Any information you hear from the state especially concerning foreign ongoing, deals and all affairs... It isn't for your ear to enjoy when you eat launch or something to preoccupy ur free time. You hear for a purpose, Your hearing it because something will develop.. and the information you heard today will be usd as one of the many reasoning why decisions were taken. From Sanctions to Invasion or annexation or whatever it is
Absolutely political. What is behind the wrong ideological politics. Time will tell. But sooner or longer . It will show up in ETHIOPIA 🇪🇹 and ERITREA 🇪🇹 🇪🇷. God help you to understand the importance between two countries amen.
It doesn't matter if political or not bro, they didn't want to use our port so why use anything Ethiopian in the first place. Also, many consider us enemy even after that peace signing in 2018. It's just damn too much from now on.
@@tesfayegeda5757 it was Eritrea who saved Ethiopia in the war against Tigray ….you guys have forgotten it already….all the sacrifices Eritrea and its people made in the 2 years war. Betam yigermal….misgana abis!
Dude Eritreans were among early employees of Ethiopian airlines since the time it was established until 1997. check the history of the airline, Mechanics, technicians, pilots and hostess by as much as 70% ....we got the right to refuse service that doesn't provide good turn.
It is very simple if there is a problem they can solve it, but the Eritrean government believes in different ways, the main thing is too much Jelesese 😂😂
ye Ethiopia hzb ke hwahat temar hager be wshet iymeram. Hager yemimeraw be mejemria mengst le hzb ghlx na ewnetena demo be selam endinor madreg new ahun ethiopia eritrea ataltew ye ethiopia hzb mn trf yagenal. Please ethiopian people wake up.
State level robbery! No professionalism at all ! The airline has clearly stated how the issues were being improved progressively and how the airline was allowed to increase its daily flights after dealing with the mentioned issues. Sure it may not have reached 100% solution yet but progress and discussion is a key thing ! And that is professionalism. But ur got't stole the airlines money just as you did in your invasion of Tigrai. Robery! Inhumanity! Cruelness! ..... I'm happy that it will not fly to asmara again !
The Airline has professionally asked for the list/details of passengers who are said to have lost the luggage. NO RESPONSE. They just say luggage issues bla bla... They Wana steal the Airline's money. Luggage security and handling issues can be solved (with IT solutions and so on). But what can't be solved is the rubbery behavior at the state level. In the end, it's a political issue.
Eritrea 🇪🇷 lay lebnet wenjel enji sra aydelem.
በጣም ጥሩ ሰዎች ሐሰቱ ይወቅ ዕድሜ ይስጥህ ሐሰት ሠላም አያመጣም ሰዎች የሁለቱ ህዝብ ይበጠብጣል እንጂ!!!
ያራሳቹ ዜጎች ኢትዬጵያውን እኮ ተናግረዋል ሓቁን : የኣየር መንገዱ ስራተኞች የስው ንብረት እየስረቁ ስውን እያንገላቱ እንደሆነ በየሚድያው: ትበዳዬች ተናግረዋል!! እውነት በጊዜው እየወጣ ነው :: ሌላው ልክ ያለፈው የዋጋ ጭማሪ ካደረገ የኤርትራ መንግስት አማራጭ መጠቀም አለበት !! የስው ንብረት መስረቅ ነውር ነው ካሳ ምክፈል ደሞ ግዴታ ነው !!
Thank u today ur telling the truth mistreatment of passengers is not acceptable Ethiopia is going to learn a lesson now.
ኣምላክ ይባርክህ
Yes
Yes huletu the new
Nos encanta la aerolínea etíope.🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹👍🏽💋🇪🇹
ስላለ ቀረ እንጂ ምንም አይጎልበት ከኢትዮጵያ አየር መንገድ።!!!!
መልሰህ ኣዳምጠው ገንዘቡ የተያዘው ለካሳ ተብሎ ነው ኣላለም ፥ 'የተያዘ ገንዘብ የለም ፥ ሒሳብ ማወራረድም ይቻላል' ነው ያለው።
Center for research and documentation የግል ፔጅ ነው ከመንግስት ጋር ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም
@@dawitzewde6541 ሻቢያ ተራ ሽፍታ ባህሪ ነው ያለው አየር መንገዱ አልዋሸም
Well said ❤🙏🏿 thanks for the fact
we love Ethiopian airline🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹👍🏽💋🇪🇹
❤❤❤
2 flight per day is a lot .and flight to asmara is 600-800 dollar ..flight to canada is 600 dollars ...how do justify that?
