wow yegnayee nekton yetebeke arif ye girill aserar new yasayeshn , kefelegnem kebetm sanweta deji lay mideregewn ebet west bekelalu konjo yehone ye girill aserar new yasayeshn tebareki 👍👌🏾
Yegnaye wede betam merte ena le ayen yemiseb azegejajete new ke tetekemshashew gebatoche darà te wehahedo abet tamu yummy 😋😍ejeshe yebarek thank you for sharing berechi wede brava
የኛዬ ሰላም ነው በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ሽንኩርት የሆነ ስጋ ነው ሌሎቹም የተጠቀምሻቸው አትክልቶች እንዴት እንደሚያጣፍጡት ልዩ ነው ፅድት ያለ ስራ ነው በርቺልኝ👌👌👍❤🙏
ሰላም ለአንች ይሁን የኛ ቤት በስማም እንዴት ነው የሚያምርው ከና ሳይስራ እንዲ ያመረ የምር ባለሞያ ብሎ ዝም ነው ያለ አትክልትማ መቸም አትሞክሪውም ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት ብዙ እንጠብቃለ ቀይጥበት♥♥♥
ሁሉን ለሰውነታችን የሚያስፈልግ የተነጣጠነ የምግብ አሰራር ስጋውን ቀዩን ብቻ መጠቀምሽን ወድጀዋለሁ ሲበስል እኩል የመብሰል እድል አለው thanks for sharing this nice recipe ❤️🙏🏼
የኛ ቤት ሰላም እህት ዋዉዉዉ በጣም እሚያምር ነው ከአሰራርሽ ጀምሮ የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ፍፁም ለጤና ተስማሚ የሆኑ ግብአቶች ናቸው መልኩም በጣም ያምራል ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን 😍👌
የኛዬ ሰላምሽ ይብዛልሽ የኔ ውደ ዋውው አሰራርሽ አቀራረብሸ የተጠቀምሸው ቅመም ለጤና ጠቃሚ ነው በጣም ነው የወደድኩት እደህ ልዩ ስራ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን ❤️❤️❤️
ዋውውው እውነትም ቀላል አሰራር ነው ፡ ማማሠል የለ ማቁላላት የለ ገላግሌ ነው ከሩዝ ጋርም በጎን ተደርጎ ሊበላ የሚችል ነው ፡ የአታክልቶቹን ድብልቅ ወድጀዋለሁ ፡ሠሞኑን እሞክረዋለሁ
ዜድየ በጣም የሚገርም አሰራር ነዉ የዉነት የምትሰራችዉ ምግቦች እርጊዝ ያሰወርዳሉ ምናለበት ጎረቤት ብንሆን ነሮ በጣም ደሰ ይለኝ ነበር 🙏
አቀራረብሽ አስራርሽ ገራሚ ነዉ ፅድት ያለ
በጣም ምርጥ ነው እዳትጨርሺው አስቀምጪ ዋ ብትጨርሺው😭 ልዩ ነው ቆንጆ ነው እጅ ይባረክ ሁሌም አሪፍ አሪፍ ነገሮችን ነው ይዘሽ ከች ምትይው እግዚአብሔር ይባርክሽ ወደነዋል ጎበዝ
በጣም ምርጥ አሰራር እውነት እንዲሁም ለጤና ተስማሚ አንድላይ ሲሆን በተለይ አትክልቱ ለየት ያለ ውበት ሰቶታል አሰራርሽ ሁሉ ደስ ይላል ዛሬ ጥሩ ሙያ ነው ያስተማርሽን በርቺ👍👍🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እኅታችን አሪፍ እና ቀላል የምግብ አዘገጃጀት ነው እጅሽ ይባረክ ጥሩ ነው እንዲህ ነው ያወቁትን ሌሎች ማሳወቅ
ገራሚ አሠራር ነው ሁሌም ልዩ ነገር እያሳየሽን ነው ተመችቶኛል በጣም ስጋው ያምራል አከታተፍሽም ልዩ ነው የኦቨን ምግቦች በጣም ወዳለሁ ቅመሞችሽም በጣም ተመችቶኛል ምርጥ ነው ሞክረዋለሁ በርቺልኝ😍
በጣም ቆንጆ የስጋ ባትክልት ኣሰራር ነው ያሳየሽን ገና ተከታትፎ ብቻ ከለሩ ደስ ሲል ኣልቆ ስታቀርቢው ከለሩ አንኳል ኣልቀየረም ውበቱ ይዞታው እንዳለ ነበር ጤናማ ምግብ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግንስከን 🙏😍💕
ሰላም ሰላም ጤና ይሰሸጥልኝ ውደ በጣም ሀሪፍ አርገሽ ነው የሰራሽው በርችልኝ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን
