እንገር ወሎ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | አስቻለ አልበም | Enger Wello| Aschalew Fetene (Ardi) | Track 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ส.ค. 2024
  • እንገር ወሎ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | አስቻለ አልበም | Enger Wello| Aschalew Fetene (Ardi) | 2024
    Birbaux Records. SewMehon Films
    Check Out New Ethiopian Entertainment Videos
    by Subscribing @Birbaux Records.
    #BirbauxRecords. #SewMehonFilms #EthiopianMusic #gonder
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©Birbaux Records. SewMehon Films

ความคิดเห็น • 2.1K

  • @ANDREA_GABRIELE12
    @ANDREA_GABRIELE12 7 หลายเดือนก่อน +341

    ቤተ አማራ የቆንጆወች የጀግናወች ሀገር 💚💛❤️💪😘🌹

    • @kidestmisganaw9567
      @kidestmisganaw9567 7 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤

    • @semiraseidendires47
      @semiraseidendires47 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉​@@kidestmisganaw9567

    • @sudeisomer9635
      @sudeisomer9635 7 หลายเดือนก่อน +14

      ወሎ ፍቅርን ከጀግንነት ወበት ከደግነት ጋር ደርበን የተላበስን የአሳምነው ፅጌ ልጆች የፈንታው ሙሀባ የምሬ ወዳጆ ዘሮች የንጉስ ሚካኤል የልጅ ልጆች, የቅዱስ ላሊበላ የሸህ ሁሴን ጅብሪል ሀገር እስላም ክርሰቲያኑ ተዋዶ ያለበት ወሎ ነው አቦ💪💪
      ይሄ ባለጌ ልኩን አያቅም
      ያ የባሪያ ልጅ ልኩን አያቅም
      ወሎ ፍቅር እንጂ ፀብ አይፈልግም
      ከጀመረ ግን ሳይገል አይለቅም
      ወሎ በፍቅር ቢቀበላቸው
      ወሎ በፍቅር ቢቀበላቸው
      የኔ ነህ አሉት ሞኝ መስሏቸው
      የንጉስ ሚካኤል የ መይሳው ሀገር
      የበላይ ዘለቀ የነ ሚኒሊክ ዘር
      እረ አይሸከምም የባርነት ቀምበር
      መች እረሳሁና የጥንት የጧቱን
      መች እረሳሁና የጥንት የጧቱን
      እንደ ሻማ ቀልጦ ሀገር ማቆሙን
      ትጥቅህን ፍታ አለኝ እፈራ መስሏቸው
      ትጥቅህን ፍታ አለኝ እፈራ መስሏቸው
      ጀግንነቴንማ ማን በነገራቸው
      ሊቀሙኝ ሲመጡ ሱሪ አስፈታኋቸው... በልልኝ አንተ
      ወሎ ሸዋ ጎጃም ጎንደር አንድ አማራ💪 ፋኖ ነው ሀይላችን አማራ ነው ማንነታችን💪 በሰፋ ሀገር ላይ ጠበን የማናድረው💪

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 7 หลายเดือนก่อน +1

      ⁠❤

  • @frdosbas
    @frdosbas 7 หลายเดือนก่อน +503

    ወላሂ አንጀቴን የበላኝ ዘፈን 💚💛❤ አማራዬ አይዞን ይህን ክፉ ቀን እንወጣዋለን 😢

    • @sudeisomer9635
      @sudeisomer9635 7 หลายเดือนก่อน +21

      ወሎ ፍቅርን ከጀግንነት ወበት ከደግነት ጋር ደርበን የተላበስን የአሳምነው ፅጌ ልጆች የፈንታው ሙሀባ የምሬ ወዳጆ ዘሮች የንጉስ ሚካኤል የልጅ ልጆች, የቅዱስ ላሊበላ የሸህ ሁሴን ጅብሪል ሀገር እስላም ክርሰቲያኑ ተዋዶ ያለበት ወሎ ነው አቦ💪💪
      ይሄ ባለጌ ልኩን አያቅም
      ያ የባሪያ ልጅ ልኩን አያቅም
      ወሎ ፍቅር እንጂ ፀብ አይፈልግም
      ከጀመረ ግን ሳይገል አይለቅም
      ወሎ በፍቅር ቢቀበላቸው
      ወሎ በፍቅር ቢቀበላቸው
      የኔ ነህ አሉት ሞኝ መስሏቸው
      የንጉስ ሚካኤል የ መይሳው ሀገር
      የበላይ ዘለቀ የነ ሚኒሊክ ዘር
      እረ አይሸከምም የባርነት ቀምበር
      መች እረሳሁና የጥንት የጧቱን
      መች እረሳሁና የጥንት የጧቱን
      እንደ ሻማ ቀልጦ ሀገር ማቆሙን
      ትጥቅህን ፍታ አለኝ እፈራ መስሏቸው
      ትጥቅህን ፍታ አለኝ እፈራ መስሏቸው
      ጀግንነቴንማ ማን በነገራቸው
      ሊቀሙኝ ሲመጡ ሱሪ አስፈታኋቸው... በልልኝ አንተ
      ወሎ ሸዋ ጎጃም ጎንደር አንድ አማራ💪 ፋኖ ነው ሀይላችን አማራ ነው ማንነታችን💪 በሰፋ ሀገር ላይ ጠበን የማናድረው💪

    • @eshetmaya3925
      @eshetmaya3925 7 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት ነው ❤

    • @salamsalan4970
      @salamsalan4970 7 หลายเดือนก่อน +1

      አጀኩም❤❤❤

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 7 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️❤️

    • @MeseretMelese-vw1pi
      @MeseretMelese-vw1pi 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@sudeisomer9635❤❤❤❤

  • @selaletube7121
    @selaletube7121 2 หลายเดือนก่อน +7

    ኦሮሞ ነኝ! የአማራ ወንድሜን ዘፈን በፍቅር እወደዋለው!

    • @AmalAlkhaldi-my4kb
      @AmalAlkhaldi-my4kb 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @WorldWide-g2p
      @WorldWide-g2p หลายเดือนก่อน

      እኛም❤እንወድሀለን

    • @mikysultanofficcialchannel7203
      @mikysultanofficcialchannel7203 5 วันที่ผ่านมา

      የአማራ መሆኑን እንዴት አወክ

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m 5 วันที่ผ่านมา

      ​@@mikysultanofficcialchannel7203እና ደሞ ምን ታደርጉን

  • @AmiSeid-dm5pf
    @AmiSeid-dm5pf 7 หลายเดือนก่อน +93

    የወሎን ክብር, ጀግንነት, ደግነቱን, ቆንጅና እና የታሪክ ከፍታውን የገለፀ ምርጥ ስራ ነው

  • @frdosbas
    @frdosbas 7 หลายเดือนก่อน +172

    አማራ አማራ አማራ ወርቅ ህዝብ 💚💛❤ ወላሂ እንለያለን 😊

    • @user-uu1mm6yv9m
      @user-uu1mm6yv9m 7 หลายเดือนก่อน +7

      አማራ እሚል ኮሜንት ሳይ ወላሂ ተጨምሮበት እንዴት ደስ ይለኛል

    • @user-kg4gc9ck4k
      @user-kg4gc9ck4k 7 หลายเดือนก่อน +1

      Werk yizohal enku nen egna

    • @andenetashenafi814
      @andenetashenafi814 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም!!! አይገርምም። ማሪምን በትክክል!