Any information you hear from the state especially concerning foreign ongoing, deals and all affairs... It isn't for your ear to enjoy when you eat launch or something to preoccupy ur free time. You hear for a purpose, Your hearing it because something will develop.. and the information you heard today will be usd as one of the many reasoning why decisions were taken. From Sanctions to Invasion or annexation or whatever it is
Addi abeba Asmera
50 muints travel 1000 dollars or 108,000 Birr not fare
እኛ ኤርትራውያን ከንግዲህ በአየር መንገድ ሳይሆን በግመል ነው የምንጠቀመው 🐪🐪🐪
ሙዚቃ
እኔ የራሴን አሳ ብለግለጽ ይቅርታ ጋራ የኢትዮጵያ ኤርፖርት በጣም ስርዓት የጎደለው ነው በጣም ወይኔ የሰውን ልጅ ኪሱን አራቅጦ እኮ ነው ሚሰሩት ሻንጣ አይቀ የሚያጉዱ ጉድ 1 ቸኮሌት ብየ እሱ ራሱ ትሰረ ኛ የኢትዮጵያ ኤርፖርተኛ ሀገራችን ውዶ አዲስ አበባ ሀገራችን እንደዚህ ናት የነጭ ፓስፖርት ከ ወይንም ደግሞ ከአሜሪካን የመጣ ዜጋ ኮንክ በክብር ተንከባክቦ ተንከባከበ የሚያስፈልግህን አደርገው በስነስርአት የአስተናግድሃል የኢትዮጵያን ፓስፖርት በመያዝ ብቻ ትዝረፋለት ትዘለፋለ insel
Absolutely political. What is behind the wrong ideological politics. Time will tell. But sooner or longer . It will show up in ETHIOPIA 🇪🇹 and ERITREA 🇪🇹 🇪🇷. God help you to understand the importance between two countries amen.
It doesn't matter if political or not bro, they didn't want to use our port so why use anything Ethiopian in the first place. Also, many consider us enemy even after that peace signing in 2018. It's just damn too much from now on.
Edmie ysth ewnet yashenfal
ፈታዎች ግን የኢትዮጵያውያን ዜና አውታር አይደለም
እና ቢሆንስ እውነት እውነት ነው
@@GedyonMesfinErgetu bro shaebiya nachaw but they speak very well Amharic
Be ertra mengst kelvin yelem.
ምቀኛ ጎረቤት
@@tesfayegeda5757 it was Eritrea who saved Ethiopia in the war against Tigray ….you guys have forgotten it already….all the sacrifices Eritrea and its people made in the 2 years war. Betam yigermal….misgana abis!
ምቀኛ ይብላህ
በትክክል.በአለመቃፍ..ሕግ..አንድ.ሰቲም.ሰትቃር.ይመልሰል..ቀስበሉ
Ethiopian werada heger honchi Eritrea enkon endezi tanafa
ምክንያታቸው ምንም ውሃ አይቆጥርም ለምን ትርፍ አገኘ የሚል ይመስላል። ሲጀምር ትርፍና ኪሳራውን መናገር ያለበት ተቆሙ እራሱ እንጂ እነሱ አይደሉም።ፕሮፌሽናሊዝም በጣም ያጎላቸዋል አምባገነንነት ብቻ የፈረደበት ህዝባቸውን ያስጨንቁ
ምን አይነት አቀራረብ ነው ደቂቃው እንዲሞላልህ ነው አስሬ የምትደጋግመው
Bzu ertrawyan teserqwal tengelauwal gbo kalaetehen atlfm iyetebale nbret iyeteseqe qoytwal .ezgatu zegytwal
Ye Etiopien Airlines ke hayleslasei behala aoutobus tera honewal
የኢትዮጵያ አየር መንገድን እንወዳለን።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹👍🏽💋🇪🇹
Ye mante new wudedut Atwudedit aya geban ye leaba sbsb yehone airline ayasfelgn
ታሳዝናለህ!!!
የኢትዮጵያ የአየር መንገድ መውጫ የሚያጣበት ግዜ እየመጣ ነው።
ኤርትረ፡ለኘ፡አቶንም
One hour flight from Adiss abeba to Asmara it cost 💲800 dollar it’s crazy , it’s almost the same amount from US to Ethiopia
So what r u doing there, ? Use eegypt air lines Ur alleince...indirectky u wan to do a favour for Egypt....melkam fikur
Now it is over try to improve the service and remove your junk employees from the aviation.
ይህ አሁን የምትመካበት የ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጅምሩ እግር አውጥቷ ዳዴ እንዲል መሰረታዊ ነገር ያመቻቹ የሰሩ አብዛኛውቹ ኤርትራውያን ናቸው :: በአስተዳዳሪነት በአዛጅነት በአብራሪነት በመካኒክነት በማስተማር በማደራጀት አንጋፋውን አስተዋጿ ያደረጉት ኤርትራውያን ናቸው ታሪክን ማገላበጥ ማየት ማንበብ የግድ ይላል :: እኩዩ ተላላኪው ሰራ አስፈጻሚዊ ወያኔ ይሄን በራሱ ስብስቧውች ሰግስጏ ጨዋታውን ቀየረው ::
የ ኤርትራዊ መንግሥት ያደረገው አንድ እና አንድ ነው የሀገሩኑ ዜጋች ማገላታት ማዋከብ መዝረፈ እጅክ የተጋነነ ክፍያ ማድረግ በተደጋጋሚ ዘጊይቷ መምጣት ካሳ አለመክፈል ወዘተ......
