Ethiopia: Awaze-ቻይና ሞገሷን አጣች አፀፌታዋ የከፋ ይሆን ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 179

  • @fikruize
    @fikruize 2 ปีที่แล้ว +19

    እውነት እኮ ነው የአፍሪካ መሪዎች ሰው ከሆኑ አሁን ነው ታሪክ መስራት ያለባቸው

  • @Ambassel
    @Ambassel 2 ปีที่แล้ว +12

    ቻይና ሃያል ሃገር ናት ይህንን ደግሞ ለማሳዬት አሜሪካ በምትወስዳት መንገድ ቅርቃር መግባት አይጠበቅባትም::አሮጊቷ ሴትዮ ባለጌ ናት ጦርነትን ለማስነሳት ያላትን የመጨረሻ ካርድ መዛለች ቻይና ግን ይህንን ማድረግ አቅቷት አይመስለኝም::

  • @getachewbiru4208
    @getachewbiru4208 2 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ አለምዬ በጣም የምንወድህ ወንድማችን እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ይስጥልን ያአንተን ትንታኔ ማዳመጥ በጣም መታደል ነው በጣም አከብርሃለሁ ወንድሜ። አለምዬ የቻይና ትግስት በጣም ደስ የሚል እና ለቀሪዉ ዓለም ከመጨነቅ የመነጨ ነው እንጅ ፍራቻ አይመስለኝም።ጌታቸው ብሩ ነኝ ከሶማሊያ ሞቃዴሾ አሚሶም. የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አባል።

  • @danielfeyisajiren4046
    @danielfeyisajiren4046 2 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ትክክል አለምዬ እዉነትም ተንታኝ እዉነተኛ አዋቂ ተንታኝ ነሽ፤ Love u

  • @እያሱአሞጽ
    @እያሱአሞጽ 2 ปีที่แล้ว +11

    የቻይና መታገስ በጣም ጥሩ ነው

  • @tilahuntadesetale65
    @tilahuntadesetale65 2 ปีที่แล้ว +3

    አለምነ ትንታኔክ በጣም ደሰ ይላ በርታ አድናቂክ ነኝ

  • @alemayehumamo6962
    @alemayehumamo6962 2 ปีที่แล้ว +8

    እኔ ግን ቻይናን አድንቋለሁ በዛቻ ቢትቀር ጥሩ ነበር የበላይነትን በነፃ ያሥገኛል ኘገር ግን ቻይና በራሣ ዕቅድ መሄዳን እኛም ብንማርበት ጥሩ ነው ባይ ነኝ

  • @shahebokijan2386
    @shahebokijan2386 2 ปีที่แล้ว +7

    አለምነህ ጤናማ አስተሰሰብ የጴሎሲ ሳይሆን ዥፒንግ ነው::

  • @ኡመርከድር
    @ኡመርከድር 2 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛ ማለት የአለማችን ምርጥ ጋዜጠኛ አለም ነህ

  • @እይታ-ጰ5ጘ
    @እይታ-ጰ5ጘ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት አይነት ገራሚ ዝግጅት ነው የዛሬው ።ታሪካዊ ነው የዛሬው ይሄ ሙዚየም በሸክላ ተቀርጾ መቀመጥ አለበት እንከን የለሽ አገላለጽ አሻግረህ የወደፊቱን የጨምረ ትንታኔ እጅግ ድንቅ ነበር ።የሀገራችን መሪ አደለም የአፍሪካ መሪዋች ቢጨፈለቁ እንደዚህ አይነት መረዳት የላቸውም ።እንደ ሁል ጊዜው የአፍሪካ መሪ ሀሳብና ግብ ሆዱ ላይይይ ብቻ ነው ይማረን ነው ሚባለው

  • @lulahailu928
    @lulahailu928 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ተመልሰህ መጠህ ስላገኘኋችሁ ሚስተር ጋልፍ ዋር much love & respact both of u 💋💋💋👌👌👌👌👌🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 2 ปีที่แล้ว +1

    አለምነህ ዋሴ ድምጥ መረዋው እስተዋይ ትሁቱ ሀገር ወድዱ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ

  • @yoseftadesse6915
    @yoseftadesse6915 2 ปีที่แล้ว

    tnx alem 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Black-Lion-Africa
    @Black-Lion-Africa 2 ปีที่แล้ว

    Thank You Alemneh Wassie,You are a Wisdom Sea,My GOD Give You Long Life,Keep up the Great Work you are doing !!!