    • @alexman8620
      @alexman8620 7 หลายเดือนก่อน

      ሰው በ ዘሩ ስለማንለይ እኮ ነው ! ግን ፈልገው አንድ አንድ ቦታ ይገሉናል sad 😢

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 6 หลายเดือนก่อน +1

      ከወርቅም በላይ ሰበርነዉ አቀለጥነዉ ሲሉን እየሰበርን እያቀለጥናቸዉ ያለን መተማመኛችን አምላክ

  • @getachewkebede9863
    @getachewkebede9863 7 หลายเดือนก่อน +106

    ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ እና አማራው ፋኖ💕
    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ🇨🇬🇨🇬🇨🇬💞💞💞

  • @fasilasfaw1297
    @fasilasfaw1297 7 หลายเดือนก่อน +64

    ወንድማችሁ ከጎንደር ወለዮዎች ውቦች ናችሁ። ይሄን ክፉ ዘመን እናልፈዋለን እወዳችኋለሁ!

    • @elsa8320
      @elsa8320 7 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤ 1 amhara

  • @aklilafewerk4645
    @aklilafewerk4645 6 หลายเดือนก่อน +87

    እኔ ከትግራይ ነኘ ፣ እንዴት አንጀት አርስ ዜማ ነወ። ሰሜኖች ምን ነክቶን ነው እንዲህ የሆነው። i wish one day, we will be together as before.

    • @A23Infinix
      @A23Infinix 3 หลายเดือนก่อน +6

      የናንተን ክፋት መቼም ነው ማንረሳው በየ ኮሜንቱ እየመጣችሁ አታስመስሉ 40 ዓመት ዋጋ የከፈልነው በናንተ ነው

    • @meaza5404
      @meaza5404 หลายเดือนก่อน

      Bete Amhara tose wisedu krminim yematihonu segibgiboch

    • @alemayehumersha9719
      @alemayehumersha9719 28 วันที่ผ่านมา +3

      Thank you Bro, I am from Amhara, don't worry things will get back normal soon, we will be united and stand for commonality.

  • @TesfayeTebeje
    @TesfayeTebeje 7 หลายเดือนก่อน +143

    ግጥም 100%
    ዜማ 100%
    ባህል 100%
    መልዕክትና አቀራረብ 100%
    ❤❤❤🎉🎉

    • @temesgenfentaw5310
      @temesgenfentaw5310 7 หลายเดือนก่อน

      ዜማ መዘክር ግርማ ነዎ??መሆን አለበት

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 7 หลายเดือนก่อน +252

    የአዲስ አበባ ልጅ ብሆንም ሣላውቀው እምወደው ሃገርና ሕዝብ የፍቅር የውብ ሃገር ወሎ እንዴት ውድድድድድድ እንደማደርጋችው እናንተ ዕምነት ሐይማኖት ሃገራችውን የምትወዱ አቦ ሰላማችውን ያብዛላችው proud to be Ethiopia Abisineya 💚💛❤

    • @tizeta4992
      @tizeta4992 7 หลายเดือนก่อน

      Thank you😍😍🍎

    • @selamselam1233
      @selamselam1233 7 หลายเดือนก่อน +2

      I love you too ❤

    • @semiraseidendires47
      @semiraseidendires47 7 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን❤❤❤

    • @user-qq1rg7ne1m
      @user-qq1rg7ne1m 7 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን ❤❤❤🙏😍

    • @MadinaMadina-up4hb
      @MadinaMadina-up4hb 7 หลายเดือนก่อน +5

      sarahana 7929
      እናመሠግናል እኛም እንወዳቾሆል❤ ሀገራችን ሠላም ሲሆን ኑ ወላሂ ወሎን እናሳያችኋል አብሽሩ ብቻ ጦርነቱን በቃ ይበለን❤🥰

  • @user-ik6gq6ho9t
    @user-ik6gq6ho9t 7 หลายเดือนก่อน +58

    Victory for AMHARA!
    አማራ Proud !

  • @tigistmoges2393
    @tigistmoges2393 7 หลายเดือนก่อน +15

    ዘፈን ብቻ አይደልም የታሪክ መፀሐፍ ነው ❤❤🙏

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku 7 หลายเดือนก่อน +65

    እንዲህ ጀግንነቱ ይነገር የኔ ወሎ ቤተ አማራ 😢አሁንም ታሪካችን በወንድሞቻችን እናድሰለን ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ የኔ ዋርካው ምኔ ወዳጆ ጀግናው❤❤❤❤❤❤

    • @addisbeyene5174
      @addisbeyene5174 7 หลายเดือนก่อน +2

      Ye Amharanet wuha liku wello
      Bete Amhara
      Amhara Saiynt 💪💪💪

  • @dehinnetmelese5868
    @dehinnetmelese5868 7 หลายเดือนก่อน +220

    ወሎ ልበ ሰፊ መተኛ ድንኳን😢
    የኔ ሀገር ወሎ አማራነት በዚህ አራት አመት ተፈትኖብሻል በስተመጨረሻ አማራ አንገቱ አንድ ነዉና ዛሬ ላይ ሁሉም ተነሳ 😊የኔ ሀገር አምሓራነት ለዘላለም ይኑር❤

    • @sudeisomer9635
      @sudeisomer9635 7 หลายเดือนก่อน +8

      ወሎ ፍቅርን ከጀግንነት ወበት ከደግነት ጋር ደርበን የተላበስን የአሳምነው ፅጌ ልጆች የፈንታው ሙሀባ የምሬ ወዳጆ ዘሮች የንጉስ ሚካኤል የልጅ ልጆች, የቅዱስ ላሊበላ የሸህ ሁሴን ጅብሪል ሀገር እስላም ክርሰቲያኑ ተዋዶ ያለበት ወሎ ነው አቦ💪💪
      ይሄ ባለጌ ልኩን አያቅም
      ያ የባሪያ ልጅ ልኩን አያቅም
      ወሎ ፍቅር እንጂ ፀብ አይፈልግም
      ከጀመረ ግን ሳይገል አይለቅም
      ወሎ በፍቅር ቢቀበላቸው
      ወሎ በፍቅር ቢቀበላቸው
      የኔ ነህ አሉት ሞኝ መስሏቸው
      የንጉስ ሚካኤል የ መይሳው ሀገር
      የበላይ ዘለቀ የነ ሚኒሊክ ዘር
      እረ አይሸከምም የባርነት ቀምበር
      መች እረሳሁና የጥንት የጧቱን
      መች እረሳሁና የጥንት የጧቱን
      እንደ ሻማ ቀልጦ ሀገር ማቆሙን
      ትጥቅህን ፍታ አለኝ እፈራ መስሏቸው
      ትጥቅህን ፍታ አለኝ እፈራ መስሏቸው
      ጀግንነቴንማ ማን በነገራቸው
      ሊቀሙኝ ሲመጡ ሱሪ አስፈታኋቸው... በልልኝ አንተ
      ወሎ ሸዋ ጎጃም ጎንደር አንድ አማራ💪 ፋኖ ነው ሀይላችን አማራ ነው ማንነታችን💪 በሰፋ ሀገር ላይ ጠበን የማናድረው💪