በተደጋጋሚ ቢያስታውቅም ምን ታመጣላቹ በሚመስል መንገድ በማየታቸው ያለው አማራጭ አየር መንገድ ማገድ ይህን ነው ያደረገው ::
አሁንም አሉባልታ ውሽት ወሬውችን የሚያስራጭ ከሗነ የ አየር ክልል ሊያጣ ይችላል ይህን ነው መግለጫው የሚያሳየው ::
የፖለቲካ ጉዳይ ነው ገንዘባችንን ያገዱት . ግን በሌላ በኩል ይተፍዋታል
Enemja wuha yemikuatir mikniat huno alagegnehutim
In few days we’re going to close our airspace
Yesssd
የበረራ ቀናቸውና የጠፉት ዕቃዎች ዝርዝር ከየባለንብረቱ ስም ዝርዝር ጋር ባልተገለፀበት እንዲያው በደፈናው ሻንጣዎች ይጠፉ ነበር ማለት የአየር መንገዳችንን ስም የማጥፋት ዘመቻ ከመሆን ውጭ ሌላ ሊባል አይችልም።
እሱስ ዝምበል መንገደኞች ሻንጣቸው እየጠፋ አንዳንዴም ከሳምንት በኃላ እየመጣ ህዝቡ ተማሮ ነበር። በተለይ ከተማቸው ከአስመራ ውጪ የሆኑ ተሳፋሪዎች ሻንጣቸውን ጥለው ላለመሄድ ያለፕሮግራማቸው አስመራ ይቀመጡ ነበር
Zrzr kehone mn yahl genzeb bebankoch endeteyazubet ye Ethiopia ayer menged eko alasaweqem , tadia hulum eko nachew negerochn yemidebqut yalut.
Dude Eritreans were among early employees of Ethiopian airlines since the time it was established until 1997. check the history of the airline, Mechanics, technicians, pilots and hostess by as much as 70% ....we got the right to refuse service that doesn't provide good turn.
ያንች እህት ኣየር መንገድ የምትሰራ ላኣንድ እናታችን የእጃቸው ሳንጣ ኣምጡ ብላ 6000 ይሮ ነበረባቸው ከጀርመን ናቹ የመጡት የሄ ገንዘብ ይዛቹት ኤርተራ ማስገባት ኣይቻልም ብላ አናታችን ደሞ ገንዘቤ ይዘ ነው የሚሄደው ሲላት 3000 ወሰደችባቸው 3000 ይዞ ሃገራቸው ገቡ ስለዚ የኢትየጵያ ኣየር ማቋረጡ እኛ በጣም ደስተኞች ነን
Why is Eritrean officials so different than the ordinary Eritreans who are civil?
You act like Eritrean journalist watch your attitude
አይይይይይ ኤርትራ ይሄ አሁን እንደመንግስት የሚሰጥ መልስ ነው?
Wisheta.m new meglesih enamesegnalen
It is very simple if there is a problem they can solve it, but the Eritrean government believes in different ways, the main thing is too much Jelesese 😂😂
የሀገር ውስጥን ተሳፋሪዎችን አየር መንገዱ ኢትዮጵያዊያንን የሚያይበት ሁኔታ ያሳዝናል !
አየር መንገዱ ብቻ አይደለም ኢትዮጵያዊያን በሀገራቸው የማይዋኩበት ቦታ አለ እንዴ?
በትራፊክ በመንገድ ትራንስፖርት ተቆጣጣሪዎች በፖሊስ በገቢዎች ኧረ በሁሉም ቦታ !
ኃይለኛ አፓርታይድ እየመጣ ነው!
Rate this reporter presentation!
1. Great
5. Ok
10 poor!!
ሙዚቃ።።።
7755
አልተበራራልኝም
All Beoing Airplans are made in USA Airbus are made in Europe.keep quit and make the service profetional.🇪🇷
So why don use ur Own air? Why dont u juy your plane and prrofessionals, don come to us. Selam tefa after esayas come to us
ሻቢያ የታገዱ የትግራይ ሰዎች ወደ አየር መንገዱ ስለተመለሱ ኤርትራውያንን የሚያጉላሉት እነሱ ናቸው ብሎት አረፈ መቼም የትግረዋይ ጥላቻውወደር የለውም
Ezi endeza yemil semash? Kmalam agame
@@dadidad4572 ጆሮህን ጠርገ ግባ ለስድቡ አትቸኩል ኢትዮጵያ ተቀምጣችሁ ምቀኝነት ልትሞቱ ነው
@@Redseaafar00ደደብ ዶማ
@@Redseaafar00red sea😂😂😂ኮመንት በመጻፍ የሚመጣ ድል የለም ዝም ብለህ ቅማልህን እከክ
@@Redseaafar00 ይልቅ እናንተ ኢትዮጵያ ከአሉት ወንድሞቻችሁ ጋር አብራችሁ ሥሩ። እናንተንም ኤርትራውያንንም ነፃ ታወጣላችሁ። ኢትዮጵያ በእናንተ ትኮራለች።
አዋረዳቹን በኛ የለመዳቹት
ቆሻሺት
ድሮስ ምን ክብር አለሽ?