  • @ethiofirst1731
    @ethiofirst1731 2 ปีที่แล้ว

    We Thanks ❤

  • @abasahmed6018
    @abasahmed6018 2 ปีที่แล้ว +4

    አረ እደውም ሂጂ ብለዋታ ድራማ ነው ግን አሜሪካ እውነትም ዘመና አልቋል ተክለፈለፈች።

  • @mehdichala2074
    @mehdichala2074 2 ปีที่แล้ว +1

    በቅርቡ በኢትዮጵያ በተካሄደው አለም አቀፍ ቁርአን ውድድር ላይ አልጄሪያዊው ሸህ የተናገረውን አስታወስከኝ አፍሪካ አሁንም ከቅኝ ግዛት ነፃ አልወጣችም ይህን አጋጣሚ ቢጠቀምቡት ምንኛ አሪፍ ነበር ። በተረፈ አለምነህ ትንታኔ ድንቅ ነበር

  • @hailu866
    @hailu866 2 ปีที่แล้ว

    `very mature analysis. well done Almneh and Ato

  • @tesfayetena7421
    @tesfayetena7421 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ትንተና ነዉ።

  • @dawit-habesha
    @dawit-habesha 2 ปีที่แล้ว

    We love isayase afewerki our strong and hero president 💪 ❤ we whish long life Eritrea 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷

  • @alulagebereyohanes8656
    @alulagebereyohanes8656 2 ปีที่แล้ว

    Perfectly answerd.

  • @GoitomMekonnen63
    @GoitomMekonnen63 2 ปีที่แล้ว

    Good job 👍 Alemneh.

  • @yacobhailu2812
    @yacobhailu2812 2 ปีที่แล้ว

    Alemneh your points are very amazing.But would you try to make your analysis this country oriented?

  • @alisultan3799
    @alisultan3799 2 ปีที่แล้ว +1

    አለምነህ ትንታኔክ መሳጭ ነው የአሜሪካ ተንኳሽነትና ፀባጫሪነት ከልክ አልፏል ቻይና ይህን ትንኮሳ በትእግስት ለማለፍ መሞከርዋ ሊደርስባት ከሚችል የኢኮኖሚ ቀውስ እራሷን ታድጋለች ለሁሉም ጊዜ አለው።

  • @lulahailu928
    @lulahailu928 2 ปีที่แล้ว

    ተሰጥኦ!!! 👌

  • @MilaMedia
    @MilaMedia 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ!
    በእውነቱ በጣም ያሳዝናል አሜሪካ ለአለም ሰላም ደንታ የሌላት ሀላፊነት የማይሰማት ሀገር ናት።
    እሺ ቻይና ሉዓላዊነቴ ተደፈረ ብላ እሳት አዝንባ ብሆንስ !
    ግን ዲሞክራሲ ምንድን ነው?

    • @tilethio
      @tilethio 2 ปีที่แล้ว

      ዲሞክራሲ በሰላም ወጥቶ; ስራን በሰላም ሰረቶ; በሰላም ወደቤት ገብቶ; የሰላም እረፍት ማድረግ ነው:: የቻይና ፀጥታ ከአሜሪካ እጀጅግ የተሻለ ነው:: አሜሪካ ዜጎች በየቀኑ የሚገደሉበት; በማንነታቸው በየቀኑ የሚጎሳቆሉባት አገር ነች:: በቻይና ውስጥ ይሄን ሰምቼ አላውቅም:: ከአሜሪካ በተለየ ቻይና ዜጎችና ፓለተከኞቻቸው ጆሮ የሚቀድ ደረቅ ንትርክ ሳይሆን በተቻላቸው መጠን በስራቸው ላይ ነው የሚያውሉት:: አሜሪካ ወደ ወስጧ ተመልክታ በአገሯ ውስጥ ያለውን ትርምስ ከማረቅ ይልቅ በየአጥቢያው ትዘላለች::

  • @zytunadawwod9003
    @zytunadawwod9003 2 ปีที่แล้ว

    አለም ነህ ዋሴን ከልብ እናመሰግናለን
    የኢትዮጵያዉያን ትልቁ ችግራችን ዘረኝነት ንፕው ሀገሪቷን ያቆረቆዘው ስለዚህ ከክፉ አስተሳሰብ በመጀመሪያ መላቀቅን ይጠይቃል ሲቀጥል ደግሞ እርስ በእርስ ከምንጠላለፍ ብንደጋገፍ ዛሬ ይህ ሁሉ ቀውስ ባልመጣብን ነበረ ክፍት ምቀኝነት ተንኮልን ወዴት እናባረው ይህ ነው ሀገሪቷን ወደ ከፍታ እንዳትራመድ አንቋት የያዘው እራስን ማሳነስ ማንነትን ማጥፋት ሀገረን ማሳነስ ሉአላዊነትን ማሳጣት አለ መጠቀም ይህ ሁሉ ተደምሮ አዝቅት ውስጥ ከቶናል።

  • @yosefteshome1125
    @yosefteshome1125 2 ปีที่แล้ว

    አለም ነሀሴ ሀለፊነት ይሰማህ ጥበብ ፍርሀት አለዉ ብዙ ክፉ ነገሮችን ለማስቀረት መፍራት ጥበብ ነዉ ቡካታም መሆን አይደለም።

  • @yadolij8239
    @yadolij8239 2 ปีที่แล้ว

    አዋዜ ሞገሷን አላጣችም ፥ ርምጃዋ ትክክል ነው። በአንዴ ዱብዳውን ማውረድ ቻይና አይጠበቅባትም። ቀስ እያለች ስራዋን እየሰራች ነው ቻይና።

