It’s so sad I couldn’t listen to the whole story because of the loud background. Please if you can re do it with less music you could teach the generation by the way learn from the narrators who did adwa by eshete and company. It’s great by the way thanks
Thank you very much for your constructive feedback. I got comments like yours and re-uploaded it by adjusting and changing the background music. I would appreciate if you could listen to my new upload and give me feedback on it. Hopefully, it is better. Here is the link: የአድዋ ጦርነት ሙሉ ታሪክ - ጣልያኖች አሰብ ከገቡ ጀምሮ th-cam.com/video/JhIMfH6s_dY/w-d-xo.html. I’m also a fan of Eshete and I will definitely learn a lot from him.
ከጀርባ ያለው ሙዚቃ የሚረብሻችሁ ይሄንን አማራጭ ተመልከቱ።
th-cam.com/video/JhIMfH6s_dY/w-d-xo.html
Wonderful story. Wonderful timing!!! Thank you
Arif astemari tarik new
ሀገራችን ጥሩ መሪዎች ነበራት አሁን የመጡት ሀገራችንን በተኑብን እጂምናለ አሁን ጊዜ ቢኖሩ ኖሮ
ከጀርባ:ያለው:ሙዚቃ:በጣም:ይረብሻል
ላስተያየቱ አመሰግናለሁ። ሙዚቃውን አውጥቸ ወይም ቀይሬ እሰራዋላሁ። ያው ታሪኩ እረጅም ስለሆነ ትንሽ ጊዜ ይወስዳል እንደገና መቅረፅ ካለብኝ።
ሙዚቃውን ቀይሬ በዚህ መልክ ሰርቸዋለሁ። እስኪ አዲሱን ስማው።
th-cam.com/video/JhIMfH6s_dY/w-d-xo.html
እድሜ ለቀዳማዪ አይለስላሰሰ
የኔ አያት ናቸው አፄ ሀይለ ስላሴ ቀዳማዊ ቀዳማዊት
የኔም ናቸው😍
ይሄው ስለ ዓፄ ኃይለ ስላሴ ደግሞ:- የጣልያን ወረራ እና ጦርነት ዘጋቢ ፊልም
th-cam.com/video/tRV4MGfwX_k/w-d-xo.html
It’s so sad I couldn’t listen to the whole story because of the loud background. Please if you can re do it with less music you could teach the generation by the way learn from the narrators who did adwa by eshete and company. It’s great by the way thanks
Thank you very much for your constructive feedback. I got comments like yours and re-uploaded it by adjusting and changing the background music.
I would appreciate if you could listen to my new upload and give me feedback on it. Hopefully, it is better.
Here is the link: የአድዋ ጦርነት ሙሉ ታሪክ - ጣልያኖች አሰብ ከገቡ ጀምሮ
th-cam.com/video/JhIMfH6s_dY/w-d-xo.html.
I’m also a fan of Eshete and I will definitely learn a lot from him.
ኢትዮጵያ ETHIOPIE ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ETHIOPIE ኢትዮጵያ
Luk set etyopia
dimsih aysemam
The background music is so annoying remove the sound
Thanks for your comment. I will check if TH-cam lets me do it.
Is it annoying to everybody else? I want to get input from other viewers too.
ሙዚቃውን ቀይሬ በዚህ መልክ ሰርቸዋለሁ። እስኪ አዲሱን ይስሙት።
th-cam.com/video/JhIMfH6s_dY/w-d-xo.html
be arif melku testekaklual enameseginalen terakiachin@@Desalew-Mulu
ክላሲካሉ በመብዛቱ ትረካውን ማዳመጥ አልቻልንም
እንደገና ሰርቸዋለሁ እና ይሄኛው የተሻለ ይመስለኛ። ይሄን ይሞክሩት።
የአድዋ ጦርነት ሙሉ ታሪክ - ጣልያኖች አሰብ ከገቡ ጀምሮ
th-cam.com/video/JhIMfH6s_dY/w-d-xo.html
th-cam.com/video/U4OMkSZsAKw/w-d-xo.html
ግሩምና ድንቅ ግጥም የማይደገም አይነት ሰራ
አረ አጠር ያለ አምጣ
ለአስተያየቱ አመሰግናለሁ። ታሪኩ እረጅም ስለሆነ ሙሉ ለማድረግ አስቤ ነው። ለሌሎች ቪድዮዎች አስተያየቱን ተቀብያለሁ።
የኢትዮፕያ መሪውች ቀይ ባሕር የሚባል ሰምተው ኣይውቁም። ውሸት ታርክ ኣታወሩ። ከጣልያን በፍት የኣሁኑ አርትራ ለ 300 ዓመት በትርኩና በግብጽ አንደነበር ኣታውቁም። የኛ ታርክ አንደት በኢትዮፕያውያን ይተረካል? ታርኩ በባለበቱ ሲነገር ይመቻል
@BabuurTafla
በኢሳያስ ዘመን የተወለድህ/ሽ ከሆንህ ኤርትራን ከኢትዮጰያ ለመነጠል ታቅዶ የተሰራ ፕሮፓጋንዳ እና የውሸት ታሪክ እየሰማህ/ሽ ስላደግህ/ሽ ይሆናል እንጅ እውነታው ይሄ ነው። ምፅዋን በተለያየ ጊዜ የያዙበት አጋጣሚ ነበር እርግጥ ነው። ባህረ ነጋሽ ወይም ያሁኑ ኤርትራ በቱርክ እና ግብፅ ስር ነበር ማለት አይደለም።
ጣልያኖች በአፄ ዮሃንስ አራተኛ ዘመነ መንግሰት መጥተው እስኪይዙት ድረስ ከእኛ ጋር በወንድማማችነት ነው የኖርነው። እስኪ ለእውቀት ያህል የኢትዮጵያን የታሪክ መፃህፍት ካገኘህ/ሽ አንብብ/ቢ።
ለምሳሌ አፄ ሠርፀ ድንግል በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ቱርኮችን ወደ ቀይ ባህር እየሄደ በተደጋጋሚ አሸንፏቸዋል።