Ethiopian Awaze ቀኑ ዛሬ ይሆን ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
    ይህንን ይጫኑ 👇
    / @alemnehwasse2

ความคิดเห็น • 88

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 5 หลายเดือนก่อน +4

    ልክ ነው ለአቅሷ የተከፈለ መስዋዕትነት ነው እየተከፈለም ያለ አንድ ቀን ከወራሪዋ እና ከአሸባሪዋ ነጻ ትወጣለች❤ኢንሻአላህ

    • @OmerMutewoikl
      @OmerMutewoikl 5 หลายเดือนก่อน

      Inshallha

    • @מסרק
      @מסרק 5 หลายเดือนก่อน

      የታባሺ ታውቂው አለሺያአቁሳን መስጊድ ደባራ

    • @ራዝኤል
      @ራዝኤል 5 หลายเดือนก่อน

      እናንተ የሀይማኖት ሌባዎች ኮርጃችሁ የፈጥራችሁን እምነትአይበቃም የሰለምን መቅደስ መስርቅ ፈለጋችሁ ደግሞ😅

  • @Spartan0620
    @Spartan0620 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks 👍

  • @dawitkassa3131
    @dawitkassa3131 5 หลายเดือนก่อน

    አጥፊውን ቀን ከመተንበይ ይልቅ ለሁለቱም መጸለይ የተሻለ ነው ጌታ አምላክ ለስላሳ ልብ እና ምህረት ይስጣቸው.

    • @hussienmohammed2539
      @hussienmohammed2539 5 หลายเดือนก่อน

      ሰውየው የማታየው የሚያስበው ጨለማ እልቂት ነው fact100%

  • @samdan1425
    @samdan1425 5 หลายเดือนก่อน

    Esayas seems learning. Honestly to tell he can't be a moderator. At some point he has difficulty to mention pope Francis name. I wish you can keep your radio moderator to this kind of discussion. He has a better understanding. In some cases he was correcting your explanation. This is the truth Alem.

  • @peacetoall3674
    @peacetoall3674 5 หลายเดือนก่อน

    Dont Give Up

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 5 หลายเดือนก่อน +3

    እመኑኝ ፋሪሶች አሁን ወራሪዋን ቀጥታ አትመታትም ኒውክሌር ሳትታጠቅ 😊 እስከዛ አንገቷ ላይ በጠመጠመችው እባብ አየነደፈች ታቆያታለች መርዙ እስከሚጨረስ

    • @addisbirhanu8284
      @addisbirhanu8284 5 หลายเดือนก่อน

      Yefera bzu yelal

    • @ራዝኤል
      @ራዝኤል 5 หลายเดือนก่อน +1

      የጀነት በር ሊዘጋ አንድ ቀን ነው የቀረው ሻሂድ ሁን እና 72 ድንግሎችህ ጋር ተጫዎት እንገላገልህ 😅

  • @عرنالدالدكاك
    @عرنالدالدكاك 5 หลายเดือนก่อน +2

    የኤንባሲ መመታት በአለም አቀፍ ህግ ትክክል አለመሆኑ እየታወቀ እስራኤል ጥፋተኛነታን አልገለፅክም ለምን?

    • @hussienmohammed2539
      @hussienmohammed2539 5 หลายเดือนก่อน

      አልሰማህም ከፍተኛ የሆነ የሙስሊም ጥላቻ ያለው መሆኑ ብዙ ጊዜ አሳይቶናል።

    • @מסרק
      @מסרק 5 หลายเดือนก่อน

      እስላም እደ ገማ እቁላል ይከረፋዋል ይሸተዋላ ስለዚህ ሚሊዎን እስላም ቢሞት ደስ ነው ሚለው።።

  • @acknowledgment2490
    @acknowledgment2490 5 หลายเดือนก่อน

    አለምነህ ግብረሰዶሞችን ደጋፍነትህን ግልፅ አስመሰልከዉ።ትራምፕ ኮ እንዳንተ ሆዳም ስለሚሞት የሀገሩ ሰዉ ትንፍሽ የማይል በማይመለከተዉ ሀገር ገብቶ የሚያምቦጫርቅ ሳይሆን እሱ መፅሐፍ ቅዱስን ያነበበ ፈርሐ እግዚአብሔር ያለዉ ምርጥዬ መሪ ነዉ።

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 5 หลายเดือนก่อน

    Dele Leruseya puten GeGena 🙏🙏🙏

  • @mekbibguye7626
    @mekbibguye7626 5 หลายเดือนก่อน

    የብሔራዊ አጠገብ ያለው አንበሳ ታሪክ ንጉሱ የተናገሩትን ሆነች ማለት ነው ዩክሬን በለኛ አለም

  • @AshenafiTesfaye-lw7pk
    @AshenafiTesfaye-lw7pk 5 หลายเดือนก่อน

    ቻይና እኮ ተከባለች ፣ጃፖን፣አውስትራሊያ፣ፊሊፒንስ...............