  • @edenteferi3037
    @edenteferi3037 2 ปีที่แล้ว +11

    የቻይና ትዕግስት በበጎ ቢታይ መልካም ነው!!!
    አሜሪካ አይኗን ጨፍና እያበደች ነው!!!
    የሁለቱ ሀያላን ጦርነት መግጠም ዳፋው ለንፁሃን ህዝብ ነው።

  • @jajah7767
    @jajah7767 2 ปีที่แล้ว +2

    ሄይ....ማነህ ... አለም ነዋሴ... ስምህ ትልቅ ነው... የሚከተልህ .. ወጣት... ብዙ.. ነው... አስተካክለህ... ልበስና ... ቅረብ... ይሄ ሬድዮ አደለም.. ዘባተሎነትህን ቀይር... እስራኤል ኖረህ .. ምንድነው .. ቀብረር በል እንጂ ... ይሄ ላንተ .. ካስተዋልህ... በቂህ ነው

  • @lulahailu928
    @lulahailu928 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ

  • @lulahailu928
    @lulahailu928 2 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @nathanaeltayeofficial6465
    @nathanaeltayeofficial6465 2 ปีที่แล้ว +2

    ቻይና አርቆ አሳቢ ነች
    የናንሱና የባይደን አላማ ግን
    እኛ የምንሞትበት ቀን ስለደረ ሰ
    አለምን ይዘን እንሙት ያሉ ነው የሚመስለው
    እግዚአብሔር ግን የክፋት አላማቸውን አክሺፎታል !!!!

  • @tekestetadele7480
    @tekestetadele7480 2 ปีที่แล้ว +1

    የቻይና እስትራቴጂ ይገርማል አሜሪካን የቦብብ ናዳ እና የማሳኤል እሩምታ ስትጠብቅ በአፈና ተጯወተችባት ።

  • @abelabebe3241
    @abelabebe3241 2 ปีที่แล้ว +1

    አለም:: ፈርታ እንኳን አይመስለኝም ያ ሁሉ ፉከራ ታይዋጋ ጋር ጦርነት ለመጀመር ምክንያት ለመጫር አሰባ ነው

    • @mohammednegash4917
      @mohammednegash4917 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል ፍላጎታም ታይዋንን መቀላቀል ነዉ ታደርጋዋለች።

  • @mesfinkebede266
    @mesfinkebede266 2 ปีที่แล้ว +5

    ጠጦርነት፡ዉሰጥ ፡ግለሰብን፡በመምታት፡ከመግባትና፡ታይዋንን፡በመዉጋት፡መግባት፡ትልቅ ፡ልዩነት ፡አይኖረዉም፡ብላችዉ፡ነዉ ።አጀንዳዉስ።አሮጊቷን፡መግደል፡በደጋፊዎቻም፡ድጋፍን፡ቻይና፡ታጣለች፡በአንድ ፡ቻይና፡አቋም፡ታይዎንን፡ብትወር፡ስም፡ያለዉ፡ነዉ ።

  • @selehadinabdulbaki8149
    @selehadinabdulbaki8149 2 ปีที่แล้ว

    አለምነህ ሀሳብህ በጣም ግሩም ነው ግን ሆኖ ሳለ ነገር ግን እንደ ሀሳብ አሁን ባለው የራሽያና ዩክሬን ጦርነት በተዛዋዋሪ ከኔቶጋ በምታደርገው ጦርነት ሩሲያ ይሄን ያህል ተቋቁማ ቦታዎችን እስከመቆጣጠር ድረስ መድረሷና ሩሲያ ብቻዋን ኔቶን ከኒውክለር ውጪ ይሄን ያህል መግፋቷ የበለጠ አስፈሪ አያደርጋትም ወይ?

  • @jagedy
    @jagedy 2 ปีที่แล้ว

    Alemneh you are a true journalist..🙌 always eager to hear your.

  • @ameenabadiga1025
    @ameenabadiga1025 2 ปีที่แล้ว

    ልብስ እያሰፋ ነው powerful and sad

  • @Mimi_Petros
    @Mimi_Petros 2 ปีที่แล้ว

    ትችላላህ አለምነህ !

