ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሁለቱም ሳያዉቁ አይገደልም..... ከበዓሉም በላይ ኢትዮጵያን ገድለዋል...!
መንግስቱ እኮ ዝንብ እንኳ አልገደልኩም ብሏል ራሱ መንግስቱ ነው ያስገደለው በጁ አልገደለው ይሆናል ግን አዝዞ ያስገደለው መንግስቱ ነው ምናልባት ሰው መግደል በዝቶበተና ሰልችቶት ይሆናል በጁ ያስገደለው መንግስቱ ገዳይ ነው ዛሬ ለዚህ ያደረሰን መንግስቱ ነው።
ኮ/ል መንግስቱ ሳያፍርዱ ተስፋዬ ማስገደል አይችልም !
እናመሰግናለን አዎ ይህም የኢትዮጵያ ታሪክ ነው
Mengste ema endet Gediyalehu ylhal Rasu New yasgedelew
መንጌ በስተረጅናም ውሸት አላቆመም አንተ ሳትፈቅድ የደህንነት ሹሙ ተስፋዬ አይገለውም ።
ያሳዝናል ! የኢትዮጵያ እንቁ ልጆቿን ያለፍርድ የፈጀ ፤ስልጣኑን ከመውደዱ በላይ አቢዮታዊት እናት አገር ወይም ሞት እያለ ለሀገር ቀና አስተስሳሰብ ያላቸውን ምሁራን ጄነራሎች ን የፈጀ አረመኔ እሱ ሳያውቀው ሳይወስን ተሰፋዬ ወ/ሰ ነው ማለት ቀላል ና አስቂኝ ነው ። በነገራችን ለይ ገነት አየለ በለመፅሐፏ ያስቀመጠችው ትዝታዎች ቤሰባዊነት ያለው ይመስላል ። እናንተ ግን በዚሁ ለእውነት በርቱ እናመሠግናለን ።
Keep it😊
የደራሲ በዓሉ የትውልድ መንደር ሱዴ ሳይሆን ሱጴ ነው!!!
ሱጴ ነው ሱዴ አይደለም
ሱጴ ቦሩ
የእናቱ ስም
የበዓሉ ነገር ልብ ሰባሪ ነው እንቆቅልሽ የሆነ አሟሟት
መንግስቱ ሳያፀድቅ ተስፋዬ አይገልም ስለዚህ ፍርድ የሚሠጠው የተፈቀደለት ፍርድ ቤት ሳይሆን ዳኛው መንግስቱ ብቻ ነው ለምን እንዋሻለን አሁን እነ 10:49 መለስ በፍርድቤት ነውየሚከሡት
well come back..can u post more frequently Please...I love ur narration bzw 🙏
Thank you, I will
ሁሉም በየዘመናቸው የተሻሉ ጭንቅላቶችን ዕውነት በመናገር የሚጋፈጡ ሃቀኞችን ሲያፈርሱ ነው የኖሩት አገሪቷንም የተሻሉ ስዎች ድሃ አድርገዋታል ። ጥቂት ሴረኞች ሁሉም በግፍ የተሞሉ አረመኔዎዎች ነበሩ ። መንግሥቱም የተፃፈለትን የሚያነበንብ ለፍላፊ ነበር እንጂ ሌላውን መተው ነው ።
ኦሮማይ እና መዘዙ //እኔ ሳልሆን ተስፋዬ ነው የገደለው // ኮ/ል መንግስት ገዳዩን ተናገሩ
Nebsun be genet yanurow 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ለዛ ያለህ ተራኪ ነህ:: በርታ!
ኮረኔል አርጋዉ ነዉ የገደለዉ
ወንድሜ ለምን ጠፍህ ቶሎ ቶሎ አቅርብልን
እባክህ አንባቢ ሱዴ ሳይሆን "ሱጴ ቦሩ" ብለህ አንብበው::መቼም የኢትዮጵያን ካርታ በትክክል የሚያውቅና ኢትዮጵያውያዊ ነኝ የሚል ሰው ሱጴ አይጠፋውም::አ ስ ተ ካ ክ ል!!!