    • @kor405
      @kor405 7 หลายเดือนก่อน

      Ayzosh!!!!!!!!!!!!!❤
      Gize astemrotal!!!!!!
      Ende dirow manim ayjajalim!!!!!!
      Fano FETARI YIRIDACHEW ❤❤❤😢😢😢

    • @kor405
      @kor405 7 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@sudeisomer9635
      Des yilal 🎉❤

    • @negashlegesse3003
      @negashlegesse3003 7 หลายเดือนก่อน +1

      አማራነት እንዳንተ ጠባብ ጋዳ አይደለም ሙሉ ቤት ነው ያም ስልህ ኢትዮጵያን ተሻግሮ አድማስን ያስባል

    • @sudeisomer9635
      @sudeisomer9635 7 หลายเดือนก่อน

      @@negashlegesse3003 አሁን ላይ አማራ የሚያስበው ስለ አማራ ህልውና ብቻ ነው... አማራ የሚታረድባት የሚፈናቀልባት ህፃኗ ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም እያለች የምትታረድባት ሙሉ የአማራ ቤተሰብ በአማራነታቸው በር ተቆልፎባቸው እንደ በግ በእሳት የሚነዱባት እርጉዝ ሴት የአማራ ልጅ አይወለድም ተብላ ሆዷ በጩቤ ተቀዶ ልጁን አውጥተው እጇ ላይ የሚያረጉባት እህቶቻችን እና እናቶቻችን የሚደፈሩባት የአማራ ወጣት እና ህፃናት እረኞች ብልት የሚቆረጥባት ኢትዮጵያ ገደል ትግባ ስለ ኢትዮጵያ ማሰብ ካለብንም ህልውናችንን አስከብረን የአማራ ህዝብን ደህንነት እና መብት ካረጋገጥን በኋላ ነው ... ኢትዮጵያን ብለን ሞትን ተረገጥን ድሀ ሆን አሁን በቅቶናል ኢትዮጵያ የሚለውን ማታለያችሁን ይዛቹ ገደል ግቡ

  • @omedrees9759
    @omedrees9759 3 วันที่ผ่านมา

    በጣም የሜገርም ግጥም ዜማ ነው በአንተ ድምፁ በመቅረቡ የበለጠ ውበት ሰጠው ቤት አማራ ውርቅ ህዝብ በአለም በአላችሁበት ሰላም ፍቅር ሲሳይ በሰፌው ይሰጣችሁ
    አመሰግናለሁ ለምርጥ ሰራህ 💚💛❤️

  • @user-vo5ux1bz9d
    @user-vo5ux1bz9d 7 หลายเดือนก่อน +61

    ወሎ ጠቅላይ ግዛት የአማራ መሰረት አስቻለው እናከብርሀለን ኑርልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @selamethiopia4056
    @selamethiopia4056 7 หลายเดือนก่อน +74

    ድል ለተገፋው ህዝባችን ድል ለአማራ ድል ለፋኖ 💚💛❤💪💪💪💪

  • @tenawmelese1408
    @tenawmelese1408 7 หลายเดือนก่อน +101

    ፋኖ የኢትዮጵያን ትንሣኤ በቅርቡ ያበሥራል፡፡ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በእኩልነትና በነፃነት የሚኖርባትን አገር እውን ያደርጋል፡፡ ያኔ አገራችን ከፍ ብላ በአለም ላይ ትታያለች፡፡

    • @sudeisomer9635
      @sudeisomer9635 7 หลายเดือนก่อน +3

      ወሎ ፍቅርን ከጀግንነት ወበት ከደግነት ጋር ደርበን የተላበስን የአሳምነው ፅጌ ልጆች የፈንታው ሙሀባ የምሬ ወዳጆ ዘሮች የንጉስ ሚካኤል የልጅ ልጆች, የቅዱስ ላሊበላ የሸህ ሁሴን ጅብሪል ሀገር እስላም ክርሰቲያኑ ተዋዶ ያለበት ወሎ ነው አቦ💪💪
      ይሄ ባለጌ ልኩን አያቅም
      ያ የባሪያ ልጅ ልኩን አያቅም
      ወሎ ፍቅር እንጂ ፀብ አይፈልግም
      ከጀመረ ግን ሳይገል አይለቅም
      ወሎ በፍቅር ቢቀበላቸው
      ወሎ በፍቅር ቢቀበላቸው
      የኔ ነህ አሉት ሞኝ መስሏቸው
      የንጉስ ሚካኤል የ መይሳው ሀገር
      የበላይ ዘለቀ የነ ሚኒሊክ ዘር
      እረ አይሸከምም የባርነት ቀምበር
      መች እረሳሁና የጥንት የጧቱን
      መች እረሳሁና የጥንት የጧቱን
      እንደ ሻማ ቀልጦ ሀገር ማቆሙን
      ትጥቅህን ፍታ አለኝ እፈራ መስሏቸው
      ትጥቅህን ፍታ አለኝ እፈራ መስሏቸው
      ጀግንነቴንማ ማን በነገራቸው
      ሊቀሙኝ ሲመጡ ሱሪ አስፈታኋቸው... በልልኝ አንተ
      ወሎ ሸዋ ጎጃም ጎንደር አንድ አማራ💪 ፋኖ ነው ሀይላችን አማራ ነው ማንነታችን💪 በሰፋ ሀገር ላይ ጠበን የማናድረው💪

  • @andinetKebeda
    @andinetKebeda 19 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ህዝባችን በአንድም ሆነ በሌላ መልኩ የሆዱን አውጥቶ ባይገልጸውም ከፍቶታል ሆድ ብሦታል ኑሮው የትምህርትቤት ክፍያው 3 አራት ልጅ ያላችሁማ እርሡ ይርዳችሁ አብዛኛው ህዝብ የሀዘን ሥሜት ድባቴ ውሥጥ ቢገባም እንደአሥቹ አይነቶቹን የተመጠኑ ሠዎችን በሀይማኖቱ በሥብከት እንድንረጋጋ በዘፈኑ አእምሮአችን እንዲታደሥ ቆጠብ እያረገ ፈጣሪ ይልካቸዋል።ወሎ ልበሠፊ መተኛ ድንኳን አባጋሪ ይፈራል እንኳን አምላኩን።ንዝር የሚያደርግ ዘፈን ፈጣሪ ይባርክህ።ወሎ በድንኳኑ ውሥጥ ማንም ቢመጣ ባለው ተቀብሎ ያሥተናግዳል ወርቁ ሢሆን ሠሙ የሚያከብረውን ይፈራል እንኳን አላህና እግዜርን ፍቺ በኔ በአንድነት አቦ ረጅም እድሜ ይሥጥህ ጎንደርሥ ቢሆን ቃላት የለኝም ሚሥትም ጀባ ብለናል ዱአ እየተደረገልህ ነው መልክቱን ሥደድለት ብለውኝ ይሀው ላኩልህ

  • @nasdon4834
    @nasdon4834 7 หลายเดือนก่อน +26

    የምሬን ወድጃት ጀግና ሁሌም ይዘፈንለታል ፋኖ ዋርካው ምሬ ወዳጆ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ።

