ኤልሳቤት ተሾመ 'ልጁን ያያቹ ' ሐረር በየት ናቸው አግኝተናታል / "ለሙዚቃ ምቹ ያልሆኑ ነገሮች ከሙዚቃ እንድርቅ አድርገውኛል" /ቅዳሜን ከሰዓት/

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 408

  • @tensaiemola8932
    @tensaiemola8932 3 ปีที่แล้ว +72

    ዋአው ድምፅሽ እንዳለ ነው ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 3 ปีที่แล้ว +82

    የዮኒ ቅንነት የዋህነት ግርምምም ይለኛል!!

    • @nahomgirma2412
      @nahomgirma2412 3 ปีที่แล้ว

      me too , he is so polite

    • @דניאל-ק8נ
      @דניאל-ק8נ 3 ปีที่แล้ว

      በጣም እኔም ይሄ ነገሩ ነው የሚያስደስተኝ

    • @tigistephrem9817
      @tigistephrem9817 3 ปีที่แล้ว

      yoni yileyal

  • @saraho6826
    @saraho6826 3 ปีที่แล้ว +44

    Yony your humbleness is something to be admired! EBS is truly lucky to have you. Tebarek!

    • @zenagech447
      @zenagech447 3 ปีที่แล้ว +2

      ዮንይ የሚገርም ስርአት ያለው ሰው ነው ልክ ነሸ

    • @forwaliya1754
      @forwaliya1754 3 ปีที่แล้ว +1

      tnx he deserved much more credite!!!!! he always ready to learn new things!!!!

    • @estifanosnigusse7779
      @estifanosnigusse7779 3 ปีที่แล้ว +1

      Absolutely

    • @samrawittesfaye9697
      @samrawittesfaye9697 3 ปีที่แล้ว

      ere he over reacts for every action ewnet bedenb eyiw

    • @saraho6826
      @saraho6826 3 ปีที่แล้ว +1

      @@samrawittesfaye9697 I know sometimes he does gen the respect he has for everyone (kids n the elders) is amazing!

  • @tombreezy308
    @tombreezy308 3 ปีที่แล้ว +36

    Her song took me back too my precious child hood. I remembered 1992 in my high school John Of Kennedy in Addis Ababa i used too sing her song with my friends in break time in school i just remembered like it was yesterday god damn it!!
    I can't wait too hear ur new music & Glad too see you again!

    • @mimi-jj5tq
      @mimi-jj5tq 3 ปีที่แล้ว +1

      Hi John of kennedy was my school if you remember abatey or ltkae let me know

  • @rashidove
    @rashidove 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነቱ እናንተ ኢ ቢ ኤሶች በጣም ልትመሰገኑ ይገባል ደስ ትላላቹህ በርቱ እንቁዎቻችን ኤንዳይሩሱ

  • @benbiniyamyitbarek2457
    @benbiniyamyitbarek2457 3 ปีที่แล้ว +23

    አንተ ጎበዝ ጠያቂ ነህ ሁለታችንም ከልብ እናመሰግናለን 💚💛❤️👍🙏👍

  • @amirmehammed1955
    @amirmehammed1955 3 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ትዝታዬ ፤ ልጅነቴ ፤ እናቴ....ተስፋ ሕይወት ....የልጅነት የአለም እና የ ሕይወት ምልከታዬ ፤ ምቀናባቸው የነበሩ ታላላቆቼ..... ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ ! ሕይወት ❤😊

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df 3 ปีที่แล้ว +68

    ዮኒ እኮ የቅዳሜ ከሰአት ድምቀት ነው!!!

  • @danAN6566
    @danAN6566 3 ปีที่แล้ว +5

    Oldies are always reflection of genuine professionalism, i am happy to see you and listen your gorgeous voice

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +9

    ኡፍ ሙዚቃ ያኔ በናንተ ግዜ ቀረ አሁን የጆሯችን ፊውዝ ተቃጥሎ እዚ ደርሰናል 😘😘😘😘😘😘

  • @rda6481
    @rda6481 3 ปีที่แล้ว +9

    ዮናስ ጎበዝ ጠያቂ ነህ:: የሱዋን አይነት ሰው ቃለመጠይቅ ማረግ ከባድ ነው:: ምንም አታወራም:: ድምጽዋ ግን በጣም የሚገርም ነው