  • @mamoddada7838
    @mamoddada7838 2 ปีที่แล้ว

    አለምነህ ትንሽ የዘላበደ መሰለኝ ። ምክንያቱም የሰትያዋን እብደት እንደ ጀግንነት አሰተያየት እየሰጠ ነው ።

  • @tilethio
    @tilethio 2 ปีที่แล้ว +13

    Alem, most of the time I am on the same weave length to many of your analysis. But about this case i beg to differ. It seems you have mis-judged the following facts. 1. Is the current development about "Creazy Nancy" visit? In my view NO. Her travel might be the immediate cause but it is generally a demonstration of This confrontation the deteriorating relation between America and China. Americans and Chinease were already on collusion course mainly due to Americans pocking. You may read the articles American articles were writing about the forth coming conflict with China. 2. Did the westerns really worried about Taiwanese sovereignty? In my view NO. They didn't even recognise Taiwan as a sovereign independent nation, they just fear China would control the strategic Taiwan straite and became a firm navy in the region. 3. Is Taiwan a life and death scenario for China? Yes! If Taiwan is submitted to America, Americans would build their naval and strategic defence facilities right on the nose of China. This is a national security threat for China. In that case China will face a serious problem on its Indian ocean outlet for its naval and commercial ships fleets. 4. Is Taiwan a strategic position for westerns to limit chinease advance? Ended it is the most strategic position. If USA can establish a naval observatory over Taiwan, it can monitor the chinease military advance and movements. It can strike China just from its shore. Taiwan also could serve as a landing ground for invasion of mainland China of future conflict erupts between them. 5. Is chinease current military exercise legitimate? It is totally legitimate. Taiwan until now is recognised as a defacto province of China. China has every right to conduct military exercise within its border. 6. Is Nancy's travle a lesser judgment? Ended! Nancy had been a supporter of Taiwan libration for more than 30 years. All US administrations keep a balance about this sensitive issue. Nancy's travel is either luck of judgment about the political consequence or it is deliberately to spark conflict between America and China.
    We should remember, Russia invaded Ukraine because Ukraine is becoming a staying ground for Russians invasion by NATO. The same thing is happening with Taiwan. Weak countries like us do nothing even are evaded a far looking country defend its country ahead.
    I don't agree with your analysis today at all. Thank you and good night.

    • @revenant6910
      @revenant6910 2 ปีที่แล้ว

      Yet, still you have to give her a credit for walking the walk. Many prior administration did the talk but no action, she finally did, it could end deadly. But risk has rewards! Furthermore someone has to warn China, lately she has been flexing a lot.
      By the way this is a big deal for geo politics.
      If China become a word it’s super power, I don’t see how the world benefits from it. No emigrants right, no human rights, no free press…etc
      I am not saying china should adopt a western ideology! china’s policy is working for the country pretty good. I’m not against it nor it’s my business. I just don’t want that ideology to pour over other countries…

    • @tilethio
      @tilethio 2 ปีที่แล้ว

      @@revenant6910 @Revenant What did Nancy achieved by visiting Taiwan? Nothing other than the usual politicians speech copied from the Americans handout and create more rift on already worsening relation. Yes China is building its military and flexing that is what a responsible country should do. China is not a minor country, it have assets and wealth worth tens of trillions USD all over the world. To defend its national interest from rival countries whose eyes get red due to its economic sucssess it have to get strong. Poor countries can not defend our national interest because we are poor and weak China is on the contrary.
      What would the world will lose if China became a super power? Well, China is already a super power. What makes China different from the rest of the world? China is producing for the world. Count stuffs around you and tell me not produced in China. That is the benefit of having China in the bigger global trade. If it is not for China, the global economic would have been paralysed. Immigration? This is a poor argument. The world would not benefit form immigration of other nationals at all. The best ways to prosper is by standing tall and working hard at home. About human rights, well I can say now let alone China our country is much more better than those western countries allies and buddies in Middle East. Democracy is relative. China is a country with relative peace, public safety to work and live than USA. What are we talking about here?
      As per pushing its policy to others well that is what a sucssess full and strong country all over the world do. It is about the other countries to accept or deny Chinease policy. If we need to be free of others policy, we should stand tall and do it by demonstrating economic progress, security and safety for our public and defending our boarders. However in this day and age, NO country can live with no interference from other countries needs and policies. When you are exporting coffee to Germany, you have to accept their terms and conditions. Americans block our tax free export arrangements because they suspect we are not according to their national interest and policy. We are fighting in Somalia to install our interest there.
      Belive me China is far better than, the colonial masters.

    • @nigeman3897
      @nigeman3897 2 ปีที่แล้ว

      Ere ante derasi neh bzatu tetsafkew.

    • @sebrimifta9245
      @sebrimifta9245 2 ปีที่แล้ว

      he is not supporting the westerns view on Taiwan but he is stating the fact Nancy visited and China didn't keep their words against the Americans

  • @onethiopia5609
    @onethiopia5609 2 ปีที่แล้ว

    ዛሬ አለምነህ በቻይና ጉዳይ የምትስጠው አስተያየት ልክ አልመሰለኝም ምክንያቱም ቻይና የአሮጌቶን ፕሊን እመታለሁ አላለችም አሜሪካ ዋጋ ትከፍላለች ነው ያለችው ያለ ደግሞ እንደሚገባኝ የቻይናን አንድነት ለማስጠበቅ ታይዋንና መክብብ ነው

  • @ubangwilliam.6313
    @ubangwilliam.6313 2 ปีที่แล้ว +1

    china dicisionis matured & big responsibility.

  • @showaguda5939
    @showaguda5939 2 ปีที่แล้ว

    በቀል ቀዝቅዞ የሚበላ ምግብ ነው። አሮጊቷ አሜሪካ በቅርብ ግዜ ውስጥ ትዋረዳለች እመኑኝ። የአሜሪካና የእውሮፓ የበላይነት ማክተሚያው ግዜ እሩቅ አይደለም

  • @munirmohammed5998
    @munirmohammed5998 2 ปีที่แล้ว

    አለምነህ ጎበዙ ወንድሜ
    ባለፈው ተሳስቼ ነው በላ ይውረድብክ ያልኩት ይቅርታ
    ጎበዝ ትንታኔ ጊዜው የአፍሪካ ግዜው የኢትዬጲያ ነው

  • @fishalia
    @fishalia 2 ปีที่แล้ว

    ውውውውውውውውውውውውውውይይይ አለምነህ !!!!!! Wake up Africa

  • @yohanesges8630
    @yohanesges8630 2 ปีที่แล้ว

    Alem Kemolla godel ante betam gebtohal Ke collective African leaders yeteshalle.Keep it up ....