  • @bitetsegaye8743
    @bitetsegaye8743 7 หลายเดือนก่อน +72

    ጎጃሜ ነኝ። ወሎየነትን ዜግነት ቢሆን አንደኛ የምመርጠው። ቆንጆ ነህ ወሎየ ነህ ሲሉኝ እንደ ጎጃሜነቴ ምንም አይከፉኝ። የውቦች የሰው አክባሪ አገር ቢሉህ ወሎ ነው በላቸው።

    • @tizeta4992
      @tizeta4992 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @biezi____tube5407
      @biezi____tube5407 7 หลายเดือนก่อน +1

      all amhara

    • @iAfri22
      @iAfri22 7 หลายเดือนก่อน +1

      Gotegna … say amhara

    • @user-wu6hr6mg9v
      @user-wu6hr6mg9v 7 หลายเดือนก่อน +6

      እኔ ደሞ እንደ ጎጃም የምወደው የለም ማርያምን ለምን እደሄነ እስከማላውቅ ድረስ እማ ግን ሁላችንም አንድ ነን ኮራ ያልን ፈጣሪን የሚፈራ ህዝብ ልጄች አማራየ

    • @mesimykinig4367
      @mesimykinig4367 7 หลายเดือนก่อน +14

      እኛ ዜግነትም ከተባለ ወሎየነትን ሳይሆን አማራነትን ነው የምፈልገው❤

  • @user-rh2zq6cy3t
    @user-rh2zq6cy3t 7 หลายเดือนก่อน +273

    ዋውውው ምርጥ ስራ ይችላል አይገልፀውም ደጉ ውዱ አማራውያን እግዚአብሔር ጥላቶቻችንን ሁሉ አጥፍቶ ፍትህ ሰፍኖ የምናይበት ዘመንን ይቅርብልን 💚💛❤

    • @dagneabetie997
      @dagneabetie997 7 หลายเดือนก่อน +1

      .
      😊

    • @TtYy-mf2ot
      @TtYy-mf2ot 7 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን🙏

    • @yesufdemssa8586
      @yesufdemssa8586 7 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤

    • @absinya1988
      @absinya1988 7 หลายเดือนก่อน +2

      Amen!!!

    • @user-lm7kr7yv4o
      @user-lm7kr7yv4o 7 หลายเดือนก่อน +2

      አሚን ያረብ

  • @user-fc5nf8br8w
    @user-fc5nf8br8w 7 หลายเดือนก่อน +11

    የኔ ወሎ ሁሉም ያልፋል የኔ የዋህ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @abdurahmanseid755
    @abdurahmanseid755 7 หลายเดือนก่อน +21

    መንዙማ በዘለሰኛ❤ ጥበብ እነደወንዝ ሲፈስ ምንኛ ደስ ይላል👌👌👌

    • @tigestschaller1005
      @tigestschaller1005 7 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ሁሉን ያካተተ የማይሰለች

  • @AfeMar1221
    @AfeMar1221 7 หลายเดือนก่อน +108

    እውይ ምን አይነት ውብ ችሎታ ነው! ✌️🫡
    ውብ አማራ💚💛❤️

  • @user-iw7zd7lw6c
    @user-iw7zd7lw6c 7 หลายเดือนก่อน +105

    በጣም ምርጥ ሙዝቃ❤❤❤❤ እህታቹህ ከጎንደር ትወዳቹህ አለቸ ውሎ ቤተ አማራ❤❤❤❤❤❤❤❤ውሎ የቆንጆች ሀገር የጅግናውች ሀገር

    • @AmanuelTesfaye-dp8vl
      @AmanuelTesfaye-dp8vl 7 หลายเดือนก่อน +3

      እኛም እንወድሻለን የበጊምድሯ

    • @RadetAyalew
      @RadetAyalew 7 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ጎንደር እንደ ጎንደር የምወደው አካባቢ የለም ❤

    • @user-gc6qe1jg7v
      @user-gc6qe1jg7v 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኛም እኖዳችኋለን❤

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 7 หลายเดือนก่อน

      ❤️❤️❤️❤️

    • @getachewadmasssu6117
      @getachewadmasssu6117 7 หลายเดือนก่อน

      You did superb job ...it is amazing arrangement, with rich historical lyric. Thank you so much.

  • @seadaseadaseid-zi8ou
    @seadaseadaseid-zi8ou 7 หลายเดือนก่อน +17

    ወሎ ልበ ሰፊ መተኛ ድንኳን
    አበጋር ይፈራል እንኳን ፈጣሪን ።
    የወሎን ደግነት,ማንነት የሚገልፅ ድንቅ ዘፈን ነው እናመሰግናለን።እኛ ውሎዬዎች የኢትዮጵያ ድምቀት ነን❤❤❤❤

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa 7 หลายเดือนก่อน +35

    አጀብ አማራ ታሪክ ፍቅር የማያልቅበት ሀገርአጀብ ወሎ ቤተ አማራ ወሎዬዋዬ አላህዬ እንኳንም አማራ ሆነኩኝ ኡፍፍፍፍ❤❤❤❤

  • @tizeta4992
    @tizeta4992 7 หลายเดือนก่อน +137

    የቆንጆ መፍለቂያዉ 💚💛❤
    የአሳምነዉ ፅጌ💚💛❤
    የምሬ ወዳጆ💚💛❤
    የንጉስ ሚካኤል 💚💛❤
    የቴጌ መነን💚💛❤ አረ ስንቱ የጀግኖቹ መፍለቂያ
    የፍቅር ተምሳሌት ወሎ ሀገሬ 💚💛❤ አማራነት እምብረት 💚💛❤ ኩራቴ💙💙💘

    • @user-qq1rg7ne1m
      @user-qq1rg7ne1m 7 หลายเดือนก่อน +16

      የሀይሉ ካሳ ሚስት አማራ ሳይንት ነች እቴጌ ጣይቱ የዘር ሀርጓ ወሎ ነች በላይ ዘለቀ ወሎ ነው አማራው መነሻ ወሎ አነ አፄ ነበለ ድንግል የነ አባ ጎርጊስ የሸሁ ሴን ሀገር የጦላሀ ጃፍር ሀገር የትጌ ስህን የእቴጌ መነን የልጅ እያሱ ኧረ ወሎ መቼ ታሪኩ ተነካ ❤❤❤😢

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku 7 หลายเดือนก่อน

      @@user-qq1rg7ne1m❤❤❤❤❤

    • @munaesayas-st4jc
      @munaesayas-st4jc 7 หลายเดือนก่อน +2

      Enin eresachu enim alhu welo

    • @LondonNazu
      @LondonNazu 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂​@@munaesayas-st4jc

    • @YossraaMohammed-nx9yu
      @YossraaMohammed-nx9yu 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-qq1rg7ne1m❤

  • @tazabibihere-ethio4980
    @tazabibihere-ethio4980 7 หลายเดือนก่อน +5

    ባህሩ ቃኜ ዳግም ተወለደ፡፡ የኢትዮጵያም ሙዚቃ ተስፋው ለመለመ፡፡ በጣም እናመሰግናለን አስቼው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፤ አዲሱን ትውልድ ብታሰለጥን ደግሞ የዘላለም ሃውልትህን ትሰራለህ ፤ በርታልን

    • @tigestschaller1005
      @tigestschaller1005 7 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል:- ባህሩ ቃኘን ለመጭው ትውልድ ስላስተዋወክልን እናመሰህንሃለን::

  • @wuduyesuf9614
    @wuduyesuf9614 7 หลายเดือนก่อน +11

    ሰላም ለዚህ ውብ ህዝብ
    ወሎ ገራገሩ ❤❤

  • @theworldintheweek6850
    @theworldintheweek6850 7 หลายเดือนก่อน +43

    መገን ቅኔ.... መገን ዜማ፣
    ፋኖ እና መንዙማ።💪💪💪
    ኢትዮጵያዊ ሰው መወለድ አለበት🌜🌄

  • @user-qr1jb2pv8m
    @user-qr1jb2pv8m 7 หลายเดือนก่อน +15

    እኛ አማራዋች ሀገር ነን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @shegamolla1049
    @shegamolla1049 14 วันที่ผ่านมา

    ክልሉን በሚያማምር ባህልና ዜማ ስትዘዋወር እኔም ደስ እያለኝ አብሬህ እዘምታለሁ ብቻ ልዩ ሰው ነህ !!!!!!!!

