ፍቅረኛዬን ፈትኝልኝ ብላ.. እራሷ ወደቀች😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 144

  • @brhaneberakie5670
    @brhaneberakie5670 5 หลายเดือนก่อน +10

    ጋዜጠኟ ትኽክል ኣይደለሽም የምትወደው ወንድ ትቶ ከሌላ ወንድ ጋ ስትተኛ ምን ማለት ነው

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 6 หลายเดือนก่อน +12

    አድነኝ ሰው የእራሱን ደብቆ😢😢😢😢😢😢ማስታዋሉን ስጠን ጌታ ሆይ

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 6 หลายเดือนก่อน +20

    ወይኔ 😂😂😂😂😂 ልጁ ግን ሰሱን እንድተዉ አግዙት ይጎዳል😢😢😢😢

  • @MeseretBelete-y1p
    @MeseretBelete-y1p 6 หลายเดือนก่อน +9

    ልጅቷ ቡዙ የማጭበርበር ልምድ አላት

  • @mulualemayehu6576
    @mulualemayehu6576 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጋዜጠኛ ተሳስተሻል እንኳን እኛ እግዚአብሄርም ይቅር ይላል አይባልም ።ጌታ የፍቅርና የይቅርታ ጌታ ነው ከሰው ጋር አተወዳድሪው

  • @etalem3581
    @etalem3581 6 หลายเดือนก่อน +16

    አለማፈሮዋ ደሞ ትማታለች ሴቶች ክብር ይኑራቹ

    • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
      @MulatuTadesseHaile-jj8hi หลายเดือนก่อน

      Hha anch ka yet nawu kibr LA set lij mimatawu,? Inasu iko riko hedohalu, kanged setin faligo ayidelem miwoladut irassu ayasaminim

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሷ አጥፍቻለሁ ይቅርታ ማለቷ መልካም ሆኖ ሳለ በእሱም አይፈረድም እሱ እሷ እንዳትጎዳ ብሎ ዝም ማለቱን የምር አደንቀዋለሁ ሌላ ሰው ቢሆን ስንት ደረጃ ደርሶ አይንሽን ለአፈር ይላት ነበር ። በእውነት ትልቅ ሰው ነው ልጁ ፈጣሪ ይባርክክ ። አንቺም ብትሆኚ ፂ ቀበጧ እኔስ በእሱ ቦታ ብሆን ብለሽ አስቢ አውቃለሁ ለጓደኛሽ ስትይ እሷን ለማስደሰት ስትይ እንደሆነ አውቃለሁ ግን እሱስ አያሳዝንሽም?

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ልጁ ደብቁ ውስጡ እየተጉዳ ደሞ ትማታለች ደቆሮ 😂😂😂😂

  • @MeseretBelete-y1p
    @MeseretBelete-y1p 6 หลายเดือนก่อน +10

    ብዙ ነገሬ ነው ትላለች ብዙ ነገርሽ ይደፈን

    • @smumd
      @smumd 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና
      @መሰረትየታደስልጅአባቴንና 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @naidalo5047
    @naidalo5047 6 หลายเดือนก่อน +3

    ደግ አደረጋት ወድነህ አብረህ ካልቀጠልክ አጋዜጠኛ እህቴ እዳታገናኝ ውዴ ይች ዘልዛላ ሴት አሰዳቢ ከማመን መታመን ይበልጣል

  • @ויאא6
    @ויאא6 6 หลายเดือนก่อน +4

    ልጅቷ ግን ደፋር ናት ራሷ ተልከስክሳ ልጁን ማስፈተን ማለት ባለ ጤና ናት ብዬ አልገምትም ደግሞ እኮ መጀመሪያ መጣ ልክ እንደ ንፁህ ተቆጣ እሱን በጥፊ መምታቷ ነው ። ልጁ ግን ይመቸው ቪዲዮን አይቶ አንድ ነገር በስሜት አለማድረጉ

