ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለዚህ ጥረትሽ እናመሰግናለን! አባቶቻችንን ማስታወስ ላይ ገና ይቀረናል፡፡
ሜልየ በእውነት ቅን ልብ ታታሪ ሰብዕና እንዳለሽ አይቻለሁ ያውም ግዙፍ ከሆነ አቅም ጋር፡፡እናም እህቴ በርችልኝ፡፡ነገ ከዚህ የበለጠ ስራዎችን እንደምትሰሪልን አምናለሁ፡፡ኑሪልን እህታለም፡፡የተከፈለልንን የደምና የአጥንት ዋጋ እንዳንዘነጋ አድርገሻልና እኛም ከልቦናችን አነችንና አርበኞችን እንረሳ ዘንድ አይቻለንም፡፡
ሜላት ፈጣሪ ምኞትሽን ያሳካልሽ የእኔ ጀግና እንስት