  • @htwy52
    @htwy52 7 หลายเดือนก่อน +3

    አቦ ልጅ ይውጣልህ። የማታ እንጀራህ ይመር። ደስ ይበልህ። ደሞ እነጠበቅሃለን። ግሩም ድንቅ:

  • @user-qq1rg7ne1m
    @user-qq1rg7ne1m 7 หลายเดือนก่อน +34

    እንደዚህ አይነት ስራ ነበር የናፈቀን የታሪክ ባለቤት የጀግኖች ሀገር ወሎ የታሪክ ባለቤት የሆነው ወሎ ምድር ዳሌሽ ባትሽ እያሉ አስልችተውን ነበር እናት አለም ወሎ የኔዋ ወሎዋ ታሩክ ዝናሽ ብዙ ነው ትንሽ 🙏🙏🙏👌✊❤😍😍😍

  • @user-qq1rg7ne1m
    @user-qq1rg7ne1m 7 หลายเดือนก่อน +26

    አንኮር በር ወንዝ ላይ አንዲት ፀሐይ ወጥታ መቄት ታየች አሉ የሚኒሊክ እናት ወሎዬ ነችኮ✊❤😍 ዲንቅ ስራ

    • @Sara-wi8on
      @Sara-wi8on 7 หลายเดือนก่อน +2

      እትጌ ጣይቱ እራሷ ወሎየ ነች

    • @user-qq1rg7ne1m
      @user-qq1rg7ne1m 7 หลายเดือนก่อน +2

      @@Sara-wi8on በላይ ዘለቀም ወሎዬኮ ነው አውቃለሁ ወሎዬ መሆኗን 🙏❤😍😍 እናት አለም ወሎዋ የአማራው መነሻ የአማራው እብርት ማዕከል ወሎ የታሪክ ባለቤት ❤😔😰

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-qq1rg7ne1m የምንሊክ እናት በአባቷ ላስታ በእናቷ ጉራጌ ናት

  • @user-lm7kr7yv4o
    @user-lm7kr7yv4o 7 หลายเดือนก่อน +15

    አመሰግናለሁ የአበጋር ልጂ ነኝ ና አሁን ስለጠፋ ባህሉ ስታነሳው ትዝ አለኝ በወሎ የእርቅ ስርአት አበጋሮች ትልቅ አቅም ነበራቸው ከሽ አመታት በላይ የተዳደርንበት ነው አበጋር ስርአታችን።

  • @hailumelaku2639
    @hailumelaku2639 หลายเดือนก่อน +2

    አበጋር ይፈራል እንኳን አምላኩን አልክ አስቻለው. ይህን ህዝብ ነው እረፍት የነሱት እንጀቴ ተንሰፈሰፈ ይህ ነውባህላችን ተከባብረን ያደግንበት ሀገሬ ናፈቀኝ

  • @yewolisolij
    @yewolisolij 7 หลายเดือนก่อน +33

    አቦ ወሎ መጀን ሃድርህ ይሙቀልህ ወሎ መጀን ሁሉ ይበጅህ አንተ ጀግና ተችላልህ ምንም ማለት አልችልም እጄን ባፍ ጫንኩኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ

    • @WorldWide-g2p
      @WorldWide-g2p หลายเดือนก่อน

      አ.....❤❤❤የማያልቅ ፍቅር ..ሚ....ን...

  • @yeabitube7564
    @yeabitube7564 7 หลายเดือนก่อน +15

    ወለዬ ና ዘፈናችን ተገኘልን
    አማራዬ እና የኔ ወሎ
    ድል ለ አማራ ፋኖ

  • @EthioCulture1
    @EthioCulture1 7 หลายเดือนก่อน +10

    ፍቅር ለሆነ ህዝብ ፍቅር የሆነ ሙዚቃ እናመሰግናለን በርታልን አስቼ !!!

  • @hanademeketube2555
    @hanademeketube2555 7 หลายเดือนก่อน +5

    የእኔዋ ወሎ ልበ ሰፊ መተኛው ድንካን የእኔ አማራ የጀገኖች ሀገር ሰላማቸን ተመልሶ አማራ ሀገር መሰርተን በተገላገለን❤❤😊
    ድል ለፋኖ❤💪💪💪

  • @zikremedia1
    @zikremedia1 7 หลายเดือนก่อน +42

    ፍቅርና ጀግንነት ያውቅበታል ወሎ 💚💛❤

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 7 หลายเดือนก่อน +104

    አገርን በሙዚቃ እንዲህ በስሜት ማረጋጋት ይቻላል ጎበዝ በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን። ጀግና። ጀግንነት ዛቻና መሳሪያ አለመሆኑን ያየሁብህ።

  • @Theo_D_Ross
    @Theo_D_Ross 7 หลายเดือนก่อน +17

    ይህ የአማራ ድምፅ ነው።
    ይህ የአማራ ጥበብ መለኪያው SI Unit ነው።
    የአማራ ባህል ፤ የአማራ ስነልቦና ፤ የአማራ እሴት ፤ የአማራ ልህቀት በሙሉ በአንድ አልበም ያሳዬ ነው።
    በዚህ አልበም አማራ ለራሱና ለተቀረው የኢትዮጵያ ህዝብ መልዕክቱን ያስተላለፈበት ነው።
    ረቂቅ። ከቃል በላይ ። ጥበብ።
    ወ/ሮ ተሰሩ
    እንገር ወሎ
    አባይ
    አድዋ
    በላይ
    እመት ሸዋ
    ካሲናው ጎጃም
    እናትዋ ጎንደር
    ዊያ ዊያ
    በርታ
    ትዝታ ዘ ቻግኒ
    ፍዬሌን ነብር በላት
    ይህ አልበም የት ደረጃ እንደሚደርስ አላውቅም። ግን ኢትዮጵያ የጥበብሽን ውጤት ለአለም አሳይ ስትባል ቀድማ መዥረጥ ከምታደርጋቸው አልበሞች ውስጥ ከዋነኞቹ ተርታ አስቻለ አለ።
    ኦ አስቻለ!!!!
    ኦ መራቀቅ።
    ይድረስ ከአማራ ለመላው አማራ
    ይድረስ ከአማራ ለመላው ኢትዮጵያ
    ይድርስ ከአማራ ለመላው አፍሪካ
    ይድረስ ከአማራ ለመላው አለም።
    ጥበባችንን ተጋበዙልን❤🙌
    Magnificent !!!!!!!!!❤❤❤Aschalew Fetene Ardiie Ardi ታላቅነትህ በስራህ አሳዬኸን። ክበርልን። This is Art in its finest form. 🙌። Kudos!!!🙌🙌🙌🥶🥶🥶❤❤❤

  • @tsehay7674
    @tsehay7674 7 หลายเดือนก่อน +8

    ቤተ አማራ የቆንጆዎች ሀገር ❤❤❤አቤት ተሰርቃቂ ዘፈን አጃኢብ ነዉ አቦ 🎉🎉🎉

  • @getnetmolla4171
    @getnetmolla4171 7 หลายเดือนก่อน +53

    Victory for #Fano and #Amhara people!

  • @belget2594
    @belget2594 7 หลายเดือนก่อน +222

    Excellent work! Victory to Amhara People 💚💛❤

    • @yenGet
      @yenGet 7 หลายเดือนก่อน +2

      Victory for Ethiopia….No Ethiopia no Amara

    • @fasiszm
      @fasiszm 7 หลายเดือนก่อน +8

      ​@@yenGet AMHARA AMHARA AMHARA AMHARA !!!!!!!!!!!!!!!
      ዘላለም አማራ!!!
      ሁሌም አቢስንያ!!!
      ወደ ዘመድህ ሂድ

    • @yenGet
      @yenGet 7 หลายเดือนก่อน

      @@fasiszm What you just said is one of the most insanely idiotic things I have ever heard.At no point in your rumbling, incoherent nonsense were you even close to anything that could be considered a rational thought.Anybody would be dumber for reading it….I think ur Abichu’s cyber bitch…trying to divide Ethiopian’s…Ethnic federalism will never work and will be defeated.

    • @TEMU720K
      @TEMU720K 7 หลายเดือนก่อน +3

      ታጠብ ከግማትህ አሁንም😂

    • @fasiszm
      @fasiszm 7 หลายเดือนก่อน +4

      @@TEMU720K አማራ አማራ አማራ ዘላለም አማራ! ዘላለም አቢስንያ!

  • @Ethiopian_News
    @Ethiopian_News 7 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ኦሮሞ ነኝ አማራ በሁሉም ነገር ያስቀናኛል

    • @LearnAmharic-pz4gk
      @LearnAmharic-pz4gk 4 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you

    • @WorldWide-g2p
      @WorldWide-g2p หลายเดือนก่อน

      ይህ ነዉ ኢትዮጵያዊ ነት❤

  • @huluabay328
    @huluabay328 7 หลายเดือนก่อน +7

    This man, አስቻለው ፈጠነ, is revitalzing Amhara music and traditions

  • @tigistadane6034
    @tigistadane6034 7 หลายเดือนก่อน +13

    ቤተ አማራዎች ደሞቼ አማራዬ ከልብ እናመስግን አለን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigist79
    @tigist79 7 หลายเดือนก่อน +12

    ወሎ ልበ ሰፊ መተኛ ድንኳን
    አበጋር ይፈራል እንኳን አምላኩን❤❤❤

  • @birhanu9450
    @birhanu9450 7 หลายเดือนก่อน +22

    I am proud to be Amhara ❤❤❤❤ that's my blood.

  • @elsabetharega4039
    @elsabetharega4039 7 หลายเดือนก่อน +3

    እንደው ብሰማው ብሰማው አልጠግበው አልኩኝ ብርርርር ወደ ወሎ መገን የወሎ ሙሃባ ❤❤❤

  • @sayedahmada8144
    @sayedahmada8144 7 หลายเดือนก่อน +13

    ፍቅር እና ጀግንነት ያውቅበታል ወሎ❤

  • @KingstonKing-xe6ks
    @KingstonKing-xe6ks 7 หลายเดือนก่อน +29

    ድል ለፍኖ💪
    ድል ለአማራ ህዝብ 🙏

  • @jjthekid1781
    @jjthekid1781 7 หลายเดือนก่อน +2

    ከሰዉ በታች የሆኑ የሚመስላቸዉ የበታችነት የሚሰማቸዉ የሰዉ ትንሾች እንዲህ የመሰለዉን የረቂቁ አማራ ሕዝብ ጥበብ እያዩ ነዉ የሚያብዱት በርታ አማራዬ እንኳን አካልህ ሆንኩ:: ትንሾቹ በሉ እንግዲህ ሌላ ሀሰት አምርቱና ተንጫጩ

  • @allemmaa
    @allemmaa 7 หลายเดือนก่อน +49

    አስደናቂ!!!የወሎን ጀግንነት ፣ፍቅር አዋቂነት፣ፈጣሪን መፍራቱን፣ቆንጆዎቿን፣ባለታሪክነቷን፣መከባበሯን።፣ስልጣኔዋን፣የሙዚቃ ስልቷን፣ነገስታቶቿን፣አስደናቂ ተፈጥሮዋን.......ባንድ ላይ የገለፀ ሙዚቃ ነው።ምስጋና ይህንን ላሰማችሁን በጠቅላላ።

  • @Useruser-zg7zw
    @Useruser-zg7zw 7 หลายเดือนก่อน +31

    My blood Bete Amhara. Thank you Aschalew!

  • @user-kl6xs6gr7c
    @user-kl6xs6gr7c 7 หลายเดือนก่อน +49

    He made another ወሎ ዘፈን በአንበሳ ጽምጸት ከምር አንበሳ እያዛጋ ነው እኔ የሰማሁት 👌 የምሬን ወድጃት ቅኔ is on another level ጎበዝ

  • @sudeisomer9635
    @sudeisomer9635 7 หลายเดือนก่อน +4

    ወሎ ፍቅርን ከጀግንነት ወበት ከደግነት ጋር ደርበን የተላበስን የአሳምነው ፅጌ ልጆች የፈንታው ሙሀባ የምሬ ወዳጆ ዘሮች የንጉስ ሚካኤል የልጅ ልጆች, የቅዱስ ላሊበላ የሸህ ሁሴን ጅብሪል ሀገር እስላም ክርሰቲያኑ ተዋዶ ያለበት ወሎ ነው አቦ💪💪
    ይሄ ባለጌ ልኩን አያቅም
    ያ የባሪያ ልጅ ልኩን አያቅም
    ወሎ ፍቅር እንጂ ፀብ አይፈልግም
    ከጀመረ ግን ሳይገል አይለቅም
    ወሎ በፍቅር ቢቀበላቸው
    ወሎ በፍቅር ቢቀበላቸው
    የኔ ነህ አሉት ሞኝ መስሏቸው
    የንጉስ ሚካኤል የ መይሳው ሀገር
    የበላይ ዘለቀ የነ ሚኒሊክ ዘር
    እረ አይሸከምም የባርነት ቀምበር
    መች እረሳሁና የጥንት የጧቱን
    መች እረሳሁና የጥንት የጧቱን
    እንደ ሻማ ቀልጦ ሀገር ማቆሙን
    ትጥቅህን ፍታ አለኝ እፈራ መስሏቸው
    ትጥቅህን ፍታ አለኝ እፈራ መስሏቸው
    ጀግንነቴንማ ማን በነገራቸው
    ሊቀሙኝ ሲመጡ ሱሪ አስፈታኋቸው... በልልኝ አንተ
    ወሎ ሸዋ ጎጃም ጎንደር አንድ አማራ💪 ፋኖ ነው ሀይላችን አማራ ነው ማንነታችን💪 በሰፋ ሀገር ላይ ጠበን የማናድረው💪

  • @girmagashu8730
    @girmagashu8730 7 หลายเดือนก่อน +2

    እሷም ቁማ ቁማ እኔም ቁሜ ቁሜ
    ወይ ዘመን ወይ ጊዜ ስንት አሳየኝ እድሜ
    ባል በመጣ ቁጥር ዘር እያማረጠች
    እኔም አላገባሁ እሷም ቁማ ቀረች"
    ድንቅ ጥበብ የታየበት ሰራ ነዉ፡፡
    ተባረክ ወንድሜ……!!