ለምን ትዋረዳለህ ??የኦሮሞ ጡራ ንብረቱና መሬቱ ነው አለቀ ሂዲና የራሰህን ግብር ከፊውዳሉ አፄ ፈልግ
አኢሶ አኦፎፌ ነዉ ምን እንደሚሠራ አያዉቅም. ሲሻለዉ ይመለሳል
የጠፋዉ ሻንጣ ምን የያዘ ነው መቼም በርበሪ ሸሮ ነው ከዚሕ አያልፍም
Lk blehal bihonm lemnewachhu eskalchanuut dres eqachewn akbreh madres ynorbhal , begenzebachew geztew asfechtew ena ye pliene keflew eko neew yechanuut , ende huletegna demo 23*2+8 eko yfeqedal yefelegutn yemifeqed bichnuu mndnew chgru ? . selaam endiyadergu tselot enadrg wendmie , yhie meweqaqes lemanm ayteqmmm
ERTREANS HAGERACHEW MENOR SILEMAYCHILU...EYEWETU TECHEGIREWAL!!!! ESU BICHAWIN LALEMEWAGAT ..MAN YIWAGALETAL???? YESHABIYA TENKOL
ሻዕብያ እርምጃ ሲወስድ ጭብጥ ይዞ ነው
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሌቦች ማጠራቀምያ ከሆነ ሰምብቶል የድሮህን ዝና ካልጠበከው ከመሬት በታች ትገባለህ
እንጀራ ኣለም ብይ ሓቂ ተናግረሻል ናመሰግንሽ ኣለን
ይህ አሁን የምትመካበት የ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጅምሩ እግር አውጥቷ ዳዴ እንዲል መሰረታዊ ነገር ያመቻቹ የሰሩ አብዛኛውቹ ኤርትራውያን ናቸው :: በአስተዳዳሪነት በአዛጅነት በአብራሪነት በመካኒክነት በማስተማር በማደራጀት አንጋፋውን አስተዋጿ ያደረጉት ኤርትራውያን ናቸው ታሪክን ማገላበጥ ማየት ማንበብ የግድ ይላል :: እኩዩ ተላላኪው ሰራ አስፈጻሚዊ ወያኔ ይሄን በራሱ ስብስቧውች ሰግስጏ ጨዋታውን ቀየረው ::
የ ኤርትራዊ መንግሥት ያደረገው አንድ እና አንድ ነው የሀገሩኑ ዜጋች ማገላታት ማዋከብ መዝረፈ እጅክ የተጋነነ ክፍያ ማድረግ በተደጋጋሚ ዘጊይቷ መምጣት ካሳ አለመክፈል ወዘተ......
በተደጋጋሚ ቢያስታውቅም ምን ታመጣላቹ በሚመስል መንገድ በማየታቸው ያለው አማራጭ አየር መንገድ ማገድ ይህን ነው ያደረገው ::
አሁንም አሉባልታ ውሽት ወሬውችን የሚያስራጭ ከሗነ የ አየር ክልል ሊያጣ ይችላል ይህን ነው መግለጫው የሚያሳየው ::
Eritrian selay go out Ethiopia addis abeba
አዲስ አበባ ታክሲ ሳይቀር በነፃነት የሚሰሩ ኤርትራዊያን ሰላዮች ባስቸኳይ ይውጡልን
ቆንዳፍ አጋመ ሰብ ኮንካስ 🤣🤣🤣
ኢትዮጵያ ብትቀርበት ኤርትራዊ ምንም አይሆንም ኢትዮጵያዊ እራሱ መውጫ ብያገን ሁሉም ነበር አገር ለቆ የምሄደው
ይሄኔ ስደተኛ ነህ በሰላዮች ምክንያት ሰላማዊዎች ለምን ይነካሉ
Til nachu ye til zeroch@@brhaneyebio7360
@@mubarekma3443 ከአብይ አሕመድ በላይ ሰላይ አላት ወይ ኢትዮጵያ 🤣🤣🤣🤣
@@brhaneyebio7360ችጋራም። the malnutrition gets on your head ። ደሞ ባንተ ብሶ‼️
Eritrea 🇪🇷 ekekam nat Yale Ethiopia minim endehonech tawkewalech 😂
You call yourself son of christ
@@afeworki8631religion isn’t more than my country
He is right
Kkk semene eze semata yadanehe Eritrea neche 😅😅 Ekekam kehade 🤔🤔
Shntea ble mtltea kongea aydlem fkrea yslelea yszneal Ethpiea ayrea mengdea tbey ylxwem tbtye nxwea😂😊
ye Ethiopia hzb ke hwahat temar hager be wshet iymeram. Hager yemimeraw be mejemria mengst le hzb ghlx na ewnetena demo be selam endinor madreg new ahun ethiopia eritrea ataltew ye ethiopia hzb mn trf yagenal. Please ethiopian people wake up.
