ናቲ እንደ ዛሬ አስደስቶኝ አያውቅም በመጨረሽም ሸማግሌ ልልክ ነው❤

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 932

  • @Ubnhhjuui
    @Ubnhhjuui ปีที่แล้ว +152

    የማዳም ቅመሞች አላህ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ያረብ❤️❤️❤️🤲🤲

  • @totoal5243
    @totoal5243 ปีที่แล้ว +184

    ይችን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ያላሰባቹህት ደስታ ያሰማቹህ ስደተኞቼ ሁላቹህንም ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ክፉአቹህን አልስማ በሰላም ወደ ሀገር ይመልሳቹህ እኔንም ጭምር አሜን❤❤❤❤

    • @eteenur
      @eteenur ปีที่แล้ว +1

      Ameeeeeeen❤❤❤

    • @rajiteshome2484
      @rajiteshome2484 ปีที่แล้ว +1

      Amen❤️

    • @mawaysh
      @mawaysh ปีที่แล้ว

      አሜን እማ ደምሩኝ ውዶቸ

    • @jazeerabranch2337
      @jazeerabranch2337 ปีที่แล้ว

      አሜን😢🤲😢😮

    • @Zhara-o4e
      @Zhara-o4e ปีที่แล้ว

      አሚን

  • @MekdiFamily
    @MekdiFamily ปีที่แล้ว +275

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይሰጣችሁ አሜንበሉ።።🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ
      @ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንን ❤ደምሪኝ

    • @samiraaman4049
      @samiraaman4049 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🤲🤲

    • @amalali9768
      @amalali9768 ปีที่แล้ว

      ሁሉ ነገራችሁ የውሸት እንደህነ እያረጋገጣችሁነው እውነታው ሲጋለጥ በጣም ነው የምታፍሩት! ውሽት ሲደጋገው እውነት ይመስላል በሚለው ነው አይደል. ለማስመስል ብትፈልጉም ግንኙነታችሁ የውሽትመሆኑ መቶ በመቶ ያስታውቃል. በተለይ ልጁ ጋር. ዝም ብላችሁ ሸቅሉ!

    • @amalali9768
      @amalali9768 ปีที่แล้ว

      ስታቅፊው እንኮን እጅሽን ነው የሚወረውረው. ከመፓስታችሁ በፊት ሳንሱር አድርጉት. የውሽት ፍቅረኛሞች!

    • @alam949
      @alam949 ปีที่แล้ว

      Amen.amen.amen

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k ปีที่แล้ว +46

    እውነት ከሆነ ደስ ይላል ጋብቻችሁን ደግሞ የምናይ ያርገን❤🎉

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ ปีที่แล้ว +94

    የእውነት ከሆነ በጣም ደስ ይላል መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ውዶቼ ❤❤❤ግን መጨረሻ ላይ ፕራክ እዳትሉ😂😂

  • @ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ
    @ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ ปีที่แล้ว +80

    የሄሉን ደስታ ደምሩኝና አሳውቁኝ ውዶቸ

  • @habtamtamrttamrt6480
    @habtamtamrttamrt6480 ปีที่แล้ว +12

    በመጀመሪያ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ አሜን
    ሄሌዬ ናቲ እንኳን ደስ አለችሁ የእውነት ትዳር መልካም ነው ከእግዚብሔር ጋር ❤❤❤❤❤❤

  • @b.p8546
    @b.p8546 ปีที่แล้ว +4

    ሄሉየ እንኳን ደስ አለሽ ለቤተሰቦችሽም እንኳን ደስ አላቸዉ የአብራሀምና የሳራ ያርግላችሁ አሜን ለዘልአለም።

  • @mulathiwot4704
    @mulathiwot4704 ปีที่แล้ว +46

    ሄሉ እና ናቲ ፕራንካችሁ ሁሉ ሳቅ እንባየን ነው የማፈሰው😂😂😂❤❤❤እወዳችሃለው

  • @woseniafishamengistu1948
    @woseniafishamengistu1948 ปีที่แล้ว +14

    እረበጣም ደስ ይላል ይሄንን ነበር የምንጠብቀዉ ወረት የሌለዉ ፍቅር ይስጣቹ ❤❤

  • @RrDf-cr7os
    @RrDf-cr7os ปีที่แล้ว +8

    ወይ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስራችሁም ያድጋን አድ ላይ ስትሆኑ ግን አደራ አጀማመራችሁ እዳማረ አጨራረሳችሁም ይመር ፈጣራ ይጠብቃችሁ ግን አደራ ብሀላ ውሸት እዳይሆን ሁለተኛ አላያችሁም ❤😂😢