ወንድሜ ለመረጃህ ኦሮማይ የትግርኛ ቃል ነው እንጂ የጣሊያን ቃል አይደለም። በጣሊያን አለቀ ማለት ፊኒቶ ነው።
ካራ እና ባኒ ትግርኛ ነዉ እንዳትይ😁
እና የማነዉ
@@markhsamuel8982 ሶስቱም ጣልያንኛ ነዉ የተዉሶ ነዉ
ትምህርት ያስፈልግሃል
@@markhsamuel8982 ከእዉቀት ነፃ ነሽ በተዉሶ ቋንቋ ተመጻደቅሽ
Tesfaye gedelew gin Be Mengistu yemimera mengist eskehone dires keteteyakinet ayameltum 4.
የትውልድ ቦታው ሱዴ ሳይሆን ሱጴ ይባላል ወንድሜ።ከመቱ 42 km ነው
Mengistu is lier he killed him
ድክመታቸውን መቀበል ያቃታቸው ደደቦች ናቸው የበሉት እሱ የፃፈውም ሀቅ ነበርና ሆኖ ነው የታየው ግን ሁሉም ድክመታቸውን ከመረዳት ይልቅ ደም የጠማው ሥብዕናቸው ማርኪያ ሥንቱን አደረጉት ?
ኦሮማይ ትግርኛ ነው ባክህ
a
እናንተ ስላለፈው ስታወሩ ፣ በአሁን ግዜ እያለቀ እየተገደሉ ስላለት ለምን አትዘግቡም ?? እሺ እውነቱ ወጣ ከዛስ ለፍርድ ልታቀርባቸው ነው 😮እባካችሁ ኢትዮጵያዊ አሁን ስለሚገደሉት ንፁሃን ድምፅ ሁኑ !!!
በኣሉ ግርማ ሓቀኛ መጻፍ ጻፈ ደርግ በ ቀይ ኮኮብ ዘመቻ በ ሻብያ ድምጥማጡ ጠፋ ኸ ሻብያ ጋ ቀልድ የለም ኢትዮጵያ ድህነትዋ ጭንቅላት ያለው ህዝብ ማፍራት ኣትችልም ለ ሃቅ የቆመ ትገድላለች :: ያ መሓሪ ያልከው የ ትግራይ ተወላች የደርግ የድህንነት ኣቃጣሪ የነበረ ነው አሱም ተረሽነዋል በ ሻብያ ኸ ሻብያ የሚያመልጥ የለም!!!የ ብኣሉ ግርም ትልቅ ስሕተት አገር ጥሎ ኣለ መውጣቱ ወይ ወደ ሻብያ ሄዶ ሂወቱ ኣለማትረፉ ነው የ ደርግ አባላቶች ፈሳሞች ነበሩ ሲሸነፉ ተሸነፍን ከማለት ሰው ይገድላሉ ሻብያ በ ውግያ ብቻ ሳይሆን በ ስነ ልቦናም ይጫወትባቸው ይንቃቸው ነበር በርግጥ በ ወታደራዊ ሳይንስ በ ኢትዮጵያ አስከ አሁን ደርግ የሚበልጥ ኣልተፈጠርም ለ ሻብያ የሚያሸፍ ግን የለም ምክንያቱም የ ሻቢያ ጠላቶች ሁሉም ዓላማ ቢስ የሆነ ትግል ስለምያካህዱ! ቀይ ኮከብ ዘመቻ በ መሳርያ የ ታጠቀው ደርግ በ ሶቭየት ሕብረት ታግዞ ኸ ኣፍሪቃ አንደኛ ነበር ኸ ግብጽም በላይ ግን በ ሻብያ ተሸነፈ በ ዉግያ የምታሸንፈው ጹኑ ሓቀኛ ትግል ካለኽ ነው ይህ ትልቅ የ ወታደራዊ ሳይንስ ምስክር ነው በኣሉ ግርማ የተርከው ሃቅ ነበር ግን ተገደለ ገና አሱን መሳይ አስከ አሁን ይገደላሉ ለሚቀጥለውም ይገደላሉ ኢትዮጵያ ድህነትዋ ጭንቅላት ያለው ሰው ማፍራት ኣትችልም ይልቁስ የሚዋሽ የምስርቕ የሚገድል ማፍራት ይቀላታል ::
እኔ ዛሬ ባገኘው እደፋዋለሁ እከካም ህዝቤ እያለቀ አንድ እከክም ሞተ አልሞተ የቅዘናም ልጅ.
