ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዋው ፀግሽ እንኳን በሰላም መጣህ እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ ግን የናንተ ቪድዮ ግን በጉጉት ነው ምጠብቀው በጣም ጠቃሚ ሓሳብ ነው ምታነሳው እናመሰግናለን ቀጡልበት እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣቹ💜😘💜
አውቆ መሸነፍ.....ሰውየው ትክክል ነኝ ብሎ አንድያስብ አያደርገውም ወይ???
ትክልል ነሽ አንዳንድ ሠወች አሉ እንዴሡ እሚያስቡ ግን የሷ ወይም የሱ እይታ አንቺ እንዳልሺው ቢሆን እንኳን አንቺጋ የህሊና እረፍት አለ በቃ ነፃነት
እውነት ነው ሰው የዘራውን ያጭዳል እኔ እንኳን አልማገጥኩበትም በስደት እያለው ግን አንዴ ዋሽቶኝ በዛ ምክንያት አራት አመት ስንጣላ ስንታረቅ ነበር አልቅሶም ነበር ዛሬ ግን በተራዬ እያለቀስኩ ነው ሄድኩኝ ይቅርታ አልኩት ግን ከተመለሽ በቃሽኝ እያለ ተመልሼ መጣሁ እየው የህግ ባሌ ካወራኝ አምስት ወር ባለቅስ ባለቅስ ጭራሽ ብሎክ አረገኝ የጄን አገኘው ግን ማስታውሰው እኔ ተጣልተን ይቅርታ ሲለኝ ወዲያው ነበር ምታረቀው እሱ ግን ቁርጥ አረገ አሁን ይፍታኝ አይፍታዬ ማቀው ነገር የለም እውነት እኔ ላለመጨቃጨቅ ለራሴ ቃል ገብቼ ነበር ግን አላመነኝም ግራ ገብቶኛል በስደት ነው ያለሁት
አረ አይዞሽ እህቴ አታልቅሺ በቃ ለመልካም ይሆናል ፈጣሪ እንደዚህ ያደረገው
በጣም ይሔ እኔም ደርሶብኛል ማንም ሰው የዘራው ያጭዳል እውነት ነው🎉🎉🎉
አይዞሽ እራስሽን አጠንክሪ በተፈጠረው ነገር ለተወሰነ ስአት ለብቻሽ አስቢ እና ወስኝ ማማዬ
ምናልባት የልቡን ያወቀችለትን አጋጥሞት ይሆናል።እንደዚህ የተቀጡ ሴቶች ለወደፊቱ ትዳራቸውንና ባላቸውን ያከብራሉ። ታዲያ እንደዚህ ጥሩ በችግር የተማረችዋን ሴት እኔን ብታጋጥመኝ አይ ቶሎ ውስድ ነበር የማደርጋት።
የኔ እህት ያንቺ አይነት አጋጣሚወች ብዙወች ላይ የሚታይ ነው ነገር ግን ከልብሽ እምታፈቅሪውና ከልብሽ የሡን አብሮነት እምታስቢ ከሆነ እመኚ የጌዜ ጉዳይ እንጂ ትገናኛላቺሁ ምንአልባት የመጀመሪያሽ ላይሆን ይቺላል የመጨረሻሽ እንዴሚሆን ግን እመኚ ይቅርታና ግን ትንቢት ወይም ጥንቁልና ከመሠለብኝ አይዴለም በራሴ የዴረሰ ስለሆነ ብቻ ነው
Absolutely 💯
OK very nice meeting thanks you ❤❤❤❤
እናመሰግናለን
Enameseginalen bene tidar hust elih ale balebate ye Bali bota halionen bilognnew yetechegrkut
❤❤❤እናመስግናለን
እጂግ በጣም እናመሰግናለን እልህ በጣም መጥፎ ባህሪ ነው ።
Igezihaber yibark idewu wondochi hulu yehenen temert badamtu
❤❤❤Ejig bexam ameseginalew mikirih bexa lewexonyal🎉🎉🎉🎉
ኡፍፍፍፍ ምንም እንኳን ፕሮግራሙ ስለ ትዳር ብሆንም ግን. የወደፊት በሌ ይሆነል ብዬ ስንት መስወአትናት የተከፋለባት ቆይታ ነበርን ግን እኔ የለሰብኩትን አስባሻል ብሎ እዚህ ግባ ባመይባል ምክኒያት ተዘገግተናል. ይቅርታ እንደልጣይቅ እኔ ጥፋትኛ አይደለሁም ለረሴ. እሱ ራሱ እንዴት እንዳዛ እንደሰበኝ አልገበኝም. ዝም ልበል ወይስ ምን ለርግ ???
