ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አረ ይሄ ውድድር አይደለም በጣም ፌመሥ የተባሉት ዘፋኞች እንኳን እንደአንተ አላዝናኑንም ኮንሠርት በለው በእውነት ጀግና ሁሌም አንደኛ ነህ
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
Dca
Ad
ሱራ በቃ የዳዊት ዘፈኖች አንዴት እንደሚያምሩብክ 👌👌👌 የNBC መድረክ መሪዎች ደሞ ነጻነታችውን አድንቀናል አቦ ይመቻችው👏👏👏 NBC ይለያል ምንለው ለዚ ነው።
NBCዎች አንድ ሌላ ኮከብ ድምፃዊ ሰጥታችሁናል ፤ እናመሰግናለን። ክስተት ፣ ትዕንግርት ፣ ግርምት ሆነህ ነው ወደ ሙዚቃው ኢንደስትሪ ከች ከተፍ ያልከው ሱራፌል ወንድሜ። መልካም የስኬት ዘመን እመኛለሁ!
ይህን ዘፈን ከዳዊት ሌላ በሚገባ የተጫወትከው አንተ ብቻ ነህ 👏👏👏🙏
ሱራፌል አስቴር ለማየት ለመዝናናትና ለማድነቅ ብዙ አድናቂዎችን ያፈራ የስቴጁ ፈርጥ እንቁ ነው ያዝናናል ያምርበታል
ነፃነቱ በራስ መተማመኑ ትርኢት የሚያቀርብ እንጂ ምንም ውድድር አይመስልም 👏 👏
የሚገርም ነዉ! NBC ምን አይነት ድንቅ ልጆችን አዉጥቶ በስተርጅና እንቅልፍ አሳጣን እኮ። Nice job.
ባንዱ ግን ተአምር ነው❤
እውነተኛ የመድረክ ሰው! ተዝናንቶ የሚያዝናና! ሱራዬ ምርጥ ልጅ! ክስተት ነው የሆንክብን መቼም!
በነገራችን በጣም ተወዳጅ የሆኑ ዘፋኞችን መዝቃ መጭወት ካልቀር እንዲህ ነው
ዛሬ ደሞ በሚኒሊክ ስራ ሰቀለው ከዛ በዳዊት መለሰ ደሞ አነደደው ትለያለህ በእውነት ፍፃሜህን ያሳምርልህ ምንም አልልህም ከአይን ያውጣህ ኧረ እናቱ ታድላ እናንተ ❤❤❤
nbc የስራህን ይስጥህ! ለቅሶ ላይ ሆኜ ነው በሞባይል ያየሁት.ምና ለ የዳ ኞችን አስተያየት ብታሳየን!!! ገራሚ ል ጅ ነው ግን!!!!!!!!!!!
የምር ግን ብዙ የአሁን ዘመን ወጣቶች በዚህ ልጅ ልክ ድምፅ የላቸውም! Super super super Surafel
That's 1000% true. He is talented
እስከዛሬ ያልተሞከረ ሙዚቃ በእንደዚህ በሚጣፍጥ ሁኔታ ማቅረብህ ድንቅ ችሎታህን እንዳለህ ያሳያል በርታ
በጣም ይችላል ከዳንሱ ጋር He is gifted
ይሄልጅ የሚገርም ድምፅ የመድረክ አያያዝ ልዩፈገግታ ምንም ለማለት የሚከብድ ድንቅ ድምፃዊ የእውነት ትችላለክ❤❤❤❤
መድረኩ ያላንተ አይደምቅም ካንተ ሚወዳደር አላውቅም👏👏👏
በራስ መተማመኑ ይገርማል ..... ውድድር ላይ ያለ አይመስልም..... 👋👋👋👏
በጣም ምርጥ ነው አያያዝህ ብቻ ጭብ ጨባ እንዳያጠፋህ ትልቅ ቦታ ምድርስ ነህ 🙏🙏🙏🙏
የዘፈን አድናቂ አይደለሁም ግን ሁሉንም ዘፈኖችህን አይቼዋለሁ ጀግና ነህ
ለሙዚቃው አለም የተበረከተ አዲስ ምርጥ ስጦታ የሆነ ልጅ ነው ምርጥ ችሎታ እና ብቃት ❤
በራስ መተማመነ መደረከ አየያዘዝ
የድንቆች ድንቅ ዘፋኝ ነው አንደኛ መልካም እድል❤❤❤❤
የአንተ የሚገርም ብቃት እንዳለ ሆኖ ባንዱን አለማድነቅ ግን ንፋግነት ነው👏👏👏👏👏👏👏👏
በጣም በጣም ትችላለህ ስንት ጊዜ ደጋግሜ እንዳየሁህ ጎበዝ፣ ድንቅ ብቃት አለህ አንደኛ አንደኛ ብትባል ትክክል ነው የዘንፈንከው ሁሉ ትንግርት ነው የሆነብኝ በርታ ትልቅ ቦታ እንጠብቅሀለን
ዋው ጎበዝ በቀጣይ የቴዲ ሼማንደፍሮን ይዘህ ና ትሰራዋለህ
የሚገርም ምሽት ነበር NBC ባተ በጣም እየደመቀ ነው ላተ የሚመጥን ሙዚቃ ነው አቦ ይመችህ የ NBC ጋዜጠኞችም ትለያላችሁ ነፃነታችሁ ያምራል እውነት ውድድር ሣይሆን ኮንሠርት ነው የሚመሥለው❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን አይነት አስደናቂ ስራ ነዉ? 🙏🙏🙏🙏
The best performance! Keep it up.❤
Mane nw yehan lij endene mewodwo ❤
የዳዊት ተተኪ ብየዋለው
Wonderful outstanding Musician u are keep up the Good work
Wawww nice one, good job
ግርም የሚለኝ ቀጭን ስዎች ላይ ያለ ድምፅ የሌለነው ዋው።ያበደነው ትችልበታለክ❤❤❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯✅✅✅✅✅✅✅✅✅
በጣም ገራሚ ወጣት ወደ ኃላ መለሰኝ ክብር ይገባሃል ፡፡
እረ ጉድ ከማንጋር ነው ሚያወዳድሩህ እረ ድንቅ ነህ 😂😂😂😂😂
Bravo NBC Ethiopia 👏👏👏
ሱራ አንደኛ stlye, confidence, ❤❤
N18 የኔ ምርጥ 🎉🎉🎉
1ኛ 1ኛ የምወደው ዘፈን
Confidence, quality, and ability. The best of best!