  • @kdeoj1075
    @kdeoj1075 ปีที่แล้ว +3

    ሄሉ ትንሽ ሳቅሽን ቀነስ አድርጊ ሰው ሲኖር የህትነት ምክረረ ነው በተረፈ እኳን ደስ አላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው ውለዱ ክበዱ ወላሂ ለመጀሪያ ኒዜ አስ ተያየት ሰጠሁ ማለት ስትስቂ ገደኞቹ አይት ሲደርጉሽ ስቅቅ አልኩኝ ለዛነው አስ ተያየት የሠጠሁሽ ቅር እዳይልሽ❤❤❤❤ በተረፍ ወድሻለሁ 💚💛❤️

  • @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
    @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን ปีที่แล้ว +6

    ሄሎዬ እና ናቲ ከምረ ዛሬ ከፍቶኝ ነበረ የናተን ደሰታ መከፋቴን አሰረሳኝ በፍቅረ ኑሩልኝ እጂግ ደሰ ብሎኛል ደሞኮ ሰወዳችሁ

  • @FreeGames-d6x
    @FreeGames-d6x 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው ስጠብቀዉ የነበረዉ በጉጉት የእዉነት መሆን አለበት ፕራክ ምናምን አልሰማም በጣም ነዉ የምወዳችሁ ፈጣሪ ያሳካላችሁ❤❤❤

  • @workietube3057
    @workietube3057 ปีที่แล้ว +13

    ዋው ድስ ይላል መጨረሻውን ፈጣሪ ያሳምርላችሁ አንደኛ ነኝ ዛሬ ኮመንት

  • @HabtamWendimu-hs5nt
    @HabtamWendimu-hs5nt ปีที่แล้ว +6

    ሄሉ እና ናቲ ቀልዳችሁ አይጠገብ የኔውዶች እግዚአብሔር ፍቅርችሁን ያብዛላችሁ እውነት ❤❤❤❤

  • @rahelasheber4905
    @rahelasheber4905 ปีที่แล้ว

    enem betam des blognal leenate yene wdoch❤❤

  • @trruauay7592
    @trruauay7592 ปีที่แล้ว +6

    ቲች ይላል ናቲ ሲናደድ የምር በጣም ደስ ብሎኝ ነበር እውነት መስሎኝ ቲች ስታናድዱ የሰላም ና የመክሊት ደስታ ደሞ በስማኣብ ከልብ የመነጨ እንደነበር ያስታውቃል😅😅ስሜታቹ ይቛረጥ😢😢😂😂😂

    • @Momloloa
      @Momloloa ปีที่แล้ว

      በህዮትሽ አትቀልጂ ሲጀመር እሱ ወንድ መሇኑን አትዘናጌ

    • @trruauay7592
      @trruauay7592 ปีที่แล้ว

      @@Momloloa ምን ለማለት ፈልገሽ ነው ሴትዮ😏👊😆

  • @santiesantie-ue7ll
    @santiesantie-ue7ll ปีที่แล้ว +1

    Bexam new yemiwedachuu yudochee wudeeee heluu uphaaa wedishalew

  • @bemnatx3hp
    @bemnatx3hp ปีที่แล้ว +15

    አረ ወይኔ ስራችሁ የሚገርም ነው ሱስ ነው የምትሆኑት ❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱልን❤❤❤❤❤

  • @atiklt-xe4mh
    @atiklt-xe4mh ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ነገር ፈጣሪ ይባርካችሁ ጨምሮ ጨምሮ ይባርካችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው አንድየ መዳሀኒት አለም

  • @samanthaachu3590
    @samanthaachu3590 ปีที่แล้ว +4

    የናቲ እና የሄሉ ደስ ያስደሰታቹ ወንድም እህቶቼ እናንተንም ደስ ሚል ቸር ወሬ ያሰማቹ ❤❤❤❤

  • @EMUETHIOTUBE-lh3gi
    @EMUETHIOTUBE-lh3gi ปีที่แล้ว +13

    ወዳጅቼ ፈጣሪ እፎይ የምትሉበትን እንጀራ ይስጣቹ ከፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ይሰውራቹ 🙏🙏

