ርቀት ያልገደባቸው የቀድሞ የካዛንቺስ ሰፈር ነዋሪዎች አስገራሚ ወዳጅነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 49

  • @elroitube27
    @elroitube27 6 ปีที่แล้ว +5

    *ወይኔ በጣም ደስ ትላላችሁ የሞቱትን ነፍስ ይማር ያላችሁትንም እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሌሎችም ሰፈር ይሄን ነገር ቢለምዱት ደስ ይላል ሰላማችሁ ይብዛ*

  • @tewodroskedanu7715
    @tewodroskedanu7715 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ያላል አኔም በወጣትነቴ ዘመን ሁሌ በካዛንችስ በሚገባ ተዚንቸባታሎህ ቡዙ ጥሩ ነገር አስልፍሎህ። ኢትዮጵይ አገሬ ሳስባት ሁሌ በካዛንችስ እወዳታሎህ ።እውነትም ጥሩ ሰፈር ነው ።

  • @nethanetethiopia9321
    @nethanetethiopia9321 6 ปีที่แล้ว

    የሸገር ልጆች ሁሉ ፍቅር ነው አኛ ስናድግ በፍቅር ነው አሁን ደግሞ ወጣቶች በርቱ በፍቅር ዘር ሳይለያቹ አብሮ ያኑራቹ በርቱ አ/አ ከጫፍ እስከጫፍ አይለየን

  • @mekdesgebre2965
    @mekdesgebre2965 6 ปีที่แล้ว +11

    ኢትዮጵያ ውሰት በአመት አንዴ
    የጎረቤት ባህል ቀን ቢከበር ጥሩ ነዉ
    በግንቦት ወር ጥቅም አለው ለአገርም ለትውልደም

  • @emogmmo781
    @emogmmo781 6 ปีที่แล้ว +6

    የሸገር ልጆች ፍቅር እኮ ነን ያራዳ ልጆች ኑሩልን

    • @dhdh2369
      @dhdh2369 6 ปีที่แล้ว

      emo gmmo yes ye sheger lijoc 1 gn nen

  • @Addisatter
    @Addisatter 5 ปีที่แล้ว

    Always proud to be from Kasanches!!

  • @gannathfecado2458
    @gannathfecado2458 6 ปีที่แล้ว +2

    ውይኔ ካዛ ብላካ ሰፈሬ የፍቅር መፍለቂያ ያቺ ምስራቅ ጎህ ውይም አስፋወስን ትምህርት ቤቴ ትዝታሽ አሁን ፊቴ መጣ አይለያችሁ

  • @martaderejemartadereje5675
    @martaderejemartadereje5675 6 ปีที่แล้ว +7

    እኛ ካዛዎች እኮ በየሔድንበት ፍቅር ነን ሰላማችሁን ያብዛልን

    • @abb1832
      @abb1832 6 ปีที่แล้ว

      True we are

    • @Addisatter
      @Addisatter 5 ปีที่แล้ว

      Amen Amen!

  • @iamsamsamiam1673
    @iamsamsamiam1673 6 ปีที่แล้ว

    An amazing community God bless you all.

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ፡ደስ፡ይላል፡ኢትዮጵያዊነት፡እንዲህ፡ነበረ።

  • @ማርያምከፍጥረታትሁሉትበል
    @ማርያምከፍጥረታትሁሉትበል 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችው

  • @konjitkonjo3221
    @konjitkonjo3221 6 ปีที่แล้ว

    God bles u ethiopia

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว

    *ድስ ሲል ውይ መታድል !*

  • @melatabera1397
    @melatabera1397 6 ปีที่แล้ว

    የኔም አብሮ አደጎችች የቀራንዬ ልጆች ካላችሁ ሀይ በሉኝ አስቀኑ እኮ ስታምሩ

  • @inaweproduction4057
    @inaweproduction4057 6 ปีที่แล้ว

    Kazanchis gebru grocery gorebet neberku bettam tiz yilegnal

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
    @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስስስስስስይ

  • @maithamaitha4444
    @maithamaitha4444 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል

  • @addisaddis3562
    @addisaddis3562 6 ปีที่แล้ว

    ታድላችሁ 4ኪሎዎችም እንዲህ ቢሰበሰቡ ደስ ይል ነበር!!!

  • @kassagebeyehu581
    @kassagebeyehu581 6 ปีที่แล้ว

    Arif nw metefo suseGnochen asewogdu

  • @enteloaborgado2409
    @enteloaborgado2409 6 ปีที่แล้ว +3

    Betam des yelale

    • @eframashenafi8719
      @eframashenafi8719 6 ปีที่แล้ว

      betam dash yelale lmotote nbes yimare! !!!