Ante neh kizenam enjie lenegeru Ethiopianoch leba asmesay kalhone mech eunet tiwedalachu
ሁለቱም ሳያዉቁ አይገደልም..... ከበዓሉም በላይ ኢትዮጵያን ገድለዋል...!
መንግስቱ እኮ ዝንብ እንኳ አልገደልኩም ብሏል ራሱ መንግስቱ ነው ያስገደለው በጁ አልገደለው ይሆናል ግን አዝዞ ያስገደለው መንግስቱ ነው ምናልባት ሰው መግደል በዝቶበተና ሰልችቶት ይሆናል በጁ ያስገደለው መንግስቱ ገዳይ ነው ዛሬ ለዚህ ያደረሰን መንግስቱ ነው።
ኮ/ል መንግስቱ ሳያፍርዱ ተስፋዬ ማስገደል አይችልም !
እናመሰግናለን አዎ ይህም የኢትዮጵያ ታሪክ ነው
Mengste ema endet Gediyalehu ylhal Rasu New yasgedelew
መንጌ በስተረጅናም ውሸት አላቆመም አንተ ሳትፈቅድ የደህንነት ሹሙ ተስፋዬ አይገለውም ።
ያሳዝናል ! የኢትዮጵያ እንቁ ልጆቿን ያለፍርድ የፈጀ ፤ስልጣኑን ከመውደዱ በላይ አቢዮታዊት እናት አገር ወይም ሞት እያለ ለሀገር ቀና አስተስሳሰብ ያላቸውን ምሁራን ጄነራሎች ን የፈጀ አረመኔ እሱ ሳያውቀው ሳይወስን ተሰፋዬ ወ/ሰ ነው ማለት ቀላል ና አስቂኝ ነው ። በነገራችን ለይ ገነት አየለ በለመፅሐፏ ያስቀመ
ጠችው ትዝታዎች ቤሰባዊነት ያለው ይመስላል ። እናንተ ግን በዚሁ ለእውነት በርቱ እናመሠግናለን ።
Keep it😊
የደራሲ በዓሉ የትውልድ መንደር ሱዴ ሳይሆን ሱጴ ነው!!!
ሱጴ ነው ሱዴ አይደለም
ሱጴ ቦሩ
የእናቱ ስም
የበዓሉ ነገር ልብ ሰባሪ ነው እንቆቅልሽ የሆነ አሟሟት
መንግስቱ ሳያፀድቅ ተስፋዬ አይገልም ስለዚህ ፍርድ የሚሠጠው የተፈቀደለት ፍርድ ቤት ሳይሆን ዳኛው መንግስቱ ብቻ ነው ለምን እንዋሻለን አሁን እነ 10:49 መለስ በፍርድቤት ነውየሚከሡት
well come back..can u post more frequently Please...I love ur narration bzw 🙏
Thank you, I will
ሁሉም በየዘመናቸው የተሻሉ ጭንቅላቶችን ዕውነት በመናገር የሚጋፈጡ ሃቀኞችን ሲያፈርሱ ነው የኖሩት አገሪቷንም የተሻሉ ስዎች ድሃ አድርገዋታል ። ጥቂት ሴረኞች ሁሉም በግፍ የተሞሉ አረመኔዎዎች ነበሩ ። መንግሥቱም የተፃፈለትን የሚያነበንብ ለፍላፊ ነበር እንጂ ሌላውን መተው ነው ።
ኦሮማይ እና መዘዙ //እኔ ሳልሆን ተስፋዬ ነው የገደለው // ኮ/ል መንግስት ገዳዩን ተናገሩ
Nebsun be genet yanurow 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ለዛ ያለህ ተራኪ ነህ:: በርታ!
ኮረኔል አርጋዉ ነዉ የገደለዉ
ወንድሜ ለምን ጠፍህ ቶሎ ቶሎ አቅርብልን
እባክህ አንባቢ ሱዴ ሳይሆን "ሱጴ ቦሩ" ብለህ አንብበው::
መቼም የኢትዮጵያን ካርታ በትክክል የሚያውቅና ኢትዮጵያውያዊ ነኝ የሚል ሰው ሱጴ አይጠፋውም::
አ ስ ተ ካ ክ ል!!!
