#new

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 141

  • @Fidel_fikir
    @Fidel_fikir 6 วันที่ผ่านมา +2

    ስሙ ቀንዲል ነው ልክ እንደ ስሙ የሚኖር ቀንዲል ነው እውነት ትምህርታችሁ ፈውስ ነው

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 7 วันที่ผ่านมา +32

    እንክዋን ሰላም መጣቹልን ይህ ሚድያ በእውነት ጠቅሞናል ከሁሉም ሚድያዎች በላይ ምርጫችን ሆንዋል:: እኛንም እንድንሰማ የፈቀደልን ልዑል ኃያል አምላክ የተመሰገነ ይሁን ሰምቼ እመለሳለው😊

  • @Messi21Yerayawa
    @Messi21Yerayawa 7 วันที่ผ่านมา +9

    በእውነት ለመምህራችን ኢዮብ በቀለና ለወንድማችን ሊቀ ዲያቆናት ዘማሪ ቀዳሜ ጸጋ ዮሐንስ ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን በጣም ግሩም ትምህርት ነው ለእኛም የስማነው ቃል በእዚነ ልቦናችን ይጻፍልን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመስግናለን ቀንዲል ሚዲያ የልባሞች መብራት🙏🙏🙏

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 7 วันที่ผ่านมา +12

    ወይኔ ስለ እመቤታችን ስዕል የሰጡት ማብራሪያ እደት ደስ እዳለኝ የኔም ጥያቄ ነበር በጣም እናመሰግናለን ውድ መምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ኑሩልን❤❤❤🙏🙏🙏

    • @YsdYdf
      @YsdYdf 4 วันที่ผ่านมา

      ልክ ነው የሁሉም ሰው ጥያቄ ነበር ተመስገን ❤🎉

  • @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ
    @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ 7 วันที่ผ่านมา +8

    አሜን በእውነቱ ጸጋውን ያብዛላቹሁ መምህሮቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ በጣም ብዙ መልስ አግኝቻለሁ ዛሬ ከሁሉም በላይ ስለእመቤታችን ቅድስትድንግል ማርያም ስእለ አድህኖ ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን

  • @Ehetmariyam-k2f
    @Ehetmariyam-k2f 7 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AccurateTube
    @AccurateTube 7 วันที่ผ่านมา +7

    በእውነቱ ሁልጊዜ የቤተክርስቲያን ልዕልና ይደንቀኛል!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    መምህራችን ቃለሕይዎት ያሰማልን ቀንዲል ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን!!!

  • @henimak2727
    @henimak2727 7 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለህይወት ያሰማልን በጣም መበራታታ ያለበት ፕሮግራም ነው🎉🎉🎉

  • @ወይኩንፍቃድከ-ቈ3ወ
    @ወይኩንፍቃድከ-ቈ3ወ 7 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን ምህሮቻችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን🙏🌻🌻

  • @SetnaSetnna
    @SetnaSetnna 7 วันที่ผ่านมา +2

    ሊቀ ዲ/ን ቀዳሜ ፀጋ የጀመርከው መልካም ተግባር እንኳን ለልጅ ለወላጅ ለሁላችንም መሰረታዊ ነገሮች ማወቂያ ሆነዋልና እናመሰግናለን ጉባያችሁ ይስፋ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን የቤተክርስቲያን መሰረቶች ህጻናቶች ናቸውና ከሥር ከመሰረቱ ጀምረሃል መሰረቱ ከፀና ለማደግ አያስቸግርምና ለነሱም ለኛም ማስተዋሉን ያድለን ።
    መምህራችን ኢዮብ በቀለ ዘገነተ ጽጌ ስለሰጡን የጥያቄዎች ምላሽ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ይቀድስ ወጣትነትህን በቤቱ እንዳስጀመረህ እስከ እርጅና ድርስ ያቆይልን ለብዙዎች የምትተርፍ ያድርግህ ።

  • @Asmeretareaya
    @Asmeretareaya 7 วันที่ผ่านมา +5

    መምኽራችን አስፈላጊና አስተማሪ ትምኽርት ነው ቃለሒወትን ያሠማልን

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 7 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በህፆናቱ ምክንያት እኛም ብዙ የማናውቀውን እያወቅን ነው በረቱልን ❤❤❤❤❤