  • @عائلتي-ح1خ
    @عائلتي-ح1خ 6 ปีที่แล้ว +3

    Waw betame desye yelaele

  • @yohanesmeharicr7463
    @yohanesmeharicr7463 6 ปีที่แล้ว

    Congrats Kazanches.

  • @andnethaylu889
    @andnethaylu889 6 ปีที่แล้ว

    Weyane kezi yemar hezbu yemifelegw andenet new

  • @brhanbrhan7225
    @brhanbrhan7225 6 ปีที่แล้ว

    Wow betami des yeabl ♥️

  • @haymanotkibret126
    @haymanotkibret126 6 ปีที่แล้ว

    Betam des yelal 😍😍😍

  • @tigistbefikadu9217
    @tigistbefikadu9217 6 ปีที่แล้ว +1

    wow amazing

  • @yemanekidane2984
    @yemanekidane2984 6 ปีที่แล้ว

    mamo kidane I'm from there one day when I go back Ethiopia I want to join God bless Ethiopia

  • @jolememeru471
    @jolememeru471 6 ปีที่แล้ว

    ጋሼ ምን ነካዎት እንደሃረርስ አትሆኑም።

  • @martaderejemartadereje5675
    @martaderejemartadereje5675 6 ปีที่แล้ว +2

    የካዛ ልጅ ማር ነው ዘንበል አርገሽ ጠጪው
    ሌላው ቅራሪ ነው ምንግዜም አታጪው

  • @weletmareyamlemma592
    @weletmareyamlemma592 6 ปีที่แล้ว +1

    Betam dese yilal

  • @cohallel.7
    @cohallel.7 6 ปีที่แล้ว

    ባህሉን ተረኩልን ምርጥ ኢትዮጵያዊነት ይደምቅበታል
    ነገር ግን የከተማዋ ስም ራሱ የፋሽስትና የቅኝ ገዥዎች ስም መሆኑ ያስከፋል

    • @endod8708
      @endod8708 6 ปีที่แล้ว

      ምንም ማለት አይደለም። የሰዉ ጭንቅላቱ ውስጥ ሰርፆ ስለገባ መቀየሩ ጉዳት እንጂ ጥቅም አይኖረውም። እንቀይር ብለን ከተነሳን የብዙ ሰፈሮችን ስም መቀየር ሊኖርብን ነው። መርካቶ እና ፒያሳንም ያጠቃልላል።

  • @kazanchis100
    @kazanchis100 6 ปีที่แล้ว

    Kazanchis semu bicha rasun yechale zema ena gitem yehone sefer. Rejim edme ena tena le blankawoch beyalubet!!!

  • @ሴትናሀበሻዊትሴትና-አ7ቘ
    @ሴትናሀበሻዊትሴትና-አ7ቘ 6 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ደስ ስትሉ እውነት

  • @fautmahussenfatumahausen1456
    @fautmahussenfatumahausen1456 6 ปีที่แล้ว

    wowooo

  • @bettyfikru9956
    @bettyfikru9956 6 ปีที่แล้ว

    አቶቢስ ተራ ሆዴስ

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 6 ปีที่แล้ว +5

    የሕወሃት ሰይጣኖች ሳይመጡ በፊት
    የአዲስ አበባ ሕዝብ ፡ ሕይወቱን ሙሉ
    ሁሉንም ነገር ተካፍሎ ነው የኖረው!
    በሰይጣኖች ዘመን አዲስ ነገር መስሎ
    ለቴሌቪዥን ፕሮግራምነት በቃ
    ያሳዝናል!!!

    • @mulugetagebrehiwot9813
      @mulugetagebrehiwot9813 6 ปีที่แล้ว +2

      Metsihet Kebede edmelkhn tplf eyalk tenoraleh keshm

    • @metsihetkebede116
      @metsihetkebede116 6 ปีที่แล้ว

      Mulugeta Gebrehiwot *የሕወሃት ትግሬዎች አፓርታይድ አገዛዝ* ይቀበራል!

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 6 ปีที่แล้ว

    አይ ልማት ስንቱን ፍቅር የሞላበትን ሰፈር አለያየ

  • @ኡምሀናንሀናን
    @ኡምሀናንሀናን 6 ปีที่แล้ว

    ሰፈርታኞች

  • @Hayat-nu3fm
    @Hayat-nu3fm 6 ปีที่แล้ว

    Wwodsyll

  • @tinaabebe2781
    @tinaabebe2781 6 ปีที่แล้ว

    አራዳ