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 4 หลายเดือนก่อน

    ሂሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉ❤❤❤❤❤ ልንኮን ደስአለሽ የኔዉድናታቲ እንኳን ደናመጣህ ሂሉየ ትናትበጣምነዉበር ያ ሳዘሸኘ

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ ይላል ወይኔ የሠርጋቺሁ ቀን በጉጉት እንጠብቃለን አፍጥኑት💘

  • @BetyAsa
    @BetyAsa 4 หลายเดือนก่อน

    Betam betam betam dessssss bilognal yemr tidarachu yamare yihun❤❤🎉

  • @hinahina506
    @hinahina506 ปีที่แล้ว +11

    ዛሬ ልኮምት አስኪ የኔ ዉድች ብራግ ካልሆነ በጣም ደስ ይላል ምኞታቹ ይሳጋ መልካም ጋብቻ ይሁን ላቹ በጣም ነዉ የምወዳቹ ከአዳማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fatumara3244
      @fatumara3244 ปีที่แล้ว +1

      ብራግ ካልሆነ😀😃😀❤️

    • @ماريفةبنتحبشي
      @ماريفةبنتحبشي ปีที่แล้ว

      😂 እደው መተንፈሻ የለም ማለት ነው

    • @fatumara3244
      @fatumara3244 ปีที่แล้ว

      @@ماريفةبنتحبشي ላ😀😃😀😃😀

    • @hinahina506
      @hinahina506 ปีที่แล้ว

      😂😂

  • @HoneyAlemu
    @HoneyAlemu ปีที่แล้ว

    wowwww በጣም በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምረዉ

  • @tsehaydune9786
    @tsehaydune9786 ปีที่แล้ว +4

    ሄሉ አምሮብሻል ሁለታችሁም ❤

  • @billychidiac7351
    @billychidiac7351 ปีที่แล้ว +1

    ሄሉሻ ሁሌም ደስተኛ ሁኝልኝ ስወድሽ እኮ በቅርቡ ተጋቡና የመጀመሪያ ልጃችሁን ለኔ እሽ በሉኝ ናቲና ሄሉ ❤❤❤❤❤❤ በተረፈ እወዳችሗለሁ❤❤❤

  • @mulathiwot4704
    @mulathiwot4704 ปีที่แล้ว +16

    እረ የሰው ማኛዎች እንኳን ለዚህ አበቃችሁ

  • @hltaemu1286
    @hltaemu1286 ปีที่แล้ว

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያሳካላችሁ ምኞቴ ነው❤❤❤❤❤ ሄሉ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽኮ ግን በናትሽ ይህ ፀጉር ተይው እውነት ይደብራል 🎉

  • @ስለሁሉምነገርእርይመ-ሠ8ኘ
    @ስለሁሉምነገርእርይመ-ሠ8ኘ ปีที่แล้ว +17

    ሽማግሌ ልልክ ነው ሲል ለምን ሌሎች ደስታችሁ በዛ አይ ዘመን ዘመን በእኛ ግዜ ቀር ስነት ትለምነነ ደጅ ትጠነቶ ጥሎሽ ጠጥሎ ሁለት እሶስት ግዜ ሽማግሌ ትመላልሶ ለምኑ አሁን በግድ ላክ እግዚኦ

    • @Sadsadx-w9b
      @Sadsadx-w9b ปีที่แล้ว +1

      ወላሂትክክልነሺክክክክክክ

    • @anshaali9353
      @anshaali9353 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ እኔ ካገባሁ ገና አምሥት አመቴ ነው ግን በስንት ልመና ነው ያመንኩላቸው ቤተሠብ እራሱ ለምኖኝ እንኳን ሽማግሌ ላክ ልለው ይቅር እና

    • @ስለሁሉምነገርእርይመ-ሠ8ኘ
      @ስለሁሉምነገርእርይመ-ሠ8ኘ ปีที่แล้ว +1

      @@anshaali9353 እኮእንዚህማ እራሳችው እሴቶ መላክ ነው የቀራችው እኮ ልጃውሁን ላግባው ብለው

    • @elizabethfromethiopia1476
      @elizabethfromethiopia1476 ปีที่แล้ว +3

      😂😂😂😂😂ሽምግልና መባሉ በቂ ነው በደሮ በሬ ያረሰ የለም

    • @Edeneye21
      @Edeneye21 ปีที่แล้ว +1

      በትከከል

  • @meseretgashaw9335
    @meseretgashaw9335 ปีที่แล้ว

    Ewnet kehone betame dese yelale egzyabehar yemesgen bahelachen new ❤wedocha egzyabehar fekeracheune yabezalacheu wedocha