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 7 วันที่ผ่านมา +6

    ቃለህይወትያሰማልንፀጋውንያብዛላቹ❤❤❤

  • @fjfbkgcvchrcjufcv
    @fjfbkgcvchrcjufcv 7 วันที่ผ่านมา +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤

  • @Messi21Yerayawa
    @Messi21Yerayawa 7 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አሜን እንኳን ደህና መጣችሁ በስላም ነው ግን ጠፍታችኋል እና አድምጨ ስጨርስ ኮሜንት እጽፋለሁ

  • @shaamsusdinshaamsusdin3866
    @shaamsusdinshaamsusdin3866 7 วันที่ผ่านมา +4

    በዕውነት መምራችን መምህር እዮብ በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን በመናገሻ ገነተ ፀጌም ቅዱስ ጊዮርጊስ ብዙ ሥራ እየሠራህ ምትገኛ ብሌላችን ነክ ወድማችን ሰማዕቱ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ በጣም ምፈልገው ጥያቂዎች ናቸው የተነሱት በሩቱልን

  • @FikeraddsMola-y9x
    @FikeraddsMola-y9x 7 วันที่ผ่านมา +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በውነት መምህራቺ

  • @AsagedechShewafera-oz6bu
    @AsagedechShewafera-oz6bu 6 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተወዳጆች እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤

  • @Samuel-3838
    @Samuel-3838 7 วันที่ผ่านมา +1

    ቃል ሂወት የስማዓልና መምህር፡ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኹም ልኡል እግዚአብሔር ንኹልኹም

  • @abebechiabate8478
    @abebechiabate8478 7 วันที่ผ่านมา +4

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @mehaletbelay
    @mehaletbelay 7 วันที่ผ่านมา +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድሞቸ

  • @Alem_1
    @Alem_1 6 วันที่ผ่านมา

    መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእውነት ዲ/ን ቀዳሚ ጸጋ እድሜህን ያርዝመው አሜን፫❤❤❤❤❤❤

  • @fggh6526
    @fggh6526 7 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @elroitube27
    @elroitube27 3 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ጠያቂዎቻችን

  • @በጸሎት
    @በጸሎት 7 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን ሰላም መጣቹልን ቃለ ሕይወትት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በውነቱ በርቱልን❤❤❤

  • @aberuuaberuugonfa-rl9qd
    @aberuuaberuugonfa-rl9qd 7 วันที่ผ่านมา +3

    Kale hiywot yasemalen memrachen ❤❤❤❤

  • @Messi21Yerayawa
    @Messi21Yerayawa 7 วันที่ผ่านมา +2

    ሁሉም ክርስቲያን መስማት ያለበት ትምህርት ነው ሁላችንም ወደ ምንጠቀማቸው ሶሻል ሚዲያ ሼር ሼር እናድርገው👍

  • @Hanayotube1
    @Hanayotube1 7 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @Tiruye.Muluken
    @Tiruye.Muluken 7 วันที่ผ่านมา +4

    የአሮን ቀሜስ እሜሳለወ በሰማያዌ ነወ የእመቤታችን የቅደስት ደንግለማ የሲኦልን ባህር ክፍላ ያሻገርችንም አይደለች እንዲ? በሶ ምክንያትኮ ወደስማይ ሄደናል ሰለዚህ የአሮን የነበያት ባህርን ክኦ ካሻገር ይልቅ የእመቤታችን የሲኦልን ባህር ማሻገር ይብልጣል ❤❤❤❤❤❤❤እኔኮ ምርኩዚንሽ ህይወቴንሽ ደንግል እምለወ በምክንያት ነወ😢😢😢አሁንም ፍቅርሽ አይልየየ❤❤❤❤❤

  • @mulugetayihun4939
    @mulugetayihun4939 7 วันที่ผ่านมา +3

    ዲ/ቀዳሜ ፀጋ ቅመም የሆነ ሰው ነው ያቀረብክልን!እዮባ ዘደብረ ፅጌ 🙏

  • @Mebri19
    @Mebri19 5 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወትን ያሰማልን ሊቀዲያቆን ከልብ እናመሰግናለን አገልግሎትህን ይባርክልህ።

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 6 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሉትዘመን ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Mekdes-uu1ih
    @Mekdes-uu1ih 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤❤

  • @RakebNegash
    @RakebNegash 7 วันที่ผ่านมา +3

    የሚገርም ነው ፀጋውን ያብዛላችው

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህወት ያሰማልን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛለ እድሜና ጤና ያድልልን

  • @ManarBeauty-fn7hh
    @ManarBeauty-fn7hh 7 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ፫በእወነት ቃል ሂወት ያሰማልኝ ፀጋዉ ያብዛልቹ 🎉🎉🎉

  • @GfgggGfhfgg
    @GfgggGfhfgg 6 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ መምህሮቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Messi21Yerayawa
    @Messi21Yerayawa 7 วันที่ผ่านมา +3

    የሁልግዜ ምርጫችን ቀንዲል ሚድያ የልባሞች መብራት እናድርግ

  • @stc6291
    @stc6291 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለህይዎት ቃለበረከትን ያሰማልን በእዉነት ልጆችን በቤቱያሳድግልን ቀዲል ሚዲያን ያሰፍልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @YsdYdf
    @YsdYdf 4 วันที่ผ่านมา

    ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋ በረከቱ ያብዛላችሁ 🎉❤

  • @CetyCety-fs4vu
    @CetyCety-fs4vu 6 วันที่ผ่านมา

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት ለሁላቹህም ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፍ መግስተ ሰመያትን ያዉርስልን

  • @selamawittedla640
    @selamawittedla640 3 วันที่ผ่านมา

    አንደስምህ ቀዳሚ ፀጋ ቀድሞ. ይጠቸርህን ፀጋ አብዝቶ .ፍፃሜህን ያሳመርልህ አግዚአብሔር ይጠብቀህ

  • @a20mas18
    @a20mas18 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን/ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @abebagonfa5582
    @abebagonfa5582 5 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @misrakimiru8407
    @misrakimiru8407 6 วันที่ผ่านมา

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይውት ያስማልን አሜን❤❤

  • @Serkalemtube-n8x
    @Serkalemtube-n8x 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችንና ዲ/ን ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @Setna1312
    @Setna1312 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በፀጋው ይጠብቃችሁ ያስተማረን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን። ተባረኩ🙏

  • @BontuMerga-ss6bl
    @BontuMerga-ss6bl 7 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት የአሰማልእን ያገልግሎ ዘመናቹ ያርዥመው❤

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj 7 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን

  • @HabtambelayBelay
    @HabtambelayBelay 7 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እሄንን እንድሰማ የፈቀደልኝ አምላኬን አመሰግናለሁ መኮመት ባይመቸኝም ሁሌ አደምጣለሁ አመት ሙሉ ትምህርት ለኔ ጥያቄ ነው የሚመለስልኝ ሁሌ የዚ ትምህርት ተከታታይ በሙሉ እወዳችኋለሁ ስለምትጠይቁት ነገር ሁሉ ተምረንበታል የስደት እንቁዎች ❤ በርቱልኝ የኛ ልጆች 🎉

  • @ቃልዬየድንግልማርያም-ቀ4ኸ
    @ቃልዬየድንግልማርያም-ቀ4ኸ 3 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህራቸን❤❤

  • @helenhelu1530
    @helenhelu1530 7 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው እኔ ፲፫ አመት ሙሉ እማራለሁ በሚዲያ ቀንዲል ሚዲያ ብዙ እያሰየን ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ በርቱልን የማላውቀውን ሰላሳወቃችሁኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በርቱል ከዚህ በላይ እንጠብቃለን መነው የእኔን አይነት ያላገኙ ይህ ቃል ቢደረሳቸው ባይ ነኝ

  • @Timti-ey6ld
    @Timti-ey6ld 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር የአልግሎት ዘመናቹ ይባርከው 🙏🙏🙏

  • @tuuilgig
    @tuuilgig 6 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 7 วันที่ผ่านมา +3

    kale hiwote yasamalen yahunate baxame asetamare porgerame new❤❤❤❤

  • @Yakt5G-ci1zv
    @Yakt5G-ci1zv 7 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @emebetbet5887
    @emebetbet5887 6 วันที่ผ่านมา

    በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ቀንድል ሚዲያ በርቱልን❤❤❤😊

  • @MaraMara-p6t
    @MaraMara-p6t 6 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወትን ያሠማልን መምህሮቻችን🙏🙏🙏

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 7 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን🙏

  • @beli905
    @beli905 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ በርቱ ድንቅ ትምህርት🥰

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp 6 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
    @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ 6 วันที่ผ่านมา

    የሕይወት ቃሉን ያሰማልን!!!

