Worie Ledokki |አኑረኝ ከአንተ ጋር | New Sidamic Gospel Song By Singer Mafi,Beki and Mercy 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ต.ค. 2024
  • "ከአእላፍ ይልቅ በአደባባዮችህ አንዲት ቀን ትሻላለች፤ በኃጥኣን ድንኳኖች ከመቀመጥ ይልቅ፥ በእግዚአብሔር ቤት እጣል ዘንድ መረጥሁ።"
    (መዝሙረ ዳዊት 84:10)
    " For a day in thy courts is better than a thousand. I had rather be a doorkeeper in the house of my God, than to dwell in the tents of wickedness."
    (psalms 84:10)
    #Ethiopiangospelsong #Ethiopianmezmur #mezmur #newsong #sidamicsong #sidamic

ความคิดเห็น • 99

  • @kaayyotube745
    @kaayyotube745  2 ปีที่แล้ว +20

    እርሶ ከተባረኩበት ለሌሎች ሰዎች እንዲደርስ Share በማድረግ ከኛ ጋር አብረውን ያገልግሉ፡፡ Like እና Subscribe የሚለውን መጫን አይዘንጉ፡፡ ተባረኩ ❤️❤️

  • @bereketlemma
    @bereketlemma 2 ปีที่แล้ว +37

    በዚህ አስጨናቂ ዘመን ለመንግስቱ ቆመው ክብሩን የሚገልጡ በርካታ ሰዎች ለጌታ እንዳሉት በናንተ አይቻለሁ... ተባረኩ ❤️❤️❤️

    • @meronmenene5925
      @meronmenene5925 ปีที่แล้ว

      Geta fetsmo bebereketu yibarcaachu besetachhu tsega betamagnnet edtagellegllu amlaake yirdachu tebareku✋✋✋✋✋✋
      Amlake edenate yalu agelgayoch sleseten smu yibarek.mesfne'mersiye enam beki geta besetachu tsega satselechu slemtageleglun enamesegnalen 🙏🙏🙏tebareku✋✋✋bemezmuru egnam tebarkenal

  • @senaitudo8539
    @senaitudo8539 3 หลายเดือนก่อน +2

    ልጁ መንፈስ ስላለበት ሰዳሞኛ ባይገባኝም ትርጉሙን መንፈስ ቅዱስ በራሱ አሰራር ያብራራል።❤ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና❤

  • @atnafuharo1575
    @atnafuharo1575 หลายเดือนก่อน

    ወጣትነታችሁን የሰጣችሁት ጌታ እስከ ፍጻሜው በቤቱ ያጽናችሁ!

  • @beti3519
    @beti3519 2 ปีที่แล้ว +7

    ቋንቋዉን አልችለዉም ፅሁፉን እያነበብኩ በእንባ ነዉ የሰማሁት እንደዚህ ነዉ መንፈስ ያለበት ዝማሬ

    • @birukm
      @birukm 3 หลายเดือนก่อน

      bekiye tebarekulin

  • @tagichoshitaye1202
    @tagichoshitaye1202 2 ปีที่แล้ว +12

    ጌታ ስለሚወደን እናንተ ስጦታዎች አድርጎ ሰጠን🙏
    እኔ በግሌ አብዝቼ የምወዳቸውን የልጅነት ወራት ተማፅኖዎቼን የሚያስታዉሱኝን የፀሎት መዝሙሮች በተዋቡ ዜማዎቻችሁ ስላደረሳችሁን አብዝታችሁ ተባረኩ!!
    Beky, Mafi & Mercy ብሩካን ናችሁ!!
    ፀጋዉ ይብዛላችሁ!! ነጋችሁ ይጠበቅላችሁ!!

  • @GirumTesfaye-nl1zi
    @GirumTesfaye-nl1zi 3 หลายเดือนก่อน

    በቃ እቺ ቀን ከአንተ ጋር ዳግም ቃልኪዳኔን የማድስበር በብርቱ የምበረታበት ቀን ትሁን እሄ መዝሙር ለኔ መልክት ነው😭😭😭😭

  • @kalimusekata9011
    @kalimusekata9011 2 ปีที่แล้ว +5

    ሲዳመኛ ቋንቋ አልችልም ግን መዝሙሩ መላ እንነተን ነው የነዘረው፡፡ ከጋለ ህይወት የሚወጣ መዝሙር እንዲህ ያነቃቃል፡፡ ተባረኩልኝ ያባተ ብሩካን!