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 ปีที่แล้ว +7

    ደስ ብሎኛል እንደ መግቢያው ከሆነ እግዚአብሔር አንድ ያርጋቹ❤

  • @salmahayle6020
    @salmahayle6020 ปีที่แล้ว +2

    Wow 🎉🎉🎉🎉🎉🎉desnw yalga weldu kebdu🎉🎉🎉🎉

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደስ አላችሁ😂😂ሙሽራዬዬዬ😂 ቀሚስ ልበሽ ሄሉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @masartbira81
    @masartbira81 ปีที่แล้ว

    wowww bexem dasii ilalu helu eda natii 😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሄር ያጣምራችሁ እኮአን ደስ አላችሁ🌹♥️🙏🏾🙏🏽🙏🏾🙏🏽🌹♥️

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx ปีที่แล้ว

    Wayine yenafekeng ken ehe neber le Heluu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ቢሆን ጥሩ ነበር ግን ናቲ ቢሞት አይልክም ከትንሽ ጊዜ በኋላ ሰበብ ፈልገው ተለያይተው ነው ምናገኛቸው

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij ปีที่แล้ว

      መልካም መመኘት ለማን ይጎዳል

  • @mesi1477
    @mesi1477 ปีที่แล้ว

    Wow Heluye enkuwan des Alesh ehite ❤❤❤❤

  • @feriaandarga3621
    @feriaandarga3621 ปีที่แล้ว +4

    ከምራችሁ ከሆነ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @lamyalolo48
      @lamyalolo48 ปีที่แล้ว

      በጣምደስይላል

  • @ccddd2643
    @ccddd2643 4 หลายเดือนก่อน

    ብእውነት በጣም ደስ ይላል መልካም ❤❤❤

  • @toybawollotube789
    @toybawollotube789 ปีที่แล้ว +4

    ሄሉየ እደት እዳማርብሺ በርቱ

  • @talilelejissa3939
    @talilelejissa3939 ปีที่แล้ว

    Congratulations helu$nati I proud of you

  • @madina3096
    @madina3096 ปีที่แล้ว +10

    ሄሉ ጥያቄ መልሺ ተመልካች አክብሩ።አንዲቀን የተመልካች ጥያቄ ስመልሱ አላየሁም🙄ጥያቄየ ትምርት አተማሪሞይ ። 2ኛ እየተማርሽ ከሆነስ እንዴት ከፍቅር ጋር ሊመቻቺልሽ ቻለ ማለትም ለሁሉም ግዜ ለመስጠት ይመቻሎይ 3ኛ ከቤተሰብ ጫና የለብሺሞይ ለምን ፍቅረኛ ይዘሽ ወጣ ወጣ የምትይበት ሰአት ላይ አመስሊኝም እንደራሴ ትንሽ ይቀርሻል ብዬ አስባለሁ የመጨረሻው ናሂ ወይነም ቤተሰብ ስለፍቅረኛሽ ምን ይሉሻል ማለትም ተቀብለዉሻልወይጫና የለብሺሞይ

    • @helutube
      @helutube  ปีที่แล้ว +5

      be video emelesalew bekirbu ehite❤🙏

    • @Ruta688
      @Ruta688 ปีที่แล้ว

      ​@@helutubeቶሎበይቀጫጫ❤

    • @ethiolovekiya4015
      @ethiolovekiya4015 ปีที่แล้ว

      ​@@helutubeእንጠብቅሻለን ❤️

    • @madina3096
      @madina3096 ปีที่แล้ว

      @@Ruta688 🙄😂😂🌹

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 ปีที่แล้ว

      ትምህርት እኮ ጨርሳለች ተመርቃየለእንዴ ግን ስራ አላገኘችም እንጂ ትንሽነሽ ለሚለው ቀጫጫ ስለሆነች እንጂ

  • @fanushalomicom1137
    @fanushalomicom1137 ปีที่แล้ว

    Woooww congratulations ishoo baga issinni tahee ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
    @የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂😂ሄሉ ዛሬስ አናደድሽኝ እውነት መስሎኝ 🏃🏃🏃ተደፍቼ ነበር

