በፍጻሜው ቀን ያልተጠበቀ አቀራረብ _ ታዳሚዎች ስሜታዊ ሆኑ! _ NBC ታለንት ሾው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት

ความคิดเห็น • 61

  • @dagnebelsti2388
    @dagnebelsti2388 2 หลายเดือนก่อน +7

    ምንም የምለው የለኝም ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት በእንባ ታጠብኩኝ እውነትን አሳየህን ያን ውለታው ያልታሠበለትን ሰራዊት አመድ አፍሽ የሆነውን የቀድሞ ሰራዊት ገድል በአጭር ደቂቃ ውብ አርገህ ዘከርከው ተባረክ ተባረክ ተባረክ

  • @shewangzawawlachew8862
    @shewangzawawlachew8862 3 หลายเดือนก่อน +7

    ወታደርን ያከበረ ታዳጊ ተባረክ።።።።።

  • @GashahunegnAsgelil
    @GashahunegnAsgelil 3 หลายเดือนก่อน +12

    የጠፋው የሐገር ፍቅር በጥበብ ሲገለፅ ከስሜት በላይ ነው፤ይህንን የጥበብ ማዕድ ያቀረባችሁና ያዘጋጃችሁ ሁሉ የኢትዮጵያ አምላክ ያክብራችሁ።

    • @jonathandegafie
      @jonathandegafie 13 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🏻🙏🏻

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 3 หลายเดือนก่อน +5

    ይሄ ልጅ አንደኛ መውጣት ነበረበት🙏🙏🙏

  • @KasahunBekele-b3z
    @KasahunBekele-b3z 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውጤት ገንዘብ ሁሉም ትርፍ ነገር ነው በቃ ቁስ ሁሉ ግን አንተ ለሀገር ትልቅ ተስፋ ነህ አሻራ አስቀምጠሀል ለትውልድ አቦ በቃ እድሜ ይስጥህ ኑርልን

  • @TesfayeBekele-gi3wj
    @TesfayeBekele-gi3wj 3 หลายเดือนก่อน +4

    ትክክለኛ ሥራችንን መስዋዕትነትታችንን ስለ አሳዬ እናመሠግናለን

  • @Mena_Je
    @Mena_Je 3 หลายเดือนก่อน +2

    በስማም የሚገርም ብቃት በዛ ላይ ዝግጅቱ ፊልም ነው የሚመስለው እኮ ብራቮ ግዛቸው ምርጥ ተወዳዳሪ ነበር ፣ ይህ ውድድር እጅግ ምርጥ ተወዳዳሪዎች፣ ምርጥ ዳኞች ምርጥ ይዘት ነበረው አሪፍ ግዜ ነበረ በዚሁ ይቀጥል ሱራፌል ይገባዋል

  • @Solofanta1
    @Solofanta1 3 หลายเดือนก่อน +8

    ግዜ ምርጥ ነበርክ 1ኛ ይገባህ ነበር ቢሆንም ውጤቱ አይከፋም👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @alex-bw7ek
    @alex-bw7ek 15 วันที่ผ่านมา

    በእውነት ለምን እደሆነ አላቅም ምን ዓይነት መግለፅ የማልችለው ስሜት ነው የተሰማኝ

  • @ElhamAbdulkarim-z7c
    @ElhamAbdulkarim-z7c 14 วันที่ผ่านมา +1

    ቃል አይገልጸዉም ❤❤❤❤❤❤

  • @cr7-the_got
    @cr7-the_got 2 หลายเดือนก่อน

    sol betam enamesegenalen tebeb weletawan tekefelh 💯❤

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 3 หลายเดือนก่อน +1

    ግዞ በዛሬው ፐርፎርማንሥ ሁሉንም በልጧቸው ነበር ነገር ግን ሡራፌል ከመጣባቸው ዙሮች አንፃር 1ኛ ይገባዋል ዳኞች ትክክል ነው ያደረጉት ግዞ በጣም ጀግና ዘፋኝ ነህ ውጤቱም ጥሩ ነው በርታልን

  • @Solofanta1
    @Solofanta1 3 หลายเดือนก่อน

    በዚህ አቀራረብ ብቻ ግዜ 1ኛ ይገባ
    ህ ነበር ግዜ ምርጡ👏👏👏

  • @AllahWekil-cj3ok
    @AllahWekil-cj3ok 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ ye Hager muziqa yimechegnal hagere Ethiopia nurilgn❤❤❤❤