  • @alemayehubelete8230
    @alemayehubelete8230 5 หลายเดือนก่อน

    ግዜውን ያማከለ ትንታኔ ❤

  • @kassahunkidane6816
    @kassahunkidane6816 5 หลายเดือนก่อน

    Berta yemerega negus

  • @ApostelMahmed
    @ApostelMahmed 5 หลายเดือนก่อน

    አምነህ ዜናህን መስማት በጉጉት የምጠብቀው ነበር ነገር ግን ምነው ዜናውን ተውከው ሰለዚህ ብዙ ተከታይ እያጣህ ነው።

  • @teddyandargie8324
    @teddyandargie8324 5 หลายเดือนก่อน

    ምነው ብዙጊዜ ትጠፋለህ አረ በየ 8 ሰዓቱ ብቅ በል

  • @ahmedhussen915
    @ahmedhussen915 5 หลายเดือนก่อน

    ሲንዋር ተይዛል ወይ

  • @benjamin8387
    @benjamin8387 5 หลายเดือนก่อน

    ይሄን የጃጀ አልምነህ በተውት ምናለ?

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፋሪሶች እኮ እንደወራሪዋ ታሪክ አልባ ሳይሆኑ የስልጣኔ መነሻ የሆኑ ህዝቦች ናቸው ❤

    • @vijvjccuu2842
      @vijvjccuu2842 5 หลายเดือนก่อน +1

      Ke.isral..yebelet...bale..tarek..yelem

    • @מסרק
      @מסרק 5 หลายเดือนก่อน

      አይ ይይይ ድዙዜ 😂😂😂😂😂

  • @JibrilGudu
    @JibrilGudu 5 หลายเดือนก่อน

    ወደዳቹም ጠላቹ እስራኤል ተሸናፊ ነች ነገርግን ጊዜው መቼነው ጠብቁ ይሁዲ ነብያቶች የገደሉ ጌታቸውን የካዱ ነበሩም አሁንም ናቸው ስለዚህ ዳግም በፍልስጥኤም እንደምትዋረድ በቁርአን ተፅፏል አለምነህ ወሴ የዛኔ ትኖራለህ ወይ አዎ በርግጥም ስትሸነፍ ትኖራለህ በምን አወክ ካልከኝ እነግርሀለሁ ?

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሞት ለወራሪዋ እና ለአሸባሪዋ ❤

    • @behailuasires5772
      @behailuasires5772 5 หลายเดือนก่อน

      ሞት ለጠላቶቿ ደሞ ይጠፋሉ

    • @מסרק
      @מסרק 5 หลายเดือนก่อน

      ጥገኛ እነሀማስ አባረውሺ እኮነው ኢትዮጲያ ተጠግተሺ ሆድሺ እስኪሞላ ምትበይ አቺ የገረድ የለማኝ የጠገኛ ልጂ

    • @מסרק
      @מסרק 5 หลายเดือนก่อน

      እናተን ዎረድሺን ገብቶ ጠራርጎ ከኢትዮጲያ ምድረ ገፀ ያጥፋችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 5 หลายเดือนก่อน +2

    ወራሪዋ በፈለገችበት ሰአት ሳይሆን እሷ በፈለገችበት ሰአት ነው ወገብ ዛላዋን የምትላት ይችን ጨፍጫፊ እና ወራሪ

    • @addisbirhanu8284
      @addisbirhanu8284 5 หลายเดือนก่อน

      Iran gura bicha minm atargem temukerchim tetifalechi

    • @מסרק
      @מסרק 5 หลายเดือนก่อน

      ቅዘናም ቦቅባቃ እና ማታደርገው ደደብ ባዶ ንፍጥ ጭቅላት ነሺ

  • @andargiadagmawi7590
    @andargiadagmawi7590 5 หลายเดือนก่อน

    በሕግ አምላክ አቶ አለምነሕ ዋሤ ምነው ካልተኮሥሽ እያለ ያለም ሕዝብ የባሠ ቀዉሥ እያሕለመ ነው

  • @dawidkebada913
    @dawidkebada913 5 หลายเดือนก่อน

    እመነኝ መቶ ፐርሰንት እንደ ኢራን ፈሪና ሽንታም የለም ምንም አታደርግም

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 5 หลายเดือนก่อน +1

    Isral..🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @mimibekele6979
    @mimibekele6979 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታሆይ ለአለምችን ሰላም አውርድልን አለምነህ በጣም የምወድክ እረጅሜ እድሜ ይስጥልን