  • @KedrAwel-jh2lf
    @KedrAwel-jh2lf 6 หลายเดือนก่อน +5

    ጉድ ወይ ጉድ አለማፈር😢😢

  • @NanaAlshahrani-cc5ll
    @NanaAlshahrani-cc5ll 3 หลายเดือนก่อน

    እረ ፂ ተይ እሱ የምር ወንድ ነው ከልብ ስለማፈቅራት ነው ዝም ያላት እና የራቃት አለመግደሉም ጀግንነቱ ነው❤❤❤

  • @Eyaasu
    @Eyaasu 5 หลายเดือนก่อน +5

    ይቺ : ሚስት ለመሆን ብቃት የላትም :: ሴት ሞልቷል : ሌላ ፈልግ

  • @sirajsalman8142
    @sirajsalman8142 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሠው።እንሠሣ።ሆነ።እንዴ።በጣም።ያሣዝናል።አንቺም።ጓደኛዬ።አትበይ።አሣፋሪ።ናት።ሤሠኛ

  • @yohannesdereibe9954
    @yohannesdereibe9954 6 หลายเดือนก่อน +1

    ፅዮንዬ ሰላም ነው፡ ጓደኛሽ እሷ ንፁሕ ሆና ነበር እንድትፈትኝላት የጠየቀቺሽ፡፡
    ነገር ግን አንቺ ተጠራጥረሽ ደጋግመሽ አንቻጋር ጥፋት የለም ብለሽ ጠይቀሻል፡፡
    ነገር ግን ልጁ የዋ ስለሆን ለማስማማት ሞክሪላት፡፡

  • @Kalidesmael
    @Kalidesmael 5 หลายเดือนก่อน +5

    ኧረ ብትወጅው ነው የምማግጭው በላውላይ እጭ

  • @አድስህይወትዩቱብ
    @አድስህይወትዩቱብ 6 หลายเดือนก่อน +3

    እምስቁት ግን ከምኔው አይታቺሀት ነው፥ ንገሩኝ እኔም ልሣቅ መሣቅ እዲሜ ያስረዝማል

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 6 หลายเดือนก่อน +1

    የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ አሉ ባለጌ እሷ እየማገጠች ሰው ልታስፈትን ደግሞ እኮ ጥፋቱ አንችጋ ከሆነ ብላ ስጠይቃት ነበር በራሷ ግዜ ቅሌቷን አደባባይ ላይ አወጣች አንች ግን መልካም ሰው ነሽ ጓደኛየ ናት ብለሽ ሚስጥር አልደበቅሽም አደባባይ ላይ ማውጣትሽ አደንቅሻለሁ እወድሻለሁ

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 5 หลายเดือนก่อน +3

    ደፍር እወደዋለው ሰትል ያለማፈርዋ ከሌላ እየተጋደምሸ አታሰቂኝ

  • @KelemeworkTsegaw
    @KelemeworkTsegaw 4 หลายเดือนก่อน

    ለአዳኙ ካሜራ እጅግ እጅግ እጅግ ከመጠን በላይ ታላቅ ክብር አለኝ ምክንያቱም በባል እና በሚስት እንዲሁም በፍቅረኞች መካከል ያለው የስርቆት ችግር በጣም ያሳዝናል በሁለቱ ማለትም ባልና ሚስት ያለው የተፈጥሮ ብልት የወንዱም የሴቱም አንድ ነው ሌላ አዲስ ነገር እንዳለ መሠራረቅ በጣም ትልቅ ነውር ነው እያልሁ አዳኙ ካሜራ ከዚህ የበለጠ ትላልቅ ክትትላችሁን ሥራችሁን በማዘመን እንድትቀጥሉበት በእግዚአብሔር ስም አደራ አደራ አደራ እላችኋለሁ አምላከ ኢትዮጵያ ጥበ ቡን እና ምስጢሩን አስፍቶ እና አምልቶ ይግለጽላች

  • @sirajsalman8142
    @sirajsalman8142 4 หลายเดือนก่อน +3

    ጓደኛነች።አትበይ።የመንግት።ሽንት።ቤት።ናት።እንዴ።መንም።ሚሸናባት

  • @naidalo5047
    @naidalo5047 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጋዜጠኛ እህቴ በርች ብርታት ላች ማር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 6 หลายเดือนก่อน +4

    ቀይ ካርድ ከጨዋታ ውጭ አገልግሎት ዜሮ

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ ጋዜጤኛዋ ፍታዊ አይደለሽም መማገጦን እንካን እዲታወቅባት አልፈለግሽም ልጁን ተጭነሽዋል