  • @selamutsegaye9454
    @selamutsegaye9454 2 ปีที่แล้ว

    ልክ ነወሰ

  • @yared934
    @yared934 2 ปีที่แล้ว

    አለምነህ አለባበስህን አስተካክል

  • @mustafasiraj4186
    @mustafasiraj4186 2 ปีที่แล้ว +1

    አለምነህ የሰፈር የጎረምሶች ፀብ አደረከው ። ይህ ዝም ተብሎ የሚገባበት አይደለም የህዝብ ሃላፊነት አለባቸው ።

  • @muniersuliman4184
    @muniersuliman4184 2 ปีที่แล้ว

    አለምነህ የጎረምሶች ጠብ አስመሰልከው :ቻይና ካበደ ጋር ማበድ ነበረባት ብለህ ታስባለህ ማለት ነው?

  • @ያዘመንቲዩብ
    @ያዘመንቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነው

  • @lulahailu928
    @lulahailu928 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴ እሩ ዋሴ ከቻይና ጎን ነኝ ስለታገሰች

  • @ashenafitesfaya3455
    @ashenafitesfaya3455 2 ปีที่แล้ว

    U.S.A fitting for Taywan'n and Esraelna

  • @abelabebe2872
    @abelabebe2872 2 ปีที่แล้ว +2

    Tefachuhe Eko Alem. Ahun Lay Hulu Neger Ke Detu Wede Matu Honual Beteley China Ena Tiwan

  • @adagnucamera9962
    @adagnucamera9962 2 ปีที่แล้ว

    አለምሻ ትንታኔህ ለኔ እንደ ናፈቀኝ ቁርጥ ነው :: አገሬ እንደሆን አልገባ ያፍኑኛል:: ቀጥልበት አቦ

  • @emebetbeshahe7029
    @emebetbeshahe7029 2 ปีที่แล้ว

    አለምነህ እባክህ ይኼ እኮ የሰፈር ልጆች ጨዋታ አይደለም

  • @mollahunegnaw849
    @mollahunegnaw849 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው!!!
    ይመቻችሁ። በጣም ደስ ይላል!!!

  • @slmanbshire8513
    @slmanbshire8513 2 ปีที่แล้ว

    አለምነ ሰላም ነው ካንተ ንግግር መጠፋፋ አለባቸዉ ማለት ነው ወይስ ምንድ ነው አንዱ እሳት ሲሆን ሌላው ዉሀ መሆን አለበት አለበለዚያማ ሚሆነውን ታውቀዋለክ መታገስ መለት መፍራት አይደለም

  • @fahamisicha62
    @fahamisicha62 2 ปีที่แล้ว

    Sim yebalxaal wayis naabs?