ሲጠቃለል " ከኤርትራውያን በራሪዎች ትርፍ እያተረፈ ስለመጣ ከሶማሊያና ግብፅ ጠላቶችጋ በማበር የአየር መንገዱን ስም ማጠልሸት ነው አላማችን" ቢሉ ያምርባቸው ነበር።
aree yanyahil atrafi aydelm ye asmera berera yemihedut awroplanoch tilalk nachew europe minamn yemiberu nachw nedaj yifejalu enesu gin ende mekelle minamin betinsh awroplan hisab asltw mw tewded yemilut
ወደ ኤርትራ መብረር ምንም አትራፊ አልነበረም። አንድ ሰው 10 ሻንጣዎች ይዞ ስለሚመጣ ሻንጣዎቹ በሙሉ አብረው እንዲሄዱ ተብሎ ትልቁ አውሮፕላን ይመደብና ግን ተሳፋሪዎችን ቀንሰው ብዙ ወንበሮች ባዶ እንዲሆኑ ተደርጎ ነበር የሚበርረው።
@@dagi6055 መሰሪ የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት የራሣቸውን ዜጎች ኪሣራ ላይ መጣሉ ግራ የሚያጋባ ነው ።
@@birhanjommyአንተ በረራ አድርገህ እንደማታውቅ እየነገርከን ነው 10 ሻንጣ?ለአንድ ሰው ስንት ኪሎ ይፈቀዳል?ለ10 ሻንጣ ምን ያህል ዶላር ያስከፍላል?
@@hanibalisak በረራ ማድረግ አለብኝ እንዴ የኤትራውያንን ስልቻ ለማወቅ። ደግሞ ሻንጣ አይደለም እነሱ የሚይዙት። ማዳበሪያ የሚታሸግበትን ጆንያ ነው የሚጠቀሙት። ሁለት ሻንጣዎች በትኬት ዋጋ ሲያልፍላቸው ለቀሪው ከ600 እስከ 700 ዳላር በአስተያየት ተቀንሶላቸው ይከፍሉ ነበር። ይህም ወደ 50ሽህ ብር ተጨማሪ ያስከፍላቸዋል። ግን ውስጡ ለሚይዙት ቡና እና በርበሬ ቀረጥ ሳይከፍሉ ነበር ይዘው የሚሄዱት።
የኤርትራ መሪዎች እነርሱ ከጫካ ወጡ እንጂ እስካሁን ድረስ ጫካው ከእነርሱ ጭንቀት ውስጥ አልወጣም።
Komata semene eze semata yadanehe Eritrea neche
ኣንተ ደሞ ከተማ ገባህ እጅ ኣህያነትህ ግን አልተቀየረም።
ወረኛ!!!
ሃቁን መናገር ምን ክፋታለው።
እንደ አንድ ጋዜጠኛ ትኩረትህ ከማንበብ ይልቅ በጽሁፍ አቅራቢነት ብትሳትፍ የበለጠ አስተዋጽኦ ሊኖርህ ይችላል
ለምን የቅርብ ምስሎች ብትጠቀሙ በደርግ ግዜ የነበረ ፎቶ ሰዉየው ሰማንያ አመቱን ከበላ ስንት ግዜዉ የጨረጨሰ አዝግ ልክ እንዳንተ 😢
Haha
አሁን...መቼም.ብሆን.ወዴ.ኤርትራ.የሕዝብ.በራራ.አያድርግ.ይብቃ..ሠለም.የምጣለዉን.ሕዝብ.ና.ውዳዳኝ.መለት.መቅለል.ነዉ
ማንስ ይፈልገዋል ?