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 6 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 5 วันที่ผ่านมา

    ቃል ህውት ያሰማልን ምህርችን 🎉🎉🎉🎉

  • @Addis-ኦርቶዶክሳዊት-wf2kt
    @Addis-ኦርቶዶክሳዊት-wf2kt 6 วันที่ผ่านมา

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏😇♥♥

  • @Zerfa-lh3kh
    @Zerfa-lh3kh 7 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤ቃለህወትን ያሰማልን በእውነት

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r 7 วันที่ผ่านมา

    በእውነት ቃልዮት ያሰመልን ❤❤

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 6 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን 🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @Fanto-p2k
    @Fanto-p2k 7 วันที่ผ่านมา +1

    🥰🥰🥰🥰Waaqayoo Umurii Dheeraa isinif haa Laatuu Baarsiisaa Keenyaa ❤❤❤Baaye iraa baaraanee Dhugaa 🥰🥰🥰🥰💯💯💯💯💯Eshi 🥰🥰🥰♥️♥️

  • @FikrteTimer
    @FikrteTimer 6 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 7 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደና መጣቹ❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 7 วันที่ผ่านมา +2

    አባቶቸ፡መምህሮቸ፡እኔ የገጠር ልጅ ነኝ እባካችሁ በገጠሩ ለህፃናት ድረሱላቸው ፡ህፃናት ተወልደው መናገር ሲጀምሩ የሚያጠኑት ስለ መሳሪያ አያያዝ፡አተኳኮስ፡ፉከራ ነው አንድም ቀን ስለሃይማኖት ተምረው አያውቁም ፡ስለበቀል፡እንጅ ስለሌላው አካባቢ አላውቅም እኔ የምኖርበት ዞን ፡ወረዳ፡ቀበሌ አንድም አባት አላገኘንም ፡፡እኔም በስደት ሆኜ በሚዲያ እምነቴን ማወቅ ጄመርኩ፡፡ባጠፋሁ ይቅር በሉኝ፡፡

  • @ehtabebe4125
    @ehtabebe4125 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏

  • @fikirbelaynew5175
    @fikirbelaynew5175 6 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን! ጥያቄ ልጠይቅ ነበር በዚህ በዩቲዩብ መጠየቅ ልቻል አልቻል አላውቅም ግን ግራ የገባኝ አንድ ነገር አለ እኔ ካለሁበት አካባቢ አጥቢ ቤተክርስቲያን ቤተመቅደስ ውስጥ እኔን ጨምሮ ብዙ ምዕመናን አይተን የምንፅናናባቸው፣ የምንማርባቸው፣ የምንፈወስባቸው፣ የምናናግራቸው ከመቅደሱ ግድግዳ ላይ የተሳሉ ስዕላት አሉ ማንበብ የማይችሉ እናቶችና አባቶች በማየት ስለቅዱሳን፣ ስለጌታችን፣ ስለእመቤታችን ያውቃሉ ይረዳሉ ግን በመጋረጃ በቅርብ ጊዜ ተጋረደ ግድግዳውን ብቻ ዙሪያው ለበሰ እና ለምን ተሳሉ ለምንስ ተሸፈኑ ጥያቄ ስለፈጠረብኝ ነው የጠየኩኝ

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 6 วันที่ผ่านมา

    እንኳን በሰላም መጣችሁ በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 5 วันที่ผ่านมา

    Amen kale Hewitt memheran. Egzabher tsegun yabzalachu. Betam meawedew program betam memarebet. Egzabher yasedegelen. Hulachum ema amlak tatabekachu Bertulen 🙏🙏🙏

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለእናንተ ይሁን መምህሮቻችን
    በእውነት እሔ ነው ለምእመን ማስተማር ሚገባ
    በጣም ነው ምናመሰግን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን @ቀዲል ሚዲያ ❤

  • @TsedeyAbebe-d5z
    @TsedeyAbebe-d5z 7 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው ከ ቤተ ክርስቲያን የሪቅኩ ነኝ በጣም የ ማመሰግነው