  • @YonasAsefa-ty8mt
    @YonasAsefa-ty8mt 2 หลายเดือนก่อน +1

    ግዛቸው ማርሸ ቀያሰው ትችላለህ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Yonas-s5k
    @Yonas-s5k หลายเดือนก่อน

    አገሬን የተቀባ መሲህ ሆኖ የሚያድንልኝ ማን ይሆን 😢😢

  • @zelalemtamiru1432
    @zelalemtamiru1432 3 หลายเดือนก่อน +1

    የብዙዎቻችን የወታደር ልጆች ታሪክን ነው በትወናው የገለጻችሁት፡፡የእኔንም ታሪክ፡፡ድንቅ ችሎታ፤ድንቅ አቀራረብ፡፡

  • @saralamesa9370
    @saralamesa9370 2 หลายเดือนก่อน

    Aychew altegab alkugn,eko men,aynet tesato new,yemar techalelha gizaw❤

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 3 หลายเดือนก่อน +3

    እያለቀስሁኝ ነው ያዳመጥሁት፣ ላገር ፍቅር የተዘፈነ ግሩም ሥራ ነው

  • @YosephTsgaye
    @YosephTsgaye 3 หลายเดือนก่อน

    ወንዴሜ እድሜ ይስጥ ❤❤❤❤ በረታ

  • @habtamukhefale4787
    @habtamukhefale4787 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @TinsaeAbate-rc3jh
    @TinsaeAbate-rc3jh 3 หลายเดือนก่อน

    Betam yemigerm nw gize 🥰🥰🥰❤❤❤🎉🎉🎉🥳🥳🥳👑👑👑

  • @Ayale-t8m
    @Ayale-t8m 3 หลายเดือนก่อน +1

    Yes

  • @saralamesa9370
    @saralamesa9370 13 วันที่ผ่านมา

    Hulem bayew yemaltegbuw😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @ebroebro889
    @ebroebro889 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጥበብ ከልቧ ስጠራህ❤❤❤❤

  • @ZerihunDegefa-w9f
    @ZerihunDegefa-w9f 2 หลายเดือนก่อน

    ምን ይደረጋል አንደኛ መሆን ያለብት ሰዉ ነበር ግዛቸዉ።

  • @ስንታየሁገብረወልድ
    @ስንታየሁገብረወልድ 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ እሺ

  • @AbelTesfalem-y6u
    @AbelTesfalem-y6u 3 หลายเดือนก่อน

    ምን ልበል😢😢😢😢

  • @NatiNati-jw8bg
    @NatiNati-jw8bg หลายเดือนก่อน

    ሀገራችን ለዘላለም ትኖር ዘንድ ምንም እንሆናለን

  • @manenet2867
    @manenet2867 3 หลายเดือนก่อน +1

    የዳኞች ብቃትን የተፈታተነ አደገኛ የሙዚቃ ምርጫ አቀራረብ።። ሆኖም አስተዋይ እና አርቆ አሳቢ ዳኞች በመሆናቸው።።።።አንደኛው ይገባው ነበር።።። ሁለቸኛውም በሁለተኝነት ይገባው ነበር።።። ካላቸው የቴክኒክ እና የሙዚቃ ዕውቀት ርቀት👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @fitsumMana
    @fitsumMana 2 หลายเดือนก่อน

    ደርግግ!

  • @Kemekem1
    @Kemekem1 3 หลายเดือนก่อน +11

    እንደዚህ አይነት የመድረክ ትወናና የተዋበ ድምፅ አይቼ አላዉቅም!!!!!!!!!!

  • @nigussieayalew9198
    @nigussieayalew9198 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ በእውነት ውድድር አልመስልህ አለኝ።

  • @wubeshetmulugetatessema5711
    @wubeshetmulugetatessema5711 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሽልማቱ አስጣጥ ትክክል አይመስለኝም። ሀለም አንደኛ ናቸው ስትሉ ነበር። የስጦታው ጋፕ በጣም ስፈ ነው። ለብሩክታይት የተሸለመችው ሽልማት እንደኔ አስተያየት ድካሟን የሚመጥን አይደለም።

  • @BirhanuAgize
    @BirhanuAgize หลายเดือนก่อน

    Gobeze barta

  • @NasirAbduselamAbduselam-c3p
    @NasirAbduselamAbduselam-c3p หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ wawa

  • @danielTsegaye-tl6kh
    @danielTsegaye-tl6kh 2 หลายเดือนก่อน

    እንደ አድማጭ ከመደመም በስተቀር ሌላ የምለው የለኝም!