  • @wondmagegnkebede1233
    @wondmagegnkebede1233 2 ปีที่แล้ว +7

    በእያንዳንዱ ቤት በንሰሃ በመሆን ፍቱን እንድናይ የምያደርግ ዝማሬ
    ትላንትና ማገልገላችን ዛሬም ለጌታ መሮጣችን ለነገ ዋስትና አይደለምና ጌታ በየእለቱ ይደግፈን ይያዘን በእጆቹ
    ካዮ ቤተሰቦች ተባረኩ

  • @fanashitaye4801
    @fanashitaye4801 2 ปีที่แล้ว +5

    4:30 Qixxaabino'ri #Maaranaata yitay no...

    • @gizachewdebiso4302
      @gizachewdebiso4302 2 ปีที่แล้ว

      Ameen....tebareku! Ende enante burtuwochu yibzulin

  • @kibebew
    @kibebew 2 ปีที่แล้ว +5

    ተባረኩ፡ ድንበራችሁ ይስፋ፡ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ🙏 እየተረሱ ያሉ የድሮ መዝሙሮችን ታደጉልን።

  • @henokpetros22
    @henokpetros22 2 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኩ በጣም በብዙ መድረኮች ላይ የጠፋውን መልዕክት በዝግታ እንድናደምጥና በጌታ ፊት እራሳችንን እንድናይ ጌታ ተጠቅሞባችኋል። በቃሉ እንዳነበብነው ጌታ በሚሰራበት ቀን ገንዘቡ በመሆን ተባረኩ።

  • @MartaDukamo
    @MartaDukamo ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏ለዚህ መዝሙር እኔ ቃላት የለኝም ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባረክ 😭😭😭😭🙏

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካችው ይባርካል

  • @filatebekele5160
    @filatebekele5160 5 หลายเดือนก่อน +1

    Maassirone
    Elesi ledo'no

  • @PeterWansara-fv9hk
    @PeterWansara-fv9hk ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ ሌላም የስዳምኛ worship ዝማሬዎች ከእናንተ እንመኛለን

  • @AsratAsefa-iu8by
    @AsratAsefa-iu8by ปีที่แล้ว +2

    Ayirro maganu❤

  • @mesfindugunaofficial9516
    @mesfindugunaofficial9516 2 ปีที่แล้ว +6

    Dink zimare nw geta yimesgen🙏Slenante getayen ameseginalew.

  • @ruthlakew6593
    @ruthlakew6593 2 ปีที่แล้ว +3

    Enate ko mrt stotawechachn nachu enwedachwalen tebarekuln ❤️❤️❤️

  • @belayneshenbakom2699
    @belayneshenbakom2699 2 ปีที่แล้ว +2

    አምላክ በክርስቶስ ኢየሱስ ባለዉ ፀጋ ልባችንን ይደግፍ እርሱን ወደመምሰል ወደ ፍፁም ሙላቱም እልፍ ያድርገን
    ብሩካን ናችሁ

  • @natinaelzenebe5103
    @natinaelzenebe5103 2 ปีที่แล้ว +3

    Tebareku aywosedibachu yichemiribachu maganu elto batidhone maasamomo lowo geesha

  • @tizitatomas5035
    @tizitatomas5035 2 ปีที่แล้ว +3

    😍😍😍daafuri'ya hani baooe ana'ya ate minini fuleena 🙏

  • @tsionayele4806
    @tsionayele4806 2 ปีที่แล้ว +4

    Wow lib yemineka mezmur nw geta yibarkachu tebarkebetalew bertuln geta kezih belay yisrabachu🙏

  • @emnetmelesse6267
    @emnetmelesse6267 2 ปีที่แล้ว +3

    Tebarekulin aywosedibachihu baxema'ne😍😍😍🙏🙏🙏

  • @tesfahunhatia1567
    @tesfahunhatia1567 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስ አልቀረልኝም! እናንተ ብላቴኖች፥ ዘመናችሁ ይባረክ! ተባርካችሁ ቅሩ! ነፍስን የሚያረሰርስ ይህ ዓይነት አገልግሎታችሁ ይብዛ እንጂ አይቀንስ! ከፍ በሉ! ደግሞም እባካችሁን አትቁሙ! በጌታ ጸጋ በርቱ!