እህቴየዉይይት መንገድ ክፈቺእየዋሉ እያደሩ መራራቅ እና ይባስ ሌላ ዉስጥ እንዳትገቡ
@@astekastek1000 እሺ የኔ ውድ አመሰግናለው
ጠይቂው ከዛ ለውሳኔ ይመቺሻል ይቅርታ መጠየቅ ሽንፈት አይዴለም የስልጣኔ ምልክት እንጂ
ዝም በይው ውዴ
❤❤❤❤❤
Awo egizari tebkayi new yehone tariki binegirachwe betam yigerimali beka hiwotuni hulum sikayi honobeti iyenore new
ጠካራ ሰውነህ በርታት የሥጥህ
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
እንኳን ።ደህና።መጣህልን።እንየም።ትዳሬበእልክ።የተነሳ።ሊበጠስ።ጫፍላይሁናል
Benena besu him in megabate lijochacgini togoddu
አይይይ ምኑን ላውሪው አላህ ከኛጋ ይሁን
❤ወድሜ.ያተን.ትምህርት.መሥማት.ከጀመርኩ.በቃ.ምንም.መሥምትም.ማየትም.ውይብቻ.ምን.ብዬ.ልግለፅ.ወዘተ😂😂
😂😂
መስመሩ አይሰራም ስክሪን ላይ የተጻፈው
ዋው ፀግሽ እንኳን በሰላም መጣህ እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ ግን የናንተ ቪድዮ ግን በጉጉት ነው ምጠብቀው በጣም ጠቃሚ ሓሳብ ነው ምታነሳው እናመሰግናለን ቀጡልበት እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣቹ💜😘💜
አውቆ መሸነፍ.....ሰውየው ትክክል ነኝ ብሎ አንድያስብ አያደርገውም ወይ???
ትክልል ነሽ አንዳንድ ሠወች አሉ እንዴሡ እሚያስቡ ግን የሷ ወይም የሱ እይታ አንቺ እንዳልሺው ቢሆን እንኳን አንቺጋ የህሊና እረፍት አለ በቃ ነፃነት
እውነት ነው ሰው የዘራውን ያጭዳል እኔ እንኳን አልማገጥኩበትም በስደት እያለው ግን አንዴ ዋሽቶኝ በዛ ምክንያት አራት አመት ስንጣላ ስንታረቅ ነበር አልቅሶም ነበር ዛሬ ግን በተራዬ እያለቀስኩ ነው ሄድኩኝ ይቅርታ አልኩት ግን ከተመለሽ በቃሽኝ እያለ ተመልሼ መጣሁ እየው የህግ ባሌ ካወራኝ አምስት ወር ባለቅስ ባለቅስ ጭራሽ ብሎክ አረገኝ የጄን አገኘው ግን ማስታውሰው እኔ ተጣልተን ይቅርታ ሲለኝ ወዲያው ነበር ምታረቀው እሱ ግን ቁርጥ አረገ አሁን ይፍታኝ አይፍታዬ ማቀው ነገር የለም እውነት እኔ ላለመጨቃጨቅ ለራሴ ቃል ገብቼ ነበር ግን አላመነኝም ግራ ገብቶኛል በስደት ነው ያለሁት
አረ አይዞሽ እህቴ አታልቅሺ በቃ ለመልካም ይሆናል ፈጣሪ እንደዚህ ያደረገው
በጣም ይሔ እኔም ደርሶብኛል ማንም ሰው የዘራው ያጭዳል እውነት ነው🎉🎉🎉
አይዞሽ እራስሽን አጠንክሪ በተፈጠረው ነገር ለተወሰነ ስአት ለብቻሽ አስቢ እና ወስኝ ማማዬ
ምናልባት የልቡን ያወቀችለትን አጋጥሞት ይሆናል።
እንደዚህ የተቀጡ ሴቶች ለወደፊቱ ትዳራቸውንና ባላቸውን ያከብራሉ። ታዲያ እንደዚህ ጥሩ በችግር የተማረችዋን ሴት እኔን ብታጋጥመኝ አይ ቶሎ ውስድ ነበር የማደርጋት።