I like this voice better than the original ❤
ጎበዝ ስለሆንክ sorry 1ዴ ልሮስትህ ፊትህ እንደ ተልባ አታርገው
miyakora new ambesaw ❤❤❤
ጀግና ነህ ዋዉዉዉዉዉ
አረ ምን አይነት ጠራሚ ልጅ ነዉ አቦ ይመችህ
የወንድሜ ብርሃኑና የድምፃዊው ብቃት የዳኛዋ ደስታ
የልጁ ድምቀት ባንዱ በጣም የተለየ ነው አንተ ግን ዋው ነው
ሱራ በቃ የዳዊት ዘፈኖች አንዴት እንደሚያምሩብክ 👌👌👌
አቦ ተባረክ ትቺላለህ
What a talent is that? Left me speechless
Yeha lij yechlale confidencwo yelyalee❤
just pure talent
Talent with confidence
ብርሽ(ድራመር)ዛሬም አንደኛ ነህ❤አድናቂህ ከኮልፌ ጀምሮ ጨርቆስ ካውንስሊንግ ድረስ የነበረ ነው።
ብቻውን ባንድ የሆነ ልጅ Wow 🥰🔥🔥🔥
ተባረክ! ቸመችቶኛል❤
Wow !!👌🏾👌🏾👌🏾🎉
Lead guitarist❤❤❤❤❤❤❤..andegna!keep it up!
ቀጣም ጎበዝ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
በርታ የምርጦች ምርጥ ብያለሁ ከጅማ ጌራ
Dowit, Melissa and Teddy afroi, love you and. The new kid my hope it's gonna be like
ዳግማዊት ዳዊት መለስ
he make my day just he sing he. stage boy
ሱራፌል. ለመድረስ. ነው. የተፈጠርከው. ቦታህን. አግኝተሀል. መቆም. የለም. በርታ
Amazing performance!
Wowwww❤❤❤❤
Wowww 👌 👏 😍 👍 🥰 ☺️ 👌 👏 😍 👍
ፈጣሪ ይጠብቅህ
በየመድረኩ ቢከፈለው ቅር የሚለው ይኖራል ወይ? ባንዱስ በቃ ስራቸውን የሚያውቁ ሙዚቀኞች!❤
Dhugaa jabaa namaati jabadhuu!
በሂወቴ እስከምኖር እሱን ሚተካ ዘፋኝ አይገኝም በውድድር መድረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዳዊት መለሰ በርታ ድምፅህ ጥራት አለው
Ante liyu sewwwwww 1gakonehhh
Wow wow gerami leij
ሱራ ክስተት ነህ በርታ
Amazing!!!
You nailed it !!!! 🎉🎉🎉
ጭራሽኮ ሌሎቹ እየተወዳደሩ እሱ በመሀል ተጋብዞ የመጣ ድምፃዊ እኮ ነው የሚመስለው ስንት የዘፋኞች ውድድር አይቼለው እደአንተግን ቀሎት የሚወዳደር አላየሁም❤❤❤ይመችክ አቦ
አቦ ይመችህ❤❤
ድንቅ ልጅ ኦርጂናሉን የሚዘፍኑት እንኳን እንደሱ አያሳምሩትም🏆🏆🏆
በጣም ወድጀዋለሁ፡ ከነ የዳኖች ኣስተያየት መሆን ነበረበት
ጎበዝ!❤❤❤
Waw Amyezeng
PERFECT!
Wow betam arif
What atalented singer
wow 🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉wowwwwww
GOBAZE👍❤
Performer and singer .
ሱራ ዋዉ በርታ በጣምነው ማደንቅህ 4:30 4:32
🔥🔥🔥🔥
wooooow very impressive.
በጣም ትችላለህ😮
Lead guitarist 🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ይመችህ አቦ
Good performance
ጊታሪስቱ ግን enjoy your work enji ende!
Almost he was done 100% the only thing I will advise him is the way he pronounces the word of the lyrics and needs some adjustments.
ዳዊትም ያሞላቅቀዋል ለዛ ብሎ መሰለኝ😂
This guy balageru yale

አረ ምን አይነት ጠራሚ ልጅ ነዉ
አቦ ይመችህ