  • @mulugetaembibel301
    @mulugetaembibel301 3 ปีที่แล้ว +1

    wow...still your sound is adorable. it takes me to the golden memory of our childhoods. ኤልሳ ምርጥ ድምዕ ነው ያለሽ። "የሃረሩ ስልህ፥ የጅጅጋው ስልህ፥ ካራመራው ስልህ፥ ሳሞጋግስህ" የሚለውን ዘፈን በጣም እወደው ነበር ግን ረስቼዋለሁ። ደግመሽ ብሰሪው ጥሩ ነው። Thousand thanks EBS.

  • @gehu1002
    @gehu1002 3 ปีที่แล้ว +5

    Omggg her voice is still the same...even getting much better! Thank you Yoni for taking us back to our childhood memory!

  • @allahwekil4346
    @allahwekil4346 3 ปีที่แล้ว +91

    አሁን እናንተን በሰማንበት ነው ጆሯችንን የሚጫወቱበት ያማል ቅኔው 😁😏

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 ปีที่แล้ว +2

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

    • @harertube4637
      @harertube4637 3 ปีที่แล้ว +1

      @@sofilejewatube Sum ቤተሰብ እንሁን

    • @emuyeemuyekalu4731
      @emuyeemuyekalu4731 3 ปีที่แล้ว +1

      አማል ቅኔው ብቻ አጦዚን እንጂ

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 3 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😁😁

  • @wondwossenwft
    @wondwossenwft 3 ปีที่แล้ว +3

    ይገርማል ! ይህን ድንቅ ድምፅ ያፈራችው ለካ ምስራቅ ኢትዮጵያ ሐረር ናት :: በተለህ ብዙዬን እንድናስታውስ ያረክሽን ድንቅ ድምፅ ያለሽ :: እድሜና ጤና ይስጥልን ::

  • @iam62126
    @iam62126 3 ปีที่แล้ว +10

    Great to know she is doing good and her voice is just amazing. Can't wait to listen to her new album. Yoni is as awesome as ever. Thank you so much!

  • @ibrahimnoor6117
    @ibrahimnoor6117 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ኤልሳቤት በጣም ተናፋቂ ሚገርም ድምፅ ነው ያላት በጣም ነው ምወዳት እንኳን አገኛቻት ዬኒ በጣም እናመሰግናለን

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 3 ปีที่แล้ว +39

    የኔ ቆንጆ ሙዚቃን እናተ ብቻ ዝፈኑት አሁንም ወለላ ነው ድምፅሽ

  • @samikebede2570
    @samikebede2570 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank Yoni u did good job.እግዚአብሔር ሰላምና ጤና ይስጥሽ

  • @salamwini8694
    @salamwini8694 ปีที่แล้ว

    😢😢😢 ወጣትነቴ ልጅነቴን አስታወሽኘ የት ጠፍሽ እንኳን ደህና መጣሽ ዋናዉ ጤና ነዉ ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ

  • @tsiontsion1748
    @tsiontsion1748 3 ปีที่แล้ว +17

    የኔ ቆንጆ ♥♥በህይወት አለሽ የድሮ ዘፋኝ ሆና ሠለጠፈች የሞተች ነበር የሚመሥለኝ በጣም ነበር የምወዳት እውነትም መኖር ደጉ ኑሪልኝ ዮኒዬ የሠው ማኛ ክበርልኝ♥♥♥♥♥

  • @Ab-sl6hy
    @Ab-sl6hy 3 ปีที่แล้ว +21

    Wow 😳 🤩
    ድምፅዎ እንዳለ ነው respect men 👍🙏

  • @yaatube5898
    @yaatube5898 3 ปีที่แล้ว +32

    Old is gold 🔥🔥

  • @ተወለደብርሃን
    @ተወለደብርሃን 3 ปีที่แล้ว +8

    ኩል የሆነ ድምጽ ዘፈኖችሽን በጣም ነው ምወዳቸው።

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 3 ปีที่แล้ว +3

    ዮኒ በናትህ በዚህ ስራ ቀጥልበት የጠፉትን ሰዋች ፈልግልን ለምን አሁን አትሰራም

  • @nardostetemeqe
    @nardostetemeqe 3 ปีที่แล้ว +6

    her voice still amazing!!! without musical instrument

  • @እናቴህይወቴነሽለኔ
    @እናቴህይወቴነሽለኔ 3 ปีที่แล้ว +72

    የታማኝ በየነ ሚስት ትመስላለች

    • @qatardoha9424
      @qatardoha9424 3 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል ከፋትሽ ትመሳሰላለች እኔእደውም ሙዚቃውየሷይመስለኛ ነበር