  • @almazababa4570
    @almazababa4570 ปีที่แล้ว

    Wowww..ukahni..dasi...alahchuuu...🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @saraa-zy1vc
    @saraa-zy1vc ปีที่แล้ว +3

    mashalaa heluu $nati😢❤❤

    • @Ruta688
      @Ruta688 ปีที่แล้ว +1

      የምንማሻአላህፕራክነወ😂

    • @saraa-zy1vc
      @saraa-zy1vc ปีที่แล้ว

      @@Ruta688 ane majera uneti meselinyi😥🤣🤣🤣

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij ปีที่แล้ว

    ሲያስጠሉ ኤጭ ለተመልካች ክብር የሌላችሁ እኔ ደግሞ የምር መስሎኝ መደሰቴ በተለይ ሄለን ቀዥቃዣ ሴት ነሽ በራስሽ ትቀልጃለሽ ሁሌ ፕራክ አይሰለቻችሁም

  • @Meskerem-cf4mc
    @Meskerem-cf4mc ปีที่แล้ว +3

    ሄሉ&ናቲ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤💕🥰🥰🥰

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 ปีที่แล้ว

    የማዳም ቅመሞች ባላቹበት አላህ ይጠብቃቹ እና ናቲና ሄሉ እኳን ደስ ያላቹ❤❤❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k ปีที่แล้ว +7

    እረዘም ያለ ቀሚስ ልበሽ ሄሉ🎉😊

  • @s3s37d3
    @s3s37d3 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም ነዉ ሚወደዉ ሄሉ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @Makih-s3i
    @Makih-s3i ปีที่แล้ว +3

    በጣምነው ደሥየሚለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @misssalma2029
      @misssalma2029 ปีที่แล้ว

      tebarekt

    • @misssalma2029
      @misssalma2029 ปีที่แล้ว

      tebarekiii❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂

  • @marakye9785
    @marakye9785 ปีที่แล้ว

    Congra 🎉halu

  • @HawaiHawai-o8i
    @HawaiHawai-o8i ปีที่แล้ว +5

    ማነዉ እንደኔ ማታ በህልም ያያቸዉ ታገብታዉ ወለሂ እዉነቴን. ነዉ ወለሂ ሄሉ ና ናቲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @henanhenan3893
      @henanhenan3893 ปีที่แล้ว +2

      ሥት፣እማሥበው፣ሞልቶ፣ደሞ፣በሕልሜይጡ፣ዩቀኑአልበቃብሎ

    • @chakscell3201
      @chakscell3201 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @freywoldu9901
      @freywoldu9901 ปีที่แล้ว

      ​@@henanhenan3893🤣🤣🤣

    • @Mona-sz6gt
      @Mona-sz6gt ปีที่แล้ว

      ​@@henanhenan3893እኮ😅

    • @kere6628
      @kere6628 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 ปีที่แล้ว

    የእውነት ከሆነ በጣም ደስ ይላል ሄሉዬ ስትደስት በጣም ነው ደስ የምለኝ

  • @woyneshetabate2843
    @woyneshetabate2843 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደስ አላችሁ ናቴ & ሄሉ❤❤❤
    😍😍😍😍🥳🥳🥳

  • @monahamida7201
    @monahamida7201 4 หลายเดือนก่อน

    Congratulations ❤❤

  • @superhero3455
    @superhero3455 ปีที่แล้ว +5

    ቶሎ ተገቡ ከማደም ቤት ሰሎጠ በጉጉት እየጠበኩ ሞትኩ

  • @EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf
    @EghcjmlkvkkXjcncjgvuj-mb7mf ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ እውድችውልው አዩልዩችው ❤❤❤❤🎉

  • @salamgulnt
    @salamgulnt ปีที่แล้ว +9

    ይችን፣ኮሜት፣የምታነቡ፣በሙሉ፣በፀሎታችሁ፣አሥብኝ፣ሥት፣አመት፣የተቃጠልሁበት፣ቤቴ፣ፈርሦል፣😢😢😢😢😢😢😢

    • @jazeerabranch2337
      @jazeerabranch2337 ปีที่แล้ว +1

      😢😢😢 አይዞሽ ማማዬ

    • @teyba577
      @teyba577 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ የኔ እህት ሁሉም ለበጎ ነው ፈጣሪ የተሻለው ሊቀይርልሽ ይሆናል😢