  • @yohannisliknaw5468
    @yohannisliknaw5468 2 ปีที่แล้ว

    አኔ አኮ የሚገረመው ነገረ ሁላችንም ክልል ዘሆን እንሁን የሚለው ሃሳብ ነገረ ከፈተኛ የሆነ ችግረ አንደሚያመጣብን አና ሀገራችን ከፍተኛ ቀውስ አንደምትገባ የታየን አይመሠሰለኝም።፨
    10 ክልል አለን አሁንም ደግሞ ወደ 11እና 12 ክልል ሲያድግ እንግዲህ ደግሞ ሌሎችም እኛም ክልል አንሁን የሚለው አሳቢ በቀርብ ቀን አንሰማለን አና ሁላችንም ይህንን የመከፋፈል ነገረ ትተን በየራሳችን በአለንበት ደረጃ ሀላችንም ጥንክረን ብንሰራ ሀገረ የተሻለ ደረጃ ትደርሳለች የሚል ግምት አለኝ።
    አና ሀላችንም ከእኔ ነት ወጥተን የኛ የሚለውን ነገረ ይዘን ብንሔድ መልካም ነው። በአንድ በሬ አያርሱ አደል የሚባለው ሰለዚህ ሁላችንም አንድ ላይ ሆነን አብረን በመስራት አብርን ሀሉን ነገረ
    በማየት በማከናውን የራሳችንን ሃላፊነት ብንወጣ መልካም ነው።
    ከለበለዚያም እኔ ክልል ፤ ዝሆን፤ ወረዳ ልሆን የሚለው ነገረ ምን አይነት ስራ ሰረተን ነው። ወይንስ ሃገሬቱ ችግር ላይ ናት የባሰ ችግረ አንጨመረባት የሚለውን ነገረ ለማራመድ ፈለግን ይሆን እንደዚህ ከሆነ ደግሞ የሀገራችን የፖለቲካ ፤የኢኮኖሚ ፤የማህበራው ሁኔታውች ከባድ ችግረ ላይ ነው የሚደርስው። ምግብን በልተነው በሆዳችን ወሎ አያድረም አይድል ልክ አንደዚሁ አሁን የምናቀራባቸው ሃሳቦችን እና አሳተያቶች ወደ ፈት የማያሻግሩን ናቸው ሰለዚህ ለሰውነታችን የሚሆኑ ጥሩ ምግቦችን ስነምገብ ደግሞ ጥሩ የሆነ ነገረ ለጤናቻን አና ለሁለም ነገረ ተስማሚ ነው የሚሆነው ሃሳባችንም አንደዚህ ጥሩ ይዘት ያለው አሰተያየት አና ሃሳብ ያለው ለሁሉም ነገር ሰላምን የምናገኝበት መንገድ አንመሠረታለን የሚል ሃሳብ እና አስተያየት አለኝ።
    እስኪ አንደዚህ ለምትጠይቁ ሠዉች ጥያቄ ልጠይቃቹህ።
    1. ክልል አንሆን ብላቹህ በተለያየ ደርጃ ያለቹህ ዝሆኖች አና ወረዳዎች ለፊደሪሽኑ ምክር ቤት ጥያቄ አቅርባቹህል ጥያቄ በምን አይነት ይዘት ነው ልታሟሉት የምተችሎት? እንዲትስ ነው ህግና ሰራዓቱን ተከትላቹህ ልትሔዱ የቻላቹህት?
    2.በዚህ ሰዓት ሃገር ከፈተኛ ችግርና ፈተና ባለችበት ሁኔታ አንዴት ይህ ሃሳብ በከፈተኛ ደረጃ የተሸራሸርው ነው የሆነ ገፍፊ ሃይል በውሰጡ ይኖርው አንዴ ይህን ጥያቄ አንኪመልሱልኝ አፈልጋለው።
    3. ህግ-መንግሰቱ በአሰፈረው አንቀፅ መሠረት አየተባለ ሀላችንም ይሀንን constitution ያሰኪደናል ብለን ሁሌ የኛ ይደረግልን ያወጠናል ወይንስ ክልል ስነሆን የተለየ በጅት አና አድገት ይመጣለናል ማብራሪያ የሚሠጠኝ እፈልጋለው?
    ተማሪ ዮሃንስ ልቅናው

  • @berukbelay6058
    @berukbelay6058 2 ปีที่แล้ว +3

    ስላም ለናንተ ይሁን

  • @MohammedAli-yj3tl
    @MohammedAli-yj3tl 2 ปีที่แล้ว

    ቻይና አስተዋይ ነች አሮጊታን መምታት አስፈላጊ አይደለም ጦርነት መጀመር ቀላል ነው

  • @danielyishak3233
    @danielyishak3233 2 ปีที่แล้ว

    ቸቻይና ያለችው እዋጋለው አይደለም አስፈራራለው ነበር ግን እሱም ጠፍ

  • @Avjvbinkjvyc7438
    @Avjvbinkjvyc7438 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነህ አለም

  • @aemeroadugna
    @aemeroadugna 2 ปีที่แล้ว

    አሜሪካ የፈጠረችኝ እስኪመስለኝ የሚሰማኝን ስሜት Comes to an end 🤔

  • @እይታ-ጰ5ጘ
    @እይታ-ጰ5ጘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀሀሀሀ አይ አፍሪካ ሱፍ እያሰፉ ነው አልከኝ የኛውማ እስከዛ መርፌውንና መዳኒቱን ይጨርሳል ብለህ ነው እሱማ በዊልቼርም ቢሆን አይቀርም ፎቶ ይወድ አደል ለፎቶው ሲል በዳዴም ቢሆን አይቀርም አይ አፍሪካ

  • @yosefteshome1125
    @yosefteshome1125 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤርትራ ከቀኝ ግዛት ወጪ ነች።

  • @Mustofa-mx7qd
    @Mustofa-mx7qd ปีที่แล้ว

    እኔ የምለው ፊለፊት አይገጠሟት እንጅ በተዘዋዋሪ ታዲያ አልገጠሟትም ውይ አለምነህ ታዲያ ማንኛው ሃገር ነው ፊለፊት የገጠማት ይህ እኮ የነሱ እጅ ባይኖርበት ጦርነቱ ያልቅ ነበር ይህን ያላረገው ለአለም በማዘን ይመስለኛል

  • @tadessehailemariam6755
    @tadessehailemariam6755 2 ปีที่แล้ว +3

    ይችን የጨረጨሰች አሮጊት ተከትለዉ የሚሊዮኖችን ህልዉና ለአደጋ ባለማጋለጣቸዉ ይደነቃሉ !!