የኤርትራ መንግስት የወሰደው እርምጃ በጣም ዘግይቷል።
ለእሳያስ የጠለቀው የጣት ቀለበትስ እዛ ቀርቶሃል ፍርድበት ለፍች ይካሰሱ
ይህ የሁለቱን አገሮች ፍቅር መጠለሸት የፖለቲካ ነው እንጂ ።
እጅግ ሰልፍሽ ህዝብ በመሆናቸው ነው የኤርትራውያንና የሻዕቢያ ተላላኪዎች ችግር ሌላ ቼግር የለባቸውም
እጅግ በጣም ትምክተኞቼ
ማናለብኝነትያለባቸው
ከፍተኛ ንቀት ስፔሻሊ ለኢትዮጵያውያን
ይህንን ለመመስከር በኤርትራ የኖሩ ከዘመነ ሃይለስላሴ፣ደርግና ኢህአዴግ ዘመን ድረሴ ከኤርትራ በረሃ ተጨማሪ የኤርትራውያን ፓለቲካዊና አስተሳሰባዊ እብሪት ቁንፅልነት ተገንጣይነት እንጅ ውህደት ያለው አስተሳሰብ የላቸውም
Awo error bel mnthon kkkk
ሲጀመር አድ ነገር የኤርትራ መግስት ጭራሽ ለዜጎቹ ጉዳይም የለወም የራሱ የፖለቲካ ሹክቻ ስለነበረውእጂ ህዝብነ በጭራሽ ጉዳዩም አደለም
ፈታደይሊ የኤርትራ ሚድያ ነው ወይ ሰለ አየር መንገዳችን የዘገበው ለኤርትራ የወገነ ሆነ የባንዳ ድምጽ
Say false think no touch the point
እውነቱ ኢቲዮጲያ አየር መገዱ ድሮም ነበረ አሁንም ይገሰግሳል መቼም ኢቲዮጲያ ስት ሽልማቶችን እያሸነፈ እዚህ ደርሷል ማንመ ይቀጠል ኢቲዮጰየ ተሸንፉለች ገና ሌሎች አዳዲስ አውሮፖላኖችና አይረ ማረፊያ ይገነበል
Fetadaily ትክክለኛውን ዜና ለህዝቡ ብታቀርቡ ይሻል ነበር
የኤርትራ መንግስት ለወሬ ግዜ የለዉም ኣለቀ ደቀቀ ።
yelelan genzeb lemezref nw giza yalew😁
GameSphereTV @fnan99633 በዚህ ስም ትታወቃለህ
እቃና ገንዘብ ለመስረቅ ነዉ ታዲያ ግዜ ያለዉ 🐑🐴🐑😂😂😂
@@seblet148 sira endalew dmo gize yelewm ylenal ende tegadmo aydel ende miwelew hageritwan lemasadeg defa kena sil miwel asmeselew eko😂😂😂
Liars Liars Liars
ውሽት ኩሉ ጊዘ ክኢትዮጵያ መሪዋች ነው የሚመጣ። ያለፈ ኩይናት በባደም ሳይሆን በሌላ ነው እንዳ የወያነ መሪዋች እንደተናገሩት ኣሆነ ደግሞ ልክ እንደ ኣለፈው ነው። የኤርትራ መንግስት ለኢትዮጵያ መንግስት ቡዙ ቢልዮን ድላር ነው ያበደረው የኤርትራ መንግስት ግን ኣያናገርም ምኽንያቱ ሓቅ ከሱ ጋር ሰላለው የኢትዮጵያ መሪዋች እና ኢሊታት ግን ውሽታሞች ናቸው።
እደዚሁ እደተቃጠሉ ይዘልቃሉ ሀገራችንም ኢቲዮጲ ትቀጥላለች አየርመገዱመ ገና አፍሪካን ይወርሳል ያገለግላል አለቀ እእነቱ እሄህ ነው ቅቅናም መደር
መረጃውን ሰጠ ያልከው ፔጅ የግለሰብ እንጂ ከኤርትራ መንግስት ጋር ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም። ከኤርትራ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ወይም የመንግስት አካላት ቀጥታ መልስ ባልተሰጠበት ሁኔታ የግለሰብን እይታ ማስቀመጥ ጥሩ አይደለም።
የአየር መንገድ በአንድ ቡድን ልጆች የተሞላ እና የማይጠየቅ የሌባ መከማቻ ሆኗል።
ይሄ ስርቆት ክፍተት ስለነበረብን በጉዳዩ ላይ መጠቀሱ በራሱ ሞት ነው።
ብዙ.ሠላዬች..ገበተዉብናል...ጎበዝ...ኤርትራዊያንን...ጠራርጎ..ማስወጣት..ነዉ...የምን...ጭቅጭቅ..ያስፈልጋል...አቦ....ኢሳያስ...የሡማሌን...ወታደር...ሲያሠለጥንስ,,?..ግብፅ...ሲመላለስስ...ምን...ነበር...???,,በቃ...ኤርትራ..ተፋቺን...መቼም...መቼም...አንፈላለግም...ጥግሽን..ያዢ...የምን..መድረቅ..ነዉ..ማዕቀቡን..አሰነሰተንልሻል...የራስሽን..ኑሮ..ኑሪ...ሀይ😂😂😂😂