  • @עםישראלחי-כ6ה
    @עםישראלחי-כ6ה 5 หลายเดือนก่อน

    አለምነህ ዝም ብለህ አየር ለመያዝ ያልሆነ ነገር አትቀበጣጥር

  • @hussienmohammed2539
    @hussienmohammed2539 5 หลายเดือนก่อน

    😂 አንተ እኮ ጭቅላት ሁሉ የሙስሊሞች ሞት እልቂት ያለበትን ውጭ አይታይህም። የስራ ዘር ቀይር ይበቃሀል። Gameover

    • @ራዝኤል
      @ራዝኤል 5 หลายเดือนก่อน

      አረብ ኮርጆ የሰጠህን እምነት ይቅርብህ 😅

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 5 หลายเดือนก่อน +1

    Putin can handle it ..lets talk about our internal issues we have ceos

  • @nimrodgabriel2266
    @nimrodgabriel2266 5 หลายเดือนก่อน

    hahahahhahaha #ኩርሰ_ቀን ኣይባልም #ኣልቅዱሰ_ቀን

  • @yabi656
    @yabi656 5 หลายเดือนก่อน +1

    አለምዬ እንኳን ከመንደር ፖለቲካዊ ተንታኝነት እ/ር ጠብቆ አለማቀፋዊ አደረገ

    • @AddisPlus-hv7hf
      @AddisPlus-hv7hf 5 หลายเดือนก่อน

      የመንደሩና የሃገር ፖለቲካ እኮ አቋም፣ አቅምና ድፍረት ይጠይቃል እኮ 😊😉

    • @TsegayeTsagaye
      @TsegayeTsagaye 5 หลายเดือนก่อน

      🎉❤❤😂​

  • @alikako6900
    @alikako6900 5 หลายเดือนก่อน +1

    "ደም ከውሃ ይወፍራል !" ይባል የለ? ዛሬ በደስታ ፍልቅልቅ ብለሃል።

    • @מסרק
      @מסרק 5 หลายเดือนก่อน

      የኢራኖችን እልቂት አረያሰበ ነው ሚሆነው😂😂😂😂

  • @kinghenians986
    @kinghenians986 5 หลายเดือนก่อน

    ኢራን ትጥፋ ከዚህ ምድር😮

  • @yonasdegu2460
    @yonasdegu2460 5 หลายเดือนก่อน

    ስለሀገር አታወራም ወረኛ

  • @BlakSew
    @BlakSew 5 หลายเดือนก่อน +6

    የንጉሡ ትእዛዝና አዋጅ ሊፈጸምበት በነበረው ቀን፥ የአይሁድ ጠላቶች ሊሠለጥኑባቸው በነበረው ቀን፥ አይሁድ በጠላቶቻቸው ላይ እንዲሠለጥኑ ነገሩ ተገለበጠ።” አስቴር 9፥1

    • @מסרק
      @מסרק 5 หลายเดือนก่อน

      አደበትሺ ይባረክ አይ መማርና ማዎቅ እዲህ ነው።ጎበዝ ማበብ ከተናጋሪዎች ሁሉ ያስቀድማል ❤❤❤

    • @BlakSew
      @BlakSew 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@מסרקአሜን❤ የእስራኤል ጉዳይ እኮ ለእኛ ለወንጌላውያን ክርስቲያኖች ቀይ መስመር ነው።

    • @mohammada-gb4xd
      @mohammada-gb4xd 5 หลายเดือนก่อน

      አይሁድ እኮ አንተ በምታምንበት እየሱስ አያምኑም !!!!!!!!

    • @מסרק
      @מסרק 5 หลายเดือนก่อน

      @@mohammada-gb4xd ምናገባሺ ክፉ ነቀርሳዎች አናተም በጥገኝነት በልመና ገብታችሁ ተጠግታችሁ ኑራችሁ አገራችን ምታምሷት ችጋራም ለማኞች ለማጣላት እማ ማን ብሎአችሁ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 5 หลายเดือนก่อน

    ሀይ አለምነህ ስለመፃፍ ቅዱስ እውቀት ምታውቅ ይመስላል ግን አንዳዴ ምትናገረው ነገር ይገርመኛል መረዳትህ ስለመንፈሳዊ ነገር እዴትነው በሰማይ ነፉሱን ይማር ብለህ ምትናገረው እንዲ በማለት ይማራል እንዴ ስለኢሰያስ ለማ ስትናገር

  • @Hirut-e1i
    @Hirut-e1i 5 หลายเดือนก่อน

    አድነንጌታሆይ

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 5 หลายเดือนก่อน +2

    እስካሁን እየተጨነቃችሁ ነው የወራሪዋ ደጋፊዎች ክክክ ወራሪዋ እማ መቼም ሎኬሽኗን ሁሉ ካጠፋፋች ሰነበተች ይች ቦቅቧቃ😂😂 ሞት ለገዳይና ለወራሪ