    • @ወይነሸትሙሉ
      @ወይነሸትሙሉ 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔማ መስላኝ ነበር

    • @akiberhe2555
      @akiberhe2555 3 ปีที่แล้ว +1

      Tekekel

    • @mahleta.kassie8193
      @mahleta.kassie8193 3 ปีที่แล้ว

      Betam ewnet new yimesaselalu

  • @kassahunasnake9060
    @kassahunasnake9060 7 หลายเดือนก่อน

    ኤልሲ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ebs አናመሰግናለን

  • @እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ
    @እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ 3 ปีที่แล้ว +22

    ,አብርሽ ዘጌትን እኔ ነይልኝ የሚሉትን ልጆች ፈልጉልን ኸረ🙆🙆

    • @tadelefeleke3522
      @tadelefeleke3522 3 ปีที่แล้ว

      Abreshe ze get american hager eyenore new yaw ye abeba desalegne bale endehone tawekaleh berget ahun menm aynet muzika ayseram neyelegne kemilut lejoch andegnaw endemote semechalehu

    • @Wubshet371
      @Wubshet371 ปีที่แล้ว

      ነይልኝ አንዱ ሞተ??????

  • @bezawit5917
    @bezawit5917 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ ሀገሬ ሀረርን ሳያት የተሰማኝ ደስታ ኡፍፍፍ

  • @sensiblevoice447
    @sensiblevoice447 3 ปีที่แล้ว +5

    Very happy to see you after such a long time. Your voice is still mesmerizing, can't wait for your new album.

  • @eyuealtesfaye
    @eyuealtesfaye 3 ปีที่แล้ว

    አቦ ዮኒ ፈጣሪ የስራ ዘመንህን ይባርከው የተርሱትን አስታዋሽ ነህና ፈጣሪ ያስታውስህ አባ ኪያ

  • @Rosina.K
    @Rosina.K 3 ปีที่แล้ว +5

    Elsa, I like your voice soooo much. Specially I keep on listening to your full album of Bizuye’s song. You are amazing!!! You should shine and be well known ! Please keeping it coming girl👍

  • @Abawtes
    @Abawtes 3 ปีที่แล้ว +2

    what an amazing voice she got!!!

  • @eskedartarekegn4793
    @eskedartarekegn4793 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ምርጥ ድምፃዊት ነሽ ሚገርመው 2ቱንም ዘፈን በጣም ነው ምወደውና ማደንቀው ግን የሀና ሸንቁጤ ዘፈን ነበረ ሚመስለኝ ዬኒ እናመሰግናለን ማወቅ ያለብንን ስላሳወከን

  • @mqw544
    @mqw544 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ጥሩ ሰው ነህ የተረሱትን ማስታወስ ደስ ይላል ንግስት አበበን ነብስ ይማር ባልሳሳት አስመራ በፈንጅ ነው የሞተችው የሶስት ወር ልጅ እንዳላት በሬድወ ሰምቸነበር ልጇን እንየው እቅርብልን በቀይ ሽብር አራት ወንድ ልጅ የሞተባቸው አ/አ አሉ ጥይቋቸው ሸዋሮቢትም ዳግመኛው ቀይ ሽብር አራት ወንድማማቾች ከአባታቸው ጋር ተገለዋል አላህ ይይላቸው ሌላ የምለው የለኝም