እና የኤርትራ መንግስት ለዜጎቹ መጨነቅ ጀመረ እያልከን ነው 🤭 ተው ግን በግድ አታስቀኝ 😂😂😂
ኤርትራ ገንዘብ በመዝረፍ የመጀመሪያዋ ነው እንዴ? አሰብኑ አስታውስ::
ሆኖ ተብሎ ኤርትራዊ ከዎላጆጃቹ እንዳይገናኜ የተደረ በኤርትራ መንግስ የተደረገ ነው የሻንጣ መቆየትና መጥፉት ግን የኢትዮጵያ ቺግር ነው
ሁሉ ሰው ሊያውቀው የሚገባው ነገር ኤርትራ በምንም መልኩ ኢትዮጵያ ከኤርትራ ልቃ እንድታደግ አይፈልግም። ኢሳያስ ኖረ አልኖረ ኤርትራ ባላንጣ ሆና መቀጠሏ አይቀርም። የኤርትራ ዜጎች በኢትዮጵያ ባልተገደበ ነጻነት የመኖር፣ የመዘዋወር እና የመነገድ መብት የማግኘት ያህል እየኖሩ በግልባጩ ኢትዮጵያ እንድትሸበር የሚሯሯጡ አሉ። በዚሁ ባላንጣነት መንግስታቸው ለኢትዮጵያ ጠላቶች መሸጋገሪያ፣ መካሪ እና የፀብ አነሻሽ ሆኗል። በአየር መንገዱ ላይ በቅርቡ እየታየ የመጣው ስም የማጥፋት ዘመቻ በኢትዮጵያ ላይ የተሸረበው ሴራ አካል ነው። ቀድሞውንም በወደብ አገልግሎት አንገታችንን ከሰላሳ አመት በላይ አንቃ ከያዘች አገር ጋር ስምምነት ባልተገባ ነበር። ኤርትራ አስቀድማ በትግራይ ወያኔ ጋር ጦርነት እንደማይቀር ገምታ በሰላም ስም ከመንግስት ጋር ተስማምታ በትግራይ ላይ በቀሏን ለመወጣት በጦርነቱ ተካፈለች ፣ተበቀለች። የፕሪቶርያው ስምምነት ሲፈረም አኮረፈች። ከዚያ የተለመደውን ኢትዮጵያን የማፍረስ ሴራ በሰፊው ጀመረች። የአየር መንገዱ ለሚመጣው ፀብ መነሻ ነው። በኤርትራ እና በኢትዮጵያ ተደርጎ የነበረው ጦርነት መነሻው ድንበር ተባለ እንጂ ኢትዮጵያን አሽመድምዶ የበታች የማድረግ አባዜ ነበር። በኢትዮጵያ የተከሰተው የኑሮ ውድነት መነሻ አንዱ የኤርትራ ስደተኞች የሚረጬት ገደብ የለሽ ቁጥጥር አልባ ገንዘብ ህዝባችን እንዲማረር አድርገውታል። ይህም የሴራው አካል ሊሆን ይችላል።
ሽፍታ መንግስቲ ኤርትራ
ማንበብ አትችልም ለሌላ ሰው ስጥ
ኤርትራ ምነው አይንስ ደም ለበሰ።
የተለመደዉ የኤርትራ መሰሪነት ምቀኝነት ነዉ አተረፉብን የሚል ቅናት አገልግሎቱ የተበላሸ የማይመጥን ከሆነ ተጠቃሚዉ አለመጠቀም መብት አለዉ ዉሳኔዉ ፖለቲካዊ ግብጽ የእንጀራ አባታቸዉን ለማስደሰት ኢትዮጵያን ለማንበርከክ የታለመ ነዉ ዋ የኢትዮጵያ ህዝብ ተሞ የተናሳ እለት አትነካኩን ከአውስትራሊያ
@@GetachewYilma ከሱማሌ ጋሮ እየዶለቱ በተመሳሳይ ጊዜ የተቀናጀ ተንኮል እየፈፀሙ ነው። ሻቢያ መሰሪ ነው።
@@dagi6055EPLF saved 4 killo from woyane you are cowards
@@berhanegebre9813 20% የሚሆን አግዛችኋል ቀሪውን የኢትዮጵያ መከላከያና ህዝብ የተዋጋው ነው። ሻቢያ ግን መሠሪ ነው።
@@dagi6055that is why your army
Runs from mekele to debele sina
Listen what they said abey and bacha
If your profits is unfair ,they have the right to do so.temo temo atebey temo rhebun yastags mn trlalech ekek
እኔ ግን ይገርመኛል አየርመገዱ ችግር ሊኖርበት ይችላል ግን አንተ በዘገብከው ልክ አደለም ችግሩ አታጋን ሚዛናዊ መሆን አለብህ ጋዜጠኛ ከሆንክ
አንተ የፃፍከው መሰሉኝ ምክንያቱም አንድ ሀገር እንደዚህ የወረደ ተራ ቅራቅንቦ ወሬ ለህዝብ ማቅረባችሁ ያሳዝናል 😂😂😂 ጅላጅል ቢባል ሁለታችሁንም ይጠቅሳል እላለው
It’s just a Facebook post not Official Government Website.