  • @selinamin2661
    @selinamin2661 ปีที่แล้ว +1

    ቆንቆዉን አላዉቅም ግን የሚገርም መንፈስ ነዉ ያለዉ እያነበብኩ እራሴን አይቻለሁ ተባረኩ ሁላችሁም

  • @maza.markoskmk6648
    @maza.markoskmk6648 ปีที่แล้ว

    አሜን 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭አሜን

  • @yakiatinafu4207
    @yakiatinafu4207 2 ปีที่แล้ว +1

    Mootichu maasiro'ne

  • @sanbatogetu4210
    @sanbatogetu4210 2 ปีที่แล้ว +6

    #Worie_Ledokki
    #Soqqamanna_Hedokki🙏🙏🙏
    Daafuri'ya...What a nice collection!❤

  • @biniyamgirma8263
    @biniyamgirma8263 2 ปีที่แล้ว +2

    Geta eyesus zemenachun yibark 😭😭

  • @esraleendale1548
    @esraleendale1548 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you

  • @henockshune5501
    @henockshune5501 ปีที่แล้ว

    Ki'ne uyiinonke magani su'misi ayiirro....May God bless more your heavenly gift to serve his kingdom!!

  • @ኢየሱስሰላሜነው-ሐ1ኸ
    @ኢየሱስሰላሜነው-ሐ1ኸ ปีที่แล้ว

    ኡፍ ተባረኩልኝ በብዙ 🙏🙏🙏

  • @enarekassaofficial4420
    @enarekassaofficial4420 ปีที่แล้ว

    እንዴት የተባረካችሁ ናችሁ ወገኖች ከUSA ❤ በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው የተባረካችሁ ናችሁ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ🙏🏿

  • @leamlaketube7420
    @leamlaketube7420 ปีที่แล้ว

    Beka...zema sitsera hulem yigermegnal kante bizu entebkalen....sile zih mezmurachu egziabhern amesegnewalew......Mafi tebareku

  • @zewas3473
    @zewas3473 2 ปีที่แล้ว +2

    8:01 Daafuri'ya ❤️

  • @anchored5832
    @anchored5832 2 ปีที่แล้ว +2

    Tsega yibzalachu💘💘💘

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 10 หลายเดือนก่อน

    አኔ ባይስባኦ

  • @mesefinwayu1369
    @mesefinwayu1369 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋው ይርዳን።

  • @godworshipgospelmusicsongs9711
    @godworshipgospelmusicsongs9711 2 ปีที่แล้ว +2

    I love you all. God bless You all.

  • @tigstnutaa301
    @tigstnutaa301 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ይዳች ሞጎሲ ይጫመራቹ ጌታ ታበራኩ አሜን አሜን 🙏

  • @mesisintayehu2143
    @mesisintayehu2143 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ !!! ንስሀ ጠፍቶ ሙቀት እና ባዶነት ብቻ በሞላበት ዘመን እንድናስተውል ጌታ ይርዳን ።

  • @beleermiofficial8165
    @beleermiofficial8165 ปีที่แล้ว

    Geta hoye temeliseh sitmeta alakimhm mebal ayhunilin😭 may God shine you and stick with his Glory ❤

  • @dagnachewdabero
    @dagnachewdabero ปีที่แล้ว

    ተባረኩ❤

  • @mehesobeyene2954
    @mehesobeyene2954 2 ปีที่แล้ว +2

    Ameeen ameeen ameeen ....daafuriya hanni baoe anaya😭😭😭😭😭😭😭🙏

  • @asche229com
    @asche229com 2 ปีที่แล้ว

    ሰወዳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    በዘመኑ መጨረሻ የትውልድ መፈወሻ ያድርገን ጌታ በብዙ ተባረኩ ፀጋ ይበላችሁ

  • @elsawondimu4017
    @elsawondimu4017 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ

  • @BURAKTEUEE
    @BURAKTEUEE ปีที่แล้ว

    yeta abzito yibarkachu 😍😍😍😍😍😍😍

  • @sanbatogetu4210
    @sanbatogetu4210 2 ปีที่แล้ว +2

    #Elto_Batidho'ne🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @tigistferwfitora8599
    @tigistferwfitora8599 2 ปีที่แล้ว

    Yane wodochi Tebaraku wodachaliw

  • @natiman8775
    @natiman8775 10 หลายเดือนก่อน

    Please pray for me 😭😭😭

  • @BuzeHeri
    @BuzeHeri หลายเดือนก่อน

    geedo'ne maganu mine ikkito'ne ane roduuwa ❤

  • @tamiruloliso2031
    @tamiruloliso2031 6 หลายเดือนก่อน

    Tebarekachehu keru!

  • @dagnepetros9554
    @dagnepetros9554 ปีที่แล้ว

    TEBAREKU, YICHEMIRIBACHWU!!!

