የነሐሴ 3 ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ በመጋቤ ሐዲስ ዶከተር ሮዳስ ታደሰ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @አልሚጌታቸው
    @አልሚጌታቸው ปีที่แล้ว +4

    እውቀትን ከትሕትና ጋር በተግባር የያዙት አባት ማርያምን ትምህርታቸው እኮ አይጠገብም ❤️🙏🙏ልዑል እግዚአብሔር ይባርኮት መምህራችን 🙏

  • @yedidiyaeskinder2813
    @yedidiyaeskinder2813 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለኢወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን

  • @fkure
    @fkure ปีที่แล้ว +3

    የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እመ ብርሀን ትጠብቅልን።

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu7850 ปีที่แล้ว +1

    አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ለሀገራችን እንደርስዎ ያሉትን ያቆልን ❤❤❤❤❤❤

  • @alamdesta7527
    @alamdesta7527 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @melattilahun7894
    @melattilahun7894 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን አምላከ ቅድሳን ይባር ከእማምላክ ወላዲተ አምረክ እረድኤት በረከት ይክፈልልን

  • @samilanicell8907
    @samilanicell8907 ปีที่แล้ว +2

    QAl Hiywaten yasmaln Egziabher be agelglotachu hulu kenante gar yihun 🙏🙏🙏 tselot limenachhunm semto egnanm yimaren 🙏🙏🙏 Amen Amen Amen

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜና ጤና ፀጋው በዝቶልህ ኑርልን።

  • @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
    @ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላካችን በረጅም እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰቦህ ይጠብቆት በርታቱን ና ጥበቡን እንደውቅያኖስ ያስፋሎት🙏

  • @zenashkasahun1731
    @zenashkasahun1731 ปีที่แล้ว +1

    አዛኜ አብዝታ ትባርኮት ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @hallybehailu9549
    @hallybehailu9549 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በበረከት ይጠብቅልን❤መምህር ነገረ ክርስቶስ መፀሀፎትን ማግኘት አልቻልኩም ብዙ ሰዎች ይፈልጋሉ....እባክዎ ይጠቁሙን

  • @DanayAbraham-z3r
    @DanayAbraham-z3r ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ቃለ ህይወት የስምዓልና ንቅዱስ ኤፍሬም ለባዊ ዝገለጸት ትግልውጸልና በረከታን ረድኤታን ኣማላድነታን ናይ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ምስ ኩላትና ይኩን ኣሜን

  • @bezawitbezawit7613
    @bezawitbezawit7613 ปีที่แล้ว +2

    Kale hiwoten asemalen

  • @mekdesurge438
    @mekdesurge438 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ-ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ሁሉንም በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አገራችንን ከገባችበት ውጥረት ያውጣልን ሠላም ይስጠን።

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @maryamwiteyekrstose7717
    @maryamwiteyekrstose7717 ปีที่แล้ว +5

    ቃላት አጠረኝ ዝምብዬ የወለደችህን እናት ማህፀኗ ይባረክ አልኩ ሲያምርብህ እመቤቴን በአይኔ ያየኋት እስኪመስለኝ ነው
    ነብሴ የረኳችው 900 አመት ኑርልን

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen 🤲🤲🤲💒💒💒🙏🙏🙏

  • @tsehaygobena2128
    @tsehaygobena2128 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉

  • @bereketyamlakneh8906
    @bereketyamlakneh8906 ปีที่แล้ว +2

    ሀ ፭ ❤❤❤❤❤

  • @ትሁትኢትዮጵያ
    @ትሁትኢትዮጵያ ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዞልህ መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን የእናታችን የእመቤታችን ረድኤት በረከትዋ ፍቅሯ ይደርብን አሜን ።

  • @JemberWodajo
    @JemberWodajo ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 😘😘

  • @ferhiwotfre8665
    @ferhiwotfre8665 ปีที่แล้ว +25

    ምነው አባቴ ብትሆን ተመኘው መምህር እባክህ አግባ ይህ ዘር ለቤተክርስቲያን ያስፈልጋታል

    • @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
      @ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ ปีที่แล้ว +1