ወንድሜ ለመረጃህ ኦሮማይ የትግርኛ ቃል ነው እንጂ የጣሊያን ቃል አይደለም። በጣሊያን አለቀ ማለት ፊኒቶ ነው።
ካራ እና ባኒ ትግርኛ ነዉ እንዳትይ😁
እና የማነዉ
@@markhsamuel8982 ሶስቱም ጣልያንኛ ነዉ የተዉሶ ነዉ
ትምህርት ያስፈልግሃል
@@markhsamuel8982 ከእዉቀት ነፃ ነሽ በተዉሶ ቋንቋ ተመጻደቅሽ
Tesfaye gedelew gin Be Mengistu yemimera mengist eskehone dires keteteyakinet ayameltum 4.
የትውልድ ቦታው ሱዴ ሳይሆን ሱጴ ይባላል ወንድሜ።ከመቱ 42 km ነው
Mengistu is lier he killed him
ድክመታቸውን መቀበል ያቃታቸው ደደቦች ናቸው የበሉት እሱ የፃፈውም ሀቅ ነበርና ሆኖ ነው የታየው ግን ሁሉም ድክመታቸውን ከመረዳት ይልቅ ደም የጠማው ሥብዕናቸው ማርኪያ ሥንቱን አደረጉት ?
ኦሮማይ ትግርኛ ነው ባክህ
a
እናንተ ስላለፈው ስታወሩ ፣ በአሁን ግዜ እያለቀ እየተገደሉ ስላለት ለምን አትዘግቡም ?? እሺ እውነቱ ወጣ ከዛስ ለፍርድ ልታቀርባቸው ነው 😮እባካችሁ ኢትዮጵያዊ አሁን ስለሚገደሉት ንፁሃን ድምፅ ሁኑ !!!
በኣሉ ግርማ ሓቀኛ መጻፍ ጻፈ ደርግ በ ቀይ ኮኮብ ዘመቻ በ ሻብያ ድምጥማጡ ጠፋ ኸ ሻብያ ጋ ቀልድ የለም ኢትዮጵያ ድህነትዋ ጭንቅላት ያለው ህዝብ ማፍራት ኣትችልም ለ ሃቅ የቆመ ትገድላለች ::
ያ መሓሪ ያልከው የ ትግራይ ተወላች የደርግ የድህንነት ኣቃጣሪ የነበረ ነው አሱም ተረሽነዋል በ ሻብያ ኸ ሻብያ የሚያመልጥ የለም!!!
የ ብኣሉ ግርም ትልቅ ስሕተት አገር ጥሎ ኣለ መውጣቱ ወይ ወደ ሻብያ ሄዶ ሂወቱ ኣለማትረፉ ነው የ ደርግ አባላቶች ፈሳሞች ነበሩ ሲሸነፉ ተሸነፍን ከማለት ሰው ይገድላሉ ሻብያ በ ውግያ ብቻ ሳይሆን በ ስነ ልቦናም ይጫወትባቸው ይንቃቸው ነበር በርግጥ በ ወታደራዊ ሳይንስ በ ኢትዮጵያ አስከ አሁን ደርግ የሚበልጥ ኣልተፈጠርም ለ ሻብያ የሚያሸፍ ግን የለም ምክንያቱም የ ሻቢያ ጠላቶች ሁሉም ዓላማ ቢስ የሆነ ትግል ስለምያካህዱ! ቀይ ኮከብ ዘመቻ በ መሳርያ የ ታጠቀው ደርግ በ ሶቭየት ሕብረት ታግዞ ኸ ኣፍሪቃ አንደኛ ነበር ኸ ግብጽም በላይ ግን በ ሻብያ ተሸነፈ በ ዉግያ የምታሸንፈው ጹኑ ሓቀኛ ትግል ካለኽ ነው ይህ ትልቅ የ ወታደራዊ ሳይንስ ምስክር ነው በኣሉ ግርማ የተርከው ሃቅ ነበር ግን ተገደለ ገና አሱን መሳይ አስከ አሁን ይገደላሉ ለሚቀጥለውም ይገደላሉ ኢትዮጵያ ድህነትዋ ጭንቅላት ያለው ሰው ማፍራት ኣትችልም ይልቁስ የሚዋሽ የምስርቕ የሚገድል ማፍራት ይቀላታል ::