    • @sebrimifta9245
      @sebrimifta9245 2 ปีที่แล้ว

      አሮጊቷ የአሜሪካ አርማ ነች እንጂ ታይዋን ውስጥ ብዙ አሜሪካዊን እየኖሩ ነው

    • @tadessehailemariam6755
      @tadessehailemariam6755 2 ปีที่แล้ว

      @@sebrimifta9245
      አሜሪካዉያን ኖሩ አልኖሩ " በራስህ ላይ የማትፈልገዉን " በሌላዉ ላይ ማድረግ fair አይደለም

    • @sebrimifta9245
      @sebrimifta9245 2 ปีที่แล้ว

      @@tadessehailemariam6755 ታድያ ምን አመጣው ያንን ሁሉ ዛቻ ትንታኔውን ከሰማሀው " there is no second chance for first impression "

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 2 ปีที่แล้ว

    ወይ አለምነህ! አለም አንተን የመሰሉ ሰዎችን ባታበረክርልን ይህች አለም ምን ያህል አሰልቺ በሆነች ነበር!

  • @tagesselarebo8781
    @tagesselarebo8781 2 ปีที่แล้ว

    👍

  • @hibstliya
    @hibstliya 2 ปีที่แล้ว +1

    I am really appreciate 🇨🇳 for the action they did. Imagine Nancy 82 wants to be a history. But China made history than Nancy.

  • @arse9713
    @arse9713 2 ปีที่แล้ว

    ቻይና ልክ ነች ታይዋንን ለማውደም ነው ሀሣቧ አሜሪካ በብቸኝነት ኢኮኖሚዋን ለማስጠበቅ ይመስለኛል

  • @tewodrostilahun469
    @tewodrostilahun469 2 ปีที่แล้ว

    የአሜሪካ መቅበዝበዝ ምን ያመላክተናል ጦርነቱን እንደእናት ጡት ፈልጋዋለች ። ይህን ፍላጎቷን በመከልከል በረሃቧ ላይ ሌላ ረሃብ መቅበዝበዟን የበለጠ እንድትጨምርና ዓለም ዓይንሽ ለአፈር እንዲላት በማድረግ የዲፕሎማሲ የበላይነት እንዲኖራት ማድረግ የቻለች ይመሰለኛል ። ሩስያ የሕልውና ጉዳይ ስለሆነባት ጦርነቱን ጀመረች ትክክል ነው ። የፔሎሲ ታይዋን መግባት ግን የቻይናን ክብር እንጂ ህልውናዋን የሚነካ አይደለም ስለዚህ ቆም ብሎ ማሰብ ጥሩ ነው ። ለተናገርኩት ቃል ሳይሆን ለቻይና ክብር መሆን አለበት ። ቻይናዎች ተማከሩ ለመሪያቸው ክብር ሳይሆን ለቻይና አሰቡ ። ልትሞት አንድ ሐሙስ የቀራት የ82 ዓመት አዛውንት ታይዋን ገብተው ስለወጡ ጦርነቱ መጀመር የለበትም ። አርግጥ ነው የ2ኛው ዓለም ጦርነት መነሻ በጉብኝት ላይ የነበረ አንድ አልጋወራሽ ስለተገደለ ነው ይህ የሚያሳዝን የሰው ልጅ ታሪክ እንጂ የሚያኮራ አይደለም ።

  • @danielhaile193
    @danielhaile193 2 ปีที่แล้ว

    ኣለምነህ ግን በሚዛናዊነትክ ነበር ማውቅህ...ምንድነው ይሄን ያህል የ ሩስያ እና ቻይና ኣፍቃሪ መሆን ...

  • @lulahailu928
    @lulahailu928 2 ปีที่แล้ว

    ምን ያረጋል blood saker መሪዎቻችንስ ዋሴ 😢🇨🇬

  • @ToBe1
    @ToBe1 2 ปีที่แล้ว

    አለምነህ በቃ ከለት ወደለት የወጣልክ ምርጥ ቦጥራቃ ወጣህ ይገርማል የሚያሳዝነኝ አብሮህ ያለዉ አዳማጭ አይሉት ጋዜጠኛ ሲያሳዝን

  • @fantuworkneh556
    @fantuworkneh556 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @alem5097
    @alem5097 2 ปีที่แล้ว

    አለም. ዛቻውና. ማሰፈራሪያዋ. ከመጣች. በሗላ. የምትወሰደውሰ. እርምጃ. ቢሆንሰ.

  • @abdlsemedreshadmosa3261
    @abdlsemedreshadmosa3261 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ትክክል ነህ ለመብትህ መሞት ካለብህ መሞት ነው እንጂ የምን መፍራት ቻይና ተዋረደች ወረደች መጀመር ነው ያቃታት እንጂ ሰሜን ኮርያ ትደርስ ነበር ኢራንም ነበረች ግን ቻይና ፈሪ ሆነች