ሰላም የኛ ውዴ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ በጣም የሚምር ቆንጆ ጤናማ የሆነ አሰራር እንዴት እንደሚም ከለሩ ሁሉ ነገር ዋው እጅሽ ይባረክ ይህን ለየት ያለ ሰላምየኛውዴሰላምሽብዝትይበልልኝበጣምየሚምርቆንጆጤናማ የሆነ አሰራር እንዴት እንደሚምር ከለሩ ሁሉነገር ዋው እጅሽይባረክ ይህን ለየትያለ ስጋ በትክልት አሰራር ከቆንጆ ገለፃሽ ጋር ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን
ሰላም ጤና ይሰጥልኝ የኔ ውድ እህቴ በጣም ምርጥ ነው ውድ በርችልኝ እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም ውድ
ሰላምሸ ይብዛልኝ የኔ ውድ እህቴ በጣም ቆንጆ አርገሸ ነው የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በርችልኝ ውድ እናመሰግናለን ከልብ
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውውውውው እጅሽ ይባረክ ውድ እናመሠግናለን ከሞያሽ ስላካፈልሽን
ሰላምሽ ይብዛ የኛ ያሚሚ ለጤና ተስማሚ ለአዋቂም ሆነ ለልጆች በሚመች መልኩ ኘው የሰራሽው የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ወድጃቸዋለሁ ከለሩም ያምራል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እኅታችን በእውነት በጣም ያስጎመጃል ጥሩ አቀራረብ አዘገጃጀት ነው እጅሽ ይባረክ ቀጥይበት
እንኮን ደህና መጣሽልን ዋውው የዛሬውስ ልዩ ነው በጣም የምር ጎበዝ ባለሞያ አቀራርብሽ ብቻ ያስጎመጃል እናመስግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እኅታችን እንኳን ደና መጣሽ በጣም ግሩም የሆነ አስራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ጎበዝ በርቺልኝ
ስላም ላቺ ይሁን እህቴ ዋው በጣም የሚገርም የስጋ በአትክልት አስራር ነው ያሳየሺን ሲያዩት የሚያጋጋ እጅሽ ይባርክ እናመስግናለን
ሰላም ለዚ ቤት መጥቻለሁ ውድ ዋውውው በጣም ቆንጆ አርገሸ ነው የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በርችልኝ ውድ በጣም እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ውድ
ሠላም ዜድየ እኮን በሥፕላም መጣሽ በጣም ምርጥ አሠራር ነው ዋው ባለሙያ ማድነቅ እኽግ ደሥ ይለኛል እናመሠግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እኅታችን እንኳን ደና መጣሽ አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ በርቺል
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እይኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጀሽው በርችልኝ ከዚህም በላይ ብዙ ነገር ኦንደምሰሪ ተስፋ አለን
ሰላም ዛድየ በጣም ምርጥ አሰራር በጣም ምርጥ አሰራር ዋዉ በጣም እግዛቤር ያክብርልኝ የኔ ባለሙያ🙏👌
Selam Yene Wedye Enkuwan dehena Metashe Wedye wow berecilen
ስላም ላቺ ይሁን እህቴ ዋው የሆነና ገራም የስጋ በአታክልት አስራር ነው ያሳየሺን እናመስግናለን እጅሽ ይባርክ
የኛ በመሆንሽ ደስተኞች ነን🙏 በዚች አጭር ጊዜ ውስጥ ካንች በጣም ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ገናም ብዙ እማራለሁ 👍የ አትክልትን ጥቅም በሚገባ ተረድተሽዋል እሄን የመሰለ ምያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን!!