Fetadaily ትክክለኛውን ዜና ለህዝቡ ብታቀርቡ ይሻል ነበር
የኤርትራ መንግስት ለወሬ ግዜ የለዉም ኣለቀ።
ወደ ኤርትራ መብረር ምንም አትራፊ አልነበረም። አንድ ሰው 10 ሻንጣዎች ይዞ ስለሚመጣ ሻንጣዎቹ በሙሉ አብረው እንዲሄዱ ተብሎ ትልቁ አውሮፕላን ይመደብና ግን ተሳፋሪዎችን ቀንሰው ብዙ ወንበሮች ባዶ እንዲሆኑ ተደርጎ ነበር የሚበርረው።
@@birhanjommyእሱን በኤርትራ ኣየር ክልል መብረር ስትከለከል ምን ያህል ትርፍ እንደነበረው ይገባሃል 😂😂😂😂😂
@@robimassawino አየር ክልሉን ለመከልከል ምን ምክንያት አለህ? ለምን ያተርፋል ካልሆነ በስተቀር። አንተም የትራፊክ ገቢው ይቀርብሃል። ደግሞ ይሄንን ኢትዮጵያ ላይ ጦርነት እንደ ማወጅ ነው የምናየው።
@@birhanjommy እኛ ለከሃዲዎች ቦታ የለንም ያበጠ ይፈንዳ
@@robimassawino ያው ቆርቁዘህ በድህነት ስታክክ ትቀራለሃ ምን ታገኛለህ? አሁን መስሎሃል ግምትህ ስህተት ነው። ግብፅ ሹልክ ብላ ጭራዋን ቆልፋ ስትመለስ ምን ትሆናለህ? ኢትዮጵያ ግብፅን ዝም ማሰኘቷ አይቀርም። ግን አንተ ጎረቤትህን ለዘለዓለም ታጣለህ።
እዚ ኮመንት ላይ ኤርትራውያን ምትሳደቡ ደደቦች!!! የራሳቹ ዜጎችኮ በየሚድያው ኡኡ ሲሉ ነበር ኣሁንም ኣቃጣሪ ሁሉ።
አየር መንገዱ በመቋረጡ 🇪🇷ደስ ብሎናል ሌብነት ቀረ
መስከረም 30 ከመድረሱ በፊት አቆመ የሚለው አስቂኝ ነው። ገንዘብክን አግዶ እስከ መስከረም 30 መቀጠል ነበረበት የሚለው አስቂኝ ነው።
ምቀኛ ዘራፊ ዱርዬ መንግስት
ምንም አሳማኝ ምክንያት አይደለም የኤርትራ ምክንያት የግብፅ ሴራ ነው ምቀኞች መልምስ ወዶ አይደለም ለካ ሁሉንም ግንኙነት ያቋረጠው
Ayer mengedu lieba new 😂
Ante wusgatam banda
ምንም:ከገንዘብ: መዉረስ: ጋር: አይገናኝም:: ፍየል: ወዲህ:ቅዝም: ወዲህ::የአሜሪካ:አ$$ይሮፕላን: ቢሆንስ: ኖሮ? በሻንጣ: መጥፋት:6 እሰከ አመት: የፈጀ: ጉዳይ: በአሜሪካ: እናዉቃለን:3 ሰአት: በረራ:እስናክ: በካርድ: ፕሌን: ውስጥ: መብላት: ላይ: ነን:በአሜሪካ: 45 ደቂቃ: እንጀራ: ሳንድ: ዊች: ሲጠይቅ: ህዝብህን: አሰልጥን: እንጂ:ገንዘብ: መዉረስ: ሌላ::ወይጉድ!!!ኢሳይያስ:ሕዝቡ: አይለያይም: ለአንተም: ሆነ ለአብይ: ብሎ: ሕዝቡ: ከእንግዲህ: አይለያይም:በሌላ: ሐይል: ቢጠቅ: 24 ባልሞላ: ሰአት: ይተጋገዛል:የኢጅብት: ጉዳይ: ድሮ:ስታደርግ: የነበረዉ: በአረብ: መሳሪያ:ተጠቅመህ: አገር: የከፈልከዉ: መሆኑ: የዘረአይ:ልጆች:ንፁህ: ኤርትራዉያ: ግልጽ: ሆኗል::የቀን: ጉዳይ: ነዉ::
ከሶማሊያዋ አሰከኛው ጉዶች ሲደረግ የነበረ የስም ማጠልሸት ቢያጉላሉ አንዳነድ መጥፎች አኛን አንጂ ለውጭ ዜጋ ከፍተኛ ክብር ነው የሚሰጡት አኛንም የሚያጉላሉት ኢሜግሬሽን ለይ አየር መነገዱ ወደደቡብ አፍሪካ የሚሄድ ተሳፋሪ እሱም አንዳነዶቹ ዋና ቁም ነገር ኤርትራ ያደረገችውም ያለችውም ከእውነት የራቀ ነው አንደውም ጥሩ ነው በየር መንገዱ የሚወጣው ምግብ ይቀራል አነዚ መጥፎ የናት ጡት ነካሾች
Good professional work by the Eritrea government 🎉
State level robbery! No professionalism at all ! The airline has clearly stated how the issues were being improved progressively and how the airline was allowed to increase its daily flights after dealing with the mentioned issues. Sure it may not have reached 100% solution yet but progress and discussion is a key thing ! And that is professionalism. But ur got't stole the airlines money just as you did in your invasion of Tigrai. Robery! Inhumanity! Cruelness! .....
I'm happy that it will not fly to asmara again !
The Airline has professionally asked for the list/details of passengers who are said to have lost the luggage. NO RESPONSE. They just say luggage issues bla bla... They Wana steal the Airline's money.
Luggage security and handling issues can be solved (with IT solutions and so on). But what can't be solved is the rubbery behavior at the state level.
In the end, it's a political issue.