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 6 หลายเดือนก่อน +3

    ባለጌ እና ይች መቼም አትታመን

  • @sisayshewaye8581
    @sisayshewaye8581 6 หลายเดือนก่อน +2

    የመኪና ድምፅ ድምፁ አይስማም ገና ይቀራችኋል

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 5 หลายเดือนก่อน +1

    ያ ነዉ ሰዉ ባሌገ ከሆነ ሁሉ ባሌጌ ይመስለኛል እሱ ከድሮ ያዉቃታል ስልኩዎ ላይ ያለም ያዉቀዎል እያወቃት ነዉከስዎ የነበረ

  • @naidalo5047
    @naidalo5047 6 หลายเดือนก่อน +4

    እሳጋ ከቀጠልክ ወድ አይደለህም

  • @emayelakew650
    @emayelakew650 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ባለየ ልጅ ናት ምንም ይቅርታ አያስፈልጋትም ነህ እንደማትሰርቅ ውይም ችሎት እንደ ማታ ደርግ ምን ማስረጃ አለ ምልክት የለው እሷን ማን ይጠብቃል።

  • @etalem3581
    @etalem3581 6 หลายเดือนก่อน +2

    ፂ ሸሚዝሽ በጣም ነው የሚያምረው❤

  • @zenunegash6080
    @zenunegash6080 6 หลายเดือนก่อน +1

    በኡነት እልሻለሁ ብዙ የሚጠቅምሽነዉ የቀረብሽ ጥሩ ንብረት ነበረኚ ቀጭን ስለሆንሽ ለማቀፍም ለመሳምም በጣም ትመቻለሽ በደምብ ነበር ላስደስትሽ የነበረ ቀርቶብሻል ኦኮ😊

    • @samiramitiku5068
      @samiramitiku5068 หลายเดือนก่อน

      ሆድና ጅራት እየቆየ ይወጣል አሉ አንተ. ደግሞ ምኖነህ 🙈

  • @musamehamed5582
    @musamehamed5582 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቅሌታም ወርደታም ያረቢ ስቱ ሴት አለ

  • @NanaAlshahrani-cc5ll
    @NanaAlshahrani-cc5ll 3 หลายเดือนก่อน

    ይታረቃሉ ከታረቁ በሆላ ያለውን እፈልጋለን❤❤❤

  • @ኢትዮብያታሸንፍለች
    @ኢትዮብያታሸንፍለች 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሌባእናትልጃን😢አታምንም😢ለካአችነበርሽ😢

  • @naidalo5047
    @naidalo5047 6 หลายเดือนก่อน

    አች ስራሽን ነው የሰራሽው ማር በርች ብርታት ላች ለምን ወድም ሆነ ሴት ያላግባብ መጎዳት የለበት እና ደግ አደረጋት ይች ሀለሌ

  • @NanaAlshahrani-cc5ll
    @NanaAlshahrani-cc5ll 3 หลายเดือนก่อน

    እረ ተይ እጂ ለትዳር እሱን ለአዳር ሌላኛውን ይዘሽው ነው ቅሌታም አይ ፍቅር እረ የትሔደክ ነው እባክክ ተመለስ😅😅😅😅😂😂

  • @AbebuaynalemTeshale
    @AbebuaynalemTeshale 5 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂ጉድ በጉያዋ ይዛ ደግሞ ትውረገረጋለች ይህች ባለጌ ስድ😂
    ስድ እንዴት ይረጋጋል

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 4 หลายเดือนก่อน +1

    ለጀቶ በላጊ ነቸ ለጀ ትከከለ ነወ

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se 3 หลายเดือนก่อน

    አስመሳይናት ስድቅ እሱማ ዉነትአለዉ ለምንቁጭአልክ ሌላሴታጋር ብላልመታዉ እጆንአነሳች እሱስተኜታሳያት ቢገላትስ ይፈረድበትነበር እ በላይክፍረዱ

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 4 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅቷ ሴሰኛናት ተዋት ሳይቃጠል በቅጠል በሽታ ታሲዝህ አለች ወድምአለም