  • @user-wx6ho3xf6j
    @user-wx6ho3xf6j 7 หลายเดือนก่อน +20

    ፍቅር ና ጀግንነት ያውቅበታል ወሎ በትክልል ምርጥ ስራ የታሪክ ባለቤት ወሎ ይገባዋል እናት አለም ወሎ ትችላለክ አስቻለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohaneswodaje3618
    @yohaneswodaje3618 7 หลายเดือนก่อน +88

    My top 4
    1.እንገር ወሎ (❤)
    2.በላይ (💪)
    3.እመን ሸዋ (👊)
    4.አድዋ (👍)
    best album of the year so far 👌👌👌

    • @geaba8089
      @geaba8089 7 หลายเดือนก่อน +2

      ወይዘሮ ተሰሩ

    • @yohaneswodaje3618
      @yohaneswodaje3618 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@geaba8089i know its best but i mentioned only my top 4

    • @nature543fd
      @nature543fd 7 หลายเดือนก่อน +4

      እናትዋ ጎንደር

  • @Jemswello-yw8uw
    @Jemswello-yw8uw 7 หลายเดือนก่อน +4

    በጣምትችላለህ ለወሎህዝብ የሚመጥን ቆንጆሙዚቃ ፈጣሪያክብርህ እንወድሀለን❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው አስቸ ❤❤❤ ልዩ ስጦታ አለህ የምታዜምበት የራሱ ቃና አለው አማራየ ወርቅ ሕዝብ የአማራ ምሰሶ ወሎ!!

  • @moraldoronaldo9624
    @moraldoronaldo9624 7 หลายเดือนก่อน +138

    I am oromo but i love amhara music😍😍😍😍😍

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 7 หลายเดือนก่อน +13

      ምን አይነት አባባል ነው ኦሮምኢ ነኝ አማረኛ ሙዚቃ እወዳለሁ ኢትዮጲያዊ የሆነ ሀገሩን ብሄሩን ሊወድ ግድ ነው ኦርኢሞዎች ራሳቹን ሌላ ዜጋ የምታርጉት ነገር አለመሰልጠናቹ ያሳብቃል

    • @kidestaylwe1619
      @kidestaylwe1619 7 หลายเดือนก่อน +7

      እኛም እንወድሀለን ሰላሙን ይሰጠን❤

    • @user-wu6hr6mg9v
      @user-wu6hr6mg9v 7 หลายเดือนก่อน +7

      ኦረሞም አንድ የኢትዮጵያ አካል ነው ምንም ግን የሚያስብል ነገር የለውም ሁላችንም ደማችን አንድ ነው በምናወራው ቋንቋ ተለየን እንጂ

    • @Shebelle_River
      @Shebelle_River 7 หลายเดือนก่อน +1

      ቀዳዳ

    • @AmanuelTesfaye-dp8vl
      @AmanuelTesfaye-dp8vl 7 หลายเดือนก่อน +1

      ሲጀመር ሙዚቃ አለም አቀፍ ቋንቋ ነው

  • @user-rl1pb5hu7n
    @user-rl1pb5hu7n 7 หลายเดือนก่อน +7

    ማራምን አባቴ ትችላለህ💪💪💪በሉ አማራና አማራዋያን እይተው እንደናትዋ ጎደር ቫራል እዲወጣ ሸር ላይክ እናርግ 👌👌👌👌👌👌

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 6 หลายเดือนก่อน +2

    ወሎዬ ባልሆንን እንዴት ይቀጨኝ አማራዬ አይዞህ አንድ ቀን ይወጣልሀል❤❤❤❤❤❤

  • @helengetachew9380
    @helengetachew9380 7 หลายเดือนก่อน +20

    የኔ ወሎ❤❤ እፍፍፍፍፍፍ ማርያምን ሆድ ያሥብሳል😢❤ ወሎየወች የትናችሁ እጅ ወደላይ✋❤

  • @user-wx6ho3xf6j
    @user-wx6ho3xf6j 7 หลายเดือนก่อน +26

    ገና ለወሎ ሰፋን ተዘፈነልን 👌😍😍😍😍😍😍😚😚😚😚😰

  • @ethiopianorthodoxtewahdoki5308
    @ethiopianorthodoxtewahdoki5308 7 หลายเดือนก่อน +68

    ከመቃብር በላይ ስም ይቀራል ብሎ
    ፍቅርና ጀግንነት ያውቅበታል ወሎ ❤❤❤

  • @Mesi-wg8hv
    @Mesi-wg8hv 2 หลายเดือนก่อน

    wow wow wow በጣም ነው የወደድኩት ሃገሬ ጃማ ወረኢሉ 🥰🥰🥰🥰💚💛❤🥰🥰🥰🥰

  • @LuffyD-hg9wd
    @LuffyD-hg9wd 3 หลายเดือนก่อน +4

    There are many Amhara people scattered around the world. May the good Lord bring us together again soon. Be strong my brothers and strengthen in the spirit

  • @Ethiomusicx
    @Ethiomusicx 7 หลายเดือนก่อน +91

    ግጥማችን ተመልሳል ✊🙌 የሰለቸን ነገር ቢኖር አንድ ሙዚቃ ላይ ሰባት ጊዜ ሚደጋገሙ ስንኞች። የቀድሞ የትላልቅ አርቲስቶቻችን ተተኪዎች ናችሁ። እናመሰግናለን። 🇪🇹 ❤🎹

  • @hayatkebede5396
    @hayatkebede5396 7 หลายเดือนก่อน +22

    በአላህ ክሊብ ይሰራለት !😮 መገን ቀላል ትችላለህ my lovely people amhara people I wish peace for all my people 😢😢 ❤️ I am so proud of you bro ❤️ 💙 you have amazing voice 😮

    • @mussieg3799
      @mussieg3799 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-zb1lz3vc2d
      @user-zb1lz3vc2d 7 หลายเดือนก่อน

      የወሎም የሸዋም በክሊፕ ቢሰራ የበለጥ ያምር ነበር ልክ እደ ጎደር እና ጎጃም

    • @user-dp9he6oh8z
      @user-dp9he6oh8z 7 หลายเดือนก่อน

      ትክክል እኔ በክሊፖ ይሆናል ብየ ጠብቄ ነበር​@@user-zb1lz3vc2d

  • @ademsebsibe40
    @ademsebsibe40 7 หลายเดือนก่อน +8

    ወሎ ታሪኩ ውቂያኖስ ባህሉ ወጉ ስነምግባሩ ፍቅሩ ሠው አክባሪነቱ እዝነቱ የዋህነቱ ሁሉ ነገሩ ሁሉ ነገሩ ብቻ ሠው መሆን ስትጀምር ከወሎየው ተማር !