ሰላም ላቺ ይሁን እህቴ ዋው ሲያዩት ብሉኝ ብሉኝ የሚል ስጋ ባተክልት አስራር ነው ያሳየሺን እጆሽ ይባርክ በጣም ባለሙያነሽ እናመሰግናለን
ሰላም እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ዋውውውው በጣም ቆንጀ ነው እማ በርችልኝ በጣም እናመሰግናለን
የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ለጤና ተስሚሚ የሆነ አስርር ነው በጣም ቆንጆ አርግሽ ስርትሽዋል ሲያዮት እራሲ ያስጎመጃል ተባርኪልኝ የኔውድ
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ ዋውውውውውው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ምንግዜም የምሰሪቸው ምግቦች ካቀራረብሽ ጀምሮ ጸድት ያለ ነው❤
እደምን አደርሽ ዜድየ እኮን በሠላም መጣሽ በጣም የሜገርም አሠራርነው በጣም ደሥየሜል ሙያነው ያለሽ
እንዴት ሳላየው ይህን የመሰለ ምግብ ዜዶዬ በጣም የሚያምር መሰራር ነው
በለው በጣም ጊዜ ቆጣቢና ለማዘጋጀትም ቀላል የሆነ ነው በዛ ላይ ባላንሱ አሪፍ ነው አትክልትም ስም ስላለው ማለት ነው ሲያዩትም ያምራል ከለር ኬምብኔንሽኑ እራሱ ዋው ነው እናመሰግናለን
🙏🙏
Wowo migib Asararishi baxam tirati Alow yamiral Barchi yene wudi😍😍😍😍 Like
እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን የኛ ቤትዬ እንኳን በሰላም መጣች ዋዋዋዉዉዉ አይን ይበላል እሚባለው እውነት ነው ሲያምር ደሞ
ሰላም የእኛቤ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ሲያምር ያሰጆመጃል❤❤😋😋😋
ሰላም ሰላም እህቴ እንዲት ነሺ ማሬ በጣም አሰራሪ ነው እነመሰግነለን
wow yegnayee nekton yetebeke arif ye girill aserar new yasayeshn , kefelegnem kebetm sanweta deji lay mideregewn ebet west bekelalu konjo yehone ye girill aserar new yasayeshn tebareki 👍👌🏾
Wowo salam Lazi Beti baxam yamiral yene wudi😍😍😍😍 Like😯😯😯
ዜድ ተጠፋፋን ግን ሁሌም ምርጥ አቀራረብሽ ይለያል ምርጥና ትልቅ ቻናል እንደሚሆን አልጠራጠርም
አሜን ዴቭዬ በጣም ነው የማመሰግነው ብሮ
That’s looks amazing very healthy and delicious thank you for sharing my friend stay connected
እግዚአብሔር ይመሰገን እማ ሰላም ነሽ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ጎበዝ በርችልኝ እናመሰግናለን
Selam Yegna bet betesboche Enkani be selam meteachuu wow yene konjoo betam Enemesginalen beriche yene liyu
yegna mrt selamish yibza betam arif aserar new berchiln kanchi bzu moyawochn enmaralen sle video enamesegnalen
ዉድ በጣም በላሚ ነሸ ጎበዝ በርቺልን
selam selam tina ystilg enkuwa dehna metash betam harif aregesh new yeserashw gobez
ሠላም ለአንቺ ይሁን ዋውውው የኔ ባለሞያ ትለያለሺኮ❤
ቤታችን ሰላምሽ ብዝት ይበል የካሜራ ጥራት ምንም አይወጣለትም በመቀጠል የሰራሽው ምግብ ግብአቶቹ እና ፓኑ ላይ የደረደርሽበት ስታይሉ እራሱ የበለጠ ማራኪ አድርጎታል ጣጣውን ጨርሶ ከኦቭን ሲወጣ ዋው ጉደኛ ምግብ ነው ከሙያ ጋር እኛም ተምረናል ተባረኪልን
🙏🙏
Selamshi bezit yibelilgn wude einkan dhina metashi masha allah leyu yehone aserar new silakafelishin einamesginalen
ሰላም ሰላም ቤታችን this food looks so healthy and delicious 🤤 I love all the spices you used to make this food.I’m going to try it.thank you for sharing ❤️🤤
Selam laanchii yehun maree
Looks like it's delicious wooowwww very nice thanks for the video
Selam leanchi yhun wude masha allah betam balmoya neshi eijeshi ybareki
Selam Selam enkuan ba Selam mateshi batem arf aserer nw berichln
Yegnaye wede betam merte ena le ayen yemiseb azegejajete new ke tetekemshashew gebatoche darà te wehahedo abet tamu yummy 😋😍ejeshe yebarek thank you for sharing berechi wede brava
Baayee bareeda jaabadhu halumaa kanan itti fufii lubbuu too
የኛዬ የኔ ምርጥ በርችልኝ
የኔ ባለሙ ዋውውው በጣም ሲያምር
ሠላም ዝድየ ምድነው የሜባለው ሥሙ በጣም ደሥ የሜል አሠራር ነው አይቸው ግን አላውቅምየርንት እዳርአቃ.
የኔ ባለሙያ ዋው እዴት ያምራል እጅሽ ይባረክ ውድድድድ ነው ማረግሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ♥️🙏👍
በጣም ነው የማመሰግነው ወይንዬ
የኒ ባለሙያ እዴት ያስጎመጃል ዜድዬ የምወድሽ በርችልኝ 👍
Ritaye konjo 😘😘🙏🙏❤❤
ስጋው የሀገር ቤት ይመስላል ውዴ
ዋውው ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ ውዴ በርቺ 😍
አመሰግናለሁን ራሃዋዬ አለሽልኝ
ይህን ቤት ስቀላቀል ደስ እያለኝ ነው በታማኝነት ነይ ወደቤቴ
Wwwwe betam gram new yezareyew yeteley new ulem yemteserachew merchay new dese belgn.yemayw berchelgn