      እደ ትዳር ያላቸው ይመስለኝ ነበር ማለት በቀደም ቋቋየነሽ ሚድያ ላይ ልጇቸ ሲሉ የመፈስ ማለተ የቀለም ልጃቸውን ነውደ በጣም እወዳቸዋለሁ መምሕር ኄኖክ ሀይሌ መምሕር ነቀዓ ጥበብ ❤

    • @janodesigninspiration7562
      @janodesigninspiration7562 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @misalakebede
    @misalakebede ปีที่แล้ว +1

    መምህር እመቤቴ ድንግል ማርያም አብዝታ ትባርክህ ።

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 ปีที่แล้ว +10

    አሜን ፫ 🙏 የእመቤታችን ድንግል ማርያም በረከቷ እና አማልጅነቷ አይለየን ኢትዮጵያ አገራችን ትማርልን ከመቅጸፍት 🙏😥

  • @admikalemu5740
    @admikalemu5740 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማል፣
    ሰአሊ ለነ ቅድስት።

  • @የማርያምህይወትቲዩብ
    @የማርያምህይወትቲዩብ ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p ปีที่แล้ว +1

    🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @agizamedia36
    @agizamedia36 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ይሁን ይደርግልን❤❤❤❤ የምመአምላክ በረከቱዋንያሳድርብን

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 ปีที่แล้ว +2

    ቃልሂወትን ያሰማልን መምህርዬ❤
    እረዝም እድሜ ይስጥለን

  • @senaitg6619
    @senaitg6619 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፅገውን ያብዛልህ

  • @ተዋህዶነፍሴኢትዮጵያስጋዬ
    @ተዋህዶነፍሴኢትዮጵያስጋዬ ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን በረከቷ አማላጅነቷ አይለየን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝቦቿን ሰላም አድርግልን😢

  • @ትዕግስትየማርያምልጅ-ወ8ዐ
    @ትዕግስትየማርያምልጅ-ወ8ዐ ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን አሜን

  • @eishi503
    @eishi503 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 😍😍😍በድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቅልን የምወድህ መምህሬ እመብርሃን እረጅም እድሜ ትስጥህ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
    💚💛❤️🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @lemlemethiopia2009
    @lemlemethiopia2009 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን እመቤታችን ከልጂሽ አማልጂን ይህንን የመከራ ዘመን ልጂሽን ይብቃቸው በይልን

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜንንንንንን ኪዳነምህረት ኣደይ መመሊሳ ጸግኡ ተብዝሓልኩም ዓንደ ወርቁ ይጽሓፈልኩም መምህር ኣብዚ ዝነብሮ ዓዲ ክየንብረለይ ፈጣሪ ንደቀይ ክሕሾም መምህረይ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭⛪💠🕊️🌍🙇🏾‍♀️🙇🏾‍♀️⛪💠🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet1739 ปีที่แล้ว +2

    አመ ብዙሃን ፍቅርሽን በልቦናችን አፍስሽልን በሀጢያት የመረረው ህይወታችን ይጣፍጥ ዘንድ። ኦ መምህር ጥቀ ሰናይ ውእቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሐን ድንግል ወላዲተ አምላክ ማርያም ሆይ በቃልኪዳንሽ ጣእምሽን ፍቅርሽን አሳድሪበን ከመከራ ስጋ ወነፍስ ጠብቂን በረከትሽ አይለየን ይጠብቀን ታሳድሪብንም ዘንድ ተማፅነንሻል

  • @demulove6243
    @demulove6243 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንሆትን ልዑል እግዚአብሄር ይባርክልሆ በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሄ ፀጋውን ያብዛልሆት

  • @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
    @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቁ መምህሬ❤

  • @Tewahedo
    @Tewahedo ปีที่แล้ว +6

    የሰው ልጅ አእምሮ እንዴት ይሄን ሁሉ ጠንቅቆ ይይዛል? በጣም ነው የሚገርመው። እባክዎ መምህር ያነበብነውን እንዴት ማስታወስ እንደምንችል ቪዲዮ ስሩልን ጾም ከተፈታ በኋላ። በረከትዎት ይደርብን።