  • @smumd
    @smumd 6 หลายเดือนก่อน +1

    ካግልግሎት ወጭ
    በራሰሸ ሰራ😂😂😂😂😂😂😂😂ደግ አረግሸለይባ

  • @HiwotGirmaMike
    @HiwotGirmaMike 4 หลายเดือนก่อน

    የምር,ጀግናነሕ,ፍቅር,ዋጋ,ያስከፍላል,የምወደው,የማፈቅረው,ከራሴ,በላይ,,የማፈቅረው,ሠው,እያለ,በቤተሠብ,ግፊት,በሠርግ,አግብቼ,ወልጃለው,,ግን,እሡን,መርሳት,አልቻልኩም,ታጌን,መርሳት,አልቻልኩም,,,እሡግን,ከስንት,አመት,በለላ,ተገናኝተን,ያልጠበኩት,ነገር,ተፈጥሯል,ቤተሠቤ,ልጄ,እስኪርቀኝ,,

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 3 หลายเดือนก่อน

    ደግአርገሺ ከወደድሺው ሌላወድ ለምን ይታይሻል ሆ ወላሂ አሰመሳይነሺ

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 5 หลายเดือนก่อน +1

    ልክስክስ እሱ እሱ እዳች መስሎሽ

  • @saddasadda9000
    @saddasadda9000 6 หลายเดือนก่อน +5

    ቱ አንቺን ብሎ ፈታኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @GhHhg-o3c
    @GhHhg-o3c 6 หลายเดือนก่อน +5

    ቱ አይውርደት😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sirajsalman8142
    @sirajsalman8142 6 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ።ብሖን።አጠገብበዋ።አልደርሥም።ነበረ

  • @fatumara3244
    @fatumara3244 6 หลายเดือนก่อน +2

    ደሞ ይች ጨረሳ የገማች ናት ካለባበሳ ጀምሮ

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጤኛዋ አወራር ታዉቃለች ።ጡሩ ጀንጃኝ ጥሩ ተዋናኝ እሱን የቀረበችበት መንገድ አደንቃለው።

  • @smumd
    @smumd 6 หลายเดือนก่อน +1

    የሊባ እባ ደባደባ ያከላል አሉብትወጁማ አደብ እዘሸ ትቀመጭነበረ🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗

  • @seyuomtadesse5654
    @seyuomtadesse5654 6 หลายเดือนก่อน

    እራሳ በድላ እራሳ አለቀሰች ቃለመጠይቅ ላይ ደግማ ደጋግማ ከአንቺ ጥፋት የለም ብላ ስትጠይቅ እኔ እንደተረዳሁት ጋደኛዋ የሳን ባህሪ ታውቃለች እቺ ባህሪዋን የራሳውን እያወቀች እኔ ከማንም ልጋደም አንተ ከኔ ፍቅር አትቀንስ ብላ ፈትንልኝ ብላ ጋደኛዋን ልካ ያለጥፋቱ በጥፊ መማታታ እውነት ግም ጋለሞታ ሴት ናት።

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 6 หลายเดือนก่อน +2

    ያባትሽ ስም ቀበጧ ነው የሚባለው ወይስ የስልጣኔ መጠሪያ ነው ስራ በረከት ሰሪ እሺ

  • @zeekonjo6339
    @zeekonjo6339 6 หลายเดือนก่อน +3

    ማፈሪያ ናት እኔ እሳን ብሆን ፊቱን አላየዉም ቅሌታም

  • @SaraEthiopia-t5r
    @SaraEthiopia-t5r 4 หลายเดือนก่อน

    የአዝእንባ😢😢😢😢😢

  • @TamriMohammed-mv9mc
    @TamriMohammed-mv9mc 4 หลายเดือนก่อน +1

    የዉርደት ጥግ አለማፈሯ

  • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
    @MulatuTadesseHaile-jj8hi หลายเดือนก่อน

    Anchi dagimo fara Nash inde wond lij inde set dakama ayidelem, silazi machem isun magignat achihim