  • @mohammedalbushera2196
    @mohammedalbushera2196 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሏህ አሏህ በጣም ነው ደስ እሚለው ፐፐፐፐፐ ትንሽ ቅር የላኝ መርሳ መርሳአበጌትየ ላይ ትግስት ተሻላ ሳታነሳ አለፍካት❤❤❤❤

  • @natanemnati734
    @natanemnati734 7 หลายเดือนก่อน +16

    ➢ቤተአማራወሎ የጀግናም የቆንጆም ሀገር‼️🔥

  • @bushramohamed5976
    @bushramohamed5976 7 หลายเดือนก่อน +10

    ቤተ-አማራ(ወሎ’ን)የሚመጥን ምርጥ ስራ

  • @admassiebelete9658
    @admassiebelete9658 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃላት የሉኝም! ብቻ አማራነቴን የበለጠ ወደድኩት!!!አመሰግናለሁ አስቹ!!!!

  • @kidestkassahun5323
    @kidestkassahun5323 7 หลายเดือนก่อน +27

    Within 6:35 minutes
    Our herios,wollo's king ras mikeal,the landscape,the history,the musical genres bati,ambasel,anchihoye about wollo women's 😍 beuti, religious diversity with respect,the conflict resolution "abagar",our hospitality.... The the lyrics is so breath taking....thank you for give us this amazing song for history sir...

  • @gechwudie2032
    @gechwudie2032 7 หลายเดือนก่อน +12

    አቤት ድምፅ
    አቤት ግጥም
    አቤት ቅኔ ❤❤❤❤
    መገን ራያዋ አይይይ

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 7 หลายเดือนก่อน +14

    ድል ለተገፋ አማራ ድል ለአይበገሬው ለነበልባሉ ፋኖ 💚💛❤️💪💪አስቻለዉ በርታ 👍👍

  • @semu_ethopia2917
    @semu_ethopia2917 7 หลายเดือนก่อน +4

    አንድ አማራ ወሎየ ነኝ❤
    አበጋር ይፈራል እንኮን አምላኩን😢

  • @user-jq9er3ke9t
    @user-jq9er3ke9t 7 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ የዋህ ህዝብ የፍቅር ተምሳሌት የኔዋ ወሎ❤❤❤

  • @user-sv6cj4rv9k
    @user-sv6cj4rv9k 7 หลายเดือนก่อน +35

    ያንስበታል ወሎ
    የወሎ ህዝብ ለሀገር ካበረከተው መስዋዕትነት ከታሪክ ጋር እስካሁን ድረስ ደሙን እያዘራ በሆደ ሠፊነት ልጆቹን በየሰው ሀገር በየሸለቆው እየቀበረ ያለና መስዋዕትነት እየከፈለ ያለ ትልቅ ህዝብ ነውና ያንሰዋል በጣም ለማንኛውም መልካም ዘፈን ነው❤❤❤❤

    • @zxy8006
      @zxy8006 7 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው ወንድሜ! ደግነት ፣ሆዴ ሰፊነት ፣ዋጋ ያስከፍላል። ውጤቱ ግን በደጎቹና በሆደ ሰፊዎቹ ምክኒያት ኢትዮጵያ ቆይታለች።

  • @getachewtesfay5701
    @getachewtesfay5701 7 หลายเดือนก่อน +13

    ሳልደርስ አላማጣ ሳልረግጠው ደጅሽን
    ከወንዙ ጠጥቼ አወቁት ጣዕምሽን
    መገን ራያዋ
    መገን ራያዋ
    መገን ራያዋ
    ❤🥰

    • @YonasHaftu
      @YonasHaftu 3 หลายเดือนก่อน

      ይለያል ጌች

  • @netflixscene856
    @netflixscene856 7 หลายเดือนก่อน +41

    Victory for Amhara people

  • @danielasfaw9305
    @danielasfaw9305 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቱባ የወሎ ዜማ። እንገር ለማታዉቁ ከተሜዎች ላም እንደወለደች መጀመሪያ የሚታበዉ ነዉ። ሲዋክ ደሞ መፋቂያ ነዉ። በርታ አስቼ።

  • @seadashawl740
    @seadashawl740 7 หลายเดือนก่อน +7

    ወሎ ልበ ሰፊ መተኛው ድንኳን
    አበጋር ይፈራል እንኳን አምላኩን💚💛❤️

  • @binizionify
    @binizionify 7 หลายเดือนก่อน +6

    ዋርካዉ ምሬ ወዳጆ " የምሬን ወድጂያት" ትችላለህ የተዋጣለት አልበም ነዉ ተባረኩ

  • @user-ij4lh8dl2m
    @user-ij4lh8dl2m 7 หลายเดือนก่อน +2

    ወሎ ልበ ሠፊ መተኛ ድንኳን አበጋር ይፈራን እንኳን አምላኩን😢😢 እናታለም ወሎ ይሄም ያልፋን😭😭🖤🖤

  • @yibeyibe389
    @yibeyibe389 7 หลายเดือนก่อน +6

    አቤት ብቃቱ ይህ ልጅ! ከእናትዋ ጎንደር እስከ ካሲናው ጎጃም: አሁን ደግሞ የሚያስደምም አልበም ይዞ ከች:: በተለይ ስለ ወሎ I can’t stop listening to!! I grew up and schooled in Chagni and live in USA! Proud of you Aschu!

  • @msaratm1234
    @msaratm1234 7 หลายเดือนก่อน +18

    አይገርምም? ሰአቱ አልደርስ ብሎኝ ተቸግሬ ዩቱቡን ስቃኘው ዋልኩ አጀብ አልክ አስችዬ በቃ አጀብ ነው እናመሰግናለን ወሎ ቤተ አማራ😘የኔ ሰለውላዋ❤

  • @user-qq1rg7ne1m
    @user-qq1rg7ne1m 7 หลายเดือนก่อน +16

    ፍቅር እና ጀግንነት ያውቅበታል ወሎ እናት አለም ወሎ❤✊✊✊

  • @teszebu
    @teszebu 7 หลายเดือนก่อน +18

    Thank you for exploring the rich culture and values of Amhara ...a loving, genuine, proud and civilized way ahead of the modern world ...its time for Ethiopians to decide either to live with respect supporting fano or Amhara shall prevail . we died enough for the sake of Ethiopia ! Ethiopianism not at the cost of Ahmahra's blood but with mutual sacrifies against ethinicsm and tribalism ! Its now or never !!!

  • @fandafanda5777
    @fandafanda5777 7 หลายเดือนก่อน +3

    ማኛ ነህ❤ትችላለህ ወንደሜዋ🎉❤

  • @azte7262
    @azte7262 7 หลายเดือนก่อน +13

    ዋውውውውው ቃል የለኝም የምገልፅበት
    ወሎ ልበሰፊ መተኛ ድንኳን
    አበጋር ይፈራል እንኳን አምላኩን
    አይበገሬው ጀግናው ደጉ ገራገር ወሎዋ ን የሚገልፅ ስራ ነው እንኳን አምላኩን ትልቅሰው እሚፈራ ህዝብ ነው
    ፈጣሪየ ካለንበት መከራና ስቃይ ያውጣን አማራየ💚💛❤️ ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️