  • @nazrawithnazrawith3358
    @nazrawithnazrawith3358 3 ปีที่แล้ว +6

    አቤት ድምፅ እንዴት ደስ ይላል

  • @דניאל-ק8נ
    @דניאל-ק8נ 3 ปีที่แล้ว

    ይሄን ልጅ(አዘጋጁን) በጣም ነው የማከብረው! አድናቂህ ነኝ ከልብ! ድምጻዊቷን በስም አላቃትም ነበር በልጅነቴ እጅግ ስሰማቸው እደሰትባቸው ከነበሩ ዘፈኖች ግን ዋነኛው የሷ ነው።ውድድ ነው የማደርግሽ የኔ ውድ እኅት! ጤናን እና ረዥም እድሜን እመኝልሻለሁ።አክባሪሽ

  • @ferityabera2677
    @ferityabera2677 3 ปีที่แล้ว

    እንደዚህ የተረሳ ሰው ፈልጋቹ ሰታመጡ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @እምየኢትዮጵያ-ሸ8ሸ
    @እምየኢትዮጵያ-ሸ8ሸ 3 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ ዮኒ እባካቹህ ስሞትላቹህ አድራሻዋን ስጡኝ ከሙዚቃዋ አልፌ በሷ ፍቅር ከተነድፍኩ ይሄው ሙሉ አስር ዓመት ኡኡኡኡ
    ኤልሲን ያያቹህ እስቲ ጠቁሙኝ

  • @amarekassahun2695
    @amarekassahun2695 3 ปีที่แล้ว +4

    Amazing, love this singer!!

  • @novelrasta9488
    @novelrasta9488 3 ปีที่แล้ว +1

    አረ ምን ብዬ እንደ ምጀምር አላውቅ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንዳለ ቤተሰብ ሁሉ መልካም ናቸው ጊዜ ሀይል መሆኑን ያወኩት ቆንጅት ኤልሳቤት ስለ አየዋቹ በጣም ደስ ብሎኝል ልጆችሽ አድገው በማየቴ ደስ ብሎኝል ጆኒ እና ሄርሜላ በጣም ነው ትልቅ ልጅ የሆናቹት ስላያዋቹ በጣም ደስ ብሎኝል መልካሙ ሁሉ እመኝላቸዋለው አብሽን አቢኖርን ዳንኤል በሂወት አሉ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +4

    ቀበሌ 17የአያቶቼ ሰፈር ነዉ አራተኛን በጣም ነዉ የምወደዉ የሐረር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ 😍😍😍👌

    • @ayaanayaan6082
      @ayaanayaan6082 3 ปีที่แล้ว

      Alew ye Arategna lij🙋

    • @yatebeyakokebegoogle1018
      @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +2

      @@ayaanayaan6082 አለንንን ወረ ሐረር 😍😍😍😍😍😍👌

    • @yatebeyakokebegoogle1018
      @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว

      @@ayaanayaan6082 😍😍😍😍😍👌

    • @Ka0358
      @Ka0358 3 ปีที่แล้ว

      ene 17 ye shahsh geraje lije negn, ere abren engafa nebr chate tera

    • @almenaassefa8240
      @almenaassefa8240 3 ปีที่แล้ว

      Ye Addis Abeba alikuranim

  • @ስላምአየን
    @ስላምአየን 3 ปีที่แล้ว +7

    ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ግን ለኢንተርቢው እንደልብ የምትሆን አይደለችም

  • @amannmihiretab3355
    @amannmihiretab3355 9 หลายเดือนก่อน

    ኤልሲዬ ማንም ያንቺን ድምጽ ሚተካ የለም እንወድሻለን ❤❤❤❤❤

  • @eryohana6039
    @eryohana6039 3 ปีที่แล้ว +7

    አቤት በዚያን ጊዜ ዘፈኑም ኑሮውም የሰው ፍቅሩም ጨዋታውም ሁሉም ነገር በጣም ደስ ይል ነበር ምን ያደርጋል ታዲያ አሁን ………………

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 ปีที่แล้ว +9

    እደነዝህ አይነቶቹ ድምፀ ምርዋወቹ ጠፍተው ነው ምርጥ ሙዚቃ ናፋቂ የሆነው።

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว +7

    ቅዳሜን ከሰአት እኳን በደና መጣቹልኝ የቅዳሜ ድምቀቶች ዋው ድምፅ እዳለ ነው ኤልስዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ወዴት ጠፋች እያልኩ ነበር ዮኒዬ የኔ ትሁት ከልብ እናመሰግናለን