  • @JackyCoco
    @JackyCoco 3 หลายเดือนก่อน

    ጉድሽን ይዘሽ አርፈሽ አትቀመጪም ነበር ቅሌት ተከናነብሽ

  • @DebrituChane-zh9fv
    @DebrituChane-zh9fv 2 หลายเดือนก่อน

    አንች ጤነኛነሽ ምን ማለት ነው ልጁ ላይ ምታፈጭው ለልጂቷ የምትወግኝው እነደጋዜጠኛ ከእውነት ጉን እንጂ ከጥፋተኛ ጉን የምትቆሚ የምትሰሪው እውነታን አውጥቶ ማስታረቅም ቢሆን በመረጋጋት እንጂ ልጁላይ በመጮህ አይደለም።

  • @seyuomtadesse5654
    @seyuomtadesse5654 6 หลายเดือนก่อน

    ክፋታ ነው ያጋለጣት ጥላትም አለመሄዱም ነገሩን አይቶ እሳ ሱስ የወንድ አለባት እርኩስ ናት ጋዜጠኛዋ ግን ሙሰኛ ናት ለጋደኛዋ አደላች በጣም ።

  • @GetuEngdashew
    @GetuEngdashew 5 หลายเดือนก่อน +2

    ባለጊ ሰው አያምንም

  • @habtegebriel8453
    @habtegebriel8453 4 หลายเดือนก่อน +1

    አንዳንዴ ጋዜጠኛና የፕሮግራም አቅራቢዎች ይቅርታ ማድረግን ማስደረግን ለቪዲዮዋችሁ ማስዋቢያ በካሜራ ፊት ጨዋ ሰውን አሳፍራችሁ ይቅርታ ማስባል ትሞክራላችሁ። አንቺ የፕሮግራሙ አቅራቢ ከዚህ ቀደም ጥሩ ጥሩ ሰርተሻል ። በዚህ ፕሮግራምሽ ግን የባለጌ ዘልዛላ ውሸታም ሴት ጓደኛሽ ጋር የሰራሽው ያሳፍራል !!ልጅ ቷ የመጨረሻ ወራዳ ባለጌ ነች !!

  • @ismaelahmed5048
    @ismaelahmed5048 4 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኝዋ ስራዋ የረሳች መሰለኝ ምን አይነት እርቅ ትጠብቄያለሽ

  • @habtigray7604
    @habtigray7604 5 หลายเดือนก่อน

    Anich yikirita tadergi neber yeswa tifat eyale tasmeslalechi kemejemeriya eswa yikirta meteyek neberebat lanchi sayiker washeshishi tamagni ayidelechim ene tikiribih atihonihim!!!!

  • @HadjahKigunduKayiwa-iv7of
    @HadjahKigunduKayiwa-iv7of 3 หลายเดือนก่อน

    Are echi balege set nat😢😢

  • @SelamDesalegn-t6i
    @SelamDesalegn-t6i 4 หลายเดือนก่อน

    ብትሞት ይሸለት ነበር uuuuuuuffff😢😢😢😢

  • @JackyCoco
    @JackyCoco 3 หลายเดือนก่อน

    እንቺ ልጁን አትጫኝው ጋዜጠኛ በትክክል ስሪ ለሳ ታግዣለሽ በጣም አጥፍታለች

  • @eyu9369
    @eyu9369 6 หลายเดือนก่อน +2

    Leba enat lijawan atamnim alu😂😂

  • @roomirommi4848
    @roomirommi4848 6 หลายเดือนก่อน +1

    Zara andegna negn yete tefashe kebetuwa❤

    • @Adagnua1
      @Adagnua1  6 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @JackyCoco
    @JackyCoco 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኛ ልክ አልሰራሽም የጋደኛሽን ጥፉት አትሸፍኝ ልጁን አትጫኝው

  • @romiyosanto4180
    @romiyosanto4180 4 หลายเดือนก่อน

    የሌባ አይነደርክ. አንደሚባለው. Karma ተመልሶ መጣባት

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 6 หลายเดือนก่อน +6

    😂😂😂😂😂😂😂ሌባሰዉሰዉንአያምንም😂😂😂😂እሚባለዉዉነትነዉለካ

  • @שלומיתרסקאי-ג5ז
    @שלומיתרסקאי-ג5ז 3 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እሰይ እሰይ ክፍታፍ

  • @fantudaba9744
    @fantudaba9744 4 หลายเดือนก่อน

    Yekerta adergelate!! Badebabaye erason awaredalech selzeh yekerblate. Abrhateme hune. Kegezabhare mogese tageyalhe.

  • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
    @MulatuTadesseHaile-jj8hi หลายเดือนก่อน

    Minim mitasibawu nager yelem lela wond etamokat nawu

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide5027 4 หลายเดือนก่อน +1

    ደፉር ባለጌ ነሽ

  • @TotiZtok-yd8cl
    @TotiZtok-yd8cl 6 หลายเดือนก่อน

    Gazexengawa betami kuletami neshi

  • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
    @MulatuTadesseHaile-jj8hi หลายเดือนก่อน

    Ech lij yamat inde ba gid lijun wode sharimuta bet litasgabanawu

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤👍👍👍

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 6 หลายเดือนก่อน +5

    ይች ግማታም የሴት ቅሌታም ቱቱቱቱቱቱቱ

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 6 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @mebrateful
    @mebrateful 6 หลายเดือนก่อน

    Atmolakeku. Memolakek yenha ye Ethiopiawyanoch bahl aidelem
    Memolakek ayaseletnenm. Bado hodachinn, ena bado kitachinn eyeheadn memolakekna seleten seleten malet kef ayadergenm.

  • @GhgdGgf
    @GhgdGgf 6 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢

  • @SaadikTiroro
    @SaadikTiroro 6 หลายเดือนก่อน +1

    😂alica😢😂😂😂😂😂

  • @ዜድነኝወሎየዋዜድዜድ
    @ዜድነኝወሎየዋዜድዜድ 3 หลายเดือนก่อน

    አች ታዳያለሽ

  • @youanika3327
    @youanika3327 4 หลายเดือนก่อน

    Balagenesh erasishin titeshi usu eci

  • @MulatuTadesseHaile-jj8hi
    @MulatuTadesseHaile-jj8hi หลายเดือนก่อน

    Hiji bakish anch Damo katanafech bohala yikrta yelem ::

  • @KetemaWerku-k4z
    @KetemaWerku-k4z 2 หลายเดือนก่อน

    A him leba nesh

  • @firehiwotbekele-y1y
    @firehiwotbekele-y1y 4 หลายเดือนก่อน

    Tish ye set asedabi nati yishi

  • @Etgan-r3z
    @Etgan-r3z 6 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢❤❤😘

  • @MohammedAbuFatuma
    @MohammedAbuFatuma 6 หลายเดือนก่อน

    Gazetegawa teyakesh yenadal

  • @Tbrf-yq3po
    @Tbrf-yq3po 6 หลายเดือนก่อน

    ጋዚጥየኛዋ አለባበሴ ቆንጀ ነው ተነሸ ሰፋ ቢል አራፍ ነበር

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና
    @መሰረትየታደስልጅአባቴንና 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቅሌታም ከጥፍትሽ በውሽት መማታትሽ

  • @aishahh7283
    @aishahh7283 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @RahmaA-nb8kz
    @RahmaA-nb8kz 3 หลายเดือนก่อน

    የሴት አሰዳቢ እዳትቀጥል አብረሀት

  • @sirawettibebu8980
    @sirawettibebu8980 6 หลายเดือนก่อน +1

    Weyi werdat werdat

  • @BetiBeti-j6f
    @BetiBeti-j6f 4 หลายเดือนก่อน

    አንች ቆሻሻ እንዳች አይነቷ ነች እኛን እናት እህት የሚያሰድቡት ደግሞ ልጁን ሱስ ዉስጥ አስገባሽዉ ስድ

  • @AlemashHeluf
    @AlemashHeluf 2 หลายเดือนก่อน

    ቅለታም የሴት ጎዶሎ ከስዋ ብሶ ታወራለች😂😂

  • @Halibintbaba-z5o
    @Halibintbaba-z5o 6 หลายเดือนก่อน +3

    ቂሌታም የወረድሽ።

  • @hayaahayaa
    @hayaahayaa 4 หลายเดือนก่อน

    ልጅቱ ከልጁ ስበብ ነው የፈለገችው ከልጁ ለመለየት 😢😢😢ደደብ ናት