  • @arsemaenate541
    @arsemaenate541 3 หลายเดือนก่อน

    wow Anbesa

  • @yordanosgirma9344
    @yordanosgirma9344 3 หลายเดือนก่อน

    hager benezih waltawoch indemtkom yih tiwuld yireda yihon???

  • @AbaydarDemisei
    @AbaydarDemisei 3 หลายเดือนก่อน

    Tsana ysetehe

  • @MekdesKebede-t7g
    @MekdesKebede-t7g 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 2 หลายเดือนก่อน

    💓🇪🇹🙏

  • @Hhdgdh-t4l
    @Hhdgdh-t4l 3 หลายเดือนก่อน

    ውውውዕይ

  • @nebiyulema2119
    @nebiyulema2119 3 หลายเดือนก่อน

    እጅግ የሚያኮራ የሚኮረኩር አቀራረብ በቃ እንባዬን መቆጣጠር ስላልቻልኩ ማንባት እንጂ አስተያየት የማልሰጥበት አቀራረብ

  • @Bizuayehu-Eshetu
    @Bizuayehu-Eshetu 3 หลายเดือนก่อน +1

    የድምፃዊያን ውድድር ላይ ቪድዮ የሚመስሉ ትዕይንት ብዙም ባይመከር ባይ ነኝ የድምፅ ውድድር የድምፅ ነው በቃ። በራሱ የአዘፋፈን ሰልት ላይና የድምፅ ምጣኔ ውበት ምናምን ትኩረት ቢሰጥ

    • @YonasAsefa-ty8mt
      @YonasAsefa-ty8mt 2 หลายเดือนก่อน

      ድምፁስ ምን ይወጣለታል?

    • @solke7268
      @solke7268 2 หลายเดือนก่อน

      ችሎታውን ማድነቅ የማይፈልግ ሰው ሰበብ እደሚያበዛ የሚታወቅ ጉዳይ ነው ምክንያቱም ማድነቅ ካልፈለክ በበሀር ላይ ቁሞ እየተራመደ የተሻገረ ሰው ያየሰው አይ ዋና ስለማቺል ነው የሚል ተች አይጠፋም

  • @azinagirma6545
    @azinagirma6545 3 หลายเดือนก่อน

    Tewenaw demtsu lay yametaw lewet ylem bebekat tecawtotal

  • @AtsedeAssefa-ot9jz
    @AtsedeAssefa-ot9jz 3 หลายเดือนก่อน

    ዳኞቹ ጎበዞች
    አብርሐም 2ኛ ይገባው ነበር

  • @fekadugebremikael
    @fekadugebremikael 3 หลายเดือนก่อน +2

    ግዛቸው አንድኛ መሆን ይገባህ ነበር ያንተን አቅም የማይመጥን ውድድር ነበር

  • @ABG72
    @ABG72 3 หลายเดือนก่อน

    ድራመሩ????????????

  • @constructionchannel5265
    @constructionchannel5265 หลายเดือนก่อน

    አይ አማራ ....

  • @AbaydarDemisei
    @AbaydarDemisei 3 หลายเดือนก่อน

    Gegna

  • @FekerBaya-e6t
    @FekerBaya-e6t 3 หลายเดือนก่อน +1

    ይህን እሚያክል ትልቅ ጣቢያ የተራ ዩቲዩበሮችን ቃላት ባይጠቀም በእንባ ያራጨ እሚሉትቃላት ይታረም

    • @BirhanuMengesh
      @BirhanuMengesh 2 หลายเดือนก่อน

      ሰው ነው ትልቅ ሚዲያ አይደለም ጭቃ

  • @YifruGirma-g1t
    @YifruGirma-g1t 3 หลายเดือนก่อน

    N2

  • @birukkassahun2978
    @birukkassahun2978 3 หลายเดือนก่อน +1

    i donot cry for this stupid country

    • @MameMame-nb9ph
      @MameMame-nb9ph หลายเดือนก่อน

      go to hell 🇪🇹💪

  • @MekdesKebede-t7g
    @MekdesKebede-t7g 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @halom3886
    @halom3886 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