  • @እኔማነኝ-ሠ5ከ
    @እኔማነኝ-ሠ5ከ 3 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ነገር ነዉ ሁሌም ሳስብሽ ዛሬ በማየቴ ደስ ብሎኛል ባንቺ ዜማ መወዳደር ህልሜ ነበር ግን የእንጀራ ጉዳይ አሰደደኝ በምኞት አቀነቅናለሁ ስለምወድሽ

  • @adamkimo7447
    @adamkimo7447 3 ปีที่แล้ว +3

    wow she still got best voice wow bring a new album bring please

  • @abrham5521
    @abrham5521 3 ปีที่แล้ว +54

    አረዮኒ ቀዝቃዛ ወላፈን ላይ ሰላም ሆና የተወነችዉን ሊጅ የት ነሽ ብለህ ፈልጋት

    • @MrChuckmike
      @MrChuckmike 3 ปีที่แล้ว +5

      Betam enem mayet eflgalew shes my childhood crush i swear 😁😁

    • @Mercy1916
      @Mercy1916 3 ปีที่แล้ว +2

      @@MrChuckmike betammmm Ene Rasu

    • @emuyeemuyekalu4731
      @emuyeemuyekalu4731 3 ปีที่แล้ว +3

      የሁሉ ሰው ጥያቄ ነው

    • @ruhamaberihun6106
      @ruhamaberihun6106 3 ปีที่แล้ว

      ከኢትዮጵያ ውጭ ናት በሃገረ ሰሜን አውሮፓ

    • @MrChuckmike
      @MrChuckmike 3 ปีที่แล้ว

      @@ruhamaberihun6106 really thats good, tell her i say hello

  • @paolopalomba553
    @paolopalomba553 3 ปีที่แล้ว

    አረ ኤልሲ አትጥፊ ቆንጆ ድምፅ አለሽ። የብዙዬን ራሱ በጣም አሪፍ አድርገሽ ነው የዘፈንሽው።

  • @ባርዬባርዬ
    @ባርዬባርዬ 3 ปีที่แล้ว +2

    ያሁኑ ግጥም ያኔ ልጅ ሆኜ የምሰፋውን ልብስ ይመስል አሸማቀው ነው የሚገጥሙት
    የኤልስዬ ግጥም ተመልከቱት ሲጥም👌👌👌

    • @emuyeemuyekalu4731
      @emuyeemuyekalu4731 3 ปีที่แล้ว

      ካካካካ አንቺም ገጠምሸው ደሞ እንዳይሰርቁሸህ

    • @ባርዬባርዬ
      @ባርዬባርዬ 3 ปีที่แล้ว

      @@emuyeemuyekalu4731 ባለፈውም ተስርቆብኛል😏

  • @SenduBagsw
    @SenduBagsw 9 หลายเดือนก่อน

    ሁለቱም፡ዘፈኖች፡የንግሥት፡አበበ፡ናቸው፡በጣም፡ነው፡የምወደው፡እኔም፡እሞክር፡ነበር፡ዘፈኑን።

  • @HappyLife-v1r
    @HappyLife-v1r 3 ปีที่แล้ว

    የሚገርም ድምፅ ዋው ። አሁንም ገና ብዙ መስራት እንደምትችል ነው የሚያሳየው ።

  • @hilmalegn3836
    @hilmalegn3836 3 ปีที่แล้ว

    ስላየሁሽ ደስ በሎኛል!

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው የልጅነት ትዝታዬ

  • @mentubeauty4392
    @mentubeauty4392 3 ปีที่แล้ว +17

    ከስምዋ ይልቅ ስራዋቾ ይታወቃሉ ይገርማል እኔ ዘፈኑን ባውቀውም ስሞን አላውቀውም ነበር

  • @fasikahagos1820
    @fasikahagos1820 3 ปีที่แล้ว

    ዬኒ ድሮም እውድሀለሁ አከብርሀለሁ ድሬ ደዋ መምህር መሆንህ ብጣም ቅርቤሆንክልኝ ዛሬ ደግሞ ሀረር ቤቴ ገባህ ዬኑ አከበርኩህ ተባረክ ወይ ሀረር ወይሙሸበክ ወይ ሀለዋ አቦተባረክ የኤልሲ ድምፅ አሁንም አንደኛ ነሽ don't givup sis እርስ መኮንን አዳራሽ ኤልሲ ረሁን እኮ ሰልሞል እስቲ አይምራችን አልተቀበለውም ሀረርን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ዬኒ አንደኛ