  • @loveandkindnessinternation2321
    @loveandkindnessinternation2321 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ በቅድማያ በሀገር ቤት ከማውቅህ በላይ እጅግ የከበርክ ለጋዜጠኝነት ሙያ ለምድራችንም ለሀገራችንም የምታበረክተው ሙያዊ አስተዋጽኦ ከፍተኛ አውቅና ሊሰጥህ ይገባል የሚል አስተያየት አለኝ።
    ሌላው ግን የሁሉ አይንና ጆሮ በአንተላይ ስለሆነ ይህ የከበረ ሙያህ የሀገር ባህል ክብርና የከበረ ቋንቋ ለሚያበላሹ በጋዜጠኝነትና ሙያ ስም በሚድያ ክብር የሚገባቸውን ክብር መንሣት አንቱ ሊባሉ የሚችሉ መሪዎችን አንተ እሱ ሰውየው ሴተየዋ እያሉ አባቶችን የሀይማኖት መሪዎችን መዘርጥና ማቃለል በዛበት ህብረተሰብና ሚድያ ሂደት ውስጥ ከጨዋ ቤተሰብና ጨዋ ሰውነህና የጨዋ ሀገር የመከባበር ባህል ያላት ውድ ሀገር ኢትዮጵያ ልጅ ነሆና የአክብሮት ቋንቋ ተጠቀም የተከበሩ የአሜሪካ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤን ክብርት ናንሲ ፔሎሲን ሴትዮ ሴትዮ ብሎ ማቃለል ተገቢ አይመስለኝም በሀገራችንም በስልጣን ላይ ላሉ ለምሁራን ለቤተ ክርስትያን አባቶች ለእዶሜ ባለፀጎች መላሳችን ላይ አቅልለው ለሚያቀርቡ ትምህርት ሥጥልኝ ። በርታ ቀጥል እግዚአብሄር ይጠብቅህ።

  • @danielmelaku3372
    @danielmelaku3372 2 ปีที่แล้ว

    ትንታኔው ምርጥ ሆኖ ግን ከሰጠኸው ርእስ ጋር አልዠጣጣመልኝም በተጨማሪም እንደማጣቀሻ ስለራሺያ ያነሳሐኸው ሐሳብ የተሳሳተ ነው ምክንያቱም ከሶስት ቀን በፊት አይ ኤም ኤፍ እንኳን የሩሲያ ኢኮኖሚ በብቸኝነት ማደጉን ገልፇል በተረፈ ቻይና ከምናስባት በላይ ብልጥ ሐገር መሆኗን አንርሳ ብልጥ ስለሆነች ነው ፕሌኑን ያልመታችው እንጂ በቻይና እድገት ደረጃ መምታት አቅቷት አይደለም ከመምታት ይልቅ ባለመምታቷ የተሻለ ትርፍ ስላገኘች ነው አደለም ሰፊውን የቻይና ህዝብ በሐላፊነትና በብልጠት መምራት ቀበሌም ለመምራት ጥበብ ይጠይቃል

  • @ismilumr8326
    @ismilumr8326 2 ปีที่แล้ว

    አይ አለም

  • @mustefamohammed9619
    @mustefamohammed9619 2 ปีที่แล้ว

    ከሁሉም የበለጠ ስለአፍሪካ መሪዎችና ምሁራንና ሕዝቧ የተነተንክበት መንገድ እውነት ነው

  • @eriangelino7800
    @eriangelino7800 2 ปีที่แล้ว

    The Chinese are extremely crafty when it comes to war. Just wait, slowly but steadily the big dragon will swallow the small dragon.

  • @saved1580
    @saved1580 2 ปีที่แล้ว

    ቻይና የወረቀት ላይ ነብር ብቻ መሆኗ ጥሩ ሆነ። ቻይናና ሩስያ ወሬ ብቻ ነው።

  • @tamekassa6617
    @tamekassa6617 2 ปีที่แล้ว

    ቦታው ላይ ያለነው ምን እንበል ኒኩለር እንዲ በቀላሉ እዲተኮስ አቀለልከው ሰውዬው እርሶ የሚያውቁት ኒኩለር የሮሽማው ይሆናል !

  • @aklilwelu6747
    @aklilwelu6747 2 ปีที่แล้ว

    አለም ነህ ዋሴሴሴሴሴ ድንቅ ትንተታኔ

  • @ashenafitesfaya3455
    @ashenafitesfaya3455 2 ปีที่แล้ว

    Nana la Ethiopian kachefchafiw mengst adnata

  • @girmamelis263
    @girmamelis263 2 ปีที่แล้ว

    Ene chinan adikalehu

  • @Challengetube97
    @Challengetube97 2 ปีที่แล้ว

    For the title No.
    I fill like China did a great job.
    heroes

  • @samueltesfay7413
    @samueltesfay7413 2 ปีที่แล้ว

    Alemneh Wase tekekel new yetenagerkew..
    Demo Alemneh wase adnakh negn

  • @zenawoldegebriel8120
    @zenawoldegebriel8120 2 ปีที่แล้ว

    መጨረሻ ላይ ስብርቅርቁን አወጣሀው

  • @yoab1584
    @yoab1584 2 ปีที่แล้ว +1

    ምነው አለምነህ አፍሪካ ስትደርስ አበላሸኸው የኤርትራ ውሳኔስ ???
    ፈርተህ ነው ግን እኮ ....

  • @samueltesfay7413
    @samueltesfay7413 2 ปีที่แล้ว

    Wendeme Alemnehe wase gezew ahun neber le afrika benserabet noro yehen Semon betam sasebew neber kafe lei new yetenagerkew

  • @yonatanberhe8437
    @yonatanberhe8437 2 ปีที่แล้ว

    ማስፈራራት ራሱ መሳሪያ ነው ሩስያ እያስፈራራች ብዙ ሄዳለች

  • @abasahmed6018
    @abasahmed6018 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