  • @dawitfechasa4213
    @dawitfechasa4213 2 ปีที่แล้ว +2

    Tebareku😍💙

  • @yesiland2361
    @yesiland2361 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ደስ የሚል የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው ብዙልን ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @tibarekdaniel5307
    @tibarekdaniel5307 ปีที่แล้ว

    Tebarekulin bizu kenante entebkalen

  • @abitibebu1573
    @abitibebu1573 2 ปีที่แล้ว +1

    Geta yibarikachu🙏🙏🙏

  • @zeritumuse
    @zeritumuse หลายเดือนก่อน

    ameeeeeen Maganu ledosi woronke❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bekelesolomonofficialchann973
    @bekelesolomonofficialchann973 2 ปีที่แล้ว +1

    Zemenachuw yibarek begeta sim!!

  • @teshagerkefyalew8624
    @teshagerkefyalew8624 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarekulign erasen endifetshi argognal.

  • @rahelhabte7920
    @rahelhabte7920 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameeeen geta hoye anuregn Kant gar dinke meliket God bless you all love u ❤️❤️❤️❤️

  • @gebeyehugenemo3346
    @gebeyehugenemo3346 2 ปีที่แล้ว

    በረከቶቻችን ናችሁ ዘመናችሁ ይለምልም😇😇

  • @agegnewmulugeta4733
    @agegnewmulugeta4733 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን! ሞትቹ ማስሮኔ ሮዱዋያ❤

  • @አድስቅኔ
    @አድስቅኔ 2 ปีที่แล้ว +1

    tebareku geta tsegawun yabizalachihu

  • @genetgeremew4496
    @genetgeremew4496 2 ปีที่แล้ว +1

    Maganu masirone 🙏🙏🙏🙏

  • @eyuegata4561
    @eyuegata4561 ปีที่แล้ว

    Amen🙏🙏🙏

  • @mintesnotmilkanu2369
    @mintesnotmilkanu2369 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ... የጠራን እግዚአብሔር እስከመጨረሻ በመንግስቱ ያፅናን🙏