    • @shamsahha7329
      @shamsahha7329 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ምንም እንዳይቆጭሽ ዱንያ

    • @vxdgougf1707
      @vxdgougf1707 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪውድ

  • @elsareyes3026
    @elsareyes3026 ปีที่แล้ว

    ስወዳት የኔ ሳቂታ ሁለታችሁንም እወዳችዋለዉ ቀሪ ዘመናችሁን እግዚያብሄር ይባርክ❤❤❤

  • @omabdulaziz_tube
    @omabdulaziz_tube ปีที่แล้ว +8

    አሰላሙአሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ ውድ የአሏህ ባሮች እህት እና ወንድሞች የአሏህ ሰላም እዝነት በናንተም በወላጆቻቹህም ላይ ይስፈን !! 🇪🇹

    • @SeMirAMuzeyn
      @SeMirAMuzeyn ปีที่แล้ว

      ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላሁማ አሚን

    • @kadotube9947
      @kadotube9947 ปีที่แล้ว

      አሚን

  • @Aregash-py8nb
    @Aregash-py8nb ปีที่แล้ว

    Inkuawn inesu inem prank honalehu😂😂 gin yimechachihu ❤❤😄😄

  • @AzebTadele
    @AzebTadele ปีที่แล้ว +2

    ጥቁር የለበሰዉ ልጅ አጣብሺኝ ሄሉ😂😂😂

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ሄሉ አጭር ቀሚስ አስቸጋሪ ነው ወደታች ዝቅ ማረጉ እረዘም ያለ ቀሚስ ልበሽ በተረፈ በረቱ

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 ปีที่แล้ว +5

    ኧረ ናቲ ነጭ ለባሹ ስልክ ስጠኝ ❤❤❤❤

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 4 หลายเดือนก่อน

    ዉይ ሄሉ እንኳን ደስ አለሽ የውነት

  • @martamarta564
    @martamarta564 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ✅️✅️✅️🌹🌹🌹🌹👌👌👌👌👌👍👍👍👍እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል በጣም ዳስላል 🍇🍇🍇💞💞💞✅️✅️✅️♥️♥️😍😍😍👏👏👏👏👏👏👏👏👏🍓🍓🍓💋💋💋🍎🍎🍎

  • @genetz4692
    @genetz4692 ปีที่แล้ว

    congratulation

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 ปีที่แล้ว +11

    ኸረ ሄሉ እደዉ ሰዉነትሺን የሚሸፈን ልብሰ ልበሺ የገበያ እቃ ይመሰል ሰዉነትሺን አትገላልጪ ያች ሰዉነት ያችና የባልሺ ብቻ ነዉ 😢😢

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 ปีที่แล้ว +1

    መጨረሻችውን ያሳምርላችው በፀሎት ጀምሩ እሺ በተረፈ እንኳን ደስ አላችው

  • @workietube3057
    @workietube3057 ปีที่แล้ว +3

    እኔንም ፕራንክ አደረጋችሁኝ አይ ሄሉ የስራቹን ይስጣችሁ ግን እንዴት ደስ ብሎኝ እንደነበር የእውነት መስሎኝ

  • @ووتاتغاغ
    @ووتاتغاغ 4 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zafu.Welete.Maryam.21
    @Zafu.Welete.Maryam.21 ปีที่แล้ว

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል በጣም ነው እምወዳቹ ❤ፍቅራቹ ብዝትትት ይበል❤❤❤❤❤

  • @senayetantenhe7011
    @senayetantenhe7011 ปีที่แล้ว +1

    ብዙም ኮመንት አልፅፍም አሁን ግን በዛ ደስ ትላላችሁ ግን ሁሌ ፕራንክ ይሰለቻል አልፎ አልፎ ሲሆን ይሻላል ሌላ የሚያዝናና ጨዋታ ሊሆን ይችላል ጥያቄና መልስ ከቤት ዉጡና ሌላ ነገር ስሩ vlog ሊሆን ይችላል ጭንቅላታችሁን ተጠቀሙ ሰፋ አድርጋችሁ አስቡ የምትወደዱ ልጆች ናችሁ ከዚ በላይ ሰብስክራይበሮች ማግኘት ትችላላችሁ ግን ተመልካችን አክብሩ ሁሌም ምትሰሩት ፕራንክ ነዉ,ሀሳቤን ሌሎችም እደሚጋሩኝ አምናለሁ የእህትነት ምክሬ ነዉ ይጠቅማችኋል ... 💙