  • @eyasuselemu1751
    @eyasuselemu1751 ปีที่แล้ว +12

    ❤መምህር ቃላህይወትን ያሳማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ጸጋውን የብዛሎት፣ እማ አምላክ በሚልጇ አትላያን፣ ስለ ድምጽ ጥራት እናመሰግናለን

  • @ናኦሚግዛዉ
    @ናኦሚግዛዉ ปีที่แล้ว +3

    ዶ/ ር ሮዳስ ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤታችን ድንግል ማሪያም አገራችንን ከዲያብሎስ ወጥመዶ ከመተላለቅ እርስ በእርስ በጥላቻ ስልጣን ለማቆየት ህዝብን የሚያጫርሱ ስዎች የሚያበቃበት እንዲሆን ከልጇ ትለምንልን / ታማልደን አሜን ።

  • @abtameshasafa1651
    @abtameshasafa1651 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወት የሰማልን መምራቺን

  • @yizeshewalzeleke4821
    @yizeshewalzeleke4821 ปีที่แล้ว +1

    ❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @nardosbekele3026
    @nardosbekele3026 ปีที่แล้ว +1

    Yegeremal yehen hulu Be Aemiro denk Newu

  • @derejemar
    @derejemar ปีที่แล้ว +2

    አሜን ጣዕሟ በረከቷ አይለየን። ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k ปีที่แล้ว +3

    ደጋግሜ ባዳምጠው የማልሰለቸው ነብሴ ሃሴት አደረገች❤❤❤

  • @mesertmesfen5599
    @mesertmesfen5599 ปีที่แล้ว +1

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማልን መጋቢ አዲስ ሮዳስ

  • @selinatube2879
    @selinatube2879 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ሞገሱን ያብዛለዎት

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘምኖትን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይባርክልን❤❤❤❤

  • @yohansetsegaye7651
    @yohansetsegaye7651 ปีที่แล้ว +1

    በሁለት በኩል የተሣለ ቢለዋ ማለት አንተ ነህ::ቃለ ህይወት ያሰማልን::መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን::

  • @አድነኝአምላኬ-ወ2ዠ
    @አድነኝአምላኬ-ወ2ዠ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ሰው ሙሁር ነው ይባላል ከዚህ በላይ እውቀት ምን አለ ዘር ማንዘሮት ታድሎ በእድሜ በፀጋው ያቆይልን

  • @rahelgetachew8684
    @rahelgetachew8684 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። ብርክት ለልጆቻችን ይደርብን።

  • @selamtsegaye2949
    @selamtsegaye2949 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን !!!
    መጋቤ ሐዲስ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን !!!

  • @Lidiage2006
    @Lidiage2006 ปีที่แล้ว

    Emebetachin kef yalewin tsega tisitot, minivba metadel new menfesawi ayilu zemenawi iwiket, kesint and bifeter new, rejim edime yisitot

  • @HohiteMeba
    @HohiteMeba ปีที่แล้ว +1

    እማ አምላክ በፊቶ ትቅደምሎት አባቴ❤

  • @የገብረኤል
    @የገብረኤል ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @selamawitalemu4213
    @selamawitalemu4213 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @galilatadesse3211
    @galilatadesse3211 ปีที่แล้ว +2

    Amen Memhrachen kalehiwot yasemalen

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁነወት

  • @selam.megrsa3528
    @selam.megrsa3528 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen❤❤🙏🙏🤲

  • @medimt1285
    @medimt1285 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @yemisrachseyoum9308
    @yemisrachseyoum9308 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜውን ጤናውን ያብዛልህ።

  • @sosenagirmaaragai5242
    @sosenagirmaaragai5242 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን

  • @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
    @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ ปีที่แล้ว +2

    መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ከበረከታችኹ ያሳትፈን በእውነት

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +1

    መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤቴ የማቱሳላን እድሜ ታሰጥልን

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን መምህራችን ❤️❤🙏🙏🙏

  • @atsedebelete5928
    @atsedebelete5928 ปีที่แล้ว +1

    አሚን አሜን አሜን

  • @simegeghiwot450
    @simegeghiwot450 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያድለወት የእመቤታችን ቃል ኪዳን ለሀገራችን ይደስ።

