50 ዓመታትን የተሻገረ ትዳር - ፋና ቀለማት የቤተሰብ ጥየቃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 8

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እስኪዚ ላቆያቹ ። መልካም ትዳር ሁሌ አዲስነው አባታችን እናታችን እድሜ ከጤናጋፈጣሪ ያድልልን 😘😘🥰🥰🥰እስኪ ላይክ ሰበስክራብ ግጭኝ

  • @selamadinew945
    @selamadinew945 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰቦቴ ጥሩወርቅ እና አቶ ዘውድ ከረጅም ግዜ በሃላ

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ለ 50ኛ አመት የትዳር ዘመን አደረሳችሁ ጥርወርቅ እና ጋሽ ዘውዱ ከፍሬሽህይወት ቤተስብ ::

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 3 ปีที่แล้ว +4

    የድሮቹ ሳይተዋወቁ የሰርጋቸዉ እለት ሚተያዩት ትዳራቸዉ ዘላቂ ነዉ ልጆቹ ደስተኛ ይሆናሉ አሁን እቃቃ ጨዋታ ኢጭ

  • @emuti6262
    @emuti6262 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ሲሉ የዘመኑ ልጆች ከዚ ትዳር ምን ትማራላቹ አበድኩልሽ ሞትኩልሽ ተባብሎ ተጋብቶ አመት ሳይኖር አይንሽን ለአፈር አይ የግዜ ልዩነት መቸም ተመልሶ አይመጣም

  • @caterinabettioni1422
    @caterinabettioni1422 3 ปีที่แล้ว +2

    Happy 50 Anniversary 🎉

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 3 ปีที่แล้ว

    እኔ በእውነት ድፍረት ባይሆንብኝ ወይዘሮ ዋ ባይነቃነቁ ግርግዳ ላይ ስዕል ነው የመሰሉኝ

  • @cvf5013
    @cvf5013 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህድሮፍቅርነበርአሁንጥቅምእንጅፍቅርየለም