  • @SarahSarah-ww1hx
    @SarahSarah-ww1hx ปีที่แล้ว

    Congratulation I miss you❤❤ helu

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን🥰❤❤💕🙏💕

  • @mhretmeri
    @mhretmeri ปีที่แล้ว

    yene mache new ❤ayileyachu wow

  • @EkrakderbeEkram
    @EkrakderbeEkram ปีที่แล้ว

    ናቲና ሔሉ ለቤታችሁ አዲስ ነኝ ግን በጣም ነው የምከታተላችሁ እወዳችሗለሁ❤❤❤❤

  • @ayenatlisan
    @ayenatlisan ปีที่แล้ว

    Heluye betam new miwedish nat betam edlegna nek

  • @እረሂምነኝየወሎፍልቅልቅ
    @እረሂምነኝየወሎፍልቅልቅ ปีที่แล้ว

    እንኩዋን,ደሥ,አላችሁ,አብሮ,ያዝልቃችሁ,❤❤❤❤❤❤

  • @ayyelechalemuu8295
    @ayyelechalemuu8295 ปีที่แล้ว

    Yene wudochi melkami tidari yenalachuu ❤😊

  • @mimiayele2936
    @mimiayele2936 ปีที่แล้ว

    Hashuuu saro gatesiii my family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mabu4825
    @mabu4825 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስስ አለችሁ ወለሂ ደስስ ብሎኝል ❤❤❤❤❤

  • @AminahAyalu
    @AminahAyalu 4 หลายเดือนก่อน

    ሄሉየ ፕራክከሆነ እናደድብሻለሁ?? 😂ፕራክ ካልሆነ እንኳን ደሰአለሺ❤❤❤

  • @melatassefa723
    @melatassefa723 ปีที่แล้ว +1

    እንኮን ደስ አላችሁ ,ፕራንክ ከሆነ ግን ሰብስክራይቤን ነው ማነሳዉ😳😳😳😳

  • @betslot9715
    @betslot9715 ปีที่แล้ว

    ፕራንካቺ ቅጥ አጣ የሰዉ ስሜት ላይ ትቀልዳላቹ ናቲ ልጅ ነኝ ትላለህ የሴት ልጅ እድሜ እንደ ወንድ አይደለም አሁንም እራሱ በእድሜ ትበልጥሀለች ግን ፍቅር እድሜ አድወስንም ለማንኛዉም አስቡበት ቀለል አርጋቹ ተጋብታቹ ወደፊት አብራቹ ታድጋላቹ ግን የእህቶችሽ ደስታ እንዴት ደስ እደሚል ፕራክ ነዉ ብላቹ ወገባቸዉን ቆረጣቹ ይኤ ፕራንክ አቁሙ በቃ በሌላ ስራ አስተማሪ በሆነ መልኩ ኑ ለማንኛዉም ትዳር የእግዛብሔር ስጦታ ነዉ እሱ ሲፈቅድ ይሆናል

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 ปีที่แล้ว

    እንኮን ደስ አለሽ እንደዚህ ነው ሴት በክብር

  • @hiruttesefsy-vb5lt
    @hiruttesefsy-vb5lt ปีที่แล้ว

    ሄሉ ሰላንቺ ደሰ ብሎኛል ናቲዬም እንኳን ደሰ አለህ

  • @rabiyaebirahim8645
    @rabiyaebirahim8645 ปีที่แล้ว

    Wow mashahall yenen maroshi setameru❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Manunited1431
    @Manunited1431 ปีที่แล้ว

    Helen atenetachi chekul chekul atebey

  • @iridjjdjjs5592
    @iridjjdjjs5592 ปีที่แล้ว

    የኔ ፍልቅልቅ ሄሉዬ😂❤ ናቲ ደግሞ የኔ ገራገር❤

  • @ሳምሪነኝየናቴሞልቃቃ
    @ሳምሪነኝየናቴሞልቃቃ ปีที่แล้ว

    Endene. Tgun emewedat ale gen❤❤❤❤

  • @tigistdawit8541
    @tigistdawit8541 ปีที่แล้ว +1

    😮😮😮ውይ ስታናድዱ ሄሉ በስማም ምን እነሱን ብቻ እኔም ፕራንክ ተደረኩ

  • @rhawahabte32
    @rhawahabte32 ปีที่แล้ว

    yene marr ❤❤❤❤❤