  • @እኔማነኝ-ሠ5ከ
    @እኔማነኝ-ሠ5ከ 3 ปีที่แล้ว

    ኤልሲ ሁሌም ባንቺ ዘፈን እራሴን ማዝናናዉ ሁሌም እወድሻለሁ❤

  • @fatumaali8439
    @fatumaali8439 3 ปีที่แล้ว +2

    Yoni am your biggest fan May Allah bless you and family much love and respect

  • @twcl7365
    @twcl7365 3 ปีที่แล้ว

    ኤልሱዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ ደሰ ያለኝ ስላየሁሸ ታናሸ እህትሸ ሶሰና ተሸመ ጓደኛዬ ነበች ልዑል ራስ መኮንን አብረን ተምረናል ሰናይ መሠረት የት ናችሁ አብሮአደጎቼ 💔🙏🏾

  • @masentertainment1229
    @masentertainment1229 3 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒ ምርጥ ሰው የኢቢኤስ ድምቀት

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ትህትናው ደስይላል

  • @mekdemekd4340
    @mekdemekd4340 3 ปีที่แล้ว +6

    Yonas you are qualified enough to have your own show ....please do have your own

  • @weynitesma2560
    @weynitesma2560 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን በደህና መጣሽ ኤልሲዬ በሀሪፍ ስራ እንደምናገኝሽ ተስፋ አለኝ በርቺ

  • @robelsolomon5761
    @robelsolomon5761 8 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ የተረሱትን የብዙ ወጣቶች ትዝታ የሆኑትን ማስታወስህ በጣም ደስ ይላል ። ግን Copy right ስትል የሰማሁ መሰለኝ እኔ የምለው ግን ብዙ ሙዚቃዋን ስሰማ በጣም ብዙው የብዙነሽ በቀለ ነው ወይስ copy right ትርጉሙ ተቀይሮዋል ?? ይሄን ስል ግን ድምፁዋ ቁልጭ ያለና አሪፍ ድምፅ ነው። copy right የምትይውን ግን ተይ ባንቺ አያምርም።

  • @ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ
    @ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ 3 ปีที่แล้ว +6

    አይገርምም በጭራሽ እርስት አርጌት ነበር ዋው እንኩዋን አየውሽ😍

  • @selamlealem2696
    @selamlealem2696 3 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ኤልሲዬዬ welcome ምርጥ ድምፃዊ ነበርሽ እባክሽ አትጥፊ አሁንም ብቃት አለሽ በርቺ እንጠብቃለን🤔

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ አድርጊኝ ውዴ

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 3 ปีที่แล้ว

    ኤልሳቤትዬ ልዩ ትዝታ አለዉ ያንቺ ዘፈን ልጁን ያያችሁ የሚለው ሙዚቃሽን በጣም ነዉ የምወደው አድናቂሽም ነኝ የኔ ቆንጆ

  • @Ka0358
    @Ka0358 3 ปีที่แล้ว +4

    nice to see her, enem ye harar ye kebele 17 leje neberkugn, ena elasa leje honen, sefer enayat neber, beleteye shash gerash gare ke gentele laye chate tegafeten engeza neber! nice to see you elsa ye sefer lije!! i missed you a lot

    • @Mቀሽት
      @Mቀሽት 3 ปีที่แล้ว

      😀😀እኔም 17 ነኝ ከቀይ መስቀል በላይ ብርሀኑ መደብር አካባቢ

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወደው ዘፈን ነው የኔ ቆንጆ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @kebedebezaheh2002
    @kebedebezaheh2002 2 ปีที่แล้ว

    ኤልስዬ ዘፈንሽን በጣም ስወደው

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 3 ปีที่แล้ว +6

    Wow 😳 good to see you long time!!