  • @KishaChristian
    @KishaChristian 2 ปีที่แล้ว +3

  • @jahtemu1961
    @jahtemu1961 2 ปีที่แล้ว

    Massame'e❤

  • @YonasWorbo
    @YonasWorbo 2 หลายเดือนก่อน

    Tebareku

  • @yesiland2361
    @yesiland2361 ปีที่แล้ว +2

    👉ግዜያዋውን ነገር እያሳደድኩ
    ታይቶ የሚጠፋውን እየተከተልኩ🚶‍♂️🚶‍♂️
    ካሳብህ ውስጥ ጠፍቼ🤦‍♀️
    ፈልገህ አትጣኝ አባዬ🙌
    በአይኔ ያየሁት ሁሉ
    አለም🌏 ሰይጣንና ስጋ
    ካንተ አርቀው👉ፈልገህ አትጣኝ አባባ×2🤲🤲
    አኑረኝ ካንተ ጋር ×3
    ሀሳብህን እያገለገልኩ
    ብዙ ባለጠግነት አግኝቼ
    በስምና በክብር በዝቼ
    ባካሄዴ አንተ ሳትከብር
    ልብህ በኔ ሳያርፍ
    በሌላ ነገር ወደፊት ከማድግ
    በቃልህ አሳድገኝ እባክህ×2
    አኑረኝ ካንተ ጋር×3
    ሀሳብህን እያገለገልኩ
    ትላንት የዘመረው ቃልህን ይዞ የዞረው
    ሞት እንኳን ቢመጣ እሞታለው ብሎ ቃል የገባው
    ዛሬ በስፍራው የለምና ጌታ ሆይ ስለሱ ምን ትላለህ
    አንጀትህ ጨክኖ ወንድሜ በዓለም አይጥፋ
    የደምህ ዋጋ ነውና ወንድሜ ሲዖል አይግባ
    የተጋጁ ማራናታ ማራናታ እያሉ ነው🙌🙌
    ጌታችን ቶሎ ቶሎ ና እያሉ ነው🙌🙌
    እኔም እንደ ቀድሞው በርትቼ በነበርኩ ግዜ😔
    ቢመጣ ደስ ባለኝ ነበር ጌታዬ በዚያን ግዜ
    ዛሬ ግን😭×2
    ደክሜያለሁ ከጠየቀኝ ምን እመልሳለው×2
    መፀለይ አቅቶኛል ጉልበቴም ደክሟል🙇‍♀️🙇‍♀️
    ጨክኜ ብምበረከክም አዛው የያንቀላፋው🙇‍♀️
    ቀንም ማታም ለራሴ ነገር ስሮጥ🏃‍♀️ እውላለው
    የተሰጠኝን መክሊቴንቀብርያለውና ምን እላለሁ 😥
    የፈሰሰው ደምህ ከጠየቀኝ ምን እመልሳለው🤔
    የተዘጋጁት ማራናታ ማራናታ እያሉ ነው🙌🙌🙌
    ጌታችን ቶሎ ቶሎ ና እያሉ ነው
    እኔም እንደ ቀድሞው በብርታት እያለው
    ቢመጣ ደስ ባለኝ ነበር ጌታዬ የዚያን ግዜ
    ዛሬ ግን×2😭
    ካንተ ቤት ወጥቼ የሚደላኝ መስሎኝ😔
    በቤትህ ያለኝን ክብር እንደ ተራ ቆጥሬ😔
    በውኋላ ግን ፀፀት ነው ጨለማ ይሆናል በምድሩ😔🤲
    እንደዛ አይሁን አባቴ የኔ መጨረሻ እባክህ 🤲🤲
    ድካሜ×2😭
    ከንቱ ሆኖ እንዳይቀር ካንተ ቤት ወጥቼ×2
    አነሳሴ ጥሩ ሆኖ በብርታትም አገልግዬ
    አልግሎቴም ሰምሮ በሰው ፊት ታይቼ
    ነገር ግን አካሄዴ ባንተ ፊት ሳያምር ቀርቶ
    🍓ፍሬ አልባ ዛፍ እንዳልሆን አንተ ስትመጣ
    ድካሜ ×2
    ከንቱ ሆኖ እንዳይቀር ካንተ ቤተ ወጥቼ አባት እግዚአብሔር ፀጋህ ይደግፈን🤲🤲🙏🙏🙏ለበረከት ሁኑ በየሱስ ስም😇😇😇😇😇😇😇🙏🙏🙏🙏

  • @demissiedaniel2022
    @demissiedaniel2022 2 ปีที่แล้ว

    Geta kbrun ywused!

  • @አማኑኤል-ጰ4ቘ
    @አማኑኤል-ጰ4ቘ 2 ปีที่แล้ว +2

    God bless you guys!! Such a blessing song ❤️

  • @wondimagegnshala4811
    @wondimagegnshala4811 11 หลายเดือนก่อน

    Maassamme,,

  • @meazadukamo7896
    @meazadukamo7896 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @gospelsingermarkosadule2308
    @gospelsingermarkosadule2308 2 ปีที่แล้ว +1

    ballo sammi yee baxaanoommo'ne.anni'ya lede elto batisso'ne🙏

  • @hiwottadese2778
    @hiwottadese2778 2 ปีที่แล้ว +1

    May god bless you all!

  • @abushman1369
    @abushman1369 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭 Magano'ya ballo ootto"e womaashsha daddale tirfammora kaal'ie

  • @seblealemu6021
    @seblealemu6021 2 ปีที่แล้ว +1

    Maassame'e

  • @ምዕረፍታርኩ
    @ምዕረፍታርኩ 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እኔም አንድ ነገር ሊበላችሁ እግዝአብሔር ዘመናችሁ ይባርክ አይለያችሁ ምንጫችሁ አይቋርጥ እራስ እንጅ ጅራት አትሁኑ ለምልሙ ከፍ በሉ

  • @mazimazi4134
    @mazimazi4134 2 ปีที่แล้ว

    Worie ledokki 😭🙏

  • @genetgeremew4496
    @genetgeremew4496 2 ปีที่แล้ว +1

    Maganu masirone

  • @dagimtsegaye2155
    @dagimtsegaye2155 2 ปีที่แล้ว +1

    Magano wolqaki kayisonke

  • @sasl1028
    @sasl1028 2 ปีที่แล้ว

    Tebarkachual betam tebarkebetalew

  • @kidisttilahun9995
    @kidisttilahun9995 2 ปีที่แล้ว

    Enante birukan zemenachu yibarek zemenachu ylemlm zemenachu begeta bet yilek tebarku