  • @hanatesfayetesfaye1476
    @hanatesfayetesfaye1476 ปีที่แล้ว +7

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ይበዛል ❤❤❤እመቤታችን ትጠበቅ

  • @yuhanakasshun2835
    @yuhanakasshun2835 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ድንግል ጥላ ከለላ ትሁንህ አሜንንንንንን

  • @birk7181
    @birk7181 ปีที่แล้ว +1

    Kalehiwet yasemalin

  • @ዘርፌቸርንት2119
    @ዘርፌቸርንት2119 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ንንንን

  • @felekuteka-tulu517
    @felekuteka-tulu517 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ፣ያሠማልን ፣በእድሜ ፣በጤና ፣ይጠብቅልን

  • @AlemTeshale-s8x
    @AlemTeshale-s8x ปีที่แล้ว +1

    Mebarek end new ❤❤❤❤❤❤❤amen lemenghlen❤❤❤

  • @TseduTadese
    @TseduTadese ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @zineworkhmariam1026
    @zineworkhmariam1026 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @ኤፍራታ8319
    @ኤፍራታ8319 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @birhaneesheno
    @birhaneesheno ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️

  • @galilatadesse3211
    @galilatadesse3211 ปีที่แล้ว +1

    HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikot

  • @msanker736
    @msanker736 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያስማልን
    ፀጋዉንያብዛልህ እምምላክወላልትአምላክበረክቷእረድኤቷይደርብን

  • @mimi-tv9hs
    @mimi-tv9hs ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይዉት ያሰማልን❤

  • @solomonreda8456
    @solomonreda8456 ปีที่แล้ว

    Memhir kalehiwot yasemalin

  • @sima_2321
    @sima_2321 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ከእመቤታችን እረዴትና በረከት ያሳትፈን

  • @lemlemjalata7681
    @lemlemjalata7681 ปีที่แล้ว

    የመቤታችን በረከቷ ፍቅሯ ይብዛል

  • @ዘርፌቸርንት2119
    @ዘርፌቸርንት2119 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @KHadma-k7m
    @KHadma-k7m ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @zer13567
    @zer13567 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።

  • @ተዋህዶነፍሴኢትዮጵያስጋዬ
    @ተዋህዶነፍሴኢትዮጵያስጋዬ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ፈ4በ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ፈ4በ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @almir692
    @almir692 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እመቤታችን ከሁሉም ነገር ትጠብቅዎት
    በረከቷን ታድለን
    እርስዎ ከፓለቲካ ከአመጽ ውጭ መሆንዎ ድግሞ ትልቅ ክብር አለኝ ❤❤❤❤❤

  • @NanaNana-ke4qf
    @NanaNana-ke4qf ปีที่แล้ว +1

    ❤🙏👏

  • @sletizeyngerwhbetu23
    @sletizeyngerwhbetu23 ปีที่แล้ว

    የቤተ ክርስቲያናችን ውበት እማ ተመልከቱ!! እንደዚ ያለ በረከት እና ውበት የት ታገኙት አላቹ!!! ዕድሜና ጤና ያድለልኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን!! መንህራችን!!!

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 ปีที่แล้ว +2

    መምህር በስደት ላለን ይህ ምን እንደሆነ ብታውቅ!!!
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    እመብርሃን ትጠብቅልን
    እናመሰግናለን

  • @betmariam3696
    @betmariam3696 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤🙏🙏🙏

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔርይመስገንለመምህሮቻችንቃለሂወትንያስማልንየመቤታችንአማላጅነቷእረደኤቷይደርብንአሜን፫

  • @selamtsegaye2949
    @selamtsegaye2949 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በ fb አውርድልን

  • @mulugeberhiwot5341
    @mulugeberhiwot5341 ปีที่แล้ว +1

    የሰውን ልጆች ለማዳን በመስቀል ላይ የዋለውን ጌታ ስራ ለመሸፈን የምታደርጉት ድግምት ልክ አይደለም መፅሀፍ ቅዱስ የማይደግፈው ልብ ወለድ ተረት ነው🙁

  • @getachewdesta3261
    @getachewdesta3261 ปีที่แล้ว

    እናንተ ስለሀገር ምንም አይገዳችሁም ማለት ነው?????????

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን