራታለህ። ሰብዓዊ ክብር፣ በፆታ፣ በሃይማኖት፣ በዘር፣ ወዘተ ማንንም መንካትና ማዋረድ፣ ማንቋሸሽ አይፈቀድልህም።
@@birhanjommy before you say something u have think 2wice yene tota
ሰላም እህት አንዴት ነሽ አዲስ ነኝ ❤ ፍቅረኛዬ ዝም ብሎ ይነጫነጫል ለምን ይሆን??
Mekniyatun teyekeshew tawekialeshe?
እኔ እምለዉ ወንድ ምን ይሠራላችሃል😮😮😮😫😁😁😁😁😁
Why did you say that?
የሰው ልጅ ከምድር ይጥፋ ነው? አንቺ ካልወደድሽን ብዙ የሚወዱን አሉ።
"ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም" ይላል የክርስትና ቅዱስ መፅሐፍ
ትክክል ሴትስ ምን ትሰራልናለች ከጭቅጭቅ በቀር😅
እስቲ ሞክረሽዋል ? ስራ ትሰራለኝ ልጅ ትወልዳለች የቤት ስራ ትሰራለች ጫና አለባት በተለይ ካላገዛት እንዴት ነዉ ደስታሚገኘዉ ? ቁጭጭጭ ብሎ ቲቪ እያየ ዉሎእህህህ ኧረ ዝምበይ ባክሽ
Why don’t you work on yourself then 😂
@@jordanblessed5441 እኔማ በበደንብ ስራየን እየሰራሁ ነዉ በደንብ የዉስጥም የዉጭም
እኔ በዚህ ነገር ስልችት አለኝ እሱን ለማስደስት ደፋ ቀና ስል እኔን እንድጅል ያየኛል በዛለይ እሱ ያለው ብቻ እንዲሁን ነው እሜፍልገው የኔን ሀሳብ አቀበልም ከምንም አይቆጥርውም
🌹🌹🌹💓🥰🥰🥰
🙏
እኮ ዱቄት በዱቄት❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉111❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏
ግዜ ካልሰጠኝ መጨቃጨቄ አይቀረም ለቀጣይ ብልህ ሴት ለመሆን እጥራለሁ
ሴቶች በሙሉ እንዳንቺ ማሰብ ቢችሉና ቢበስሉ ኖሮ ባል ያገኙ ነበር ኑሯቸውም አድካሚ አይሆንም ነበር ነገርግን ለዚህ ክብር አልታደሉም በጣም ደደብ ተፈጥሮ ነው ያላቸው
ወይኔ መካሪው መብዛቱ እሄ ነገር ያበላል እንዴ እኔም ልጀምር
Selemiyabela sayehon anchi metasetelalefiwe or metasetelalefew meleket kale we are ready to listen. Do you????
የዘመኑ ውዳቂ ሸርሙጦች የሰለጠኑ እየመሰላቸው ወንዱን በማክበር ፋንታ እሄን የሻገተ አፋቸውን ሲከፍቱ ማየት እየተለመደ መጥቷል
Who cares about man, you have to go travel allover the world enjoy your self 😅
Another level of self love I like it 😂🤝
ጉዋደኛ ነበረቺኝ መጨቃጨቅ ጀመረች ከንዴም ሶስት ጊዜ ነገርኳት አትሰማም በመጨረሻ እነደ እባብ ቀጥቅጬ አባረርኳት
አንተን ደግሞ እስር ቤት ወስዶ መቀጥቀጥ
@@birhanjommy nice comment like it
Kalehonecheh meleyayet enji memetate tegebi ayedelem don’t do that again!
@@jordanblessed5441 i will thank you i respect u a lot God bless you 🙏
@@jordanblessed5441thank you i subscribe u i learn a lot from u
ድፍሪትሽ!
ቆንጅት ምክርሽ ጥሩ ነው ግን ጠረርት ያለ አመረኛ አውሪ ወይም ጨርሰሽ በእንግሊዘኛ አድርጊ
Eyeteregomeku new my Audience is not only from Ethiopia sorry
ብዙ ሴቶች ውዳቂ ናቸው እንኳን ለፍቅር ለሠራተኛነትና ለጉርብትና አይበቁም