  • @senaitshifaraw5592
    @senaitshifaraw5592 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ በርቺ

  • @antiyekoshtjijiga
    @antiyekoshtjijiga 11 หลายเดือนก่อน

    ኤልስዬ ስላየውሽ ደስብሎኛል ናየኔ ሸበላው ና የጅጅጋ ስልህ የካራማራዉ ስልህ ሳሞጋግስልህ የሚለውን ዘፈን መቼም አንረሳውም

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 ปีที่แล้ว +16

    ቅዳሜ ከሰሀት ፕሮግራም ስወደው
    ያገሬ ልጆች ወደኔ ቤት ብቅ በሉ ጥሩ የምግብ ስራዋችን አቀርባለው አበረታቱ እህታችሁን😍

  • @gigilemma6133
    @gigilemma6133 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ ኤልስዬ

  • @tomislavdumancic3432
    @tomislavdumancic3432 3 ปีที่แล้ว +2

    Its was my favorite song..

  • @mekiwanu8337
    @mekiwanu8337 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እውነት በጉጉት ነው እስኪለቀቅ የምጠብቀው በርቺልን

  • @selamsalam5380
    @selamsalam5380 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ የማይለወጥ ድምፅ

  • @mqw544
    @mqw544 2 ปีที่แล้ว

    አራት ወንድማማቾች ከአባታቸው ጋር ተገላል ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን
    አንች ኢትዮጵያ ሀገሬ ክፉ ግብር አለብሽ
    ምድሩ አይቆምም እንደ ግፍ ካልተሰራብሽ
    ከተወለድኩጀምሮ ተረጋግቶ ሀገሬን አይቸ አላውቅም ያሁኑ ይባስ ቤትየሚቃጥሉ ስቢል የሚገድሉ መጡብን

  • @tsegayebelay3007
    @tsegayebelay3007 3 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሲ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 1983 ይሁን 84 የወጣ ካሴትሽን ላገኘው ስላልቻልኩ ከቻልሽ የድምፁን ብቻ በyoutube ልቀቅልን

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 3 ปีที่แล้ว

    What a talent 👏 🙌

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena5074 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you 🙏

  • @melakualebie9868
    @melakualebie9868 3 ปีที่แล้ว +1

    amazing.

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤልሲ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 😍😍😍👌

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጎበዝ ጠያቂ ነበርክ,አሁን ግን ስትጠይቅ በጣም የተዘበራረቀና ድንግርግር ያለ ሆነብኚ ምን አለ በምን ደረጃ እንዳለች በትዳር ልጆች እንዳላት አሁን በምን እንደምትተዳደር ..ብትጠይቃት!✌🏽🇪🇹🕊

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 ปีที่แล้ว +1

    Yoni tezetachenene malashe thank you

  • @abduahmed5477
    @abduahmed5477 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ኤልሳ ስላየውሸ በጣም ደስ ያለኝ ዘፈን በናንተ ግዜ ቀረ

  • @RAMdaily
    @RAMdaily 3 ปีที่แล้ว

    her voice is so stunning.am waiting your works soon.

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว

    እንዴት እንደምወዳት የኔ ቆንጆ ኤልስዬ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ድምፅ አሁንም እንዳለ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yaatube5898
    @yaatube5898 3 ปีที่แล้ว +24

    የ90ዎቹ ፈርጥ

  • @ሆናልያት-2121
    @ሆናልያት-2121 3 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @getahungizaw20
    @getahungizaw20 3 ปีที่แล้ว +7

    ወይ ግዜ ኑሮው,ሙዚቃ,ላይፉ ኧረ ስንቱ በናንተ ግዜ ቀረ ምን አለበት የናንተ ግዜ ተመልሶ ቢመጣ

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 ปีที่แล้ว +4

    ዮናስ ጀግናነህ እሷም በፍፁም አላረጀችም ዋው።

    • @sofilejewatube
      @sofilejewatube 3 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት ቢድዮየን በማየት

  • @romaroma1651
    @romaroma1651 3 ปีที่แล้ว +14

    እረ ብቃት አለሽ ኤልሲ ስንቱ አደነቆረን በናንተ ግዜ ቀረ ሙዚቃ ታናሞ ካሻሞ እያሉ ጨረሱን ወጣ በይ

  • @ተወለደብርሃን
    @ተወለደብርሃን 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል

  • @nikiyoussef55
    @nikiyoussef55 ปีที่แล้ว

    this brings memories of my childhood from 1999-2000😢😢