  • @tayetumicha667
    @tayetumicha667 6 หลายเดือนก่อน

    Massame

  • @dinkseraayehu6648
    @dinkseraayehu6648 2 ปีที่แล้ว

    Geta yibarkachu

  • @abnetaber7570
    @abnetaber7570 2 ปีที่แล้ว +1

    😥💙

  • @SemiraSeyfu
    @SemiraSeyfu 5 วันที่ผ่านมา

    Magano huge Paganini heramara

  • @EyobHatiya
    @EyobHatiya 11 หลายเดือนก่อน

    Tini sokka tenne yannara danchate

  • @elsadegelo53
    @elsadegelo53 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ❤

  • @JesusisthewayJesusisthelife
    @JesusisthewayJesusisthelife 4 หลายเดือนก่อน

    👉ግዜያዋውን ነገር እያሳደድኩ
    ታይቶ የሚጠፋውን እየተከተልኩ🚶‍♂️🚶‍♂️
    ካሳብህ ውስጥ ጠፍቼ🤦‍♀️
    ፈልገህ አትጣኝ አባዬ🙌
    በአይኔ ያየሁት ሁሉ
    አለም🌏 ሰይጣንና ስጋ
    ካንተ አርቀው👉ፈልገህ አትጣኝ አባባ×2🤲🤲
    አኑረኝ ካንተ ጋር ×3
    ሀሳብህን እያገለገልኩ
    ብዙ ባለጠግነት አግኝቼ
    በስምና በክብር በዝቼ
    ባካሄዴ አንተ ሳትከብር
    ልብህ በኔ ሳያርፍ
    በሌላ ነገር ወደፊት ከማድግ
    በቃልህ አሳድገኝ እባክህ×2
    አኑረኝ ካንተ ጋር×3
    ሀሳብህን እያገለገልኩ
    ትላንት የዘመረው ቃልህን ይዞ የዞረው
    ሞት እንኳን ቢመጣ እሞታለው ብሎ ቃል የገባው
    ዛሬ በስፍራው የለምና ጌታ ሆይ ስለሱ ምን ትላለህ
    አንጀትህ ጨክኖ ወንድሜ በዓለም አይጥፋ
    የደምህ ዋጋ ነውና ወንድሜ ሲዖል አይግባ
    የተጋጁ ማራናታ ማራናታ እያሉ ነው🙌🙌
    ጌታችን ቶሎ ቶሎ ና እያሉ ነው🙌🙌
    እኔም እንደ ቀድሞው በርትቼ በነበርኩ ግዜ😔
    ቢመጣ ደስ ባለኝ ነበር ጌታዬ በዚያን ግዜ
    ዛሬ ግን😭×2
    ደክሜያለሁ ከጠየቀኝ ምን እመልሳለው×2
    መፀለይ አቅቶኛል ጉልበቴም ደክሟል🙇‍♀️🙇‍♀️
    ጨክኜ ብምበረከክም አዛው የያንቀላፋው🙇‍♀️
    ቀንም ማታም ለራሴ ነገር ስሮጥ🏃‍♀️ እውላለው
    የተሰጠኝን መክሊቴንቀብርያለውና ምን እላለሁ 😥
    የፈሰሰው ደምህ ከጠየቀኝ ምን እመልሳለው🤔
    የተዘጋጁት ማራናታ ማራናታ እያሉ ነው🙌🙌🙌
    ጌታችን ቶሎ ቶሎ ና እያሉ ነው
    እኔም እንደ ቀድሞው በብርታት እያለው
    ቢመጣ ደስ ባለኝ ነበር ጌታዬ የዚያን ግዜ
    ዛሬ ግን×2😭
    ካንተ ቤት ወጥቼ የሚደላኝ መስሎኝ😔
    በቤትህ ያለኝን ክብር እንደ ተራ ቆጥሬ😔
    በውኋላ ግን ፀፀት ነው ጨለማ ይሆናል በምድሩ😔🤲
    እንደዛ አይሁን አባቴ የኔ መጨረሻ እባክህ 🤲🤲
    ድካሜ×2😭
    ከንቱ ሆኖ እንዳይቀር ካንተ ቤት ወጥቼ×2
    አነሳሴ ጥሩ ሆኖ በብርታትም አገልግዬ
    አልግሎቴም ሰምሮ በሰው ፊት ታይቼ
    ነገር ግን አካሄዴ ባንተ ፊት ሳያምር ቀርቶ
    🍓ፍሬ አልባ ዛፍ እንዳልሆን አንተ ስትመጣ
    ድካሜ ×2
    ከንቱ ሆኖ እንዳይቀር ካንተ ቤተ ወጥቼ አባት እግዚአብሔር ፀጋህ ይደግፈን🤲🤲🙏🙏🙏