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps 5 วันที่ผ่านมา

    amen amen amen kalehyowet yasemalen ❤❤❤

  • @AAaaa-j1v
    @AAaaa-j1v 3 วันที่ผ่านมา

    ቃል ህይወት ያሰማልን ❤️

  • @ensratube
    @ensratube 6 วันที่ผ่านมา

    በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @bettyteshome8628
    @bettyteshome8628 7 วันที่ผ่านมา

    ሱሶቼ እንኳን ደህና መጣችሁ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤ efffffff I was soo excited✝️🥰✝️🥰✝️

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 7 วันที่ผ่านมา +1

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን መጣችሁልን ሐሙስ ስጠብቅ ቀርታችሁብኝ❤ ነው

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 7 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر 4 วันที่ผ่านมา

    ቃለሒወትያሰማልን❤❤❤❤

  • @fuch9239
    @fuch9239 7 วันที่ผ่านมา

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @MerryKonjo
    @MerryKonjo 7 วันที่ผ่านมา

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @beilngashow6496
    @beilngashow6496 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 7 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ድንግልማርያምእናቴ ክብርና ምስጋና ይገባሻል የስደት ስንቄ እናቴ ዛሬለመኖሬ ምክንያቴ አንችነሽ ከሞት ወደ ህይወት ያሻገርሽኝ እኔ ሀጢያተኘዋ በደለኘዋ ልጅሽ ነኝ ከልጅሽ አስታርቄኝ

  • @yewubliloboutros8951
    @yewubliloboutros8951 6 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰናልን

  • @Erakeb
    @Erakeb 7 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 7 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን❤

  • @SaraS-p8t
    @SaraS-p8t 5 วันที่ผ่านมา

    ፀጋዊያብዛልቹ

  • @WarekenashiDabela
    @WarekenashiDabela 7 วันที่ผ่านมา

    Kalehwate asemaleni baedema bataga yakoyelin amen amen amen🙏🙏🙏

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 7 วันที่ผ่านมา

    Qal hiwet yasamalen 🙏🏻 🙏🏻🙏🏻🙏🏻♥️♥️♥️♥️♥️👏👏👏👏👏👏👏

  • @AbebaDagne-f5n
    @AbebaDagne-f5n 5 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን እውነት ነው እኔ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ እስከ😮16አመቴ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ምንድን ነው እያልከ እራሴን እጠይቅ ነበር ከዛም በጣም ታምሜ ወይብላ ማርያም ስጠመቅ እየተገለጠልኝ መጣ እግዚአብሔር ይመስጌን

  • @IfufVkcif
    @IfufVkcif 7 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉ግን መምህራችን በሚዲያ በጣም እየተዘዋወረ ያለ ነገር አለ እሱም ኦርቶዶክሳዊያን አህያ እና መሰሎችን እናአሳማ ብሉ ብላ ትፈቅዳለች እያሉ ነዉ እባካችሁ የቻላችሁትን መልሱልን 😢😢😢😢

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 7 วันที่ผ่านมา +2

    ሠላም ውድ የቀንዲል ሚድያ መምህሮቻችን እንዲሁም ቤተሠቦቻችን በእውነት በጣም ስፈልገው የነበረው ትምህርት ነው አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ይስጣቹ አንደበቱን ሁሉ ይባርክላቹ ነገር ግን እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ በሴቶች በአለባበስ ዙሪያ ማለቴ ሴት ልጅ የግድ መከናነብ ወይም ፀጉሯን መሸፈን ያለባት ቤተክርስቲያን ስትሔድ ብቻ ነው ወይስ በማንኛውም ቦታ መሸፈን አለባት ?በእውነት በጣም የምፈልገው ጥያቄ ነው እንደምትመልሱልኝ በአክብሮት እጠይቃለው በርቱ ጠንክሩ በጣም ትልቅ የእውነት የመንፈሳዊ ትምህርት ነው ሠናይ ቀን።

  • @Tiruye.Muluken
    @Tiruye.Muluken 7 วันที่ผ่านมา +2

    የእመቤታችን በቅደስት ደንግል ማርያም የመልሰክወ መልስ እንዴትወስጥን ያስደስታል ኢፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