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 5 หลายเดือนก่อน

    ዋው አለምነህ ታሪክ አንተጋ ጨቅ ነው። ጎርባቾቭን ዘማን ኦፍ ዘይር ብለው እያሽሞነሞኑ አይስላንድ ሪክያቪክ ላይ ሶቬት ህብረትን ጉድ ሰርዋት።

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 5 หลายเดือนก่อน

    Ovid bank
    * Ovid construction maletim ye chaka project n ginbatta yemiseraw new way balebettu?
    Pls clear us

  • @AbebeWoldemariam-t8m
    @AbebeWoldemariam-t8m 5 หลายเดือนก่อน

    " ወይ ካንሰር ? Jew State ? አልሽ ኢራን ? " ! የነገ ሰው ያርገን ሁሉን እናያምለን 😂

  • @fifilove2515
    @fifilove2515 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘

  • @fikaduararsa2051
    @fikaduararsa2051 5 หลายเดือนก่อน

    ኢሳያስ ለማና አለምነው ዋሴ በእስራኤል አይጨክኑም

  • @fekadumengistu422
    @fekadumengistu422 5 หลายเดือนก่อน

    Alem, just for your info, the speed of sound in the air is approximately 343 m/s.

  • @solomonteka1981
    @solomonteka1981 5 หลายเดือนก่อน

    Dear Almeneh, I think what you say about the current world situation holds water. Thank you!!!

  • @AyalewMesfen
    @AyalewMesfen 5 หลายเดือนก่อน

    Ka .Russia dolar belakhe Russia Russia tile Nabr

  • @abduselammurad
    @abduselammurad 5 หลายเดือนก่อน

    አለምነ የዛሬ ትንተና ምርጥነው❤

  • @selamuseid8101
    @selamuseid8101 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you brand explanation wow nw aleme...!

  • @abdulkerimbedruabdu2333
    @abdulkerimbedruabdu2333 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለአለማችን 🙏

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv 5 หลายเดือนก่อน

    Top Top Interesting Thanks

  • @yohannestech3hailu886
    @yohannestech3hailu886 5 หลายเดือนก่อน

    Never say die

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሸባሪ ሲሸበር እደት ደስስስ ይላል 😂😂 አሜሪካ እና የማደጎ ልጇ ወራሪዋ 😂😂😂😂 እልልልልል እሰይ ገና የሰራችሁት ግፍ በቁማችሁ ሲያቃዣችሁ ይኖራል

    • @addisbirhanu8284
      @addisbirhanu8284 5 หลายเดือนก่อน

      Gena kitihn new mingerfeh min tameta alachihi michuh becha

    • @habtomhabtom7831
      @habtomhabtom7831 5 หลายเดือนก่อน +1

      Kkkk እስራኤል ጋር መነካካት በራስህ አንገት ላይ ገመድ ማጥለቅ ነው እንካን አሁን በዛ ብዙ ባልሰለጠነችበት ግዜም 6 አረብ አገራትን ክጣቸዉን ገርፋ ነው ያበረረቻቸው

    • @מסרק
      @מסרק 5 หลายเดือนก่อน

      ሀሀሀሀሀሀሀ 😂😂😂😂😂 ግሞ የእስራኤል ህዝብ እኮ በሰላም ነው እየኖረ ያለ እየተጨፈጨፉ ያሉ እየተገደሉ ያሉ በጭቀትና በሰቀቀን በምድረ በዳ እየተከራተቱ ያሉ እኮ ዘመዶችሺ ናቸው 😂😂😂😂 አቺ ፈጣሪሺን አመስግኚ ምክንያቱም ኢትዮጲያ ስለተጠጋሺ ጥገኛ ቆሻሻ ጥብ

    • @מסרק
      @מסרק 5 หลายเดือนก่อน

      @@habtomhabtom7831 እቺ ገረድ ምናባቷን ታውቅለች ብለሺ ነው እህቴ ደነዝ እኮ ናት

  • @wondewosenmohammed4544
    @wondewosenmohammed4544 5 หลายเดือนก่อน

    ትልቅ ጅል። ሟርተኛ

    • @ሳምኬት-ዘ9ኈ
      @ሳምኬት-ዘ9ኈ 5 หลายเดือนก่อน +1

      አንተ ደግሞ ዕውቀት አልባ

    • @מסרק
      @מסרק 5 หลายเดือนก่อน

      አረብ በሙሉበእስራኤል እጂ እደ በረሮ ይጨፈለቃሉ😊😊😊😊